It’s a very amazing program. I viewed it from the beginning to the end. I am not a Pentecostal, but I know I believe there are so many Christ Christians among them.
Dear brother I am blessed with your witness. I can't agree more. I am one of the then Christians. God is great in those years and in the years to come. His witnesses will ever shine like stars. May the Lord bless you. I am blessed... Thank you both..
I became remember EECMY CS Nakamte Town Parish Qasso MY Congregation "A"Chowir by this Testimony.I belief one day also our testimony will be revealed for all world.
It's right brother we're growing up with quite I remember 50 Years ago we have great Love we're praying good fellowship and Mekibabel Don't forget Ethiopian Luteran charch I am with you 🙏🙏 To much Holly Spirit always with us Yes I remember it's a lot of memories YEMAYKOCH HEYWTE. ASALFENALE EGZABEHARE YEMESGEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏
I ask again. Is Dereje, as you diagnose, 'in a crisis'? What is the nature of that 'crisis'? Have you had a personal communication with him to confirm it? Has Dereje admitted that he suffers from the 'crisis' you talk about?
Wendime Geta mihret yaregileh. Bewenet ye Egzeabher menfes be westih kale yih yetenagerikew kal erasu yikesihal. Masetwal yihunilih le miderachen Geta gewesen yamitalin Amen
We don’t compare Zemari Dereje with this heartless generation…. The world can know the true man of God when you are the voice for the voiceless… otherwise yemeskelu sir qumartegnoch tihonalachew
Do you have the song " geta amlakachin antew sirabit behayal kindeh temelalesebet gosekualanetachin bedemeh shefeneh bezeh sefera keber sele semeh" if you have this song please upload this is my childhood song.
@@tamiratmengistu2460 I was searching this song so hard on UA-cam, and I really appreciate you for sending me the song. Surprisingly, I was watching yours 50 years anversery live on UA-cam. I had never seen this UA-cam channel before so it was not coincidence that I joined your live program that day. When I heard you guys singing this song, I was singing along with you in tears because the song brought my childhood memories. Thank you again and God bless you!
@@john9762094 Same here! Precious, precious songs of our childhood. Music that contributed to the making of who we are as persons. I feel for the younger generation who grew up without those timeless lyrics and tunes woven into their formative years; even though times were hard, I wouldn’t change it for anything in the world!
Dereje was given ample chance to repent , this is also the right for Dereje to check his current crisis. God is merceful. I wish if he think and reflect his current situation. I pray for him.
ተባረክ! ዘመንህ ይባረክ የሚያንጽና በሳል ድንቅ ምስክርነት ነው።
ዶ/ር፡ ደረጀ፡ ከበደ SIMPLY he’s a hero and a Legend እግዚያብሔር፡ እድሜና፡ ጤናህን፡ ያብዛልህ❤❤❤
አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ተጽናናሁ ደስም አለኝ ህያው ምስክርነት በዘመናት ሁለ ስሙን የያዙትን በጸጋው ደግፎ ያገለገሉትን ልጆቹን ያጸና ጌታ ይመስግንልን
ይሄ ነው አምላካችን ተባረኩ
ዘማሪ ዶክተር ደረጄ ዝማሬዎች ያደኩበት በጣም የሚገራርሙ የእግዚአብሔርን ድምጽ ነው በህይወቴ ማየት ከምናፍቀው ሰው አንዱና የምወደው ወንድሜ ነው ደረጄን የዛሬው ሁኔታ አገልፀውም ነገ ሌላ ተስፋ አለ ሁሌ በፀሎቴ አለ
ደርዬ ዛሬም አላለቀም ምህረቱ የሚለውን የኮየርህን ዝማሬ ጋብዤሃለሁ ❤❤❤
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት ጥሩ ትምህርት ነው ያሁኑ ትውልድ የሚፈልገውና የሚኖረው ለሚጠፋው የብልፅግና ወንጌል ነው
🙏🙏 ምን አይነት የተኖረ የክርሰትና ሕይወት ነው? እናንት ዋኖቻችን አርአያዎቻችን ናችሁና ደስ ይለናል! ዘማሪ ታምራት መንግሥቱም ዶ/ር ደረጄ ከበደ ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ። እናንተን በትውልዳችን ስላየን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን።
ታሜ የሚገርም የማስታወስ ብቃቴህ ገርሞኛል የዛሬ 40 አመት ታሪክ እንደ ትናንት ነው የምትናገረው።
ሌላው የሚገርም ስነስርአት ያየውት አንድም ግዜ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ላለመጠቀም የተጠነከከውን እጅግ አድርጌ ላመሰግንህ አወዳለው።
ተባረክ
ጋሼ ታምራት መንግስቱ እግዚአብሔር መልካም ጤናን እና ረዥም እድሜን ይስጥልኝ። የናንተን ምስክርነት ማዳመጥ መንፈስን ያድሳል። እንኳንም ጌታን መረጥኩት ያስብላል።
May God bless u brother
ያ መልካም ዘመን የእግዚአብሔር መገኘት የነበረበት አቤቱ ዘመናችንን እንደቀድሞ አድስ
Egziabher kekdist hagerachin yatfachihu ! Atafrim ? Egziabher eka new ende ante endemitlewu Egziabher yehone zemen bicha yemigegni asmesleh yemitawerawu
?
አሁን ነው የግዛብሔር ማዳን የታየበት የትናንቱ ትናንት አልፎ ዛሬን እልፍ አላፍ የግዚአብሐርን ማዳን ያዪበት ድሆች ከላስቲክ ቤት ከቆሻሻ ላይ ተነስተው አዲስ ቤት ፈጣሪያቸውን ሲያመስግኑ እያየን ያለብት የዱሮውንስ ጭንቅ ስቃይ ጉስቁልና አይመልስብን እንደናንተ አይነቱን አይነ ልቦና ይስጥልን የዱሮውን አሁን እግዚአብሔር መልሶ አያምጣብን
It’s a very amazing program. I viewed it from the beginning to the end. I am not a Pentecostal, but I know I believe there are so many Christ Christians among them.
ስለዛ ዘመን ጌታ ይመስገን።እግዝአብሔር ከዛ ዘመን በበለጠ አሁንም ይሠራል ።
አሜን
ዳገት ቁልቁለቱን አብሮ እዚህ ላደረሳችሁ አሻግሮ
እስቲ እናመስግነው ጌታችን ድጋፍ አለኝታችን። ሁላችሁም ተባረኩ።
ታሜ ጥሩ አድርገህ ነው የገለፅከው። ተባረክ።
የእግዚአብሔር ክብር ወደ ቤቱ ይመለስ!
ወንድሜ ታሜ ሰላም ላንተ ይሁን አባቴ ሰለአየሁ ደስ ብሎኞል ለእኔ ትልቅ ቦታ አለህ
እውድሃለሁ ወንድም ስለሺ ነኝ
ጌታ ሞላው ቤተስብህ ልጆች ጌታ ፀጋውን ይብዛልህ ።
በዘመናት መካከል ራሱን ያለምስክር የማይተዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንቅ ምስክርነት ነው።
የተባረከ ምስክርነት የተኖረ ዘመን። ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እና ለአካሉ በፍቅር ስለሰጣችሁት ዘመንና የፀጋ አገልግሎት እግዚአብሔር ቆጥሮ ቀሪ ዘመናችሁን እንዲሁም ፍሬአችሁን ይባርክ ። 🙏
የደረጀን መዝሙር በፍጹም ልዩና ዘመን የማያሰሳው፥ ዕውነትም በመንፈስ ቅዱስ የቃልና ዜማ የተሰጠው ነው። ዛሬ ካለበት ርቀት እንዲመለስ ጌታ ለመጸለይ እንበርታ። ጌታ ምን ይሳነዋል?❤🙏
Truly I am so blessed, God is so Great! Brother you are such a blessed person thank you
ደስ የሚል ምስክርነት ፣አሜን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን።
በጣም ልብ የሚነካ ውይይት ነበረ እግዚአብሔር ወደ ሚታይበት ክብሩ ወደ ሚገለጸበት ዘመን ያድርስን አቶ ታምራት የተነገሩት ሁሉ መሬት ላይ ወደቆ የሚቀር አይደለም ወደ ጥንቱ ሃይማኖት ጌታ ይመልስን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።🙏🙌🙏
ደስ የሚል የተባረከ ትውልድ።እባክህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ መልሰን! ለቤተክርስቲያንም አቅም ስጥ!
እውነት ነው ደሬ የእግዚአብሔር ሰው ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን
የእግዚአብሔር ሰው how?
@@almaz-rudy8793yes that’s what I said, they keep calling this idiot man like he is an angel
የእውነት ደረጀን የምትወደው ከሆነ ካለበት እንዲወጣ ፀልይለት በሱ ዝማሬ ተባርከናል ወደበፊቱ ማንነቱ እንዲመለስ ነው የኔ ፀሎቴ
@@ashinafiketema7904 ማንም ያለበትን እንዲሆን የሚፈልግ የለም ለብልግና መሪዎች ጸልይላቸው የንጹሃንን ደም ከማፍሰስ እጃቸውን እንዲሰበስቡ ካልሆነም እግዚአብሔር እንዲያነሳቸው ምድሪቷ ደም በደም ሆና አማራን ከምድረገጽ ለማጥፋት እቅድ ይዘው የሚሰሩትን አይናችንን ካልጨፈንን ማየት የሚቻል ጉዳይ ነው።
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ያለበት ንግግር ፀጋ በዛልህ
አሜን
ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ የሚያንፅ ምስክርነት ነው።
Praise be to our Lord & Savior! Amazing and generation impacting service! God bless you all.
ፀጋ የተሞላ የሚያንፅ ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ቃለመጠይቅ….እናንተን ነክቶ እስከ ሽምግልና የተሸከመ አምላክ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው!
Dr/ደረጄ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤
ለዚህ ነው የዱሮሮዎቹን የምናደንቃችሁ ❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔር ታሪክ ! እግዚአብሔር ይመገን!
ለደከመ:ወይም:ለተሰናከለ:ክርስቲያን:ከልባችን:ወደ:ጌታ:መፀለይ:ያስፈልጋል:
እግዚአብሔር:ልጁን:ኢየሱስ:ክርስቶስን:ወደ:ምድር:የላከው:ለሁላችን:ለኛ:ለሀጢአተኞች:ነው::
ሁሉ:ኃጢአትን:ሰርተዋል:የእግዚአብሔር:ክብር:ጎድሎአቸዋል:እንደሚል:ቃሉ:ለወንድማችን:ለዘማሪ:ዶ/ር:ደረጀ:ልንፀልይለት
ይገባል::ሁሉ:ጌታ:የፈቀደው:በሕይወታችን:ይፈፀማል:
Dear brother I am blessed with your witness. I can't agree more. I am one of the then Christians. God is great in those years and in the years to come. His witnesses will ever shine like stars. May the Lord bless you. I am blessed...
Thank you both..
መልካም ዘመን እንዴት የሚናፍቀን
ደስ የሚል ውይይት። ተባረኩ።
ጌታ የቀድሞው ክርስትና ዘመን ያምጣልን:: ዛሬ ቤተክርስቲያን በከሀዲዎች ተከባለች የንፁሀን ደም በሀሰት ለሚይፈሱ ቢላዋ አቀባይና የከሀዲዎች ዋሻ ሆናለች ሆናለች : ይህም ስል ሁሉም እንዳልሆኑና ጌታ ታማኝ ልጆች እንዳሉት እናውቃለን ( ድንቅ ምስክርነትና ቃለ መጠይቅ ነው ጌታ ይባርካችሁ::
ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ
ደርዬ ምን ሆኖ ነው ዛሬ ምድር ላይ በጣም ያሳዘነው ነገር ልቡን ይዞት ይሆን ደርዬን እባካቹህ ወደቀድሞ የሚመጣበትን ነገር ፈልጉ ቀርባቹህ የልቡን አድምጡት መልሱት
ተሠስጌን እሂን ስለሰማሁ ደሳለኝ አሜን አሜን አሜን አሜን
ወንድም አሴ በዚሁ ቀጥልበት !! ጥሩ የምስክርነት ግዜ።
ታሜ የ50 አመት ታሪክን እንደ ትላንት አስታውሶ መናገር እጅግ ትልቅ ተሰጥሆ ነው።እግዚአብሄር ይባርክህ ቡዙ ነገር እስታወስከኝ ታሜ ደረጀ ከበደን የሚመስል ሌላ ሰው አለ እንዴ? ሰሞኑን የማየው ነገር ግራ ገብቶኛል
I became remember EECMY CS Nakamte Town Parish Qasso MY Congregation "A"Chowir by this Testimony.I belief one day also our testimony will be revealed for all world.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
It's right brother we're growing up with quite I remember 50 Years ago we have great Love we're praying good fellowship and Mekibabel Don't forget Ethiopian Luteran charch I am with you 🙏🙏 To much Holly Spirit always with us Yes I remember it's a lot of memories YEMAYKOCH HEYWTE. ASALFENALE EGZABEHARE YEMESGEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏
ክርስትና የትላንት አይደለም፣የዛሬ ነው፣እስከ መጨረሻ ፀንቶ መቆም፣እ/ር ፀጋውን ለሁላችን ያብዛልን፣
ወንድሜ ታምራት መንግሥቱ ፣ አስተማሪዬ ፣ ወዳጄ ፣ ከሁሉ በላይ እንደ ተምሳሌት የማይህ በጌታ ወንድሜ ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ ግሩም የሆነ ምስክርነትህን ፣ ምክርህን ስላካፈልከን ። እናመሰግናለን ፣ ፕሮግራም አዘጋጆችም ተባረኩ።
🙏🇪🇹🙏
Let's pray for Dereje Kebede. He is in a crisis.
Yes!
Is he really?
He is not. The so called Pentes are in Crisis because they support a genocide Leader😭
Could I politely ask how you arrived at your verdict that 'he is in a crisis'?
I ask again. Is Dereje, as you diagnose, 'in a crisis'? What is the nature of that 'crisis'? Have you had a personal communication with him to confirm it? Has Dereje admitted that he suffers from the 'crisis' you talk about?
ሕይወት ሲማርክ እንዲህ ነው። ተባረኩ
Tameye my dear Brother God bless you 🙏
አስገራሚ ማስተዋል ነው። ነፃነትም ለካ የመከራ ሰበብ ይዀናል።
የምገርም ምስክርነት ተባረኩ
እባካችሁ coment ስታደርጉ በፍርድ ወንበር ላይ ተቀምጣችሁ የየድርጅት ደጋፊ ሆናችሁ አይሁን። እንደ እግዚአብሔር ቃልና በመልካም መንፈስ ይሁን።
ትክክል።።።
ትክክል ነህ ግን የሚታየው ሃቅ አማራጮች የመኖር የአለመኖር ህልውና ጦርነት ውስጥ ነው ለእውነት ግን እንቁም ።
@@garchotub4652 ለእውነት መቆም ማለት ምን ማለት ነው???የትኛው የፖለቲካ ድርጅት ነው እውነት ላይ የቆመ??? ለመሆኑ ፖለቲካ እውነት ያውቃል????
መንገድ፣እውነት፣ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።።
እርሱን የማታውቅ፣ እንደ የግል መድሐኒቷ አምናው ለእርሱ ክብር የማትኖር ነፍስ የዘልአለምን ሞት ትሞታለች።።
ያመነችና ለእርሱ ክብር የምትኖር ነፍስ በዚህኛውም አለም ሰላምና እረፍት በሚቀጥለውም ህይወት የዘልአለም እረፍትን ታገኛለች።።።።።
Tameye and Beleye tebareku it is belessing to serve the Lord.
Amen betam enameseginalen tebareku
ተባረኩ
wowwww may God bless you
ደረጀ ለተገፉት ፣ ለተረሱት ፍርድ ለተጔደለባቸው ከሑሉም በላይ ሐይማኖቱን እና የወንጌሉን አላማ በተግባር ያዋለ ፈርኦንን ፣ የተቃወመ ብቸኛ ምንም ተስፋ በለሌበት ጀምሮ ዛሬ እዚህ ደርሷል ። እውነት ያሸንፋል ። ፈርኦን ከአራዊት ሰራዊቱ ጋር ይሰምጣል ።
Wendime Geta mihret yaregileh. Bewenet ye Egzeabher menfes be westih kale yih yetenagerikew kal erasu yikesihal. Masetwal yihunilih le miderachen Geta gewesen yamitalin
Amen
@@kidisttafesse455ኧረ እውነትሽን ነው ያ የንፁሀን ደም አልታየሸሽም እእእ የእርጉዝ ሆዴ በቢላ ሲዘላዘል ምንም አይታይሽም ኧረ ጌታ ሆይ ንስሐ ግቢ እና ለእውነት ቁሚ
ይኸ ቃለ ምልልስ በብዙዎች ምእመናን እና የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መደመጥና ውይይት ሊደረግበት የተገባ ነው።
ለደረጀ ከበደ ፀልዮለት ቅዱሳን ሁሉ❤
Wow Jerry ዬ ( ኢየሩሳሌም እንዴት እንደምወዳት ሁላችሁንም ማንን ጠርቼ ማንን እተዋለሁ ቢጫ ለባሾች ተባረኩልኝ ❤️❤️❤️
Yetaberek sew nigigiru des yemil new tebarek
ለደረጄ ፀሎት ያስፈለገዋል ሰለዘመረ የሱ ፅደቅ አየደለም ከሱ የሆነ ነገር የለም ተመለስ በሉት
Wow I’m in Houston as well
ጋሼ ታምራት እግዚአብሔር ይባርክህ
Dr dere ❤❤❤❤❤❤
Yes very true! you are privileged to serve him!!
Amen
Amen Amen.
እንደ ደረጀ ያለ ዘማሬ አይገኝም
Very live, honest and relevant testimony
We don’t compare Zemari Dereje with this heartless generation…. The world can know the true man of God when you are the voice for the voiceless… otherwise yemeskelu sir qumartegnoch tihonalachew
Derge lewinet yekom ewinetega kirstan malet lewinet yekomu kirstan new lemigedelut kali yehohne eiwinetaga sew new geta yemiwedew sew new
Thanks
እባክህ የአንቴ የቅርብ ጓደኛ ከሆነ ደረጀን ንስሃ እንድገባ ምክረው ያዉም በዚህ በጨረሻ ዘመን ከፍት ይልቅ መበርታት ስገባው ሰውን በመስደብ ለአገርና ለአገር ማር መፀለይ ስገባ በስድብ ተገለጠ ጌታ ይርዳዉ።።
በውሸት ኖኖኖኖ አንተው ንስሃ ግባ
Dereje still he is sprituall
Doctor Dereje እስካሁን መንፋሳዊ ሠው ነው i love him so much 100%
ወንድም አሳልፈው የአንተ ድምጽ በደንብ አይሰማም ለሌላ ጊዜ ድምጹን አስተካክሉ! በተረፈ የሚትሰሩት ሥራ ጥሩ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
እሺ እናስተካክላለን🙏 ተባረክ!
❤❤❤❤
Wow, welcome MKC
It was awesome testimony! On the media [May you pls check audio background and make sure there will be no noise]
እናመሰግናለን የተወደዱ ተከታታያችን፤ ድምጹን እናስተካክላለን🙏
አስደናቂ ትውልድ
ተባረኩልኝ
ደሬ ዛሬም ቤተክርስቲያን እጇን ዘርግታ እየጠበቀች ነዉ። እንወዳለን !!
ወንድም ደረጀ እንደሌሎች ዘማሪዎች እና ፓስተሮች ዝም ሳይል በየቀኑ ስለሚገደሉ የሰው ልጆች ግድ ብሎት ድምፁን የሚያሰማ የእግዚአብሔር ሰው!
ደረጀ ከበደ አሁንም እግዚአብሔርን እያገለገለ ያለ ለፍትህ የቆመ ትልቅ አገልጋይ ነው ።እናንተ ግን የብልጽግና ጀሌዎች ናችሁ ከእውነት የራቃችሁ
❗በግልጽ እንደሚታየው ደረጄ ከበደ ፣ አሁን ላይ ሂወቱ ጠውልጎ ፣ በወረደ በዓለም ትብታብ ተይዞ ፣ በሚያሳዝን ምድረበዳ ውስጥ እንዳለ ግልጽ ነው ፣ ምንም የማይሳነው አምላክ ይሄንን ለነፍሱ ክሳት ያመጣበትን ሁኔታ እንዲለውጠው ሁሉ ሊፀልይለት ይገባል❗
ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይህንን እንዴት ትረዳዋለህ ? ተጠንቀቅ ።
የሰው ልጅ ለምን ይገደላል ብሎ ስለንፁሀን መሞገቱን እንደውድቀት ወሰድከው ወንድሜ??
አትፍረድ ግን ፀልይለት ንስሃም ግባ
አትፍረድ ይፈረድብሃል
ዘማሪ ታምራትና አቅራቢ ወንድም ❤
"ማን ያውራ የነበረ፣"
Do you have the song " geta amlakachin antew sirabit behayal kindeh temelalesebet gosekualanetachin bedemeh shefeneh bezeh sefera keber sele semeh" if you have this song please upload this is my childhood song.
ጌታ አምላካችን አንተው ሥራበት
በኃያል ክንድህ ተመላለስበት
ጎስቋለነታችንን በደምህ ደምስሰህ
በዚህ ሥፍራ ክበር ስለ ስምህ
1. ከፍ በል ጌታችን ክብርህ ያስተጋባ
ቀድሰን በደምህ ምራ ይህን ስብሰባ
ታላቅነትህን እንየው አባክህ
አብራ መብራትህን ያነጸባርቅ ሞገስህ
2. ሥራ አምላንችን ክንድህም ይዘርጋ
በበደላችን ጦስ በርህን አትዝጋ
በእያንዳንዳችን ስም የሱስ ተመላለስ
ስብሰባችንን ባርክ ፊትህንም መልስ
3. ባሪያህንም ባርከው ቃልህን ይናገር
በውስጡ ገስጸን ምክርህንም ይንገር
በሕዝብህ ፊት ቆሞ ደግሞ ለሚመራው
ጸጋህን አብዛለት በረከትን ሙላው
4. መዘምራንን ባርክ በደምህ ከልለህ
ለሕዝብህ በረከት ይዋሉ ለክብርህ
የሚዘምሩትን ለክብርህ አውለው
ለክርስቲያን ሁሉ ክንድህ እንዲታየው
@@tamiratmengistu2460 I was searching this song so hard on UA-cam, and I really appreciate you for sending me the song. Surprisingly, I was watching yours 50 years anversery live on UA-cam. I had never seen this UA-cam channel before so it was not coincidence that I joined your live program that day. When I heard you guys singing this song, I was singing along with you in tears because the song brought my childhood memories. Thank you again and God bless you!
@@john9762094 Same here! Precious, precious songs of our childhood. Music that contributed to the making of who we are as persons. I feel for the younger generation who grew up without those timeless lyrics and tunes woven into their formative years; even though times were hard, I wouldn’t change it for anything in the world!
ወንድማችን ወደ ሐገርቤት ሄዳችሁ እንዲህ ያለ ትምሕርታዊ ምሥክር ብትሰጡ እንዴት ይጠቅም?❤
Dereje kebede Interview t behiywetu edergo ayawukim minew...fekadegna silalhone new weys hager wust silelele??
ዛሬ ላይ ደረጀ ከበደ
ፊተኞች ኋለኞች ኋላኞችም ፈተኞች እንደተባለው ነው ዛሬ ንግግሩ መንፈሳዊ አይደለም መዝሙሩም በአለም የሌለ የረከሰ ፖለቲካ አራማጅ ነውረኛ ነውር የሆነውን ነገር ማድረግ ክብር የመሠለው ዘረኛ ሣያውቀው አጋንንት የሚነዳው ድሮም የቤተክርስቲያ መሪዎችን የማያከብር የቅዱሳንን አንገት ያስደፋ በቃየል መንፈስ በጥላቻ መንፈስ የተሞላ ምሳሌ ሊሆን የማይችል የአስቆሩቱ ይሁዳ በመሆኑ እግዚአብሔር ይማረው ከማለት ውጪ የረባ እውቀትም ክብርም የለውም፡ ፡
Moralum yelachihum ersun yemetechet ktesemachihu degimo ye Derejen tseliulet ldekeme adamitut .ende enante eiasmesele silalnire new ?
እንዴት እንዴት እውነትን መናገርና አለመፍራት እንዴህ ያስብላል::
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
ጌታ ይባርካችሁ ።
በእናንተ አይብስም ዘረኛና ገዳይ መሪ የማትቃወሙ እርሱን ለመናገር ሞራል የላችሁም
መንፈሳዊ ሰው እንደ ደረጀ ከበደ ያሉ አህማድ የሆኑ ሰዎችን እንዲህ ባለ መንገድ አይዘረጥጥም….ደረጀ ለምንድ ነው በዚ ልክ ይህንን አገዛዝ የሚቃወመው ብሎ ለመመርመር መሞከር እና ዓይንን ገልጦ ዙሪያ ገባውን መሰለል ነው የሚሻለው ደግሞም ደረጀ ስቶ ቢሆን እንኳ ብዙ የታነፅንበት ወንድማችን ስለሆነ በእንባ ብንማልድለት ነው እንጂ የሚሻለው እንዲህ ይህንን የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ጥላሸት ለመቀባት መሞከር ያስገምታል ክርስቲያናዊም አይደለም! ዳዊት የንጉሥ ሳዖልን ሞት ሲሰማ እሪታ እንጂ እልልታ አላቀለጥም …ይህንን በጌት አታውሩ በአስቀሎና አትናገሩ ብሎ ነው ደረቱን የደቃው ሙሾ ያወረደው ስለዚህ ደረጀ አንተ እንደምትለው ነውረኛ ባይሆንም ስቷል ብለህ ካሰብክ በየ ሶሻል ሚድያው አትለፍፍ ይህ ለእግዚአብሔር መንግስት የድል ዜና አይደለም። የእውነተኛ የእግዚአብሔርን ሰዎችን እርቃን መግለጥ ትውልድ ያስረግማል ( የኖህን እና የካም ን ታሪክ ልብ ይሏል)።
እባካችሁ ደረጀን ፈልጉት የጌታ ቁጣ ሳያገኘው ድረሱለት እንደወንድም
እንዲሁም ታምራት ወልባን ድሮ መዝሙሩን ስሰማ ፊቱን ማየት እፈልግ ነበር ስለዚህ እርሱንም ጋብዛችሁት እንግዳ አድርጉት
ቁጣዉ ያንተ አይነቱን እና አብይን ነዉ መጀመሪያ የሚበላዉ ደረጀ ድምፅ ለሌለዉ ነዉ ድምፅ የሆነዉ ያንተ አይነቱ ሀይማኖተኛ ነዉ ንፁሀንን በአስመሳይነት የሚያስጨፈጭፈዉ
Tami and Billy we love you
ደረጀ:- የክርስቶስ ወንጌል ዘማሪ ሳይሆን ህዝባችንን ለመከፋፈል የሚሰራ ፣ የኢትዮጵያ ልጆችን በብሔራቸው ምክንያት የሚጠላ ፣ መንግስት ላይ አመፃን የሚቀሰቅስ፣ ሃሰተኛ ከሳሽ፣ የዘረኞች አውራ ፣ የጦረኝነትና የጥላቻ ሰባኪ ሆኗል። እጅግ በጣም ያሳዝናል።
ከፋፋዩማ አንተና አብይ አህመድ ናችሁ፣ ዶ/ር ደረጀ ከተገፉትና ከሚገደሉት ጋር ነው የቆመው፣ አንተን መሰሉ ዘረኛ ሰውን ዘረኛ ሲል አያምርበትም::
Dereje was given ample chance to repent , this is also the right for Dereje to check his current crisis. God is merceful. I wish if he think and reflect his current situation. I pray for him.
የአማራ ብሔር አቀንቃኝ ስለሆነ ብቻ ከተገፉት ጎን ቆሟል??? እንደሱ ጨለምተኛ ሆኖ በጌታ ነኝ ከተባለ ሰይጣንም በጌታ ነው።
@@woldewakaso8083 የጋሽ ዋካሶ ልጅ ምን አልክ? ጨለምተኛ አንተ ነክ::
ደረጀ ከአንተ የሚሻልበት ዋናዉ ነገር አብይን አያመልክም ከድሮም ጀምሮ ለተበደሉ የሚቆም ነዉ እንዳንተ የሰዉ ደም ጠጪ አምላኪ አይደለም
ዛሬስ ደረጄ እንኳን ሰው ሰው የማያከብር ። የሚያዋርድ ዘረኛ ትዕቢተኛ ። አንጓጣጭ ወዘተ
በውነተኛ ንሰሐ ካልተመለሰ ፍፃሜው ከባድ ነው ። የተቀባውን አልጠበክምና ሞት ይገባዋል ። ዳዊት ለአብኔኤር የተናገረው ቃል በቃል እዳይፈፀምበት ያስፈራል ።
የወንድም ከሳሽ ዳቢሎስ ነው። መወነጃጀል ወንድማችን ላይ ይቁም
ደረጀ ምን ሆኖ ነው ንሰሀ የሚገባው ምን አደረገ ለምን ለሚገደለውና ለሚጨፈጨፈው ሰው ድምፅ ሆነ ብላችሁ ነው ሌላ ምን አደረገ ይህን የምትሉ ሰዎች በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለፉትን እ/ሔር ያስነሳቸውን ነብያቶችን ሕዝባቸውን ለሚበድሉ ነገስታቶች እ/ሔር እንዴት እዲያስጠነቅቁና እንዲናገራቸው የሚናገረውን ክፍል አለማወቅ ነው የእስራኤል ሕዝብ ያ ሸለፈታም ጎልያድ ሲያስጨንቅ እ/ሔር ታናሹን ዳዊትን ቀብቶ ለዚያ ሕዝብ አስነሳው በጣም ብዙ አሉ ስለዚ ደረጀ ለምን ለተጎዳውና ለሚጨፈጨፈው ተናገርክ የምትሉ እናንተ የፍራት ቆፈን ውስጥ ስላላችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ ስለ ደረጀ ለመናገር ብቃቱም ሞራሉም የላችሁም ደረጀ ማለት በደርግ በእሳቱ ጊዜ ሁሉ ተፈትኖ ያለፈ ወንጌልን ጠንቅቆ የሚያውቅ ጌታ ብስለትና ማስተዋል የሰጠው ሰው ነው ስለዚህ እረፉ አፋችሁን በደረጀ ላይ አታላቁ
ፀልይለት ለደከመ ብሎ ዘምሮ የለምን?ሰለዚህ ፀልዩለት እውነተኛ ከሆናችሁ፣በዩትዪብ እየመጣችሁ እናውቀዋለን ብላችሁ ገመናውን ከምትገልጡ ፀልዩለት፣
Tamme and Bele I missed you.
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ አደባባይ ወጥቶ በውስጡ የሞላውን ንቀትና ጥላቻ የገለጠን ሰው ስትቀባቡት ብትውሉ በንስሀ እስካልተመለሰ ትርጉም የለውም
Ahun Deraje zemari ayidelem politicagna ena zeregna newu
Tseliyulet wedebetu endimeles
ዘረኛማ አንተ ነህ፣ ዶ/ር ደረጀ ከተገፉ ጋር ነው የቆመው፣ አንተ ዘረኛው ደግሞ ከጨፍጫፊ ጋር፣
ፖለቲካ አጥያት ነው እንዴ? በሀገራችን ስለሚሆነው ምስቅልቅል ያለ ነገር ቸልተኛ መሆንስ ፅድቅ ነው? በደልን ግፍን ኢፍትሃዊነትን አይቶ እንደ ደረጀ ከበደ ዕብድ አለመሆን ነው ከባድ! የሄደበትን እርቀት ባልደግፍም አንተ እንደፈረድክበት እግዚአብሔር የሚፈርድበት አይመስለኝም ልብን እና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነው እግዚአብሔር።
Pray for your self and watch your own words
ነበረ ብላችሁ ብታቀርቡ ይሻል ነበር:: ይልቅ አገልግሎ መጥፋት ይሰቀጥጣል:: ታዲያ ደረጀን ማስመለጥ ይጠበቅባችኇል:: የተከማቸ ስህተት የጠራውን ያለመፍራት ተደማምሮ አሁን ለደረሰበት ውድቀት ተዳርጓል:: ለክርስቲያኖች ፍርሀትና ድንጋጤ ሆኗል:: እምትችሉ ከሆነ እንዲመለስ ሞክሩ:: እንዲህ ነበር ማለቱ ለክርስትና ህይወት አይጠቅምም::
እስቲ እግዚአብሔር ይፍረድ….ፍርዱን ለእግዚአብሔር ብንተው መልካም ነው። በምድራችን ላይ ስለሚሆነው ነገር ማን መኮነን ማን መመስገን እንዳለበት እግዚአብሔር በጊዜ ውስጥ ይገልጠዋል። አይሁዳዊው ሓርዝል በአይሁድ ላይ ሊመጣ ያለው ነገር ታይቶት መላ እንዲዘይዱ የተበታተኑትነን አይሁዳዊያን ቢማፀናቸሁ እንደ ዕብድ ነበር የቆጠሩት ሓርዝል ልክ እንደነበረ የገባቸው በጣም እረፍዶ እራሳቸውን የሚታረዱበት ጉሮኖ ውስጥ ሲያገኙ ነበር። እኔ ፖለቲካ ብዙ የሚገባኝ ሰው ባልሆንም ደረጀ ለብዙ ዘመናት የእግዚአብሔር አፍ የሆነ ሰው እንደሆነ አውቃለው ለምሳሌ በ1998 ዓ/ም ቤተክርስቲያን በሐሠተኛ ነብያት እንዲህ ቅጥ አምባሯ ሳይጠፋ “የነፃነት መዘዝ” ብሎ ዛሬ ላይ ሆኖ የሚዘምር እስኪ መስል የአሁኗን ቤተክርስቲያን መልክ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ዝማሬ ዘምሮ ነበር ያኔ ብዙዎች አወገዙት ሆኖም ያኔ ደረጀ አረጀ ብለው የተሳለቁበት ከጥቂት ዓ መታት በኋላ ደረጀ አበጀ ለማለት በቅተዋል። አሁንም ምን አልባት እግዚአብሔር በእርሱ በኩል እያስጠነቀቀን ቢሆን ማን ያውቃል??? ለፍርደ ባንቸኩል መልካም ነው!
እረፉ እናንተ ትጠየቁበታላችሁ። ሰው እየተጨፈጨፈ ዝም ብላችሁ ስለምታዩ ትጠየቁበታላችሁ!! ፈራጅ ፈሪሳውያን ናችሁ!
ምሳሌ 31:9
አንተስ?
@@bereketgetu1081ሀሳብዎ መልካም ነበረ ነገር ግን ድካምና መጥፊያ እየታየ የደረጀን የጥንት አገልግሎትን በማሰብ ሸፍኖ ፈራጅ አትሁኑ ማለቱ አዋጭ አይደለም። የደከመውን ወገን ማንሳት፣ መድረስ..ይገባል። ማቴዎስ 7:22 በዚህ ቃል ውስጥ ከፍተኛ አገልግሎት የሰጡ መግቢያ እንደተዘጋባቸው ያሳየናል። ታዲያ በክርስትና ምልልሳችን ከአለም፣ ከስጋ፣ ከሰይጣን..በመጠንቀቅ በቅድስና እግዚአብሔርን በመፍራት በጸጋው፣ በመንፈሱና በምህረት አሰራሩ በጥንቃቄ እንደቃሉ ተመላልሰን እሩጫችንን ለመጨረስ በቃሉ በበረቱ ወገኖች ምክር፣ ወይም አስተምህሮት በመጣጣር ራሳችንን በመፈተሽ በብዙ ፍርሀት መኖር ይጠበቅብናል። ይህ ብቻ አይደለም እኛ ወደ ጌታ እስክንሄድ ወይም ጌታ ወደ እኛ እስኪመጣ የንሰሀ እድሜ ተሰጥቶናል። ትልቁ የእኛ ስህተት ያለመሸነፍ ለደከሙ ያለመድረስ ያለፈውን እንደታሪክ ማንሳት ይህ ለደከመው ወገን አይጠቅምም። ይልቁን እስከመጨረሻው የጸና ይድናል የሚለው ቃል ያስፈራል ማቴዎስ 24:13። ታዲያ ደረጀ በንስሃ የሚመለስበት እድሉ ሰፊ ሆኖ ሳለ የሚድንበትን መንገድ ብትከፍቱለት አይበልጥም???? መዝሙሩ እስካሁን ድረስ ይደመጣል እሱ ግን ግደል ተገዳደል ውስጥ እንደገባ አሳምራችሁ ታውቃላችሁ። ነበረው በሚለው ሲገልጡ እንደሚሰማው ዘማሪው አሁን ላይ እንደሱ ነወይ??? ኧረ እግዚአብሔር እየሰማን ነው!! እውነት እንነጋገር። ሰውዬው የተደራረበ ችግሩ አሁን ላለው ውድቀት ዳርጎታል! ባለፈው አገልግሎቱ መሸፈን አትችሉም እባካችሁ ድረሱለት።
@@bereketgetu1081እንዳልፈርደ እንዳይፈረድብኝ መምከርህ መለልካም ነው። ግን የደከሙትን የማቃናቱ የእግዚአብሔር ቃልስ ማን ይታዘዝ? "ጥንት ድሮ ደረጀ እግዚአብሔር ተጠቀመበት" አሁንስ? እውነትን ብንነጋገር መልካምም የሚጠበቅም ነው። በገሐድ እንዳሻው አድማ፣ ስድብ፣ የአመጽ ትእዛዝ፣.... ኧረ ስንቱ አለከልካይ የሚያዥጎደጉደውን ደረጀን ከጨለማ ጋር እየሰራ እያያችሁ የጥንቱን ነገር እግዚአብሔር ይጠቀምበት ነበረ ብሎ አሁን ላይ ጥሩ ነገር ላይ እንዳለ አስመስሎ ለህዝብ ማቅረብ ኃጢአትም ነውርም ነው በእግዚአብሔርና በሕዝብ ፊትም ኃጢአትና በደልም ነው። ስለደረጀ ከአገልግሎቱ እስከ ቤተሰብ አሁንም ያለበትን ሁኔታ ጭምር ብዙ ሕዝብ ያውቃል። ለክርስቲያኑ ድንጋጤ፣ ለሚድነው እንቅፋት ሆኗል። ስለዚህ እኛ በሩቅ ያለን በመጸለይ እናንተ የቅርቦቹ ደግሞ እንዲመለስ መጣር ይጠበቅባችኇል። ደረጀ በጠላት ወጥመድ ውስጥ ወድቆ እያያችሁ "አንዴ ከዳንክ መንግስተ ሰማይን መውረስ የሚከለክልህ የለም" እንደሚል አይነት ትምህርት እንዲሁ አይጣልም የሚለው ንግግር ወይም ሃሳብ ከየት መጣ? ፈራጁ እኮ ቃሉ ነው። ወገኔ እስከ መጨረሻው የጸና ይድናል ማቴዎስ 24:13 ወንድሙን ለሚጠላ 1ኛ ዮሐንስ 2:11
በተጠራንበት መንገድ ለመጨረስ ማንም በራሱ ማንነት ፍጻሜውን አሳምሮ አያጠናቅቅም። ነገርግን ጠሪውን በመማጸን በቃሉ፣ በመንፈስ ቅዱስ፣ በጸጋው ኃይል ራስን ባዶ በማድረግ፣ ጠሪውን በመማጸን፣ እንደ ጳውሎስ ራስን በማየት፣ መልካም ነገር የሞላቸውን አስተማሪዎችን፣ መካሪዎችን በመስማት በተሰጠን የንስሀ እድል በመጠቀም ደረጀም ሆነ ማንኛችንም እንደ እግዚአብሔር ምሕረት የተባለልንን መውረስ ይቻላል ብላችሁ ስበኩን እንጂ የቅዱሳንን አንገት ያስደፋ፣ ያሳፈረ፣ ያስደነገጠውን የደረጀን ድካም በአእምሮ ለመጠጋገን አትሞክሩ። ጸልዩለት በሉንና እናንተ ደግሞ ቶሎ ድረሱለት።
ሠው አክባሪ ነበር።ፖለቲኛ ሆኖ ሠው ሰዳቢ በመሆኑ ንሰሃ ገብቶ ይቅርታ ይጠይቅ።
Why do you think he turned off his comment section?😊😊
እየሱስ ብሎ ዘረኛ ቢሆንማ አሰታራቂ መሆን ነበረበት
በነቢያት እየተፀለየለት የሚጨፈጭፈዉ አብይ አህመድስ ልክ ነዉ?