በህልም ቢለዋ ማየት ፍቺ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 70

  • @haytomer9818
    @haytomer9818  7 місяців тому +2

    ዉድ ቤተሰቦቼ ላይክ በቅንንት አድርጉ ሌላዉ በሰዉ ኮመንት ሰር ህልም አታሰቀምጡ አይመጣልኝም በቀጥታ ኮመንት አድርጉ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን እየጠፋሽ ነዉ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን እሽ ማማዬ በርች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ
    @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ 7 місяців тому +1

    ዋለይኩሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውደ በሰላምሽ ነው ጠፋሽ

  • @semier-kk2kp
    @semier-kk2kp 7 місяців тому +1

    አሠላም አለይኩም አህለን እህት ኢችን ህልም ፍችልኝ የሆነች ህፃን ልጂ ትመሥለኛለች እና ሽንቷን እልብሴ ላይ ትሸናብኛለች ሽንቷ ደግሞ ብዙ ነው አያቋርጥም ምን ዮሆን ፍችልኝ ስወዲሽ በኳመንትም ቢሆን❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому +1

      መሻላ ሰፊ እርዚቅ ሲሳይ ነዉ

  • @MilkiHaji
    @MilkiHaji 7 місяців тому +1

    እሺ የእኔ ፈጣን። ምርጥ ነሽ አሁንም ምርጥ ሁኚ። ስለ ፈታሽልኝ ህልምም አመሰግናለው። በህልሜ ባለቤቴን አሁንም ዚና ሰርተህ ነ ው አይደል እያልኳት በኩርኩም አናቱ ላይ ስለው ፀጉሩ ከጭንቅላቱ ላይ ተቦጭቆ ከእጄ ጋር ተነሳ። ከዚያን ያ የኮሮኮምኩት ቦታ ተመልጦ አገኘሁት። በተደጋጋሚ ደግሞ በህልሜ ባለቤቴ አብረን ዳገት ላይ እየቆምን ከጎኔ እራሱን እየሳተ ወደ ጎርፍ / ቆሻሻ ውሃ ይወድቅብኛል። እናም እኔ ደግሞ በእውነታው አለም ውሸትን አጥብቄ እጠላለው። ቢያስገድለኝም እውነትን እጋፈጣለው። በርቺልን ቸው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 місяців тому

      ዉዴ በሀከላቹሁ ያሉት ችግርች ወይ እዳ ከነበረባቹሁ ትከፍላላቹሁ እራሱን የምትኮረኩሚዉ እሱን ለማረም ለማሰተካከል ትጥሬያለሸ እሱግን አሰተካክላለሁ አርማለሁ ብሎ ዬልና ድጋሚ ከዛዉ ሰህተት ይገኛል ቆሻሻ ዉሀ ያልተፈቀደ ገቢ ወይም በእረዚቃቹሁ የሜትቸገሩበት ነገር አለ ለማንኛዉም ማሰተካከል የምትፈልጊዉ ነገር ይወገዳል እዳም ካለባቹሁ ይከፈላል ከሁለት አንድ ወይ እዳ ወይ አሰቸጋሪ ነገር

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 6 місяців тому +2

    በአላህ ብየሻለሁ ህልሜን ፍችልኝ በህልሜ 3 ወንዶቹን በስይፍ በሆዳችው አስተኝቶ እየቀደደ ስገላችው ከዛ እኔ እቀራለሁ በቃ ሊገለኝ ነው እያልኩ ስፍራ ወደኔ ዘወር ሲል ደንግጨ ብና ለማፍላት ስኒ ስደርድር ይመጣና ትካሻየን ነካ ያርግና አንች የኔ ሚስት ነሽ ብዙ ልጆች ትወልጅልኛለሽ ብሎ አብሮኝ ተኝቶ ቅፍፍ ብሎኝ አየሁት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 місяців тому

      ከዚህ በፊት ከህደት አጋጥሞሸ ከነበር ያበቃና ላንቺ የሚሆን የሂውት አጋር ታገኛለሸ

    • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
      @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 6 місяців тому

      @@haytomer9818 አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ እድሜ ፀጋ ይስጥሽ 🙏💝 ልክ ነሽ

  • @sadamohammed
    @sadamohammed 7 місяців тому +1

    Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤

  • @AlimetAhmed
    @AlimetAhmed 6 місяців тому +1

    አሠላም አለይኩም እህት እኔ ባለትዳር ነኝ በህልሜ በጣም የሚያምር የማንጎ ፍሬ እየቆረጥኩ ሥበላ አየሁ በአላህ ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 місяців тому

      ማንጎ እርዚቅ ሰፊ ሲሳይ ነዉ ከላይ የጻፍሸዉ ህልምሸ በዉሰጥ የምጠይቅሸ አንዳንድ ጥያቄ ሰላለ ነይ ዋትሳፐ

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 5 місяців тому

    እህት በአላህ መልሽልኝ ህልሙን ያየችው እህቴ ነች አጎቴ በጣም ብዙ በደም የተነከሩ ቢላወች ይዞ ጓደኛየን ሆዷን ውጊያት ይላታል እኔም በጣም ተጨንቄ እለምነው ነበር አለች በማጊስቱም ስተኛ ደንደሴን ጨበጥ ጨበጥ ያደርገኛል እኔም ልቀቀኝ ትናንትምኮ በህልሜ በቢላ ልትወጋኝ ነበር እለው አለሁ አለች አንድም የእኛ ጠበኛ የሆነችውን ሴት እና እናቴን ቤት ተከራዬና ቤታችሁን ለቃችሁ ውጡ ይላቸዋል አለችኝ 😢ይሄው አጎታችን

  • @Habiba-x4i9x
    @Habiba-x4i9x 6 місяців тому +1

    ፈት ነኝ አስባልት ዳር ተቀምጨ የስጋ አሳንቡሳ እየበላሁ እሌላ ቤት ዉስጥ ቡና ሲኒ ሲቀባበሉ አይቸ አንድ ሲኒ በሰጡኝ አልኩ.የሞቱዉ አጎቴ እብድ ሆኖ አየሁት .አባቴም ሞቷል .አባቴ ይቆጣል ቆየሁበት እያልኩ ወደ ቤት ስሄድ በሩን ከፍቶ ሜትር ይዞ ቤቴን ሲለካ አገኝሁት ..ላግዘዉ ብየ እኔንም የምታግዘኝ ልጂ አለች አግዳሚ ወንበር በአስቸጋሪ ደረጃ ቁልቁል እሶ ከታች እኔ ከላይ ሆነን እየተቀባበልን ስናወርድ አየሁ.

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 місяців тому

      እሺ የሞተ ሰዉ ሲያብድ ማየት በሂዎትሸ የምትፈልጊዉ ቦታ ላየሰ ለመድረሰ የምታደርጊዉን ጥረት ይገልጻል የተቆጣ አባት በሂዎትሸ አባትሸን የማያሰደሰት ጥሩ ያልሆነ ሰራ እየሰራሸ እንደህነና ከሱ እንድትቆጠቢ ነዉ አባትሸ ሲሱሩ ሰያግዙሸ ማየት ወደፊት የምታገኝዉን መልካም ነገር አሰደሳች ነገርን ይገልጻል

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 7 місяців тому +1

    ወዴ በሰላም ነው የጠፈሽው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      ሰላም ነኝ የኔዉድ

  • @hayat22-b2d
    @hayat22-b2d 5 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም የኔዉድ እደትነሽ
    ዛሬም ፍችልኝ እሰኪ መቸም አትልፊኝ
    እህቴ በህልሜ የቀብር ጥያቄ ይመሰለኛል ሌሎቹ ተጠይቀዉ እኔ ላይ ሲደርስ ዝም ሲለኝ ጠይቀኚና አሳልፈኝ ብየዉ ጠየቀኝ 1ኛ 2ኛዉን ጥያቄ መልሽ 3 ተኛዉ ጠፍኝ እና ከቆይታ ቡሀላ አሰታወሽ ነገርኩት ከዛ አሳለፈኝ አለች
    አላገባችም ፍችልኝ ምንም ይሆን ችግር የለም ሁሉም የአላህ ዉሳኔ ነዉ እሚሆነዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 місяців тому

      ዉዴ በሰራችዉ አንዳንድ ሰህተቶች እንደተጸጸተች ነዉ

    • @hayat22-b2d
      @hayat22-b2d 5 місяців тому

      @@haytomer9818 እሽ ማሬ ጀዛኪላሁ ኸይር የኔ ፈጣን

  • @Susu-t7y
    @Susu-t7y 17 днів тому

    እህቴ እኔ ያየሁት ያጎቴ ልጆች ተጣልተው ለማገላገል ገብቼ በማሀል እኔን ወጉኝ እጄ ይመሥለኛል እሥኪ ፍቺልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  16 днів тому

      በገንዘብ ክህደት እንዳይገጥምሸ ተጠንቁቂ

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq 16 днів тому

    እማ እኔ ያየሁት ጩቤ ነው ወድሞቼ ተጣልተው አንደኛው ወድሜ ከወገቡ ላይ ጩቤ ታጥቆ ከዛ እኔ ከመካከላቸው ገብቼ ከወገቡ ላይ ወስጄ እወገቤ ላይ ስታጠቀው ከዛ በስልኬ ጩቤውን ፎቶ አንስቼ ሳየው 😢😢😢

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib 4 місяці тому

    እኔ የምሰራባት ቢለዋ ሽንት ቤት ስትገባብኝ ነው ያየሁት ከቻልሽ መልሽልኝ

  • @SmerahS
    @SmerahS 3 місяці тому

    እህቴ በናትሽ መሊሽልኝ የፈታሁት ባሌ ትንሽዋ ምልጭ ሰጠኝ

  • @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ

    አሰላምአሉኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውደ ያክስቴልጅ ነበረች እና እና እናቷን ትንሽ አሞት ነበር በህልሞ ነጠላ ለብሳ አየሆት አለች እና ንፋስ ወደሠማይ ይወስደዋል አለችኝ በጣም አስባለች ፍቻላት ሀቢቢቲ❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 місяців тому +1

      @@ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ የኔዉድ ይሄን ህልም አዉቄ ነዉ ያልፈታሁት እናቷ ተሻላቸዉ ወይ?

    • @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ
      @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ 6 місяців тому

      @@haytomer9818 አልተሻላትም የኔ ውድ

  • @RahelReta-q6c
    @RahelReta-q6c 23 дні тому

    አዲት የማለውቃት ሴት ቢላዋ ሰታስፈራራኝ አይቼ ነበርና መልሰሽልኝል አመሰግናለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  20 днів тому

      ቢላ ክህደትን ያሰጠነቅቃል ገንዘብ ነክ በሆነ ጉዳይ እንዳትካጂ ተጠንቀቂ

  • @የባህልዶከተረ
    @የባህልዶከተረ Місяць тому

    እኔ በህልሜ ተኝቸ ቢላዋ በጀ ይዠ ነቃሁ ስናቃ ግን በጀ የያስኪት ሰብአ ነበረ እሩቃ ከፍቸ በሰመአ አዲርጌ ነው ሁሌ የምተኛው እና ስነቃ ሰማ አየን በጀ ይዠ ነቃሁ ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Місяць тому

      ቢላ ክህደትን መካድን ይገልጻል አንዳንዴ ጥንካሬን ሊገልጸ ይችላል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Місяць тому

      ቢላ ክህደትን መካድን ይገልጻል አንዳንዴ ጥንካሬን ሊገልጸ ይችላል

  • @HyatMuhammad
    @HyatMuhammad 6 місяців тому

    ለምንድነው,ማትመልሸው

  • @MilkiHaji
    @MilkiHaji 7 місяців тому

    ውዴ እንዴት ነሽ በርች ። ግን እራስሽን አታድክሚ ። ትንፋሽሽን ተቆጣጣሪ። አላህ ይጠብቅሽ። ባለፈው በህልሜ የባለቤቴን እህት ጭንቅላቷን በግራ እግሬ ረጋግጬ አፈረጥኩ ብዬሽ ጠይቄሽ ነበር። ነገር ግን ህልሙ አስፈሪ ነው ብለሽኝ የዋትስ አፕ ቁጥርሽን ልከሽልኝ አልሰራ አለኝ። እናም ችግር የለውም በኮሜንት ፍቺልኝ። በሪቺ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      እሺ ህልሙ ፍቺዉ ምናልባት ልትሞት ትችላለች ይቅር ተባባሉ የህልሙ ፍቺ ነዉጂ አላህ ነዉ የሚያዉቀዉ

  • @FevenYared-s4y
    @FevenYared-s4y 2 місяці тому

    የካደኝ የበፊት ፍቅረኛዬ ማላውቀው ሰው ሲወጋው አየሁ ግን ሆስፒታል ወሰድኩት ምን ማለት ነው

  • @AlimetAhmed
    @AlimetAhmed 6 місяців тому

    ኧህት ባለትዳር ነኝ እና ከባለቤቴ ጋር የሆነች ሴት ከጎኑ ቁጭ ትላለች ነብሠጡር ናት እና ያረገዘችው ከባለቤቴ ነው ይሉኛል ብዙ ቢላወ ያመጡና ከባለቤቴላይ ቁጭ ያረጉና ቢላወውን ከጎኑ የነበረችውን እረጉዝ ሴት ሌላ የማላቀው ሠው ከባለቤቴ ጉልበት ላይ እያነሣ ያረዳታል ባለቤቴሰ ሥለው እሡማ ወንድ ነው ይለኛል እና እኔ እየሮኩ ሲያርዷት ወደውጭ እወጣለሁ ቦታው የሆነ ህንፆ ይመሥለኛል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 місяців тому

      0575535627 ነይ ዋትሳፐ

  • @milkamekbib6101
    @milkamekbib6101 6 місяців тому

    ሰላም እህቴ በህልሜ የእንጀራ እናቴ ብዙ ልብስ አጥባ ስታሰጣ አየሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 місяців тому

      ብዙ ፍቺ አለዉ ግን ከፍቺዉ አንዱ ሚሰጥር ማዉጣት ነዉ

  • @HyatMuhammad
    @HyatMuhammad 6 місяців тому

    ሁለቴነው,የፀፈኩልሸ,የታለ,ብለሸኝ

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 7 місяців тому

    በህልሜ ትልቀና ነጭ ቤት ባህር ላይ አየዋለሁ እየተወዛወዘ ምንድነው ፍቺልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      ባህር ትልቅ ከተማን ይገልጻል ቤት ትዳርን ሂዎትን ይገልጻል ትዳር ከሌለሸ ትዳርሸ ከትልቅ ሀገር ለምሳሌ ከኢትዮጰያ ዉጭ ሊሆን ይችላል

  • @HadhraHadhra
    @HadhraHadhra 6 місяців тому

    ሰላም

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 6 місяців тому

    ሰላም እህቴ ባል የፍታሁ ነኝ በህልሜ ይጃዛ ቤት ይመሰለኛል ክዛ ሴትም ወድም አሎ እና የሆነች ልጂ ትልቅ ሆቴል በሞሰብ እጀራ ገዝታ ለሰረጓ እያሎ ለኔና የማቅት ልጂ ይሷ ሀገረ ናት ግን አብረን ክነሞሰቡ ይቀረብልናል የሰጋ ወጥ ነው ሰዉ በልቶታል እዛዉ ላይ ላኛ ቀረቡልነ እየተጨመረልነ አብሰነ በላን ሌሎቹ በዙሪያች አሎ እኔ ልታጠብ ሰሄድ ወድ ልጁ ያቅፍኛል እኔ ሰዉነቴ ሸክክ ይላል አልታጠብኩም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 місяців тому

      ምግቡ እሰኪያልቅ ነዉ የበላቹሁት አብሰን ማለት?

  • @Selamkebede-v6f
    @Selamkebede-v6f 3 місяці тому

    እህቴ እኔ ቢላዋ ይዤ አየሁ ንፁህ ቆንጆ ቢላዋ አየሁ አድስ ቢላዋ

  • @82837ddhduhe
    @82837ddhduhe 7 місяців тому

    እባክሽ ባእላህ እንዳታልፊኝ በህልሜ ከልብሶቼ ውስጥ በጣም ቆንጆ ቆንጆ ልብሶቼ ተሰርቁብኝ እኔም በጣም ከፋኝ አለቀስኩ ልብሶቼን ፈልጌ ማገኘት አልቻልኩም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      ትዳር አለሸ?

    • @82837ddhduhe
      @82837ddhduhe 7 місяців тому

      @@haytomer9818 የለኝም

    • @82837ddhduhe
      @82837ddhduhe 7 місяців тому

      የለኝም ግን ለትዳር የማስበው ሰው አለ ከልብሶቼ ውስጥ ሁሉም ተሰርቀው እኔ የማልፈልጋቸው ብቻ ነበር ያስቀሩልኝ ሌላውን ​@@haytomer9818

    • @82837ddhduhe
      @82837ddhduhe 7 місяців тому

      ​@@haytomer9818 የለኝም

  • @Burtukan2024
    @Burtukan2024 7 місяців тому

    yefetahut bale be machid siyasferaragh neber be hilme min yihun

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      ሌላ ሂዎት አለዉ

    • @Burtukan2024
      @Burtukan2024 7 місяців тому

      @@haytomer9818 awu alew agbito wolduwal mare

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому +1

      @@Burtukan2024 ወዴ ጥያቄ አይደለም ፍቺዉ ነዉ

  • @mezida8882
    @mezida8882 7 місяців тому

    as wr wb Bale tedare nig nechi feresi lenksgi seybarergi aderkugi gen ameltkute eyflgegi nber
    yehonch sate setaglaglegi alechalchume

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      ፈረሰ ሊነክሰኝ ነዉ የሚለዉ?

    • @mezida8882
      @mezida8882 7 місяців тому

      awo

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      @@mezida8882 ከፈረሰ መሸሸ ብዙ ትርጉም አለዉ ክህደትንም ያመላክታል እንዲሁም ሰኬትን ግብን ለማሳካት ግዴለሸነትን ሰራንም በአግባቡ ተግቶ አለመሰራትን ባጠቃላይ ለዉጥን አለመፈለግን ነዉ ግን መጨረሻ የሆነች ሴት ሰትገላግለኝ ተደበኩ ያልሸዉ ፈረሰ ግብን ሰኬትን ያመላኬታል አንቺ ምኝትሸን አለማሸን ለማሳካት ተሰፋ እየቆረጥሸ እንደሆነ ማለት እየሰለቸሸ እንደሆነ ነዉ ምናልባት በትዳር ለዉጥ አለመምጣት

    • @mezida8882
      @mezida8882 7 місяців тому

      ewnt belshale yalshune nger Hulu yetaybgale allhi yardage
      selftashlgi allahi yestlgi

  • @fikrtube2168
    @fikrtube2168 7 місяців тому

    ወሰ ወራ ወበ እህቴ በዚሁ መልሽልኝ
    ጓደኛ ነበረኝ እና አገባ ብለዉ ነገሩኝ እሱ ደብቆኝ እስካሁን ያወራል በእዉነታዉ አለም ወደ ህልሙ ስገባ እሱ ቤት ይመስለኛል የሆነች ነጭ ልብስ የለበሰች ፊቷ አይታይም ሳሎን ላይ የቡና ረከቦት ብቻ ይዛ ቁጭ ብላለች ሲኒም ጀበናም ሱፍራም ምንም ነገር የለዉም ባዶ ነዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому +1

      ነጭ መልበሷ አምነቷን ይገልጻል ላንቺ ለአላሚዋ ግን የማትታወቅ ሴት ማየት እንዳየሻት ሁኔታ ይፈታል ሰታያት ብዙ ካላማረች ጥሩ ካልሆኑ ሰዎች ጋር እንዳትተዋወቂ ያሰጠንቅቅሻል ማለት በቅርብ ከአዲሰ ሴት ጋር ከተዋወቅሸ ጥንቃቄ እንድታደርጋ ነዉ ሰታያት በጥሩ ሁኔታ ከመሰለሸ የምኞትሸ መሳካት ሊሆን ይችላል እንደጓደኛሸ ከተፈታ ግን በእምነቷ ጠንካራ ሴት እንዳገባ ግን ደሞ ደሰታ እንዳልሰጠችዉ ነዉ

    • @fikrtube2168
      @fikrtube2168 7 місяців тому

      @@haytomer9818 አመሰግናለሁ ትክክል ፈተሽልኛል በርችልኝ

  • @HadhraHadhra
    @HadhraHadhra 6 місяців тому

    ድመት,ቀሚሲን,ሰትጎትት,አይው,የፈታውነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 місяців тому +1

      ከሰራሸ ወይ የሚመጣልሸን ትዳር የምትቀናቀን ወይ የምትፎካከር ጓደኛ ማለትነዉ ልትቀደዉ ከሆነ የምትጎትተዉ ሰራሸን ወይም ትዳርሸን ያበላሸች ሴት ጓደኛ እንዳለች ነዉ