በቃ ቤቴ ፊረሰ በቃ 😭😭😭😭😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 6 днів тому +212

    የተሻለውን ይስጥሽ ውይ ልፋታችን ስንሰራ ከባድ ሲፈርስብን ቀላል

    • @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
      @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ 5 днів тому +10

      ለሚ ሼር አርግለት

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 5 днів тому +4

      ሽር አድርጊላት ለሚ እህታችን እፍፍፍ😢😢😢😢

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 5 днів тому +2

      ለሚ አች ሰፈር ገዝቼ ነበር የገበሬ መሬት 4 አመት ሆነው ያችው ህጋዊ አስደርገሺው ነው ?? 😢

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE 5 днів тому +1

      ለሙየ እናመሰግናለን ለትብብርሽ

    • @nborenamekanselam4395
      @nborenamekanselam4395 5 днів тому

      እፍ

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 5 днів тому +174

    ይች ልጂ መታገዝ አለባት እኛ የመቶብር ቻሌጂ ይከፈተና ትርዳ የሠውን ቤት ያላየ ነው የማያውቀው ያየው ግን ያቀዋል የኔ ከርታታታ😢😢😢

    • @genetsouyoumi1777
      @genetsouyoumi1777 5 днів тому

      😢😢😢😢

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 5 днів тому +1

      ውይ እኔ እህቴ አይ ልፋታችን 😢አይዞሽ ዕስቲ እኔም እንዳንች ስምንት አመትለፍቸ ምንም ሳሊዝ ነው የፈርሰው😢😢😢 አይዞሽእህቴ

    • @saudah8298
      @saudah8298 5 днів тому

      በጣምወላሂ

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 4 дні тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 4 дні тому

      😢😢😢😢😢

  • @habibahassenhassen3198
    @habibahassenhassen3198 6 днів тому +201

    እበከቹ እነንርደት በቻይሌጅ እነድርገት ለስንት ለመይረበ ለይክ እነረግ ዬላ😢

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 6 днів тому

      አላህ ሶብሩን ይስጥሽu ሌላ ሠምን እንላለን

    • @susu1-s6q
      @susu1-s6q 6 днів тому

      ልክነሽ ሸር እናርግላት አሏህ የተሻለዉን ይተካት

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 6 днів тому

      Men.ayenet.fetena.new..befetary😢😢😢😢😢😢😢😢..gen..lemen..sirach..befetary..yaletefekedbota..edemewres.yatwknew

    • @leyilagutego154
      @leyilagutego154 6 днів тому

      አላህ ሰብርን ይስጥሽ

    • @leyilagutego154
      @leyilagutego154 6 днів тому

      😢😢😢😢😢

  • @hayuti8321
    @hayuti8321 5 днів тому +50

    ፊቷን ማዲያት እስኪጨርሰው የለፋችበት የኔ ውድ አላህ የተሻለውን ይተካልሽ

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 6 днів тому +84

    እባካችሁ እንርዳት የመቶ ብር ቻሌጂ ከፍተን❤❤❤❤

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 6 днів тому +3

      በትክክልልልልል

    • @ሂክመትTube
      @ሂክመትTube 6 днів тому +2

      😢😢😢😢የትነዉ

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 4 дні тому +2

      የመዳም ቅመሞች እኮ አሽቃባጭ ነን እራስበራሳችን መረዳዳት ትተን እኛን ዘዎር ብለዉ የማያዩንን እንረዳለን ተዉ ግን ቅመሞችየ እንቃ እህታችንንም አላህ ይርዳት በሉ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ እገዙን በሰዉ ሀገር ለፍተን መና ቀረን

    • @milat223Com
      @milat223Com 4 дні тому

      አው ወላሂ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 4 дні тому

      😢😢😢

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 5 днів тому +23

    የመጨረሻውን ቤት አላህ ይገንባልን ያረቢ ይቺ በኛ ወንጀል የጨቀየች ምድር ለማንኛችንም አትጠቅምም ወላሂ ያረቢ ካሳሺን አላህ ከፍ ያለ ያርገው ከዚህ በሁዋላ የሱን ነስር ጠብቂ አንች ሰበቡን አድርሰሽ ጨርሰሻል የአንች አልሆነም የሱን ጠብቂ እህቴ ወላሂ ኢማንሺን ሙሉ አድርጊው የተሻለ ጠብቂ ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @SEADA-h4v
    @SEADA-h4v 6 днів тому +44

    እኔስ ትላንት ካየሁት ጀምሬ ልቤን አሞኛል ወላሂ ከባድ ነው አላህየ እሱ አይሸግረውም አላህ በተሻለ ነገር ይተካት

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane День тому

    አይዞሽ እህቴ በጣም ይከብዳል ብሆንም ጤና ከሆንሽ ለበጎነው ብለሽ ተፅናኝም ይህ ጊዛዊ ቤት ነው አይዞሽ እህቴ

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 6 днів тому +28

    አላህ ከሶብረኞቺ ያድርግሺ የኔ እህት 😢😢😢😢 የስደትን ህመም ከኛ በላይ የሚያውቀው የለም

  • @RehimaAbdella
    @RehimaAbdella 2 дні тому +1

    እኔም በአንድ ኩላሌቴ በመዳም ቤት ሆኜ የሰራውትን ይፈርሳል አሎኝ ሀገር ገባለውኝ ብየ ያሰብኩት ተሰፋ ቆሮጭ እየጠበኩኝ አላህን ተወከየ ሰደት ላይ ላለነወ ምርጫ የለንም ህጋዊ ሆነንም ተሰፋ አሳጡን ከፈጣሪ መለሰ ይኖራል አላህ ይርዳሸ ይርዳን እህታለምየ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 5 днів тому +13

    የኔ እህት አድ ፈተና ሲመጣ የራሱን ኸይር ነገር ይዞ ነው አብሺሪ አላህ በተሻለ ነገር ይተካልሺ የኔ ውድ😢

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 2 дні тому

    አላህ ከጉንሽ ይሁን ዉድ የሥደት እህቴ ያማል በሠዉ አገር ሥተነገር አሣልፎ ያልፍልናልብለን የለፋንበት እዲ ሢወድም በጣምያማ ግን ሙእሚን ተሥፋ አይቆርጥም አብሽሪ እህቴ

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 6 днів тому +30

    ምንም የምለዉ ቃላት የለኝም አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ እህቴ😭😭😭

  • @ረቢእርሃመሁማከማረበያኒ

    አሰላም አይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያጀማአ አብሽሪ እህቴ አላህ አለሽ ሀስቡና አላህ ወኒእመል ወኪል

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 5 днів тому +13

    የኔ እህትዋ በምን ቃል ላፅናናሽ አይዞሽ ሁሉም ለኸይር ነው አሏህ የተሻለውን ይስጥሽ አሏህ ያበርታሽ 😢😢 😢😢

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 3 дні тому

    እህትዋየ ምን ልበልሽ ኡፍፍ አላህ ይሶብርሽ በተሻለ ናገር ያበስርሽ አቅም ኖሮኝ ከጎንሽ ብሆን ደስ እለኝነበር

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed3383 6 днів тому +12

    የኔህት ምን ቃላት ያፆናነሻል አላህ በተሻለ ነገር ይተካልሽ😢😢

  • @Madena-o1u
    @Madena-o1u 3 дні тому

    ወላሄ ለአዚም ሣያት እባየ አልቆም አለ ራሤን አመመኝ ምክንያቱም እኔ ያለሁት ሥደት ነው ያሣለፈቺውን ህይወት አቀዋለሁኝ እየኖርኩበትነው ሥደት ላይ ሥንኖር መልሠን የማናገኛቸው ነገር ርሜ ያ ልጂነት ወጣትነት ጤና አናገኘውም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👈 አላህ በዛንኛው አገር ሚዳው ይቆይሺ አንቀር አይደለ

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح 6 днів тому +9

    ❤❤❤❤ያገልቤቤ የባሰ አያመጣም አይዞሽ እህት አለሜ ለክይር ነው እላህ የተሻለውን ነግር ይቀይልሽ❤

  • @ሰሙወሎየዋ
    @ሰሙወሎየዋ 5 днів тому +1

    የኔም ጉድ አለ አይይይይ ወላሂ እናቴን አጥቸበታለሁ አላህ ይጠብቅልኝ የኔውድ እህት አላህ የተሻለውን ይስጠሺ

  • @ማሂቻናል
    @ማሂቻናል 6 днів тому +9

    ያርቢ ምን እደምልሽ አላውቅም እህቴ አላ ያበርታሽ❤❤❤❤ አላህ የተሻለውን ይምርጥልሽ

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 4 дні тому

    እረ የኔናትየ አይዞሽ የኔም ሊፈርስ ነው ሰሞኑን ተብሏል አላህ ይፍረደን ብለን ቁጭ ነው ሌላ ምን ይባላል በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ እምለው ነበረኝ ላንች ብቻ ሳይሆን ለህዝብ ቢሰማኝ ግን እንደት አርጌ እንደምናገር በውስጤ አፍኘ ዝም ብያለሁ

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 6 днів тому +8

    😢😢😢 አለቀስኩ በእውነት ግን በቃ ህይወት እደዚህ ናት እግዚአብሔር በጣም አነባሁ ልጂቷን ሳያት ጭራሽ ባሰብኝ 😢😢😢 ምን ልበል የኔ እናት ትክክል ከባድ ነው

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    የኔ እህት እግዚአብሔር ብርታቱን ሀይሉን ትግስቱን ይሰጥሽ በእውነት ያሳዝናል የምስኬኖች እንባ መቼ ነው የሚቆመው ለሀገር ለወገን እያገዘች እራሴን ልቻል ለምትል ጠንካራ ሴት ሽልማት ይገባት ነበር እንጂ የለፋችበትን ማፍርስ እረረ ልቦና ይስጣቹሁ የተጠራቀማቹሁት ሁሉ ባለ ስልጣናች ፍርሃተእግዚአብሔር የሌላቹሁ የዳቤሎስ የግብር ልጆች ናቹሁ እንዲት ህሊና ቤስ ትሆናላቹሁ ስታፈርሱ የሚስኬን ሴት ቤት ስናፈርስ አምላክ ቢያየንስ ብላቹሁ አታስቡም ልቦና ይሰጣቹሁ አይዞሽ እህቴዋ ፍጠርኝ ሳትይዉ ፈጥሮ በቸረነቱ የሚመግ አምላክ ይረዳሻል አትርበሽ አይዞሽ

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 4 дні тому +3

    በስመአብ እግዚኦ አረሐገራችን ወደ የት እየሄደችነው 😢😢😢😢😢😢

  • @Tigstsentayehu
    @Tigstsentayehu 4 дні тому +1

    እማዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ እኔም ፈርሶብኝ ድጋሚ ቦታ ገዝቼ ልሰራ ነበር አላረከውም

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 5 днів тому +4

    የኔሚስኪን አይዞሺ ተስፉ እዳቆረጭ ሰብስክራይብ እናረጋት እንገዛት 😢😢😢😢

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 4 дні тому

    ያአላህ አብሽሪ እህቴ አላህ አለልሽ ኢሄማ ጠላትነው እስኪያልቅለት ጠብቀው ሲያልቅ ሚያፈርሱ እጃቹ ይሰበረ አብሽሪ እህቴ

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 5 днів тому +4

    የኔማርየአላህአይዞሽውድአላህየተሻለውንይሠጥሻልማሬ😢😢

  • @Soma78-z1o
    @Soma78-z1o 2 дні тому

    አብሽሪ የኔ እህት ዪሄ ሙሲባ ኣላህ ያለምክኒያት ኣላመጣም በተሻለ ሊተካልሽ ቢሆንጂ አብሽሪ ታገሺ😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ
    @የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ 5 днів тому +6

    አይዞሽ ተጎንሽ ነን እህት😢😢😢😢አላህ የተሻለ ይሥጥሽ ያረብ

  • @kshuohffhj8420
    @kshuohffhj8420 3 дні тому

    በጣምያማል 😢😢😢😢አላህ በማያልቀዉ በማምር ነገርይተካሽ የኔዉድህት አብሽሪሁሉም ለበጎነዉ ኢሸአላህአላህየሚወደዉንነዉ የሚፈትነዉዱአ አድርጊወደጌታሽዙሪ ኢሸአላህ አላህመልካሙንነገርይሰጥሻል😢😢😢😢

  • @HadiaMohammad
    @HadiaMohammad 6 днів тому +22

    ከባድ ነው ወላሂ አላህ በተሻለ ይተካሽ የኔ ከርታታ💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @rablamuhanad
      @rablamuhanad 4 дні тому +1

      አይዞሽእህቴእራስሽጠብቄሁሉምለከይርነዉ

  • @Hananlove-g8o
    @Hananlove-g8o 4 дні тому

    በጣም ከባድ😢 ነዉ ወላሂ አላህ የተሻለዉ ነገረ ይስጥሽ እህቴ በቻልነዉ አቅም ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታ እህታችን ❤❤

  • @ሀዮወለዮ
    @ሀዮወለዮ 5 днів тому +4

    የተሻለውን አላህ ይሠጣታል ከባዲነው መዲየ የልፈታቺንን መጨረሻ እደዚህሢሆን ያማልበጣም

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 4 дні тому

    በእውነት የትውልድ አእምሮ ተበላሽ አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር ያቃል አይዛሽ ልፍትሽን እግዚአብሔር ይበቀልለሽ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 4 дні тому +4

    አፍፍ ማሪያምን አሳዘሽኝ ምቃል ያፅናናሻል ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥሽ የመዳም ቅመሞይ ሸር አርጉላት ላይክ ሰፕ አርጎት😢

  • @mariammariam-b2q
    @mariammariam-b2q 3 дні тому

    አሠለመለይኩም ወራመቱለህ ወበራከቱሁ እንዴትነቹ ሁለቹም አይዞሽ የኬራ ህታችን ወለሂ እኔም ለይ ፈርሶብኘል አንቺ እካንአዉርታሽ ወቶልሸል እኔ ግን እንዳ እብድ ከመጠን ከሄደዉ እስቃለዉ ለምን አትሉኝም ከጠገቤ የሉ ሰዎች እንደያለቅሡ በኔ ምክነት ሽንትቤት ግርግዳ መጠበን ተዉት ሽንትቤትነዉ የምታኘዉ ግን ለሁለት ነገር አለሀሙዱልላ አለህ ይርደን

  • @RahmiYube
    @RahmiYube 4 дні тому

    ምን ልበሎሽ በምንስ ቃል ላፅናናሽ የኔከርታታ አላህ የተሻለ ይስጥሽ ያረብ አብሽሪልኝ ዲኒያ ማለት ይችነች ወላሂ ልብ ይሰብራል የለፋ የሰው ቤትን ስቃይ ያየ ያቀዋል

  • @Ppmhayat
    @Ppmhayat 4 дні тому

    የኔ ዉድ አይዞሽ አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አልሀምዱሊላህ የሚለዉን ቃል እዳረሺ ያልፋል ኢነማአል እሱሮይስራ አይ ዱኒያ ፈተና የበዛበት አለም

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    ላሃዉላዉ ለቅዋ ተቂላ ቢላህ
    አላህ ሶብር ይስጥሽ ይስጥሽ እህቴ
    በኸይር ይተካት
    በጣም ከባድ ነዉ ስደትን ያዬ ያቀዋል
    እዱኒያ እንደዚች ነች

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 5 днів тому

    የኔ እናት እፉፉፉፉፉ ምን ቃል ይሆን የማጥናናሺ አላህ የተሻለውን ይተካሺ ወላሂ አላህ ለአንች የተሻለ ነገር ይዞልሺ ነው ውደ ደሞ ዱኒያ ነው አብሺሪ በአላህ እናበረታት ቁጥርዋን ላኪልኝ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 5 днів тому +2

    ወይይይይይ የባከ ጊዜ አይዞሽ እህቴ ሲሰራ ያለው ልፋት የስንት አመት ድካም ደሞኮ አድስ ቤት ነው

  • @بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية

    አደለም እድ ሰብስክራይብ ሺ ቢኖር አረጋት ነበር አብሺሪ አላህ ይካስሺ ከዚህ በበለጠ حسبي الله ونعمل الوكيل فصبري ياختي الكريمة فان صبر العظيم قدر الله وماشاء فعل አይዞሽ

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 2 дні тому

    ያረቢ የኔ ውድ አብሽሪ አሏህ የተሻለውን ይተካሽ ዋናው ጤና ነው ሁሉም ያልፈል አብሽሪ ከጎንሽ ነን የት ሀገር ሌሎቻችንም እንማር

  • @Alhamdulilah-pr6wg
    @Alhamdulilah-pr6wg 4 дні тому

    አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር አላህ የተሻለውን ይሰጣታል ኢንሻ አላህ ዱአ ነው ዋናው

  • @Asdaf-mf8jf
    @Asdaf-mf8jf День тому

    ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥሽ እህቴ ውይይ ልፋት አይ መከራችን መብዛቱ

  • @ZehraSeid
    @ZehraSeid 4 дні тому

    የኔ ውድ ምን ልበልሽ አላህ በእጥፍ ይክፈልሽ አላህዬ አንተ አስደሥታት ያረብ ልቧን ጠግንላት ያረቢ

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش 4 дні тому

    የኔ እናት አንች ብቻ ደህና ሁኝ ለኸይር ነው በተሻለ እርዚቅ ይተካሻል የሁላችንም አሏህ ይጠብቀው

  • @abuyehyaedris3164
    @abuyehyaedris3164 3 дні тому

    የኔ እህት አላህ በሰፊው ይክፈልሽ ማርዋየ መገን የኛ መንግስት ከሶሪያው መግስት የባሰ ሆነ አላህ ሂድያ ይስጠው እና አሁን ይሄንን ለምድነው የሚፈርሱት ማለቴ ምን ሊሰራበት ነው ከቦታው ላይ አይይይ የኛአገር ነገር

  • @ekramhaydren410
    @ekramhaydren410 4 дні тому

    እይዙሽ እኔም አድሳበ 6. አመት ያለፈውባት ዬለም ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊለህ 😢

  • @luluethio
    @luluethio 4 дні тому

    የኔ ከርታታ አይዞሽልኝ ዱኒያ ፈተና ናት አላህኮ እፈትናችኋሁ ብሎናል በልጆቻችሁ በንብረታችሁ በጤናችሁ በብዙ ነገር እፈትናችኋለሁ ብሎናል አይዞሽልኝ

  • @oumezikra3506
    @oumezikra3506 4 дні тому

    የኔ ውድ ምን ብየ እንደማፅናናሽ አላቅም አይዞሽ አንች ደህና ሁኝ ዋናው ጤና ነው አላህ በተሻለ ይተካሽ

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 5 днів тому +1

    የኔ እህት አላህ የተሻለዉን ይጠካሽ ወይ ድካም የኔእህት ቀምን ቃል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 днів тому +1

    አብሽር እህቴ አላህ የተሻለዉን ዪተካሽ ፈለስጤንን አዪተሽ ተፅናኝ ሌላ ምንም አልልሽ ህፅን አዛዉቱ በግብ በስምቶ በእሳት እየተቃሉ -------

  • @GeniTube8
    @GeniTube8 2 дні тому

    አይዞሽ ስደተኛዋ እህታችን የወደፊቱን ያማረ ህዮት ይስጥሽ እሄም ያልፋል እህታችን😢😢

  • @ፎዚነኝ-ወሎየዋ
    @ፎዚነኝ-ወሎየዋ День тому

    የትነሺ ኮቦልቻነዉ ደሴ
    አላህ ይጠብቅልን አንችም አላህ የተሻለዉን ይረዝቅሺ ያረብ

  • @Ahmed-ls5pg
    @Ahmed-ls5pg 3 дні тому

    ሁሉም ያልፋል እኔም እደሷ ፈርሶብኝ ነበረ አሁን ግን ሰርቸ አገኘሁት ጤና ከሆን ያልፋል

  • @زيناتيماماحمد
    @زيناتيماماحمد 4 дні тому

    ያማልልል ስትእህቶች አለቀሱ።ያስለቀሳችሁበተራውያልቅስ 😢😢😢😢😢
    አይይይየኛነገርተከሯቶመቅረተሰእኔምያችውቢጤነኝ አዞን የህገወጥቤትላይእደጉድገዘቤ ወቷልዱአርጉልኝእህቶቸ

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je 3 дні тому

    ወላሂ በምን ቃሌ ላጽናናሽ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ ወላሂ ከባዲነዉ የሰዉን ቤት ያየነዉ የሚረዳዉ አይይ የኛነገር😢😢😢😢😢😢😢

  • @طيبهاحمد-ث8ب
    @طيبهاحمد-ث8ب 4 дні тому

    አይዞሽእህት አላህ ከዚህ የተሻለነገር አስቦልሽነዉ ማርዋየ ዱኒያደሞ ይሄዳል ይመጣል ጤዛናት አላህ ጀነት ዉሥጥቤትይሰራልሻል ለሀይሩነዉ አመሥግኝ አላህ ከኛጋርነዉ እህቴዋየ ምንደምልሽ አላቅም አይዞሽልኝ ሞትማለ ከዚህየበለጠ

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 4 дні тому

    ረ ስሰክራይብ ችገረ የለውም ገዘብ አወጡ አይለኝ ራሴን አመመኝ ራሴ ቦታ ባረገው ብየ ለምን ነው የሚያፈረሱት አልገባኝ ሱበን አላህ ልጁነቷን ጨረሳ የሰው ፊት ገረፏት እኔ ለራሱ ያለቀስኩ ነው አላህን ጠይቃው የተሻለውን ድሰጥሸ አላሀምዱሊላሂ በይና ጠይቃው ወላሂ ይሰጥሻል አብሸሩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @سميرةبدرو
    @سميرةبدرو 3 дні тому

    አላህ የሚወደዉን ነዉ ሚፈትነዉ እህቴ አላህ ትእግስቱን ይስጥሽ በተሻለ ይተካልሽ ያማል በጣም ያማል ሀስቡናላህ ወኒኢመል ወኪል

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 5 днів тому

    አብሸሪ ለህይሩነዉ ዉዴ ለኛየሚሆነነን አላህነወ የሚያዉቅለን እህቴ እሄቤት ለች የሚጠቅመሸ ሰላልሆነነዉ በሰቡ እዲፈረሰ እና እዳትገቢበት ያደረገዉ አድ መጥፎ ነገረ ሲመጣ ከሗላዉ የትሻለን መልካም ነገረ ይዞነዉ የሚመጣዉ እና ወዴ አብሸሪ አላህ በመትኩ የሚሰጠሸን አታቂም ብቻ ጠካራ ሁኝ ከምንም በላይ ትልቁ ሀብት ጤናነወ ብዙ ሰወች አሉ ጤናችዉን አጠዉ ያለኝን ቤቴንም ሙሉ ንብረት ሂዶ ጤናየ በተመልሰለን የሚሉ እና እህቴ አብሸሪ ሁሉም ነገረ ለህይሩነወ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 5 днів тому

    እግዚአብሔር ላንች ያለው ይስጥሺ እህቴ በጣም ያናዳል ስንት ተለፍቶበት ብቻ ለበጎ ነው

  • @Ksa-f4l
    @Ksa-f4l 4 дні тому

    አላህ ብርታቱን ይስጥሺ እህቴ በዚሁ አጋጣሚ እህት ወንድሞቼ ከጨረቃ ቦታ ላይ ቤት እትስሩ ቢያንስ ለክርክር እንኳ ሚመቸው ህጋዊ ሲሆን ነው እባካችሁ በቃ ህጋዊ ለመግዛት ብሩ ቢያንሳችሁ እንኳ ብራችሁን ያዙ ቦታውን እንኳ በቤተሰብ ግፊት ገዝታችሁት ቢሆን እንኳ ቤት ግን ፕላን መታውም አለፈውም እስኪለይለት ድረስ አትስሩ

  • @MHs-hc9yh
    @MHs-hc9yh 5 днів тому

    እንደው ምን አይነት ቃል ያፅናናል ያረብ ሶብሪ የኔ እህት ነገ ሌላ ቀን ነው ለከይርነው

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 5 днів тому

    የኔ ዉድ እህት አይዞሽ ለሀይር ነው ስንት እህቶቻቺህ እየወጡ በረሃ ላይ አሞራና አዉሬ የቀበራቸው አሉ ቤተሰብ እንኩዋን ሁኔታቸዉን ሳያዉቁ እድሜ ዘላለም ስላሉ ይኖራሉ ስለዚህ አንቺ አመስጋኝ የአላህ ባሪያ ሁኝ የጨረሻው ቤታቺን ይሄ አይደል ሺ ቢሞላ ቢደላ ነገ አፈር ነንን ወንደዉም ወደ ጌታሽ መቃረቢያ ይሆንሻል ጦስሺን ይዞ ይሂድ አብሺሪ እህቴ በአላህ

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 3 дні тому

    ህግ ወጥ ከሄነ ለምን እንዲያለቤት ሰራች በትንሹ ቆርቆሮ. ቦታውን ለመያዝ. በቂሽ ነበር እኮ. ፈጣሪይሁንሽ

  • @Ftiyayabnetwa
    @Ftiyayabnetwa 4 дні тому

    አላህ የተሻለውን ይተካልሽ እህቴ ወይ የስደት ድካም 😢 አጂብ ከባድ ነው ኡፍፍፍፍ አረ ምን ጉድነው የመጣብን ያረቢ አብሽ

  • @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ

    የትነው በአላህ ደሴነው ኮበልሻ ወይስ አ.አ ነው. በጣም ከባድነው የአሏህ. በስደት ተለፍቶ. እደዝህ ሲሆን እህህህ. አይዞሽ እህታችን.

  • @ainNike
    @ainNike 3 дні тому

    በጣም ደባድ ነዉ እኔም ፍኒሽግ ልጨርስ አራስ ልጅ ትቼ ነዉ የተሰደድኩት ነበር ፈረሰ አሉኝ አጀቴ እርር ድብን ነዉ ያልኩት በብርኬ ሔጃለዉ እግሬ አልቆም ብሎኝ 😢አይዞሽ ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @emuamer
    @emuamer 3 дні тому

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አይዞሽ አሏህ የተሻለ ይስጥሽ ያረብ

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 4 дні тому

    ህገ ወጥ ቦታ ለምን ትገዛላችሁ ይህሁሉ እኮ ህግ አላማክበርነው ህገወጥ ቦታ አትግዙ 😢😢😢

  • @AmarechSahile
    @AmarechSahile 4 дні тому

    አይዞሽ እህታችን ከሁሉም ሰው ጋር ብለን ችለነዋል ዘንድሮ የለፋበት የደከመበት ያልፈረሰ የለም ሁሉም ለበጎ ነው እውነት ነው በጣም ከባድ ነው አይዞሽ

  • @TadelechHayile
    @TadelechHayile 4 дні тому

    አምለኬ ሆይ አቴ ታቃሌ ፈጣሪ የፂነነሽ የኔ እነት አይዞሽ

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 4 дні тому +1

    አላህ የተሻለውን ይስጣት አብሽር እህቴ ጠንከር በይ ያማል😢😢

  • @FatoomFatuma
    @FatoomFatuma 4 дні тому

    የኔ እህት ህመሙን ስዴት ላይ ያለ ሰው ያውቀዋል አላህ የተሻለውን ነገር ይወፍቅሽ

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 5 днів тому +1

    ህገወጥ ሕጋዉይ የማይለው ቤታቺን ካርታ ፕላን የማይጠይቀው የኛ የዘላለም መኖሪያ ቤታቺን ከምድር በታች ነው እሱን አላህ ያሳምርልን እኛም ነገ እንዳቺው ነን ተነስተዋል በሁሉም ግን ዋናውና ትልቁ ስጦታቺን ጤናቺን ነው አብሺሪ የመጨረሻውን ቤት አላህህህህ ያሳምርልን ደግሞ ለዚህ ቆሻሻ ዓለም 😭😭😭

  • @zeharamohammed5448
    @zeharamohammed5448 3 дні тому

    የሚሄደው ሁሉ የኛ ያልሆነ ነው አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ አብሽሪ እኛ ልሀምዱሊላህ ብለሽ ሶብሪ

  • @Shelo-g2r
    @Shelo-g2r 4 дні тому

    በጣምን ነው የሚያሳዝነው ለማፍረሰ ከምትመጡ በግዜው የነበር ባለሰልጣን መከልከል ይችል ነበር ሁሌ መልሰ የሊለው የብዙዋች ጥያቄ ነው እህቴጥሎየማይጥል ፈጣሪ ይርዳሸ ሊላምን ልበልሸ

  • @ኡሙሠልዋፍቅር
    @ኡሙሠልዋፍቅር 4 дні тому

    የኔ እህት አይዞሽልኝ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ወላሂ በጣም ነው ልቤን ያመመኝ ሳየው ልፋትን ስለማቀው አይዞሽልኝ ሚላዪን ጌዜ ሰብስክሬይብ ቢደረግ አደርግነበር

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 4 дні тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ በክርስቶስ ወዮዮዮዮ እኔም ምንም ቃል የለኝም ግን ተስፋችን በፈጣሪ ነው

  • @dndj7054
    @dndj7054 4 дні тому

    አሏህ ከዚህ የተሻለውን ይስጥሽ የኔ እህት አብሽሪ ሶብር አድርጊ አሏህ በጀነት ይመነዳሻል

  • @Ppmhayat
    @Ppmhayat 4 дні тому

    ሁልግዚም አላህን አመስግኝ የተሻለዉን ሊሰጥሽ ነዉ አይዞሽ

  • @TemerMohamed-i8b
    @TemerMohamed-i8b 4 дні тому

    የኔ ዉድ እህት እሄ አዱኒያ ነዉ ቤታችን ሌላ ነዉ

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    አብሽሪ እህት እኔም ድፍን 10 አመት ሙሉ የለፍሁበትን ንብረት ያለ ስፍር ሳንቲም አጥቻለሁ አልሃምዱሊላህ አላህ ሳያውቀው የሚያልፍ ነገር የለምና እሱ ያውቃል አላህ አንድ ነገር ሲወስድብን ሌላ የተሻለ ነገር ይዞልናል አንቺ እንኮ በአገርሽ ላይ ሁነሽ ክፍውን ደጉን ታያለሽ እኔ በሰው ሃገር ሁኘ እና አይዞሽ

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 5 днів тому

    አይዞሽ እህት ሞትስ አለ አደል የተሻለውን ይስጥሽ ይህ ሁሎ የበተሰብጥፍትነው ምክኒያቱም ህጋዊፈልገው አይገዙም አይዞሽ እህትየተሻለይስጥሽ

  • @SeadaDeseia
    @SeadaDeseia 2 дні тому

    የኔማርዋ አይዞሽ አላህ ያፅናሽ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 3 дні тому

    አላህ ያበረታሸ እህት አለም ከባድ ነዉ የተሻለዉን ይሰጥሸ

  • @huihy-ou5tm
    @huihy-ou5tm 5 днів тому +1

    አይዞሽ እህት ለበጎ ነው አላህ የተሻለውን ይስጥሽ የኔውድ አልሀምድሊላህ ለኸይር ነው

  • @leyilaseid-n7i
    @leyilaseid-n7i 5 днів тому

    ያኢላሂ ምንእንደምል አላውቅም ሀቂቃ ከባድ ነው አላህ የሻለውን ይስጥሽ እህቴ

  • @ZemzemZ
    @ZemzemZ 4 дні тому

    እህቴአይዞሸአችደህናያልፋል"እናግዛት😢😢😢😢😢

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 5 днів тому

    ህገወጥ ቢሆንስ በብርሽ አይደል ቦታውን የገዛሽው ወይስ እኔ ተሳሳትኩ አልገዛሽውም __?ልብ ይሰብራል ያማል ያደክማል አይዞሽ እህቴ

  • @AaA-fk2yy
    @AaA-fk2yy День тому

    የኔ እናት አላህ በተሻለሽ ነገር ይተካት ያረብ 😢😢😢

  • @سعادهحسن-ث5و
    @سعادهحسن-ث5و 5 днів тому

    እህቶቸ ከተቻላችሁ መልፍታችሁ ካልቀረ ወደፊትም ያሠባችሁ ትኒሽም ትሁን ህጋውይ ነገር ግዙ ካልቻላች ተውት

  • @الحمداللهعلكلحال-ن4ع

    ከባድ ነው አላህ የተሻለ ይስጥሽ የት አለ የቻናሏ ሊክ እህት ያሳዝናል እኔም ፈርሶብኛል ግን ስደት ላይ ሁኝ ስለሆን ተቋቋምኩት ውድ አልሀምዱሊላህ በይ አብሽሪ

  • @Erhmethassen
    @Erhmethassen 4 дні тому

    ከመሥራታችሁ በፊት ፓላን አሠርታችሁ ለምን የማሠሩ እኔ አልገባኝም ህገወጥ ሥለሆነ ነዉ ቦታዉ ምዲነዉ

  • @UMUhHASSEN4918
    @UMUhHASSEN4918 5 днів тому

    ሀቢበቲ ሰው በሂወት ካለ ሁሉም ነገር ቀላል ነው ምነው እህቴ ቤትዋ ተቃጥሎ እስዋ በኖረችልኝ ነበር መኖርሽ ይበቅል

  • @MadinaMadina-y9s
    @MadinaMadina-y9s 4 дні тому

    ያአላህ አላህ ይተካሸ በተሻለነገር ያረብ አብሸሪ ለኸርነው🎉🎉🎉