Mekoya - Golda Meir የጎለዳሜር የብቀላ ሰይፍ - መቆያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 179

  • @Hemi-xc4yg
    @Hemi-xc4yg Місяць тому +1

    እስራኤላውያን እጅግ የማደንቃቸው እና የሚገርሙኝ ህዝቦች ናቸው።የተሰሩበት እና ሀገር የሆኑበት መንገድ ሁሌም ይገርመኛል ።

  • @birhanutube7723
    @birhanutube7723 5 років тому +67

    እሸቴ ድምፅህ እንደ ማርና ወተት ልብን ያረሰርሳል እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Рік тому +10

    ሁሌም ያለመታከት የምሰማው ታሪክ ነው በተለይ የእሸቴ የትረካ ዘቤ በሐሳብ ቦታው ላይ እንደሆንኩ ይሠማኛል

  • @AmanualAlex-gx9vw
    @AmanualAlex-gx9vw 2 місяці тому +1

    አማራ እንደ እስራኤልያዊያን መሆን አለበት

  • @sintayehusibhatu2666
    @sintayehusibhatu2666 4 роки тому +40

    በመሳጭ ታሪክ መሃል ትረካው ይቋረጣል ቢታሰብበት።

    • @amanson5826
      @amanson5826 4 роки тому +4

      በጣም!!!

    • @Yo-ll1ek
      @Yo-ll1ek 3 роки тому +1

      Ahun new yetebelache enji turu adrgo new yeseraw

  • @amenkonjo9911
    @amenkonjo9911 4 роки тому +17

    የእውነት እስራኤል ፈጣሪ ምን ያህል እንደሚወዳት

  • @ሰይድእንድሪስመሀመድ-ፈ3ለ

    ይህን ታሪክ በአልጀዚራ ሰምቼዋለሁ በአረብኛ ታሪኩ በጣም ትክክል ነው እሸቴ በጣም እናመሰግናለን

  • @amanueltak2886
    @amanueltak2886 3 роки тому +30

    ይሁዳውያን ሁኘ በመወለዴ በጣም ነው የምኮረው ዓም እስራኤል ሀይ ✡️✡️

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 2 роки тому +4

      litikoru yigebal yemosad hager betam new yemadenkachew mosadochin I wish abalachew bihon gin alichilim

    • @minty1188
      @minty1188 2 роки тому +5

      @@ermeyasabebe4062 እኔም ከሚገባ በላይ የሞሳድ ፊልሞችን አይቻለው በአጠቃላይ በእስራኤል ፍቅር የወደኩ ሰው ነኝ

    • @yohannesyalew6229
      @yohannesyalew6229 2 роки тому +1

      ሸክም

    • @shegakonte
      @shegakonte Рік тому +1

      ስምህ አማኑኤል ሆኖ? ክክክክክክክክ

    • @Spurgeo
      @Spurgeo Рік тому

      ​@@yohannesyalew6229😂

  • @aklieambelu2014
    @aklieambelu2014 Рік тому +4

    ብዙ ጊዜ ሰምቸዋለሁ ግን ሁሌም ባዳምጠው አይሰለችም ትረከው ድንቅ ነው

    • @godknow931
      @godknow931 Рік тому

      Demtsu altekoraretebachuhum ??

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 роки тому +6

    አም እስራኤል ሃይ!

  • @ድርድርለውጤት
    @ድርድርለውጤት 2 роки тому +11

    ልክ ዛሬ አማራ የትም እንደሚገደለው ዓይንት ጥቃት ማለት ነው! ግን ሤራ ሌላ ሤራን ይወልዳል! ሰላም አንዴ ከደፈረሰ ችር ነው!!!

    • @negamekonnen8056
      @negamekonnen8056 2 місяці тому

      አማራም ሆነ ማንም እንዳይሞት እንደ እስራኤል መንግስት እና ህዝብ ሁልህም ንቃ

  • @binementafere9652
    @binementafere9652 5 років тому +14

    እጅግ ምትደነቅ መሪ የሞሳዶ አባል ፣ተራኪው እሺቴ እጅግ ያስደምማል።

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 роки тому +7

    ምርጥ አቀራረብ ነው.... እስራኤል በቀለኞች ናቸው......

    • @minty1188
      @minty1188 2 роки тому +3

      አዎ ተንገላተዋል ተሰቃይተዋል እና ለራሳቸው እራሳቸው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 років тому +23

    ጀግና ሴት እስራኤል ሀያል ሀገር።

    • @zizopharmacy5388
      @zizopharmacy5388 4 роки тому

      የሰዉ ሀገር colonize አድርጋ ሀያል ሀገር ትያለሽ

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 4 роки тому +1

      @@zizopharmacy5388 ማን ነው ያለህ?

    • @zizopharmacy5388
      @zizopharmacy5388 4 роки тому

      @@yaredkebede8423 anbibina "ማነዉ ያለህ" belegni.enesu rasuco aykdum brada

    • @zizopharmacy5388
      @zizopharmacy5388 4 роки тому

      @@yaredkebede8423 anbibina "ማነዉ ያለህ" belegni.enesu rasuco aykdum brada

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 4 роки тому +3

      @@zizopharmacy5388 እስራኤል ለአብርሃምና ለዘሩ በፈጠሪ የተሰጠቻቸው ርስት ናት። Read The Bible First.

  • @meheretnegusie3289
    @meheretnegusie3289 4 роки тому +11

    አም እስራኤል ሐይ❤👈!!

  • @godknow931
    @godknow931 Рік тому +3

    Lemendenewu demtsu yemikoraretewu??

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 3 роки тому +9

    ልቦለድ ነውኮ ሚመስለው እናመሰግናለን እሼቴ

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም ምርጥ የታሪክ ፍሰት ያለው አቀራረብ ነው... ግን የጊዜ መግለጫው ግልፅ ቢደረግ የበለጠ ቆንጆ ነበር... እንደሚመስለኝ የጊዜ መግለጫው እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ይመስለኛል የተጠቀሰው።

  • @tesfayekorssa2993
    @tesfayekorssa2993 5 років тому +12

    God blessing Israel

  • @zera1
    @zera1 6 років тому +32

    እሸቴ አሰፋ እሸቴ አሰፋ እሸቴ አሰፋ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 Рік тому

    ሸገር አንድኛ ነዉ ከኢትዮጵያ ከሉት ሁሉ !!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 4 роки тому +29

    የሚቆራረጥ ነገር ያበሳጫል ።... አስቡበት Please !
    Thank you.

  • @asmelody8073
    @asmelody8073 3 роки тому +5

    ለማስተካከል ያህል
    ቡድኑን የሚመራው ማይክል ሃራሪ ሳይሆን ኣቭነር ካውፍማን ነው ።

  • @samlookatturcarrent9835
    @samlookatturcarrent9835 5 років тому +12

    እሼ በጣም በልቤ ታትሞ የቀረ የዘመናት የድምፀ ቅላፄህ አይረሳኝም በእሁድን ላንዳፍታ በሚለው ፕሮግራም ላይ አንተን ና መአዚን በጣም አስታውሳለሁ " የነ አዲሱ ቤተሰቦች " ድራም ትዝይለኛል፡፡

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 4 роки тому +4

    Very hero colda meir

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 2 місяці тому

    ይቺ ናት ይቺ ናት ይቺ ናት ሀገሬ እስራኤል ነሽ ክብሬ

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 2 роки тому +1

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ

  • @natibereket8212
    @natibereket8212 2 роки тому +7

    The best payback ever. respect for Goldamir

  • @user-be8sz6tx3g
    @user-be8sz6tx3g 5 років тому +9

    ጀግና መሪ የማትደራደር

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 9 місяців тому +2

    ድምጹ ይቆራረጣል (መሀል ላይ ይጠፋል) ... Please upload the full version

  • @yrmgfashion8302
    @yrmgfashion8302 4 роки тому +5

    ጀግኒት

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 3 роки тому +1

    Ere ene kalat aterugn le mosad adinakot wow good job mosad betam new yemiwedachew abalatun bemulu manim kenesu ayin syamelitim

  • @dejenmengistu830
    @dejenmengistu830 5 років тому +9

    እሸቴ ቢቆይም የሰጠኸኝን እሸት ሸምጥጬ ቅሜዋለሁ በጣም አመሰግንሃለሁ ፣ ለዚህም ከዛሬ ጀምሬ ተከታታይህ መሆኔን እንድታውቀው እወዳለሁ

  • @mahletdaniel7532
    @mahletdaniel7532 6 місяців тому

    ሁሉም እንደዚህ ቢሆን ተከባብረን በኖርን ነበር-Viva Israel 🇮🇱

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 6 років тому +30

    ቆራጥ እና ጀግና መሪ

  • @Yared-w2y
    @Yared-w2y Рік тому +1

    😮

  • @abrhamasefaasefa7239
    @abrhamasefaasefa7239 2 роки тому +1

    i love you siral❤❤❤

  • @belewephy7460
    @belewephy7460 Рік тому +1

    ለምንድነው በመሃል በመሀል የሚቆራረጠዉ Please አስተካክሉት በርቱ።

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 5 років тому +14

    ሴት ለበቀል አትነሳ🙈

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev 2 місяці тому

    HE WAS HERO!!

  • @ጠበሳ
    @ጠበሳ 4 роки тому +1

    Tena yistlgne mekoya program wedajoch andandochu lemindnew mehale lay dimts voice yemaynorachew?

  • @samigirmay9669
    @samigirmay9669 4 роки тому +4

    jegna Esral

  • @abenezerkebede3589
    @abenezerkebede3589 4 роки тому +4

    Great narration as usual !

  • @ድርድርለውጤት
    @ድርድርለውጤት 2 роки тому

    ምዕራብ ጀርመን ዛሬ የለችም:: አንድ ጀርመን ሆነዋል::

  • @Erifutuer
    @Erifutuer 5 років тому +10

    she was hero leader rip for🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱Atlats.

  • @endrisassem9794
    @endrisassem9794 4 роки тому +4

    የድምፅ ጥራት ይጎለዋል

  • @nigusieado8852
    @nigusieado8852 4 роки тому +4

    እንድንጠላቹ አታስገድዱና! ምንድነው እሄ ሁሉ ማቋራረጥ

  • @aschalewlemma6057
    @aschalewlemma6057 5 років тому +7

    ጀግና መሪ

  • @ethiopiafirst4980
    @ethiopiafirst4980 4 роки тому +4

    ይገርማል

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን 6 років тому +16

    ደስ የሚል ትርክት!!!

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 4 роки тому +1

    Well very good

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 5 років тому +5

    שלום ישראל

  • @tamrat6540
    @tamrat6540 2 роки тому +1

    eshete mibalew sewye bicha yeterekelen

  • @mahirkemal2073
    @mahirkemal2073 3 роки тому

    Israelochun megdel yeslemena astemron ayweklem .Israelm netsuhanen megdelwa lek nw beye alasbm.allah allemachenen selam yarglen

  • @YOHAMIC
    @YOHAMIC 4 роки тому +1

    eshe betam new mtmechegn berrtaln

  • @ermiastsheal1952
    @ermiastsheal1952 5 років тому +7

    I❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @dawitgirma5678
    @dawitgirma5678 3 роки тому

    ኢትዮጲያ በዚህ ኦሎምፒክ ተሳትፋለች?

  • @dannyworku2195
    @dannyworku2195 4 роки тому +1

    i now this story in movie "Munich"

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 4 роки тому +1

    በመሃል 3ና 4 ግዜ ይቆራረጣል ።

  • @BeKii21
    @BeKii21 10 місяців тому

    Israel❤❤❤

  • @mewailfisseha5591
    @mewailfisseha5591 4 роки тому +1

    የድምፅ መቆራረጥ ችግር አለበት።

  • @zebratube3021
    @zebratube3021 3 роки тому

    መቆራረጥ አለው ይስተካከል

  • @rosagerma7214
    @rosagerma7214 3 роки тому

    shalome shalome shalome israel

  • @estifanosgizaw8061
    @estifanosgizaw8061 2 місяці тому

    Ye koraretal

  • @kidistethenesh5568
    @kidistethenesh5568 2 роки тому +2

    🥰🥰🥰😍🥰🥰

  • @zewduhailmariam5562
    @zewduhailmariam5562 9 місяців тому

    👍👍👍

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 3 роки тому

    Lemindinew gin sil esirael sinesa muslimoch yeminichachut

  • @dirrarberhe7856
    @dirrarberhe7856 5 років тому +2

    Nice 👍 sound

  • @christiantesfu6607
    @christiantesfu6607 2 роки тому

    Welega = Munich

  • @menetferede1664
    @menetferede1664 5 років тому +2

    እሸቴ ከጃንሜዳ

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 4 роки тому +3

    በጣም ታስጠላላችሁ....!!!
    ይሄን የመሰለ ታሪክ እንዴት 50 ጊዜ ይቆራረጣል? ይሄ እንዝላልነትንና ለአድማች ያላችሁን ንቀት ነው ሚያሳየው!!!
    ደሞ እዚህ ላይ ብቻ ቢሆን Ok ሌላም ፕሮግራም ላይ ደግማችሁታል በጣም ታሳፍራላቹ ከገንዘብ አድማጭ ነው ሚበልጠው ከገባቹ እስኪ ትንሽ እንኳን ክብር ይኑራችሁ ይሄን የጫናችሁ ሰዎች ብልግና ነው እንዲ አይደረግም!!!

    • @breman7079
      @breman7079 4 роки тому +1

      Hey calm down mistakes may happen don't open your rude mouth here !!!

    • @henoktsegaye8797
      @henoktsegaye8797 4 роки тому

      ያስጠላኝ ሰው ቢኖር እንዳንተ በማያገባው እየገባ የሚሞት ሰው ነው!!!
      እንግሊዘኛ ማውራት የአዋቂነት መለኪያ መስሎህ ከሆነ ተሸውደሀል ባይሆን በአገርህ ቋንቋ በግዕዝ ለመድመቅ ሞክር ከዛ እንደማመጣለን ሽል።

    • @breman7079
      @breman7079 4 роки тому

      Tebedana must bakeh kalchalk tergumulegn bel qoletam wefefe

    • @sarahyohanes5697
      @sarahyohanes5697 4 роки тому

      Tebda schger kemname radio program belaye leadmachu yemyasbe astamre program yalwe new zme belhe atbetreke

    • @henoktsegaye8797
      @henoktsegaye8797 4 роки тому

      @@breman7079 ante yewend aras betam afhin kefetkewko tawkohal min yimeslal yecondom trafi godana derejahn ewek tfa kezi

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 5 років тому +11

    አማራ ከዚህ ታሪክ ምን መማር አለበት?

    • @gg5350
      @gg5350 5 років тому +4

      People were commited and dedicated for the territorial integerity of the nation or Israel not a single tribe or race. Your qouestion should be what we Ethiopians learn from them. Thank you

    • @kebide2231
      @kebide2231 5 років тому +1

      ቅዘን

    • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
      @MemhirGirmabaleTseganachew2121 5 років тому

      @@kebide2231 tenefa ante fandiya

    • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
      @MemhirGirmabaleTseganachew2121 5 років тому

      @@gg5350 dude we are fade about thinking what you said. Right now we being estabelished the great Amhara land which means Ethiopia no one wish to call himself am Ethiopian without an Amharian ppl .

    • @raseternity2690
      @raseternity2690 5 років тому +1

      እያሱ ማሞ ቂሎ አእምሮህን አጥራው አቦ

  • @ኤፍራታትኩ
    @ኤፍራታትኩ 5 років тому

    Btam germye new eshtye astmrhenale enmsgnaln

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 5 років тому +2

    Des yelal atrareku

  • @maraki-tech4429
    @maraki-tech4429 4 роки тому

    Dmtsu mn huno new yemikoraretew

  • @eyobeyob1117
    @eyobeyob1117 4 роки тому

    EA 👍🏿

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 років тому +3

    Ben Gurion

  • @Adot340
    @Adot340 4 роки тому +2

    🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሞት ለተረገሙት አይሁድ

    • @amenkonjo9911
      @amenkonjo9911 4 роки тому +4

      ቅሌታም ሞትማ ለአሸባሪዎቹ ፍልስጤም

    • @amenkonjo9911
      @amenkonjo9911 4 роки тому +3

      አየክ አንድ በአንድ አፈር ከድሜ በሉ አፈር ያስበላቸው እና

    • @nigeman3897
      @nigeman3897 3 роки тому +3

      Enatik tibeda .dikala muslim .

    • @nigeman3897
      @nigeman3897 3 роки тому +2

      Mossad gena ye muslim zerochin yatefal . Dedeb muslim afer blu mdre shermuta . Mehamed ybdak . Yezulfa kintir.

    • @Adot340
      @Adot340 3 роки тому

      @@nigeman3897 መጀመሪያ ሙስሊሙ ከማጥፍት በፊት ቂጥህን ታጠብ በክት

  • @yabechiethiopia599
    @yabechiethiopia599 5 років тому

    👍

  • @abrehamkinfe5720
    @abrehamkinfe5720 5 років тому +3

    100

  • @abunkadir4229
    @abunkadir4229 2 роки тому

    Esrael metifat yalebati Hager nati

  • @belay-kj5nt
    @belay-kj5nt 2 місяці тому

  • @sualihahmed2663
    @sualihahmed2663 5 років тому

    ታሪኩ አይነፋም ለበቀል ያነሳሳል በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 5 років тому

      አይደል

    • @flexlyrics9291
      @flexlyrics9291 4 роки тому

      Tadia sheep nachew ende

    • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን
      @አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 роки тому

      በአሁን ሰአት ላለው ለአምሀራው ጥሩ ትምህርት ይሰጣል ባይ ነኝ አማራየ ተማር ጠላትክን አትርሳ የበቀል በትር እስክታነሳ

    • @Superkmbe
      @Superkmbe 4 роки тому +1

      No no If we have a leader like that our brother and sister should not have been killed every corner of the arab state like Libia.. yemen even with in our own country. Even we could not have gone to arab except for religious reason.

    • @melkamumisganaw9832
      @melkamumisganaw9832 3 роки тому +1

      C'mon u accepted jihad & reject justice?

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 5 років тому +2

    10q

  • @endrisassem9794
    @endrisassem9794 5 років тому +1

    ቆሻሻ አንተ ብሎ ታሪክ ተናጋሪ ወገንተኛ መሆንህ ይለያል ዘረኛ ጥንባታም ክሪስታን መሆንህ በግለፅ የለያል

    • @ፅናኤልጎሳዬ
      @ፅናኤልጎሳዬ 5 років тому +3

      አሁን አንተ ሙስሊም ነህ? ሙስሊም እንዳይሰማህ ማፈሪያ እንደዚህ አይነት ሙስሊም የለም

    • @jenetetefere7152
      @jenetetefere7152 5 років тому +3

      አንተን ደስ እንዲልህ አርጎ ይተርክልህ የሆንክ ነገር ኑህ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 5 років тому

      ውይ ዲዲብና

    • @eliyas6498
      @eliyas6498 5 років тому

      Edante aynet dedeb yetm aygegnm

    • @eliasmesfin9230
      @eliasmesfin9230 4 роки тому +1

      Koshasha malet ante nek, ye tebedak Islam. demo enante bemechachu egnanm ke mared atekotebum, demo yemegermew neger enesu arebochu rasu ayfelguachuehumm endehu nw mutgne yemetlut,

  • @6killochannel620
    @6killochannel620 6 місяців тому

    ፉሉንጫ ፉሉንጪ ቁጺ ሊጺ በጸጋጊኛ በጸጋጊኛ ሄይ ሄይ የመንበል ቡድን አጠቃ ቡሉሉሉሉሉ ባሌ!!!

  • @ወደፊት-ተ3ጐ
    @ወደፊት-ተ3ጐ 4 роки тому +6

    ጀግኒት