Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ አደረሰን በአሉ የሰላም ያርግልን በሰዉ አገርም ያለነዉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አገራችንንም ሰላም ያርግልን ቤቶች በርቱ እንወዳቹሀለን ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ 🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን
ቤቶች በነ ይቤ ጊዜ ነው የተውኩት እስኪ ዛሬ ልይ 😊ፍትህ ለሳኡዲ ለእስረኞች
😂😂ያማል ቅኔው አለች የድራማው ድምቀት በፍርዱ ከነ ሚስቱ
ይህን የኢትዮጵያ ብሎም የአለም ከባድ ጊዜ አምላካችን በቃህ ብሎት የደስታ ዘመናችንን ይመልስልን። እንኳን አደረሳችሁ!
ይሄ ድራማ ያለ ጠበቃው ነፍስ የለውም አደራ ተንከባከቡት 👌👌
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🙏 እንዲሁም እንደኔ በስደት ላይ የሚገኙ እህት ወንድሞቼ መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤❤
ውድ የኢትዮጲያ ሀሕዝብ በሙሉ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደራሳችሁ የመደም ቅማሞች አይዟችሁ ዘንድሮ ግን ሀገሬ ነፈቃኛ😢 እኔ ግን 😢
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ እየሱስ ሞቶልናል ተነስቷል ዳግም በታላቅ ክብር ይመጣል እየሱስ ያድናል መዳን በሌላ በማንም የለም እርሱ ብቻውን አዳኝ ነው በወንጌል አላፍርምመልካም በአል
Hahaha betadametegne menale joroh ayemola aye betoche arif episode neber, melcam beal yehunelachehu.
መላው የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በአለ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውጪ ያለ ሰው ግን ብር ከዛፍ ላይ የሚሸመጥትጥ ነው የሚመስላችሁ አይደል አይይይይ
እንኳን አደረሳችሁ ወገን ታሪኳዬ ስታምር ሁልጌዜ አለባበስ 100%100❤❤🎉🎉
የድራማው ድምቀት እነ ታሪኳ ናቸው ❤
እንደማመር❤
አይ ስደተኛ😢😢ለኛ የምነገረን ችግር ችግር ብቻ😭
ቤቶች በጣም ነው ያዝናናችሁኝ መልካም የገና በዓል❤❤❤
የይበቃል ቦታ ላይ👉 ባናን ቀይሩት እባካቹ ከሱጋር ይሄዳል ካዲሶቹ ተዋኒአር ባና👍👍👍👍👍
ወይ ቤቶች አሁንስ ቀዘቀዛችሁ ወይኔ የዶሮው ነገር ሩጫቸው ቤተሠብጋ ሁነን ሊታረዱ ያዙ የምንባለውን አስታወሣችሁኝ🤣ፈጣሪ በስደት ያለን ሁሉ ለሀገራችን ያብቃን ስደት በቃችሁ ይበለን በርቱ👍
ታርኳና ባለቤቷ ስወዳችሁ እኮ ግን ሁላችሁንም አወዳችኋልሁ አንኳን አደረሳችሁ አደረስን
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤🎉
አቤት ዶላር ይህን ያክል 😂😂😂😂 ተመቻችሁኝ ቤቶች በተለይ የታሪኳና የበፍርዱ አድናቂ ነኝ መልካም በአል ብለናል
😅😅😅😅😅 በጣምምምምም የዛሬው ይለያል
እንደ በፍርዱ እሚያሥቀኝ የለም😂😂
ቤተሰቦቻችን እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት በሰላም አደረሳችሁ ውይ ቀሚስ ና ሴት ልጅ እንዴት ያምራል
እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏🏽ታሪክዋና ጠበቃው በፍርዱ በጣም ነው የሚያዝናኑን ይችላሉ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ...❤ በስደት ላይ ሆኘ ልክ አገርቤት እምናሳልፈውን ያን የበአል ድባቡን ፍንትው አድርጋችሁ አሳያችሁኝ። የቤቶች ድራማ አባላት እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏 እግዚአብሔር ያክብርልን
ቤቶች በጣምደስይላል በርቱጀግናናችሁጎበዝ ናችሁ።ኤም
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ቤቶች እወዳችሃለሁ አገራችንንም ሰላም ያረግልን❤❤
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ማን ነው እንደኔ ሰላም የናፈቀው
እርስቴ ይቤ ማፊ ሲኖሩ እደት እደሚያምር ድራማ ዉበ ቱ ያምር ነበር
እኮ
የምርኮ እዴዚህ ነበር ከዉጭ ሲደወል😅😅😅
ታረኩዋ የኔ ደርባባ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂ታሪኳ የችሎት መዶሻ ዋው 😂😂😂😂😂😂😂😂
ኑ መባል ሲገባን ብር ላኩልን ሆነ የኛ መጨረሻ በቃ በስደት እድሚያችን ልጅነታችን በዚሁ ያልቃል
ታሪኳ አና በፍርድ 😊❤❤❤
እንኳን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ። ቆንጆ ድራማ ነው ፍቅር ጠፍቶ ገንዘብ የሚፈለግበት ዘመን መሆኑን ይገልፃል ።
ወይኔ ዛሬ በሳቅ 😀😀😀😀😁😁😁😁😁
አይይይይ ችግር የስራህን ይስጥህ ከልጄ ነጥለህ በናፍቆት ልጄን አሰቃየሁት 😢😢😢😢
የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢 ሁሉም ለበጎ ነው
ስወዳቹእኮ❤❤❤❤
አረ በሳቅ 😁😁😁😁😁 አንድ ሠው ለስንት ይሆናል የኛን ነው የገለጹት 🙏
ቤቶች እየ❤❤ ናፈቃችሁኛል
የዶሮ ማሯሯጥ 😂😂😂 ትዝታ አመጣብኝ. አይ ይች ዶላር.😂
Yemecheresha yemimechegn befrdu ..and tarikwa ❤❤❤❤❤
ሀገርስደውል እዴዚህነው ችግርችግር😂😂😂😂😢
ወዮዮዮ በሳቅ ገደሉኝ ወላህ
እንደማመር ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤melkam Addis hamet ena melkam ledet
እንኳን አደረሳችው አደረሰን ለመዲንታችን ለእየሱስ ክረስቶስ የልደት በዓል
❤❤❤😂😂😂😂
ውይ ባሻና አዛሉ ከለሉ ቤቶች ደስ አይለኝም በተለይ በባአል ጊዜ😂😂😂
❤❤🎉🎉🎉❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታሪኳ እናበፍርዱ ክክክክክክክክክአላማረብኝም ስትለው ከውጭ አይቸነው የተሸወድኩት ወይኔ😂😂😂
እንኳን አደራሰቹ የጌታችን የእየሱስ ልደት አገርነ በስደት የለቹ በስደት የለቹ እህት ወንድሞች እግዝአቢሔር በሰለም ለአገራቹ ያቢቀቹ❤❤❤
Enkani aderesachu wudi yeagere sowche malakam bala🎉🎉🎉🎉🎉
የዶሮው part 😅😂😂😂
ችጋራሞች ክክክክክክክክክክክክችግርችግር ስታወሩ የብስ እየባሰመጣላችሁ አይይችኳ እኛንም ትወክላለች እዳልክየ
ቤቶችዬ ስዎዳችሁ ❤❤
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ለምን ናህ እንደበረኛ አትወረወርም😅😅😅😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤መልካም በአል
ሻሼን እርዳት ኮሌጅ ትግባ 😅 በጣም ነው የምወዳችሑ ቤቶች by the way Thnkes you Guys 😅 ያስተምራል ያዝናናል 🏠 ወይም ቤቶች መልካም የገና በዓል ይሑንላችሑ ።
የታሪኳ አለባበስ እንደኛ ❤❤❤❤❤
እካን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደርሳችሁ
ዶሮዋተያዘችበጣምአዝናንታቹኛልመልካምበአልይመቻቹ
ለካ ሁሉም ነገር የሚደምቀው በአማራ ህዝብ ነው ድል ለፋኖ 💚💛❤💪✊✊✊ እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ
ዘረኛ
@@fatumamehamed3270በትክክል
በትክክል
@@fatumamehamed3270 አወ እልም ያልሁ ዘርኛ ነኝ ማይ ላብ አማሀራ ❤💕👈
ቀዳዳ 😏😏😏🙃🙃 kkkkkkkkk ዘረኛ
የባዓልን ድባብ ኢትዮጵያ ታክብረው ከቤቱ ድምቀት እስከ አለባበስ.የውጮች በባዓልቀን ቤቱ በአል በአል አይመስል .ኧረ ሰንቱ ...የስደት ኑሮ ተከድኖ ይብሰል
እንደኔ ታዝበሻቸዋል😅 ማን እንደ ኢትዮጵያ ❤
እውነት ነው ማን እንደ ኢትዮጵያ
እንኩዋን አደረሳችሁ 🤣🎉
ቤቶች እንኳን በደህና መጣችው❤😂
ላይክ በሉኝ እዚህም አለሁኮ እዳረሱኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
ቤቶች እንኳን አደረሠችሁ
እኳን አብሮ አደረሰን
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
አረ ወ/ሮ አዛሉ የትደረሱ ተሳስታችሁ እንኩዋ ስማቸውን አተሸነሱም አቶ ዘሩ በጣም ታዘብኩዎት።
አሜሪካነች
Hahahaha በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ቤቶች የህዝብ የህዝብ ድምጽ በርቱ ❤❤❤❤❤
Wowww💟💟💟💟💟💟💟💟💗💗💗💗💗💚💚💖❤️
በቶች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
ቤቶች በድሮወቹ ልጆች ቀረ የአሁኖቹ ቀልበቢሶች ናቸዉ እጭ 😂😂😂
የ ህግ ባለሙያ ይመችኛል።
betoch❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😅😅😅😊😊😊
ምልካም የገና በአል
ለዶሮው ስንት ይከፍለዋል ዶሮም አርቲስት ሆነ😂😂 ደከመ ዶሮው😅😅
ዋዉዉ ታሪኳ የኔ ልእልት ❤❤❤
እኔእኮ ሃገር መደወል የምፈራው ችግር ችግር የሚሉት ነገር ስሰማ ያመኛን😢😅😂
😢😢😢😢የኔስ ሁሉምአለ አታስቢ ነውእሚሉኝ ባይኖራቸውም እምዬ የኔአሳቢ😢
እንኳን ከብሮ አደረሰን ሀገራችን ሰላም ያደርገው የድሮ አብሮነታችን አስታወሳቹን ፡፡
አትዮጵያዊነት ይሄ ነው!
ኧረ ናእሯጭነበር እደአላለም ክክክክክክክ
ፈጣሪ አንድነታችንን ይመልስልን አሜን
አሚን
አሜንንንን
አቢ እርጉዝ ትመስላለች❤❤❤
ወገኖፈቶህለሰውድአረቢያእሰረኛች😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
ታሪኳየ ስወዳትኝየሴቶቹ በላይ💐🏵🏵🌹🌹🌹🌹🌹
😂😂😂ችግር ችግር አረ ኡኡ።
Kkkkkkkkk wayena be sak motkugn😅😅
የዶሮው ነገርስ ወየሁ😂😂😂😂😂😂
በጣም ቀላል ይደብራል😂
😂😂😂 geta hoyi
አቤት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
You are so sweet 😘🎂
ማፊና ይበቃል ከወጡ ወዲህ የቤቶችን ድራማ እያየሁ ነው ግን ቀዝቀዟል
ልመጅእህቴ😂😂
አረ አቤ መቺም ለከብት ሳር ነው ሚታየው አላልችም ወዮ😂😂😂
Befrdu betam new memechegn❤️
ቤቶች ድሮ ቀረ አሁን ምንም ደስ የሚል ነገር የለውም የበፊቶቹን ለምናችሁ ቢሆንም አምጧቸው ::
የኔወዶቸ🎉🎉🎉🎉
ቤቶቺ እንኳንአደረሳቺሁ
እንኳን አብሮን አደረሰን
Shashay &Abbe what can I do for you I love you guys.
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ አደረሰን በአሉ የሰላም ያርግልን በሰዉ አገርም ያለነዉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አገራችንንም ሰላም ያርግልን ቤቶች በርቱ እንወዳቹሀለን ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ 🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን
ቤቶች በነ ይቤ ጊዜ ነው የተውኩት እስኪ ዛሬ ልይ 😊ፍትህ ለሳኡዲ ለእስረኞች
😂😂ያማል ቅኔው አለች የድራማው ድምቀት በፍርዱ ከነ ሚስቱ
ይህን የኢትዮጵያ ብሎም የአለም ከባድ ጊዜ አምላካችን በቃህ ብሎት የደስታ ዘመናችንን ይመልስልን። እንኳን አደረሳችሁ!
ይሄ ድራማ ያለ ጠበቃው ነፍስ የለውም አደራ ተንከባከቡት 👌👌
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🙏 እንዲሁም እንደኔ በስደት ላይ የሚገኙ እህት ወንድሞቼ መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤❤
ውድ የኢትዮጲያ ሀሕዝብ በሙሉ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደራሳችሁ የመደም ቅማሞች አይዟችሁ ዘንድሮ ግን ሀገሬ ነፈቃኛ😢 እኔ ግን 😢
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ እየሱስ ሞቶልናል ተነስቷል ዳግም በታላቅ ክብር ይመጣል እየሱስ ያድናል መዳን በሌላ በማንም የለም እርሱ ብቻውን አዳኝ ነው በወንጌል አላፍርምመልካም በአል
Hahaha betadametegne menale joroh ayemola aye betoche arif episode neber, melcam beal yehunelachehu.
መላው የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በአለ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ውጪ ያለ ሰው ግን ብር ከዛፍ ላይ የሚሸመጥት
ጥ ነው የሚመስላችሁ አይደል አይይይይ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አደረሳችሁ ወገን ታሪኳዬ ስታምር ሁልጌዜ አለባበስ 100%100❤❤🎉🎉
የድራማው ድምቀት እነ ታሪኳ ናቸው ❤
እንደማመር❤
አይ ስደተኛ😢😢
ለኛ የምነገረን ችግር ችግር ብቻ😭
ቤቶች በጣም ነው ያዝናናችሁኝ መልካም
የገና በዓል❤❤❤
የይበቃል ቦታ ላይ👉 ባናን ቀይሩት እባካቹ ከሱጋር ይሄዳል ካዲሶቹ ተዋኒአር ባና👍👍👍👍👍
ወይ ቤቶች አሁንስ ቀዘቀዛችሁ ወይኔ የዶሮው ነገር ሩጫቸው ቤተሠብጋ ሁነን ሊታረዱ ያዙ የምንባለውን አስታወሣችሁኝ🤣ፈጣሪ በስደት ያለን ሁሉ ለሀገራችን ያብቃን ስደት በቃችሁ ይበለን በርቱ👍
ታርኳና ባለቤቷ ስወዳችሁ እኮ ግን ሁላችሁንም አወዳችኋልሁ አንኳን አደረሳችሁ አደረስን
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤🎉
አቤት ዶላር ይህን ያክል 😂😂😂😂 ተመቻችሁኝ ቤቶች በተለይ የታሪኳና የበፍርዱ አድናቂ ነኝ መልካም በአል ብለናል
😅😅😅😅😅 በጣምምምምም የዛሬው ይለያል
😅😅😅😅😅 በጣምምምምም የዛሬው ይለያል
እንደ በፍርዱ እሚያሥቀኝ የለም😂😂
ቤተሰቦቻችን እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት በሰላም አደረሳችሁ
ውይ ቀሚስ ና ሴት ልጅ እንዴት ያምራል
እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏🏽ታሪክዋና ጠበቃው በፍርዱ በጣም ነው የሚያዝናኑን ይችላሉ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ...❤ በስደት ላይ ሆኘ ልክ አገርቤት እምናሳልፈውን ያን የበአል ድባቡን ፍንትው አድርጋችሁ አሳያችሁኝ። የቤቶች ድራማ አባላት እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏 እግዚአብሔር ያክብርልን
ቤቶች በጣምደስይላል በርቱጀግናናችሁ
ጎበዝ ናችሁ።ኤም
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ቤቶች እወዳችሃለሁ አገራችንንም ሰላም ያረግልን❤❤
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ማን ነው እንደኔ ሰላም የናፈቀው
እርስቴ ይቤ ማፊ ሲኖሩ እደት እደሚያምር ድራማ ዉበ ቱ ያምር ነበር
እኮ
የምርኮ እዴዚህ ነበር ከዉጭ ሲደወል😅😅😅
ታረኩዋ የኔ ደርባባ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂ታሪኳ የችሎት መዶሻ ዋው 😂😂😂😂😂😂😂😂
ኑ መባል ሲገባን ብር ላኩልን ሆነ የኛ መጨረሻ በቃ በስደት እድሚያችን ልጅነታችን በዚሁ ያልቃል
ታሪኳ አና በፍርድ 😊❤❤❤
እንኳን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ። ቆንጆ ድራማ ነው ፍቅር ጠፍቶ ገንዘብ የሚፈለግበት ዘመን መሆኑን ይገልፃል ።
ወይኔ ዛሬ በሳቅ 😀😀😀😀😁😁😁😁😁
አይይይይ ችግር የስራህን ይስጥህ ከልጄ ነጥለህ በናፍቆት ልጄን አሰቃየሁት 😢😢😢😢
የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢 ሁሉም ለበጎ ነው
ስወዳቹእኮ❤❤❤❤
አረ በሳቅ 😁😁😁😁😁 አንድ ሠው ለስንት ይሆናል የኛን ነው የገለጹት 🙏
ቤቶች እየ❤❤ ናፈቃችሁኛል
የዶሮ ማሯሯጥ 😂😂😂 ትዝታ አመጣብኝ. አይ ይች ዶላር.😂
Yemecheresha yemimechegn befrdu ..and tarikwa ❤❤❤❤❤
ሀገርስደውል እዴዚህነው ችግርችግር😂😂😂😂😢
ወዮዮዮ በሳቅ ገደሉኝ ወላህ
እንደማመር ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
melkam Addis hamet ena melkam ledet
እንኳን አደረሳችው አደረሰን ለመዲንታችን ለእየሱስ ክረስቶስ የልደት በዓል
❤❤❤😂😂😂😂
ውይ ባሻና አዛሉ ከለሉ ቤቶች ደስ አይለኝም በተለይ በባአል ጊዜ😂😂😂
❤❤🎉🎉🎉
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታሪኳ እናበፍርዱ ክክክክክክክክክአላማረብኝም ስትለው ከውጭ አይቸነው የተሸወድኩት ወይኔ😂😂😂
እንኳን አደራሰቹ የጌታችን የእየሱስ ልደት አገርነ በስደት የለቹ በስደት የለቹ እህት ወንድሞች እግዝአቢሔር በሰለም ለአገራቹ ያቢቀቹ❤❤❤
Enkani aderesachu wudi yeagere sowche malakam bala🎉🎉🎉🎉🎉
የዶሮው part 😅😂😂😂
ችጋራሞች ክክክክክክክክክክክክችግርችግር ስታወሩ የብስ እየባሰመጣላችሁ አይይችኳ እኛንም ትወክላለች እዳልክየ
ቤቶችዬ ስዎዳችሁ ❤❤
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ለምን ናህ እንደበረኛ አትወረወርም😅😅😅😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤መልካም በአል
ሻሼን እርዳት ኮሌጅ ትግባ 😅 በጣም ነው የምወዳችሑ ቤቶች by the way Thnkes you Guys 😅 ያስተምራል ያዝናናል 🏠 ወይም ቤቶች መልካም የገና በዓል ይሑንላችሑ ።
የታሪኳ አለባበስ እንደኛ ❤❤❤❤❤
እካን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደርሳችሁ
ዶሮዋተያዘችበጣምአዝናንታቹኛልመልካምበአልይመቻቹ
ለካ ሁሉም ነገር የሚደምቀው በአማራ ህዝብ ነው ድል ለፋኖ 💚💛❤💪✊✊✊ እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ
ዘረኛ
@@fatumamehamed3270በትክክል
በትክክል
@@fatumamehamed3270 አወ እልም ያልሁ ዘርኛ ነኝ ማይ ላብ አማሀራ ❤💕👈
ቀዳዳ 😏😏😏🙃🙃 kkkkkkkkk ዘረኛ
የባዓልን ድባብ ኢትዮጵያ ታክብረው ከቤቱ ድምቀት እስከ አለባበስ.የውጮች በባዓልቀን ቤቱ በአል በአል አይመስል .ኧረ ሰንቱ ...የስደት ኑሮ ተከድኖ ይብሰል
እንደኔ ታዝበሻቸዋል😅 ማን እንደ ኢትዮጵያ ❤
እውነት ነው ማን እንደ ኢትዮጵያ
እንኩዋን አደረሳችሁ 🤣🎉
ቤቶች እንኳን በደህና መጣችው❤😂
ላይክ በሉኝ እዚህም አለሁኮ እዳረሱኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
ቤቶች እንኳን አደረሠችሁ
እኳን አብሮ አደረሰን
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻