በጣም ለስላሳ ወዛማ የሰርገኛ ጤፍ እንጀራ ሙከራ እና ዉጤቱ በአብሢት እና ያለ አብሢት

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 236

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  3 роки тому +10

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ 😍
    ቴርሞ ሜትር Habor 022 Meat Thermometer, Instant Read Thermometer Digital Cooking Thermometer, Candy Thermometer with Super Long Probe for Kitchen BBQ Grill Smoker Meat Oil Milk Yogurt Temperature www.amazon.com/dp/B01LKRHW3E/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_oj31FbHRDP5NH?_encoding=UTF8&psc=1
    የእርሾ አሰራር እና የእንጀራ አቀማመጥ ua-cam.com/video/cnN_VpqGYf8/v-deo.html

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 3 роки тому

      Eski yeferno.duqete.ena.yemashela.duqet.yeruze.duqet.adregina asyene

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 роки тому

      @@susu-wf9sn ይሰራል በለለይ ፍርኖ ዶቄቱን እመሽዉ

    • @elfineshwoldmikael3388
      @elfineshwoldmikael3388 3 роки тому

      ለምን በአንድ ጊዜ አታቀጥኚዉም?

    • @rarsgirl6836
      @rarsgirl6836 3 роки тому +2

      የምትሰሪውን ሁሉ እወድልሻለው እባክሽን ምጣድ ከየት ነው የገዛሽው ሊንኩን ብታስቀምጭልኝ እባክሽን

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 3 роки тому

      Ewneteshen new habesit tiye benigataw sigagerew edanchi limtet yale new ayamerem

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +3

    ዋዉ ልክ እንደሁልግዜሽ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ እንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ ሼር 👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ሀናዩትዩብ
    @ሀናዩትዩብ 3 роки тому +2

    በጣም አሪፍ ነው ደሞ እዴት ያምራል እጅሽ ብርክ ይበል 🙏👍

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 3 роки тому +1

    የምን ሰበከት ነው ሰበከት የሚባል ብዙ ሰው አያቅም የምትጠቀምበት ትጠቀም ጀርባ ነው ብዙ ሰው የሚያቀው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому +3

    በጣም ልዩ ነው እንደሁልጊዜው የምር አይኑ እራሱ ማማሩ ድርድር የለውም ሁሉም እንጀራዎችሽ ልዩ ነው 👌👌

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому +1

    እንዴት የሚያምር እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 роки тому +1

    Thank you for sharing, the queen of injera🙏🏻💕

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ እንጀራ እናመልካም መረጃ ነው እናትዬ ያሳየሽን እውነት ነው እኔም በትንሽ አብሲት ነው የወጣልኝ ያስቸግራል ሰርገኛው ጤፍ እናትዬ እጅሽ ይባረክ👌👍👍🥰❤️❤️❤️

  • @addisb3524
    @addisb3524 3 роки тому +1

    Good to know. Seegegna teff was my favorite. Plan changed. Tks for tells us

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ አናትዬ በጣም የሚዬምር ጤናማ ተባረኪልኝ

  • @netsit6624
    @netsit6624 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ 🙏

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 роки тому +1

    Wow very beautiful.

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому +2

    እናትዬ አንጀራሸ ዋው ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ቆንጆ🙏 እናመሰግናለን👍😍

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 роки тому

    ጥሩ መረጃና የሚያምር እንጀራ እናመሰግናለን እናት!!

  • @daewas1403
    @daewas1403 3 роки тому

    Siyamer weda tebareki esti meskel tef gezcha emokeralehu betam leyu enjera new ejeshe yebarek tadeleshe

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +1

    ዋዉ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው::

  • @hiwizabeyene1814
    @hiwizabeyene1814 3 роки тому +1

    Tebareki enatey

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому +1

    እናትዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው በትክክል ነው ያሳየሽን እናመስግናለን👌🏽👍🏽💕

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 роки тому +1

    Weyne enjeray endet yamral yewunet balemuya thanks for sharing mamay 🥰🥰🥰👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @banchitube801
    @banchitube801 3 роки тому +1

    የሰርገኛ እንጄራ ስወድ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ በጣምምም ቆንጆ ነው ...

  • @Mart-jt6io
    @Mart-jt6io 3 роки тому +2

    ስለሁሉም በተለይ ስለ መልካምነትሽ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈለው አብራርተሽ መናገርሽ ደስ ይላል

  • @rigatteklezghi5727
    @rigatteklezghi5727 3 роки тому +1

    Very good I like your methods I will try

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 роки тому +1

    Endet yamral aynu😍👌share

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o 3 роки тому +1

    Very nice thank you Enat

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому +1

    ሐይ እናትዬ እንኳን በደህና መጣሸ ሁለም አያለሁ ሁሉም የሚትሰርዉ ልዩ ነዉ አጅሽን ብርክ ያድርገዉ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +1

    ቆንጆ❤️👌

  • @aklessatiruneh1901
    @aklessatiruneh1901 3 роки тому +1

    ሁሊም ቆንጆ ስራዎች ናቸው የምታሳይን አጂሽ ይባረክ በርች እህቴ መልካም ቀን ይሁንልሺ ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 3 роки тому

    I did the enjara the way you did and my enjara is exactly like yours thank you so much 🙏

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    Watching 😍

  • @yejegnitlij8222
    @yejegnitlij8222 3 роки тому

    እጅሽ ይባርክ በጣም ያምራል እንጅራዬ ተናፍቀሻል🤦🏻‍♀️😍

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እናትየ እጅሽ ይባረክ ውዴ 🙏

  • @Rose-sr4qz
    @Rose-sr4qz 3 роки тому +1

    Thank you yene enat

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +1

    👌👌👌

  • @luliya6032
    @luliya6032 3 роки тому

    wow moya ke tsebay gar adloshal ejish ybarek yene konjo

  • @adimamo8915
    @adimamo8915 10 місяців тому

    You are the best!!!!
    Thank you, very Much❤

  • @nalah4990
    @nalah4990 3 роки тому +1

    እንጀራው ሲያምር

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому

    Yummy Engera I wish if I can bake like you 🤞🏽👍🏽🙏🏾

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 роки тому +1

    ዋውው በጣም ቆንጆ እንጀራ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ውዴ ቤተሰብ አርጌሻለው አንቺም ነይ አመሰግናለሁ 🙏🏾💚💛❤️

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 3 роки тому +1

    Kess blishe masredatish thank you

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 роки тому

    እናትዬ ጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому

    Watching 👀

  • @sehenyee
    @sehenyee 3 роки тому +2

    እናትዬ የኔ መልካም እንካን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ

  • @user-bd3oo2ej2k
    @user-bd3oo2ej2k 3 роки тому +2

    እናት እጅሽ ይባረክ። የኛ ባለሙያ። ማዞሪያውን ባገኝ ደስባለኝ።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 роки тому

      Walmart ነዉ የገዛሁት እህቴ

    • @user-bd3oo2ej2k
      @user-bd3oo2ej2k 3 роки тому

      @@enat-ethiopianfood7261 እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናትየ።

  • @meski213
    @meski213 3 роки тому

    በጣም ትክክል ጀማሪ ነኝ ከእርሾ ጀምሮ ከአንቺ ነው የተማርኩት ሰርገኛ ነበር የገዛሁት ከዚህ በፊት ባለው ቪድዮሽ ሞክሬ በአንቦሀ በጣም ቆንጆ ሆኖልኛል በአብሲት ግን ምንም ሊሆንልኝ አልቻለም እንዳልሽው ይቀልጣል አለአንቦሀም ጭራሽ አልሆነልኝም ጤፍ ልዩነት እንዳለው ከአንቺ ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 роки тому +1

    ልዩ ነእ የኔ ውድ👌👍

  • @yibabeabeba1414
    @yibabeabeba1414 3 роки тому +1

    Thanks for sharing! The difference is amazing. Mazoriyawin keyet new yagegneshiw?

  • @yerusbelete8370
    @yerusbelete8370 3 роки тому +1

    ልዩ በጣም ነው

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 роки тому

    Watching

  • @rahelbekele3503
    @rahelbekele3503 3 роки тому +1

    Thank you 🙏

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 3 роки тому +1

    ሰርገኛ ጤፍ መስቀል ነው የምጠቀመው ከገብስ ጋር በሀብሲት ትንሽ አቅም ይሰጠዋል ገብሱ ቆንጆ ወዛም እንጀራ እጋግራለው ያንችም ቆንጆ ነው እናትዬ

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 3 роки тому +1

    Thank you

  • @bizuayehulemi9143
    @bizuayehulemi9143 3 роки тому +1

    Happy new year 🎊!! Yene konjoo please mitadesh wase new ayedel?? If yes, sent lay new yemetadergiwe? I bought it but it didn’t work

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +1

    #-1. Watching 👍👍👍👍

  • @ytobaromfarudos4601
    @ytobaromfarudos4601 3 роки тому +1

    ወወወወወ አሪፈ ነዉ

  • @elsatilahun7271
    @elsatilahun7271 3 роки тому +1

    bravo sis

  • @banchitube801
    @banchitube801 3 роки тому

    Watching....... Shear ..👌😘

  • @abebechwoldeamanuel6221
    @abebechwoldeamanuel6221 3 роки тому +2

    አንች እጅግ ቅን ሃሳብሽን በግልፅ ሰእ እንዲያውቀው በዝርዝር ለማስረዳት ጥበብ አምላክ ሰጥቶሻል
    በደንብ ማስረዳት የምትችይ ባለሙያ ነሽ::
    እንጀራ ለመጋገር ያንችን የመሰለ 4 ህጊዜ ሞክሬ በተከታታይ ሰርቼ ያንችን የሚመስል ምርጥ እንጀራ እየጋገርኩ በሙሆኑ ሙያሽን ለብዙ አጋርቻልሁ
    እግዚአብሄር እድሜን ጤና ይስጥሽ
    እኔ በጥም የወደድኩት ባለ 15 ሰዓት ነው::
    እኔ የተረዳሁት ኡምቦ ውሃው እንደአብሲት ያገለግላል:: በዛ ብሎ ሲጨመር እብሲት ሲበዛ እንድሚቀልጠው ይቀልጣል:: እኔ እየለካሁ ሞክሬ 2 ጭልፋ ሊጥ 1 ጭልፋ አምቦውሃ ጥሩ ሆኖልኛል
    አመሰግናለሁ

  • @hiwethagos2017
    @hiwethagos2017 3 роки тому +1

    😘😘😘💕💕💕

  • @hanakidus
    @hanakidus 3 роки тому +2

    ቆንጆ ነወ በአንቦሀ የጋገረሸው ለእኔም የተመቸኝ እሱ ነው
    አምሰግናለው

  • @nemroudgidey3202
    @nemroudgidey3202 3 роки тому

    እንየም በእንጀራ አልራማም እንዳአንቺ መሲቀል ጢፊ ኖው የምጠቅመው ና በጣም ደሲ ይላል እጂሺ ይቫረኪ

  • @thereisonlyone6357
    @thereisonlyone6357 3 роки тому +3

    I use Maskal Teff and get exactly the same results by using kitchenaid machine to knead but I use Pierre mineral water. During the months of cold weather, I have a 2 gallons bucket with lids I bought from Lowe's and I keep the bucket in big insulation bag to get the batter ferminite.

    • @moonLight-ks9di
      @moonLight-ks9di 3 роки тому

      Make sure the bucket you bought from Lowes is food grade, you don't want to use a container that is not made for food, specially if you want to use it multiple times.

    • @thereisonlyone6357
      @thereisonlyone6357 3 роки тому +2

      @@moonLight-ks9di
      It is food grade. Thank you for the reminder!

  • @misraburka1208
    @misraburka1208 3 роки тому +1

    Abo sinte mokire hinbi aleng good job 👏

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 роки тому

    ijshi yibareki bexami new miyamiraw

  • @siemhelen9638
    @siemhelen9638 3 роки тому +1

    Kabey geziekiyo tafi

    • @siemhelen9638
      @siemhelen9638 3 роки тому

      Bejaki ngerni eta tgbiryo may ke bejaki linki sidediley tgzieyo ane shiweden eye zkmet

  • @frehiwotalekaw2785
    @frehiwotalekaw2785 3 роки тому

    Betam gobeze neshi berchi

  • @rahelberhe3183
    @rahelberhe3183 3 роки тому +1

    Good job keep it up. If I may ask where do you get your kitchen aid kneading machine? Do you mind sharing me the link? Thank you so much!!! Tebareki!!

  • @fp6809
    @fp6809 3 роки тому +1

    እጆችሽ ይባረኩ! በጣም ያምራል። የኔንም ቻናል ገባ ብላቹ ተመልከቱት እንደማመር

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 3 роки тому +5

    OMG OMG OMG YOU ARE EXTREMELY SPECIAL PERSON, THANK YOU SO SO SO MUCH FOR CREATING AND SHARING YOUR EXTREMELY WONDERFUL AN OUTSTANDING MOTIVATIONAL INFORMATIVE INSPIRATIONAL EDUCATIONAL ETHIOPIAN FOOD CHANNEL.

  • @hiwothoffmann7845
    @hiwothoffmann7845 3 роки тому +3

    Thanks for the nice recipes! One question ... where did you buy the fermenta for cooking Engera?

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እናትዬ እንጀራሽ ዋዉ ነው ለሰጠሽንም ማብራሪያ ሙቀት መለካቱም ተመችቶኛል እሞክረዋለው እናትዬ እጅሽ ይባረክ ውዴ .ቻናሌን ጎራ ብለሽ እይልኝ 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 3 роки тому +4

    Wow the Queen of injera as always you never disappoint 💚💛❤ Thank you

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 роки тому +1

      Thank you so much my dear for all your support and kindness

    • @almaztsegazeab5560
      @almaztsegazeab5560 3 роки тому

      እጅሽ ይባረክ በጣም ጎብዝ ነሽ
      ልጠይቅሽ የምፈልገው አንዴ እንጀራ በጤፍ, ማሽላ, ኪንዋ አድርገሽ የሰራሽው ቪድዮ ላገኘው አልንቻልኩም አንስተሽው ከሆነ አላወቅኩም። በጣስ ወድጄው ነበር። ካለ እባክሽን ሊንኩን ላኪልኝ።
      በጣም አመሰግናለሁ!

    • @rosasousa3705
      @rosasousa3705 3 роки тому

      Can you put the recipe in English?

  • @sintayehufeyisa3851
    @sintayehufeyisa3851 Рік тому

    አሪፍ ነው እኔም መስቀል ነው ግን ሁሌ አይሳካም ግን አብሲት እጨምራለው አምቦ ውጛ አልሞከርኩም

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +1

    Betam balemuya nesh gobez nesh gorbetsh be honekugn ende ene enjera betam new mafekerew kemewuded alefi💖💖 tebarki enat konjo share

  • @babou74renaux12
    @babou74renaux12 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ እንጀራ ነው እንደሁልጊዜውም ጤፋን ግን ከየት ነው የምታገኝው ???
    እባክሽ ንገሪኝ በቅድሚያ አመሰግናለሁ።

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 3 роки тому

    Tuank you lije ስለ ትህትናሽ ኣደንቃለሁ

  • @fgch1162
    @fgch1162 Рік тому

    Weww betam aref new gen enya emby alje

  • @eluka6294
    @eluka6294 3 роки тому

    ምየማቡኪያው ማሽን ምን ያህል ነው መጠኑ ማለት 6 quarter or more ?

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 3 роки тому +1

    Ivory, brown & segena , three of them, I tried With seltzer water but didn't work for me with out seltzer water is ok. Your Enjera is always great. Ejesh yebark.

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 роки тому

      Thank you ; you should be able to do , try again and let me know , thank you

    • @alemabebe1795
      @alemabebe1795 3 роки тому

      Not only one time, I tried so many times.

    • @alemabebe1795
      @alemabebe1795 3 роки тому

      By the way , have ever tried tofu watte? Please if you try share me how to make it.

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 3 роки тому

    Weham siyansew litu betam soweferem enjeraw yederekal betam endayketen tetenkeko litun endemigager maketen

  • @lilishilemat5478
    @lilishilemat5478 3 роки тому

    Betam yameral metadu men ayenet new

  • @babou74renaux12
    @babou74renaux12 3 роки тому

    አንቺ ልክ ነሽ ለማለት ነው።

  • @namaledris7045
    @namaledris7045 2 роки тому

    ሰላም ላንች ይሁን ምጣዱን እንደት ነው እምታሟሽው

  • @elenihabtish3393
    @elenihabtish3393 2 роки тому +1

    ጤፍ ዱቄት የሚገኘው ብጠቁሚን

  • @godislove.6411
    @godislove.6411 3 роки тому +1

    konjo siyamr enjeraw weldone.
    I live in UK
    Kit new yemgezaw tifu

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 роки тому

      Meskep flour on their website

    • @moonLight-ks9di
      @moonLight-ks9di 3 роки тому

      You can buy it online from their website /Meskel Teff/ if you live in US, I am not sure if they ship to UK though. BTW, Meskel teff is grown in US.

  • @rebeccasolomon3520
    @rebeccasolomon3520 3 роки тому +1

    መልካም ስራ ነው ግን ቴርሞ ሜትር የውሀ ሙቀት ለማወቅ ቴርሞ ሜትር አያስፈልግም እንጀራ በቀዝቃዛም , ለብ ባለውሀ ሞቅ ባለ ውሀም ማቡካት ይቻላል እናቶቻችን በቴርሞ ሜትር አይደለም ሲጋጎሩ የኖሩት እንዳው የእቃ መአት ለመግዛት ገንዘብ ማውጣት አያስፈልግም

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 3 роки тому

    Abet siyamer

  • @ethipia369
    @ethipia369 3 роки тому +1

    Kichen Mixer የት እንደገዛሽው እና ብራንዱን እና ሊንኩን ብታስቀምጭልን ፕሊስ አመሰግናለሁ

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 2 роки тому

    Ene endet endetechgerku injera megager mitadu teskele metekem astelagn endet endemiyamer injerash ene bizu youtuber aychalhu endih yemiyamer alayehum mashallah

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 3 роки тому

    በጣም እመስግናለሑ እኔ እምጋጎረው ዕጀራ እይቕመጥጥም ኦንዴት ባረገው ይኮመጥጥልኛል በተረፈ ተባረኪ ሥራሽን ሁሉ ዕወደዋለሑ

  • @tsionfiseha8724
    @tsionfiseha8724 2 роки тому

    Erisho saynores endet nw midergew?

  • @rosasousa3705
    @rosasousa3705 3 роки тому +2

    I need a recipe in English

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому

    በጤም ቆንጆ እንጀራ ነው እናት እጅሽ ይባረክ ሼር 👌🥰

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 роки тому

    marewa mitad keyet gezash plis

  • @kasayewoldegiorgis9555
    @kasayewoldegiorgis9555 3 роки тому +2

    I tried to bake injera like you. Where do you buy the pan ( Mitad) ?

  • @ethiopia7575
    @ethiopia7575 3 роки тому

    አምቡሀ በአረብ አገር ስሙምንድነዉ?

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው።ብሉኝ ብሉኝ
    ይላል ከገብስ ጋር ብታሳይን ደስ ይለኝ ነበር ከቻልሽ ማለቴ ነው ተባረኪልኝ በርቺ ጎበዝ 🙏

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 3 роки тому +1

      She already made it before Teff and Barley...... you can find it on her channel......

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 роки тому

      ua-cam.com/video/jwigAiQisWk/v-deo.html

  • @firagentgebermedhen9362
    @firagentgebermedhen9362 3 роки тому +1

    እናት እንዴት ነሽ ዛሬ ቤትሽ ጎራ ብዬ ነበር ምግቦችሽን አሰራርሽን በጣም ወድጃቸዋለሁ ጤናማ ብዬ አምናለሁ በዛ ላይ ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ችሎታሽን (እውቀትሽን) ስላከፍልሽን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ዳቦ አገጋገርሽን በጣም ወድጄዋለሁ ኮኮናት ድቄት ከነጭ ዱቄት ጋር ቀላቅለሽ የጋገርሽውን የአልመንድ ደቄት ከስንዴ ጋር ቀላቅለሽ የጋገርሽውን ዶባ በጣም ነው የወደድኩት የኔ ጥያቄ አልመንድ ድቄት እና ኮኮናት ድቄት ብቻ እንቁላል ሳይገባበት ልታሳይን ትችያለሽ እባክሽን :: እንቁላል የገባበትን ፈረንጆቹ ሲስሩት አቻለሁ ግን እንደው የሀበሻ አሰራር ለየት ያለ ነገር ካለ ስለ ግዜሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመስግናለሁ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት እስኪ ካልሻቸዉ ጋር ትንሽ ኦትሚል (አጃ)በመቀላቀል እሞክረወቸለዉ ዉጤታማ ከሆንኩ ይዥ እመጣለሁ እህቴ💐

    • @firagentgebermedhen9362
      @firagentgebermedhen9362 3 роки тому

      @@enat-ethiopianfood7261 እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመስግናለሁ

  • @nemroudgidey3202
    @nemroudgidey3202 3 роки тому

    3 ቀን፡ግን በጣም ይቆመጢጣል ምጣዲሺ ግን አይቃጠልም ወይ የሄ እንደአንቺ ምጣዲ ኖው 2፥30አሪግየ በጣም የምያምሪ እንጅራ

  • @hanayonas1885
    @hanayonas1885 3 роки тому

    Hey konjit, what is the name of your mitad? Enjerawe betam yamral 👌

    • @anchiledi9722
      @anchiledi9722 3 роки тому

      Wasse naw mititaqamaw

    • @anchiledi9722
      @anchiledi9722 3 роки тому

      Kazi bafit video lay sitnagar silasamawat naw lamaragagat malsuwan tabiqi