ትረካ - ፖለቲከኞቻችን እና ድብቁ ማንነታቸው | ቤተልሔም ታፈሰ | 5 ጉዳይ | እኔ እና የኤል ቲቪ ሚስጥሮቼ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 69

  • @TINATO73
    @TINATO73 23 години тому +1

    ለዚህ ሁሉ ሰዓት ትረካ ላይክ ግጩት,

  • @tofikeuman7495
    @tofikeuman7495 26 днів тому +5

    Betty is clever and courageous like steve ' hard talk' from BBC

  • @Wubshetgetachewu4839
    @Wubshetgetachewu4839 Місяць тому +5

    የትረካው ዘለላ ልክ እንደስንዴ ነዶ ተራ በተራ መንዠርገጉ ማርኮኛል። ጎበዝ ናት።

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 Місяць тому +11

    Betty is a genius born among brainless detractors. She deserves respect and admiration❤

  • @bushirajemal
    @bushirajemal День тому

    ቤቲ ጀግና ናት!!
    ምንም ጥርጥር የለውም
    ነገር ግን በጃዋር በሉአላዊ ሚድያ ጋር የሰጠችው አስተያየት የተፈታች ሚስት መሰለባት

  • @FiraolUmer-r6m
    @FiraolUmer-r6m 6 днів тому

    Naadhoo kijiibdu beti xuurubaa.

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 21 день тому +2

    ምን የተደበቀ ስብእና አላቸው። አደባባይ ላይ እንደተሰጣ ብቅል ናቸው። እርጉማን የዘንዶው ልጆች የዘንዶ መንጋ የሉሲፈር ካዳሚ ናቸው። እጆቻቸው በደም የተጨማለቁ ናቸው።

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና 19 днів тому +2

    አለማየሁ መሆን አለበት ይሄ ባለሀብት የተባለው

  • @eskandernurahamde5115
    @eskandernurahamde5115 Місяць тому +2

    Akararabeha batam das yelagnal bartabat

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 23 дні тому +1

    ጃዋር በአልፀፀትም
    ያወራው ሰለራሡ ነው
    ያለመረጃ😭 ሰለእራሡ አወራ
    እሰሰት ፀረ አማራ ነው

  • @zaidtecle2068
    @zaidtecle2068 14 днів тому

    Tweyanewich rasachew terunet endefelegut atawiqiem neber ye hageresh serswit yaredew weyane neber eko alweqeshem betam tasazinalesh.

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 місяці тому +1

    🙏🙏

  • @SurafelAlula-ql8tz
    @SurafelAlula-ql8tz Місяць тому +1

    የተረዳውት ነገር ሁሉም ኃላቀር በሆነ ሁኔታ አማራ ጠል ነው እሷም እንደዛ ናት ሚደነቅ ነገር ቢኖራትም አጉል የሆነው የበታችነት ስሜት የፈጠረባቸው ዝቅት ግን እሷንም አላጣትም

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera Місяць тому +1

    የሚገርመው የጀዋር የ"ፖለቲካ ሳይንቲስት" ነው ብለሽ ማመንሽና መጻፍሽ ብቻ ሳይሆን "ከመስከረም 30" በሁዋላ መንግሥት አይኖርም የሚሉትን ግለሰቦች ሳይንቲስት ማለትሽ ነው :: መንግሥት እራሱን ህጋዊ ለማድረግ : ዕድሜውን ለማረዘምና ቀጣይ ዕቅዱን ለመተግበር ምን ማድረግ እንዳለበት የማያውቁ የ"ፖለቲካ ሳይንቲስቶች" ለኢትዮጵያ ምንጊዜም መሪ ሊሆኑ እንደማይችሉ ላስገነዝብ እወዳለሁ :: ከሰላምታ ጋር

  • @ashenafitesfaye4150
    @ashenafitesfaye4150 2 місяці тому +27

    ይሄ ነገር ድጋሜ ነው

    • @TameratGutema
      @TameratGutema 2 місяці тому +12

      ማን ነች?? እውነተኛ ታሪክ ነው? ወይስ ቡጨቃ??

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Місяць тому +1

    ይገርማል

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 Місяць тому +4

    Yebetschenete sebena

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና 18 днів тому

    ግብዝነቷ እየጨመረ መጥቷል::

  • @zaidtecle2068
    @zaidtecle2068 14 днів тому

    Aye beti weregna

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay3618 Місяць тому +1

    ይች አረመኔ አትስሟት

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh7943 Місяць тому +2

    Why did they close LTV?

  • @mahletes
    @mahletes Місяць тому

    የተሰራችበትን መንገድና ለብሄርተኛ ፖለቲካ ያላትን ስስ ልብ በጃዋርና ጌታቸው እይታዋ የተሰማትን ሀዘኔታ ማስተዋል ይቻላል

  • @HanaBeshah
    @HanaBeshah 2 місяці тому +3

    እንዲ አላስባትም ነበር ግን ዘረኛ ሆና አገኘሁዋት

  • @Solomon-r6f
    @Solomon-r6f 27 днів тому

    የፊውዳል ቡና ምን ዓይነት ነው? የሰው ድንክ፣ የመልካም ስብዕና ድንክ ጋጠወጥ ሰው ከዚህ ብጣሻም የሚተካከል ሰው ያለ አይመስለኝም። ተራ የመንደር አለሌ።

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 17 днів тому

    Mekara skeswa yemiyawra ale yichi banda

  • @EthioSador2
    @EthioSador2 2 місяці тому

    It seems like an extended version of the previous post.

  • @edenamare8446
    @edenamare8446 Місяць тому

    ምናለ ስንት ልንሰማው የሚገባ ጽሁፎ እያለ የተግበሰበሰ የአዕምሮ ሳይሆን የስሜት የከምን አንሼ የቃላት ስብስብ ልታሰሙን ፈለጋችሁ? ጊዜ መቀለጃ ሆነ በቃ!!

  • @OkmanOmer
    @OkmanOmer 20 днів тому

    ማነች ቤቴሌም?

  • @A1starhtown
    @A1starhtown Місяць тому

    Debretsion ena Getachew ketegedelu ye 1 million yetefu lijoch man yiteyeqal.

  • @zaidtecle2068
    @zaidtecle2068 14 днів тому

    Iromo selehone new yeh hulu chenqetesh kkk wey gud. Weyes feqer yezosh neber.

  • @tadeesegebregzi690
    @tadeesegebregzi690 Місяць тому +1

    I am sorry but didn’t give me sense,I left Ethiopia before she was born,I have no respect for any of them including Andargachew Tsege,how I was so angry when he was taken to prison from Jemen

  • @zaidtecle2068
    @zaidtecle2068 14 днів тому

    Anchi yebeletsegena teetering aweqensh abey beshasha sent million kefelesh. Meches ye Ethiopia gazetegnoch bemeta sereat tegezalachu meskinoch tasazenalachu.

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 2 місяці тому +5

    በሉ ጀባ በሉን

  • @2Kmt
    @2Kmt Місяць тому

    ሰዎቹ አላልኩም ብለው በማይከላከሉበት ሁኔታ ውሸትም ኩሸትም ጨምራ አጋና ስታወራ ያሳፍራል

  • @yetmanful
    @yetmanful Місяць тому

    ሳልመንስ ብሎ ማንበብ እንዴት ይቸግራል?

  • @HanaBullo
    @HanaBullo 2 місяці тому

    ተደግሞነው!

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 Місяць тому

      Sew Tira bilut erasure meta alu Beteliheme sew arigehat

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 2 місяці тому +7

    የዝቺን የመርዝ ብልቃጥ ሀሜት ሚሰማ የለም

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 2 місяці тому +1

    ቪትሰ ነው ያለሸ ወይሰ ቪ8።መኪናዪ መኪናዬ በዛ። የመፅሐፍሸ ትረካ ጀማሪ ጋዜጠኛ አያሰመሰልም። ሰለውጭ ሀገር ሕይወት ብዙአመቶች የኖረ አሰመሰልሸ። እንዴ የኢትዮጵያ ጋዜጦኞች ብዙ ልምድ ያካበቱ ምነው እንደዚህ ሰትረተሪ አንድም አሰታያየት አልሰጡም? ለነገሩ ደፋር ግን ልምድ የልለው አውርቶ አደር ጋዜጠኛ ልበለው።

  • @BayisaFeye
    @BayisaFeye 2 місяці тому +7

    ሃሜት ሰለቸን አቦ

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 20 днів тому

    First of all, before you start, you are scared of Jewar ( respected ). No wonder if you build up Jewar.

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 Місяць тому +1

    The writing style is not my taste, I feel like it's a recipe book. This is punishment for me, its just too much irrelevant description, just not my taste.
    Her interviews are much better than her writing, sorry, not my cup of tea.

  • @zaidtecle2068
    @zaidtecle2068 14 днів тому

    Anchi nesh safari. Hagersh tebetategnach kkk sele eritra setashofi yehew hagersh feresech. Wushetam. Talaq hageresh ayenat be Canada sendiye eyniresh abbay yezesh lemagne mehonesh rehashed. Eritra atelemenem kkkk eritra ye jegenoch hager nat ba nch denqiro atemezenem.

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 2 місяці тому +4

    መድገም ለምን አስፈለገ ትረካ???

  • @tesemawondy1942
    @tesemawondy1942 Місяць тому

    የማጠልሸት ፓለቲካ ሰለቸን እኔ እምለው አንተስ ለዚህ ጹሁፊህ ስንት ተከፈለህ ማለቴ ??

  • @Zerituye
    @Zerituye 22 дні тому

    So many unnecessary details making the story too long and boring to follow.

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 2 місяці тому +1

    Yechi like time won't ametuwa new? She acted like Andaregachew Tsege is her best friend. Is she real?? She is like teenager for Andaregachew Tsege. If he is real like that, I lost his respect.she is...chuche iko for politics and political analysis.

  • @fisehatsionmesfin2932
    @fisehatsionmesfin2932 21 день тому

    Useless book