30 አጭር እና ምርጥ የጠዋት ቴክስት ሜሴጆች ለፍቅረኛሽ ወይም ባልሽ( ክፍል 1) 30 Sweet Good Morning Text Messages To Him .

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 116

  • @mudaytv3177
    @mudaytv3177  4 роки тому +98

    30 አጭር እና ምርጥ የጠዋት ቴክስት ሜሴጆች ለፍቅረኛሽ ወይም ባልሽ( ክፍል 1)
    1. እንደምን አደርክ ቆንጆ ? አፈቅርሁለሁ !
    2. ሰላም ፍቅር ? እያሰብኩህ ነው፡፡
    3. በዚህ ሰዓት እጆችህ መሀል በሆንኩ ምን አለ?
    4. መልካም ቀን ይሁንልህ !
    5. የኔ ልዩ ሰው እንዴት አደርክ ? መልካም ቀን ይሁንልህ !
    6. አንተ ለኔ ውድ ሰጦታዬ ነህ ! አፈቅርሀለሁ!
    7. ሁሌ ፊቴ ላይ ትልቁን ፈገግታ የምታመጣው አንተ ነህ !
    8. ያለ አንተ ፡ እኔ የለም፡፡
    9. ካገኛዋችሁ ወንዶች ሁላ ምርጡ አንተ ነህ፡፡
    10. አንተ የልጅነት ህልሜ ነህ፡፡
    11. የኔ ፍቅር ፡ ምርጥ እልም እንዳየህ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
    12. በዚህ ጠዋት ፍቅሬን ላኩልህ፡፡
    13. ትላንትና ለሊትም ሳስብህ ነበር፡፡ ዛሬ ጠዋትም በድጋሜ እያሰብኩህ ነበር፡፡ አፍቅርሀለሁ !
    14. ያለ አንተ አላውቅም ብቻ፤ ፊቴ ላይ የሚታየው ፈገግታ በጠዋት እንደሚኖር፡፡
    15. በዚህ ጠዋት አጠገቤ ብትኖር ደስ የለኝ ነበር፡፡ ታውቅበታልህ እንዴት ሴትን በጠዋት መንከባከብ እና ማፍቀር፡፡ ደህና አደርክ?
    16. አንድ ላሳውቅህ የምፈልገው ነገር አለ፡፡ እሱም እንዳተ ዓይነት ወንድ እያሰቡ ከእንቅልፍ መነሳት ምን ያህል አስደሰች እንደሆነ፡፡
    17. ቀንነ እና ለሊት ካነተ ጋር ባሳልፍ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ የጠዋት ቴክስት ከምልክልህ ይልቅ በእቅፍህ ውስጥ በሆን ያምር ነበር፡፡ቢሆንም በተመሳሳይ መልኩ አፍቅርሀለሁ፡፡ ደህና አደርክ?
    18. የኔ ፍቅር ደህና አደርክ? ደስ ይላል እንደአንት ዓይነት ቆንጆ ወንድ በጠዋት ጭንቅላቴ ውስጥ ስላል፡፡
    19. በጠዋት ጣፍጭ ቁርስ የምበላ ቢሆንም ፡ ከንፈሮችህ ግን ከሁሉም ይበልጣሉ፡፡ ነፍቆኛል እስክትስመኝ፡፡
    20. በጠዋት ተነስቼ የጠዋቷን ፀሀይ ድምቀት ተመለከትኩ፡፡ ግን ድምቀቷ ከአንተ ፍገግታ አይበልጥም፡፡
    21. አንተ እኮ ምርጥ ነህ፡፡ ተስፋ አደርጋለሁ ቀንህ በደስታ የተሞላ እንደሚሆን! የእኔም እንደዛው ! ምክኒቱም ልቤ እና ጭንቅላቴ ውስጥ ስላለህ፡፡
    22. ምርጡ ሰው እንደተነሳ ለማርጋገጥ ነው፡፡
    23. የስራ ቀንህን እንደምወድህ ሳልነግርህ አትጀምርም፡፡
    24. ትልቁ ፍላጎቴ ካነተ ጋር አልጋ ውስጥ ተቃቅፈን የምንውልበት ቀን ነው፡፡
    25. ሁሉም የጠዋት ምኞቴ በ 7 ፊደላት የጠቃለላል፡፡ አ.ፍ.ቅ.ር.ሀ.ለ.ሁ. ፡፡
    26. በጠዋት ከእንቅልፍ ስትነሳ ያለህን ውበት ባይው ምን ያህል ደስ ባለኝ ነበር፡፡
    27. አንተ ነህ የችግሮቼ መርሻ፡፡ ሰላም አደርክ ፍቅርዬ?
    28. እንዴት አደርክ ህይወቴን በደስታ ለሞላት ወንድ?
    29. ውዱ ፡ እንዴት አድርክልኝ? ቀኑን በሙላ ታስበኛለህ፤ ምክኒያቱም እኔም በርግጠኝነት ስለማስብህ፡፡
    30. በጠዋት የላኩልህ ቴክስት ስንቅ ትሆንሀለች ፤ ቀን እኔን ስትራብ እንድታጠግብህ፡፡

    • @No-zw4ky
      @No-zw4ky 4 роки тому +1

      እናመሰግናለን ሙዳይ በርታልን

    • @nevergiveup8958
      @nevergiveup8958 4 роки тому +33

      የሀበሻ ወንድ እንደዚህ ከተባለ እንደተወሸቀ ባቄላ ልቡ ያብጣል🤕

    • @eyerusalemkederabdela7672
      @eyerusalemkederabdela7672 4 роки тому +9

      ሙዳይ በእንግሊዘኛውም ተርጉመህ እንደዚ በሊንክ አስቀምጥልኝ ሌላ ዜጋ ባል ላለንም አስብልን እንጂ

    • @አየርጤናትዩብ
      @አየርጤናትዩብ 4 роки тому +7

      አንተኮ ምርጥ መምህራችን ነህ ሙዳያችን, ከ30ወቹ በብዛት የምልክለትን ነው የጠቀስካቸው ደስተኛ እንደሆነ ነው የሚነግረኝ, ሴቶች ሞክሩት ግን ለደረቅ ወንድ ይሄ አይመቸውም

    • @masturate2006
      @masturate2006 4 роки тому

      Ejgha betma amsgnlewa kalbi mudya

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ Рік тому +4

    ሙዳይ እናመሠግናለን ባለቤቴ ጋር ሁሌም የምንፃፃፈውንነገር ነው የመከርከን በጣም ደስ ነውየሚለው ፍቅርን ይጨምራል አሁን ሠአት አስባኝነው ብሎ በጣም ይደሠታል ክብራችሁን በማይነካ ሠአታችሁንም በማያባክን ሁኔታ ስራአትበተሞላ ምርጥ የፍቅር ቃላቶች መጠቀምአሪፍነው ሀላሌ ለኔደስታ ብዙ ስለሚሆንልኝ ልዩ ነው❤❤ አላህ ለሁላችሁም አላህንየሚፈራ ፍቅር ያለው ትዳር ይስጣችሁ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 роки тому +7

    ማርያምን ትክክል ነህ ከእንቅልፌ ሰነቃ ሰላምታ ቴኪሰት ሳይ በጣም ደሰ ይለኛል ጌታን

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 4 роки тому +7

    እናመሰግናለን ይሻአላ የምሚወደኚ ሳገኚ እፅፈለታለሁ አሁንግንየለኚም ምክረንማዳመጥ አይጎዳም ቢጠቅምእይ🥀👍👍👍😘

  • @genigeni1168
    @genigeni1168 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን እንሞክራለን

  • @tigistassefa1120
    @tigistassefa1120 4 роки тому +15

    እናመሰግናለን ምርጣችን ግን ያልበሰሉት ወንዶች ሞልተዉ እነሱ እስኪበስሉ እኛ አረርን ፈጣሪ ለሁላችንም እዉነተኛ ፍቅርን ያድለን!

  • @leylamehmed5800
    @leylamehmed5800 4 роки тому +2

    ሙዳይ ከልብ እናመሰግናለን ቀጥልበት በርታ

  • @demozemengistu3934
    @demozemengistu3934 2 роки тому +6

    ተመሰገን ፍቅር የገባዉ ባል ሰለሰጠከኝ አምላኬ ሚገርመዉ እኔ ባልልም እሱ ይለኛል አሁን እኔም እለዋለዉ እናመሰገናለን🙏

  • @hikmaymam8130
    @hikmaymam8130 4 роки тому +40

    ፍቅርናየ ቀለበት አደርገልኝ ደስ ብሎኛል 😊

  • @حليمهحليمه-ز6ه
    @حليمهحليمه-ز6ه 4 роки тому +1

    እናመሠግናለን

  • @zaharamustefa362
    @zaharamustefa362 2 роки тому +1

    ትክክክል ወላሂ

  • @Hየሱፍዩችወዳጅ
    @Hየሱፍዩችወዳጅ 4 роки тому +9

    ሙዳይዬ በኢስላም ከትዳር በፊት እነዚህ ቴክስቶች ሀራም ነው ምን አልባት ካገባሁት በኃላ እሞክረዋለሁ ስለምክርህ እናመሰግናለን

    • @asly123asly5
      @asly123asly5 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @adelsouheilazeineddine991
      @adelsouheilazeineddine991 6 місяців тому +1

      በክርስትናም እደዛው ነው እህቴ የስም ክርስትና እየሆንን ነው እንጅ😢😢

  • @NaniNani-xj5fd
    @NaniNani-xj5fd 4 роки тому +1

    እናመስግናለን ወንድሜ

  • @genetyohannes3752
    @genetyohannes3752 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ምርጤ

  • @akmajojojojo11
    @akmajojojojo11 2 роки тому +1

    ሹኩረን

  • @No-zw4ky
    @No-zw4ky 4 роки тому +10

    እንዴት አመሻችሁ ውዶች እንኳን አደረሳችሁ ለተክልዬ ክብር በአል

  • @SisSisay-t3v
    @SisSisay-t3v Рік тому +1

    Bexam xeru newe

  • @makimaki1326
    @makimaki1326 4 роки тому +1

    Thanks 🙏

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 2 місяці тому +1

    አይይይ ወዶች ተወይማ ሰሞኑን ሲይአሳብደይ ጥዋጥ ወድሃለው አፈቅርሃለው ብየው እሽ የኔ ናት ብሎ ሳመት ጠፍ ማርያምን 😂

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ባናቱ አይተከልም ወንደን መለማመጥ አልወደደም የምር 😄😄😄የኢትዮጵያ ወንደ እኮ ፈቅር ሲሰጣቸው ከነሱ ሌላ ወንደ የለም የመሰላቸው ኤጭ እንኮን እንዴዚህ ልል ክክክክክክ ገደል አይገባም

  • @birkalemshewatatek4432
    @birkalemshewatatek4432 Рік тому +1

    Yehabesha wened tegabegna new endih aynet stehuf ayasefelgem yetebetalu dengayoch nachew

  • @lydiachnaso-uh9ns
    @lydiachnaso-uh9ns Рік тому +3

    ግንኮ ካንተ ፍቅር ይዞኛል የምር ማለት ድምፅ ዋው ነው😢😢😢😂😂

  • @akram2272
    @akram2272 4 роки тому +2

    ሥወድህኮ ፈጣሪይጠብቅህ🙏

  • @ayelechalem7622
    @ayelechalem7622 4 роки тому +1

    ሰላማችን ይብዛላችሁ ምክር ጥሩ ነዉ በርቱ ግን ወንድች ላይ በጣም ችግር አለባቸው

  • @ዜድዬየእናቷ
    @ዜድዬየእናቷ 4 роки тому +1

    Wow mudey welcome

  • @እውቀትያሻግራል
    @እውቀትያሻግራል 4 роки тому +6

    ወይ ጣጣ 😄

  • @ayshalslamislam368
    @ayshalslamislam368 4 роки тому +1

    ከልብ፡እናመሰግናለንሙዳይደስስትልያራህማንታቃለክዉስጤነክ

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 4 роки тому +11

    እኔን ሊገባኝ ያልቻለው ወንዶች ሲንቀርባቸው ይርቁናል ሲንርቃቸው ይለማማጣሉ😥😥

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 4 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @eimanlove
    @eimanlove Рік тому +3

    እኔ እዚህ ገብቸ ኮሜት በማበብ ትምርቱን ሳልሰማዉ ያልቃል😂😂😂😂😂

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ

    የኔማ ችክ ተብየው ምንም አያውቅም እኮን ፍቅር ሊየዘኝ ኧረ አላህ አውቆ የሚያሳውቀውን ይስጠን😂😂😂😂😂

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому +3

    ኢላዬ ተው አልበዛባቸውም አንዳንድ ወንዶች እራሳቸውን ይቆልላሉ።

  • @susuthomas9945
    @susuthomas9945 4 роки тому +8

    ተፈቀርን ብለው ይጥፉ እዴ

    • @የመስቃንማኛ
      @የመስቃንማኛ 4 роки тому +1

      ልክ ነሽ ወንዶች እንደተፈቀሩ ሲያቁ ጣራ ነው ሚወጡት

  • @selam7639
    @selam7639 Рік тому +3

    ዶክተር እኔ ነኝ ጥዋት ጥዋት 😢ምፅፍለት ሁሌ 😢

    • @gebregidey6383
      @gebregidey6383 Рік тому +1

      በርቺ

    • @fhhghhg1179
      @fhhghhg1179 4 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂

    • @selam7639
      @selam7639 4 місяці тому

      @@gebregidey6383 😥አሁን ተውኩት ✊

  • @ሀዋቢንትሰኢድ
    @ሀዋቢንትሰኢድ 4 роки тому +9

    ምናለ ለወንዶች ብታስተምሩ ሴትልጅ ልባምናት ካፈቀረች ፍቅሯን መግለፅ መከባከብ ሽንፈት መስሎ አይታያትም እናእባካችሁ ለወንዶች ምክር ለግሷቸው ፍቅር ማስመሰል መዋሸት እዳልሆነም ንገሯቸው ለፍቅረኛው ምን መሆን ምን ማድረግ እዳለበትም ጭምር

    • @mozagharib3724
      @mozagharib3724 4 роки тому +2

      ሄወላ ምድረ አስመሳይ አቦ ገደል ይግባ እሱን ሳባብል አሁንስ ጥሜ ቆርጦልኛል

    • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ
      @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ 4 роки тому +1

      በትክክል👍👍👍👍💘💘

    • @kedimyaleewuket8582
      @kedimyaleewuket8582 4 роки тому +5

      ፌሬን የሌለው መኪና እና ኒካ የሌለው ፍቅር አንድ ናቸው ሁለቱም መጨረሻቸው አያምርም አደጋቸው የከፋ ነው ። ስለዚህ እህቶች ጠንቀቅ በሉ

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 4 роки тому

      Thanks bro💚💛❤

    • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ
      @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ 4 роки тому

      ሳህ ወላ ሁሌ ስለወንድ ነው የሚያወሩት 😂

  • @madeenaqatar5826
    @madeenaqatar5826 4 роки тому +1

    አህለን

  • @MamayMazu
    @MamayMazu 6 місяців тому +2

    ቶሎ ጀምር እሽ

  • @user-yw3hb9fs6s
    @user-yw3hb9fs6s 4 роки тому +3

    ሽንኩርት እጂ ሰዉ አይጠበስም

  • @ዝናብነሽምላሹ-ለ1ረ
    @ዝናብነሽምላሹ-ለ1ረ 4 роки тому +7

    ወንዶችን ምክሩ እኔ እናንተ ከምታስተምሩት በላይ ፍቅሬን መግላፅ እችላለሁ እሱ ግን ደነዝ ጢባራም ነው ኤታባቱ አሁን ዘጋሁት ይቅመስው

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 4 роки тому +3

    ሴቶችዬ ኑ ስሙ😃

  • @kalkidankalkidanyoutube6339
    @kalkidankalkidanyoutube6339 4 роки тому +3

    እሰቲ ላዳምጥወ ያሆንወ ፍቅርኛየሰ ክድቶኛል 😥😢😥😢😥

  • @habtam-q4n
    @habtam-q4n Рік тому +1

    ወይ ጣጣ

  • @hha3662
    @hha3662 4 роки тому +2

    ውይእድህብየውከራሴይደንሥብለህሙዳይ።ክክክ

  • @አያልነኝ-ሰ6ዘ
    @አያልነኝ-ሰ6ዘ 4 роки тому +2

    የማዳም ቅመሞች ዋላችሁልኝ

    • @hanna4751
      @hanna4751 7 місяців тому

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yoditabebe3877
    @yoditabebe3877 4 роки тому +2

    How to get your ex back

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 Рік тому +1

    በጣም ቀባጠርክ ወሬህን ብታሳጥር ? እመልካም አይመስልክም

  • @beleneshafeker7
    @beleneshafeker7 3 роки тому +1

    👎👎👎👎👎👎👎