@ፈረሰ ህገወጥ አትስሩ ህገወጥ አትግዙ እባካችሁ በጓደኛየ የደረሰ በናንተ አይድረስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 490

  • @Medtube1988
    @Medtube1988  2 дні тому +108

    ua-cam.com/video/yjUrVdI-FDM/v-deo.htmlsi=z9WQv9D1V-A4t62D ቤቷ የተፈረሰባት ልጂ ናት እባካችሁ ሰብስክራይብ ሼር አድርጉላት

    • @tube-qb6xp
      @tube-qb6xp 2 дні тому +4

      አብሽሪ እናረጋታል

    • @امايمن-ف
      @امايمن-ف 2 дні тому +1

      እሽ🎉

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 2 дні тому +1

      መድ ስልክሽን ስጭኝ ፈልጌሽ ነው እህቴ

    • @እሙፈርዛን
      @እሙፈርዛን 2 дні тому

      በአላህ እናሳድጋት ውድእህቶቸ😢😢

    • @zinatzinat2166
      @zinatzinat2166 2 дні тому

      አይዞሽ ለከይር ነው አላህ የተሻለ ይስጥሽ እህት

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s День тому +11

    አላህ የተሻለውን ይሥጣት ሰብረ ይሥጣት እህታችን ዱንያ ፈተና ነች ለህይረ ነው አብሺሬ

  • @nawal5119
    @nawal5119 2 дні тому +63

    የትኛውም አገር ህገወጥ አይፈቀድም ጥፋቱን የመንግሰት አናድርግ የራሳችን ጥፋት ነው

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 2 дні тому

      ትክክል

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 дні тому +11

      እረ እህት ታይ እደሱ አትበይ ወላሂ በኛ ሰፈር የሚሰራው ግፍ ብትረጂን ጡሩ ነው ሂደን ለኩልን ፕላን አውጡልን ብለን ለመን መዘጋጃ ተብየው የተረገመ ነው ልክ ቤት መሰራቱን ሲያው ሂደው የከተማ ልማት ይላሉ የኛ ደሞ ከተማው ጠቡል ካርታ ያለው ቦታ አይገኝም እና አይጣል በይ😢

    • @Al_Baqarah-d6w
      @Al_Baqarah-d6w 2 дні тому +4

      ትክክል ነሽ ግን ህጋዊ በየትኛው አቅማችን እንግዛ ወይ በወጣት ብሎ ቦታ ካልሰጠን

    • @ፋጢማብንትሰይድ
      @ፋጢማብንትሰይድ 2 дні тому +1

      ትክክል ብለሻል እኔ አልሀምዱሊላህ ግዙ ሱሉኝ እቢ ማለቴ😊

    • @እሙቀይስ
      @እሙቀይስ 2 дні тому

      ትክክል

  • @Uae121-zn5lp
    @Uae121-zn5lp 2 дні тому +9

    በገዛ ሀገራችን ስቃይ😢😢አላህ ሶብር ይስጣችሁ እህቶቸ😢❤

  • @amiramr791
    @amiramr791 2 дні тому +5

    በጣምነወ ያዘኩት አላህ የተሻለውን የሥጣቸው ሶብሩን የሥጣቸው በሥዴት ዴክመው የኔእህት ሥዴትን የሚያቅ ያቀዋል

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 2 дні тому +7

    መግስ አዉቆ ዝም ብሎ በገበሬ እጅ እስኪወጣ ድረስ የህዝብ መሬት ለመዉረስ ሲል ነዉ እጂ በገበሬዉ ስም ቢሆን እያንዳንዱ ካሳ ይሰጣቸዉል ግን ምስኪኖች እኛ እስከምንገበያይ ድረስ ዝም አለ ለህዝቡ ማያዝን መግስት የለንም

  • @abdumohammed857
    @abdumohammed857 День тому +14

    ሁሉም ህገወጥ ነው አሁን እየፈረስ ያለው መንገድ ያገኘው ነው መንገድ ካገኘው ህጋውይም ይፈርሳል ለቀረነው አላህ አለን

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 День тому +3

      ህጋዊ ከፈረሠ መንግሥት ትክ ቦታ ይሠጣል

    • @ggguughytgysuhhh2187
      @ggguughytgysuhhh2187 День тому +3

      😢😢😢እኔም ሰርቸ ጨርሸ ልገባ እያሰብኩ ነበር የአላህ የድካማችንን አይቶ ይጠብቅልን

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ День тому +2

      ውሸት የኔ ህገ ወጥ ነው አልፈውኛል አጥሩን ብቻ አነሳሁ

    • @sa3ada-u1o
      @sa3ada-u1o День тому

      እኔም አሚንይጠብቅልን

    • @rabiahussain5192
      @rabiahussain5192 День тому

      የትነው​@@ሪምወልየዋ

  • @Rqpaya
    @Rqpaya 2 дні тому +10

    ምንም አቃል አጣሁ የኔ ውድ እህት አላህ ያለሰብሽውን እርዚቅ ይወፍቅሽ የኔም ህገወጥ ነው መጨረሻየ ምን ይሆን ያአላህ

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 2 дні тому

      አይደለም ማፈረስ በአካባቢው አይዙሩበሽ ልባቸውን ን ግረድ ያድረግልሽ እህት

    • @Rqpaya
      @Rqpaya 2 дні тому

      @aesaaa1616 አሚንንን እህቴዋ ያረብ ለተጨነቀሁሉ አላህ ጭቀቱን ያሶግድልን በተለይ ስደተኞች የከፈልነውዋጋ በምን ይተካል

  • @hawa8490
    @hawa8490 День тому +1

    ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ልቅም አደረግሽላት ጎበዝ እኔ በወየኔጦር ግዜ ተቃጥሎብኝ ጎረቤቶቸ አለቁ እኔግን ሥደትላይ ሥለሆኩ ምንም አላሠብኩም ለምን ሞትም አለ ባመቱ መልሸ ሠራሁት ዋናውነገር ጤና

  • @HYEMITUBE
    @HYEMITUBE 2 дні тому +12

    ማፍረስ መፍትሄ አይሆንም ግን ህጋዊ የሚሆንበትን መንገድ ቢመቻች ጥሩ ነበር ግን ሰው በሰው አገር ተሰቃይቶ እንደዚህ መሆኑ ይገርማል ሜዳ ላይ ሰው ይውደቅ እንደ ህጋዊ መስራት ያልቻለስ ወይ ጉድ

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 День тому +2

      አትግዙ ተብሏል ሀገሪቱ ዝብርቅር ቤት ስለሆነ በመንግስት ጥፍት የለም

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ День тому

      በአቅም ወጣ ያለ መግዛት የከተማው ባይቻል

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 2 дні тому +3

    አቤት ኪሳራ😢አላህ ያፅናሽ እህቴ ቤት ሰለሰራሁ ድካው ይገባኛል አልምዱሊላህ ህጋዊ ነው

  • @AlahAkber-p3b
    @AlahAkber-p3b День тому +3

    የፈረሰባችሁ አብሽሩ አላህ የበለጠ ይወፋቃችሁ ያልፈረሰብንም አላህ ህጋዊ ያርግልን እኔም ዴሴ ፅድት ያለ ቤት ሰርቻለሁ ሁሉም አልቋል ከባድ ነው በጭንቅ ልፈነዳ ነው ግን መንግስቱ ምን ነካው ካርታ ይሰጥ ቢያንስ መንገድ ያልወጣበት ድምፃችን ይሰማ የሰው ሁላ መንግስት እየሰራ ይሰጣል የኛ ዴዴብ ያፈርሳል አላህ አናቱን ያፋርሰው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 День тому +1

    ምን ቃል ያፅናናታል የአርብ ሀገር ቤት አቤት ድካሙ😢😢😢ብቻ እግዚአብሄር የተሻለውን ይስጣት😢🙏

  • @Mhbuab
    @Mhbuab 2 дні тому +5

    አየየየ ወላሂ አስለቀሰኝ ስንት ደክማ ወገቦን አስራ የሰራችዉ ቤት😢😢ሲፈርስ በጣም ከባድ ነዉ ያአላህ አንተ በተሻለ ነገር ተካት ልቦን አረጋጋት ያረብ በራህመትህ

  • @zehara5
    @zehara5 День тому +1

    በየትኛውም አገር ህገወጥ አይፈቀድም ይፈርሳል ችግሩ የኛ እጅ የመግስት አይደለም ይህን እያያችው የምሰሩ ወይም ያሰባችው ካላችው ተጠንቀቁ 😢😢

  • @AliAhmed-n2c
    @AliAhmed-n2c 2 дні тому +3

    ወላሂ በጣም ነዉ ያዘንኩት የኔ ከርታቶች አሏህየ በተሻለ ነገር ይተካቸዉ ያረብ እሡ ይሠብራቸዉ የኛንም አሏህ ከተራፊወች የርገን 😢

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 дні тому +3

    ህገወጥ ቦታ ላይ በዚህ ልክ ቤት አይሰራም ትልቅ ቤት ያሳዝናል አላህ የተሻለዉን ይስጣቸዉ ለሌላዉ ትምህርት ይሆናል😢

  • @MohammedAhmod-q7e
    @MohammedAhmod-q7e День тому +1

    ወይኔ እህቴ ሉቢዋ አይዞሸ አላህ ተዝህ የተሻለውን ይሰጥሻል የኔ ውድ ያረብ

  • @hawaa4738
    @hawaa4738 2 дні тому +2

    የኔ እናት አላህ የተሻለውን ይተካት😢 በጣም ከባድ ነው

  • @ፋጢማብንትሰይድ
    @ፋጢማብንትሰይድ 2 дні тому +2

    አልሀምዱሊላህ ትንሸሞ ብትሆን ትበቃኛለች አላህ ይሱብራቸዉ ፊዳ ያድርግላቸዉ

  • @ቲያነኝየጊራናዋቀበጥ

    😢ያአላህ ከባዲ ነው እህቴ አላህ ያላ ሰብሽውን እርዛቅ ይስጥሽ ያረብ የኔም እደችው ህገወጥ ነው አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ ዱአ አድርጉ ሀባሂብ አላህ መልካም ነገር እዳመጣልን በዚህ ሰአት ህገወጥ ነው እሚበዛው ከባዲ ነው😢

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 День тому +1

    የአላህ የሠውልጅ በአረብ ሀገር ጉልበቱን ጨርሶ እራሡን ለቀየረሰው ሺልማትነበር የሚገባው የኢትዩ መንግስት ሥንቱን አሥለቀስከው አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋህ እና በእኔ ስልጣን ዘመን አንድትም እናት አታለቅሥብኝም አላልክም ወይ መጨረሻህ አይመር እንድሁ ያስቀርህ እና አብሺሪ የእኔ እህት አላህ የተሻለውን ገንዘብ ይስጥሽ ይሄ የአላህ መሻአነው እንኳን ንብረታችን እኛም የአላህነን

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui 2 дні тому +1

    አላህ ኸይሩን ነገር ይስጥሺ ምን አይነት ቃል ያፅናናታል ሞትም አለ እሷ ብቻ ደህና ትሁን ቢከብድም ምን ይደረግ😢😢😢😢

  • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ

    አይይ ዱንያ ኡፍፍ እያፈሰሱ መልቀም አብሽሪ ስደተኛዋ እህቴ አላህ የተሻለውን ይተካሽ ዱንያ ነው ስናገኝም ስናጣል አልሀምዱሊላህ እንበል አይዞሽ❤❤

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 Годину тому

    ከባድ ነው አሏህ ሶብሩን ይስጣቸው ወላሂ በስደት ተሰቃይቶ ተሰርቶ መጨረሻው እንደዚህ መሆን

  • @Al_Baqarah-d6w
    @Al_Baqarah-d6w 2 дні тому +1

    እንደት ነው ግን የጨከኑት
    አላህ የተሻለውን ይተካሽ እህታችን ኢንሻአላህ🎉🎉🎉

  • @أمعمار-ع2ص
    @أمعمار-ع2ص 2 дні тому +4

    የኔም ህገወጥ ነው ኮቦልቻነው ዱአርጉልኝ ወላሂ 13አመቴ አዴየጓሀገርአልገባሁም ምንም የለኝም እባክ ላላህብላችሁ ብቻዱአርጉልኝ እናእህቴ አላህይተካሽ. መድአላህጀዛሽንይክፈልሽ

    • @Rqpaya
      @Rqpaya 2 дні тому

      @@أمعمار-ع2ص አብሽሪ የኔ ውድ አላህ ይርዳን እኔም እዳችውነኝ ኮቦልቻ ነው ወላሂ አስራ አራት አመት ሊሆነኝ ነው ያምንም እረፍት ብቻ አላህ የልፋታችንን አያሳጣን

    • @أمعمار-ع2ص
      @أمعمار-ع2ص День тому

      @Rqpaya አሚንንንየኔእህት አላህይርዳንወላሂ ከባድ ነው ብቻአላህከኛጋነው. አብሽሪልኝ የልፋታችንንይቁጠርልን. ያረብ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 2 дні тому +1

    የኔእህት ወላሂአላህጥናቱንይስጥሺ አላህአይቸግረውምና በደህናእርዝቅይተካሺ😭😭😭

  • @ነኝስደተኛቤተሰቦቸንናፋቂ

    የኔንም አፍርሰውብኛል 4 አመት ሙሉ እሱ ላይ ነው ስለፋ የከረምኩትየየ😢😢😢😢😢😢

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 2 дні тому +2

    😢አላህ ይተካት የህገወጥ ትርፉ ይሄ ነው እኔ እድህ ነበር በፊት የፈረሰብኝ ሙቸ ነው የተነሳሁት ራሴን እስከምስት ባሌን አስረው ነው ያፈረሱብኝ 😢ሂወት ይቀጥላል አለፈ አላህ ይተካት ለብዙ ሰው ትምርት ይሆናል😢😢

  • @ssaa-p1m
    @ssaa-p1m 2 дні тому +2

    ያርቢ አላህያወጣልን የሁላቺንምህገወጥነው ለፋታቺንእናሳዝናልን

  • @amihabeshawit4988
    @amihabeshawit4988 День тому +1

    ምንቃል ያፅናናታል😭😭😭አላህ ጥሩነገር ይወፍቃችሁ😢

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 2 дні тому +1

    እህቴዋ አላህ ይርዝቅሽ እህቴ ባንቺ ቦታ ሁኔ ሳዬው እሚቋቋም አይመስለኝም

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 2 дні тому +1

    ወላሂ በጣም ያደማል ልብ ይሰብራል እንዳው መንገድ ካላረፈበት ምናለ ካርታና ብላን ቢያወጡላቸው አፍርሶ ከመጣል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 дні тому +1

    አልቻልኩም ሀቂቃ አሏህ ሶብሩንትግስቱን ይስጥሽ እማ ሁላችሁም

  • @DhdjjxDhjdd
    @DhdjjxDhjdd 2 дні тому +1

    መዲ ራሥሺን ጠብቂ የፈረሠ ቤት አትቀረጪ ምቀኞችሽ ጠቁመዉ እንዳያሣሥሩሽ

  • @mekiya917
    @mekiya917 2 дні тому +6

    አላህፅናቱንይስጣት😢😢እንዉምንቃልነዉየሚያፅናናትበአላህ😭😭

  • @SeadaAli-s6n
    @SeadaAli-s6n 2 дні тому +1

    እህት ተይው የፈረስ ጤናዋ አላህይስጣት። አላህ የተሻለውንይውፍቃት ሞትምአለ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 2 дні тому +13

    ህገወጥ ቤት ገመግዛት ብሩን ጥብስና ቅቅል እፍን አርጋቹ ብትበሉበት ይሻላል

    • @anahouse5697
      @anahouse5697 2 дні тому

      አላልሽም😢😢

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 2 дні тому

      😂😂😂😂😂

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 2 дні тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሆ ያሳቀኝ ኮሜት አዝኔላት ነበር

    • @Zdነኝዝምተኛዋ
      @Zdነኝዝምተኛዋ 2 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @woyay2095
      @woyay2095 2 дні тому

      ክክክክክ የምር ያቃጥላል ኡፉ

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    ከትንሽ ባለስልጣናት እሰከ መንግስት ጀምሮ ፍርሃተ እግዚአብሔር የሊላቸወ የዳቤሎስ የግብር ልጆች ሰው በሰደት ተሰቃይቶ የሰራውን ቤት ማፍርስ እንደው ምንኛ መራራ ሀጤያት መሆኑን አለማሰባቸው የታደለ ጠንካራ ናቹሁ ይገባቹኃልተብሎ ሽልማት ይገባ ነበር በእውነት እረረ ልቦና ይሰጣቸው የምስኪኑ እንባ አንድ ቀን ይደርሳል ጀሮን የፈጠር አምላክ ይሰማል ይዘገያል እንጂ እያንዳንዱ ጽዋውን ይጎነጫል አይዞሽ እህቴዋ

  • @Rahma-Talhen
    @Rahma-Talhen 2 дні тому +2

    አላህ ከዚህ የተሻለውን ይስጣት ይሄ ክፉ ሰው

  • @AyishaEthio
    @AyishaEthio 3 години тому

    ቤት፣ህወትነው፣እኔም፣ስንት፣አመትየለፍሁበት፣ፈረሰ፣አላህ፣ያልተሰበርስቅኢስጠን

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ День тому +1

    ደህና ከሆነች አላህ ሀብታም ባል ይወፍቃታል ምኑ ይታወቃል ዘና ብላ ትኖር ይሆናል

  • @HulumyalifalYalifal
    @HulumyalifalYalifal 23 години тому

    በየ ክልሉ አለ 😭😭😭አይዞሽ በያት 😭😭

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን День тому

    😢የአላህ አላህ የተሻለውን ነገር ይምረጥላት እህህ ቃል አጣሁ

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 13 годин тому

    ጀዛሺን አሏህ ይክፈለሺ መልካም ጓዴኛ

  • @ZdYouTube-tv9tp
    @ZdYouTube-tv9tp 2 дні тому +1

    አላህ የተሻለውን የተካት ሀቂቀተን ያማል የአረብ ሀገር ልፋት ያለበት ያቀዋል አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገር የተሻለውን በጥፍ ይተካት

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 2 дні тому +1

    ያማል የኔ እህት አላህ የተሻለውን ይተካት 😢😢😢😢

  • @lubabakonjo4637
    @lubabakonjo4637 День тому +1

    አሏህ የተሻለይጥጣት ያርቢ ይከብዳል አሏሁ ምስተአን

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 2 дні тому +2

    አብሽሩ ሞትም አለ ዱኒያ ነው ጤና ከሆነች የበለጥ ታገኛለች እያለቀሳችሁ በሽተኛ እዳኮኑ የኔም ሊፈርስ ነው 6 ክላስ ግን አልሀምዱሊላህ ምንም ማድረግ አልችልም

  • @huihy-ou5tm
    @huihy-ou5tm 2 дні тому +1

    አላህ በተሻለ ይተካላት ጤና ትሁን ኢንሻአላህ ከዚህ በላይ ትሰራለይ

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 2 дні тому +1

    በጣም ያአሳዚናል በጣም ያአመል እባካችሁው ህገዎጥ አትስሩ

  • @ZDEAbdu
    @ZDEAbdu 2 дні тому

    አሠላም አለይኩም እኮንሠላመጣሺ እህት ያረቢ በቃ አፈረሱት ማለትነው ወላሂ ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 2 дні тому +1

    የኔውዶች አላህ ትግስቱን ሶብሩን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭የኛስ መጨረሻ ያረብ

  • @hhff3884
    @hhff3884 2 дні тому +1

    እንደው ምን ሁነው ግን ይህን የመስለ ቤት የሚያፍርሱት. ውይ የሀገር ውድቀት ነው እኮ ወገን

  • @zahrazegeye6054
    @zahrazegeye6054 День тому

    سبحان الله يارب ابشري😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatmaSultan-w9z
    @FatmaSultan-w9z 21 годину тому

    የአላህ አይዞሽ እህቴ አላህ ላች ጡሩ ነገር ይዞልሽ ይጣ የአላህ

  • @احمداحمد-س7ش3ق
    @احمداحمد-س7ش3ق День тому

    አላህ የተሻለ ይተካላት አብብሪ ዱንያ ነው እኔ 9አመት የደከምሁበት ባለፈ ፈረሰብኝ አዲሳባ አላህ የተሻለ ፣አለው አብሽሪ እህቴ

  • @seidabate8547
    @seidabate8547 2 дні тому +2

    አላህ የተሻለ ነገር ይስጣቸው

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 2 дні тому +1

    የአላህ ይኸ ሁሉ ለመንገድ ነዉ እዉነት ያረብ በራህመትህ

  • @እሙአህሉ
    @እሙአህሉ 2 дні тому +1

    አላህየተሻለውንእርዚቅይስጣቸውያረብበጣምይከብዳል

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 2 дні тому +2

    ያረቢ የመጨረሻው ዘመን ነው መሠለኝ ህጋዊም ፔላን ከመታው ይፈረሳል ሲሉ ነበር አላህ ይጠበቅልን እንጂ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 День тому

      ህጋዊ ከፈረሠ መንግሥት ትክ የመሥጠት ግዴታ አለበት

  • @user-vh6tv6nj4p
    @user-vh6tv6nj4p День тому

    የአላህ አላህ በከይር ነገር ይተካቸው ብርታቱንም ይስጣቸው ኡ😢😢😢

  • @hawa8490
    @hawa8490 День тому

    ወይኔ ማሣዘን የአድ ቀኑ ልፋቷ ብቻ የመዳምን ጩኸት ያየ ያውቀዋል አላህ ለበጎ ያድርግላት

  • @HawaAdam-xq8pw
    @HawaAdam-xq8pw 2 дні тому +1

    ጨከነው አፈረሱት አላህ በተሺለው ያበሸራቸው ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ እረጀኡን ተውት ይሁን በስደት የተሰሪን ቤት አፈረሱት አይደል ለከይራ ነው ግን በአላህ ልጂቷን አምሮዋን እዲታጣ ምከሮት ወላሂ ያማል መገን ዱኒ

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ

    😢😢😢 ለውጥ አይሰጥም እደ ግድኮነው ሕገወጥ ሁሉም ቦታ ድሮም አለ ግን ለውጥ ይሰጥ ነበርኮ. 😢😢😢 ውይይ ሀገራችን በቃ እባበባ

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 2 дні тому

    አላህ ትግስቱን ይስጣት አላህ የተሻለ ነገር ይወድቃት ያረቢ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube-qb6xp
    @tube-qb6xp 2 дні тому +1

    ኡፍፍፍ እንደዉ ምን ብየ ላፅናናሽ አላህ በሰሻለ ነገር ይተካሽ

  • @urif9468
    @urif9468 День тому

    ያአላህእህቴአላህሶብሩንይስጥሺየኔከርታታ።❤አይዞሺለኽይርነው

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx День тому +1

    አይዞ እግዚአብሔር ያልተሻለ ነገር ይሰጣታል

  • @samsaam9730
    @samsaam9730 День тому

    Ya Rabbi 😢😢😢

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 2 дні тому +1

    አላህ የተሻለውን ይረዝቃቸው 😢😢😢😢😢

  • @እሙሙሐመድወሎ
    @እሙሙሐመድወሎ 2 дні тому +1

    😭😭😭😭😭 አላህያሣው ምግስትተብየው የተሠራውንእኳ ቢተውትምንአለ

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff 17 годин тому

    አሏህ የተሻለ ሪዝቅ ቤት ይሥጣት

  • @sadahassen8098
    @sadahassen8098 2 дні тому +2

    የኔ እናት ምን ብየ ልፃፍ ብርታቱን ይሥጥሺ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 День тому

    አይይይ😢😢 ኪሳራ አላህ ትግስቱን ይስጣት

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ 2 дні тому +2

    ፅነቱን ይስጥሽ የቤት ወጪ የሰረ,,ብቸ ነው, ምየውቀው

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 День тому +1

    አብዛሀኛው የኛ ህይወት እንድህ ነው

  • @Rahi-h1y
    @Rahi-h1y День тому +2

    እኔ 12 አመቴ ህገወጥ ነው እህ ሰው ፈረሰበት ሲባህ አካል ድቅቅ ይላል

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 День тому +1

    ተቀይሶ መንገድ ካልተነካ አላፈርሱትም እኮ 🙆‍♀️🥺ግን 30 ዎይም 40 የ ምባሉት መንገዶች ከነኩ ያፈርሳሉ. እና ጨረቃ ስት ገዙ ባለሙያ በ GPS አሳይታቹት ግዙ እንጂ ዝምብላችሁ አትግዙት 😢😢

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 дні тому +1

    አላህ የተሻለወን ይተካቸወ 😢😢😢 ከባድነወ

  • @ToybaMohammed-pz6ho
    @ToybaMohammed-pz6ho 2 дні тому

    ባላሸብሽው መንገድ አላህ የተሻለውን ይረዝቅሽ በጣም ያሳዝናልልል 😢😢😢😢😢

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    ሀቂቃ በጣም ያማል 😢😢😢

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 День тому

    በጣም ያሳዝናል😭አይ ሀገራችን😢

  • @Jamal45678
    @Jamal45678 День тому

    ሱውበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ አክበር🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 дні тому

    ምስኪን:አይዞሽእህቴ:አቺደህናሁኚ:ገዘብጠፊም:ለምምነውና:ተረጋጊፈጣሪይርዳሽ

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር የበለጠውን ይስጣት አይ እኔማ 😢😢😢😢ድክም አለኝ ብቻ ሳስበው ገና ህጋዊ ብለን የገዛ ነውም ምንም ማስተማመኛ የለንም ያለን መንግስት 😢😢

  • @فاطمهاا-ك4ب
    @فاطمهاا-ك4ب 15 годин тому

    አላህየተሻለውንያላሥብሺውንይተካሺየኔህትቃላትያጥራል

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ День тому +1

    ህገወጥ አትግዙ የገዛችሁ ደግሞ ቢያንስ በጥራት አትስሩት መስሪያው ሁሉ ከሚከስር አ አ እና ወሎ ህገወጥ ቤት ነው በብዛት የምትሰሩ በእኛ ህገወጥ የሚገዙት ሀገር ቤት ያሉትና ትርፍያ ለሚፈልጉ ቢያልፍልን እያሉ ከገዙም በጥራት አይሰራም ለለቱ ቀለል አድርገው ነው የሚሰሩት

  • @ZainabZainab-x2o
    @ZainabZainab-x2o День тому

    አላህ መፂናናቱን ይስጣት ከባድነዉ 😢😢😢😢😢

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ

    ሱባሀን አላህ አይይይይየኛነገር😭😭😭😢😢😢

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf День тому

    አላህ የተሻለውን ይተካት ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 2 дні тому

    ያረቢአላህየተሻለውንይስጣት በሰውአገር ስትሁናሰርታ እናቀዋለን😢 እኔም ሀይቅ ጨንቆኛል ባይፈርስያአላህየስትአመትልፋቴከቱእዳይሆን

  • @Makya-gg7vc
    @Makya-gg7vc День тому +1

    ያረብ😢😢😢😢

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ 2 дні тому +1

    ግን እኮ እርጠኛነኝ 99%በርሰንት ህገወጥነዉ የሠራነዉ አላህ ይድረስልን😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    ያአላህ የትነዉ መዲ ወላሂ ከባድ ነዉ ላሀዉለዉላ ቁወተ ኢላቢላህ

  • @samiraphantom2060
    @samiraphantom2060 2 дні тому

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @sonysony-ce3xb
    @sonysony-ce3xb 3 години тому

    አላህ ይተካሽ ሶብር

  • @susu1-s6q
    @susu1-s6q 2 дні тому +1

    ያአሏህ አሏት የተሻለዉን ይተካት የት ሀገር

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op 16 годин тому

    ህገ ወጥ እስከሆነ ድርስ ግድ ነው እኮ መፍረሱ ቀኑ እንስኪደርስ ነው እንጅ