እውነት ቶክ ሾው:- ክፍል 2 ኢየሱስ ወደ ሸራተን ሂድ አለኝ ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 49

  • @ehitetadese8512
    @ehitetadese8512 2 роки тому +10

    ነብይ ገዛኢ ዪቱብ ላይ እርሶን ፎቶ ሳይ ወድያው የምከፍተው በጣም እወደዋለሁ አከብረዋለው እንደዚህ አይነት አገልጋይ በኢት.አላየሁም ጌታ እየሱስ አሁንም ለሀገሬ ያኖሮት ም/ ቱም ለሀገርሬ በትክክል የሚፀልይ ሰው አያገኝምና እንደ መቶ ሳላ እረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ ተባረኩልኝ❤️🙏

  • @yohanajesus3610
    @yohanajesus3610 2 роки тому +6

    ተባረክ ወንድም ገዛኢ ብሩክ ነህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 2 роки тому +6

    ወንድም ገዛኢ ለብዙ ዘመናት ህያው የወንጌል ምስክር ስለሆኑ እግዚአብሔር ይባርኮት:: >

  • @salimgedeh3738
    @salimgedeh3738 2 роки тому +2

    ፓስተር ገዛኢ ዘመንህ ይባረክ።

  • @geta9722
    @geta9722 2 місяці тому

    ወንድሜ ገዛኢ ዮሃንስ ሰላም ላንተ ይሁን ባለቤትህ ገነት ልጆችህ ሰላም ናቸው የድሮ ጉዋደኛህ ስካር ኮርፖሬሽን አብረን እንሰራ ነበርን ጌታሁን ዘውዴ ነኝ።

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 2 роки тому +2

    እውነትን በፍቅር መግለጥ የቤተክርስቲያንና የአገልጋዮች ሃላፊነት ነው እውነት ሲገለጥ የሚያኮርፉ በመንፈሳዊ ህይወታቸውጤናማ ያይደሉ ሰዎች ባህሪይ ነው

  • @yosiefsahle8016
    @yosiefsahle8016 Рік тому +1

    God bless you baba Gezaei

  • @biniyammolla9939
    @biniyammolla9939 5 місяців тому +1

    ስልኩን ላኩልን

  • @saraAlemayehu-oj3bg
    @saraAlemayehu-oj3bg Рік тому

    ዶክተር ገዛኢ ተባረክ እንዳተ ያሉ ይብዛልን

  • @eyuhailu3938
    @eyuhailu3938 2 роки тому +2

    ጌታ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ
    መፅሃፍን ወደ አሜሪካ ብትልኩት

  • @denismth
    @denismth 2 роки тому

    አይኖቹ የበሩለት ወንድም ገዛኢ። ቀሪ ዘመይህ ይባረክ!!!

  • @raenasweet
    @raenasweet 2 роки тому +3

    በጣም የተወደደ ኣባት/ ወንድም ከዚህ ወንድም ጎን ሆኜ ባገለግል እንዴት ደስ ባለኝ ነበር የተባረከ የእዚአብሄር ልጅ

  • @beniyamFeleke
    @beniyamFeleke 8 місяців тому +1

    geta abzito yibariki bante alfo beminagerew:bemiseraw tsega tetsenanechalew enditsena abertitognal birik yargi tebareku

  • @meznagnatube5718
    @meznagnatube5718 2 роки тому +6

    ምን ዓይነት የሚባርክ ምስክርነት ነዉ። God bless you!

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Рік тому

    ይህን ክብር ጌታ ሳያሳየኝ እንዳይወስደኝ ፀሎቴ ነው❤

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 2 роки тому +3

    ጋሼ ስወድህ

  • @bekelearaya1383
    @bekelearaya1383 8 місяців тому

    የእግዚአብሔር ክብር በሕዝቡ መካከል ይገለጣል እግዚአብሔር በሕዝቡ ይገለጣል ይህ ሲሆን ክብሩን የሚነካ አካሔድ ለዉድቀት ነዉ ክብሩን መንካት ዉድቀት ነዉ ፡ከፀጋ ስጦታ አጠቃቀም አኳያ ጥንቃቄ እንደሚያሻዉ በመመልከት ማስተማር ጥሩ ይሆናል ብዬ አምናለሁ

  • @DestaKassaBeyene
    @DestaKassaBeyene 4 місяці тому

    ጌታ ሆይ ይህን ባርያህን በአካል እንዳገኘው እርዳኝ።

  • @melkamumarkos8788
    @melkamumarkos8788 3 місяці тому

    Tebarek

  • @danielteshome1809
    @danielteshome1809 Рік тому

    ውይ ከኖሩ ለጌታ እንዲህ ነው ።ጌታ ይባርካችሁ ብዙ ተምራለዉ

  • @EyoelNiguse
    @EyoelNiguse Рік тому

    ጌታ ይባርካችሀ አሁን ባሉት የፀጋ ስጦታዎች እና እንግዳ ልምምዶች ግራ ተጋብተናል

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +3

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።b

  • @Princesses-h4b
    @Princesses-h4b 2 роки тому +2

    My dear brother Gezai, what a blessing you are. I pray God to help me just to meet you

  • @emebetseyfu
    @emebetseyfu 5 місяців тому

    ወንድም ገዛሀይ የታናገረው ስለጎዳና ልጆች ፍቅር እውነትነው

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 2 роки тому

    zemanesh yibarek yene konjo enene beta yetafataninibat tiliqi guday now .dagimo tiliq xiyeqe now

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 роки тому +1

    Gezeya tebareku enewdeotalene

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Рік тому

    tebarekulgn ye amlake berukan geta abezeto yibarekachu

  • @misrakhmariam7578
    @misrakhmariam7578 2 роки тому +1

    yemigerm miskrnet, hiywetn yemiyants tebareku . dmitsachew erasu selam alew

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    AMAZING::

  • @amsalunadew5977
    @amsalunadew5977 2 роки тому

    Igziabher abzito yibarkih.

  • @teshaleshewaye9308
    @teshaleshewaye9308 2 роки тому +1

    Prise The LORD All Mighty!!! Right Tire!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @SabakenaKena
    @SabakenaKena 9 днів тому

    Woe

  • @ethioaddis6121
    @ethioaddis6121 7 місяців тому

    ክብሩ ወደ ቤቱ ይምጣልን። አሜን።

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 2 роки тому

    God bless you brother. Keep fervent in Sprite. I am blessed to have see you like this, with fervent Sprite.

  • @AynyZerihun
    @AynyZerihun 8 місяців тому

    Amenn

  • @alemheaven
    @alemheaven Рік тому

    ጌታ ሆይይይይይ አትተወኝ❤

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 роки тому

    Eigzabher yibarki Tebarek Tebarek ❤️

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    MY GOODNESS::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WOW::

  • @martayohannes4696
    @martayohannes4696 2 роки тому

    Paster Gezaee ""bless this house O"LORD""💖🙏🙏🙏

  • @SoniMantegafto
    @SoniMantegafto Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraAlemayehu-oj3bg
    @saraAlemayehu-oj3bg Рік тому

    እባክህን ላግኝህ

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 2 роки тому

    መፅሀፉን የምናገኝበት መንገድ ዋሽንግተን ዲሲ

  • @tiruworkwondemunegne9433
    @tiruworkwondemunegne9433 2 роки тому

    May GOD blesses you abundantly brother !! May HE himself help us to undstand the fear of GOD !! And may we ,all follow your footsteps!!

  • @biliisuma
    @biliisuma Рік тому

    እድሉን ይስጠኝ፣ ያስፋኝም ከእናንተ ጋራ እሰራለሁ።

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 роки тому

    Dear pastor, my dear brother Gezai, I am sooo sorry cause I don't understand His will on the spot, but I regret lately that what I missed.
    May GOD forgive my ignorance.
    You are blessed, brother!

  • @hanagobena2794
    @hanagobena2794 5 місяців тому

    የመፅሀፉ ርዕስ ምን ይብላል

  • @MekashaGirma
    @MekashaGirma 9 місяців тому

    where is the phone number? just to get the book