Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ዛሬ ዴሞ በጣም ትልቅ የማይካ መፍጫ ገዛሁ ሌላ ቀን ዴሞ በተዴጋጋሚ የማያቼው ህልሞች ፀጉሬን ሹሩባ ተሰርቼ ።10 ብር 100 ብር ብዙ ብር በሻንጣ ። በጣም ቆንጆ ቆንጆ ፈረሶች ስጋለብ ። መሥክ ላይ መቀመጥ ወይም እርጥብ ሳር ። ፀጉሬን ስቆርጥ ። እነዚህን ህልሞች ብዙ ጊዜ ነው እማየው ፍቺልኝ እህቴ ባለትዳር ነኝ።
ማአላህ አላህ ይጨምረልሺ አህቴ❤😍
❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤
ሰላም አለይኩም በህልሜ አራት እርግቦችና ሁለት እንቁላል ጥለው አየሁ ከቤታችን በውጭ ጣራላይ ሁነው ይመስለኛል በጣም ደስ ደስ የሚሉ እርግቦች ናቸው ወላሂ
ማሻ አላህ ua-cam.com/video/eFarppST0js/v-deo.htmlsi=ZxAvWiYJP5oyzCtu
በርቺ አጸታትሽ ዋው👍👈
ሰላምነሽ እህቴ ልጄ ያየው ነጭ እርግብ ጊቢውስጥብዙናቸው
እዚሁ ላይ አለ ነጭ እርግብ
ሰላም.ከጎርፍ ውስጥ አንድ ሲልቨር ከለር ያ ላት እርግብ ገብታ የሆነ የማላቀው ወንድ ወደዳር አውጥቶት ክንፎን ስታራግፍ አየው ምንድነው??? Single ነኝ በዚው መልሽልኝ 🙏🙏
በርቺ❤❤❤
እህቴ ወልኩ አሰለም እነመሰገነልን ዉዴ ረመደነ ሙበነኪ ቡየመሸሎ መልኪም የእበደወረ ዪሁንልሺ🌹🌷🌸🌙🌷🎆🎁 እንነሀ እህቴ ለየ በህልሚ የሆነ ሰዉዮ በፈተቺን ሸነቢን ሰዉዮን አለቀዉም ሁልተቸንም እጀቺን ከልለን እንሰመቀልን ኮሀለቺንም የምየመምሩ ከቢቶቺ አሎ እን በለቲደረነኝ እሱወ አለከበቺም ከበል ገቲነሺ አለመገመበበቲ አልሰ❤
እሸ
እህቴ ሀሊማ በአላህ ፍችልኝ ይሄን ህልም የባሌ ወድምና ሚስቱ በመዳፋቸው ስደ ይዘው ቁጭ ብለው በመሀከላቸው ጥቁር ዋነሶች አሉ ከበታቻቸው ደሞ አራት አልጋ አለ እኔ ላነጥፍ ስል ልብሱ ብጥቅጥቅ ብሎ እገረማለሁ ባለቤቴ ቆሞ ያየኛል እኔም ከባሌ ተጣልተናል ወድሙም ከሚስቱ ተጣልተዋል ምንድነው
ኢ
አሰላሙአለይኩም እህቴ እስካሁን ለፈታሽልኝ ሽኩረን ❤እና አሁንም ፍችልኝ 10ሺ የታሰረ ሁለት ይቬ ካካውቴ ያወጣሁ ይመስለኛል ባስር ሺ መዳኒት ገዛሁ ለራሴ 10ሺ ው በጄ እደያዝኩት ወደናቴ ቤት ሄድኩና ለህቴ ነገርኳት በጣም ውድ ነው መዳኒቱ እያልኳት ስንገረም ነቃሁ ባለትዳር አደለሁም ፍችልኝ
ሰላም እባክሽ ይሄን ህልም ፍቺልኝ በምሽት መንገድ መሻገር ምንድነዉ መሻገሪያዉ ጋር ደግሞ የሆነ ሠዉ ቆሞ ይጠብቀኛል
ይከበሽን እኔ እኮ ሽር እየረኩለቸው ነው
እህቴ አ ወ ወ በህልሜ 3አሊሞች የሚያምሩ ወደቤቴ ገቡ እና ሰደቃ እየሠጠው አየው እባክሽ ፍችልኝ
ማሻ አላህ ❤️ua-cam.com/video/iQ4rmp336qY/v-deo.htmlsi=lTklU3D3Lba0Nb6W
እስራቦታየ ዋነስ ሙታ አየሁ እኔም ሳልገባ ተመለስኩ
እንዴት ነሽ እህት እኔ በህልሜ መዳሜ አዲስ የተለያየ የሚያምር ከለር ያለው መጋረጃ የክላሳችን በር ላይ ታስራለች በጣም ያምራል ከዛ ደግሞ ቀይ አዲስ የአልጋ ልብስ ከእኔ ጋር የምትስራ ሌላ ዜጋ አለች ለእሷ ስጪ ትለኝና አልጋዋላይ ታስቀምጣለች ከዚያ ከክፍሌ ወጥቼ ደግሞ ወደ ሳሎን ቤት ስገባ እዛም አስቀምጣለች ቀይ ተመሳሳይ አልጋ ልብስ ፍቺልኝ ውዴ የትዳር ህይወቴ የፈታው
እኔግን አባቴ ሴሞት ነጭእርግብ ከሰማይወርዳ ከዛ የሆነነገር ከግሬስር ወሰደች ወደሰማይ ሄደሽ ከዛ ጣሀይ እፌቴተሰበረች😢አባትአጣሁ ወዳው
ሠላም እህት ኧረ ባክሽ ፍቺልኝ መንገድ መሻገር ትርጉሙ ምነድነዉ?
እህት መንገድ መሻገር ብዙ ግዜ ተፈቷል ግን በጨለማ መሻገር ያለሽበትን ጭንቀትና ፍራት ያሳደረብሽ አንድ ጉዳይ አለ።
@@addismedia9882 plz linkun
እድሜ ነዉ
ይዠ አርጀ ልክ እደዶሮ ጠባኃቸው ምግብ ልጠብሳቸው በስደት ነኝ😢
ua-cam.com/video/yk_Mf5B20vc/v-deo.htmlsi=bTKzYTgVLLdN8riG 👈ua-cam.com/video/P97GRzelNeA/v-deo.htmlsi=NptqsidtmqN_SjC2 👈👈
@@addismedia9882 አመሰግነለሁ ውዷ የኢስላም እህቴ
ሌላ ወሬ ባወራሽ ቁጥር ተመልካቺ ታጭያለሽ ቶሎ ወደ ገደለው ብትገቢ ተመራጭ ነው
እህት ኮየሹ መልስልኝ በብዛት መንገድ ላይ ሆኝ ቤተይ ይጠፋኝል እጨናነቃለሁ መንገድ መጥፋት እባክሽ ቡዙ ግዜ ነው የምየው በጣም ያስፈራኝል
ብዙ ግዜ ፈትቻለው ግን መንገድ ሲጠፋ ማለም ብዙ ውስብስብ ሀሳብና መጨናነቅን ያሳያል በመጨረሻ መንገዱ ከተገኘ የጭንቀቱ ማብቂያ ነው
@@addismedia9882 አመስግንሽ አላሁ እህቴ እኔ አሳብ የሆነብኝ በእምነቴ ጎደሎ ነኝ ወይም ሳላታይ ተቀባይ የለውም ብየ ብሃሳብ ጭንቅ ብየበር ንሽአላህ አላህ ሁሉም ነገር ያስተካክለዋል ችግር ውስጥ ነኝ በቅርቡ ይስተኮከላል እንሽአላህ አመሰግንሽ አለሁ እህቴ
@@addismedia9882 ትናትናም ቢቲውስጥ መኝታውስጥ ቀይ ሰርሳር ጥቁርም ይመስለኛል ከዛሩጫ ወደ ክሽን ሲገባ እዛም አንበጣ መልክ ሳይ ደንግጬ ወጣሁ የሆነ ሁለት ወንዶች ፊታተው አታይም ነጭ ልብስ ለብሶ አንበጣቹ ሲያባርራቸው አየሁ ከዛ እኔ ከቤተ ወጥቹ መንገዱ እንደገና ጠፋኝ የሆነች ስትዮ መንገድላይ አገኝቹን አይዛሽ ሁሉም ነገር ይስተኮከላል አለችኝ አበዛሁልሽ
እዴት ነሽ እኔ በህልሜ ኡቁላል ማግዘት ሚድነዉ እናም ገደኘኤ እኔም አብረን ድልድል የወጣን አደለጠት ከዘም እህቱሀ ለሚን አትዠትም አለች ከዘም እኔወረኩኝ የዝኩሀት ተቹወሀ ነዉ ሴትነኝ ዉድ መልሽልኝ
ቢጫ እርግብ ሠወች አርም እያርሙ ክነሱጋ አየሁት ያባቴ እርግብነዉ ብየ ይጀዉ ልሆድስል እሮጠብኝ ብዙ ምግድ ተክተልኩት ግን አላያዙኩትም ሲበርብኝ መክተሌን አቆምኩ ምድነዉ የታፍታች
አመሠግናለሁ እህት ጠይቄሽ ነበር መልሠሽልኛል. ግን ወፎቹ ከራሴላይ እንደ ንብ ነበር የሰፈሩት ያን በዚሁ ብነግሪኝ
ከለራቸው ሁሉም አንድ አይነት ነው አፈርማ ከለር ያው ፈርቸ ነው ደጋግሜ ጠየኩሽ
@@htdhfds9020 ጥሩ ነዋ ማማዬ መረጋጋት ነው የህሊና እረፍት። እራስሽ ላይ ሲያርፉ ሊጎዱሽ አይነት ከሆነ የአስተሳሰብሽን መዛባት ማለቴ ውሳኔ ማጣት
አመሰግናለሁ ወላሂ አሥቤ ነበር ጉዳት አላደረሡብኝም ጀዛክ አላህ ኸይር
ባዶ ጀሪካ ይዞ ገና ለመድዳት ከትዉልድ ሀገር በህልሞ ማየት ምንድ ነው በዉነተኛው አለም ከትኑሽ ወር ቦአላ ሀገር ለመግባት ዝግጅት ላይ ነኝ ድጋሜ ዛሬ ጠጅ ገዝቸ ለሰዉ ለሰጠዉ ወይም ለጀጠዉ ይመስኛል እሮግያለ ቤት ስህድ አንድት ትልቅ ሴት ገና አልጠረም የኔም ብቻ አይደለምሌላሴትአለች አሁን የለችም ትለኝ እና የተጠበልብስ ትሰጠኝ አለች ጥምዝዝ ሳረገዉ ዉሀዉ ኑፁህ ነው ልብሱ ቦላሌ ሱሪ ነጭ ትሸርት ነው ትሸርቱ እጅግየው አጭር ነው ከቆምኩበት የልብስ ማስጫ አሰጣለሁ ከዘዉ ከሳላዉ ዛሬ አመት እሮመዳን ልብስ አጥቤ በረዳላይ አስጥቸ የማዉቀው ሰዉ ሲወስድብኝ አይቸ ለብዙ መከራ ተገልጨለሁ!! ይንሳይ ድግጋሜ ያስጨንቀኝ ገባ
እህት ሀሊማ ፍችልኝ የኔንም ጨቆኛ ምንድነው በአላህ
ወአሊኩውም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱው ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ ነው በርች አዲ ጥያቄ ነበረኝ አዲ የማውቀውልጂ ነበር እና ዲምፁን ዝቅ አርጎ ግን ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል እና እኔ ተደናግጨ ምን ሁነህ ነው ብየ ሳልጨርስ ውሀ ስጪ ይለኛል ምዲነው ባአላህ
ስለ ለቅሶ እራሱ የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ የምናቀው ሰው ሲያለቅስ ማየት ከኛ የሚያቀኘው ጥቅም ይኖራል ካንች የሚፈልገው ነገር አለ የትዳር ሂወትሽን ባላውቅም!🙏
@@addismedia9882 ስለመለሽልኝ ሽኩራን እህቴ ግን ውሀውን አልሰጠሁትም ቀጥብሎ እኔ አለሁበት ክፍል ገብቶ ነበር እደዛ እያለቀሰ ውሀ ሲለኝ የነበረው ውጪላይ ቤተሰቦቸ ይመስሉኛ አሉ ብቻ ሰወች አሉው ግን እነሱን አልፎ እኔ ጋር መቶ ነበር ሲያለቅስእና ውሀ ሲለኝ የነበረው ከዛ እሺ ብየ ውሀውን ባዲጀ ይዥ ውይ ግን እርቦትም ይሆናል ብየ ባዲጀ ምግቡን ባዲ እጀ ውሀውን ይዥ ልክ ወደሱው ልራመዲ ስል ከህልሚ ነቃሁ ስነቃም ሱቢህ አዛን እያለ ነበር ግን ሞሰቡውም ሙልት ያለ እጀራ ነበረው ስከፍተው ወጡውም ምርጥዲፍን ምስር ወጥ ነበር ሙሉው ነበር አዲ እጀራና ወጥ ውሀውን አርጌ ይዥለት ስሄዲ እደዛው እደተከዘ ሁሉውንም እደያስኩት ነቃሁ
እህቴ ሀሊማ በአላህ ፍችልኝ እኔና ባለቤቴ ተጣልተናል ወድሙም ከሚስቱ ተጣልቷል እና አድቤት ውስጥ ይመስለኛል ያለነው እና ወድሙ እና የወድሙ ሚስት ስደ በመዳፋቸው ይዘው ከመሀከላቸው ጥቁር ዋነሶች አሉ ከበታቻቸው ደሞ አልጋ አለ እና ላነጥፍ ብየ ልብሱ ብጥቅጥቅ ብሏል ባሌም ዝብሎ ቆሞ ያየኛል ምንድነው በአላህ ያለነው ስደት ነው
አታስረዝሚዉ አጠር ከርገሽ አብራሪ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ዛሬ ዴሞ በጣም ትልቅ የማይካ መፍጫ ገዛሁ
ሌላ ቀን ዴሞ በተዴጋጋሚ የማያቼው ህልሞች
ፀጉሬን ሹሩባ ተሰርቼ ።10 ብር 100 ብር ብዙ ብር በሻንጣ ። በጣም ቆንጆ ቆንጆ ፈረሶች ስጋለብ ። መሥክ ላይ መቀመጥ ወይም እርጥብ ሳር ። ፀጉሬን ስቆርጥ ። እነዚህን ህልሞች ብዙ ጊዜ ነው እማየው ፍቺልኝ እህቴ
ባለትዳር ነኝ።
ማአላህ አላህ ይጨምረልሺ አህቴ❤😍
❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤
ሰላም አለይኩም በህልሜ አራት እርግቦችና ሁለት እንቁላል ጥለው አየሁ ከቤታችን በውጭ ጣራላይ ሁነው ይመስለኛል በጣም ደስ ደስ የሚሉ እርግቦች ናቸው ወላሂ
ማሻ አላህ
ua-cam.com/video/eFarppST0js/v-deo.htmlsi=ZxAvWiYJP5oyzCtu
በርቺ አጸታትሽ ዋው👍👈
ሰላምነሽ እህቴ ልጄ ያየው ነጭ እርግብ ጊቢውስጥብዙናቸው
እዚሁ ላይ አለ ነጭ እርግብ
ሰላም.ከጎርፍ ውስጥ አንድ ሲልቨር ከለር ያ ላት እርግብ ገብታ የሆነ የማላቀው ወንድ ወደዳር አውጥቶት ክንፎን ስታራግፍ አየው ምንድነው??? Single ነኝ በዚው መልሽልኝ 🙏🙏
በርቺ❤❤❤
እህቴ ወልኩ አሰለም እነመሰገነልን ዉዴ ረመደነ ሙበነኪ ቡየመሸሎ መልኪም የእበደወረ ዪሁንልሺ🌹🌷🌸🌙🌷🎆🎁 እንነሀ እህቴ ለየ በህልሚ የሆነ ሰዉዮ በፈተቺን ሸነቢን ሰዉዮን አለቀዉም ሁልተቸንም እጀቺን ከልለን እንሰመቀልን ኮሀለቺንም የምየመምሩ ከቢቶቺ አሎ እን በለቲደረነኝ እሱወ አለከበቺም ከበል ገቲነሺ አለመገመበበቲ አልሰ❤
እሸ
እህቴ ሀሊማ በአላህ ፍችልኝ ይሄን ህልም
የባሌ ወድምና ሚስቱ በመዳፋቸው ስደ ይዘው ቁጭ ብለው በመሀከላቸው ጥቁር ዋነሶች አሉ ከበታቻቸው ደሞ አራት አልጋ አለ እኔ ላነጥፍ ስል ልብሱ ብጥቅጥቅ ብሎ እገረማለሁ ባለቤቴ ቆሞ ያየኛል እኔም ከባሌ ተጣልተናል ወድሙም ከሚስቱ ተጣልተዋል ምንድነው
ኢ
አሰላሙአለይኩም እህቴ እስካሁን ለፈታሽልኝ ሽኩረን ❤እና አሁንም ፍችልኝ 10ሺ የታሰረ ሁለት ይቬ ካካውቴ ያወጣሁ ይመስለኛል ባስር ሺ መዳኒት ገዛሁ ለራሴ 10ሺ ው በጄ እደያዝኩት ወደናቴ ቤት ሄድኩና ለህቴ ነገርኳት በጣም ውድ ነው መዳኒቱ እያልኳት ስንገረም ነቃሁ ባለትዳር አደለሁም ፍችልኝ
ሰላም እባክሽ ይሄን ህልም ፍቺልኝ በምሽት መንገድ መሻገር ምንድነዉ መሻገሪያዉ ጋር ደግሞ የሆነ ሠዉ ቆሞ ይጠብቀኛል
ይከበሽን እኔ እኮ ሽር እየረኩለቸው ነው
እህቴ አ ወ ወ በህልሜ 3አሊሞች የሚያምሩ ወደቤቴ ገቡ እና ሰደቃ እየሠጠው አየው እባክሽ ፍችልኝ
ማሻ አላህ ❤️ua-cam.com/video/iQ4rmp336qY/v-deo.htmlsi=lTklU3D3Lba0Nb6W
እስራቦታየ ዋነስ ሙታ አየሁ እኔም ሳልገባ ተመለስኩ
እንዴት ነሽ እህት እኔ በህልሜ መዳሜ አዲስ የተለያየ የሚያምር ከለር ያለው መጋረጃ የክላሳችን በር ላይ ታስራለች በጣም ያምራል ከዛ ደግሞ ቀይ አዲስ የአልጋ ልብስ ከእኔ ጋር የምትስራ ሌላ ዜጋ አለች ለእሷ ስጪ ትለኝና አልጋዋላይ ታስቀምጣለች ከዚያ ከክፍሌ ወጥቼ ደግሞ ወደ ሳሎን ቤት ስገባ እዛም አስቀምጣለች ቀይ ተመሳሳይ አልጋ ልብስ ፍቺልኝ ውዴ የትዳር ህይወቴ የፈታው
እኔግን አባቴ ሴሞት ነጭእርግብ ከሰማይወርዳ ከዛ የሆነነገር ከግሬስር ወሰደች ወደሰማይ ሄደሽ ከዛ ጣሀይ እፌቴተሰበረች😢አባትአጣሁ ወዳው
ሠላም እህት ኧረ ባክሽ ፍቺልኝ መንገድ መሻገር ትርጉሙ ምነድነዉ?
እህት መንገድ መሻገር ብዙ ግዜ ተፈቷል ግን በጨለማ መሻገር ያለሽበትን ጭንቀትና ፍራት ያሳደረብሽ አንድ ጉዳይ አለ።
@@addismedia9882 plz linkun
እድሜ ነዉ
ይዠ አርጀ ልክ እደዶሮ ጠባኃቸው ምግብ ልጠብሳቸው በስደት ነኝ😢
ua-cam.com/video/yk_Mf5B20vc/v-deo.htmlsi=bTKzYTgVLLdN8riG 👈
ua-cam.com/video/P97GRzelNeA/v-deo.htmlsi=NptqsidtmqN_SjC2 👈👈
@@addismedia9882 አመሰግነለሁ ውዷ የኢስላም እህቴ
ሌላ ወሬ ባወራሽ ቁጥር ተመልካቺ ታጭያለሽ ቶሎ ወደ ገደለው ብትገቢ ተመራጭ ነው
እህት ኮየሹ መልስልኝ በብዛት መንገድ ላይ ሆኝ ቤተይ ይጠፋኝል እጨናነቃለሁ መንገድ መጥፋት እባክሽ ቡዙ ግዜ ነው የምየው በጣም ያስፈራኝል
ብዙ ግዜ ፈትቻለው ግን መንገድ ሲጠፋ ማለም ብዙ ውስብስብ ሀሳብና መጨናነቅን ያሳያል በመጨረሻ መንገዱ ከተገኘ የጭንቀቱ ማብቂያ ነው
@@addismedia9882 አመስግንሽ አላሁ እህቴ እኔ አሳብ የሆነብኝ በእምነቴ ጎደሎ ነኝ ወይም ሳላታይ ተቀባይ የለውም ብየ ብሃሳብ ጭንቅ ብየበር ንሽአላህ አላህ ሁሉም ነገር ያስተካክለዋል ችግር ውስጥ ነኝ በቅርቡ ይስተኮከላል እንሽአላህ አመሰግንሽ አለሁ እህቴ
@@addismedia9882 ትናትናም ቢቲውስጥ መኝታውስጥ ቀይ ሰርሳር ጥቁርም ይመስለኛል ከዛሩጫ ወደ ክሽን ሲገባ እዛም አንበጣ መልክ ሳይ ደንግጬ ወጣሁ የሆነ ሁለት ወንዶች ፊታተው አታይም ነጭ ልብስ ለብሶ አንበጣቹ ሲያባርራቸው አየሁ ከዛ እኔ ከቤተ ወጥቹ መንገዱ እንደገና ጠፋኝ የሆነች ስትዮ መንገድላይ አገኝቹን አይዛሽ ሁሉም ነገር ይስተኮከላል አለችኝ አበዛሁልሽ
እዴት ነሽ እኔ በህልሜ ኡቁላል ማግዘት ሚድነዉ እናም ገደኘኤ እኔም አብረን ድልድል የወጣን አደለጠት ከዘም እህቱሀ ለሚን አትዠትም አለች ከዘም እኔወረኩኝ የዝኩሀት ተቹወሀ ነዉ ሴትነኝ ዉድ መልሽልኝ
ቢጫ እርግብ ሠወች አርም እያርሙ ክነሱጋ አየሁት ያባቴ እርግብነዉ ብየ ይጀዉ ልሆድስል እሮጠብኝ ብዙ ምግድ ተክተልኩት ግን አላያዙኩትም ሲበርብኝ መክተሌን አቆምኩ ምድነዉ የታፍታች
አመሠግናለሁ እህት ጠይቄሽ ነበር መልሠሽልኛል. ግን ወፎቹ ከራሴላይ እንደ ንብ ነበር የሰፈሩት ያን በዚሁ ብነግሪኝ
ከለራቸው ሁሉም አንድ አይነት ነው አፈርማ ከለር ያው ፈርቸ ነው ደጋግሜ ጠየኩሽ
@@htdhfds9020 ጥሩ ነዋ ማማዬ መረጋጋት ነው የህሊና እረፍት። እራስሽ ላይ ሲያርፉ ሊጎዱሽ አይነት ከሆነ የአስተሳሰብሽን መዛባት ማለቴ ውሳኔ ማጣት
አመሰግናለሁ ወላሂ አሥቤ ነበር ጉዳት አላደረሡብኝም ጀዛክ አላህ ኸይር
ባዶ ጀሪካ ይዞ ገና ለመድዳት ከትዉልድ ሀገር በህልሞ ማየት ምንድ ነው በዉነተኛው አለም ከትኑሽ ወር ቦአላ ሀገር ለመግባት ዝግጅት ላይ ነኝ
ድጋሜ ዛሬ ጠጅ ገዝቸ ለሰዉ ለሰጠዉ ወይም ለጀጠዉ ይመስኛል እሮግያለ ቤት ስህድ አንድት ትልቅ ሴት ገና አልጠረም የኔም ብቻ አይደለምሌላሴትአለች አሁን የለችም ትለኝ እና የተጠበልብስ ትሰጠኝ አለች ጥምዝዝ ሳረገዉ ዉሀዉ ኑፁህ ነው ልብሱ ቦላሌ ሱሪ ነጭ ትሸርት ነው ትሸርቱ እጅግየው አጭር ነው ከቆምኩበት የልብስ ማስጫ አሰጣለሁ ከዘዉ ከሳላዉ
ዛሬ አመት እሮመዳን ልብስ አጥቤ በረዳላይ አስጥቸ የማዉቀው ሰዉ ሲወስድብኝ አይቸ ለብዙ መከራ ተገልጨለሁ!! ይንሳይ ድግጋሜ ያስጨንቀኝ ገባ