ሩታን በደስታ ያስለቀሳት ነገር. እንደቀልድ በፍቅር አንድ አመት ሞላን💕🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @MubiyouTube
    @MubiyouTube 9 годин тому +293

    እሩታ የአብርሽ ስጦታ❤❤🌹የምቶዷቼው👍

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 8 годин тому +3

      በጣም በጣም እንደዚህ አይነቱ ቀን በጣም ነበር የሚናፍቀኝ የራሳቸዉ ጊዜ ዛሬ ለእኔ👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይችን ሶሰት ቀን በዚህ መልኩ ማለፍ አለበት ምንም ሳያሰፈልግ መዝናናት የሩታዬ ቀን ተብሎ መታሰብ አለበት ያለ ግርግር በፀጥታ በተረፈ ሰላም ለናታ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MubiyouTube
      @MubiyouTube 8 годин тому +2

      @@GT-eg1fd በጣም❤❤❤❤❤

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 8 годин тому +2

      ሩታየ ስታነብ እባዋ ይተናነቃታል አታልቅሺ የኔናት አነጋገርሺ ስታነቢ ዲምፅሺ ሲያምር ግጥሙ አነጋገርሺ የኔ ጀግና ሩታየየየየየ

    • @MagdalinaLuzmiminda
      @MagdalinaLuzmiminda 8 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SamsungMm-q6k
      @SamsungMm-q6k 8 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Tinsugracek1m
    @Tinsugracek1m 9 годин тому +496

    የፍቅር ተምሳሌቶች አይለያችሁ❤❤

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 9 годин тому +492

    ከጋጋታ ወተው ብቻቸውን ስለመጡ ማነው አንደኔ ደስስ ያለው👍👍👍😍😍😍

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 8 годин тому +44

    🕊🕊ሩታዬ🕊🕊
    የኔ ብቻ ሁኚ አታስቢ ሌላ
    ብዬ የነገርኩሽ በቃል በመሀላ
    መደሰት ሁል ጌዜ በሳቅ በጨዋታ
    ለመኖር ስናፍቅ በአንቺ እጣፈንታ
    እጣፈንታሽ ልዩ ሁል ጊዜ ገራሚ
    የእድሌ ምክንያት ፍቅርን ቀማሚ
    ሆነሽለት ደስታ መኖሪያ ትርጉሙ
    ነገን እንዲፅፋት ሆንሽለት ቀለሙ
    ስለዚ ልውደድሽ ሆነሻል ሰላሜ
    እንደስምሽ ልዩ ነሽና ሩታዬ❤ውለዱ ክበዱ የኔ የፍቅር ተምሳሌቶች🙏እሄው አለሁ ሀ ብለ ዩቲብ ስትከፍት ጀምሬ😥🙏

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 9 годин тому +49

    በስመ ስላሴ ምን ልበል ተመስገን ለዚ ቀን ያደረሳቹ እግዚኣብሔር በልጅ ይበርካቹ መድሀኒ ዓለም የሚድያው መሪዎች ግሬሶች እንኳን ደስ አለን አትጠገብየ የኛና የባልዋ ቀበጥ ከሁሉም በላይ የፅህፉ ቃላት ይለያል ደይ ይገባታል የኔ ፀዳል የኔ አመለ ወርቅ አብርሽየ አቤት አስተዳደግ አቤት ባልነት አቤት አስተሳሰብ ሞልቶ ፈሰሰይ ታድለሀል ጋሽየ የወንዶች በላይ የሚድያው መሪ ንግስትዋ ሸጋ ባል የኛ ዝምተኛ የግሬሶች መሪ ሁሌም ድመቁልኝ የኛ ልዩዎች የኛ በዝምታ ጠላታቻቸው ገዳዮች ውበት ብሎ ዝም ቃላት አጠረኝ
    እኔም እናንተ ፍቅር ስትጀምሩ ነው ያወቅክዋቹ አንድ አመት ሞላኝ በጣም በጣም እወድችዋለው በእናንተ ድርድር አላውቅም ነገም ዛሬም በእናንተ አልዳራደርም በቀጣይ አመት በልጅ ተባርካቹ ለማየት ታብቃን እመቤትየ ኑሩልኝ አበባዎቼ የኛ ታዳጊዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 8 годин тому +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 годин тому

      @@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es ስሚ በቀደም ተሳድበሽ ነበር ሩታዬን ወይስ ያው ለማወቅ ነው

    • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 8 годин тому

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 እኔ ሞት ቢመጣም ሩታየ ልሰድብ አልችልም እንኳን የኔ በየቤቱ እየ ሄድኩ ነው እምሳደበው በነሱ ድርድር አለውቅም የት ነው የሰደብክዋት ውዴ ተሳስተሻል ለህዋ ምንም እከፍላለው

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 годин тому

      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es የኔ ውድ ጥያቄ ነው የጠየቅሁሽ በቀደም በሰራችው ስራ ብዙ ልጆች ተሳድበው ሰለነበር ከማንኛው ነበርሽ ለማለት ነው የኔዋ እንጂ አይቸሽ አይደለም 💕💕💕💕

    • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 8 годин тому

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 አሬ እኔ አይደለሁም እኔ ኮመንት መፃፍ እንጂ የምሰራው ቻናል የለብኝም ተሳስተሻል

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 годин тому +264

    አብርሽ እና ሩታ እድሜ ልካችሁን አይለያያችሁ ከዚህ በላይ አብሮ ያዝልቃችሁ የምትወዷቸዉ እስኪ የት ናችሁ

    • @Remla-c5j
      @Remla-c5j 9 годин тому +4

      አለን እናንተንም ለዚ ያብቃቹ ቡራ እባክህ የቅመሜን ነገር ይበቃል

    • @TitiGalKahusu
      @TitiGalKahusu 9 годин тому

      😢❤​@@Remla-c5j

    • @samrawitadmasu-u2x
      @samrawitadmasu-u2x 9 годин тому +1

      አንተ ግን ከብት ነህ ሀይምን አስለቀስካት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ሮሆቦትለንቦሞ
      @ሮሆቦትለንቦሞ 9 годин тому +1

      ብራ ኤባክህን ይብቃ ሀይሚዬ አተስጨኝቀት እሽ በናትህ❤❤😢😢😢😢😢😢😢

    • @roooralyami27
      @roooralyami27 9 годин тому +1

      ቡርይይብቃሀልእሂንያሕልመሂደየለብሕም❤❤❤❤❤❤

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 9 годин тому +152

    እንዲ ሆነው በመምጣታቸው ደስ ያለው❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 8 годин тому

      ሁላችንም ተናፋቂ ደሰ የሚል ቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 9 годин тому +255

    ሺ አመት በፍቅር ኑሩልኝ እወዳችኅለሁ🎉🎉

  • @erbth8165
    @erbth8165 8 годин тому +13

    የኔ እህት ሩታዬዬዬዬ ተስታችሁ ስላየሁኛ በጣም ደስ ብሎኛል ያልተዘመረልሽ የዘመናችን ጀግና ሴት ሩታዬ መልካሙን ሁሉውን ተመኘሁላችሁ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 8 годин тому +22

    waw ይቅርታዋ ሩትየ እና የሩትየ ምርጫ ኣብርሽየ እንካን ደስ ኣላቹ 🥳❤️ኣንድ ኣመት ብቻ ሳይሆን ኣመት ኣመት የፍቅራቹን ኣንቨርሰሪ ምታከብሩ ያድርጋቹ ፈጣሪ ትዳራቹ እና ፍቅራቹ ይባርክላቹ 🤲በሂወቴ እንደናንተ በፍቅር የተፈተነ ኣላየሁም ግን ነገሮች እንደ ኣመጣጣቸው በትግስት በመነጋገር በይቅርታ ስለ ምታልፉ የዘመኑ በጣም ጠንካራ ካብል ናቹ🫰 እኛም ስታዝኑ እያዘን ስትደሰቱ እየተደሰትን እስከ ዛሬ ኣብረን ኣለን እስከ መጨረሻም ኣብረን እንቀጥላለን ኣሁን የቀረን ሰርጋቹ ነው እና ተጋብታቹ ወልዳቹም ለማየት ፈጣሪ ያግዘን እወዳቸዋለሁ ኣከብራቸዋለሁ እደግፋቸዋለሁ💪 ኣንድ እምመክራቹ ነገር ደግሞ በክብራቹ በፍቅራቹ እንዳትደራደሩ ኣደራ my lovely couple 🫶🏻😘

  • @Etutube22
    @Etutube22 9 годин тому +126

    እንኳን ለዚ ቀን አበቃቹክ እንኳን ደስ አላቹክ🎉ፍቅራቺሁ ሁሌም ይጨምር❤አብባቺሁ አፍሩ💖💕

  • @Boontuu-v7c
    @Boontuu-v7c 9 годин тому +105

    Warrii akkaa koo ijoollee kan jaalataa ❤❤❤❤like umrii dheeraa waliin jiraadhaa

    • @DirbeBayecha-g8t
      @DirbeBayecha-g8t 9 годин тому +2

      Jiraa❤❤❤❤

    • @Work-c8w
      @Work-c8w 8 годин тому +1

      Jalali issani bayye namati tola

    • @Masiifikir-n8v
      @Masiifikir-n8v 8 годин тому

      Bayye jaladha jslalai isan waa bayye nu barsise yero gadanisi yero gamadanisi akkamiti akka kessa dabaru bare❤❤

  • @SandSand-h3n
    @SandSand-h3n 9 годин тому +105

    Rabinni dhuma keessanni abarechuu 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹nami afanni ko dubisittuu likkee godhee

  • @Josetube0484
    @Josetube0484 8 годин тому +9

    አብረሽ እሄ ሁሉ እግዚአብሔር ፍቅርህን ሰጥቶ ይህ የደስታ ቀን አሳምረህ ስትዋል ከሁን በኋላአ ፍቅር ነው እንጂ ደስታን እንጂ መጨናነቀ የለም ይሄ ሁሉ የእግዚአብሔር ስራ ነው!!🎉🎉🎉A&R🎉🎉❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 9 годин тому +20

    ዋውውው ሁሌም ደስ ይብላቹህ የኔ ውዶች ፈጣሪ መጨረሻውንያሳምርላቹህ ደሞ የዛሬ አመት ከልጃቹህ ጋ እደምናያቹህ ተስፍ አለን❤❤❤❤❤

  • @aminme-p3h
    @aminme-p3h 9 годин тому +133

    የኔ ሞደል ሩታዬ❤❤❤❤ እንደኔ እርጉዝ የመሠለቻችሁ 🤘💃

  • @SaSa-n4o7r
    @SaSa-n4o7r 9 годин тому +82

    የኔ አትጠገብ
    የኔ ታጋሽ
    የኔ መሪ
    የኔ ብርቱ ሴት
    የኔ ቅኑ አፍቃሪ
    የኔ የዋህ 😥
    የኔ ድንቅ ሴት
    የኔ አስተዋይ የትንሽ ትልቅ ሩትነቴ እንካን ደስ አለሽ እንካን ለዚ ልዩ ቀን ኣበቃሽ የፍቅር አስተማሪ ኮነሽ 😥💋🌾🫶
    ፍቅራችሁ ይብዛ ዉለዱ ክበዱ ኣለሞቼ A&R 🥺💋🌾🫶

  • @Zainb1-ce7im
    @Zainb1-ce7im 9 годин тому +12

    አምሮባቹዋል ❤ቀሪ ዘመነቹ አለህ የሰምርላቹ የሆነ ነገር ልበለቹ በዚ በየዘ እጃቹ አድ ልጅ ሱጡንና እንረፍ😂❤❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 8 годин тому +9

    አብርሸዬ እሩታዬ እንኳን ደሰ አላችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ አሁንም እግዜብሔር ሺ አመት አበራችሁ ኑሩ ለፍቅራችሁ የከፈላችሁት ዋጋ ዛሬ ተደሰታችሁ እንድታከብሩ ለፈቀደ አምላክ ምሰጋና ይገባዋል🙏🙏🙏ቀጣይ ደግም ደምቃችሁ ተዉባችሁ የሰርጋችሁን ቀን ለማክበር ያብቃችሁ እኛም ለማክበር ለማየት ያብቃን አብርሸ ጥሩ ባል ደግ እሩህሩህ ሚሰትህን አክባሪና አፍቃሪ ሰሐሆንክ በእዉነት በጣም አከብርሀለሁ እሩታዬም ጎበዝ ጠንካራ ባመንሽበት የገፋሽ ምንም ያላበረከከሸ ጀግና አፍቃሪ ነሽ እግዜብሔር ደግሞ በትዳርሽ ተደሰተሽ የምትኖሪ ከፍ ከፍ የምትሉ ሁኑ አይለያችሁ በዚህ በተረጋጋ መልኩ መታችሁ ሰላየኋችሁ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ የራሳችሁ ጊዜ ያሰፈልጋል አሁንም ይችን ሶሰት ቀን በፀጥታ በተረጋጋ መልኩ የሩታዬ የመዝናኛ ቀን ተብሎ ይከበረ መዝናናት ሲባል የሁለታችሁ ቀን ይሁን በተረፈ የተትረፈረፈ ፍቅር ሰላም ፀጋ ሁሉንም ያብዛላችሁ ልጅ በልጅ ያድርጋችሁ ለሰርጋችሁ ያድርሰን አብርሸ እሩታዬ እንወዳችኋለን ደሰ እሚል ፕሮግራም አብርሸ 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 9 годин тому +133

    አንደኛ ነኝ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🙄🙄🙄🙄እልልልልልልልል🎉🎉❤❤❤❤❤❤1 አመት እንደዋዛ ግሬስ ፋሚሊወች እወዳችሆለሁ ንጉሱ ንግስቷ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለዝች ቀን በሰላም አበቃችሁ

    • @ዩሰፌንግስትነኝ
      @ዩሰፌንግስትነኝ 9 годин тому +1

      ዜዴ ታደ ለምን አፈጠሽ😂😂😂😂

    • @drr8432
      @drr8432 9 годин тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Amryah-w8z
      @Amryah-w8z 9 годин тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ጌሬስ💋💋💋💋💋💓💓💓💓

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p 9 годин тому +1

      ደምርኝ

    • @netsi8708
      @netsi8708 9 годин тому +1

      💕🙏💕ዜድዬ 🥰😘

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 9 годин тому +63

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @taibaAl
      @taibaAl 8 годин тому

      ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም

    • @FgF-b7g
      @FgF-b7g 8 годин тому

      ፈድከ አቢወ ኡሙ የረሱለሏ

    • @muhamnur572
      @muhamnur572 8 годин тому

      صل الله عليه وسلم

    • @asliiqalii
      @asliiqalii 8 годин тому

      saw saw saw saw saw saw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mesi-r4f
      @Mesi-r4f 8 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 9 годин тому +178

    ማነው እንኔ በስስት የሚወዳቸው 🎉🎉❤❤❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 9 годин тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p 9 годин тому

      ደምርኝ

    • @NgstiNgsti-xs8jv
      @NgstiNgsti-xs8jv 9 годин тому

      እኔም❤❤❤❤❤

    • @menteyochu
      @menteyochu 9 годин тому +1

      የሚገርምሽ በስስት የምወደው እናት እና አባቴን ብቻ ነው እንዲሁም ሶስት ወንድሞቼን እና ሶስት እህቶቼን ከዛ ውጭ ከሊ ወሊ ትቀልዳለች እንዴ

    • @tegeset-ik1oz
      @tegeset-ik1oz 9 годин тому

      እኔ ነ በር ዋን

  • @samerasiraj2443
    @samerasiraj2443 8 годин тому +7

    የኔ ልእልቶች እንኳን ደስ አላቹህ የኔ የዋሆች አላህ ረጅም እድሜ በፍቅር በጤና ያኑራቹ ውድድድ ነው ማረጋቹ

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 8 годин тому +9

    የኔ ዉዶች እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ይመሰገን ለዚህ ሰላበቃቹህ የኔ ጠንካራዎች ገና ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ከናተ የኔ ማሮች ደስ ብሎኛል የኔ ድምቀቶች ሁሌም ድምቅ በሉልኝ ሁሌም🌹🌹🌹🌹🥰🥰 እልልልልልልልልልልልል

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 9 годин тому +43

    አብርሽ ወንድሜ ሩታ እህቴ ከዚህም በላይ በፍቅር በደስታ ያኑራቹ የሚድያ ድንቅ ምርጥ ዩቱበሮች አላህ ይጣብቃቹ ምቀኛ ቅናታም ያርቅላቹ ከልቤ ዉድድድድድድድድድድድድ
    በማይጣገበዉ❤❤

  • @ElsaGanda-l9d
    @ElsaGanda-l9d 9 годин тому +47

    ሺ ዓመት ኑሩ ፈጣሪ ፍቅር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ❤️A&R

  • @Tijye-u3v
    @Tijye-u3v 9 годин тому +48

    ጌታዬ ከስደት ስምለስ እዴ አብርሺ አነት ባል ስጠን 🥹🥹🥹🥹🥹🤲🤲🤲

  • @Maskigrace-m2e
    @Maskigrace-m2e 8 годин тому +7

    Warri Akka koo ijoolee Kan jalataa mee laki godha ❤❤❤❤❤❤❤❤R&A❤❤❤❤ congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @HesaSalem
      @HesaSalem 7 годин тому

      Toko anaa kan akka kee jalatuu❤ijolee oromo Rabbi jarsaa akkana nuf haa kenu😢

  • @BezaBerihun-j1k
    @BezaBerihun-j1k 9 годин тому +7

    እሩታ እና አብርሽ ፉቅራችሑን ለዘላለም ያማረ ያድርግላችሑ የፉቅር ተምሳሌት ናቸው የምትሉ 👍👍👍

  • @መዲሻ
    @መዲሻ 9 годин тому +34

    ኡፍፍ ደሰሰ ሰትሉ ሩታየ እንኳን ደሰሰ አለሸ ያንቺ ዉጤጥ ነው ይገባሻል አለሜ❤❤😢

  • @Tube-vp1jg
    @Tube-vp1jg 9 годин тому +43

    ዛሬ አንደኛነኝ ላይክ እፈልጋለሁ ግን የዛሬው ዋውውው ሩታየ አብርሽ አመትሙሉ ስትሰደቡ ስት ዘቀዘቁ ግን እናተ ጀግናናችሁ ወላሂ በጣምነው ደስየሚል ቀናት አሳልፈናል በጣም የሚያሳዝን ቀናትም አሳልፈናል ግን ለሁሉም ፈጣሪ ያለው ሲሁን ነውያማረው ዋውው እኔ እናተን በመተዋዋቅ ጥሩ የስደት እህቶቼን አግቻለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሌም በደስታችሁም በከፋችሁትም አንድላይ እደምትሆኑ አልጠራጠርም ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን እኔ ስደትያልሁት እህናችሁ በጣም እወዳችሀለሁ ። ❤️❤️

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ

    የኔ አይበገሬወች አይለይብኝ ሩታነቴ የኔ ቀዳማዊት የቀብራራዉ ንግስት በፍቅር ነፍ አመት ኑሩልኝ❤🎉

  • @SueCua
    @SueCua 9 годин тому +13

    የኔዳይመዶች ስቱን አሳልፋችሁ እዚህበመድረሳችሁ በጣምዴስብሎኛ አብርሽዬ ሩታዬ የኔጀግናወች 💪 አሁንምፅወዴፊት ከፈጣሪጋ ዴግሞ ወልዳችሁ ልጃችሁን ለማዬት ያብቃኝ የኔውዶች እሪች እህታችሁ ትወዳችሁ አለች😢😢😢❤❤አሁንም አለንከጎናችሁ ነን💪

    • @Hid6fh
      @Hid6fh 8 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zuzu-b1n
      @Zuzu-b1n 8 годин тому +1

      ሬችዬ የኔ ዳይመድ የማትበገሪ የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤❤

    • @mmii7856
      @mmii7856 8 годин тому

      ❤❤❤❤

  • @ShibeshiShibeshi
    @ShibeshiShibeshi 8 годин тому +6

    ደስታቹ ደስታችን ነው ከዛ ሁሉ በኋላ ለዚህ ላወቃቹ ለልዕል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን❤❤❤❤❤

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 9 годин тому +36

    ግን እኔ የምፅፈዉ ኮሜንት ለምነዉ የማይታይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 9 годин тому +51

    አብርሽ የመሰለ ባል እኮ የትም አይገኘም 🥰🥰❤❤
    እኔ ባል እፈልጋለሁ እንደ አብርሽ ብቻ መሆን አለበት😂

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 годин тому +1

      አረ 😂😂😂

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh 9 годин тому +1

      በጣም❤❤❤

    • @Tug-ww5bt
      @Tug-ww5bt 9 годин тому +1

      አልቀረብሽም ባል እሚለውን ቃል አሳነስሽው ይኸንን ባል ስትይ😂😂

    • @aberuyetewydolij3787
      @aberuyetewydolij3787 9 годин тому +1

      😂😂😂😂

    • @erbth8165
      @erbth8165 9 годин тому

      እ😂😂

  • @lidetytub
    @lidetytub 9 годин тому +54

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢❤❤❤ የኔ ፍቅሮች አሁንም በፍቅር ኑርልን የእኛ ምርጦች❤❤

    • @Remla-c5j
      @Remla-c5j 9 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @workineshabera2758
      @workineshabera2758 8 годин тому

      💗❤️❤️❤️❤️

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 8 годин тому +1

      በጣም ውደ ሩታየ ስታለቅስ አብሬ ማልቀሴ ስት ነገር አሳልፈው ለይህ አበቃቸው ጀግናወች

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 8 годин тому

      ❤❤❤😢😢😢

  • @HekmahJjjj
    @HekmahJjjj 9 годин тому +46

    ሩታዬ የኔ ልእልት የኔማር የኔ አስል
    ሁሌም ፋ ደምቅ በሉልኝ አትጠገብ ፈሚሊ የት ነቹ❤❤❤

    • @Tug-ww5bt
      @Tug-ww5bt 9 годин тому

      አለን❤❤❤❤

  • @mominajuhar-tz3rx
    @mominajuhar-tz3rx 9 годин тому +12

    እኔም በናተ ፍቅር ተተለከፍኩ አመቴ የኔዉዶቺ የምግዜም ምርጯወቸ አትጠገብ የኔሞደል የባሏቀበጥ ንግስቷ
    አብረሺዬ የኔጀግና የሚስቱ ንጉስ የሚሥቱ ኩራት ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቺሁ❤❤❤❤

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 8 годин тому +10

    ሰላም አብርሽ ናሩትዬ❤ እንኳን ደሳላቹ ቤተሰቦች ሁላችን አብርሸና ሩትዬ በፍቅራቸው በብዙ ፈተና በብዙ ማህበል ወጀብ በብዙ ሰድብና ሰደት ለፍቅር የከፈሉት ዋጋ ለብዞዎች ምሳሌ ሆነው ለዚሁሉ ፈጣሪ በኢወታቸው ጣልቃ እየገባ ለዚቀን ላበቃቹ ጌታ ይመሰገን ፈተናው ለሰው የማይቻል ቢሆንም ጌታግ እረድታቹ ለበጎ ሇነላቹ አሁነም ለውነተኛ ፍቅራቹ እየቀጠለ እዲኤድ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ማሰተዋልና ጥበቡን ጌታ ያብዛላቹ ወለደ ክበዱ።

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 9 годин тому +60

    ከሀይሚዬጋርኑልን እሩታ ለዚፍቅራቹ አብራ አልቅሳለች በፅጌ እዳቀይሪአት የኔቆጆ❤❤❤

  • @BayushArsiiSaguree
    @BayushArsiiSaguree 9 годин тому +34

    Wawawawa Arbsh & Ruta bayee baareduu dhugaa urmii dheraa walin jiradhaaaa ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌💯💯💯

  • @Fati-w8o
    @Fati-w8o 9 годин тому +48

    አትጠገብ የኔ ዳይመንድ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ እንደዚህ ፈክት ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ፀባይ ሰናይ ሁሌም ደስተኛ ሆኜልኝ❤️❤️🥰🥰

  • @miheletgabri5206
    @miheletgabri5206 9 годин тому +5

    በመጀመሪያ በብዙ ፈተናዎች በነበራችሁበትግዜ በትግስት በፍቅር እዚህ እንድትደርሱ የረዳችውህ የዘላለም ጌታ ክብርውን ይውሰድ ሌላው ግንአብርሽዬ እና ሩታዬ ሺ አመት በፍቅር በሰላም ኑሩልኝ ከምንም በላይ ለሴት ልጅ ትልቅ ስጦታ ግዜ ነው እና ይህን ደግሞ በተግባር ስላሳየህን ክበርልኝ ❤❤👌🔥🔥🔥🔥

  • @AishaBibi-z2j
    @AishaBibi-z2j 7 годин тому +1

    ውይ የፍቅር ተምሳሌቶች እድህ ብቻችሁን ስትመጡ ደስ ስትሉ ጭቅጭቅ የለ ንትረክ ግልግል ደስታ ብቻ ከትናት ጀምራችሁ ብቻችሁን ፍክት አላችው እንድህ ነው እናተ እምታምሩት የኛ ድምቀቶች

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 9 годин тому +44

    እልልልልልልል እንኩዋን ለዝህ ቀን አደረሳችሁ እደኔ የተደሰተ👍💞 ሩታየ ይገባሻል እደኔ ከመጀመርያው ጀምሮ እስከ ዛሬ አብሮ የቆየ 👍👍👰👫🎁

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 9 годин тому +37

    እንኳን ለዚ ቀን አብቃቹ ሩታዬ የኔ ቀንጆ ጀግና ሴት🎉❤ አብርሽ ደሞ እድለኛ ነህ ምርጥ ሚስት ተሰጥቶኃል በፍቅር ያንራቹ❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 9 годин тому +26

    እንኳን አደርሳችሁ የእኔ ዕንቁዎች ለዚህ ቀን በመብቃታችሁ በጣም ደሰ ብሎኛል ከዚህ በላይ በፍቅር በደሰታ ያኑራችሁ አብሪሸና ሩታዬ ያገሬ ልጆች ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 8 годин тому +4

    የፍቅር ተምሳሌቶች አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ አብርሸ እና ሩታ እንኳን ደሰ አለች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MelkeFeyera
    @MelkeFeyera 8 годин тому +4

    አብርሸ መልካም ልጅ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ ዋዉ ተባርክ ይጨምርላቺሁ❤❤❤❤

    • @ربيكا-ض4غ
      @ربيكا-ض4غ 8 годин тому +1

      👌👌👌👌👌👌👌👌🤌👌👌

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 9 годин тому +42

    ከዚህ በላይ ረጅም አመት ኑሩልን🌺🌹

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 8 годин тому

      ላንችም የጀመርሽዉን ያዝልቅልሸ እንድተደሰች ያርግሸ እህቴ በርች🙏🙏🙏🙏

  • @zainabhamadi5858
    @zainabhamadi5858 9 годин тому +41

    Masha Allah Tabarakalah ijaa hamatu rabbiin isin irraa haa qabuu Abrsh And Rutaye ♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💪💪💪✅✅😘😘

    • @MaberthMabeeth
      @MaberthMabeeth 9 годин тому +1

      Ameeeeeen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💯💯

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu 9 годин тому +1

      Amiiiiiiiin Amiiiiin❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @HesaSalem
      @HesaSalem 9 годин тому +1

      Amiiiiiiin 😢bayee toko das namaa jedhuu ❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 9 годин тому +30

    ዋዉ አትጠገብየ የኔ እስማርት እንኳን አደረሳቹህ እንኳን ደስ አላቹህ ቅመሞች ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ በልጅ ይባርካቹህ አሜን🙏ሁሌም ደስተኛ ሉኑልን❤❤❤❤❤💕💕💕🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 9 годин тому +1

      ውዴ ደምሪኝ ሠብ❤

  • @አስንቃበሬ
    @አስንቃበሬ 7 годин тому

    ሩታየ ስታለቅስ እንደእኔ ያለቀሰ ማነው እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የኔጨረቃወች በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እንደአብርሽ ያለ ባል ይሰጠን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 7 годин тому +2

    ኡፍ,አጀቴን,ነወስ,የሚበሉት,አነዚ,ፍቅርን,አስተማሪዎች

  • @ዚዙወሎየዋ-ቘ5ዀ
    @ዚዙወሎየዋ-ቘ5ዀ 9 годин тому +32

    ሁሉንም ፍቅር ያስተማረች አትጠገብዬ የኔ ሩታዬ❤🎉

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    ❤❤🎉እንኳን ደስ አላችሁ አብራችሁ አርጁ
    እኔም አንድ አመት ሁነኝ በእናተ ፍቅር ከተጠመድኩኝ ሩታዬ አብርሽ❤❤

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 9 годин тому +21

    አትጠገቤ👸❤️‍🩹የኔ ልዩ ሴት ሁሌም ደስተኛ ሆኚልኝ😊❤

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 8 годин тому +3

    አብርሽና ሩታ እንኳንም ደስስ አላችሁ በእዉነት እናንተ ለሁሉም ሰዉ አርያ ናችሁ ይቺን ቀን እንደኔ ለB&H የተመኘ ብቻ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 8 годин тому +3

    🎉😢❤አብርሽ ለሴትልጅ ክብርአለዉ ሩታየም😢🎉❤ፍቅር አሰጣጥትችላለች🎉❤ አይለያችሁ❤❤🎉😢በጣምደስይላል እኮንደስአላችሁ ለዝህ አበቃችሁ❤🎉😢

  • @JoneelDevvedooo
    @JoneelDevvedooo 9 годин тому +30

    ሩትንቴ የኔ ኣትጠገብ የኔ ዉድ የኔ የበላይ የኔ መሪ የኔ ቀዳማዊት❤የኔ ስስት የኔ የዋህ ፈጣሪ ከፍ ኣድርጎ ያሳየን🙏 እንካን ደስ ኣላቹ እንካን ለዚ ኣበቃቹ እኛም ኣንድ ኣሜት ሞላኝ ከናተ ኣብርሽ እኛ ምንሰድብክ ለምን ኣያክብራትም ብለን ነዉ የወረደ ኣድያ ኣትስጣት ኣታስድባት ራሳቹ በምያስከብር ስራ ስሩ ሴት ልጅ ናት ከማንም በላይ ክብር ይቀድማል🙏በተረፈ ፍቅራቹ ብዝት የበል ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ❤

    • @ሡሡየናቷ
      @ሡሡየናቷ 9 годин тому +2

      ተመሥገንዛሬደናነገርኮመትሽበረከትሽይደርባት ለዛችአህያ😂😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 годин тому +26

    እንኳን ለአንድ አመት የፍቅር ሂወት አደረሳችሁ የኔ አበባዋች❤❤❤🎉🎉እግዚአብሔር በልጅ ፍሪ ይባርካችሁ❤❤❤ማርያምን እንደዚህ ለብቻችሁ በፍቅር የምትመጡበት ቀን ናፍቆኝ ነበር❤❤❤❤እሩታዬ አች በጣም ጀግና ሴት ነሽ ዛሬላይ የደረሽዉ ብዙ ነበየገር ተቋቁመሽ ነዉ የኔ ብርቱ❤❤❤❤ሁሊም በደስታ በፍቅር ኑሩልን❤❤❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 9 годин тому +1

      ደምሪኝ ውዴ❤🎉

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 9 годин тому +1

      አሜን የኔ እሕት❤😘ስለመልካም ምኞትሽ❤

  • @MihiretAbinew
    @MihiretAbinew 9 годин тому +33

    እኛ ከዚ በላይ ሆናቹ ማየት ነዉ ምኞታችን 😢🙏🙏በርቱ ልኝ የኔ ውዶች ❤️❤️❤️

  • @dinqesoresa
    @dinqesoresa 8 годин тому +2

    Wowoo dhugaa ijolee kan gafan ilalu fiqirii naa qabaa Ananii 😢😮😅❤❤garuu moo Amantaa kesaan isin dubatuu Argee hin bekuu guyaa tokoo wanumaa cherchii demtan natii fakatanii Akaumaa wal jalatan man waqayoo jaladhaa manaa saa kesatis jiradhaa😢😢😢❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @MekidaHasen
    @MekidaHasen 9 годин тому +19

    አብርሽና ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ የናንተ ደስታ የኛም ደስታ ነው እልልልል አይለያያቸው ከሆን በኋላ በሰርግ ጊነ በልጂ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 9 годин тому +19

    አብባችሁ አፍሩ የኔ ውቦች❤🎉

  • @حليمهمحمد-ح4ز
    @حليمهمحمد-ح4ز 9 годин тому +12

    ብሩኬ እና ሀይሚ እደዚህ እስቲሆኑ የቸኮለ ማነዉእደኔ😂😂😂❤A R🎉

  • @ሀይሚ-የሩታ
    @ሀይሚ-የሩታ 9 годин тому +43

    አትጠገብየ👸🥰

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 9 годин тому +1

      R❤❤❤😢

    • @Jdurkr
      @Jdurkr 9 годин тому

      ❤❤

    • @Tug-ww5bt
      @Tug-ww5bt 9 годин тому

      የአትጠገብዬ ምርጥ እህት❤❤❤❤❤

    • @HLo-o6q
      @HLo-o6q 8 годин тому

      ❤❤❤❤

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w 8 годин тому +1

      አብርሽ ሁሌም አለህ የስደስትህ ክፉ አይንከህ

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 7 годин тому

    አብርሽ በጣም ተቀይረሀል ማለቴ አምሮብሀል ወንድ ልጅ ፂሙ ውበቱ ነው ጎረመስክብኝ ማሻላአህ ብዬለሁ ወንድማችን

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 7 годин тому

    ስታምሩ ፈታ እያሉ ብር ማግኝት መታደል ነው የሰው መውደድ ስጠኝ ነው ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፈቅርን ይስጣቸወው

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 9 годин тому +18

    የኔ ውዶች የፍቅር ተምሳሎት የኔ እባ😢😢😢ለምን እደሚፈስ አላውቅምኮ ስለምወዳቸው ነው የደስታ ለቅሶ።🌷🌷🌷🌷👌👌👌💞💞💞

  • @FufuTube2bi
    @FufuTube2bi 9 годин тому +10

    አብርሽ እኮ ትለያለህ ጀግና ወንድ ❤❤🎉🎉

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 9 годин тому +13

    አቤት ድምጵ😢እወድሻለዉ ሩታዬ ሀሌም ደሥ ይበልሸ❤😢

  • @QidistTashome
    @QidistTashome 8 годин тому +1

    መልካም የፍቅር ህይወት አብርሽና ሩታ ለኛም የምንወደውን ለሰው ደስታ የምትደስቶ ብቻ ላይክ አድርጎ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @you-kk4mu
    @you-kk4mu 7 годин тому

    ፈጣሪ እንድ ያማረ ዳስታ ይስጣችሁ አሜን በሉ አባራሽ እንደ ሩታ አይለያችሁ ፈጣሪ እንደ አብራመና እንደ ሳራ ይሁን 🎉🎉🎉🎉

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y 9 годин тому +24

    ሩታዬ ስትደሰቺ አብረን እንደሰታለን ሲከፋሽም ይከፋናል በጣም እንወድሻለን💖💖 የኛ ንግስት 💖💖ይበልጥ ደግሞ በነዛ በመጥፎ ጊዜ ክፉ ነገር አለመናገሬን ወደድኩት🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ💖💖🥰🥰🥰

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 9 годин тому +33

    እንካን ደስ አለሺ ሩታዬ ይገባሻል የምትሉ ሩታዬ እና አብርሺ የሚወድ እና ደስ ያላችሁ 👍🥰

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 9 годин тому +11

    ስለ እናንተ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ በፈተና አለመበገር ከእናንተ ተምርያለሁ መጨረሻቹን ያሳምራችሁ ❤አብረሽ እህትህ ሀይም በጣም ተሰብራለች ብቻዋን አትተዋት ጠንካራ ናት ግን ባመኑበት ነገር እንደመከዳት የምያም ነገር የለም 😢

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 7 годин тому

    ሩታዬ🥀🥰
    የኔ ስስት ❤️
    የኔ ልዩ 🥀
    የኔ ንፁህ ሴት🥀
    የኔ ቅመም 🥀
    የኔ ፅጌረዳ🥀
    የኔ አመለ ሰናይ❤️
    የኔ አፍቃሪ🥰
    የኔ ፀዳለ ❤️
    እንኳን ደስ አላችሁ እኔም ሀ ብላችሁ ስትጀምሩ ጀምሬ እስከዛሬ ድረስ በፍቅራችሁ ተጠምጄ አለሁ❤️❤️❤️

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 8 годин тому +1

    ከዛ ሁሉ ነገር በኋላ እንደዚህ አምራችሁ ደምቃች ስለየናችሁ ደስ ብሎናል እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 9 годин тому +41

    በስንት ጥበቃ መጡ ወይኔ አይኔ ፎዞ ነበር❤😂

    • @senayt-21
      @senayt-21 8 годин тому

      ሰትየ ገብቸ እንደወጣ ተይኝ❤😂

    • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 8 годин тому

      @senayt-21 እኔም ጠበቃ ነበርኩኝ

  • @TehayKebede
    @TehayKebede 9 годин тому +19

    ሩታ እና አበረሽ እንኳን ደሰ አላቸው እንደኔ ደስ ያላቹ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤

  • @Monera-tl3yw
    @Monera-tl3yw 9 годин тому +14

    ዎይኔ የኔ አልቃሸ እንኳን ደስ አለቹ አብሪሽ ከድከም ቡሐለ ከብዙ ገገታ ቡሀለ በጠም ደስስስስስስስ ይለል ዎይኔ የኔ ስስቶች ስዎደቹ ኑሩልኝ😢😢😢ሩታዬ የኔ አልቃሸ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merigereziher-wc2uv
    @merigereziher-wc2uv 8 годин тому +12

    አትጠገቤ የኔ ጠንካራ የሴቶች ተምሳሌት የፍቅር ተምሳሌት ደስታሽ ደስታየ ነው ልእልቴ ቀሪ ዘመናቹ በደስታ የተሞላ ይሁን ❤❤

  • @hayathayat-gg9pn
    @hayathayat-gg9pn 9 годин тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ አብርሺየ የታደሰ ልጅ ጀግናየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 7 годин тому

      አችልየአብርሺየሌሺፊቅርይለየል❤❤❤❤❤😢

  • @AYaleTnb21
    @AYaleTnb21 9 годин тому +16

    የኔምርጦች ማነው እደኔ ሙትትብሎ የምወድቸው😢 ሩታዬ ❤እብርሽዬ🎉

  • @Alemtube23
    @Alemtube23 9 годин тому +18

    wow ከብዙ ውጣ ውረድ የፍቅር ፈተናዎች አንድ አመት ሆናቹ ❤❤❤እረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 9 годин тому +13

    ከብዙ ስቃይ በኀላ አንድ አመት ሞላን አብረን ስንስደብ ስንረገጥ ግን ፍሬ አፍርተናል በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 7 годин тому

    ሩታዬ እንኳን ደስ አላቹ 100 አመታቹ ለማክበር ያብቃቹ

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 8 годин тому +1

    እንድህ ነው የሚያምርባቺሁ አብርሺየ የንግስቶ ንጉስ ሩታየ የኔ አትጠግብ የኔ አመለ ወርቅ እንኳን ለዚህ አበቃቺሁ ወለዱ ክበዱ የጋሺየ ልጅ በዝምታ ግዳይ

  • @melaku4472
    @melaku4472 9 годин тому +22

    እንደዚህ ፍቅራችሁን ስታሳዩና ደስ ይለናል የናንተን መከፋት ስናይ እኛም ልባችን ይረበሻል

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 9 годин тому +14

    የኔ አትጠገብዬ ስስት የምልልሽ መለዮዬ ሸጋ ሀብቴ የኔ 💕💕💕💕💕💕💕💕አንችኮ የሴቶች ተምሳሌት ጀግና ምንም ነገር የማይበግርሽ ለፍቅርጂ ለአሉ በአልታ ወሬ የሌለሽ ጠካራዋ ያልተዘመረልሽ የኔ ብርቱ በሰው ቃል የማትወድቂ የኔ የአላማ ሰው ሁለዬም ፍክት በይልኝ መጨረሻችሁ ይመር ሴት አለሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሳቅሽንጂ ክፉሽን አልወድም የዘላለም ምርጫዬ ❤❤❤❤❤

    • @HekmahJjjj
      @HekmahJjjj 9 годин тому +1

      ❤❤❤👌👌

    • @Tug-ww5bt
      @Tug-ww5bt 8 годин тому +1

      R❤❤❤❤❤❤

    • @Hid6fh
      @Hid6fh 8 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 8 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Jdurkr
      @Jdurkr 8 годин тому

      ❤❤❤

  • @WaabiiGadisa-ok1hw
    @WaabiiGadisa-ok1hw 9 годин тому +6

    Wawwuu galata rabbii guyyaa kana gahuu keessaniif, rutaye Fi abrish bareeduu waan Koo baaga geessani, baaga gammadan, jalaalaa dhugaa kanati rabbii isinif haa dabaluu, abrish Fi rutaye lubbu waan Koo eeellleellleeelleellleee ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ሮሆቦትለንቦሞ
    @ሮሆቦትለንቦሞ 9 годин тому +2

    እግዚአብሒር ይመስጌን ጌታ ፍቅርን ይጨሚርለች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Qatar2024-k1s
    @Qatar2024-k1s 7 годин тому

    እንኳን ደስ አላቹህ የኔ ዉዶች ፍቅራቹህን ያብዛዉ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Geras-ko3tp
    @Geras-ko3tp 9 годин тому +11

    የምፅፈው ቃል አጣሁ ሰቀቀኔ አትጠገብየ ኪያየ የአብርሽ ፍቅር የእኔ ኔፍቆት እወድሻለሁ

    • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 8 годин тому

      ሀውየ ከአፍያየ ጀምሮ የእናንተ ውጤት ነው እዚ ደስታ ለማየት የበቃን ከፈጣሪ በታች❤አፍያነቴ የእኛ መሪ ❤

  • @MaskeeDesta
    @MaskeeDesta 9 годин тому +29

    Wowwww umata jalalaa waqqayyo umurii walfi dheeradhaa jalaali ijollee kanaa namaa qanasisaa A♥️R❤ baay'e sin jaladhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wari akka koo Abraham Fi rutaa jalatani like godha ❤❤

  • @sabboontuuwallaggaalixaa
    @sabboontuuwallaggaalixaa 9 годин тому +9

    Congratulations my love Abirsh Rutaye Bagaa Rabbin ittin Isin gahee ❤❤🎉🎉

  • @zinashtadese1184
    @zinashtadese1184 8 годин тому +1

    እረጅም እድሜ እና ጤና ሰጥቶ በፍቅር ያኑራችሁ ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @zenabekele2197
    @zenabekele2197 7 годин тому +1

    👍✨✨✨
    🎉👏🎉
    እንኳን ደስ አለህ !