ድብልቅልቅ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @gizewwudu5693
    @gizewwudu5693 2 роки тому +26

    ዮሐንስ የዝና ሲሳይ !!!! እስከ አያትህ ስምህን ከነቤተሰብህ ፣ በርግጥም በ"ዝና"! (በክብር) ያስጠራህ!! መፅሐፍትን በአንደበትህ ጣፍጦና ህይወት ዘርቶ እንዲሰማ ፈጣሪ ስጦታ የሰጠህ!! የአድማጭ ታዳሚ አድናቂነቴ ይድረስህ🙏
    (ጊዜው ካሣሁን ውዱ)

  • @selam8990
    @selam8990 Рік тому +3

    ሁሌም ቢሰማ የማይሰለች እንደ ወይን እያደር የሚጣፍጥ ድምፅ 🤗❤❤❤❤❤❤

  • @selam8990
    @selam8990 2 роки тому +6

    ሁሌም የሚጣፍጥ ድምጽ❤❤❤❤

  • @adu_22
    @adu_22 2 роки тому +2

    Great story 👏
    Thanks for sharing.

  • @jesusislordwaqayyoogooftaa9893
    @jesusislordwaqayyoogooftaa9893 2 роки тому +2

    Thank bro kuhulum ashenefi tarki hulluchemi tarki yemeslil

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 2 роки тому +9

    እናመሰግናለን አትጥፋብን ከሰነፉ ሰው ብዙ ትምህርት ወስጃለው የፈላስፋው ታሪክ ዘና ያደርጋል እንዳንተ አይነቱ የተባረከና ተሰጥኦ ያለው አንባቢ ባይኖር የማዳም ቤት ስራ አይገፋልንም ነበር በኤርፎን እየሰማሁክ ሽንት ቤት በማጠብ ላይ እገኛለው እግዚአብሔር ይመስገን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

    • @ezanatewlde1414
      @ezanatewlde1414 2 роки тому +1

      Ayzosh eheteh hulachenem endeza nen fetari kanchi gar yehun

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 роки тому +2

    Thank you so much for sharing this you are well appreciated

  • @hannadargae9274
    @hannadargae9274 2 роки тому +3

    እናመስግናለን በርታ

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe8475 2 роки тому +2

    Wow thanks so beautiful story 👌👌👌👌

  • @tr7094
    @tr7094 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እባክህ ሁሉንም ታሪኮች ጀባ በለን

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 2 роки тому +2

    Thank you

  • @mulatuyilma9040
    @mulatuyilma9040 2 роки тому +1

    በእጅጉ መደገፍ ያለበት ሃሳብ።በርታ

  • @emebetgezhagne1094
    @emebetgezhagne1094 2 роки тому +1

    ሰላም እንኳንም በሰላም መጣህ ደስ ይላል

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 роки тому +2

    እንኳን ደና መጣህ ጆኒያችን

  • @untitledluv4991
    @untitledluv4991 2 роки тому +1

    Erasih neh yestafkew ende 👏👏👏

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Рік тому

    እናመሰግናለን👍

  • @tadesseu90nimmmjbbb.bekele62
    @tadesseu90nimmmjbbb.bekele62 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ እባክህ አለመኖርን ተርክልን

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 2 роки тому +1

    ዋው ደስ ሲል

  • @gedionfikadu8565
    @gedionfikadu8565 2 роки тому +1

    Enameseginalen 🙏🙏

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp Рік тому

    ጠፍተህብኝ ነበር ዮኒዬ በጣም ነው ምትመቸኝ ኢዛና ላይ ቤሩት እያለው ከአና ማስታወሻ ትረካ ጀምሮ ተከታይክ ነበርኩ አሁን ደግሞ ዱባይ ጠፍቶብኝ ነበር ቻናላችሁ ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Jerry-ti7yp
      @Jerry-ti7yp Рік тому

      ረስቼው የጭን ቁስል ከሚለው ትረካቹ ጀምሮ ነው የምከታተላችሁ ከዛን አቋረጣችሁት ደራሲው ፊልም ሊያደርገው አስቧል ብላችሁ በጣም ነበር የተናደድኩባችሁ በሰአቱ😂😂

  • @amanuelamare199
    @amanuelamare199 2 роки тому +2

    Ante batnor noro men yeweteg neber betam betam new mamesegeneh demsih erasu sus new yehonebeg

  • @selam8990
    @selam8990 2 роки тому +1

    Ewdehalew❤

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 2 роки тому +2

    hhhhhh Hulum yaskal astemarim new

  • @PXL_Panic
    @PXL_Panic 2 роки тому +1

    Nice

  • @addishode1541
    @addishode1541 2 роки тому +1

    You are amazing ❤️❤️i love ur channel and ur choice of books ❤️❤️

  • @selam8990
    @selam8990 2 роки тому +1

    Yene መጣህልኝ💓💓💓

  • @antenhmoges
    @antenhmoges Рік тому +1

    ቩተላይ ሰላይ በገፁ ላይ የለም በድጋሜ ላክልን እብኳትን

  • @MS-kj1kh
    @MS-kj1kh 2 роки тому +2

    Thank you so much. Wonderful voice! I agree with the comment below. Keep up the good work. Where can I buy your audio books please?

  • @solomont9658
    @solomont9658 2 роки тому +1

    በናፍቆት ጆኒ❤❤❤

  • @lianamario-tg4rm
    @lianamario-tg4rm 4 місяці тому

    Ghered😢

  • @tigistzeleke8900
    @tigistzeleke8900 2 роки тому +1

  • @mehretsofoni7094
    @mehretsofoni7094 2 роки тому +1

    Eseye mefelegew metalegn

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 2 роки тому +1

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @meba8663
    @meba8663 2 роки тому +2

    Emigerim ye teraki bikat bizu metshaftochin ne tireka asnebibhinal enamesginalen ...gin tolo tolo terik atitfa!!

  • @popizewdie8378
    @popizewdie8378 2 роки тому +1

    Ere regime libold Gemrln ysideny sheldon for example dagmawitua embet .

  • @etsegenethebitemichael4276
    @etsegenethebitemichael4276 2 роки тому +1

    👌 👏 😍 👍 nice

  • @lemlemfetene
    @lemlemfetene Рік тому

    ሁቱትሲ እንዴት ነው ማገኘው ባንተ ድምፅ ካሁን በፊት አዳምጨዋለሁ ባንተ ድምፅ አሁን ግን አጣሁት እባክህ

    • @lemlemfetene
      @lemlemfetene Рік тому

      መልስ የለም

    • @saragashaw8879
      @saragashaw8879 8 місяців тому

      በእዮብ ዮናስ በሚጣፍጥ አተራረክ ተርኮታል ለኔ 1ኛ ተራኪ እዮብ ዮናስ ነው ። ይሄም ልካም ነው 😁

  • @NS-ih3jp
    @NS-ih3jp 2 роки тому

    barta

  • @bettytube2
    @bettytube2 2 роки тому

    መጽሓፉ በትክክል ተረድተከው የምታነበው ከሆነ ለአድማጮች በሙሉ እንድታስረዳን እፈልጋለው ወደ ጥያቄው ልዬድና የመጨረሻ ስንኝ ላይ የጠሰጥው 24 ስዓት ከሆን 5 ቆይቶ እኔ ትክክል ነኝ የመጣውት በስዓቴ ነው ይላል ትንሽ ግር ስላለን እንተ ግን ሳይረዳ ቀድመ ሳታነው መቼም አተርክልንም የሚል ግምት አለኝ መልሱን ድቅ አርግልን

  • @sfggfgddg7876
    @sfggfgddg7876 Рік тому +2

    መፃህፍትን በድምፅ ማንበብ ግዴታዬ ሲሆን ይህ ቻናል ደግሞ በቃ ምን ልበል እንጀራዬ ነው፤ ከንባባብ አኳያ የምሰራቸው ድንቅ ፕሮጀክቶች አሉኝ፤ ለዚህ ፕሮጀክት ዮሐንስ እገዛህን እፈልጋለሁ 2:04

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 2 роки тому +2

    Well come back!
    I really love this channel please like ,share and subscribe!
    Thank you brother!!
    💚💛❤️