Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አተ ሚስኪን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዚህ በላይ ይገበሀል
🎉❤❤
እንዳይጠቀሙብለህ
አላሕኮ ሑሌም ተመልካሞቺ ጎን ነዉ ማንንም አላሕ አይጥልም እከዋንም ደሥሥሥሥ አለክ ይገበሐል
ሀብትሽየ አይዞክ ወንድሜ አንተ የፍቅር ሰው❤
በእውነት ተባረኩ ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ኡፍ አምላኬ ተመስገን😍❤
እንዴት ደስ ይላል!!!ወንድሜ ሀብታሙ ከዚህ በላይ አላህ ይስጥህ መንፈስህ የልብህ ስብራት የሚጠገንበትን አላህ ቅርብ ያድርግልህ!!!
በቃ ደግ ስትሁን እግዜያብሔር በሰወች አድሮ ከፍ ያረግሃል አሁንም እግዜያብሔር ካንተጋ ይሁን ❤
👍እግዚአብሔር ይስጣቸው የኔ ዎድም 😘 ሃብትአም ♥️😘♥️😘
ጉራማይሌዎች ልትመሠገኑ ይገባል ስራዎቻችሁ ጥሩ ናቸው በርቱልን 🙏🙏
ሀብትሺዬ አንተ በዚች ምድር የፍቅር መምህር ነህ ፈጣሪ በተሻለ ነገር ዋጋህን ይክፈልህ ሂወት ይቀጥላል በርታ ያቺን ዲያብሎስ ተዋት ምንም እንዳይሰማህ አንተ ለደግነትህ ያደረከር ትልቅ ነገር ነው
እንደሥሙ ሐብታም ያርግህ ወንድሜ🎉
ይገባዋል ጀግና ወድ❤
አደት ነው ደሞ የምታምረው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ ደግሞ ሲምር አብሺር ሀብትሺ❤🎉በርታ አንተ መልካምሰዉነክ
ተባረኩ Dmc ወች ሰራቹ ይባረክ ለበረከት ስለሆናቹ ለወንድማችን ስላረጋችሁት በጎ ስራ👍
ሀብታሙ የአለማችን አንደኛ እዉነት ባንተ ያልኮራ ሰዉ የለም አንተን ለማድነቅ ሰዉ ሆኖ መገኘት ብቻና ብቻ ነዉ በሰዉ ተስፋ በቆረጥንበት ዘመን ሙሉ ሰዉ ሆነህ በመገኘትህ ተስፋ የሰጠሐን ክቡር ወንድማችን ፈጣሪ እድሜና ጤናዉን ይስጥህ መልክህ ቆንጆ ተግባርህ ቆንጆ ስምህ ሳይቀር ቆንጆ ለሐብታሙ ስላደረጋቹለት ተባረኩ ይገባዋል 👏👏👏👏🙏🇪🇷
ቆንጆ አገላለፅ
ምርጥ ሰው ህብትሽ💌💘💖💗💓💞💕❤🩹💙💯🤷🤷♂🙅♂🏃
ማሻ አላህ❤❤❤
dmc ሪል ስቴት በእውነቱ ትልቅ ነገር ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለን
ይገባሀል ሀብትሺ ያሥብሀል እጂ አያሥብህም አተ ያለማችን ምርጡና ቅን ሠው ነህ🎉🎉🎉🎉🎉
ድጋሜ ከዛች ልጂ ጋር እዳትመለስ እራስህን ጠብቅ የተሻለ ህይወት ይገባሀል
በጣም ጥሩ ነው
ሀፊ የኔ ወንድም ክፉ አይነካብህ❤❤❤😢
ለሀብታሙ ለደግነቱ ፈጣሪ ዋጋውን ይክፈለው
በጂ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ቁጠር ነው አሉ ሀብትየ። የሰው ማኛ❤❤❤ በሁሉ ነገር ጥሩ እንዲገጥምክ። የዘላለም ምኖቴ። ሁሌም። ልብ ቀና ሰው ለጊዜው ቢጎዳም። ግን መጨረቫ ያሸንፍል።
አግዛብሄር ይባርካቹ ❤
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በውነቱ ከሆነ ከዚህም በላይ ይገባዋል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሀብታሙ የወንድሜ ሞክሼ የሚገርም ነው ከስማችሁ ይሆን የኔም ወንድም በጣም የዋህ ነው ምን አይነት መታደል ነው መልካምነት ለራስ ነው በርታ ጎብዝ አንተ ጀግና ነህ ጌታ የወድሀል❤🙏😘👍
የእውነት ለኔ የተደረገልኝ ያህል በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀብታሙ ለሁላችንም ደግነትን ፍቅርን መስዋትነትን ያስተማረን ጀግና ወጣት ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው በተረፈ የሀብታሙ ቁስል ችግር ተሰምቷቹ የምትችሉትን ነገር አድርጋቹ መልካምነታችሁን ላሳያችሁን ለ Dms ሪል ስቴት ክብር ይስጥልን በወጣ ይተካልን
ይገባካልወንድማችን🎉🎉🎉🎉
በረታ የኔውድ ወድም በፍጡም እዳትሰበር
ማሻ አላህ የኔ ቆጆ ኩላሊትህን ተቀበል
የሮሚ ትእዛዝ ይፈፀም ዘንድ ቃሉ ይፈፀም👍😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እጊዚአብሄር ይስጣችሁ ሚያሳዝን ልጅ ነዉ ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን፣ፈጣሬ፣ይባርክሽ፣ካባኒችሆን፣ፈጣሬ፣ይጠቡቅላቹ፣፣፣፣፣፣፣፣
ዋውውውውው ደስ ይላል ጌታ ይስጣችሁ
እናመሰግናለን
🎉አንደኛ 🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ❤❤❤❤ ደግነት መልሶ ይከፍላል ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጣቹ እንዴት ደስ ይላል ነገ የተሻለ ስራ ይመጣል
የኔ ሚስኪን 💕💕
Tiru sira new. Tebateku 🙏🏾
DMC እግዛአብሔር ይባርካቹ ከዛህ የበለጠ ይጨመርላቹ ሀብታሙ ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆነህ የተገኘ እድሜና ጤና የስጥህ
Yansebehal wndemachen ❤❤❤❤
ዋው ደስስስስስ ሲል ኦፍ ፈጣሪ ይጣችሁ
የኔጌታ ትትናው ብቻ በቂነው
ሁብታሙ ኮስታራ ቆፍጣና ወንድነህ ተጠንቀቅ ያችንልጅ
Wow welcm🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን
egzeabhere yestachehue ke ruhama gavbetaterku ena leje betweldu ❤❤🙏🙏🙏
የዘመናችን ተምሳሌት
Tebareku
ዋዉዉዉ❤🎉🎉
I am so grateful for you habtesh egeziabher melkam new
She didn't even called him Habtesh lol 😂 😆 🤣
ይገባሀል የፈቅር ሰው 🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
በጣም አሪፍ ነዉ ይገባዋል ከዛ በላይ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጁ ሲሳዝን ግን ያችን ከታረቀ ከበፌቱ አሁን ይሞታን በቁሙ
❤❤❤❤❤🎉
አይ አዳዴ አይታገሉት ይታደሉታል እዲ ልጅታ ግን የሁነ ምረቃት አለት አረማመዱ እራሱ ስያምሪ❤❤😂
አንቺ ግፋኛ❤ ቪድዮውን መልሼ አየሁት አረማማዱ የምራል ስለልሽ ብቸ ሰይ እውነትም የምራል ማሻአላህ ውብና ተወደጅ ዝምተኛ ወጠት ነው
ይገባሀል❤❤❤
Wow yegebawal 🎉
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
መሸአላህ ደሥ ይላል ግን ደግሞ ከሚሥቱጋ አንድ ለመሆን ያብቃው
ልጁ ትግስቱፅባዩ መልኩ አሞልቶየሰጠው. ዝምታውጋሲያምር❤❤❤❤❤
❤betam dess yelall🎉
ስለሚገባክ ነዉ
Wow betame Diss yelale Enamesgnalen
Ewnet egziyabher yestachehu le mlkam sew geta sew yazegagale
DMC ደጋጎችን በመበራታታት ደግ ዜግጎች የማፍራት ሃላፊነታቹ ተወጣቹ ተባረኩ🎉 ሃፍትሽ እግዚአብሔር ደግ ልብህን አይለውጥብህ❤
በቃ እኔም ልቤን ለአንዱ ሰጥች እንደዚ ታዋቂ መሆን አለብኝ ለማንኛውም ሀብትሺ የመችክ ወድሜ
ግን ወደ ኋላ እንዳትመለስ ይቆጭሀል
በጣም ቆንጆ ነክ ሁሉም ነገር ያሣካልክ ይገባሀል ሀብትሽ❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሉም ቤት የሚገዙ በሃብታሙ ስም ቢገዙ ጥሩ ነው
አንዳድ ግዜ ኢግዝአብሔር ሰውን መቀየር ስፈልግ ካባድ ችግር ውስጥ ይከታል ፡ብቻ ትግት ይኑራችው ቅን ሁኑ ኢግዝአብሔር መልካም ነው
በጣም እሰይ ይገባዋል
Yehe Lej Yetebareke New Fetari Chenro Yebarkew Enantem Tebareku Yegebahal Betesebochekem Yabareku❤🙏❤🙏❤🙏❤
የቤቱ ብር ነጥብነጥብ ሆሆሆሆሆ ተስፋየለነም ሀገራችን ለግባት
ምነው አንድ ቤት ብትሰጡት መልካም ልብ
እንካ፣ደስ፣አለህ
ህፈተሻይ ጀግና ዉደ❤❤❤❤👍👍
Elelelele egeziabher yemsgen congra Habtesh
ይገባሀል
Uuuuuuu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Habtesh egziabher yemsgen selehulum
ተረቁ አይደል አከን ደሰ አለሀ ምድነው የተሸለመው መደም ለመደመጥ አልሰጠችኝም ሰጠረ ንጋሩኝ ቅመምች
Ya lefikr saw lhaftish isay inkan yansbetal mulu karate bekirb ken niju indemigeba mnim tirtir yelem geta iyesus yibarik ante tileyale biwunet 🤔❤❤❤❤❤
ባለ ሦስት ክፍል ቤት ስጡት
❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
Yene abat
እግዛኣብሄር ኣይሳሳትም ሁሉም ለደጉ ነው
🙏🙏🙏
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Dmc Reel State Thanks🙏🙏🙏
🎉🎉🎉🎉
😂😂አባቴ የተመኘዉን አገኙ ይልሀል ሿሿ
ኩላሊትህን ትመልስልህ በህግ ጠይቃት
ምን አዲስ አለ ማስታወቂያ ነው እየተሰራበት ያለው
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋
ከእርዳታው ይልቅ ማስታወቂያው በዛ በስሙ መሸቀል አይነፋም
❤❤❤❤
My god ergataw Betam kelib yisrkal
❤❤❤🎉🎉
Yene አባት የፍቂር ምሳሌ የሆንከው ይገባሃ
አተ ሚስኪን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዚህ በላይ ይገበሀል
🎉❤❤
እንዳይጠቀሙብለህ
አላሕኮ ሑሌም ተመልካሞቺ ጎን ነዉ ማንንም አላሕ አይጥልም እከዋንም ደሥሥሥሥ አለክ ይገበሐል
ሀብትሽየ አይዞክ ወንድሜ አንተ የፍቅር ሰው❤
በእውነት ተባረኩ ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ኡፍ አምላኬ ተመስገን😍❤
እንዴት ደስ ይላል!!!ወንድሜ ሀብታሙ ከዚህ በላይ አላህ ይስጥህ መንፈስህ የልብህ ስብራት የሚጠገንበትን አላህ ቅርብ ያድርግልህ!!!
በቃ ደግ ስትሁን እግዜያብሔር በሰወች አድሮ ከፍ ያረግሃል አሁንም እግዜያብሔር ካንተጋ ይሁን ❤
👍እግዚአብሔር ይስጣቸው የኔ ዎድም 😘 ሃብትአም ♥️😘♥️😘
ጉራማይሌዎች ልትመሠገኑ ይገባል ስራዎቻችሁ ጥሩ ናቸው በርቱልን 🙏🙏
ሀብትሺዬ አንተ በዚች ምድር የፍቅር መምህር ነህ ፈጣሪ በተሻለ ነገር ዋጋህን ይክፈልህ ሂወት ይቀጥላል በርታ ያቺን ዲያብሎስ ተዋት ምንም እንዳይሰማህ አንተ ለደግነትህ ያደረከር ትልቅ ነገር ነው
እንደሥሙ ሐብታም ያርግህ ወንድሜ🎉
ይገባዋል ጀግና ወድ❤
አደት ነው ደሞ የምታምረው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ ደግሞ ሲምር አብሺር ሀብትሺ❤🎉
በርታ አንተ መልካምሰዉነክ
ተባረኩ Dmc ወች ሰራቹ ይባረክ ለበረከት ስለሆናቹ ለወንድማችን ስላረጋችሁት በጎ ስራ👍
ሀብታሙ የአለማችን አንደኛ እዉነት ባንተ ያልኮራ ሰዉ የለም አንተን ለማድነቅ ሰዉ ሆኖ መገኘት ብቻና ብቻ ነዉ በሰዉ ተስፋ በቆረጥንበት ዘመን ሙሉ ሰዉ ሆነህ በመገኘትህ ተስፋ የሰጠሐን ክቡር ወንድማችን ፈጣሪ እድሜና ጤናዉን ይስጥህ መልክህ ቆንጆ ተግባርህ ቆንጆ ስምህ ሳይቀር ቆንጆ ለሐብታሙ ስላደረጋቹለት ተባረኩ ይገባዋል 👏👏👏👏🙏🇪🇷
ቆንጆ አገላለፅ
ምርጥ ሰው ህብትሽ💌💘💖💗💓💞💕❤🩹💙💯🤷🤷♂🙅♂🏃
ማሻ አላህ❤❤❤
dmc ሪል ስቴት በእውነቱ ትልቅ ነገር ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለን
ይገባሀል ሀብትሺ ያሥብሀል እጂ አያሥብህም አተ ያለማችን ምርጡና ቅን ሠው ነህ🎉🎉🎉🎉🎉
ድጋሜ ከዛች ልጂ ጋር እዳትመለስ እራስህን ጠብቅ የተሻለ ህይወት ይገባሀል
በጣም ጥሩ ነው
ሀፊ የኔ ወንድም ክፉ አይነካብህ❤❤❤😢
ለሀብታሙ ለደግነቱ ፈጣሪ ዋጋውን ይክፈለው
በጂ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ቁጠር ነው አሉ ሀብትየ። የሰው ማኛ❤❤❤
በሁሉ ነገር ጥሩ እንዲገጥምክ። የዘላለም ምኖቴ። ሁሌም። ልብ ቀና ሰው ለጊዜው ቢጎዳም። ግን መጨረቫ ያሸንፍል።