Wow! I never thought anyone in Ethiopia, except from Birhanu Digafe and his listeners, knew about Nat King Cole. And here’s Mikael Belayneh talking about him-what a surprise! Especially Mona Lisa-that song is pure magic. My Korean professor was the one who first introduced me to it, and it’s been like a drug ever since. Micky, we need to see you perform these songs again.
Wow Just amazing, Micheal is one of the greatest artist we have ever seen, enjoyed the episode alot, and missed Dawits voice guys, did not open another podcast starting from the end of season 2. Thankyou Dawit
Question: how do you (all of the artists who are especially those who are working on music) are prepared for the next technology advancement such as AI ? That might affect positively or negatively. I am happy see you on Dejeaf podcast.
Today’s guest is someone I once admired and love his music, but he has revealed himself as a supporter of a Genocidal war. Some betrayals aren’t easily forgotten. The North remembers.
ዴቭ የምታቀርብው እንግዳ የግድ የተሳካለት ወይም ታዋቂ መሆን አይጠበቅበትም ሞክርው የወደቁትንም ያልሆነላቸውን ከአንቱ ወደ አንተ ያወርድናቸውንም ድንገት ተላልፈን ከሆነ ድልድይ ሁነህ አገናኘን ምን አድክሞ መንገድ እንዳስቀራቸው እንወቅ እንዴት እንደምንሻገር እንማር ። እንደ ጀማነሽ አይነት እንግዶች መነሳትንም መሞግትንም መውድቅንም የሚያውቁ የራሳቸውን መስቀል የተሸከሙ እውነታቸውን ባናምንበትም እንኳን እንዲም ይታሰባል እንድንል ይረዳናል እና የማናቃቸውም ቢሆን ከች አርጋቸው
ደስ የሚል አስተያየት❤
Ur writting way ❤❤❤❤
Wawww tsede eyita nw
Jemaesh was on his show and one of the most engaging conversations I ever heard
ua-cam.com/video/AgXQr1cJXFM/v-deo.htmlsi=RgcIP3mxxEiRqwMc
በደጃፍ ከቀረቡ ሰዎች ሁሉ #በረከት_በላይነህ የምገርም ሰው ሆኖ አግኝቼዋለሁ
Dave is back with his ሹራብs 😊😊daveye I like how excited you're for your guests and they felt it too.which makes it interesting.thanks for bringing miki
Those who noticed his sweaters! Sweet and authentic
AM THE SAME WITH SWEATER,❤😂😂
ሚኪ የህይወት ሀብታም እድለኛ የተረጋጋ ሰው ነው ።
ዴቨ ምርጥ ቆይታ ነው 💚💛❤️
ዴቫ በጣም ተናፍቀህ ነበር እና በቀጣይ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ወይም ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ 🤗🤗🤗
ባለቅኔው ሚኪ..
በጣም የማደንቀው የምወደው አርቲስት ሚኮ እስኪ እንደኔ የምትወዱት በLike👍
በኢትዮጵያ የድምጻዊ ታሪክ በዚህ ደረጃ ጠጣር ሀሳቦችን ያነሳና የተፈላሰፈ ከቶም አላየሁም። በተለይ mentor ማጣት ያላት ነገር የ 'robert greene' ድንቅ መጽሐፍ የሆነውን 'mastery ' እንዳስታውሰው ከማድረጉም በላይ ውስጤ ተቀርቅራ ቀርታለች። ሚኪ -የሀሳቦች ጌታ በርታ።
እንኳን በሰላም መጣህ ዴቫ እስኪ እንጀምረዉ ይሄን ተናፋቂ ጨዋታ🙏 😊❤
ዴቮ ያነጋገር ለዛህ ድንቅ ነው እና በርታልኝ ሚኪ ደሞ አክባሪህ አድናቂህ ነኝ🙏
Next🙏- Sewmehon yesmaw
- Yared shumete
- Dan Admasu
He is an exceptional storyteller, capable of painting vivid and immersive images through his narratives.
ዴቫ ይቺ podcast ናፍቃኝ ነበር
Wow! I never thought anyone in Ethiopia, except from Birhanu Digafe and his listeners, knew about Nat King Cole. And here’s Mikael Belayneh talking about him-what a surprise! Especially Mona Lisa-that song is pure magic. My Korean professor was the one who first introduced me to it, and it’s been like a drug ever since. Micky, we need to see you perform these songs again.
Come on Man Many Old groups enjoy The king song, back in a day's we had much oldes name on every corner,
@Alem6565 yeah I wish we could go back to enjoying those songs again.
ሚኪየ ወጣትነታችን ያሳመርክልን thanks welcome back ❤ደጃፍ
ደራሲ አሌክስ አብርሃም እባክህ
welcome back Dave, ደጃፍ ላይ ብዙ አቆምከን
ደጃፍ is back👏👏👏
Thanks deva for bringing us the legendary Michael belayneh my favorite musician. Big respect for both of you 🙏 🙏 🙏
ዴቭዬ እናመሠግናለን።
ሚኪዬ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ። ጥሩ ስራ ከሚሰሩት ብቻ ሳትሆን ውብ ስራ መርጠው ከሚሰሩት ውስጥ ነህ። አንተ ጎዳና አልበም ሰቃይ ነው። ናፍቆትና ፍቅርም ገራሚ ነው። ይገባኛል በብዙ ካንተ ስለምንጠብቅ ከባድ ጫና አለው። ሰውን ማስደሰት ከባድ ነው። ቢሆንም ይሄን ልበል በሶስተኛው አልበምህ አልተደሰትኩም። ምናልባት ካንተ ብዙ ስለምጠብቅም ይሆናል። አንተ ከሌላው ለየት የምትለው ግጥም ትመርጣለህ። ስራ ትመርጣለህ። ትልቁም ኳሊትህ እሱ ነው። በዚህኛው አልበምህ ግን የተመረጠ ስራ አይመስልም። ከቴዲ ፀጋዬ አንተን የሚመጥን ግጥም እንደምታገኝ። ዜማም የራስህን ብቻ ሳይሆን ከሌሎችም መቀበል እንደምትችል። ያሁኑ ስራህ ዜማው አንድ አይነት ይመስላል። ከዛ በተረፈ እናመሠግናለን። ወደፊት ጥሩ ጥሩ ነገር እንደምታሰማን ተስፋ አለኝ❤
ዴቭዬ አዳምን ረታን ለማቅረብ ሀሳብህ ውስጥ ብታስገባው 😊 ሁለታቹ ስትጨዋወቱ ማየት ምኞቴ ነው ❤
This has to be your best episode wowwww 👏👏👏👏👏 cool, calm, and collected 😍😍😍
Wow Just amazing, Micheal is one of the greatest artist we have ever seen, enjoyed the episode alot, and missed Dawits voice guys, did not open another podcast starting from the end of season 2. Thankyou Dawit
ዴቨ ደስ ብሎኛል ከርመህም ቢሆን መጥተሃል. እንኳን ደህና መጣህ በሚቀጥለው ደግሞ እሱባለው ይታየውን አምጣልን እባክህ!!!!
ዴቨ እንካን ደህና መጣህ ወዳጄ ምንድ ግን ይሄን ይህን ሰው ያስባል አይባልም !!
መቼም ከቀረ የዘገይ ይባል የለ በ መምጣትህ. ደስ ብልኛል ቸር እንሰብት
ሚካኤል የ ማደንቀው ዘፋኝ ነው ብዙ ገና እንጠብቃለን።
ዴቨ የሚገርመው የቬነስ ክለብ ባለቤቱ የ ነበረው አቶ አቡበከር እንደ ነበር ታውቃለህ ?
በጣም ደስ የሚል የወዳጆች ጨዋታ! እንደሁሌውም እናመሰግናለን!
ይሄን ስጠብቅ ነበር ዴቭ ከሚኪ ጋር...
ጥያቄዎችህ ሁልጊዜ የልብ አድርስ ናቸው ዴቭ በሌላ ምዕራፍ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል 👍👍
Wow, Purple was my favorite place to hang out. It was such a nice place with so many memories. Thank you, Dave.
እንኳን ደህና መጣህ።ናፍቀኸኝ ነበር
Film የማይ ነው የመሰለኝ thank you !
ዴቭ እንኳን ተመለስክልን ከ 2016 ገፀበረከቶቼ ውስጥ አንዱ አንተና የአንተ ፕሮግራም ነው ደጃፍ በሚገራረሙ እንግዶች ያልተጠበቁ ስብዕና ያላቸው ሰዎችን በማቅረብ አስደምመኸናል አሁን በseason 3 እንደምትደግመው ተስፋ አደርጋለሁ ለእስካሁኑ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ሌሎች ነገሮችም እንጠብቃለን ከአንተ በደጋሚ እንኳን በደህና ተመለስክልን በመጨረሻም እንድታቀርባቸው የምፈልጋቸውን ሰዎች መጠቆም እፈልጋለሁ
1, ዘነበ ወለ
2, መሐመድ ዓሊ (ቡርሀን አዲስ)
3, ዶክተር ምህረት ደበበ
እነዚህን ብትሞክርልን ደስ ይለኛል
መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ 🙏🙏
Welcome back ዴቫችን ምርጥ ምርጫ ሚኮ
እንኳን ደህና መጣህ
Welcome back Dejaf. I was looking forward. Let me tune.....
ዴቭ የዛሬው እንግዳህ እንደማንም ጊዜው እንግዶችህ ምርጥ ነው አቀራረብም አሪፍ!!!!!!ልብ ማንጠልጠልም ተመችቶኛል!!!!ኤሊያስ መልካን ያገናኛችሁ አጋጣሚ ብትገልፅልኝ? እኔ ለመስማት ሰፍ!!
🔴ዴቫ!!!ሁሉም አመላለስህ ከድንቁ እንግዳህ ጋር ድንቅ ነው!አዲሱ የግድግዳ ቆጣሪህ ደጃፍ ላይ እንደሆንክ ማመላከቻ ይሆን?😂ወደህይወታችን ከገባህ እኮ ቆየህ!!❤
I am glad that you are back and with a good singer one of my favorites. I am a big fan of your podcast! Keep up the good work!
Great to have you back dave!!!
እንኳን ተመለስክልን ዴቭ
እንኳንም በደህና ተመልሰህ መጣህልን።
The benchmark podcast!!!!!!!!!!!!
Great to be back!
እንኳን በደና ተመለስክ ዴቮ። ያዝ እንግዲህ...
ደጃፍ ላይ ቆመን ደጅ ደጁን ስናይ ነበር እንኳን በደህና መጣህ
ዳውድዬ እስኪ እባክህ ወግዳይትን ጋብዝልን - በአላህ!
welcome back Deva! mike we love you!
Deva 🤗🤗we miss u I am happy to comeback with best singer
Thankyou dave
Number one podcast
Hey Dave , your podcast is spot on. Thank you for your service. Can you get us ደራሲ Leilasa Girma next season , please.
ሌሊሳ ግርማ
Welcome ዴቫ ። ሚኪ❤ ደስ የሚል ኢንተርቪው 👏👏
i was checking dawit tefa its been 4 months eyalkugn. welcome daveye.
Devaye well come back Abate!!
Welcome back #DaVinchi
Welcome back ደጃፍ❤
Welcome back
Miki a very unique singer thanks dave.
Well come back Dave!!!!! Thank you 🙏
እንኳን ደህና ተመለስክ
You been missed, Dave! That was quite an interesting interview 🤩
Welcome back Dave, dejaf has been really missed.
mic on 🎙️ welcome back Dave I'm waiting the next part😊
Wow Mickey ❤❤❤❤❤❤
ዴቭ እንኳን በሰላም ተመለስክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Question: how do you (all of the artists who are especially those who are working on music) are prepared for the next technology advancement such as AI ? That might affect positively or negatively.
I am happy see you on Dejeaf podcast.
welcome back devo...like argie nw yejemerkut
Welcome back Dejaf🎉
Welcome back!
Welcome Devoye and Micky . devo we've missed you welcomeback.
The Goat dave is back👏👏👏👍👍👍
wellcome back dave betam begugut nw stebkih yenenerew
Well come back Dave
✌
ዴቫ እንኳን በደህና ተመለስክ
wellcome dear,እንዲህ መጥፋት ጥሩ ነው ግን? በአዲስ ፖስት ሲላየውህ ብቻ በጣም ደስ አለኝ ....... አንተ እስክትመለስ ስሰማ የቆየሁትን ሚካን ስላመጣህልኝ tnx በጣም በጣም please keep up ቶሎ ቶሎ።
well come back dave
በለዉ ደጃፍ እንዴት ናፍቆኝ እንደነበር
እንኮን ደህና መጣህ ዴቭ
Dave wel come back
Dav enkuwan beselam temelesik migerimih dave kemitakeribachew engidoch ekuli yenafekegn lebise mitimetachew shurab dave bedigam enkuwan temelesik
welcome welcome ,please atetifa ,hulum ayinte engida ameta ,k wediktachewm endinmare gn atetifa welcome be digame
ጠይቅ አንተ እድሜ ይስጥህ 🎉🎉🎉
ዴቭ በሰላም ነው የጠፋኸው...
የምር ምን ገጥሞት ይሆን እያልን ስናስብ ነበር inkuanm በሰላም ተመለስክ🙏
Well come dave
ዴቮ እንኮን መጣህልን ተናፍቀሀል
Welcome dave ፀዴ አጃማመር ❤
Dawit welcome tenafekeh nbr.
welcome
Where have you been all this time Dave? Dejaf has been truly missed!
ሚኪ ዘፈኑም ወሬውም አይጠገብም ❤❤
Welcome ❤❤❤
ደጃፍ ጠፍታብን ደጅ ደጁን ሳይ፣
አራት ወራት ሙሉ በደህና ነወይ?
Well dava
Ke tsede engda ga kech kechasaaa yilal
Welcome dejaf 🤗
አሁንም መኪና ሲነካ እንዲህ አይነት ድምጽ አለ
ለሚዲያ የሚሞረድ አንደበት እና ስብዕና የሌለው የሚኖረውን የሚሆን ሚኪዬ እርጋታው ሲያስቀና
Wel come
“ዳዊት መለሰ “አቅርብልን 🙏
Please please
Deva 👍
የመጀመሪዋ ተመልካች ነኝ ዛሬ 😂😂አላችሁ ብቻየን ነኝ? 😅እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ ❤
Today’s guest is someone I once admired and love his music, but he has revealed himself as a supporter of a Genocidal war. Some betrayals aren’t easily forgotten. The North remembers.
ዴቮ❤ &ሚኮ
ዴቭ አንድ ቀን ቴዲ አፍሮን በዚህ የተጠና ያማረ ፕሮግራምህ እንደምታስኮመኩመን ተስፋ አደርጋለሁ። ክበርልኝ
ምዕራፍ 3 እነሆ