እግር ስር ቁጭ ብላችሁ እባካችሁ ተማሩ ❗📌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 465

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 2 місяці тому +11

    በጣም ትክክለኛ ምክር ነው ሰብልዬ ያባቴ ልጅ ፤ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ።

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 2 місяці тому +77

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰

  • @amareeyob354
    @amareeyob354 2 місяці тому +31

    በጣም የበሰለ ምክር እናመሰግናለን👍

  • @tinsaehaile5832
    @tinsaehaile5832 2 місяці тому +10

    በጣም ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፉሽው 👌

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 2 місяці тому +13

    በጣም በሳል አንደበተ ብርቱ ነሽ ከልብ የወጣ ከልብ ይገባ ለሁሉም የሚጠቅም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 місяці тому +13

    ወይዘሮ ሰብለ በጣም ጥሩ ንግግር መልካም ምክር ስለሰጠሽ ዛሬ ባጋጣሚ የሰጠሽውን አስተያየት አይቼ በንግግርሽ አንጀቴ ነው የራሰው በትክክል ገልጸሽዋል በጣም በጣም እናመሰግናለን እርሱ በጣም ደስ ይላል በጣም ተስማምቶኛል እግር ሥር ቆጭ ብላችሁ ባሕላችንን አዳምጡ የሚለው እርእስ በተረፈ ሰላም ያሰማን እህቴ 🙋🙏😇❤👍

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 місяці тому +48

    ውይ ሶሻል ሚዲያውን ሰብሊ እንዳንች አይነት ጨዋ አንደበተ ርእቱ ያውራበት አቦ ❤
    በቃ ትክክለኛ አስተያየት ነው ለሁሉም የሰጠሽው በልቤ ውስጥ ያለውን ምንም ሳታጒይ ።ሁሌም እመቤቴ አንደበትሽን ታጣፍጥልሽ ❤ የኔ ቆንጆ
    ሁሌም እወድሻለሁ እህቴ ኑሪልኝ❤
    ቬጋስ ስመጣ አይሻለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ።

  • @user-ku1py7jm7e
    @user-ku1py7jm7e 2 місяці тому +18

    እህቴ እድሜዋ ብቻ ነው የበሰለው ትክክል ምክር ነው ተባረኪ

  • @anosisy3220
    @anosisy3220 2 місяці тому +16

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሪያምን ላድ ወድ ብላ ሀይማኖቷን ሥትቀይረ ከላይ የመጣ ቅታት ነው።አድ ወድ መግተስመያት አያሥገባኘም።ስብሊ ውድድድድድድድ

  • @user-wz1mz1vq6f
    @user-wz1mz1vq6f 2 місяці тому +15

    ማርያም ስለስጦታው ያልሽው እውነትሽ ነው ሰብልዬ ወንድ ልጅ በላው ላይ ምንም አይነት ወንድ እንድታወሪ አይፈልግም እኔም በፍቅረኛየ አይቻዋለሁኝ ወንድ እንኳ እንድያዬኝ አይፈልግም ነበር እውነቴን ነው የምልሽ የሚወድሽ ወንድ ነው የሚቆጣጠርሽ ላች ቦታ የሌለው ወንድ ቸክም አያድርግሽም አንድ ልጅ ነበርች የማውቃት ባለትዳር ናች እናም ባሏ ሲፈልጋት ብቻ ነበር የሚያገኛት ከተጠቀመባት ቡሃላ ግን ትዝም አትለውም እኔ ለምንድ ነው ባልሽ የማይቆጣጠርሽ ስላት የሚፈልገው ካገኘ ቡሃ ምንም አልመስለውም ትለኝ ነበር እናም ልጅቱ ምንም አልገባትም የስጦታው ሚስት

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 місяці тому +5

    ,ሰብለ በጣም ጥሩ ነግግር ነው ያቀረብሽው በውነት በርቺ ጠፍተሽብኝ ነበር ዘ

  • @sebledebebe1756
    @sebledebebe1756 2 місяці тому +28

    ባለጌ ሴት ነች ሰምቻታለሁ።መንሱር ጨዋ ነው ጌታ ይባርከው።

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 2 місяці тому +32

    ሰብልዬ እንዴት እደምወድሽ ንግግርሽ እማይጠገብ ነው ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ከአፍሽ የሚወጣው ቃል ማር ነው እግዛብሔር ይባርክሽ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 місяці тому +19

    ጌታይባርክሽ የእኔ ጀግና ነሽ ይች ሴት ውርደትን ተከናነበች
    ደግሞ መልክ እንክዋን እንደ አንቺ የላትም
    የእኔ ቆንጆ አስተዋይ ንግግር ስትችይ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 місяці тому +2

      ሴቶች ሁሉ ቆንጆ ናቸው። የበለጠ ውብ የሚያረጋት ግን አስተሳሰቧ ነው❤

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 2 місяці тому +18

    ትክክል ሰብሊ መሱሪ መልካም ሰው ለሰው ክብር ያለው ሌላው ወንድ ቢሆን ስንት ነገር ይላት ነበር መሱሬ ጨዋ ነው 😍😍😍😍😍

  • @HappyMarathon-fk4ic
    @HappyMarathon-fk4ic 2 місяці тому +27

    ተባረኪ በሳል እና ኢየሱስን የገለጠ ንግግር ነው።

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 2 місяці тому +11

    በእውነት ተባረኪ ንግግርሸ አንድም የሚጣል የለው በሳቅ ሞትኩኝ ነጭ ፓሊሰ አይወድም 😁😁😁😁

    • @adanechmelka813
      @adanechmelka813 2 місяці тому

      እኔ ፓሊስ ስሙ ሊጠራ ሁላ አልፈልግም ተባረኪ ስብሊ😁😁

    • @mesfinmesfinmesfin1390
      @mesfinmesfinmesfin1390 2 місяці тому

      @@adanechmelka813 ልክ ነው በተለይ በሰደት አለም ያሎ ፓሊሶችማ ያሰፈራሎ

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l 2 місяці тому +3

    ❤❤❤ሰብሊ ተባረኪ ምንም ቢሆን አራዳ ይግደለኝይባላል ጫልቱ ፊደራልናት መንሱሬ ፈጣሪአወጣሁ

  • @user-if6og6kv4t
    @user-if6og6kv4t 2 місяці тому +13

    በእየሱሰ ከምደራደረ ነብሴ ቀዱማ ፀጥ ትበል በማን ኖረኩና እየሱሴ ነብሴ

  • @helentadesse5825
    @helentadesse5825 2 місяці тому +8

    የተናገረሽዉ ትክክል ነሽ መዓረይ

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 2 місяці тому +26

    እዉነት ብለሻል እህቴ bless you😘

  • @almazmekonnen361
    @almazmekonnen361 2 місяці тому +5

    ጥሩ ምክር የሚቀበል ካለ።

  • @jelo3241
    @jelo3241 2 місяці тому +8

    ስብልዬ በጣም ትክክል ብለሻል አንድም ጠብ አይልም ምክርሽ መንሱር እጅግ በጣም ትሁት ስድብ የማያውቅ ነገሮችን ወደ መልካም የሚቀይር ስው ነው ለሁሉም ጥሩ ብለሻል

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 місяці тому +38

    እሳ የምትሰራው ቦታ መጥቆም አለበት ሰው ማከም የለበትም

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 місяці тому +8

      ትክክል የስዋ ቢጤ የህክምና ባለሙያ ነን ባዮች ናቸው በስህተት ማደንዘዣ መስሎኝ የሬሳ ማድረቅያ ወጋን እያሉ እንደ ቀላል ክብሩን የሰው ልጅ ህይወት የሚቀጥፉት

    • @romantsehay7354
      @romantsehay7354 2 місяці тому +3

      ትክክል ለታመመ ስው ማደዘዣ ነው የምትሰጠው ስትናገር የሰማናት ምን አለች አኔ ቶሎ ነው የምናደደው ሥራ ላይ እንኳን አንስቴዤያ ስሰጥ ከተናደ ድኩ ጥዬም ልሄድ እችላለሁ ብላለች😊

    • @shalomgirma582
      @shalomgirma582 2 місяці тому +2

      ሰው እንዲት ለባል ወይ ለሚስት ብሎ አይማኖት ይቀይራል ትክክል አይደለሞ ገብቶት ነው አይማኖት መቀየር ያለበት

    • @kabetube
      @kabetube 2 місяці тому +1

      በትክክል ጤነኛ አይደለችም ማከም የሐባትም😮

    • @EdlamNigatumamo
      @EdlamNigatumamo 2 місяці тому

      ትክክል ይሄ ማለት ምንም ሀላፊነት የማይሰማት ወይም ለሰው ልጅ ክብር የላትም በከቱ የስንቱ ሂወት አልፎ ይሆን 😢​@@romantsehay7354

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 2 місяці тому +3

    በጣም በሳል አስተሳሰብ ያለሽ አስተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ወይም እናቴ ትክክል ብለሻል ጌታ ይባርክሽ ለማይጠቅም ትዳር ሐይማኖት መቀያር እህቴ ንሰሃ ግቢ ብያት እህቴ እወድሻለሁ

  • @HanaGetan-fl7mi
    @HanaGetan-fl7mi 2 місяці тому +5

    Thank you for advice to her!!!❤❤ bless you more ❤

  • @kedir5245
    @kedir5245 2 місяці тому +7

    ሰብለ እጅግ አስተዋይ ሰው መሆንሽን ያስመለከትሽበት ድንቅ ንግግር ነው በዚያ ላይ ከነቀፌታነቱ ይልቅ ትምህርት እንዲወሰድበት አድርገሽ ያቀረብሽበትን መንገድ ወድጄዋለሁ

  • @markschonebaum2450
    @markschonebaum2450 2 місяці тому +1

    Love sis your wisdom is amazing. I being followed u for years. U are education women . I love the love you have for Jesus Christ amen . I am Christian my self !! Please put me in your prayers amen 🙏

  • @Hasbunallha
    @Hasbunallha 2 місяці тому +9

    U are so smart!!! I really appreciate you thanks for ur advice

  • @danielmulu8079
    @danielmulu8079 2 місяці тому +4

    Seble, i really liked your solid thought today. 1st time to comment. Blessings!

  • @amenamen1102
    @amenamen1102 2 місяці тому +3

    የእውቀት ባለፀጋ እኮ ነሽ ተባረክ

  • @merontsegey3837
    @merontsegey3837 2 місяці тому +7

    ሰብልዬ ተባረኪ ጥሩ አመለካከት ነው ያለሽ❤❤

  • @MuhajebAbduKemeto
    @MuhajebAbduKemeto 2 місяці тому +5

    እህቴ ትክክለኛ ምክር ነዉ። እነም ታዝበያለሁ

  • @mbet1840
    @mbet1840 2 місяці тому +3

    እህቴ ሰብለ በጣም ትክክል ነሽ ከወሰደችው በኋላ ለምን ታገላታው አለች ካልተጣጣሙ እሱ ባለው መሰረት መለያየት ትችይ ነበር ያውም መሱርን አይነት ብስል ወንድ❤❤

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 2 місяці тому +3

    ዉይ በጣምጎበዝ ሴት እኔለመጀመሬያ ግዜነዉሳይሽ ጎበዝለአዉነት መመስከር ለሴቶች ምክር

  • @eduam2859
    @eduam2859 2 місяці тому +3

    ጌታ ይባርክሽ አቦ ሴቶቹብሰዋል አሁን አሁን ከእትዮጵያ ሲያመጡ ልክ የግዝዋቸው እቃ ይመስል የሚሰማቸው አሉ በቅቤ ያየዋ
    ቸውአሉ::

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 місяці тому +4

    ጌታይባርኪሺ ጥሩ ንግግርነዉ ኤነምተምራለሁ❤❤❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 місяці тому +6

    ጥሩ ምክር ነዉ

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 2 місяці тому +2

    Sebileye Tebareki Betame Dese Yamile Mikerre new . Betelaye Yecaletu Gudayi .👏👏👍

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal 2 місяці тому +1

    🙏ሰብልዬ፥ እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ👏አሜን/3
    በዚህ መአዛ በሚፈሰው አንደበትሽ ምክርሽን ቀጥይበት🙏

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 2 місяці тому +4

    Good observation Sebleye. You are full of Godly wisdom.
    God bless you

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 2 місяці тому +18

    ወላሂ የዛሬው አስተያያትሽ ምክርሽ ተመችቶኛል አህቴ ሰብሊ😢😢

    • @happyeri7015
      @happyeri7015 2 місяці тому

      Lijitwa balege nat 3 sew embi siluwat erat nu wede bete bila police terta ligedlughn metu bila washech eshi beshtegna nat behayl tidar yelem balege nat

  • @MunaEshetu
    @MunaEshetu 2 місяці тому +1

    በጣም አስተዋይ ምክር ነው።ተቀበሏት ይህችን እህት

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 2 місяці тому +6

    ተባረኪ ስብልዬ

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 2 місяці тому +3

    ሰብልዬ የኔ ደርባባ እኔም እንዳቺ ነበር ያልኩት በአሳብሽ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @user-ez7ib8qr9x
    @user-ez7ib8qr9x 2 місяці тому +3

    Seblyeeeeeeee I love love love love love love love love love uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu betam betam....yeweseten yeweseten awerashelegn... selemenesur mist chaletu... oh my God may God bless you for important advice...... doctor setehon geze hiwot yegebat meseloat new .....seblyeeee ezeabeher yebarekeshhhhh❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayalewtagele
    @ayalewtagele 2 місяці тому +2

    This is true God bless you you are wise woman I wonder if you

  • @gg-we8bl
    @gg-we8bl 2 місяці тому +2

    I don't know you are like this amazing woman God blessed you and your family!❤

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 2 місяці тому +2

    And Sebley, my sister thank you for your honest service, this show that you love your Ethiopian sisters 👏👏👏👏👏👏😘

  • @habeshaw4353
    @habeshaw4353 2 місяці тому +4

    Well said ! Thank you sis !

  • @marykam
    @marykam 2 місяці тому +4

    A very intelligent and smart woman ,stay blessed

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እሜን 🙏🙏🙏

  • @solomonfenta
    @solomonfenta 2 місяці тому +10

    ሰብልዬ ሰላም ለአንቺ ይሁንልኝ እና ቤተሰቦችሽ ጨንቀት በጣም እያበዛሁኝ ነዉ ምን ማድረግ አለብኝ እስኪ ምከሩኝ ቤተሰብ ጓደኞቸ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 місяці тому

      አይዞክ ተረጋጋ የቀረው ይቅር የጠፋው ይጥፋ በል አትናደድ ቸርች ሂድ። ሰው አግኝ አይዞክ በፀሎት አስብካለው/አስብሻለው።

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 2 місяці тому +5

    እውነትሽነው እህት ምክርሽ እናመሰግናለን

  • @meselechbulti4129
    @meselechbulti4129 2 місяці тому +2

    God bless you you are right

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q 2 місяці тому +11

    እረ ሠብልዬ ማበደ ነው ባሌ ያለው ኬንያ ካምፕ እንደሆነ ብዙ ጊዜ ፅፈልሽ አውቃለው አሁን 13 አመት ሆነው ከእኔ ጋር ከተገናኘን ደግሞ 6 አመት ልያልፍ ያ ሁሉ አመት በተስፋ ነው የምጠብቀው ብዙ ነገረን አጥቻለው ግን ነገ መልካም ይሆናል ሲል ነገሩ እየከበደኝ መጣ ሠብልዬ እባክሽን ስፓንሰር አጠያይቅልኝ ብዙ መልካም የሆኑ ወገኖች በዙርያሽ አሉና እባክሽን ስለጌታ ብለሽ😢

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 2 місяці тому

      አንች ግን የት ነሽ 🙏🏽

    • @user-th8gl7kw8q
      @user-th8gl7kw8q 2 місяці тому

      @@rutafruh6588 ኢትዮጵያ ውስጥ ነኝ እህቴ

  • @speakmytruth
    @speakmytruth 2 місяці тому +6

    Great Advice Sable

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 місяці тому +4

    ውይ እህቴ የልቤን ስለተናገርሽ አመሠግናለሁ

  • @anisaabdurehman5115
    @anisaabdurehman5115 2 місяці тому +6

    ሰብሊ ጥሩ ምክር ነው

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 2 місяці тому +2

    Sebeleye, you are a smart master mind.❤❤❤ God bless you more and more much love and respect 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 ❤❤

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 2 місяці тому +2

    እረ ይች የማትረባ ናት ወንድን አስገድዳ ባል ልታድርግ ነው ገልቱ 🙄🙄ዝም በላ ካንዱ ትውለድ (ጠንቃይ)ያልበስለች 😢😢😢

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 2 місяці тому +1

    Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @mahaletsaada3692
    @mahaletsaada3692 2 місяці тому +2

    You give a good advice. Would everybody to learn about it, especially women in the media ❤❤❤❤

  • @user-zi7gm3qs9i
    @user-zi7gm3qs9i 2 місяці тому +1

    አቦይመችሽ እህቴ ምክርሽ በጣምብዙሠው ይማርበታል ብየእገምታለሁ

  • @botin6076
    @botin6076 2 місяці тому +1

    Wow wow wow ❤

  • @user-dz9xp3lo4k
    @user-dz9xp3lo4k 2 місяці тому +4

    በትክክል ብለሻል እህቴ

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 2 місяці тому +2

    Hulem advice yemitadrgiw nigar betam dess yelal Ye ewnat hulem akibarish ena wedajesh nagn ❤❤❤ Endi fekit endalsh nurilen❤❤❤

  • @nitsiabdi9943
    @nitsiabdi9943 2 місяці тому +2

    Thanks sis

  • @hayatmohammed757
    @hayatmohammed757 2 місяці тому +5

    Sablyee can you invite her and give her lectures please 🙏

  • @FfddDghfs-jw4zn
    @FfddDghfs-jw4zn 2 місяці тому +2

    የኔ ጨዋ እህት መልካም ምክር በተለይ ሰጦታውን የተረዳሽበት አሰደንቆኛል ተባረኪው

  • @victorieshero41
    @victorieshero41 2 місяці тому +2

    u r blessed !!!

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 2 місяці тому +1

    ሰብሊ አሪፍ ምክር እናመሰግናለን

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 2 місяці тому +4

    Sebileya tebarki

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 місяці тому +7

    I love you seblye❤ ይህቺ ሴት እንኳንስ ባል ደባልም አታገኝ ዶክተር my .. ሃሃሃ እንደጀብድ ሁለት ወንዶች አሳስሬአለሁ አለች ያማታል is because of her passport she sleeps with mensur shebela enough hahaha

  • @FfddDghfs-jw4zn
    @FfddDghfs-jw4zn 2 місяці тому +1

    አሜን

  • @hirutkidane8622
    @hirutkidane8622 2 місяці тому +4

    Tebareki sebli🙏❤️

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 2 місяці тому +2

    God bless you.. Sebelye .

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 2 місяці тому

    ሰርጀር ልትቆራርጭ ትችያለሽ😂😂😂ሰብልዬ አንደበትሽ ይባረክ❤

  • @alemfiseha7079
    @alemfiseha7079 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ልባም

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 місяці тому +4

    ተባረኪ🙏

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 2 місяці тому +5

    ሰብልዬ የእኔ ጨዋ ደርባባ ነሽ እኰ ተባረኪ ምክርሽ ያረካል

  • @genetdemamu4715
    @genetdemamu4715 2 місяці тому +3

    Yemer begata betam melkame swe neshe ❤❤❤❤ gata yebarkeshe eheta

  • @SeliNewborn
    @SeliNewborn 2 місяці тому +3

    Tebarekiyeabatelij❤

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd1306 2 місяці тому +1

    በእውነት በሣልነሽ አደቅሻለሁ

  • @mestawotgetachewgebreyes4071
    @mestawotgetachewgebreyes4071 2 місяці тому +2

    በትክክል ብለሻል ሰቡልዬ ስወድሽ እህቴ ጠፍተሻል❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 2 місяці тому +2

    አሜን❤ ሰብልዬ

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 2 місяці тому +3

    God bless you Seblye , you said it all ❤❤❤❤

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 місяці тому +2

    ጫልቱ ተብየዋ ልቅ ነገር ናት
    እሱ ብዙ ገበናቸውን መሸፋፈን ፈልጎ ነበር ብዙ መጥፎ ነገር ከአንደቡቱ አይወጣም እውነት ለመናገር

  • @Mergia
    @Mergia 2 місяці тому

    እሷን ሰይጣን ታርጌት ውስጥ አስገብቶ ማክሰር ነው የፈለገው ተሳክቶለታል ። ከጨለማ ጋር ኪዳን ገብታ ጠፋች ቶሎ ንስሀ መግባት አለባት ።

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 2 місяці тому +4

    ሰብልዩ 7 ዶላር መኪና ማሳጠብ ዱሮ ቀረ ከኮቪድ በፊት ነበር።

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 2 місяці тому +2

    ሰብልዬ ትልቅ ምክር ነው ተባረኪ

  • @EdlamNigatumamo
    @EdlamNigatumamo 2 місяці тому +1

    መሲ ትለያለሽ ውድ እህቴ የእምነት ልዩ ነት ቢኖረንም አከብርሻለሁ

  • @dejenetsegaye
    @dejenetsegaye 2 місяці тому

    Oh My God, you are ❤️❤️❤️ I am so speechless about your outlook.

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb 2 місяці тому +1

    ዉነትሽን ነዉ ስጦታ ፈረንጅ ትመጥነዋለች.❤ፈልጊለት on line ❤ሠብልዬ

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 2 місяці тому +1

    ሠብልዬ አንቺኮ ትለያለሽ ማርያምን ሀቅ የሆነ ነጠር ነው ለሁለቱም የመከርሻቸው እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @user-hl4uk4ls7s
    @user-hl4uk4ls7s 2 місяці тому +3

    Sebleye Kongo tebareke ahune me Le Berekete hugge❤❤❤❤❤❤❤

  • @honey48757
    @honey48757 2 місяці тому +3

    Tikikil Seble 👍👍👍 Thank you 👍👍

  • @abdulhamidhassen3585
    @abdulhamidhassen3585 2 місяці тому

    Sable !!!!!!!! you are very very matured and respected girl i have ever seen in my life.

  • @tsehaymegersa2145
    @tsehaymegersa2145 2 місяці тому +2

    You are smart Lady