Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሀገራችንን ስላም የሚፈልግ ብቻ🇪🇹👍
ውይ እናተን ካላየሁ ያመኛል የኔ ውዶች ለዘላለም ኑርልን
Ask
@Shumet Asebot ፨ዐዘዐዐኀ፣ወኸፈፈፈበዐቋበወኾሸቆቆጰረረከቨወ
@@missmila8249 ውዶቼ ደምሩኝ
የማዳም ቅመሞች ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💚💚💛💛💛❤❤❤❤ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen amen amen
ኔሴሴ
Amen
አሜን ኑ በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ቅማሞች አላህ ወቶ ከመቅረት ይጣብቀን የቤተሰቦቻችን ክፋ ከመስማት አያሰማን በያላቹበት ሁሉ አላህ ይጠብቹ 😍😍😍 በሉ አሚንንንን
አሚንንን አላሁመ አሚን
አሚን ያረብ
አሚን አሚን
የዛሬው ያበደ ነው በሳቅ ሞትኩ ይመቻቹ አቦ በሻና ባለቤታቸው በሳቅ አደከሙኝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤🙏🙏👌👌👌👍👍
የመዳም ቅማሞች የእርፍት እንጀራ አላህ ይስጣችሁ
ቤቸች እኳን ደህናመጣችሁ
አሚን ኢክሩዬ
አሚንንንንን ያረብ
amen amen
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ።።።አይ ባሻ አቦ ቤቶች ሁላችሁም ክበሩልን ባሻ ይሄ ፀጉር እሱ ነው እሚከተለኝ ወይንስ እኔ ነኝ አላለም
የባሻ ባለቤት ጉድ ሆነች ወይ ኡማንሄር 😀😀የተሰጣቸውን ፀጉር ትተው በአርቴፍሻል ለሚያጌጡ ይብላኝላቸው እኔስ በራሴ ባለኝ እጠቀማለው ተመስገን 🙏
ዋው የዱርዬን ገፀባህር የሚጫወቱት ሁለት ልጆች በጣም ይችላሉ በረቱ
ወይ በፈጣሪየ በሳቅ ሞትሁ ባሻ ሻሽየ በጣምነው ምታስቁኝ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ፍቅር ደስታን ይስጥልን
Selam,enkun mexchubet,sbe,drama
ክክክክክክክ ወይ ኡማን ሂር !ኦ ፃጉር ያለው አሳሳቢ ነው ወደፊት ገብቶ ለመውጣት!ለማንኛውው እውነት ኢትዮጰያዊአን የምናምረው በራሳችን ፀጉር ነው❤
ማነው ግን የግቢው በር እንደ እኔ የሚዞርበት እዋይ 😂
እኔም እንዳቺ ይዞርብኛል ገራሚ ድዛይን ነው
እኛም እናሰራለን ሸቃሎችየ😂🥰
@@zeenatmer4472 ውዶቼ ደምሩኝ
እንኳን ሠላም መጣችሁ አቢ ትቅረብ ቀጣይ እሮብ 🙏ነገ እኮ ቸሩ መድሐኒአለም የአመት ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ከስደት በሰላም ገላግሎን በሐገራችን ለማክበር ያብቃን 🙏🤲
ሂዩማን ሄርሽን ብታበድሪኝ ክክክክክ ወይኔ ዘንድሮ
Basha rejm edma ena Tena yistlen betammm nw miwedot
የሀገሬ ልጆች ራሴን አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ😭😭😭😭😭💔
አይዞሽ
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ
አላህ ያሸረሸ የህመሙን ሰሜት አወቀዋለሁ እህት
አላህ ያሺርሺ
ቤቶችዬ አስተማሪ ና አዝናኝ እናመሰግናለን
ልክ ናችሑ Human hair ወይም ስው ስራሽ ጠጉር አላስፈላጊ ነው ለኢትዮጵፕያን ባልሳሳት ፡ ኢትዮጵያ የጀግኖች የቆንጆዎች ሐገር ነች። ኢትዮጵያ ።
ለሀገራችንን ሠላም እና ፍቅር ያምጣልን ፈጣሪያችን
እርግጠኛነኝ ቤቶች ድራማ ለተዋናዮች ብር አይከፍላቸውም መሰለኝ ለዛነው ተዋናዮቹ የሚለቁት
አሁን እኛ ኢትዮጲያን ስለ ሒዩማን እንደዚህ መጨነቅ ነበረብን??መልካችንን እያጠፋን እንደሆነ አላወቅንም!!
የሚከራይ ሂውማን ሄር ጉድ ነውወይኔ ባሻ 🤣🤣👍ሻሼ እና ና ኧረ በሳቅማፊ ተብዬዋ ትወናው ይቀርሻል ሮጥ ሮጥ አትበይ ተረጋጊ
የምወዳቹ የማከብራቹ የአገሬ ልጆች በያላቹበት የጌታ ስላም ይብዛላቹ ቤቶችዬ በየሳምቱ የምትለቁልን ድራማ እያዝናናን ቁምነገረ እየጨበትን በጣም አመስግናቿልው እናመሰግናለን 🙏❤❤
Ende ehtachin alesh selamn new
“አጨብጫቢ ነኝ አገር ያወቀኝ …”😅 የሚለው ዘፈን ትዝ ያለው like ያድርግ
የእንጀራ እናት😆እኔም ገና ዛሬ አወኳት
Uuffff በሳቅ ሞቱኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የምዉደቹህ አለህ ከክፉ ነገር ይጠብቀቹሁ አገረቹን ሚቶቤን ይጠብቅልን
ቤቶች ሌትም ቀንም ባያችሁ አልሰለቻችሁምለዘላለም ሁሩልኝ
ዋዉዉዉ እንኳን ዳና መጣችሁ ቤቶች በጣም ደስ ይላል በርቱ ዋዉዉ እናመስገናለን💚💛❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞🙏
ቤቶች እንኳንበሰላም መጣችሁእህት ወንድሞቸ በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃንሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ወይኔ ሂውማንሄር ጉድ አፈላ የባሻ ሚስት ተመለሰለዎት😂😂😂😂🙈😅😅😅ቤቶች እወዳችኋለሁ ኑሩልን 🤗✊ማነኝ አጨብጫቢ ነኝ😂😂😂😂😂
ባሻው በሳቅቅ😂😂😂
ክክክክክ ኧረ ሻሼ ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ የሸዋሩ ነገር
ማታ ጀምሬው ሳልጨርስ እንቅልፍ ጣለኝ እስኪ ልጨርሰው ቤቶች ውስጤ ናችሁ
ክክክክክክክክክክ ቤቶች ሁሉም ግዜ አድስ ሀስበን ስለ ምት መጡ እነመሰግነልን
የማዳም ቅመሞች መረቃን በምረቃን😂😂😂 አሚንን
ቤቶች፤ My #1 choice
ወየው ሂውማን ሄር መሠረቅተጀመር 😅 እረጂም ፀጉር ያላችሁ እንዳትሰረቁ እኔስ አልገልጣትም ደግነቱ😋
ዋውውውውው🤫አሹ ና ማፊ ባድ ሆኑ ❤❤❤❤ቤቶች☘️☘️❤❤
የመዳም ቅመምች ሰላም መቸም ከኛውጭ እመሀላችን የለም ብየነው ክክክክ ለሁላችሁም ሰላምብያለሁ
Selam le Hagerachin na le Hizabchin yihun Betochiye Enkuan be sela metachihu
የምር አዝነይኝ ነበር ቀጥሉበት 👍👍👍👍👍👌👌👌
ቤቶች በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይባርካችኩ አገራችንን ሰላም ያፍርግልን
የይቤ እና የማፊ አስመሳዮች ቢያቆሙ ለተመልካች አሪፍ ይመስላል! betoch iyedebereny meta!
Tekekel.. hulum adisochu yewetu
ባሻዬ ስወዳቸው
ቤቶች በጣም ነው የምውዳችሁ በእውነት።
BETOCHI❤❤❤💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹
ክክክክክ ከደህና ጭንቅላት ላይ አልኩ አይ አሹ
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ማነው ሰላም የናፈቀው እይ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
ጩልሌወቹ ስትመቹኝ😂😂❤
Basha betam new dasa ya mlehu
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏🙏💚💚💛💛❤❤❤❤❤
እሱነው የሚከተለኝ እኔንኝ ይምከተለው አይባሻ😁😁😂😂
አባባ ባሻ በህግ አምላክ ክክክክክክክክ
ክክክክክክ እደቃሪያ ነው የማራግፎት. አይባሻ
May allah protect our country 😍🥰
በዚሁ ከቀጠለ የፈረስ ጭራ መዋዋስ ይመጣል ተይቷችኃል ቤቶች ወይ ጊዜ 😂😂😂
ክክክክ ቆየ እኮ ከተጀመረ መዋዋሰ
በጣም እየወረዳቹ ነዉ የሁለት ሀገር ሴቶችን በአንድ ላይ አጠቃሎ አሸባሪዎች ናቸዉ ማለት በጣም አሳፋሪ ና ሀይማኖት ጠል የሆነ መልእክት ነው ያለው። ለብዙ አመታት ቤቶችን ተከታትያለዉ እንደዚህ የዘቀጠ ነገር አይቼ አላቅም ሼም
እባካችሁ ይህ ፍቃዱን እና ማፊ የሚባሉትን ብሽቆች አስወጡልን
ወይኔ በሳቅ ገደላቹን 😃😃😃😃😃😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ስንት የሚያስጨነቅ ነገር እያለ ሰለ ፀጉር ማወራት 😏😏
🇪🇹 ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የነብያቶችን ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ ይበሉ
Yumani heri faradebati😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤭🤭🤭🤭🤭🤭😄😄😄😄😄😁😁😁😁😁👌🏼👌🏼👌🏼👍👍❤❤❤🌹🌹🌹❣❣❣
ቴድየ ዳይሬክት ሲያደርግ በቃ ደስ ይላል ሲቲኮሙ
ባሻ ጉድሁ ክክክ
ሻሸ❤💯☘️☘️☘️☘️🤣🤣
ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች
Ay basha besaq gedelugn
ላገራችን ሰላሙን ያብዛልን
እኳን ደህና መጣችሁልን💖💖💝
የምን ህይማን ሔር ነው ፀጉራችን በቂያችን እኛ ኢትዮጵያን
አይ ሻሼየ ከሳሙናጋ ገጥ በገጠ መተያየተ ቀረ አለች
ወየሁ በሳቅ አይ ፀጉር አያ 😹😹😹😹😹😹😹😹
ለምን አይገባም ተባለ ይሆን ይሄ የፈረደበት አይ እኛ ሴቶች
የባሻ ባለቤት👴🙆😅😅
አዬ የህዬማን ኤር ነገር ክክክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የእንጅራ እናት የሚለውን ትርጉም አላውቅም ነበር ክክክክክክክክክ
እኔም😍😂😂
@@hayat4177 ደምሩኝ
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለመድሀኒአለም አመታዊ ክበረ በአል አይ ማፊ ክክክክክ
Wow zare tamachachugn
Mafi tebeyewa atechuhi ende Shashe tebeyewa.. setawesetawem Rega bey.. setaseteye.. filmun asekeyami aregeshew
ክክክክክክ።የዛሬውለየትይላል
ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን
አረ ግን ቤቶች እባካችሁ ማፊ ያለችበትን ሁኔታ አሳውቁን የምር የኔ ጥያቄ ብቻ እንደማይሆን እገምታለሁ ወልዳም ከሆነ አብረን እንደሰት
Rob 12:00 be live saronn teyikat tnegrhalechi tetebabkeh teyik
@@seadahassen1975 ok thank u
@@seadahassen1975 እሺ ጠብቄ እጥይቃለሁ
Aleweledechem tetaletew new yabarerewat
ውዶቼ ደምሩኝ
ሠላም ቤቶችየ
💋💋💋
አይ ባሻ የምር በጣም ነው ያሳቁኝ
Kkkkkkkkkkkk wayinee sii machachuuuuffffg
ክክክክክ አይ ባሻ 😂😂😂😂😂😂
የኢትዮ ነገር በቃ እድህ ሆነ ማለት ነው አይይይ አብቾ
ዌል ቤቶችዬ ሠላም ለሀገራችን
👍👍👍
ክክክክክዛሬበሳቅ
😆😆😆😆😆😁😁😁😁😁😁😁 አይ ባሽ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👌👌👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ስወዳቹ❤❤❤❤
😁😁😁😁😁😁. አይይይይ. ና
አርቲ ፀጉር ጉድ አፈላ😂😂😂😂
ባሻዬዬዬ ኑሩልን ስወዴዎትኮ
የጡጣጫፍ መሥለህ አላለችም ሻሼ በሳቅቅቅቅ
የሀገራችንን ስላም የሚፈልግ ብቻ🇪🇹👍
ውይ እናተን ካላየሁ ያመኛል የኔ ውዶች ለዘላለም ኑርልን
Ask
@Shumet Asebot ፨ዐዘዐዐኀ፣ወኸፈፈፈበዐቋበወኾሸቆቆጰረረከቨወ
@@missmila8249 ውዶቼ ደምሩኝ
የማዳም ቅመሞች ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💚💚💛💛💛❤❤❤❤ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen amen amen
ኔሴሴ
Amen
Amen amen amen
አሜን ኑ በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ቅማሞች አላህ ወቶ ከመቅረት ይጣብቀን የቤተሰቦቻችን ክፋ ከመስማት አያሰማን በያላቹበት ሁሉ አላህ ይጠብቹ 😍😍😍 በሉ አሚንንንን
አሚንንን አላሁመ አሚን
አሚን ያረብ
አሚን አሚን
አሚን ያረብ
Amen
የዛሬው ያበደ ነው በሳቅ ሞትኩ ይመቻቹ አቦ በሻና ባለቤታቸው በሳቅ አደከሙኝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤🙏🙏👌👌👌👍👍
የመዳም ቅማሞች የእርፍት እንጀራ አላህ ይስጣችሁ
ቤቸች እኳን ደህናመጣችሁ
አሚን ኢክሩዬ
አሚንንንንን ያረብ
amen amen
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ።።።አይ ባሻ አቦ ቤቶች ሁላችሁም ክበሩልን ባሻ ይሄ ፀጉር እሱ ነው እሚከተለኝ ወይንስ እኔ ነኝ አላለም
የባሻ ባለቤት ጉድ ሆነች ወይ ኡማንሄር 😀😀
የተሰጣቸውን ፀጉር ትተው በአርቴፍሻል ለሚያጌጡ ይብላኝላቸው እኔስ በራሴ ባለኝ እጠቀማለው ተመስገን 🙏
ዋው የዱርዬን ገፀባህር የሚጫወቱት ሁለት ልጆች በጣም ይችላሉ በረቱ
ወይ በፈጣሪየ በሳቅ ሞትሁ ባሻ ሻሽየ በጣምነው ምታስቁኝ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ፍቅር ደስታን ይስጥልን
Selam,enkun mexchubet,sbe,drama
ክክክክክክክ ወይ ኡማን ሂር !ኦ ፃጉር ያለው አሳሳቢ ነው ወደፊት ገብቶ ለመውጣት!ለማንኛውው እውነት ኢትዮጰያዊአን የምናምረው በራሳችን ፀጉር ነው❤
ማነው ግን የግቢው በር እንደ እኔ የሚዞርበት እዋይ 😂
እኔም እንዳቺ ይዞርብኛል ገራሚ ድዛይን ነው
እኛም እናሰራለን ሸቃሎችየ😂🥰
@@zeenatmer4472 ውዶቼ ደምሩኝ
እንኳን ሠላም መጣችሁ አቢ ትቅረብ ቀጣይ እሮብ 🙏ነገ እኮ ቸሩ መድሐኒአለም የአመት ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ከስደት በሰላም ገላግሎን በሐገራችን ለማክበር ያብቃን 🙏🤲
ሂዩማን ሄርሽን ብታበድሪኝ ክክክክክ ወይኔ ዘንድሮ
Basha rejm edma ena Tena yistlen betammm nw miwedot
የሀገሬ ልጆች ራሴን አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ😭😭😭😭😭💔
አይዞሽ
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ
አላህ ያሸረሸ የህመሙን ሰሜት አወቀዋለሁ እህት
አይዞሽ
አላህ ያሺርሺ
ቤቶችዬ አስተማሪ ና አዝናኝ እናመሰግናለን
ልክ ናችሑ Human hair ወይም ስው ስራሽ ጠጉር አላስፈላጊ ነው ለኢትዮጵፕያን ባልሳሳት ፡ ኢትዮጵያ የጀግኖች የቆንጆዎች ሐገር ነች። ኢትዮጵያ ።
ለሀገራችንን ሠላም እና ፍቅር ያምጣልን ፈጣሪያችን
እርግጠኛነኝ ቤቶች ድራማ ለተዋናዮች ብር አይከፍላቸውም መሰለኝ ለዛነው ተዋናዮቹ የሚለቁት
አሁን እኛ ኢትዮጲያን ስለ ሒዩማን እንደዚህ መጨነቅ ነበረብን??መልካችንን እያጠፋን እንደሆነ አላወቅንም!!
የሚከራይ ሂውማን ሄር ጉድ ነው
ወይኔ ባሻ 🤣🤣👍
ሻሼ እና ና ኧረ በሳቅ
ማፊ ተብዬዋ ትወናው ይቀርሻል ሮጥ ሮጥ አትበይ ተረጋጊ
የምወዳቹ የማከብራቹ የአገሬ ልጆች በያላቹበት የጌታ ስላም ይብዛላቹ ቤቶችዬ በየሳምቱ የምትለቁልን ድራማ እያዝናናን ቁምነገረ እየጨበትን በጣም አመስግናቿልው እናመሰግናለን 🙏❤❤
Ende ehtachin alesh selamn new
“አጨብጫቢ ነኝ አገር ያወቀኝ …”😅 የሚለው ዘፈን ትዝ ያለው like ያድርግ
የእንጀራ እናት😆እኔም ገና ዛሬ አወኳት
Uuffff በሳቅ ሞቱኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የምዉደቹህ አለህ ከክፉ ነገር ይጠብቀቹሁ አገረቹን ሚቶቤን ይጠብቅልን
ቤቶች ሌትም ቀንም ባያችሁ አልሰለቻችሁም
ለዘላለም ሁሩልኝ
ዋዉዉዉ እንኳን ዳና መጣችሁ ቤቶች በጣም ደስ ይላል በርቱ ዋዉዉ እናመስገናለን💚💛❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞🙏
ቤቶች እንኳን
በሰላም መጣችሁ
እህት ወንድሞቸ
በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ወይኔ ሂውማንሄር ጉድ አፈላ የባሻ ሚስት ተመለሰለዎት😂😂😂😂🙈😅😅😅
ቤቶች እወዳችኋለሁ ኑሩልን 🤗✊
ማነኝ አጨብጫቢ ነኝ😂😂😂😂😂
ባሻው በሳቅቅ😂😂😂
ክክክክክ ኧረ ሻሼ ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ የሸዋሩ ነገር
ማታ ጀምሬው ሳልጨርስ እንቅልፍ ጣለኝ እስኪ ልጨርሰው ቤቶች ውስጤ ናችሁ
ክክክክክክክክክክ ቤቶች ሁሉም ግዜ አድስ ሀስበን ስለ ምት መጡ እነመሰግነልን
የማዳም ቅመሞች መረቃን በምረቃን😂😂😂 አሚንን
ቤቶች፤ My #1 choice
ወየው ሂውማን ሄር መሠረቅተጀመር 😅 እረጂም ፀጉር ያላችሁ እንዳትሰረቁ እኔስ አልገልጣትም ደግነቱ😋
ዋውውውውው🤫አሹ ና ማፊ ባድ ሆኑ ❤❤❤❤ቤቶች☘️☘️❤❤
የመዳም ቅመምች ሰላም መቸም ከኛውጭ እመሀላችን የለም ብየነው ክክክክ ለሁላችሁም ሰላምብያለሁ
Selam le Hagerachin na le Hizabchin yihun
Betochiye Enkuan be sela metachihu
የምር አዝነይኝ ነበር ቀጥሉበት 👍👍👍👍👍👌👌👌
ቤቶች በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይባርካችኩ አገራችንን ሰላም ያፍርግልን
የይቤ እና የማፊ አስመሳዮች ቢያቆሙ ለተመልካች አሪፍ ይመስላል! betoch iyedebereny meta!
Tekekel.. hulum adisochu yewetu
ባሻዬ ስወዳቸው
ቤቶች በጣም ነው
የምውዳችሁ በእውነት።
BETOCHI❤❤❤💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹
ክክክክክ ከደህና ጭንቅላት ላይ አልኩ አይ አሹ
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ማነው ሰላም የናፈቀው እይ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
ጩልሌወቹ ስትመቹኝ😂😂❤
Basha betam new dasa ya mlehu
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏🙏💚💚💛💛❤❤❤❤❤
እሱነው የሚከተለኝ እኔንኝ ይምከተለው አይባሻ😁😁😂😂
አባባ ባሻ በህግ አምላክ ክክክክክክክክ
ክክክክክክ እደቃሪያ ነው የማራግፎት. አይባሻ
May allah protect our country 😍🥰
በዚሁ ከቀጠለ የፈረስ ጭራ መዋዋስ ይመጣል ተይቷችኃል ቤቶች ወይ ጊዜ 😂😂😂
ክክክክ ቆየ እኮ ከተጀመረ መዋዋሰ
በጣም እየወረዳቹ ነዉ የሁለት ሀገር ሴቶችን በአንድ ላይ አጠቃሎ አሸባሪዎች ናቸዉ ማለት በጣም አሳፋሪ ና ሀይማኖት ጠል የሆነ መልእክት ነው ያለው። ለብዙ አመታት ቤቶችን ተከታትያለዉ እንደዚህ የዘቀጠ ነገር አይቼ አላቅም ሼም
እባካችሁ ይህ ፍቃዱን እና ማፊ የሚባሉትን ብሽቆች አስወጡልን
ወይኔ በሳቅ ገደላቹን 😃😃😃😃😃😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ስንት የሚያስጨነቅ ነገር እያለ ሰለ ፀጉር ማወራት 😏😏
🇪🇹 ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
የነብያቶችን ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ ይበሉ