Ethiopia - የእጁን ያገኘው ፕሬዝዳንት በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya ተረክ ሚዛን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 327

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 2 роки тому +34

    ካልፈረጠጡ የብልጽግና ባለስጣናት ተብዬዎች መጨረሻቸው ከነ ስዩም መስፍን የባሠ ነው

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 Рік тому +10

    አቢይ አህመድ የሳሙኤል ዶ እጣ የሚደርሰው ይመስለኛል። እኔም እለምናለው አንዱ ደም መላሽ እንዲያረገኝ።

  • @amnenmk6564
    @amnenmk6564 2 роки тому +22

    አብይ ዶ

  • @jonywoker6511
    @jonywoker6511 Рік тому +16

    ያሳዝናል እሱ የጁን ቢያገኝም
    አፍሪካዊያን ግን የምራብዊያን
    መጨወቻዎች መሆናችን ያሳ
    ዝናል።እነሱ ይሾሙናል ሲፈልጉ
    እንዲህ እንደአውሬ ስንገዳደል
    ከሩቅ ሆነው ያፌዙብናል።መቼ
    ነው አይምሮአችን የሚነቃው ያ
    ሳዝናል።

  • @estaos6457
    @estaos6457 10 місяців тому +35

    የአብይ አህመድም መጨረሻ ከዚህ የተለየ አይደለም። ደግሞ በጣም ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያላቸው። እውነት ተገርሜበታለሁ።

    • @tamiratargaw5262
      @tamiratargaw5262 8 місяців тому

      በኢየሱስ ስም ለአብይ አይሆንም እሱ ማንንም አልገደለም

    • @melakudaniel5138
      @melakudaniel5138 8 місяців тому

      አብይን በአበዱ ውሾች ነው የምንሰጠው

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 2 місяці тому

      ​@mela😂😂😂kudaniel5138

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts Рік тому +6

    በጣም አሪፍ ታሪክ ነው ብዙ ነገሩ ግን ከ ዶክተር አብይ ጋር የሚመሳሰል ነገር አለው የአብይም መጨረሻ ተመሳሳይ ነው መጎተቱ አይቀርም እመነኝ ነብይ መሆን አያስፈልግም ይሄን ለመናገር የንፁሀን እንባ ይፈርዳል 😈😭

  • @mulugetanure1093
    @mulugetanure1093 Рік тому +31

    አሁን እኛ ያለንበት ሁኔታ ጋር ይመሳሰላል።

  • @kb8866
    @kb8866 2 роки тому +5

    አዎ ታሪክ ይመሰክራል: አዲስ ነገር የለም: ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል:: የንፃሐን አማራን አፋርን እና ሌሎችን ደም በሴጣናዊ ጭካኔ እያፈሰሰ ያለዉ የአብይ አህመድ ኦረሙማ እና ወያኔ መንግስቶች ከእግዚሐብሄር እጅ በእዉነት አያመልጡም::

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +24

    አይ የአፍሪካ መሪዎች ሁሌም መጨረሻቸው እንዲህ ነው አንዱ ከሌላው ለምን እንደማይማር ይገርማል መልካም ስራ እንጂ ዘር አያድንም

  • @hhdgdhvdydyd8142
    @hhdgdhvdydyd8142 2 роки тому +8

    የ አቢቹ ጒደኛ ነው

  • @mulukenandom9695
    @mulukenandom9695 Рік тому +15

    ገራሚ ታሪክ ነው። እኛ አፍሪካውያን ለምንድነው ከስህተቶቻችን የማንማረው?

    • @djgerreman7402
      @djgerreman7402 Рік тому +4

      ባህላችን እንዳይጠፋ ብለን ነው የምንገዳደለው 😂😂

  • @desalegnfente47
    @desalegnfente47 10 місяців тому +9

    ፈጣሪ ይህን ዉርደት ለ ገዳዩ አብይ አህመድና ግብራበሮቹ ያድርገው አሜን!!!

  • @movieman1030
    @movieman1030 Рік тому +3

    የሳሙኤል ዶ ታሪክ ከዶክትሬቱ ጀምሮ መላ ነገሩ ከዶክተር አብይ ጋር ተመሳሳይ ነው ------- መጨረሻቸውም እንዲመሳሰል ምኞቴ ነው 🙏

    • @እምየኢትዮቤቴ
      @እምየኢትዮቤቴ Рік тому +1

      በትክክል ያው አብይ አህመድም በስላም ስልጣኑን ካላስርከበ እንድዚህ ስውየ ተጎትቶ ነው የሚወጣው

  • @ShogaZerihun
    @ShogaZerihun 2 роки тому +11

    ውይ አፍሪካ .. የግፍ መሬት. ዛሬ ይሚሆንብን ሁሉ የዚህግፍ ምክንያት ነው!! በእግዚአብሔር ፉት ልንውድቅ ይገባናል::

  • @yitbarekaltaye4899
    @yitbarekaltaye4899 2 роки тому +11

    ዘረኛዉና ዘር አጥፊዉ ዘንዶ መሪያችን እንደዶሮ አስራ ሁለት ቦታ ተገነጣጥሎ ይሞታታል

  • @burgburger4060
    @burgburger4060 2 роки тому +12

    የአብይ ዘንዶ እጣፈታም እንዲሕ ነው

  • @blessedu223
    @blessedu223 Рік тому +7

    ደም የሚያፈስ ደሙ ይፈሳል

  • @zegeyealene4360
    @zegeyealene4360 Рік тому +9

    Abiy is next?

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ለአብይ የምመኝለት እንደዚሕ ሰውዬ እንዲሆን ነው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Рік тому +6

    ከእኛዎቹ ሸኔ ተብየዎች ጋር ሥራቸውም ጭካኔያቸውም ተመሳሳይ ነው።

  • @thomaszemikael8587
    @thomaszemikael8587 2 роки тому +12

    የዓብይ አህመድ አሊ ንም መጨረሻ እደዚህ ባረገው በአደባባይ እየተጎተተ ሲገረፍ እደማየት በጉጉት የምጠብቀው ቀን በሂወታቴ የለም

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 2 роки тому +2

      Amen yadirgew

    • @safakemal7093
      @safakemal7093 2 роки тому +1

      ሜኞት

    • @ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ
      @ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ 2 роки тому

      አብይን ብጠላውም ግን የፈጠረው ፈጣሪው ግን ለጂብ ህዝብ አይተወውም ምክንያቱም ልቤ ንፅህ ነው እሱ ከአሽቃባጮቹ በቀር

    • @thomaszemikael8587
      @thomaszemikael8587 2 роки тому

      @@ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ አንቺ የግም ልጅ ፍየል ቀምጫይ

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 Рік тому

      እኔ ግን መለስ ዜናዊ መጨረሻው ይህ ነበር እጣው ፈንታው

  • @RegimeChangeEritrea
    @RegimeChangeEritrea 2 роки тому +20

    የኢሳያስና የአብይ መጨረሻም...

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 2 роки тому +2

      የወያኔ ነበር እሱም አልፋል

    • @yonasmihrteab9685
      @yonasmihrteab9685 2 роки тому

      You wish ya wisha lije

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 Рік тому

      መለስ ዜናዊ መጨረሻው ይህ ነበር ቢኖር

  • @abelgedamu2338
    @abelgedamu2338 2 роки тому +7

    ABIY AHMED, olso big DICTATOR 666

  • @terefefeyssa877
    @terefefeyssa877 2 роки тому +32

    Ye Abiy Ahmed yemecheresha edel ye Samuel Deo aynet new

    • @kebirhussen6416
      @kebirhussen6416 2 роки тому +1

      ሀሀሀ እሱን ስትገረፋ ታወጣለህ

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 2 роки тому

      @@kebirhussen6416 : Mekebaber yeshalal weys Ayeshalem 🙄
      Yehe medefafer teru aydelem 😠

    • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
      @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ 2 роки тому

      @@terefefeyssa877 lsew kefu atemgn ethiopeyawuyan egezabeher yemenfera swoch nn bro

    • @ziyadmohammed7138
      @ziyadmohammed7138 2 місяці тому

      @@terefefeyssa877 😁😁😁😁 fasam neh

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 2 місяці тому

      @@terefefeyssa877 🤣🤣🤣

  • @fifiQueen199
    @fifiQueen199 2 роки тому +7

    ለምንድን ነዉ አይኔ ላይ አብይ አህመድ ድቅን ያለብኝ 😕

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 роки тому

      የግፍ ፅዋ ሲሞላ እግዚአብሔር እንደዚህ ለአረመኔዎች አሳልፎ ይሰጥሃል። እውነቱን ለመናገር ይህን ታሪክ ስሰማ ፊቴ ላይ ድንቅ ያሉት የህዋሓት መሪዎች ናቸው። ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ንፁህ የሆነ የለምን እና አንፍረድ። በእራሳችን እንዲሆን የማንፈልገውንም በሰዎች ላይ አናድርግ ወገኖቼ።

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 2 роки тому +9

    ሰው የዘራውን ያጭዳል ማለት ይኸው ነው

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו Рік тому +9

    ለነጭ መገዛት መታዘዝ ውጤት ነው

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Рік тому +1

    የኣብይ መጨረሻ ይሄው ነው. ህዝብ ይከብራል ያዋርዳል

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 роки тому +33

    አኔ ትዝ ያለኝ የኛ አነዛ 60 ሙሁራን ምንትሮቻቺን ባንድ ቀን ያለቁትን ነው በ መንግስቱ ሃይለማርያም ግዜ 😭😭😭😭

    • @abelkissi3204
      @abelkissi3204 Рік тому +4

      መንግስቱ ጭካኔና ግድያ የለመደው ከነዚህ አረመኔዎች ነው። የአሁኑ የኛ ተረኛ ዘረኞችም ግፈኝነታቸውና ጭካኔአቸው ለከት የለውም የነሱም ፍርድ ሲደርስ ሲቃይና በቀል የወለደው የእጃቸውን ይሰጣቸዋል። ልብ ያለው በይቅርታ ሃገሩን ቢመራ ይሻል ነበር።

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion Рік тому +1

      It reminds me of 60 of my Ethiopian families lost their precious lives due to ignorance and with a single written order of a group of people with no appreciation for life. It is so sad to just think how much a human life is treated without any respect even today.

  • @db6806
    @db6806 2 роки тому +12

    ይህን ለአብይ አሳዩት

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 Рік тому +3

    የእሚገርመው አሜሪካ ጥቁሮች እራሳቼውን እንዲችሉ ሳይሆን የወሰደቻቼው እሚለግሙ, ሰነፍ, አመፀኛዎችን ነው

  • @tesfualemayew4978
    @tesfualemayew4978 Рік тому +14

    የኛዎችም ከዚህ ቢማሩ አሪፍ ነው አብይ ኤልዶ

    • @HamdiiAHafiz
      @HamdiiAHafiz Рік тому

      ትሽ ቆምጨ

    • @tesfualemayew4978
      @tesfualemayew4978 Рік тому

      @@HamdiiAHafiz አንተ ፍራ ቆምጬ ምንድነው

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 10 місяців тому

      @@HamdiiAHafiz ቆምጬ ብለህ ዘር መሳደብህ ነው ላንተም ስም አለህ ሙስሊሞች በዚህ ዘመን ተሳዳቢ የሆናችሁት አንዳንዶች

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 8 місяців тому

      ​@@HamdiiAHafizየናትህ ቆምጪ ጥንብ ቦቲያም ጋላ

  • @daniman1216
    @daniman1216 Рік тому +4

    የአፍሪካ አመራሮች በአብዛኛው ዝንጆሮዎች ናቸው

  • @esmizyanazratu2357
    @esmizyanazratu2357 Рік тому +3

    አብይ አህመድ ከዚህ ታሪክ ቢማር ባይ ነኝ

  • @lokostaryoutubeofficialcha231
    @lokostaryoutubeofficialcha231 Рік тому +4

    Mam Africa 🌍 when is the time your people become a Human

  • @solomonfikresilassie9955
    @solomonfikresilassie9955 2 роки тому +10

    የኛው ጨቅላ ከዚ የተለየ ምን አደረገ እና ነው ያለ እውቀት ሃገር እየመራ አደል

  • @Ss-jx1lb
    @Ss-jx1lb 2 роки тому +12

    This wii be the fate of abiy Ahmed

  • @almawood4592
    @almawood4592 Рік тому +25

    We lost so many educated and skillful Ethiopian generals during the Derge. That was very very heartbroken!!! After all things went to wrong direction in our country. Finally, shabia and Wayne came to ethiopia!!
    Then, Wayne scarfied Ethiopian people for 27 years because of ethincs idiology problems!!!

    • @selamawitgossaye4442
      @selamawitgossaye4442 Рік тому +1

      What abute naw what you think?

    • @adicho5964
      @adicho5964 Рік тому

      Yes Alma i lost my 4 family members just like Mengestu

    • @sushyybabiz6458
      @sushyybabiz6458 9 місяців тому

      እኛ ተመሳሳይ ነገር አሳልፈናል ነገር ግን ህዝባችን ይቅር ባይ ልብ ስላለዉ እንጂ መንግስቱ ሌላዉ ሳሙኤል ነበር እኔ ግን በህፃንነቴ ያየሁትን ሳስብ ዛሬም አቅም ቢኖረኝ መንግስቱ ሀይለማሪያምን

    • @asmebro3949
      @asmebro3949 9 місяців тому

      Yekeru kalu hig ykerbalu

  • @mekibibsolomon653
    @mekibibsolomon653 Рік тому +1

    ደደብ ተርከህ ሞተሀል ...ግፍን መቀበል ሀጥያት ነው ተብሎ ተጽፏል ለምን ሀገር ምስቅልቅሏ አይወጣም አምባገነንን ና ግፈኛ ስጋውን መዘልዘል ነው

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 2 роки тому +2

    የአምባገነኑ ሳሙኤል ዶ ታሪክ ከአምባገነኑ ከመንግስቱ ሃ/ማርያም ታሪክ በብዙ መልኩ ይመሳሰላል

  • @frpaccount2410
    @frpaccount2410 Рік тому +1

    አይ የአፍሪካ መሪዎች እስኪ ከዚህ ምን ትማራለችሁ?ግፍ እንዲህ ነው።ያልታጠቀ ምስኪን ደሀ ገበሬ መርጦ ባልተወለደበት ዘር ለሚሞተው ህዝባችን መታሰቢያ ነው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +3

    ኢትዮጵያን እንደዚህ ለማድረግ በዘር በሀይማኖት ከፋፍለው እንቅልፍ ላጡት እልህ አደብ ይስጣቸው።ከዚህም ታሪክ የሚማሩ ያርጋቸው።

  • @azizanice1474
    @azizanice1474 11 місяців тому +1

    ጥሩ አቅርበኸዋል video ያለማሳየትህ ጨዋነትህ ነው video በጨረፍታ አይቼዋለሁ
    ከህሊናዬ አልጠፉም ብሎኝ ተቸግሬአለሁ
    እሱ ግን ፈጣሪ የእጁን ሰጠው ይዘገያል እንጂ ሁሉም የእጁን አላህ ይሰጠዋል

  • @almawood4592
    @almawood4592 Рік тому +11

    Very very interesting History by Taferi Almu.
    This History is very very similar with Colonel Mangistu Hilamarim Ethiopian revolution 1966.

    • @eteneshtefera5093
      @eteneshtefera5093 Рік тому +1

      Except Mengistu is alive and well

    • @AYB171
      @AYB171 Рік тому +1

      I think it is more similar to Dr Abye

    • @adicho5964
      @adicho5964 Рік тому

      You remind me Back to 1965 ETHIOPIAN Calendar

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 2 роки тому +4

    የተረገመ አፍሪቃ ። የታባቱ የጁን ነው ያገኘው በዘር የሚያሰብ የዘላለም እሳት ውሰጥ ይግባ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 10 місяців тому +1

    It’s exactly what is happening now in Ethiopia! The evil Oromo is distrying everything in Ethiopia

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    ወይኔ አብይን መሬት ላይ የሚጎትትልን ጠፋ

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 Рік тому +2

    ባህር ውስጥ ሁነህ ዘንዶ ጋ አትጣላ መሪ ሁነህ ከ ህዝብ ጋ አትጣላ አሟሟትህ አያምርም እና አየ አፍሪካ መቸ ይሆን የምንነቃው 🤔🤔

  • @dayner989
    @dayner989 2 роки тому +6

    አይ አፍሪካ ለዚህ ለዚህማ የአውሮፓ ኮሎኒያል ህይወት ይሻላት ነበር

  • @dat9087
    @dat9087 2 роки тому +3

    Well done hope the Oromia pm Abiy will read or listen this if not please advice him to listen this his supporter please please I don’t like history to repeat again specially in end of 21st Century

  • @ermiasmulleta2557
    @ermiasmulleta2557 Рік тому +4

    Comes around goes around. African leaders always the same, never learn from their mistakes.

  • @gelanehjarso9634
    @gelanehjarso9634 2 роки тому +3

    አሜሪካ አንድም ጊዜ ስለአፍሪካም ሆነ ስለጥቁር መብት ከራሳቸው ጥቅም ውጪ ተጨንቀው አታውቅም ።

    • @gelilaselassie7394
      @gelilaselassie7394 Рік тому

      Agree! Also when they find bold uneducated who do have inferiority complex personality who is capable oppressing and not afraid of spilling blood if it's own citizen you get support. Classic example is Idi Amin Dada and Mengistu Hailemariam, TPLF... It is sad about africa

  • @ermiasmogos3102
    @ermiasmogos3102 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ኣቀራረብ : ግን የኣሜሪካ ለውጥ በሳሙኤል ዶ መንግስት ጋር የሶሻሊስት መስፋፋት ለማቆም የተሰጠዉ ምክንያት? እነ ማንዴላን በሽብር መፈረጅጋ ምን ኣገናኘዉ በዕአቱ የአፓርታይድ መንግስት የነጮቹ በሚሊዮን ዓመት ሶሻሊስት እንደማይሆን የታወቀ ነዉ የአሜሪካ አገረ ነበር ማረጋገጫዉም የደብብ አፍሪካ ጦርነት ከማያ ዎስናቸዉ አንጎላ ጋር የተደረገዉ ጦርነት እንዲያዉም ፀረ ሶሻሊስት ጦርነት ነዉ። እንደ ትልቅ ስህተት ሳይሆን በየትም መረጋገጥ ሓቅ ስለሆነ በሚቀጥለው አስተካክሉ።

  • @teklemariamsurafel3268
    @teklemariamsurafel3268 2 роки тому +3

    yihin video ya setani abiot kahsaye or abiy ali biyayew....gin yesu tarik yimeslegnal

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Рік тому +2

    🤣🤣🤣🤣ብልፅግና እየደገመው ነው

  • @dawit1924
    @dawit1924 2 роки тому +4

    የ አፍሪካ ፖለቲካ ቀፋፊ ነው

  • @tigistseyou8314
    @tigistseyou8314 Рік тому +2

    የጅን ማግኘት ማለት ይሄ ነው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Рік тому

    ኦሮሞች ክፍትን እና የስው ስጋ መብላትን የስው ደም መጣትን የተማሩት ከእነዚህ ክፉ ስወች ይሆን? እነዚህ ስወች የስው ስጋ ይበሉ ነበር እና አሁን ኢትዮጵያውያን የሚያምሱ የኦሮምማ ባለስልጣኖች የስው ደም እና ስጋ ይበላሉ የስማነውም ከእራሳቸው ከኦሮሞች ናቸው የነገሩን!

  • @kidaneHadush-z4l
    @kidaneHadush-z4l 11 місяців тому +1

    እንደ ፋኖ የሰው ስጋ ይበሉ ነበረ ማለት ነው።

  • @MertiAbi-jf7nt
    @MertiAbi-jf7nt 9 місяців тому

    በዚህ ታሪክ በጣም ተገርሚያለው ከአመጣጡ እስከ አስተሳሰቡ የዘመናችንን እርግማን የሆነውን አብይ አሃመድን ይመስላል ትቢተኞች ሲያዙ መጨረሻቸው ይኸ ነው

  • @abelfikiloabelfikilo3859
    @abelfikiloabelfikilo3859 Рік тому +1

    የአብይስ እንዴት ይተረክለት ይሆን

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 3 місяці тому

    እሽቴእስፋእንዴትነህ አቀራረብህ
    ሁልግዜየሚደንቅነውትችላለህበጣም

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 Рік тому +1

    ስው የዘራውን ያጭዳል ማለትይሄ ነው:ዉይ አፍርካ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 11 місяців тому

    የሰላም መሪ ተብሎ ሚሰማ የአፍሪካ መሪ የለም እኮ እየገደሉ በህዝብ ግፍ እየፈጸሙ ወህንቤት እየወረወሩ መጨረሽታቸው እንደዚ ይሆናሉ

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 6 місяців тому

    ግፍ በምድር ባይሆን በሰማይ ያስፈርዳል - ሰዉ አትግፏ ... ምን ሐይል አለህ - ዝም በል? ምን ታመጣለህ - ተንበርከክ ? እንዲያውስ እጨረሳችአለሁ - ከኔ በላይ ሐይል የለም ይሉና ... ዛሬ ላይ ይደረሳሉ ... ነገም ተደግሞ እናየዋለን እና ከላይ በላይቤሪያ የተከስተው የማይጠበቅ ወይም አስገራሚ ሊሆንብን አይገባም::

  • @werkeiatfngus7334
    @werkeiatfngus7334 11 місяців тому +1

    አቤት አምላኬ የአፍሪካ መሪዎች ቆይ እንዴት አንዱ ባንዱ አይማርም ሁሉም መጨካከን

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 8 місяців тому

    ከአብይ ጋር ተመሳሰለ አብይ ከዚ ሰዉዩ ነዉ የኮረጀዉ ሳይማር ተምሬአለዉ የሬዲዮ ኦፕሬተር ..........

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 10 місяців тому

    እነሱ2መቶሽ! እኛ ኢትዮጵያውያኖች በ5 አመት ብቻ 2 ሚልዮን ህዝብ አልቋል በመጨርሻም ፍኖ መጣ.
    የስውየው ታሪክ እና የአብይ አህመድ ተመሳሳይ ታሪክ ነው! አብይ አህመድ በቅርብ ቀን እንደ ሳሚ ዶ አካሉ እንድ ባንድ ተቆራርጦ ልጅብ ይስጣል! የክፉ ኦሮሞወች መጨርሻ ይሆናል

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 10 місяців тому

    ደደቡ አብይ አህመድን ሙህሮችን አይወድም የተማሩትን ይገድላል ያስራል በቃ የበታችነቱ ስሜት አሳብዶታል

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 2 роки тому +1

    የአምባገነኑ ሳሙኤል ዶ ታሪክ ከአምባገነኑ ከመንግስቱ ሃ/ማርያም ታሪክ በብዙ መልኩ ይመሳሰላል

  • @KZ-vw2ze
    @KZ-vw2ze Місяць тому

    mein Gott was eine Geschichte ..በጣም ይገርማል ሳሙኤል . ዶ. ኣለመማሩ ጎዳው እንደገናም በወጣትነቱ ያለምንም መመዘኛ ስልጣን ላይ በመንጠራራቱ ምንም ኣርቆ እንዳያይ ኣድርጎታል :: ያው ሃገራችን ላይ እያየነው የታሪክ ምስክር :: በወጣትነት ስልጣን ላይ ፊጥ ማለት ያለመማር ኣርቆ ያለማሰብ የሚያመጣውን ችግር እያየን ነው :;

  • @tesfayemengestu4313
    @tesfayemengestu4313 2 роки тому +16

    ግሩም የሚባል የታሪክ ምስክርነት ::
    ይህ የኣፍሪካ ኣህጉር መሪዎች እንዴት በኣፈሙዝ ኃይል ሥልጣን ላይ ያለውን የሀገር መሪ በመግደል እንደሚያስወግዱና በተመሳሳይ ደግሞ እነሱም ከተወሰነ የኣመራር ዘመን በህዋላ እንዴ በተራቸው በጥይት ተደብድበው ከሥልጣን እንደሚወገዱ የሚያስይ ጥሩ ዶኩሜንታሪ ምሳሌ ነው::

  • @tsebelaygese6133
    @tsebelaygese6133 Рік тому +1

    Beahunu seat ethiopia wst temesasay astedader new yalew. Dr. blachuh trugn yemil sefnewal.

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 роки тому +5

    ዶ የቾምቤ መንግስቱ ወንድም ነው

  • @yilmawoubishet3709
    @yilmawoubishet3709 11 місяців тому

    ጠቆርክ ቀላህ ቅኝ ተገዛህ አልተገዛህ አፍሪካዊ ማለት አንድ ነው። ለማሰብ ለራሱ ጊዜ የማይሰጥ ደሃ ህዝብ።

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 9 місяців тому

    የማትረቡ ነገሮች ታድያ እንክርዳዱን ከመልካሙ ለምን ቀላቀልካቸው?ድምፅህም የደርግ ነው።

  • @dawitzemen9398
    @dawitzemen9398 2 роки тому +2

    ጋዜጠኛው....ለሀገር የሚጠቅም ሁሉንም የያዘ ሸባሪና ተሸባሪ የሌለባት ሀገር የ200 ዓመት ዕቅድ እንዴት ልንገነባ እንደምንችል ከየትም ሀገር አነፍንፍ....ሩቁን አሳየን...ሩቅ ያላየ እርስ በራሱ ይገዳደላል!!

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 9 місяців тому

    አብይ ቶሎ አምልጦ ካልዎጣ እንዲህ ነው ተከታትፎ የሚሞተው።ዎንድማዊ ምክር ነው።

  • @emu3288
    @emu3288 2 роки тому +30

    I wish we all could take a lesson...especially our leaders

  • @fasilhaile6079
    @fasilhaile6079 Рік тому +1

    በሰፈሩት ቁና

  • @MuseTesfaye-nu2ob
    @MuseTesfaye-nu2ob Рік тому +1

    ይገርማል ሰው የዘራውን አጭዶ ነው የሚያልፈው

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 2 роки тому +1

    ምዕራብያውያን እኛን አፍሪካዊያንን እንደ ሰው ባያዩን አይገርምም።በቅኝ አገዛዝ ቢገዙንም አሁን ካለው ሁኔታ አይብስማ!

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 9 місяців тому

    አቢይ አህመድም ይህ የውርደት እጣ እንዱሚዱርሰው ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 10 місяців тому

    ወያኔ እና የኦሮሞ ስይጣኖች እንደ ሳሚል ዶ መቀጣት አለባቸው

  • @amenbekele-4789
    @amenbekele-4789 2 роки тому +6

    የዚህ ሰዉዬ ሚስት ኢትዮጺያዊቷ አስቴር ናት አንድ ልጅም ወልዳለታለች ከሱ ቦሀላም ዶ/ር ወዳጄነህን አግብታ ነበረ ከጥቂት ጊዜ ቦሀላ ተፋቱ እንጂ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 10 місяців тому

    ይች ክፉ አቃጣሪ አማሪካ ለአፍሪካ ጠላት እንጂ ወዳጅ ሆና አታውቅም!

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 9 місяців тому

    መንግሥቱና አብይም እንዲህ ነበር የሚገባቸው።

  • @00ftrrrt
    @00ftrrrt Рік тому +1

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 9 місяців тому

    እሸቴ፣ እንደወትሮው እጅግ የተዋጣለት ዶክመንተሪ ነው።

  • @derejealemayhu-k5d
    @derejealemayhu-k5d Рік тому +2

    አይ አቀራረብ ሐሪፍ እኮነህ አባው በርታታታታታ

  • @teferiseyoum8280
    @teferiseyoum8280 Рік тому +6

    እሸቴ ዘ ጃልሜዳ ትረካህ መሳጭ ነው አመሠግናለሁ ። ዋናው እኛስ ከዚህ እዉነተኛ ታሪክ ምን እንማራለን ? የኢትዮጵያን መጨረሻ ፈጣሪ የሳምርልን ። ዘረኝነት ሀይማኖት የርስ በርስ መገዳደል ወዘተ መጨረሻው ይሄንን ያመጣል ፈጣሪ ይጠብቀን።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +1

    አላህ ከእንዲህ አይነቱ ግድ ይጥብቀን ።ያለፈው የመንግስቱ ሃይለማርያም እና ህዋት ይበቃናል።ቅንታት ያህል ለውጥ ሳናይ የተማሩትን መሪ እንዳይሆኑ ጨረሱዋቸው።

  • @yarednesibu1638
    @yarednesibu1638 Рік тому +1

    አሪፍ አተራረክ ነው ደቂቃው ግን ትንሽ ረዘመ ከ30 ደቂቃ ባይበልጥ

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Рік тому +2

    በሰፈሩት ቁና

  • @menderin4228
    @menderin4228 9 місяців тому

    የአብይ አህመድ አሊ መጨረሻም ይህ እንሚሆን መቶ ፐርሰንት እርግጠኞች ነን።

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 10 місяців тому +1

    የአብይ ታላቅ ወንድም አሱንም እንዲህ አይነት ውርደት ነው የሚጠብቀው

  • @ephremsolomon7652
    @ephremsolomon7652 Рік тому +4

    What a wonderful narrator 🙏

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Рік тому +1

    በጠም ምገርም ተሪክ ነው

  • @ababachtessemahiko7108
    @ababachtessemahiko7108 2 роки тому +1

    ሳሙኤል ዶ ኢትዮጵያዊቷን አስቴር የምትበል የዶር ወደጄነህ ምስት የነበራችን የገባ ነዉ

  • @Iv-cd5jk
    @Iv-cd5jk 10 місяців тому

    Betam new miyasaznew mechereshaw esum ametatu be gif bihonem mecheresha lay yaregut esey deg aregut ayasblim yasazenal ketay esun gelo yenegesewum yezerawun new esum milekmew