በረከት በላይነህ ፡ እያዩ ፈንገስ የመጀመሪያ ርዕሱ አልነበረም | Bereket Belayneh
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- #dejaf #Bereketbelayneh #ethiopia #ቁጥር፲፬ #dawittesfaye #ethiopianmusic #politics #addisababa #motivation #dream #journalism #media #theatre #eyayufungus #eyayufenges #psychology #interview #podcast #entertainment
ከበዉቀቱ ስዩምና በረከት በላይነህ ጋር ዘመንን መጋራት መታደል ነዉ ❤❤❤
Ashqabetsh
በረኩ የማይለወጥ ቅን ልቦና ያለው ሰው አክባሪ ነው:: አብሮኝ ሰርቷል:: ከ15 ዓመታት በሁዋላም ቅን ልቡ እንዳለ ነው ::ፋና አብረን በሰራናቸው ጊዚያትም ሳይቀር ያልተመቸውን ነገር እያዋዛ የሚናገር ተግባቦቱ የላቀ ተወዳጅ ነው:: am really proud of him. እውነት ለመናገር እያዩ ፈንገስ በድርጅት ግምገማ ወቅት ችግራችንን የምንገመግምበት ግብዓት ነበር:: የምር መንግስት ስለነበር ቴአትሩ በክፋት የሚታይ አልነበረም::በረከትም ግሩምም ስለሀገር የሚጨነቁ እንጂ በሀገር ላይ የሚያሴሩ አይደሉም:: ከዚህ ቴአትር ሀገርም መንግስትም ይጠቀማልና ልቀቁት ይስሩበት:: በተረፈ ይመቻችሁ
ለካ tiktok አደንዞኝ ሳይሆን እንዲህ አይነት ምርጥ ፕሮግራም ስላላገኘሁ ነው ረጅም ፕሮግራም መታገስ ያቃተኝ, ቤኪ 1ኛ ነህ 👍 ዴቭ ምርጥ ቆይታ ነው ወደነዋል።
ትክክል,ቲክቶክ አደነዘዘን እኮ!
Enem
😂
ከእንግዳ አመራረጥ እስከ የጥያቄ አቀረረብህ ደስ ይላል ሰዉን ከዉስጡ ማሶራት ትችላለህ በርታ ሙዚቀኞችን ከ90 በፊት ያሉትንም ብታቀርብ ደስ ይላል ፕሮግራምህ ግን ማለፊያ ነዉ ወንድም ዳዊት ።።።።
ሐገር በሕይወት እንዳለች እና በቀላል የማትጠፋ፣ በቀላል የማትቀነጠስ፣ የማትሰረዝ መሆኗን የሚያስታውሱ እንዲህ ያሉ የጥበብ ሰዎች ናቸው! በርቱ!!
በጣም ደስ የሚል አጠያየቅ እና የሚገርም አመላለስን ልክ እንደ ቲያትር ተመስጨ ነበር የጨረስኩት። 🙏❤️🔥
ዳዊት..በተደጋጋሚ የምታቀርባቸው እንግዶች qualitiy እንዳለ ሆኖ ያንተም ዝግጅት ያስገርመኛል almost የተዘጋጀ script እንጂ interview መሆኑን እስክረሳ ድረስ ነው ከእንግዶችህ ጋር ያለህ መግባባት። ስለበረከት (አመዶ) ለማውራት ያው እያዩ ፈንገስ በቂ ነው የግሩምም ትወና እንዳለ ሆኖ ማለት ነው። ይመቻቹ 👏👏
ዴቫ በጣም አንደኛ podcast ነዉ
ደራሲዎችን ደሞ በታቀርብልን ደስ ይለኛል!
ያክብርልኝ 🙏
ዴቭ ደጃፋችሁ ላይ አሪፍ አሪፍ ሰዎች እየመጡ ነው።በረከት በላይነህንም ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል።በርቱ።
ሶል አክባሪህ ነኝ ጥሩ ሰው ነክ
አንተ ላይ አይቼው ነው የመጣሁት
የሜይረባ እንቶ ፈንቶ የሚያወሩት የማይጠቅም ህዝብን የሚነጣጥል የሚያፋጅ ቻናል ሰብስክራይብ ታደርጋላቹ ጥላቻን፣ድድብናን ታበረታታላችሁ ይሄን የመሳሰሉ ገራሚ እንግዶች አዝናኝ፣ቁምነገረኛ አስተማሪ ነገር እያያቹ ዝም ብላችሁ የምትወጡ ሰዎች ግን ሰብስክራይብ ማድረግ አይከፈልበትም ዴቮ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ በርታ በረከት ድንቅ ሰው ነው ።
የሚመጥኗቸው እነሱ ስለሆኑ ነው ለገንዘብ ለመሰብሰብ ብለው ዩትዩበሩ ድራማ ሲሰሩባቸው እነሱን ተከትለው ይነፍሳሉ ይሄ የእውቀት ማነስ ነው አንድ ቀን ይነቃሉ ለሁሉም ግዜ አለው
እንዴት ደስ የሚል ወግ ነው!! እውነት ዳዊት እውቀት : ያለህ : በሳል እና ጎበዝ ጠያቂ ነህ:: በረከት ደሞ content ነህ ብዙ ታውቃለህ ሚለው ትንሽ ነው ላንተ....ሌላ ምን ይባላል እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ተባርካችሁ ቅሩ!!
ዳዊት ትክክል ነህ....የኔም ጓደኛ አፍጋኒስታን ሰርቷል፣ በጣም መልካም ሰዎች ናቸው ነው የሚለኝ። ባህሪያቸው ደግሞ ልክ የኢትዮጵያ ሰው ነው የሚመስሉት ብሎ አጫውቶኛል። በረከትን ባቀረብ እጅህ....ግሩሜን አቅርብልን።
ዳዊትና በረከት ስለመልካሙ የውይይታችሁ ጊዜ እናመሰግናለን!
ሰው ሶስት ሰአት አውርቶ ነጥብ አይጥልም🤔 የሚገርም መሰጠት ነው በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ዴቫ አንተንም ሳላደንቅ አላልፍም 👏
የበረከት ጥበባዊ የማህበረሰብ እይታ፣ ጥብስቅ ያለ የንባብ ክህሎት እና ተሰጥኦ በግድ እንድታደንቀው ያደርግሀል። አሪፍ ጠያቂ ከምርጥ እንግዳ #ክብረት ይስጥልኝ ደጃፍ(ዳዊት)🙏🙏
በረከት ጂማ እያለ የፃፋቸውን ግጥሞች ዩኒቨርስቲውን ከለቀቀ ከአምስት ዓመት በኋላ አርት ክለቡን ስመራ አግኝቻቻው አሰባስቤ በክብር አስቀምጫቸዋለሁ i hope አንድ ቀን አግኝቼ አስረክበዋለሁ 😢
የኔንስ?😢
እፈሳሻለሁ አንተጋ አለ?
Tnx bro
ግሩም ዘነበ የአውግቾው ተረፈን "እያስመዘገብኩ ነው" የተሰኘውን አጭር ተውኔት ወይ አዲስ አበባ ከሚለው መፅሀፍ ላይ ሲጫወት በመድረኩ ላይ ታዳሚ ነበርኩ።በኋላም እያዩ ፈንገስ ሲወለድም እንደዛው።በረከት በመድረክ ያቀርባቸው የነበሩትንም ግጥሞች አብዛኞቹን ሰምቻቸዋለው።የመድረኩ ፈርጥ ነበር።What a nice podcast it is!
Thankyou Sir
ባላለቀ፣ባላለቀ እያልኩ ነው ያደመጥኩት
በረከት❤
በረከት ያው በረከት ነው ሁሌም። የበረከተ እድሜ ይስጥልን ወንድማለም። ዴቭም ምርጥ ስራ እየሰራህ ነው እና ምስጋና ይገባሀል❤
በረከት ምርጥ ሰው! ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ።
የኔ ምርጡ ፀሀፊና ገጣሚ
የሚገርሙ እይታዎች ፖለቲካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዩቻችንን በድፍረት የነካው እስከማውቀው ድረስ ጀግና ፀሀፊ በረከት ነው።
ደጃፍ .... ዴቭ በሚገርም ሁኔታ ስልኬን ዘግቸ የምጨርሰው ፖድካስት ነው:: ስለ ሁሉም እንግዶች ያለህ መረጃ; አቀራረብ ; አገባብ wow.. ተባረክ አቦ::ቤኪ 🙏 👍 .ገና ብዙ እንግዶች እንናፍቃለን like
""" አበጋዝ """.
ሔኖክ ተመሥገን
በጣም ደስ እያለኝ መሉን ጨዋታ ሰማሁት በረከት የበለጠ ብስል አልክ እንዴት ደስ ይላል ጨዋታህ ዳዊት ትክክለኛ ተጋጣሚህ ጋር ነው የተገናኛችሁት እናመሰግናለን❤
ዴቭ ማሪያምን ትገርመኛለህ እኮ በቃ ትችላለህ❤
በረከት ከባድ ሚዛን ❤❤ጎዳናው ይገርማልን ባዳመጥኩት ቁጥር ሁሌም ያስገርመኛል
I absolutely loved this episode! It was the most awaited for me and it exceeded all my expectations. Thank you Dave for having Bereket Belayneh as a guest; he is such a mature and amazing writer and actor. I can't wait to see him in action on a show because his talent is truly exceptional. His voice is also incredible. Thank you for this fantastic episode!
በረከት በላይነህ ልዮ ሰው 😍😍😍😍 ከ ቸርነት ወ/ገብርኤል በኃላ እጅግ የወደድኩት ወግ በርታልን ዴቫ❤
በረከት በእውነት ይለያል። እንዲህ የሚናገረውን የሚያውቅና ፍሬ ያለው ሀሳብ ያለውን ሰው ማድመጥ ዋጋ አለው። ዴቭ አንተም ሃሳባዊ ሰው ነህ።
በስመአብ የበረከትን ቃለመጠይቅ በመስማቴ በጣም ደስስስስስ አለኝ። እድሜ ይስጥህ በርከት!
ፓድካስት እንዲ ነው እንጅ ጃል ❤❤❤ ዴቭ በጣም ድንቅ ነበርክ ፥ ቤኪ በጣም አስደማሚ ሰው ነው ፥ የድርሰቶቹ ውበት አቅም በጣም ድንቅ ነህ 💪❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
በኢትዮጵያ ተስፋየ እንዳይሟጠጥ ከሚያደርጉኝ የጥበብ ሰዎች አንዱ በረከት ነው በጣም በርካታ የማደንቃቸው የምወዳቸው ቢኖሩም አንዳቸውም ጋር ፎቶ ለመነሳት ውስጤ ገፋፍቶኝ አያውቅም ከበረከት ጋር ተንስቻለው: በጣም ነው የማከብርህ ወንድማለም ብዙ አመት በሞገስ ከከፍታህ ሳትዎርድ አምላክ ያኑርህ የምትሞካክራቸው አንተን የሚጎዱ ልማዶች ካሉ መቀነስ አይደለም መተው ነው ያንተ ልክ
❤❤❤❤❤❤
ጫት!!
በእናትህ ካለክ ለእኔም ላክልኝ።
በእናትህ ካለክ ለእኔም ላክልኝ።
በእናትህ ካለክ ለእኔም ላክልኝ።
ጠየቂም ተጠያቃም በጣም ትልቁብኛላቹ እውነት እወዳችዃለኹ ❤😂🎉
Dave, one of the best guests you have ever hosted on this podcast! This podcast has been my favorite for some time, but season two is awesome! Thank you
ቃል የለኝም በኛ ዘመን አሉን ከምንላቸው ሰዎች አነዱን ስለጋበዝክልን የምር በጣም እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏
በረከት የውነትም በረከት
ዮናስ አብርሃምን እደምጋብዝልን ተስፋ እናረጋለን
በረከተ እጅግ ምርጥ ሰው👌
ነገሮችን የሚያይበት መንገድ ደስ ይላል።
አንድ ሰው ለአንድ ለተለየ ሙያ ታጭቶ ሲወለድ የተለያዩ ደረጃዎች አሉት ይመስለኛል :: ደስ የሚሉኝ ግን የማያካብኩ ; ብዙ ጊዜ የሚዘልቁ ያስደስቱኛል:: ይህ እንግዳ የኔ ልዩ ሰው ነው::
እውነት ነው::
the best episode, dave you have the ability to lead coversations and to really connect with the guest. thank you for sharing this amazing podcast👌😘
Sent this to beki my Bach in jima university, come again second season of eyayu fenges come again.beki
ቤኪ ከረጅም ጊዜ ብኋላ ያየሁክ አንተ ትለያለክ ምርጡ ወንድሜ ❤🥰🥰🙏
በጣም በህይወቴ የምቆጭበት ብአንድ ወቅት አሜሪካን መቶ እያዪ ፈንገስን ሊያሳዩ reatrunat ውስጥ አይቼው አለማናገሬ ይቆጨኛል አንድናቂህ ነኝ ወንድሜ ዴቯ ትችያለሽ keep it up .
Dave, wow ምን ልበልኽ, እርግት ያለ ሀሳብ ላይ focus ያደረገ podcast ቃላት የለኝም ፕሮግራምህን እንዴት እንደምወው ለመግለፅ. ከዚህ ጩኸት ከበዛበት social media environment ማረፍያ ስላበጀህልን አመሰግናለሁ
በረከት you are an amazingly talented person , I love your poems and POV on society ❤ዬናስ አብረሃ ታላቅ የኪነጥበብ ሰው። እዚህ ፖድካስት ላይ መቅረብ ያለበት ሰው ነው።
በነካ እጅህ ቡርሃን አዲስን አቅርብልን በረከት በላይነህ ደሞዝ ጉሽሜ 🙏🙏🙏🙏ወዳችዋለሁ ዴቭ ክብረት ይስጥልኝ🙏🙏
ቤኪ ከፑሽኪን አዳራሽ ጀምሮ ወሳኝ ገጣሚ ነው። በርታልን ወንድም አለም።
ገራሚ ፍሰት ያለው ቃለመጠይቅ ነው፡፡ ተናጋሪውም አናጋረውም ምርጥ ናችሁ በጣም እናመሰግናለን👏
በሂወቴ ክማደንቃችው ምርጥ ገጣሚ አርቲስት በረከት በላይነህ እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይስጥህ
ዴቭ የጠፋብንን ጣፋጭ በረከትን አቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ። በረከት ነፍ ዘመን ከጤና ጋር ያኑርልን!! ዴፍ ከነፕሮግራምህ እንከን አይግጠምህ የናንተ አይነቱ ኢትዮጵያ ያብዛላት!!
በረከትን ሳየሁ በጣም ደስ ነው ያለኝ የት ጠፋ ብዬ አስብ ነበር ጦቢያ ላይ የሚያቀርበው ተስፋሁንን ሁሌ ሳየው በረከትን ያስታውሰኝል እባክህ ፅሁፎችን በዬቱቢ አቅርብልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በርታ ሚገርም አቀራረብ ከሚገርም እንግዳ ጋር እናመሰግናለን በርታ👏👏🙏🙏
Bereket Belay, whether through poetry, prose, or visual art, is nothing short of inspiring. The depth of thought and creativity evident in your creations is a testament to your talent. Your ability to weave intricate narratives, evoke powerful emotions, and provoke thought is truly remarkable. What a podcast keep it up!
ዴቭ ሁሌም የምትጠይቃቸዉ ሰዎች (ተቋሞች እያልኩ) ነዉ የምጠራቸዉ.... ምነዉ ባላለቀ ጨዋታቸዉ እያልኩ ግን ያዉ እንደመቀጨት ሆነዉብኝ ነዉ የሚያቆሙት
ዴቫ እባክህ ቤኪን ግን ለወራቶች ብታንፈራፍረዉ በጣም ነበር ደስስስ የሚለኝ🙏
ደጃፎች ሁላችሁም ተባረኩልን ኑሩልን....
❤❤❤ ዴቩ እና ቤኪ በጣም ታምራላችሁ በርቱ , ቤካ ...ትልቅ ሰው በምኞትህ ውስጥ የሚትመኛትን ሃገር አያለሁ ... እውነትም " ሰፈር ከሃገር ይሰፋል "...!!!
ዴቭ የምታቀርባቸው እንግዶች ዋው ደስ የሚል ጥፍጥ ያለ የዛሬው ይለያል በረከት(አመዶ) ይበልጥ ወደድኩ የምር 🥰🥰🥰
ኡኡኡ በእያዩ ፈንገስ ያፈሰስኩት እንባ አንድ ዘመድ እሸኝበት ነበር። ቤኪ አንደኛ ነህ ከእድሜ በላይ የሚገርም ችሎታ። ዴቪ እንደተለመደው ምርጥ ነህ በርቱ። 🙏 ደሞ ግሩሜን ብትጋብዝልን ❤
ማለፊያ ነዉ🙌🏽🙌🏽🙌🏽 እንቅልፌን አስጠፍታቹ አስፈጠጣችሁኝ I can’t wait part 2
This is the best interview so far after Chernet.
አመሰግናለሁ ይበቃኛል። ሁለታችሁም እድሜ ይስጣችሁ። አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
OMG 👏👏👏👌👌👌👌👌
Betam underrated yehone podcast nw its another level ,, betam promote ledereg yegebal people has been missing out a lot
ያሪዳ ልጅ ዴቭ ሌላኛውን ያራዳ ልጅ ስለጋበዝከን እጅግ ደስ ብሎኛል💐💐💐
እጅግ ሲበዛ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ አራቱንም ክፍል በደንብ ነዉ ያዳመጥኩት
Thank you!!!
እጅግ የሚመስጥ፣ አስደማሚ ቆይታ ... አመሰግናለሁ
This is our first comment on this channel And We thank you For bringing back Bereket Belayneh. He is a living legend
በትክክል ልጅነት አንድ አይነት ፍሬም ነው ::❤🙏
አንድ ቀን አለቃችሁ ብሩክ ከበደ ለኔ ጓደኛዬ ስልክ ደውሎ ራዲዮ ፋና ቀጠረኝ ።
ብሩክ ራዴዮ ፋና ሲቀጠር እኔ ለምኜው የተቀጠረው መስፍን አሸብር ጋ ጓዋደኞ ናቸው እኔም ጓደኛቸው ሆንኩ ። ብሩክ ሰንጋተራ ሼሉ ጀርባ ቤት ተከራይቶ ሲኖር አዘውትረን ብዙ ግጥሞችን እንናበብ ነበር ። ብዙ ምርጥ ግጥሞችም ነበሩት ።
ጠብታ ፍቅር የመስፍን አሸብር መጸሀፍ ውስጥ አንዷ ግጥም የብሩክ ተደብልቃም ታትማለች ።
በቀጠሮው ቀን የጠራኝ በረከት በላይነህ ምርጥ ገጣሚ ነው ። እባክሽ አሳትሚለት አለኝ ።
ለብሩክ በጨበጣ እንደምሰራ ና አቅሜም እንደማይፈቅድ አስረዳሁት ። በዕለቱ ሶስት የበረከትን ግጥሞችንም አነበበልኝ ። በረከትን በስልክ ጠራውና መጥቶ ተተዋወቅን ። ተደናነቅን ። ደግመን ተገናኝተን አናውቅም ። ስራዎቹን በትኩረት እከታተላለሁ ።
ምርጥ ውይይት ።
💚💛❤️
sened I'm really grateful for your contribution to
our Artistic journey.
Sengatera mobile gone engna bet nbr yetkeayew biruk erjmuu
Thank you guys I enjoyed the conversation. Most of our issues that Eyayou Fengus discussed many years ago they’re still relevant this shows both the writer and actor are very genius.
Dave it's a great show. ሾው ተቀርጾ ካላለቀ ግጥሞቹን በራሱ ንባብ ብንሰማቸው በጣም አሪፍ ነው።
አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ስለ ምታቀርባቸው እንግዶች
በጣም ትንሽ ጊዜ ፋና ሰርቻለሁ። በእውነት ትክክል ነው የተናገርከው። ወልድ በጣም ጎበዝ ነው እኔም እንዳንተ ነው የሚሰማኝ።
ደጃፍ ውብ ፖድካስት ነው! በረከት በላይነህን መስማት እፈልግ ነበር! ውብ ነው Thank you, Dave!
ሀገራዊ ለዛ ያላቸው እና ጥልቅ የሆነ የታሪክ እውቀት የያዙ ሰዎችን ማየትና መስማት ተመስገን ያስብላል ለብዙወቻችን ተስፋ ይሆናሉ። በርቱልን!
Degagme kemesmate yetenesa fkr lyzegn new kezi lij ❤❤
ማይሰለች ፖድካስት ዴቭ በርታልን... በረከት ግን የመጨረሻዋ ደቂቃ ጨዋታ ፀዴ ነች 🖤🖤🖤
በረከት ስላየሁሀህ ደስ ብሎኛል!!!
let's go dejaf family let's make it hit 100 k...let's show that kumneger has an audience.
በጣም ተመችቶኝ የሰማሁት አሪፍ ጠያቂና ተጠያቂ እኛ ሀገር ያለውችግር ጠያቂው ከተጠያቂው እኩል እያወራ ግራ ተጋብተን ነበር ጠያቂውን አመሰግናለው (ዳዊትን)
በረከት እኮ ልዩ የሆነ ሰው ነው አከብረዋለው 🙏🙏🥰
ዴቭ አንተንም በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
ሃሪፍ ግዜ ሰጣችሁናል እናመሰናለን ዳዊት እና በረከት
Wow!! what a conversation. This is by far the most interesting, intellectual and the shortest 86 minutes.Thank you Dave🙏
ሁሌም አንደኛ በረከት በላይነህ!!!🎉🎉🎉
ዴቭ season 2 ላይ ያቀረብካቸው አብዛኞቹ እንግዶች ከባድ ሚዛን ናቸው🔥🔥🔥
My favourite guy 🙏
እረ ጭራሽ ሐይማኖት የተፈታፍቱ ነካክቶ ዘባረቀን እኮ በተለይ ወንድየው ሽው በከባዱ ላይ ነው ጌታ ይርዳቸው
😢😮4😮is 4😮😮for a 🎉 1:05 😮 1:06 😅r 4😢
Absolutely true i love it
በረከት ጅማ ቃላት የለኝም እኔም የኖርኩበት ሰፈር ነበርክ ብል ማጋነን አይሆንብኝ የሰፈሬን የአነጋገር ዘይቤ ጭንቅላትህን ጎንበስ ፈትህን ጨምቀቅ የምታደርጋት ነገርስ😀ተመቸችኝ👌 አወራርህ ሰፈሬ አመጣህኝ እዉነት ነዉ ሰፈር ከሀገር ይበልጣል አንድአንዴ ማደጌን እና ሀገሬን ለቅቄ መዉጣቴን እረግመዋለሁ እንደዛ አይነት ሂወት በገንዘብም የማይገዛ ነዉ😏 ፍቅር,ህብረት,መተጋገዝ,ክብር ሰዉ ማክበር,መደጋገፍ,አብሮ መሄድ,አብሮ መብላት አብሮ መሳቅ,አብሮ ማልቀስ ስንቱን ልበለዉ🙈ሀገሬ ጥሪኝ🙋 እርበሽኛል💚💛❤
በረከት(አቢ)የሰፈሬ ልጅ ነው በጣም ምርጥ ልጅ ነው።ዴቭ ያንተን ፖድካስት መስማት በጣም ያስደስተኛል
የኛ ሰፈርን ደግሜ ለመስማት ፍለጋ ከጀመርኩ ይኸው 6 ዓመት አለፈ 🙌
Me too bro
ua-cam.com/video/hgeOn4nQ4Zs/v-deo.htmlsi=9L7VdlAfWcTOU9Zq
በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውህ በረከት❣️
Thanks Dave.
You brought real humaning.
He is the balancer . Wish him all his thought be come true.
To bring Change must play own role in right way is the best.
Much respect brother berket belyenh.
Be your self til the end.
በረከት በላይነህ ጎበዝ ያንጊዜ የነበሩ ሰዎች ጠላታቸውን ለይተው ያውቁ ነበር። ከምር ቃል በቃል የምናገረውን ነው የተናገርክልኝ።
ኦ... ግሩም ቆይታ ለአንዲት ሰከንድ ሳልናጠብ ከ አንድ ሰዓት በላይ መቆየቴ ደንቆኛል keep it up bro 👌
ሳልናጠብ ?
ጎዳናው ይገርማል በጣም የሚገርመኝ ስራ ነው። ጉሩምን ያወኩበት የመጀመሪያው ልምዴ ነው።
When is part 2 Daveeee????"።You are so special person.* Thank you man for your ደርዝ ያለው presentation
ድንቅ አገላለጽ! ግሩም እይታ! አመሰግናለሁ!
በረከት በላይነህ፡ ወቅቱን የተረዳ ድንቅ ወጣት ደራሲ ነው!! Respect!!
እኔ የኛ ሰረር የሚለውን ፕሮግራም ስሰማ የ 6ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እኔ እና እናቴ ካልተሳሳትኩ አርብ እለት ነው የኛ ሰፈር የሚተላለፈው ልክ ፕሮግራሙ ሲያልቅ 'ሰፈራችን ሰላም ትሁን አቦ ' የምትላት ቃል ትዝ ትለኛለች እማማ ጨቤ ላይ ቅቤው አመዶ አረ ሚገርም ጊዜ ነበር ዮናስ አብረሀም ልብ ለልብ እሁድ ጠማት አቤት ያጊዜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
በረከት ስላየንህ ተደስተናል ግሩምና ምርጥ ልጅ❤እናመሰግናለን ዴቭ👏
ጠያቂ 👏👏👏 ትችላለህ
በረከት ብዙ ነገር ተምሬብሃለሁ
የሄ ልጅ ብሩህ አእምሮ የታድለ ነው እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
በጣም ደስ ሚል ሰው ነው እውነተኛ ህይወት እና ምልከታ ነው ያለው።
This podcast & wechegood is the best podcast I watch so far. Keep doing the good job devo. And bereket is one of the best Ethiopian script writer that Admire for me and thank you devo for brought him for this podcast. From (Mekele)
Wechagud is the gudfecha child of Dejaf podcast
ዛሬ ነዉ የዩትዩብ ቻናልህን Subscribed ያረኩት። ምርጥ podcast ነዉ በረከትፐ👌👌👌። ዴቭ ተመችቶኛል።
Omggg great to see you Bereket after such a long time! Your knowledge, boldness ,integrity and everything is a great lesson!
What an incredible conversation, Full of thought and reason. Thank You Dave!!!
በጣም እናመሰግናለን ቤኪን በማቅረብህ🙏