Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን እጅ ይባርክ
አሪፍ ስራ እህቴ። ሁሉንም በጁስ መፍጫ ይፈጨዋል
የቂጣው እህል በቆሎው ሊያስቸግር ይችላል እንጂ ሁሉንም መፍጨት ይቻላል ።
የዳጉሳ ብቅል ከሌለ የገብስ መጠቀም እንችላለን?
የዳጉሳው ብቅል ግዴታ አይደለም አለመጨር ይቻላል ከሌለ ቢጨመር የበለጠ ጥሩ ይሆናል ነው እንጂ ችግር የለውም
እናመሰግናለን እህቴ ፤ ግን የኔ ጥያቄ ምን መሰለሽ ብዙ ጊዜ ከብቅል ይልቅ ጌሾ ይበዛል እኔ ሳይ ፤ አንቺ ደሞ ብቅሉን ነው በዛ ያረግሽው ፤ እና ደሞ እንጨት ጌሾ አንጠቀምም ወይ ፤ በደንብብ ብታብራሪልኝ ?
ትክክል እህቴ ጌሾው ሲበዛ በፍጥነት ጭንቅላት ላይ ይወጣል ለዛ ነው የቤት ጠላ እህሉ ይበዛል ያልኩት እንጂ ጌሾው በብዛት ነው የሚጨመረው ሌላው የጌሾ እንጨት መጠቀም ይቻላል እኔ ብቅልና ጌሾው ትንሽ ስለነበረ ቤት ውስጥ ስለምፈጨው ነው ቅጠሉን ብቻ የተጠቀምኩት አመሰግናለሁ
@@EthioNewgenerationmedia16 ውይ የኔ ቆንጆ ፤ አምላክ ያክብርልኝ ፤ አመሰግናለሁ !!! እና ደሞ አንዳንድ ሰው ብቅል ያኮመጥጣል ስለሚለኝ ትንሽ እጨምራለሁ ፤ አንዳንድ ሰው ደሞ እንደውም ማር ነው ጠላው ያጣፍጣል እንጂ አይኮመጥጥም ይላል ፤ እኔ የብቅል ነገር ግራ ግብት ይለኛል ብታይ !በዛ ላይ ጠላ ወዳጅ ስለሆንኩ ምርጥ ጠላ ቢሆንልኝ ስለምመኝ ነው
እህቴ ይህንን አሰራር እናቴ ናት ምጣኔውን የነገረችኝ እናም እየቆየ ሲሄድ ዋይን ዋይን እያለ ነው የሚሄደው እንጅ በጭራሽ አይኮመጥጥም ጠላ እንዲኮመጥጥ ከሚያደርጉት ውስጥ በዋነኝነት ቂጣው ሲጋገር በደንብ መጠጥ ብሎ ካልተጋገረ እና በሚደፈድፍበት ጊዜ ከቀጠነ ነው ሌላው የግብዓቶቾን ምጣኔ አለመስተካከል ነው እንጂ የብቅሉ መብዛት አደለም አመሰግናለሁ
@@EthioNewgenerationmedia16 እሺ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ እህት ተባረኪልኝ ፤ እንዳንቺ አርጌ እጠምቀዋለሁ ፤ ስላሳየሽን ደሞ በጣም ነው የማመሰግነው !!!!!
በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን እጅ ይባርክ
አሪፍ ስራ እህቴ። ሁሉንም በጁስ መፍጫ ይፈጨዋል
የቂጣው እህል በቆሎው ሊያስቸግር ይችላል እንጂ ሁሉንም መፍጨት ይቻላል ።
የዳጉሳ ብቅል ከሌለ የገብስ መጠቀም እንችላለን?
የዳጉሳው ብቅል ግዴታ አይደለም አለመጨር ይቻላል ከሌለ ቢጨመር የበለጠ ጥሩ ይሆናል ነው እንጂ ችግር የለውም
እናመሰግናለን እህቴ ፤ ግን የኔ ጥያቄ ምን መሰለሽ ብዙ ጊዜ ከብቅል ይልቅ ጌሾ ይበዛል እኔ ሳይ ፤ አንቺ ደሞ ብቅሉን ነው በዛ ያረግሽው ፤ እና ደሞ እንጨት ጌሾ አንጠቀምም ወይ ፤ በደንብብ ብታብራሪልኝ ?
ትክክል እህቴ ጌሾው ሲበዛ በፍጥነት ጭንቅላት ላይ ይወጣል ለዛ ነው የቤት ጠላ እህሉ ይበዛል ያልኩት እንጂ ጌሾው በብዛት ነው የሚጨመረው ሌላው የጌሾ እንጨት መጠቀም ይቻላል እኔ ብቅልና ጌሾው ትንሽ ስለነበረ ቤት ውስጥ ስለምፈጨው ነው ቅጠሉን ብቻ የተጠቀምኩት አመሰግናለሁ
@@EthioNewgenerationmedia16 ውይ የኔ ቆንጆ ፤ አምላክ ያክብርልኝ ፤ አመሰግናለሁ !!! እና ደሞ አንዳንድ ሰው ብቅል ያኮመጥጣል ስለሚለኝ ትንሽ እጨምራለሁ ፤ አንዳንድ ሰው ደሞ እንደውም ማር ነው ጠላው ያጣፍጣል እንጂ አይኮመጥጥም ይላል ፤ እኔ የብቅል ነገር ግራ ግብት ይለኛል ብታይ !በዛ ላይ ጠላ ወዳጅ ስለሆንኩ ምርጥ ጠላ ቢሆንልኝ ስለምመኝ ነው
እህቴ ይህንን አሰራር እናቴ ናት ምጣኔውን የነገረችኝ እናም እየቆየ ሲሄድ ዋይን ዋይን እያለ ነው የሚሄደው እንጅ በጭራሽ አይኮመጥጥም
ጠላ እንዲኮመጥጥ ከሚያደርጉት ውስጥ በዋነኝነት ቂጣው ሲጋገር በደንብ መጠጥ ብሎ ካልተጋገረ እና በሚደፈድፍበት ጊዜ ከቀጠነ ነው ሌላው የግብዓቶቾን ምጣኔ አለመስተካከል ነው እንጂ የብቅሉ መብዛት አደለም አመሰግናለሁ