ስሚራ እያልቅስች ሳያት በዲንጋጤ ታመምኩ😭😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 623

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 2 місяці тому +343

    የልጆቸ አባት ሞተብኝ ወላሂ ልቤደማ😭😭 አየስደት

    • @FatumSe
      @FatumSe 2 місяці тому +19

      የኣላህ አላህ ይራህመዉ አላህ ይሶብራችሁ

    • @UaeUae-hd3un
      @UaeUae-hd3un 2 місяці тому +6

      አላህ ይራህመው ያረብ

    • @saadaside7640
      @saadaside7640 2 місяці тому +5

      አላህይሶብርሺማሬ

    • @RgffhgTtyt
      @RgffhgTtyt 2 місяці тому +1

      አላህይራህመው

    • @user-dc4uu5kh5z
      @user-dc4uu5kh5z 2 місяці тому +6

      አላህሰብርይስጥሽውዴ እሱንም አላህጀነተልፍርዶስይወፍቀው😢

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 місяці тому +36

    እኔ ፕራንክ እያለ ሰዉ ቢያለቅስ ቢነፋረቅ እንዳላምን ሆንኩኝ ብዙ እዉነት ብለን ያዘንባቸዉ ቪድዮዎች ዉሸት ሆኖ ስላገኘነዉ😂😅

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 місяці тому +1

      እኮ😂

    • @user-zv4hn6hb1e
      @user-zv4hn6hb1e 2 місяці тому +2

      እኔ መቸም ቢሆን ደግሜ አላለቅስ 😂😂😂 በኛ እንባ ያገኙት ገንዘብ እሳት ነዉ የሚሆነዉ

  • @hayati559
    @hayati559 2 місяці тому +38

    እንኴንም ድራማው በሰላም ተጠናቀቀ😅😅😅

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js 2 місяці тому +4

    አረባክህ. አምስት ቀን ሙሉ ስትሄድ ስልክ አይደወልም መመካከር የለም ምን ማለት ነው እርስ ወደሚድያ ከመልቀቅ ስልክ ግን አትሞክርም እንደ ወይስ ስልክ ግን ዘግተህ ነው ሆሆሆ ድራማ ነው ይመቻችሁ

  • @Hayuti26
    @Hayuti26 2 місяці тому +17

    ምን ማለትነው ከሆነችልጅጋ ሰሚራ እሄነገር አጣሪ 😂

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g 2 місяці тому +6

      ታይ ጥርጣሪ አትክተች እኛ ሴቶች ትንሽ ይበቃናል

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውዴደምሪኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      አዎ፣ልጅቱ ምኑናትመጠየቅ ጥሩነው😅ደምሪኝ 7:03

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 2 місяці тому +18

    የሠሚራን አስተያየት ያየ መጀመሪያ😅😅😅😅😅😅😅

  • @Jam-km4cy
    @Jam-km4cy Місяць тому +2

    ምንም ቢበድልኝ ከውጭ ሲመጣ በፈገግታ ተቀበይው

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 2 місяці тому +7

    ሰሚራ ጠርጥሪ ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው ልጅቱ ማናት ሊሸኛት የሄደው ከየት ነች ማነች ወደየት ነች የሚለው ይጣራልን😅😅😅😅😅

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 2 місяці тому +3

    ከከከ አይ ዳውድ ኑጅ ሳሙኝ አላለም 3ቼውም ጠነሹህ አይዴለ እሰይ አይዞሺ ሞግሼ

  • @user-ig2lb2hg1c
    @user-ig2lb2hg1c 2 місяці тому +14

    ያመሀልእንደ ለምን አታማክራትም

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 місяці тому +8

    ስሙዬ የኔማር አስተያየትሽ ብቻ ከቁጣሽ ይበልጠል 😂😂😂

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 місяці тому +6

    አሰተያየቷ ብሰሚላህ😅😅😅 ዳውድ የሰራሰወሸ ነው ወላሂ አድናቂውነኝ በርታ

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 2 місяці тому +2

    አይ ሠሚራ አሣቅሺኚ ልክናት ከሚሥትህ ጋር ታትማክር መህድ የለብህም

  • @negutube
    @negutube 2 місяці тому +16

    አተ ተናግረህ አትሄድም እንደ

  • @tamermohammed4877
    @tamermohammed4877 2 місяці тому +6

    ጥፍተኛ ነህ ይቅርታ ጠይቅ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 2 місяці тому

    በትዳር ውስጥ መከባበር አለ ።
    ሰሚራ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ።
    ጥፋት ካለ ለብቻችሁ ፍቱ ።ተመልካች ፊት የማይሆን ስድብ ምን አመጣው ።
    አውቃለሁ ባለቤትሽ ካጠፋ በመነጋገር ተወያዩ

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e 2 місяці тому +8

    የስሚራ አስተያየት ያስቀኛል😂

    • @ተመስገንአምላኪ
      @ተመስገንአምላኪ 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @user-sq9tk3fb7e
      @user-sq9tk3fb7e 2 місяці тому +1

      ውነቴን ነው ሁልግዜም ተናዳ ስታየው የጎድን የምታያት ነገር ታስቀኛለች

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 2 місяці тому +1

    እና የምትሄድበት አትናገረምሆ ጉድ እኮነው ባለትዳርሆኖውጭ የፈለገ ስራ ቢሆን ባለቤትህ ማውቅ የለባትምደ

  • @user-cp3cx2zg6m
    @user-cp3cx2zg6m 2 місяці тому +3

    አትቀልድበትዳርህዳውድ አተአማክረህነውመውጣትያለብህ

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 місяці тому +5

    የሰው ደሰታ ዩሚያሰደሰታቹ ክፉ አይካቹ የሰው ቤት ሰለችት ያላቹ የነፃነት የረፍት እጀራ ይጣን ያርብ ቤትሰብ እሰት አንድሺ በች አሰግቡኝ በቀነናት ወድ የአግሬ ልጆች እሰት ሊያች አንድሺ በች አሰግቡኝ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 місяці тому

    ውይ ጉድ ሳይራርገጥ ውሬ ማባዛት ጥሩ እይድለም ያስሚራ ኦ ተው እንጂ

  • @UmmuAbdurahaman
    @UmmuAbdurahaman 2 місяці тому +1

    እረ ብቃቸሁ እናት ዩትብሮቸ ብቃ ካለዋሻቸሁ አየሆነላቸሁም እነዴ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому +1

    ልጆቹ ራሱ አልደነገጡም ተው ድራም አትጫወቱብን ቅመሞች ልብ ይስጠን

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 місяці тому +2

    አስተያየትሽ ግን ብትርይሻላል😂 አተድትሄድ አነግራትም እዴ ጂል

  • @Rahema322
    @Rahema322 2 місяці тому +2

    ሳሚኝ እንዴልጆቹ😂

  • @KdistAmare-xd1ef
    @KdistAmare-xd1ef 2 місяці тому +1

    ሳሚኝ እደልጆቹ ጥርሰሺነዉ እማወልቀዉ አላለም😅😅😅😅😅😅

  • @busyline1119
    @busyline1119 2 місяці тому +1

    ሳቅች😂😂😂ዋው ዋው❤❤❤

  • @user-hi8rq8xk1m
    @user-hi8rq8xk1m 2 місяці тому +1

    ተጠናቀቀ እንደ ድራማዉ

  • @user-og8xq2zp9s
    @user-og8xq2zp9s 2 місяці тому +1

    አላህየጀነትያርገው

  • @user-fs5pq8bi5p
    @user-fs5pq8bi5p 2 місяці тому +1

    ጅላፎ ምንትመስላላችሁ የምትሰሩትንነገርአታቁም እደ ዘሎ ወደ ሚድያ ከማውጣት በፊት እናተ አታወሩምእደ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    አስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሰፊዋ ምድር ተበበችብኝ በጭቀት ለቀዉስነዉ

    • @Abranjenat
      @Abranjenat 2 місяці тому

      አይዞሽ ይሄም ቀን ያልፋን ሶብር

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 2 місяці тому

    አይሰሚራ ምላሷን ብቅብቅ የምታነገርስ

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 2 місяці тому +1

    ሠሚራ ሥታይ ያክስቴን ልይ ታሥታዉሠኛለይ😅

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 місяці тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    አብሺር
    ምንም
    አትልህም
    ትረዳሃለህ

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 2 місяці тому

    ድራማ ክፋል ስንትነው

  • @N3n38u
    @N3n38u 2 місяці тому

    ውላሂ ደሥ ትላላችሁ 😂😂😂

  • @user-iv8zc3xz5t
    @user-iv8zc3xz5t 2 місяці тому +1

    ኢርፖርት አይባልም😂 ኤርፖርት የሚባለዉ

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5z 2 місяці тому +2

    ሰሚራ ስትቆጣ ልክ የኛን ዲመት😂😂

  • @ahlam0301
    @ahlam0301 2 місяці тому +1

    እኔኮ ፊትኑ ብያለሁ እየተጫወቱብን ነው ክክክ😂😂😂😂😂

  • @user-wr7uf3oc9i
    @user-wr7uf3oc9i 2 місяці тому

    ዳዉድጡሩአልሠራህም። በአረፋቀን አድላይሁናቹሁ ማሳለፍ ነበረብህ ወዱቺ😭

  • @user-cq2gl6bu6o
    @user-cq2gl6bu6o 2 місяці тому

    መጀመሪያአታማክራትምዴ ስኬድ ሚስትህአደለችሸየልጆችህእናት

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤😂አጅብ

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 2 місяці тому

    አሏህ ይዘንለት😭😭😭😭

  • @alhilamobile5401
    @alhilamobile5401 2 місяці тому +1

    ድራማውአለቀናመጣህደ

  • @mdt1614
    @mdt1614 2 місяці тому

    ክክክክክ ጉድ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 місяці тому +7

    ምክክር ናት የሚል ምክንያቱም እደት ከቤት ልጆቾጋ ንቻ ሁና ጉፍታ ትለብሳለች. እኔመቸም የቱበሮችን አላምንም😂😂 8:29

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 місяці тому

      ቀን በሂጃብ ስለምትዉል ማታ ለመተው በጣም ይበርዳል ይሄ እንኩዋን እኔም ልክ እንደሷ ነኝ kkk አይኗ ግን እርርርርይ

  • @susu21250
    @susu21250 2 місяці тому

    መጀመሪያ መናገር አለብህ ለሚስትህ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 2 місяці тому +1

    እረ የራሥክ ጥረስ ይውለቅ

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 2 місяці тому

    😂😂😂😂አይ ዳወድ ወላሂ እዴዛሬ ስቀ አላቅም

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 2 місяці тому +2

    ባልና ሚስት መመካከር አለበት አንተ እፈር እንጂ ትዳርህን ማክበር አለብህ ልጇች ይዛ ቆራምዳ ስለጠበቀችህ ታሳፍራለች

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 місяці тому

    ቀልዱብን🎉🎉🎉🎉

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c 2 місяці тому +1

    😅😅ልጆቹ ለራሡ አኩርፈዋል

    • @N3n38u
      @N3n38u 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @rabiyabaheru
    @rabiyabaheru 2 місяці тому

    ሰምረ ውሸት አተወረም ወለሂ ያእውናት መስሎኝ በጠም ደንግጬ ናበር አለሀምዱሊለ እንኩወን በሰለም ተመለስክ ምስትና ልጆቺህ ጋ

  • @lubaba355
    @lubaba355 2 місяці тому

    አንተ ለምን እሄድክበት አትነግራትም ወዶች ስትባሉ ምች ናችሁ

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s 2 місяці тому

    እነ እናቴ ሙስሊም ቢሆኑ ነሮ. አሳይህ ነበር😢😢😢 አላህ ቅኑን መገድ. ይምራልሽ. ያረብ የአላህ

  • @user-ye3bn7xo6w
    @user-ye3bn7xo6w 2 місяці тому

    እና ለምን አትደዋወሉም

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 2 місяці тому

    አይቸዋለሁ ሌላ አግብቷል😅😅

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 2 місяці тому +1

    ምንስ ቢሆን ለሷሳታ ማክርለምን ወጣህ

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 2 місяці тому +16

    ተመካክራችሁ ነው ከቤት ልጇቿ ጋር ብቻ ሁና ለምን ሻርብ ጫነች 😂 ልጆችህም ውጭ ከርመህ ቢሆን ተሯሩጠው ነበር የሚስሙህ 😂 የምትሰሩት ሌላ ድራማ ፈልጉ 😂😂😂

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 2 місяці тому +2

      ሞኝ አግተውን ይቱበሮች እኛ እደሆን የመዳምንም

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 місяці тому

      በሻርፑ አለባበስ እንኩዋን ምሳሌ እኔ ቤት ዉስጥም ብሆን በጣም ስለምበርደኝ ተሳስቼ በባዶ አልቀመጥም ይበርደኛል ግን ፊልሙ ተጀመረ እንዳልሺው kkkk

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውዴደምሪኝ

    • @yimamyimam5861
      @yimamyimam5861 2 місяці тому

      👍👍👍👍👍ሳህ

    • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
      @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 2 місяці тому +2

      @@semiramohaned እሽ የሻርፑ ይሆን ግን ልጆቹ ከአንዱ ክላስ ወደ አንዱ ክላስ ሰለመጣ ዝም አሉት ልጅኮ አይዋሽም ክክክክ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 місяці тому

    እዴ ባልና ሚስት አደላችሁም እዴ አትናጋገሩም እምዉሉበትን ጉድ እኮ ነው

  • @ejjhrhr7030
    @ejjhrhr7030 Місяць тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አሰ😅😅😅

  • @user-gv7me7se8v
    @user-gv7me7se8v 2 місяці тому

    ሳሚኝ አለ ጥርስሽን ነው የማወልቀው አይይይ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 місяці тому

    ምን አጥተህ ነው አተ አሁንም ስደት

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 2 місяці тому

    ይህ ልጅ ማሳደግ አይደለም ስልክ አትስጡ

  • @haiahh
    @haiahh 2 місяці тому

    ትዳር ማለት መናጋገር መተሳሰብ መግባባትን ብዙ ነገሮችን ያካትታል ለምን አተ አምስት ቀን ሙሉ ለሚስትህ ሳትናገር ትሄዳለህ እዉነትህን ከሆነተሳስተሀል ዱራማ ከሆ ፍፃሜዉ ይመር

  • @taiyobaaaaa8590
    @taiyobaaaaa8590 2 місяці тому +1

    😂😂አረአስቸያዬት

  • @user-sv1zc1bo9e
    @user-sv1zc1bo9e 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂ወይ ሰሚራ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 2 місяці тому +2

    የሸኛሀት ምንህ ናት ሲቀጥል ለምን ለሚስትህ አላማከርካትም😳😳

  • @madina-vv7lo
    @madina-vv7lo 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂እንደት እንደምታስቁኝ🎉

  • @MariamYouTube-x7z
    @MariamYouTube-x7z 2 місяці тому

    😢😢😢😢አበረታቱኚ አድስ ነኚ plis❤❤❤❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 2 місяці тому

    ሳሚኝ ይላታል ኧረ ስራም አላጣሁ አላለችም😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk 2 місяці тому +1

    😅😅😅😅😅😅ሳቋአሳቀኝ

  • @GggGgg-rs4mn
    @GggGgg-rs4mn 2 місяці тому

    ወይይይይይ

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n 2 місяці тому +5

    ትንሹንም ትልቁኝም የሚሰራውን ወሎውን የማያማክር ባል ለሚስቱ ቦታ የለውም

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 2 місяці тому

    የሰሚራ አስተያየት አሳቀችኝ😂😂😂

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 2 місяці тому

    😂😂😂😂 አጉዳኛ 😊

  • @محمدالداغري
    @محمدالداغري 2 місяці тому +2

    አይ ብር የስረሽን ዩቱብ ሰዎች አበዱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ayatayat4737
    @ayatayat4737 2 місяці тому

    ወንዴም አይዟሁ

  • @Mm-shh
    @Mm-shh 2 місяці тому

    እዚህም ድራማነበር እደ. ሰሞኑን አላየሁምነበር😂😂😂😂

  • @seadi5
    @seadi5 2 місяці тому

    ለነገርትቸኩላለችሰሚራ
    ከውጭሲመጣመረሃባማለትነበረብሽ
    መጫቃጨቅየለብሽም
    እንኳን ደህናመጣህልኝነውእሚባለው
    ጠቋራ

  • @ToybheMehmede
    @ToybheMehmede 2 місяці тому

    ከመደርም ሳይመጣላችሁ አይቀርም አላለም😂😂😂

  • @dgggjd8147
    @dgggjd8147 2 місяці тому

    የሆነይልይጋር አይቸዋለሁ

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 2 місяці тому

    ተመካክራችሁ እማ 🤣🤣🤣🤣አይ

  • @user-om8zz5qi5k
    @user-om8zz5qi5k 2 місяці тому

    ይተም.አሌተከም.አትወሹ.በአረፈ.ምድር.መይመሰል.ነጋር😂

  • @user-cb1fj8ps2r
    @user-cb1fj8ps2r 2 місяці тому

    ዳውድ መናገሪ። ነበረብክ የሰሚራ። አሰተያየት😂😂😂

  • @Fatema-sw5br
    @Fatema-sw5br 2 місяці тому

    ድራማነውካካ

  • @MerimMohamed-mg6cf
    @MerimMohamed-mg6cf 2 місяці тому +3

    የሆነ ድምፅ ሰማሁ ልበል😂😂ማነው እንደኔ የሰማ 👍👈

  • @tube6066
    @tube6066 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂አይ ሰሙ እንኳን ውሸት ሆነልሽ

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    ኑጂ ኑ ሳሙኝ😂😂❤አይ ዳውድ

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s 2 місяці тому

    ልጆቹ ለግማሽ ቀን እንኳ የተለየሃቼዉ አይመሥሉም አልናፈቁም እንኳን 5ቀን የቆየክ 😋😋😋😋😋😋😋

  • @Nesrya.
    @Nesrya. 2 місяці тому

    የመዳም።ቅመምች።አብረታቱኝ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому

    እኔ አውቄያለሁ ፕራንክ መሆኑን

  • @TamiyaAli-qc8vn
    @TamiyaAli-qc8vn 2 місяці тому

    😂😂አይ እሙ ሲኪና

  • @FatumaYimam-u9l
    @FatumaYimam-u9l 2 місяці тому

    ክክክክክክክጠጉርህንየተሥተካከከውለምድነውአላለይም

  • @Mozaze
    @Mozaze 2 місяці тому

    ሲጀመር ስራ ካለብህ ስራ አለኝ ብልህ አታማክርም ወላሂ ላንድ ስአትም ቢሆን ሳይነግረኝ ንቅንቅ አይላትም

    • @Mm-shh
      @Mm-shh 2 місяці тому

      ወላሂ. እኔ. እውጪ. እሱ ሀገር ነው. የትም እደሚውል. አላቅም

  • @user-dx2em9ec5t
    @user-dx2em9ec5t 2 місяці тому

    ክክክክክ

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk 2 місяці тому

    ጥፋቱ የራሥህ ነው ለምን የት እንደሄዳችሁ ለሚሥቶቻችሁ አታማክሩ

  • @HhgHuf-zb3re
    @HhgHuf-zb3re 2 місяці тому

    ጸጉር የተስተካከልከው ለስራነው አላለችም እና ምን ይሁን ፋቢል ከይሻልሽም እዴ 😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 місяці тому

    አምስት ቀን ሙሉ ከሆነች ልጅ ጋር አላለም😂😂😂😂

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 2 місяці тому

    አይዳውድ ለልጁ እኔ የለሁማ አላላትም 😂😂😂😂😂😂