ወንድሜ ሐቅ ተናግረሀል ባህላችንን ለማዘመን ሶሰት ነገር ያሰፈልገናል ፩፤ አዘገጃጁን ማዘመን ማሸን መጠቀም ፪፤ ፊልተር ማጥለል ፫፤ ልክ እንደኮካ፤ አምቦ ዉሃ፤ ቢራ ኮርብኔት ማረግ አለብን ለምን ብዙ ግዜ ይቀመጣል ልክ እንደቢራ ተጉ ተጉ የሚል ጠላ መጠጣትና የነፈሰበት ጠላ ትልቅ ልዩነት አለዉ። ኮካን፤ ኮካ የሚያረገዉ ኮርቦኑ ነዉ። ቢራዉንም አንቦዉኑም አንቦ የሚያረገዉ ኮርቦኑ ነዉ ጠላ ላይ በአጠቃላይ የባህላችን መጠጥ ላይ ኮርበን ከጀመርን አሸገን መሸጥ እንችላለን ዘመነ ማለት ይሄዉ ነዉ How to Carbonate a Flat Beverage - Soda, Water or Any Beverage You Need Fizzy ua-cam.com/video/GaC14YpDJHw/v-deo.html With more people making the switch from sugary sodas to healthier carbonated beverages and experimenting with their own recipes at home, you probably know many people with commercial carbonation systems like the SodaStream®, and may have even considered buying one of your own. While these store-bought systems can be a convenient way to get started enjoying your own homemade beverages, you may be surprised to learn that it's easier than you think to build your own carbonation system. Not only are these DIY systems fun to build, but they are also much more versatile and cheaper to operate and maintain.
please tell me the address where it can be found? then if it is tasty like that of past experience i have got from somewhere in Amhara, I can be loyal customer. "Tella" is my favorite drink ever.
Ere enezihs kifuwoch nachew. I wouldn’t support this business. The lady was even loading the car with that guy. Unbelievable! They are most probably so under paid.
ከጎጃም እንደመምጣቴ ባየሁት ነገር ኮርቻለሁ ! እኛ ጋ አመቱን ሙሉ ቤታችን አለ, እንግዳ መጥቶ ውሃ ጠማኝ ሲል ጥሩ ውሃ ወይስ ጠላ ብለን እንመልሳለን!
ጋዜጠኛዋንም የለማድነቅ አይቻልም ሞያቶኞቹማ ምርጥ ኢትዮጵያዊን ቀደምት ማንንነትን የጠበቀ ባህል💚💛❤️🙏
ጠላ ሴትነት ይጠይቃል ጠላሁሉ ጠላ አደለም ቦም የሆነ ጠላ የምጠምቅ የሴት አበሳ አለች እደኔ ሞያ ቢስ ደሞ እርሾ እርሾ የሚል ትጠምቃለች ግን ጠላ አዲካሚነወ
😂😂😂😂😂
በጣም ደሥ ይላል በብርጭቆ ቢሆን ደስይላል
So cool.
በጣም ጥሩ ነው ።
Small business should encourage. አሁን ለሀገሪቱ ከፍተኛ ገብ እያስገኘ የሚገኘው የአልኮል በተላይም የቢራ ምርት ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር ፈረንሳይ እንደ ጠላ ተዋውቆ ከኋላ ነበረ ፋሱቸራይዝድ ሆኖ ለአለም ገበያ ለንግድ የቀረበው። ስለዚህ ባዶ ባራባራሶች ተረጋጉ በድህነት አረንቋ ውስጥ ላለች ሀገር ጠላ ቴክኖሎጂ ታክሎበት እሴት ተጨምሮ ለውጭ ገበያ ሆነ ለሀገር ውስጥ ቢቀርብ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ለሀገሪቱ። ለዚች ሀገር ከድህነቷ በላይ የዜጎቿ አስተሳሰብ ችግር በራሱ ሌላ ክሳራ ነው የሆነባት እግዚኦ😭
ክክክ አለማወቅ ልብ ይስጥሺ በስ
ወንድሜ ሐቅ ተናግረሀል ባህላችንን ለማዘመን ሶሰት ነገር ያሰፈልገናል
፩፤ አዘገጃጁን ማዘመን ማሸን መጠቀም
፪፤ ፊልተር ማጥለል
፫፤ ልክ እንደኮካ፤ አምቦ ዉሃ፤ ቢራ ኮርብኔት ማረግ አለብን ለምን ብዙ ግዜ ይቀመጣል ልክ እንደቢራ ተጉ ተጉ የሚል ጠላ መጠጣትና የነፈሰበት ጠላ ትልቅ ልዩነት አለዉ። ኮካን፤ ኮካ የሚያረገዉ ኮርቦኑ ነዉ። ቢራዉንም አንቦዉኑም አንቦ የሚያረገዉ ኮርቦኑ ነዉ ጠላ ላይ በአጠቃላይ የባህላችን መጠጥ ላይ ኮርበን ከጀመርን አሸገን መሸጥ እንችላለን ዘመነ ማለት ይሄዉ ነዉ
How to Carbonate a Flat Beverage - Soda, Water or Any Beverage You Need Fizzy
ua-cam.com/video/GaC14YpDJHw/v-deo.html
With more people making the switch from sugary sodas to healthier carbonated beverages and experimenting with their own recipes at home, you probably know many people with commercial carbonation systems like the SodaStream®, and may have even considered buying one of your own. While these store-bought systems can be a convenient way to get started enjoying your own homemade beverages, you may be surprised to learn that it's easier than you think to build your own carbonation system. Not only are these DIY systems fun to build, but they are also much more versatile and cheaper to operate and maintain.
በርቱ:በጣም:የምደነቅ:ሥራ:ነው::
አሪፍ ነው ብርቱ
የዘንድሮ ሴት አሞይ ከሴትነት ክብር ከጠፎ ቆዩ
የ መስተፋቅር ጠላ ወደድኩት 😭😭😭
Smu gn yasferal hoo mestefakreee
Woww
አይ በውነት በጣም ይገርማል እንዴው በሀገሩ ስም ብትጠሩት
ስልክ ቁጥር የላቸውም ፈልጌ ነበር ?
ጠላ ፈልገን ነበር ስልክ ቁጥር ላኩልን
አይባልም በሂደት ትሻሻላለች ለተቀማጭ ሰማዩ ቅርብ ነው ዓሉ!
ልዩ ቦታው?
ስልክ
ምንድን ሌላ ስራ ብትሰሩ የሚሰሩትንም የሚጠጡትንም ሰዎች ይጎዳል
ለምን ይጉዳል ጠጭ በየቦታውነው ያለው ጠላ ሸጭም በየቦታውአለእ እንደዚህ በክብራ ግን ተሥረቶ አያውቅም ጠላችን ለአገራችን ልክ እነደዎይንነው ሰው ጠላቤትን የሥካራም ቤት ያስመሥሉታል
please tell me the address where it can be found? then if it is tasty like that of past experience i have got from somewhere in Amhara, I can be loyal customer. "Tella" is my favorite drink ever.
ስንቄ ..አሻሮ የምትቆላዋ ..በቀን አንድ ኩንታል ..አንጀቴን በላችው ... ይሄኔ ስንት ቤተሰብ ታስተዳድራለች መቼ ነውግን ????
ሰራ ፈት መች አንጀት አለህና ወረኛ ሰርታ ሰለበላች ነዉ የምታሳዝነዉ?
ለአካባቢው ኢንቫሮሜን ጭሱ ለአካባቢው ህብረተስብ ጥሩ አይደለም የሚሰሩትም ሰዎች እሳቱ ትልቅ ጉዳት አለው ምን ያህልስ ይከፈላል በተለይ አሻሮና ቂጣ የሚጋግሩት እሳትና ጭሱ በጣም ከባድ ነእ
ወዘሪት ጠብኪኝ,
በጣም ቆንጆ ብለሻል አንድ ግዜ ኮመዲያን እሸቱ አንዴ ሲናገር ለአንድ ፕሮግራም ወደ 300,000 ብር እንደሚያወጣ ተናግሮ ነበር አሁን ሚሊዬን ደርሶ ይሆናል
እንዳልሸዉ አሾሮዉን የሚቆሉበት ሂደት ማሻሻል ይቻላል የኤሌትሪክ ምጣድ የሚሰሩ ሰዎችን አምሰት ምጣድ እንዲለግሱ ማረግ ይቻላል አምሰቱንም ለጋሾች ድርጅት ማሰተዋወቅ በሸክላ ምጣድ ምትክ በብረት ምጣድ ላዛዉም ብረት ሳይሆን የምግብ ደረጃ የጠበቀ food grade stainless steel ምጣድ ቢያረጉትና በኤሌትሪክ ቢሰራ ጭሱ ይቀር ነበር
አሰበዉ እነዚህ ሚሰኪኖች በነፃ ለፋና,ፕሮግራም ሰርተዉ አልተከፈላቸዉም ማለት ነዉ ለዛዉም ካሜራ አና የድምፅ ኢንጅነሩ ጠላዉን በነፃ,ለግተዉ ለግተዉ አንዳንድ ቦታ ላይ ድምፅ የለዉም
አንድ ሰው ሲሆን በብርጭቆ ቢቀርብ ቢኖር ጥሩ ነው
45 ኪሎ እህል ስንት ሌትር ጠላ ይወጣዋል ?
ከጠላው ይልቅ ጢቢኛ የሚባለውን የልጆች ቁርስ ዳቦ አይነት የሚያዘጋጁ ቢገኙ ጥሩ ነው
እንደደህና ነገር ጠላና መጠጥ ስካርን ማበረታታት ምን ሚሉት ነው?
ደሞ መስተፋቅር በናንተ ቤት በጥሩ አስመሰላቹ
መተት እና እርግማ ነው እኮ መስተፋቅር
ምነው ጥሩ መስራት እና ለሰው ደህና ነገር ብታሳዩ?
ደሞ አጠጥታቹ አስክሩት ከዛ ወንጀልን አሰሩት
ስትገርሙ
ውይይይ በሳቅ ድከም አረክሽኝ ሙሉ በሙሉ መንነትን አውልቆ ለአውሮፓያን 🖐️🖐️እጅመስጠት አገት መስገዛት አይሆንም ይህ እኮ ቀደምት አያት ቅድማያቶቻችን chemistry ውጤት ነው ይሂንን መተቸት በእውነቱ እራስን ያለመሆን ነው 😂
ገብሱ በጣም ነው ያረረው ለጤና ጡሩ አይደለም አታሳርሩት
አሾሮ ምንም ማለት መሰሎሸነዉ
ቆሎ ነገር ጨምሩበት ጠላ ብቻውን አይጠጣም
ቺይዉ 😂😂😂
ጠላ በእንሥራ ተጣርቶ በማንቆርቆሪያ መቅረብ ነው ያለበት
አባቶ ማንቆርቆርያ በርሶ ዘመን ነዉ ጣልያኖች ጋራ የገባ ዕቃ ነዉ ግን ከዛ በፊት ከማቆርቆርያ በፊት ምን ነበር የሚጠቀሙት? በዛ ላይ የባህልን ዕቃ ወደፊት ለማምጣት ነዉ እየተባሉ ማንቆርቆርያ ይሉናል አባቴ ከአነጋገሮ እርሶ የ77 ዓመት ዕድሜ ጠገብ ኖት መሰለኝ ይቅርቦት ወደ ዳዊቶት ይመለሱ ጠላዉን ለወጣቶች ተወት፠
menu gar nw bole
አሻሮውን አሳረራችሁ
የት አየሽው???
ጠላ ማስታወቂያ ጉድ በል
በደብ መታወቅ ያለበት የባህል መጠጥነወ
Sint Gso sint biql best kilo ehl yigebal
ሙዚቃው አደነቆረን እኮ
በጣም እኔ ደግሞ ሙያ ልማር 👂 ተክይ ነብር እንዴት ልስማ😂😂😂
Ere enezihs kifuwoch nachew. I wouldn’t support this business. The lady was even loading the car with that guy. Unbelievable! They are most probably so under paid.
ኢትዬጰያ የሚለዉ ይበሳብሻል እጥር ምጥን ያለዉ አማራዊት ብትይ ይሻልሻል ሴቶች አይሰሩ ያለሸ ማነዉ?
1ኛ
ልጅቷ ሙያ ዜሮ ነሽ የሆንሽ እንኩሮ ነገር
😂😂😂😂🙆♀️🙆♀️
አይ አመል!
አይባልም በሂደት ትሻሻላለች ለተቀማጭ ሰማዩ ቅርብ ነው ዓሉ!