ምርጥ ፊልተር ጠላ አጠማመቅ Ethiopian traditional filtering beer (Tela)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2020
  • ቆንጆ የፊልተር ጠላ አጠማመቅ Ethiopian traditional filtering beer (Tela)
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 256

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685  3 роки тому +17

    ውድ የሀገሬ ልጆች ስለ ገንቢ አስተያየቶቻችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሰብስክራይብ ደውሏን በመጫን እንድታበረታቱኝ በትህትና እጠይቃለሁ አዲስ የምለቃቸውንም ቪዲዮዎች ጎብኙልኝ
    በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ሀገራችንን አለማችንን ፈጣሪ ከጥፋት የያድንልን አዲስ የጠጅ ቪዲዮ ለቅቄአለሁ ጎብኙልኝ

    • @wossenbirke8125
      @wossenbirke8125 2 роки тому

      አሻሮው አይፈጭም?

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  2 роки тому

      @@wossenbirke8125 የተፈጨ ነው የኔ ውድ

    • @user-nq9zd7ll4q
      @user-nq9zd7ll4q 5 місяців тому

      ሲጀር ጥላ በአንድ ቀን ጥንስስ ቂጣ አይገባም ቂጣ ነገባ በማግስት አሻሮ አይጨምርም በሶስተኛ ቀን ነው የሚጨመረው ወምንስ ነው አሻሮ የማይፈጨው ለምንስ ነው የጋሾ እንጨት የሚገባው ዘ ይገርም

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  2 місяці тому

      ​@@user-nq9zd7ll4q የ 5 ቀን እኮ ነው የሁሉም ሞያ በየቤቱ ይለያያል ግን የሚገርም ጠላ ጠምቄአለሁ

    • @yafettarget
      @yafettarget 2 місяці тому

      የ​@@user-nq9zd7ll4q

  • @manalebishasmare5506
    @manalebishasmare5506 3 роки тому +2

    Thank You Milkaye! So amazing

  • @yodittilahun3192
    @yodittilahun3192 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ግበዝ

  • @MelissaNeff
    @MelissaNeff 8 місяців тому

    i really want to try

  • @Solzna
    @Solzna 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ሚልካዬ ምርጥ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እናመሰግናለን 🤗❤️

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ሜልካናዬ አሪፍ ነ ገር ነው ያሳየሽን ተባረኪ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +1

    ሚልካዬ የኔ ባለሟያ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ🙏🥰‼️👌👌‼️‼️ ሼር

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +6

    የሚገርም ጠላ አሰራር እውነት ባለሙያነሽ በአይን ያስታውቃል ቆንጆ ነው ተባረኪ እህቴ👌👌🥰❤️❤️

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 роки тому

    Ejesh Yebarek

  • @PortiaAnima
    @PortiaAnima 3 роки тому

    Thank you for this recipe 🙂🥰

  • @godisgoodallthetime.326
    @godisgoodallthetime.326 3 роки тому +1

    Good job dear. Keep going. Have questions? Where did you find Gaso ena bikile.❤️

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому

    Betam gobeze neshi tebareki yene konjo

  • @ayelemimi
    @ayelemimi 3 роки тому

    gobez milkanaya..i love tela

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ጠላ ነው የጠመቅሽው ጠላ ስለምወድ አፌ ምራቅ ሞላ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏❤👍

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 2 роки тому

    Betam konjo Milkaye ejish yibarek

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  2 роки тому

      አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ጠላ አልሞከርኩም አሁን ግን እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👌👌💓💓

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +5

    ሚልካዬ እጅሽ ይባረክ እኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ ምክንያቱም በየጊዜዉ አጣጥሜ ጠጥቼዋለሁ በጣም ባለሞያ በጣም የሚጣፍጥ ጤናማ ጠላ ነዉ የምትጠምቂዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድድ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому

    ዋዉ ሚልካና አስጎመጀሽኝ በጣም ቆንጆ ጠላ ነው እጅሽ ይባረክ🙏👌🏽👍🏽❤️❤️

  • @hlinatube5665
    @hlinatube5665 3 роки тому

    Thank you for sharing

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 3 роки тому

    ዋዉ ሲያምር ምርጥጠላ!!

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 роки тому

    Wow lemejemrya gize yetela aserar say👌👍

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሚልካዬ ጠላ በጣም ከባድ ነው የሚመስለኝ እጅሽ ይባረክ like👍👍♥️👌

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 роки тому +1

    Watching

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    ዋዉ ሚልካዬ ባለሙያ ነሽ እንደዚ ቀለል አድርገሽ ነው ያሳየሽን ልክ ነሽ ገና ደርሷል እሞክራለሁ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍

  • @samorayesus7465
    @samorayesus7465 3 роки тому

    God bless you

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ጠላ ነው በአል በአል አስመስለሸዋል ጎበዝ በርቺ 👏🏼🙏

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 3 роки тому

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ሚልካዬ ለገና እሞክረዋለው

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 роки тому

    You are amazing 🤩 endet balemuya endehonsh ... good job milkanaye

  • @aynalemdagnew3865
    @aynalemdagnew3865 3 роки тому

    Betam yamirali 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @kijizike6274
    @kijizike6274 3 роки тому

    አሜን

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 роки тому

    Thank you for sharing 🙏👌

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 3 роки тому +1

    Wow what a great video just in time Betam balemuya wow Betam enamesgnalen Yene kojo I am going to try it for gena😍

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 роки тому +1

      በጣም ቀላል ነው ሞክሪው ዜድዬ

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 3 роки тому

    Yimgrem tela new ye hagrachen teru tela yimluten yemselal gobez yene konjo berchlegn.

  • @hiwitube5289
    @hiwitube5289 Рік тому

    Thank you webet❤❤❤❤❤

  • @hanatessema5409
    @hanatessema5409 3 роки тому

    የምጠብቀዉ ነበር እጅሽ ይባረክ እኒም ጠጥቻለሁ በጣም ጥሩ በጣምእናመሰግናለን የኒቆንጆ 👌👌👍👍🙏🙏❤❤

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 3 роки тому

    Woww Harf Tela New

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 роки тому

    Wow betam konjo new emokrewalew ejish yibarek berch 👍👍👍🙏🙏❤️❤️

  • @abebutube
    @abebutube 2 роки тому

    ሚልካየ ዋው ያገሬን ጠላ እንዴት ትዝ እንዳስባልሺኝ የኔ ውድ እጂሽ ይባረክ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት ማማየ እንወድሻለን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 роки тому

    Thank you so much for your brilliant time & creativity!!Stay blessed 🙌 🙏 🙏 Doing an amazing video 👏 👏 👏

  • @tsigetesfaye2690
    @tsigetesfaye2690 3 роки тому

    Betam gobez nesh ❤❤❤

  • @almazmathwos7026
    @almazmathwos7026 Рік тому

    አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ ተባረኪ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  Рік тому

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ቆንጆ

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል በእውነት ሀገርቤት የተስራ ነው የሚመስለው ከለሩ አፈላሉ የሚገርም ነው ሚልካዬ ባለሙያ አይገልፀውም

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 роки тому +1

    Difdifu gin betam ketene Enatu bayketin tiru new

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 роки тому

    Arifinew berichi wide hulunm amaliche metichalew anchim neyi

  • @destaamare8651
    @destaamare8651 3 місяці тому

    ዋውውውው በለሞየነሽ ተባረኪ

  • @tigistmakuriya336
    @tigistmakuriya336 3 роки тому +1

    በጣም ባለሞያ ነሽ አድናቂሸ ነኝ

  • @user-or4we3lq8n
    @user-or4we3lq8n 4 місяці тому

    በጣምቆንጆነው

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  4 місяці тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ልዩ ጠላ ✅ሚልካናዬ ዋዉ እጅሽ ይባረክ 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @feyiseketema5667
    @feyiseketema5667 Рік тому

    Betene konjo tela naw ejesh yebark

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 3 роки тому

    Watching 👀

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው መልኩ ፍላቱ አሰራሮ ቀላል ነው አመሰግናለሁ እስኪ እሞክራለሁ መልካም በዓል።

  • @AronTube
    @AronTube 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ ነገ መጣለሁ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 роки тому

      አረ ና ቤት ለእንግዳ አመሰግናለሁ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому

    Berchi gobze

  • @ewk2005
    @ewk2005 3 роки тому

    Milkuyie yamral beza lay betam astemari new

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому +1

    👏👏👏👏

  • @frehiwottedla5909
    @frehiwottedla5909 3 роки тому

    እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ❤️❤️❤️

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 роки тому

    ሚልካዬ የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ወድጄዋለሁ በርቺልኝ ውዴ

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому

    milkayee watching

  • @Z_great
    @Z_great 2 роки тому

    Betam Arif nw gn ratio yehulunm betasekemechi ''the key is always ratio''

  • @genetadane3327
    @genetadane3327 3 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህት ወይኔ የምፈልገው ሙያ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ሚልካናዬ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ለገና እሞክረዋለሁ👌👍🥰

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 роки тому +1

      ሞክሪው ቀለምዬ በጣም ቀላልና ቆንጆ

  • @user-ne2kf2ne1t
    @user-ne2kf2ne1t 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ፣ መጣኔውን/ratio / አልገለጸሽልንም።

  • @kijizike6274
    @kijizike6274 3 роки тому

    አመሠግናለሑ

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 роки тому

    ማልካየ በጣም ጎበዝ ነሽ እኔም አንች ባሣየሽኝ መሠረት ለገና አሟክራለሁ ተባረኪ የኔ ውብ 👍😍

  • @Discover-SanDiego
    @Discover-SanDiego 2 місяці тому

    Wow siyamer ke Hager bet masmetat yechalal endia?

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  2 місяці тому

      ጌሾ ብቅልና አሻሮ ማስመጣት ይቻላል ጠላውን ግን አይመስለኝም
      አመሰግናለሁ

  • @PortiaAnima
    @PortiaAnima 3 роки тому

    Yummy 😘😘😘

  • @godisgoodallthetime.326
    @godisgoodallthetime.326 3 роки тому

    Can you write in English everything 💙

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 роки тому

    የሚያምር ጠላ ሜልካናዬ ከለሩ የሀገር ቤት ነው የሚመስለው እጅ ይባርክ
    ❤❤❤👏👏👏

  • @gojofilm
    @gojofilm 3 роки тому

    ደስ የሚል አጠማመቅ በርቺ አይቼ ደመርኩሽ አንቺም ነይ ውዴ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 роки тому

      እሺ ማሬ ዛሬ ከመለስኩልሽ ይነሳል በታማኝነት መጣለሁ

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 3 роки тому

    Bekininet Beteseb Hugnalehu Enatem Nru

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 роки тому

      አረ ተይ ዜድዬ ማሬ ስንቴ ልኝገርሽ ድሮ ድሮ ነው የተዛመድኩሽ

  • @demekegichamo7473
    @demekegichamo7473 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው የምትጠቀሚያቸውን ነገሮች በሙሉ መጠናቸውን ከውሀ ጀምሮ በትነግሪን የበለጠ ጦሩ ይሆናል

  • @hirutbogale9250
    @hirutbogale9250 Рік тому

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ግን አሻሮው ሳይፈጭ ችግር የለዉም?

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  Рік тому

      የተፈጨ አሻሮ ነው እኮ አመሰግናለሁ

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 роки тому

    ሚልካዬ ለምን የማይሆን ነገር እያሳየሽ የሰው ልብ ታንጠለጥያለሽ ግን😉 ባለሙያ ብያለው በጣም ያምራል🙏🏻

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 роки тому +1

      እስኩዬ የኔ ቆንጆ ምናባቴ ላርግሽ ምናለ ጎረቤቴ ብትሆኚ

  • @NigistAbadi-ct3us
    @NigistAbadi-ct3us 6 місяців тому

    🙏

  • @aida35111
    @aida35111 3 роки тому

    👍👍

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 роки тому

    ጎበዝ በርቺ ምጣድሽ ጋዙ ላይ አርገሽ መጋገርሽ ለአደጋ ያጋልጥሻል እህቴ ተጠንቀቂ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    👀😍

  • @fevifevi4495
    @fevifevi4495 3 роки тому

    ሰላም ሚልካዬ ባለምይ ነሽ ግን ጥያቄ አለኝ ለቂጣው የጨመርሽውን እርሻ እንዴት አርገሽ ነው

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 роки тому

      የእንጀራ እርሾ ነበረኝ የኔ ውድ ግን ያለሽን ዱቄት ለብ ባለ ውሀ አቡክተሽ ለሁለት ቀን ካስቀመጥሽው ይቦካል እርሾም መሆን ይችላል tnx for watching dearly

  • @soliana-kw5qg
    @soliana-kw5qg 6 місяців тому

    በጣም የሚያምር ጠላ ነዉ እጅሽ ይባረክ ግን ትንሽ ግልፅ ያልሆነልኝ ቂጣዉን ያቦካሽበት እርሾ ነዉ ከምንድነዉ ያዘጋጀሽዉ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  6 місяців тому

      የእንጀራ እርሾ ነው የኔቆንጆ አመሰግናለሁ ስላበረታታሽኝ

  • @aerobatic4454
    @aerobatic4454 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል፣ recipe ውን ከነ አለካኩ ምን ያህል ጌሾ፣ብቅል፣ቂጣ፣እሻሮ እንጠቀማለን እናስ ምን ያህል ጠላ ነው የሚወጣው?

  • @user-wb5kb3im6f
    @user-wb5kb3im6f Рік тому

    Sikomett mnyderehal

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  Рік тому

      ድፍድፉን በትንሹ አስተርፎ ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥና ጠላው ከኮመጠጠብን ድፍድፉን እየቀነስን እንደገና በጠላው መበጥበጥ (ማሸት) እንችላለን

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 Рік тому

    በጣም። በጣም ጌሾና ብቅል በጣም ብዙ ነሸ የተጠቀምሸዉሲበዛ መጥፎ ነዉ ለጤና በተለይ እንጨት መጠቀም ያለዕድሜ አይን ያሳዉራል ተጠንቀቄ

  • @asegashsefefe
    @asegashsefefe 10 місяців тому

    Yegonder korefi aserar

  • @bontufufaa
    @bontufufaa 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @millionashenafi9615
    @millionashenafi9615 3 роки тому

    Arif newe plz mitadu temechetagnale ebakesh yet endemigegn aswekign ebakeshe

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 роки тому

      ውጭ ከሆነ የምትኖረው ሀበሻ ሱቆች ውስጥ ይገኛል የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @sarahayle7181
    @sarahayle7181 3 роки тому

    AygemteLm Andye Ande Angera?

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 3 роки тому

    Like 😋😋😋

  • @dmx3674
    @dmx3674 2 місяці тому

    yhie hulu gebat le ande manekorkoyea Tela

  • @janelleking8610
    @janelleking8610 3 роки тому

    😋

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 роки тому

    ሜልካየ ግሩም ነው በጣም ጎበዝ 💕💕

  • @asegashsefefe
    @asegashsefefe 10 місяців тому

    Korefi endet yseral

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 роки тому

    ሚልካናዬ የኔ ባለሞያ እጀሽ ይባረክ እህት ❤️ በርቺ

  • @gojamewmelie693
    @gojamewmelie693 3 роки тому

    ዋውው ምርጥ ስራ ነው። እኔ ወንድ ነኝ ለራሴ ጠላ መጥመቅ እፈልጋለሁ ያለቂጣ መጥመቅ ይቻላል ወይስ አይቻልም? መልሱልኝ 🙏😍

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 роки тому +1

      ይቻላል ወንድሜ እንደ ኬኔቶ ትንሽ የፈረንጅ እርሾ ተጠቅመህ መስራት ትችላለህ የኬኔቶ ቪዲዮ ስለምሰራ All የሚለውን ከተጫንክ ስሰራ ይደርስሀል እኔም ቤተሰብ ሆኛለሁ አመሰግናለሁ

  • @user-wd1sh6hm8g
    @user-wd1sh6hm8g 2 місяці тому

    Balemuya neshi

  • @kijizike6274
    @kijizike6274 3 роки тому

    አጓጓሸኝ

  • @ritasegenlal5995
    @ritasegenlal5995 3 роки тому

    እናቱ ተባረኪ እኔ የምልሸ በመጀመሪያ ቅጠል ጌሾ ሶሰት ማንኪያ ሲሆን ብቅል ሰንት ማንኪያ ነው ብትነግሪን

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 роки тому

      ሁለት የሾርባ ማንኪያ ቶሎ እንዲያፈላው ነው አንድ ማንኪያም ማረግ ትችያለሽ ከአሻሮውምጋ ስለምንጨምር ማለቴ ነው አመሰግናለሁ ስላየሽልኝ

  • @33cakediva
    @33cakediva 2 роки тому

    Selam ስንት የሾርብ ማንኪያ ብቅል ነው የጨመርሺው thank you 🙏🏽

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  2 роки тому +1

      አመሰግናለሁ ውዴ የምትጠምቂው ብዛት ይወስነዋል የኔ ቆንጆ እኔ ግን 4 የሾርባ ማንኪያ ነው የጨመርኩት ከጌሾው ግን ትንሽ ማነስ አለበት ብቅሉ

  • @ziziabraha5943
    @ziziabraha5943 2 роки тому

    Mechmekiyawun yet gezashew ?

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  2 роки тому

      ከጨርቃ ጨርቅ ሱቅ ይገኛል የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 3 роки тому

    Balamoya nesh berch

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 роки тому

    ጌሾና ብቅል ከየት አገኘ በስደት

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 роки тому

      አለ የሀበሻ ሱቆች ውስጥ ይገኛል ውዴ