Betoch | “አፍጥር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 460

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 кві 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 460 “ አፍጥር” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 460
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

КОМЕНТАРІ • 403

  • @ZekiaZekia-js7ss
    @ZekiaZekia-js7ss 2 місяці тому +180

    ውድና የተከበራችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንከኳን ለኢደል ፍጥር በሰላም አደረሳችሁ😍

    • @aziza2714
      @aziza2714 2 місяці тому +4

      እንኳን አብሮ አደረሠን ውዴ አልሀምዱሊላህ🥰🥰🥰

    • @dubaisatwa4019
      @dubaisatwa4019 2 місяці тому +6

      አንኳንም አብሮ አደረሰን

    • @user-vp3cb4tj5l
      @user-vp3cb4tj5l 2 місяці тому +3

      እንኳን በስላም አደረስን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Murshida.KadirShukre
      @Murshida.KadirShukre 2 місяці тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sadya-qh5db
      @sadya-qh5db 2 місяці тому

      Unkan Abiro Adarsen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @nothing_00071
    @nothing_00071 2 місяці тому +58

    አርቲስት ጥላሁን ጉግሣ እናመሰግናለን አብሮነታችንን በጋራ እንጠብቃለን። ኪነጥበብ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች። 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-yq7ic2ym2c
    @user-yq7ic2ym2c 2 місяці тому +54

    ለእስልምና እህት ወድሞቻችን መልካም በአል ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 місяці тому +84

    ቤቶች እናመስግናለን መሀመድ ነኝ ከካናዳ በመላው አለም ለምትገኝ ሙስሊሞች እንኮን አደረሳችሁ

    • @user-km4ky2qs3e
      @user-km4ky2qs3e 2 місяці тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @rahmarahma6129
      @rahmarahma6129 2 місяці тому +1

      እንኩዋን አብሮ አደረሠን ማሜ

    • @MohmedAli-gd6yv
      @MohmedAli-gd6yv 2 місяці тому +1

      ❤እንኩአን አብሮ አደርሰን

    • @mohammedgemale2972
      @mohammedgemale2972 2 місяці тому

      @@rahmarahma6129 thanks ሪም

    • @SaaA7116
      @SaaA7116 2 місяці тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰ

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 місяці тому +102

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

    • @user-hk8cz3rn4s
      @user-hk8cz3rn4s 2 місяці тому +4

      አቺ ግን የማኮምቺበት ቦታ የለም 😂😂😂😂😂😂😂ለማንኛውም አሜን ይስጠን🎉😢😂😂😊😊

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 2 місяці тому

      ምን ችግር አለዉ ይሄ እኮ መልካምነት ቅንነት ነዉ ዉዴ​@@user-hk8cz3rn4s

    • @user-kp1mi1uk2h
      @user-kp1mi1uk2h 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @sophoniasbekele2248
      @sophoniasbekele2248 2 місяці тому +1

      FETARI YIBARKSH EHITE.AMEN!!! AMEN!!! AMEN!!!

    • @user-ug5cy3th9q
      @user-ug5cy3th9q 2 місяці тому +1

      አሚን

  • @aziza2714
    @aziza2714 2 місяці тому +34

    የቤቶች ተዋናያዎች በሙሉ ተባረኩ 🙏 አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ 🤲ውድ የኢሥላም እህትና ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ ለኢድአል ፈጥር🥰🥰🥰

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ነገር ግን ፥
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ.ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔

  • @user-rj5gj7dy4s
    @user-rj5gj7dy4s 2 місяці тому +26

    ቤቶች አቦ ክብር ይገባችኋ ወላሂ❤

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n 2 місяці тому +17

    ሰአዳነኝ ከሳኡድ አረቢያ ቤቶች እንወዳችሁ አለን ማፊዩ አንጀት የሚበላ ንግግር ተናገርሽ እዉነት ነዉ😭 በሰደት ሲኖር አንገትን ደፍቶ ዝቅ ብሎነዉ ስደት የመረራችሁ ገና 15 እድሜ እያላችሁ የተሰደዳችሁ እህቶቸ አብሽሩ ያልፋል ኢንሸአላ 😢

  • @Hhh-rd7gp
    @Hhh-rd7gp 2 місяці тому +23

    የአረብ አገር ሤት ተባልን😢 ኧረተው አላህየ በቃችሁ በለን ያረብ ወድ የሥደት እህቶቸ አላህ ይገዘን ያረቢ 😭😭😭😭😭😭

    • @mensurmuhdin9524
      @mensurmuhdin9524 Місяць тому

      ኮመንት ከመስጠትሽ በፊት ጨርሰሽ ማየት አለብሽ

    • @eveali6794
      @eveali6794 Місяць тому

      አሚን እህቴዋ❤❤❤❤

    • @eveali6794
      @eveali6794 Місяць тому

      እባየ መጣብኞ

    • @Hhh-rd7gp
      @Hhh-rd7gp Місяць тому

      @@mensurmuhdin9524 ጀመረሺ ነገረ ልትለውሺ ??

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Місяць тому

      ወረኛ ነሽ ወላሂ ጥሩ ነገር ነዉ የሉት❤❤❤

  • @AhmedAli-br4ou
    @AhmedAli-br4ou 2 місяці тому +17

    ለመላዉ እስልምና እምነት ተከታይወቺ እኮን ለኢዲ አልፈጥር በሰላም አደረሳቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 місяці тому +13

    ለመላው ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶች እንኳን ለ አፍጥር በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 2 місяці тому +30

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @sadya-qh5db
      @sadya-qh5db 2 місяці тому

      Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Allahum Amiiiiiiiiiin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰💔 💕💕💕💕💕

    • @sophoniasbekele2248
      @sophoniasbekele2248 2 місяці тому

      FETARI YIBARKSH EHITE.AMEN!!! AMEN!!! AMEN!!!

    • @user-np9cx6ne8f
      @user-np9cx6ne8f 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ሶፎኒያስ በቀለ​@@sophoniasbekele2248

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 місяці тому +10

    የዛሪው ልዩ ነው ሁሌም የምትስሩት ስራ ሀገር ተኮር ነው ቤቶችዬ ሁሌም👍❤️

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 Місяць тому +13

    ያዛድሮ ራማዳን ይላያል ያምትሉ ላይክ ማጫራሻችንም አላህ ያሳምርልን አጋራችንም ሳላማ ይማላስልን ያርብ 😢😢😢😊❤

  • @zdd23
    @zdd23 2 місяці тому +9

    አቤት ደስ ስትሉ ትክክለኛ የኢትዩጲያዊ ማንነት አላህ የጨምርላችሀ ሠለም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ነገር ግን ፥
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ.ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔

  • @newalabdu3012
    @newalabdu3012 2 місяці тому +9

    አፍጥር ላይ የተነጠፈው ምንጣፍ ሲያምር 🤭 ጋሽ ዘሩ ጨክነው የሄን ሁሉ ገዙ 😂 ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @iphoniran8369
    @iphoniran8369 2 місяці тому +4

    ዋው ማሻአላህ ቦቶችየ ሥታምሮ አብሮነትን አጎናፀፋችሁ ፈጣሪ የሀገራችንን ሠላም ይመልሥልን❤❤❤❤

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 2 місяці тому +6

    ክበሩልን ቤቶችየ ፊቱኑም እወዳችሑ ነበር አቦ

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e 2 місяці тому +4

    ማሻላህ ደስሲል ያደግነዉ እዲህ ነበር ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 2 місяці тому +4

    ❤❤❤❤ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ጋሽ ጥላሁን እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Місяць тому +2

    ቤቶችዬ በጣም እናመሠግናለን እናተ ናቹ የአረብ ሀገር ስቃያችንን ያያቹልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zahramohammed3368
    @zahramohammed3368 2 місяці тому +3

    አይ ቤቶች ሰላማቹ ይብዛ እናመሰግለን ሰላም ላገራችን አላህ ያውርድልን ውድ የኢስላም ልጆች ኢድ ሙባረክ ለማለት ትንሽ ቀን ቀሩን በርቱ ❤❤❤❤

  • @endutube9461
    @endutube9461 2 місяці тому +4

    ቤቶች እናመሰግናለን ክበሩልን ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ረመዳን እያለቀ ነው በቀረው ቀንም አላህ ምንጠቀምበት ያድርገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹❤️🙌🏾

    • @Mathina-fw7dp
      @Mathina-fw7dp 2 місяці тому +1

      አሚንንን ያረብ❤❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 2 місяці тому +5

    የቤቶች ተወነዮዎች በሙሉ ጀግኖች ነቹ ተበራኩ❤❤❤❤❤❤

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on 2 місяці тому +4

    ሀሊም እኳን ሰላም መጣሽ ቤቶች ከልብ እናመሰግናለን ለኛክብር ዴስታ ነው የዛሬው የሰራችሁት አላህይስጥልን አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን በሰላም ለሀገራችን አላህ ያብቃን ስዴት ይብቃን😢😢

  • @mubarekkefeno5822
    @mubarekkefeno5822 2 місяці тому +5

    ለመላው የዓለም ሙስሊም መልካም የረመዳን ግዜ ይሁንላችሁ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UserUser-nx9ur
    @UserUser-nx9ur 2 місяці тому +5

    ዋው ዋው ብራቮ ማስታወቂያቸው ቀነሱ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃቸው በጣም ነው የምንወዳቸው❤❤

    • @user-kp4gg2hw4f
      @user-kp4gg2hw4f 2 місяці тому

      Mastwakyachaw esposar silhon makens aychilum❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      ​@@user-kp4gg2hw4f

  • @Aisha-sq9gf
    @Aisha-sq9gf 2 місяці тому +1

    የዛሬው ይለያል እናመሰግናለን ቤቶች ድራማ የአረብ አገልግሎት እስከመቼውም እረሳም 😢👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 2 місяці тому +2

    ዋው በጣም ያምራል የኢትዮጵያዊነት ፍቅር ሁሌም ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 місяці тому +2

    ቤቶች እናመሠግናለን አላህ አድነታችን ይመልስልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ❤

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Місяць тому +2

    የጥንቱን፣የጠዋቱን፣አብሮነታችንን ያሰመሰከረ ሰራ ነው ።አቶ ዘሩ በሚገባ ገልፆታል።አላህ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን።።በአብሮኘት፣ወደፊት።።

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ነገር ግን ፥
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ.ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔

  • @amma4705
    @amma4705 2 місяці тому +2

    እንኮን አብሮ አደረሠን ውድ ወገኖቻችን አገራችን ሠላም ይውረድ እረዱአአድርርጉ ፍትህ በባህዳር ለሚጨፈጨፍ ሙሥሊም ወገኖቻችን ፍትህ ለአማራ ያረቢቢቢቢ☝

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p Місяць тому +2

    እናተንም አላህ ሂድያውን ይወፍቃችሁ🤲 እናመሰግናለን ❤️

  • @user-ds2qv8fy8o
    @user-ds2qv8fy8o 2 місяці тому +3

    ፎዚ ነኝ ከሳኡዲ ቤቶች በጣም እናመሰግናለን 😢😢😢 ሁሌም እከታተላለሁ የዛሬው ይለያል

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Місяць тому +2

    ያአላህ ቤቶችን ማየት ካቆምኩ በጣም ቆይቸ ነበር በፊት የዛሬ አስር አመት በተከታታይ አይ ነበር ከጠለብ ከጠፋሁ ወድህ ዛሬ ገና አየሆችሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

    • @linahulina3369
      @linahulina3369 Місяць тому

      Eski enme letfa asebiyallhu men temekerigalsh

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ሊናሁ ሊና
      ​@@linahulina3369

  • @muehikma
    @muehikma 2 місяці тому +6

    ዘመኑ ካመጣብን ዘረኝነት አላህ ያስወግድልን ፍቅራችን አንድነታችን ይጨመርልን

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ትፀልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ ፤ ፍቅር የኀጥያትን ብዛት ይሸፍናልና ፥ ከኹሉ በፊት ርስ በርሳችኹ ፡ አጥብቃችኹ ተዋደዱ ፤ ይላል (፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ም. ፬ ቁ. ፰)። 👉🏾📖🤔

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg Місяць тому +1

    አላህ ስላም ያምጣልን ያርቢ ያአላህ ሀግራችን ን ስላም ያስፍንልንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ym6hc9sr5u
    @user-ym6hc9sr5u 2 місяці тому +2

    Masha allha ❤❤ baxmi arfi now Amani 🌹🌹🌹👌

  • @EtopyJAN
    @EtopyJAN 2 місяці тому +2

    mashalah Mashalah Mashalah Betoch ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kemilayesuf1777
    @kemilayesuf1777 2 місяці тому +2

    ማሻአሊህቤቶችይለያል❤❤❤

  • @user-dq2ut8zm1l
    @user-dq2ut8zm1l 2 місяці тому +9

    ሀሊማ በስንት ጊዜየ አየሁሽ እንኳን ደህና መጣሽ ደግሞ ወፍረሻል ማሻአላህ

  • @user-rh3ko7by2k
    @user-rh3ko7by2k Місяць тому +2

    ከአረብ ሀገር የተመለሰች እህት የጀበና ቡና ብቻ ነው የመስራት አቅም ያላት ያለ ማነው
    ስራ መናቄ አደለም ጁስ ቤት፣ምግብ ቤት ሌሎች ስራዎችንም የመስራት አቅምም ሆነ የገንዘብ ሀይል እንዳላት ተደራጅተው ደሞ ኢንቨስት ማረግ እንደምትችል ሊታወቅ ይገባለ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому

    ፈጣሪ ያስደስታችሁ ከመጠላላት. ከመነቆቆር ከመናናቅ. መከባበር. መተባር ዲናችን በሚፈቅደዉ ነዉ የሚያምርብን

  • @user-on1ou5go6m
    @user-on1ou5go6m 2 місяці тому +1

    ወይኔ ቤቶች ደስ ሲሉ ፈጣሪ ያክብራችሁ❤❤❤❤

  • @fadilabdo1547
    @fadilabdo1547 2 місяці тому +3

    እኔ ዉለተኛ ነኝ ቤቶች ስወደቹ ❤♥️😘👌👍😘

  • @sofiaomer7719
    @sofiaomer7719 2 місяці тому

    Wow this is wonderful ❤! Thank you betoch team ! Peace for Ethiopia 🇪🇹

  • @user-fe6fw2er3q
    @user-fe6fw2er3q 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ አብሮነታችንኮ በጣም ደስ ይላል👍👍👍

  • @samerasamera2251
    @samerasamera2251 Місяць тому

    ሀገርህን ከፍስታደርግ ሁዝቡን ባግባቡ ሥትመራ ከፍናደርግሀለን ትክክል❤

  • @kirubelteshome2493
    @kirubelteshome2493 Місяць тому

    ያምራል ሃገሬ!! እናመሰግናለን ቤቶችዬ!!!

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 2 місяці тому +8

    የዛሬ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ከልብ እናመሰግናለን ወላሂ ክበሩልን ይሄው እኔ መሄጃየ ደርሶ ለከሌ ምን ልሰጥ ምን ይዤ ልሂድ እያልኩ ጨንቆኛል 😢

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 2 місяці тому +2

      አረ አታስቢ አንቺ ብቻ በሰላም መሄድሽ ከስጦታ በላይ ነው

    • @RabiaAhmed-ue7fk
      @RabiaAhmed-ue7fk 2 місяці тому +4

      ገንዘብሽን በትነሽ ባዶሽን እንዳትቀሪ ያለሽን ቆጥቢ ደብቂ ስታጭ ምን ሠተሽን ይሉሻል አስቢበት

    • @MariamAdm-go9on
      @MariamAdm-go9on 2 місяці тому +1

      ወላሂ እኔ ራሱ ጨቆኛል እማቶቸ ቤተሰቦቼ 😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ አላህ ይገዘን

    • @tsehayyoutub
      @tsehayyoutub 2 місяці тому

      me to gin yerasachew guday 2metir cerki ashige isetachewalew kelas

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 2 місяці тому

      @@tsehayyoutub 😅😅 ሳይሻል አይቀርም

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 місяці тому +1

    እውነት የኛን ያረብ ሀገር ሴቶችን ተረድታችሁናል ❤❤

  • @user-zn3ss2hx5x
    @user-zn3ss2hx5x 2 місяці тому +4

    እንኮን አዳርሳችሁ ግን አዛላችህ የት አልቺልም 🥺😴

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Місяць тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመት ወላህ ወበረከትህ ሀባይብ ኢድሙባረክ እኮን አደረሳችሁ ለኢደል ፈጥር ባእል ጀሚአን

  • @user-ld4cu2hd8r
    @user-ld4cu2hd8r 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን እናመሰግናለንቤቶች ❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን በርቱ!!!

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 2 місяці тому +4

    ይሄዘመን ናፈቀን እደዝህነበርያደግነው

  • @Babamedia305
    @Babamedia305 2 місяці тому +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ 💪💪💪

  • @tube3507
    @tube3507 2 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን እናመሠግናል ጋሽ ጥላሁን🙏 ቤቶችዬ🙏🙏

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 2 місяці тому +1

    በርቱ ጥሩ ነው❤

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 2 місяці тому +3

    ታሪኳን ሳያት ብልፅግናን ፓርቲን ታስታዉሰኛለች😂

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Місяць тому

    ማሻአላህ ተባረኩ ቤቶች

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Місяць тому

    ❤❤❤❤ይች ናት ሀገሬ👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hn7qv9vw7s
    @user-hn7qv9vw7s Місяць тому

    እናመሠግናለን ቤቶችየ ኑሩልን ሠላም ለሀገራችን ፍቅርና አንድነት ለህዝባችን አላህ ያምጣልን ውድ የኢስላም ልጆች እኳን ለኢድል ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አላህ ፅማችንንም ዱአችንንም ሰላታችንንም ይቀበለን ያረብ❤

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e 2 місяці тому +2

    አብሮነት ደስ ይላል❤

  • @hawahasan8916
    @hawahasan8916 Місяць тому

    ዋዉ ደስ ይላል በርቱ 🎉🎉🎉🎉

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 2 місяці тому +2

    ማሻአላህህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤ደሥሥትሉ

  • @user-gu6nh8hd2h
    @user-gu6nh8hd2h 2 місяці тому +1

    እናመሠግናለን በፊትም ክብሬ እዳለ ነበር አሁን ደሞ ስላከበራችሁን ክበሩልን

  • @user-xi3ls6db3s
    @user-xi3ls6db3s 2 місяці тому

    ቤቶች ሠላም አቺሆ ብዝት የበልል ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @user-zh3rj9ll2m
    @user-zh3rj9ll2m 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል ብርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 2 місяці тому +1

    ወው የዛሬው ለየት ይላል ሀሊማዬኤ ተናፍቀሻል እነሻሼኤ ሁላችሁንም እናመሠግናለን ክበሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔኤ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @BintKemal-ep2iu
    @BintKemal-ep2iu Місяць тому

    ዉድ የሀገሬ ልጆች አላህ ለሀገራችን ጥሩ ለሀገሪቷም ለህዝቦቿም የሚመቸውን ንጉስ ይስጠን ሀገራችንንና ህዝቦቿን ከአጋንም ከሰዎችም ተንኮል ይጠብቅልን ወጥቶ ከመቅረትም ይጠብቀን

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w Місяць тому

    ማሻአላ ደሥትላላችሁ❤❤❤❤

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v 2 місяці тому +1

    masha Allah ❤

  • @mahirpaul
    @mahirpaul 2 місяці тому +1

    ❤❤ mashallah tilk tmhrt nw, fetari yawaden ❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ማሂርፖል

  • @user-lz3xq6hd2d
    @user-lz3xq6hd2d 2 місяці тому

    Batochi እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @zeytunaamohammad9004
    @zeytunaamohammad9004 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ሁሉም እንድብሆን ደስ

  • @user-ue3ui8yy1s
    @user-ue3ui8yy1s Місяць тому

    ቤቴች እናመሰግናለን የዛሬው 👌👍

  • @Asuu121
    @Asuu121 2 місяці тому

    Thanks betoch ❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏👍

  • @abdotorista9423
    @abdotorista9423 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤Macha Allah ethiopia anicay betoch salam salamsalam

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js 2 місяці тому

    ማሻአላህ ቤቶች ይለያል 😘

  • @user-mt4sn4vi1w
    @user-mt4sn4vi1w 2 місяці тому

    ሁሉን አዘል ድራማነው ቤቶች በርቱ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Місяць тому

    ውበትሲለካ በሂጃብነውለካ
    😂😂😂 ክክክ ልማት😅😅
    ተውጂ እየጨፈጨፉልማት😢
    ልማት ቱን ትታቺሁ ሰላምከአላህ በታቺ አምጡልን😅😊

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Місяць тому

    አኳንአደረሳችሁ ለመላው የእስልም ና ተከታያወች❤❤❤❤ሀገራችንንሰላም ያድርግልን

  • @user-cz6yg8pb1g
    @user-cz6yg8pb1g 2 місяці тому

    ማሸአላ ደስስትሉ❤❤❤❤

  • @user-qh6hp2ic7f
    @user-qh6hp2ic7f 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ቤቶች❤

  • @user-th9hn2mr5z
    @user-th9hn2mr5z 2 місяці тому

    እናማሠግናለን❤ቤቶች

  • @asutaye
    @asutaye Місяць тому

    ❤❤🎉🎉ቤቶች🎉🎉🎉

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f Місяць тому

    😂😂😂ስታምሩ❤❤

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Місяць тому

    አሜን በውነት ሰላምያርግልን አንድያርገን ፈጣሪይ

  • @busyline1119
    @busyline1119 2 місяці тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ደስስትሉ❤❤❤❤❤

  • @fgggfhhu
    @fgggfhhu 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ቤቶች

  • @user-ce6zp3rk2g
    @user-ce6zp3rk2g 2 місяці тому

    Thank you❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ug5cy3th9q
    @user-ug5cy3th9q 2 місяці тому

    ዉድየኢሳላምለሰጅች እንኳንአደረሳችሁ ለኢድል አልፈጥራ❤❤

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Місяць тому

    ማሻአላህ ቤቶች የኔ ማሮች ስወዳቹህ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Zehra-hw2rm
    @Zehra-hw2rm 2 місяці тому

    masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fufy2285
    @fufy2285 2 місяці тому

    እናመስግናለንቤቶች❤❤❤❤

  • @MubarkeMuhamade
    @MubarkeMuhamade 2 місяці тому

    Masha Allah❤❤❤❤❤

  • @user-sv1xx2qo2e
    @user-sv1xx2qo2e 2 місяці тому

    እንኳን ሰላም መጣቺሁ

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 2 місяці тому +2

    ያማል ቅኔው😂😂😂😂😂😂

  • @user-pz9kg6ct1x
    @user-pz9kg6ct1x 2 місяці тому

    Baa tevii kahonee enee lilak 10 amatt honongalaa enateen nafaqecheeny❤❤