🛑በህልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 84

  • @addismedia9882
    @addismedia9882  Рік тому +6

    ua-cam.com/video/2SmubMXrfd4/v-deo.htmlsi=FfyPyraY9dHAv5dO ሰብስክራይብ አርጉት በመልካም አንደበት❤❤

    • @hhhhuhggg-ch5xg
      @hhhhuhggg-ch5xg Рік тому

      አሰላሙአለይኩም በአሏህ ወይ የዋትሳብ ወይም የቴሌግራም ቁጥር ሽን አሰሰቀመጭልኝ

    • @yunus7860
      @yunus7860 Рік тому

      አስላሙአለይኩም እህት በህልሜ ጦርነት ያለ ይመስለኛል እና ስው ሁሉ ይሽሻል እኔ እናቴጋር ባንድ ቤት ውስጥ ነን እናቴ በህይወት የለችም😢😢😢እና ሁሉም ስው ሲሽሽ ጓደኛየ እናምልጥ ትለኛለች እናቴን ትቼ አልሄድም እላለሁኝ እናቴ ተኝታ ነበር ወደውስጥ ስገባ እናቴ ተነስታ ነበር ከዛ ያመማት ይመስለኛል ከዛ እናቴ እናምልጥ ስው ሁሉ እያመለጠ ነው ጁንታወች መተዋል እላታለሁኝ ከዛ ዶክሜቶችን የኔን መታወቂያ ያዥ ትለኛለክ ከዛ ጓደኛየ ከመሳቢይ ውስጥ ታወጣለች ዶክሜቱን እኔ እኔቴን አዝላታለሁኝ እናቴ ትቼሽ አልሄድም ከሞትንም እዚሁ አብርን እንሞታለን እጅ እላታለሁኝ እናቴን ሳዝላት ትወርዳለች አሁንም መልሼ አዝላታለሁኝ እኔ በጣም ፍርቼ ነበር እናቴ ግን ምንም ፍርሀት አይታይባትም ነበር ነገር ግን እናቴን ትቻት አልሄድኩም ጓደኛየ ትታኝ ሄደች ጓደኛየ ጋር ከተለያየን በእውነታው አለም 25 አመት ይሆነናል አሁን የት እዳለች አላውቅም በአላህ ይሁንብሺ ፍችልኝ አደራ ስላስርዘምኩት ይቅርታ ማማየ😢😢 ባለትዳር ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому

      @@yunus7860 ua-cam.com/video/9vxU3vlXNTg/v-deo.htmlsi=JmzQLI62MhwcRYTl በዛውም ሰብ አርጊው

    • @yunus7860
      @yunus7860 Рік тому

      @@addismedia9882 አድርጊያለሁኝ ማሬ ስማሁትኝ ያስቀመጥሺውን ሊክ ግን እናቴስ ጓደኛየስ የዚህ አልገባኝም ከቻልሺ ቀጣይ ቭድወ ስትለቂ አብራሪልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @zahra-8752
    @zahra-8752 Рік тому +8

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን አፈታትሽ ይመቸኛን የኔ እናት እንኳን ሰላም መጣሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому +2

      አመሰግናለው የኔ ውድ ደሞ ህልምሙ ለሁሉም ይሆናል ❤🙏

  • @Rahma04a
    @Rahma04a 3 місяці тому +1

    አይከፈልበት ላይክ አድርጉ ❤

  • @SeniEshetu
    @SeniEshetu Рік тому

    ሰላም የእኔ ውድ በህልሜ መስታወቱ ላይ ቁሚ እየጨፈርኩ እና በግ ተሸክሚ አየሁ በጣም ጨንቁኝል ፍችልኝ

  • @SafaMuzamil-v9v
    @SafaMuzamil-v9v 6 місяців тому

    Aslamaleyiku werahmetulahi weberekatu ehteyo mata behlmeyo yeftari kal meseleg ena and kerstiya,lj newo benate,wehi new teblo yiteral biyo teyikwalehu awo aleg mndn new

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 Рік тому +1

    Walekumi aslami worahmatulhi wobarakatu masha Allah ite baxami arifi now barchi

  • @seada12a28
    @seada12a28 6 місяців тому +2

    ብዙ ግዜ ትምህርት ቤት አያለሁ ት፣ቤት ብዞ ስዉች አሉ እና አንዲት ሴት መስተፈቅር ተስርቶብሻል ትለኛለች የ መደሀኒቱን እሚስጠዉን ልታሳየኝ እየሄደች በስተመጨርሻ ጠፈችኝ እኔም ወደ ቤቴ ተመለሱክ ፈችልኝ በተርፈበርች

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 місяців тому

      ua-cam.com/video/8iCg_IfHdNc/v-deo.htmlsi=J48pWJpvVvsbT-73 👈
      ua-cam.com/video/L3spRUZWcck/v-deo.htmlsi=VX_UUE1ABbDiuqxN 👈

  • @فوزيةسيد-خ8س
    @فوزيةسيد-خ8س Рік тому +1

    እህትአመሠግናለሁ😍😍😍

  • @sadamohammed
    @sadamohammed Рік тому +1

    wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤

  • @RahmetMohamed-i7w
    @RahmetMohamed-i7w Рік тому

    አሰላምአለይኩምእዴነሺበጣምሀሳብላይነኝእህቴበምሰራበትቤትብዙህልምአያለሁተደጋግሞዛሬእመኝታክፍላቸዉይመሰለኝልገብቺሳልነካዉየሚያምርመስተዋትአለአራትመአዘንበቀኝትካሻየይመስለኝልወድቆይሰበራልእኔምከመኝታቤትሳልወጣሲሰበርእያየሁትአላነሳዉምወርቃማብረትአለዉመስተዋቱበአላህመልሺልኝፈትነኝሁለትልጂቺአሉኝየኔነዉለምሰራበትቤትህልሙየሚያመለክተዉ

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 Рік тому +1

    💓💓💓

  • @chaltudika3965
    @chaltudika3965 Рік тому +1

    Thank you 💕

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ Рік тому +1

    አህለን እህቴ ኳንሰላም መጣሺ❤❤❤

  • @RahamaHussen-f5f
    @RahamaHussen-f5f Рік тому

    As wr wb መሬ እኔ በህልሜ ሁሌየም እባብ አያለሁ እኔ ያለሁት ስደትነው የማየው አድኛዉ በኛ በሰራተኛ ከላስ ስር ነው የሚኸድ
    ሁለተኛዉ ሀገር ከቤተሰብ ቤት ከቤቱ ስር የኸዳል 2 ቱም ተልብማ ነቸው አድ አይነት በጣም ወፋፍር መካከለኛ
    በሌላው ቀን የጎረቤት ልጂ ጎደኛየ ሰማያውይ ዬኒፎረም ነው የለበሰችው ት/ቤ እየሄድን በቀጭን መንገድ ስር እይው ትለኛለች ሳየው የእባብ ሽልቃቂ ከታች ከጎረቤት ሰር አኛ ቤት ድረስ የእባቡ ሽልቃቂ ቀጥ ሰል ወደኛቤት ሰሩ ቤት ዙርያውን ነጭ እባብ ጠምጥሞታል ላባቴ ሳሳየው የሆነ መምቻ ያስፈልገል እያለ ያየው ይቆሜል ምድነው ዉደ
    ህልሙን ያየችው ጎዴኛየ ነት በእዉነታው አለም ለትዳር እየጠየቀነው አብራችሁ ሶላት ሰግዳችሁ ድአ አረጋችሁ ሰጨርሱ አነቱ መጥታ ዘይሪኚ ሰትልሽ እቢ ብለሽ ወደሱ ተጠገያለሽ እሱደሞ ዘይሪ ሲል በቃ ተዋት ትላለች ምድነው ጀዛ ካላህ🙏🙏🙏

  • @direharerej
    @direharerej Рік тому

    እባክሽ እህቴ እዳታልፊኝ በህልሜ ዩኒቨርስቴ ጌቤ ውስጥ ይመስለኛል ቤቴ ከልጆቼ የሰራውትን እሩዝ ባአታክልት ላቀርብላቸው ስል ምግቡን አጣውት ሰዎች ተሰርቆብሽ ነው ይሉኛል በጣም ተናድጄ እጮሀለው በጣም ስጮህ የጊቢው ተማሪዎች ተሰብስበው ብእራቸውን ይሰጡኛል በጣም ብዙ ነበር ብእሩ አዲስ ነበር ባለትዳር ነኝ እባክሽ እዳታልፊነኚ

  • @RahamaHussen-f5f
    @RahamaHussen-f5f Рік тому

    As wr wb salamenshe wed ህልሙን ያየችው እህቴነት የጎረቤት ሴቶች3 ሰቱም ስጦታ ይሰጡኛል 1ኛዋ ሳርነቄጠማ 2ኛዋ እነቴነት ሞሰብ እነ እጀራ 3 ጋቻ የሰጡኘል አለች ምድነው።

  • @fetiuser-dy8rk7he8t
    @fetiuser-dy8rk7he8t Рік тому +1

    አህለን ሁቢ❤❤

  • @gudt5183
    @gudt5183 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱሏሂ ወበርካቱህ
    ታላቅ እህቴ የሉዕል ስዓት ስታስርልኝ አየሁ አማና ፈቺልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому

      እንደጋብቻሽ ሁኔታ መልካም ነገር ለማግኝት ግዜው ቅርብ ነው

    • @gudt5183
      @gudt5183 Рік тому

      ባለትዳር ነኝ እኮ እርሳሺኝ እንዴ መቸም ሁሊም እንዳ ስቸገርኩሽነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому

      @@gudt5183 ስራ ከሌለሽ ጥሩ ስራ መቀጠር ካልሆነ በጥሩ ሁኔታ ላይ አድስ ሀሊፊነት ነው

  • @freweyniafewerki766
    @freweyniafewerki766 Рік тому

    የኔ እህት በግ ማረድ በሚለው ከ 10 ቀን በፊት ልኬልሽ ነበር ህልሙ ልክ ነው ይበዛሻል ግን እየጠበቅኩ ነው ህልሙን በማሰብ ❤

  • @SamiraMuhidin-x2y
    @SamiraMuhidin-x2y Рік тому

    As wr wb yefatashiu hilm ewunet new bizu yefetasheu sisama bizu tikikil new enam bahilme kamefatate bafit naber enam she husen yemibal yemezgid elm yastemiralu baeunetau alem huletu egiru achachir new gin esunina mistu honeu egiru liki enne sew rajim hono bafagagita salam yilany nabar enam mulat yemibal yebale guadenya wedederetu kafi yaregenyal gonbas biye layeu egire chama yeleumina laza neu yakefengh elalehu kafita yaleu koti lay yaskemitenghal enam tinshe koyito tafatan abzahubishe ahun fat neny ater argeshe fichilny

  • @richweldgiorgis5866
    @richweldgiorgis5866 Рік тому

    የኔውድ እንዴት ነሽ የዛሬው ሕልሜን አሳጥሬ ልንገርሽ ታናሽ እህቴን አባቴ ረበሽኝ ብሎ በቢላዋ ወርውሮ ይገላታል ከገደላት በኃላ እሬሳዋ አይታይሞ ትጠፋለች በጣም ፈርቼ ወይኔ ገደላት በቃ ከዚህ በኃላ አትመጣም እያልኩ ስጨነቅ ሌሎቹ እህቶቼ ዝም በይ ይሉኛል

  • @SafaMuzamil-v9v
    @SafaMuzamil-v9v 6 місяців тому

    Aselamaleyiku 3 esanat ljoch kemeret wost woha siflk eyekedu ayehachewo kesa eneyo men alachu biyo steyikachewo enesum endeza teyekug keza,andu hsanu wedeneyo meta esti ngerig

  • @AsaminewAman
    @AsaminewAman 10 місяців тому

    ሰላም እህት በህልም እናቴ አድስ የምያምር ቀምስ የለበሰቹዉን ለማዉለቅ ትታገላለች ልብሱ ግን ከትኬሻዋ አልወልቅ አላት ትታገላለች ትቀዳለች አልወልቅ አላት ምንድ ነዉ ?? እባክሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  10 місяців тому

      አድስ ትዳር ወይም የፍቅር ግንኙነት የጀመረው ወይም አድስ ስራ የጀመረው ማነው አንች ወይም እናትሽ ብቻ ህልሙ ከአድስ ጅምር መሸሽ መፈለግን ያሳያል

  • @aidanur3424
    @aidanur3424 Рік тому

    As wr wb አረ መቼ ነዉ የምትፈቺልኝ

  • @ወሎየዋ-ነ7ጠ
    @ወሎየዋ-ነ7ጠ Рік тому

    😢😢😢😢ተይመልሺልኝ ስልክ ማውራትና ስልክ ቁጥር የምለው😢😢😢😢

  • @Faficho1234
    @Faficho1234 Рік тому

    በህልም ሱኮር መግዛት

  • @messymasarat-6415
    @messymasarat-6415 Рік тому

    ሰላም ብያለሁ በህልሜ የማላዉት አሮግት እኔ ቆርቆሮ ቤት ሆኘ እሶ ሳር ቤት ሆና የበሰለ የማያምር ቆጮ ከጎመን ገር ትበላለች እኔ የምያምር ቆጮ እየበላሁ ስጭኝ የሰጠዋት ይመስለኛል ከዛም ከጎመኖ አብረን በላን በጣም ይጣፍጣል ጎመኑ በተደጋጋሚ አየሁ ምድነው 🙏

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому +1

      ስለ አትክልት የተለቀቀውን ቪደዮ ብታይ የጎመንን ትርጉም ታውቂያለሽ መመገብ ስለ ምግብ ቪደዮ አለ

  • @amniaamu
    @amniaamu Рік тому

    እኳን መጣሺ ጠፈተሺ ነበር

  • @ዘይነብሰኢድ
    @ዘይነብሰኢድ Рік тому

    ,ወአለይኩም ሰላም እስኪ እህቴ እዳታልፊል በአላህ በህልሜ ቦታ ስገዛ ቦታው ግን ቀጭን እረጅም ነው ይህኮ ለቤት መስሪያ አይበቃኝም ቆላባቴ አሳየዋለሁ እያልኩ ብንን አልኩ እባክሽ በኮሜት መልሽልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому

      ቦታ መግዛት ፈትቻለው ሁለት ግዜ በካታ ህልሞች ላይ ከቁጥር 1-13 ያሉት በርካታ ህልሞች ፍቺ ውስጥ

  • @ዮስራ
    @ዮስራ Рік тому

    እንኮን በሰላም መጣሽ እኔ በሰማይ ላይ እየበረርኩ አየሁ እናቴ እንዳልዋድቅ ትፈራለች እኔ ግን እናቴ አትፍራ አልወድቅም እላታለሁ እኔ ገርሞኝል እህቴ 😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому

      በሾርት ቪደወ ነገ ጠብቂኝ

    • @ዮስራ
      @ዮስራ Рік тому

      ​@@addismedia9882እሺ እህቴ

    • @user-xt8sq1wn7i
      @user-xt8sq1wn7i Рік тому

      ክክክ እኔ ደሞ ሰማውይ አሞራላይ ሁኔ ስበር እማፍልፍልገው አገር አድርሳኝ ልመለስ ስል መብረር አልቻለችም

  • @birchatsema2339
    @birchatsema2339 10 місяців тому

    አሠላምአለይኩም እዴት ነሽ እህቴ አላገባሁም በእውነታው አለም ቤተሠቦቹ ለትዳር ይፈልጉኛል በህልሜ ልጁ ሊያገባነው ብለው ቤት ያሥተካክሉለታል አዲሥ ቀይ ምንጣፍ ተነጠፍ አረቢያ መጅሊሥ አለው እኔ እግሬን ታጥቤ ከነጫማዬ በምንጣፉ ላይ እየተራመድኩ ምንም ሣልፈራ ፈገግ እያኩ ማሻላህ በመቼ አፍጠናቹት እላቸዋለው ልጁ ነጭ ልብሥ ለብሦ መጅሊሥ ላይ ቁጭ ብሏል የእህቱ ባል አልጋ እየሠራ ነበር ዞር ብዬ ሣይ ምንጣፍ ሁሉንም ቦታ ለብሦ ትንሽ ጫፍ ላይ ያልደረሠው ቦታ ነበር እዴ ካሥተካከሉለት አይቀር ያንን ቦታ አያደርሡትም ነበር እላለው ብቼዬ እባክሽ እህቴ ምን ይሁን ጨነቀ አማና ፍቺልኝ በአላህ

  • @TamtaTamra
    @TamtaTamra Рік тому

    እህቴ ሥወድሽ ይችን ፍችልኝ ባለትዳርነኝ ተጣልተናል እናህልሜ ከእናቴጋ ገበሀ እየህድን የተሸከምን ይመሥለኛል ምንእደሁ አላቅም አብሮን ቡዙሠው አለ ተዛ በምሀል የሆነድግሥ ያለን ይመሥለኛል ልጅቱንአላቃትሥበኡነታው በህልሙ ውሥጥግን ልክእደጎደኛ እናወራለን ሥንጫወት ሣላቀውሠአቱ ህዳል ደግጨብድግብየ ፈገግ እያልኩ ባልቢሆን እደመቆየቴ በ3ቱም ፈቶኝነበር እላለሁ ሠወች ይሥቃሉ እናቴ እየጠበቀችኝ በፌሥታልነበር እቃየ ብድግአርጌሥወጣ እበርላይ እቃዋንዘርግፋ አለሁ እኔም እቃየን ልዘርግፈው እደ እላለሁ አይብየ ልደፋው እልፍብየ ተእናቴጋ እንመለሣለን ተዛ ሥንመለሥ ቡዙሠው አለ አብሮን የክርሥቴኖች በአነውብለው ምገዱሁላ የእምነትልብሣቸውንለብሠው ምገዱ አይታይምየሠውብዛት ከዛ እነናቴ ትተውኝህደዋል ተዛበቃ እቤትእንገናኛለንብየ ብቻየን እህዳለሁ ምገዱንአላቀውም አልፈራሁም ተሆላየ ሠውያናግረኛል ሤትመሥላኝመጀመራ ቡሀላሣየውወድነው እዳናግሬኝ አልፈለኩም ተዛ ሥራፈልጌልኝ ታገኘሽእድነግሪኝ ብሎቁጡሪን ሊሠጠኝነውበሥበቡ አልደውልለት እላለሁ እዳሠብኩትምቁጡሩን ይሠጠኛል እኔም አላሥኩትም እህልሜውሥየረሣሁት እናቴጋሥንህድ በብረት የታጠረቦታኰአይተንየሚሸጥቦታነው ትለኛለች የውቁጥራቸው ለኛለች ግን አይታየኝም አበዛሁብሽ ውደ

  • @SemiRa-cm5wo
    @SemiRa-cm5wo Рік тому

    አሰላሙአለይኩም እህቴ ትንሽ የተለየ ህልም አይቼ ነበር አ.አ እያለሁ አንድ ጓደኛ ነበረችኝ አሁን ክፍለ ሀገር ከተመለስኩ በስልክ ነው ምንገኘው በቅርብ ወልዳለች በህልሜ እኔ ወዳለሁበት የመጥች ይመስለኛል እናም ልጇን ምኝታ ቤት አስተኝታት እሷ ሰርቢስ ሂዳ ጋደም ትላለች ለምን ልጇን እዛ አስተኝታ እዚህ ተኛች እያልኩ እናቴን ማራማዊት የምልሽ ጓደኛየን ተዋወቂያት ስላት ወደዛ እያለች ትሄዳለች እኔም እኔን ደስ እንዳይለኝ ነው አይደል ሁሌ እኔ ላይ ለምንድን ነው እንዲህ። ምትሆኝው ስላት ትመልሳ በሩ ላይ ቁማ ሰላም ነው ብላት ትመለሳለች በቃ ጓደኛየን ልታስከፋብኝ ነው እላለሁ እንጨት ሳቀጣጥል ታይና አይ ሰሚራ እዚህ መጥተሽ እጨት ማቀጣጠል ገባሽ ትለኛለች አው አየሽ የኑሮ ልዩነት እዚህ መኖር አልፈልግም እላታለሁ ከቤት ወጥቸ ስመለስ ቤት አጣታለሁ በቃ እናቴ አስከፍታት ወጥታ ነው ልደውልላት ስሞክር ስልኳ እይሰራም የአባቴን ስልክ ተቀብየ እናቴ አውቃ ነው ያስከፍቻት እኔን ለማናደድ እለዋለሁ አባቴ ከዛ በአባቴ ስልክ ስደውል የድምፅ መልእት አገኛለሁ ወደ ሌላ ሰው ቤት እንደሄደች ነው መልእክቱ እኔን ብላ እዚ መጥታ ሌላ ሰው የት ታቃለች እላለሁ ።አብዛሁብሽ አፍ በይኝ ጓደኛየ ክርስቲያን ናት አላገባሁም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому

      መራማይት ማለት ምህረት እንደማለት ነው እናትሽ ጋር ቅሬታ ካለሽ ምህረት ጠይቂ ሰላምታ ከአንገት በላይ እናም ከበሩ ቁመው ነው ስለ ያሉዋት እናትሽ ምናልባት እናትሽ ከልባቸው ይቅር ያላሉሽ ነገር ካለ ከልብ እንድሉሽ የቻልሽውን አድርጊ ምኞትሽ እንድሳካ። ከበር ላይ መመለሳቸው ያልተሳካውን ነገር ያሳያል❤

    • @SemiRa-cm5wo
      @SemiRa-cm5wo Рік тому

      @@addismedia9882 shukran mare

  • @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ

    አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እኔ ባለትዳር ነኝ አብራኝ የምትሠራው ጓደኛየ አብረን አህያውን ጭነነው አሰሪየ 6 ከስድስት ሰአት ብሗላ ይሄዳል ትለኛለች እኔ ሳር የሚበለው ሠጠሁት ላህያው

  • @nejattaye
    @nejattaye Рік тому

    Slam walyekum slam new ehit Endet nesh behilme yebalbete ehit yemakat yekadimo guwadgnawa sihr asrtabat endatagba ene sisma dangiche kitlakitl mdahanet sihr makishfya wakitalwu agibita yeftache nat ebakish fichelgn

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому

      የሲሂር መዳኒት ማዘጋጀት ለራስሽም ሆነ ለህመምተኛው ከሲሂር መጠበቁን ያሳያል

  • @nuraddisahmedhasn
    @nuraddisahmedhasn Рік тому

    ኧረ እያለፍሽኝ ነው

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 Рік тому

    ሰላምዉዴ፣በህልሜ፣ጓደኛየ፣ስጋዋ፣ተቆራርጦ፣በፌስታል፣ሆኖ፣ፌስታሉይዥዉ፣ስጋዋተቆራርጧልግን፣ግን፣በድምፅ፣ታዋራኛለች፣በእዉነታዉ፣ተጣልተናል?ሁለተኛዉ፣ደሞ፣እበሬላይ፣አሮጌ፣ምጣፍ፤ጥቁርአበያ፣ለብሳ፣እቺ፣ትለኛለች፣እኔ፣እቆጣለሁ፣እሷግን፣ትሰጠኝ፣ትስቃለች፣ፍችልኝ፣ከይቅርታ፣ጋር፣ባለትዳርነኝ።

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому +1

      የሰው ሥጋ በህልም የስብአዊ ስጋ ሊሆን ይችላል በስሜታዊነት መዋጥ እና ያልተፈቱ ጥያቄወችን አለመፈለግ እና ሀላፊነቶችን አለመውሰድ የግል ሂወት በጥምቀት ያለውን መረጃ እኩል የስብአዊ ስጋ ሀሳብን ያሳያል
      ስለ ምንጣፍ የተፈታ አለ አበያ መልበት ትልቅ ደረጃን ክብርን ያሳያል ፈገግታ መልካምነትን ላንች ያላትን መልካም ባህሪ

    • @rabiayimam3588
      @rabiayimam3588 Рік тому

      @@addismedia9882 አመሰግናለሁ ዉዴ፣ግን፣ስብአዊ፦ስጋ፣ምንድን፣ነዉ፣አልገባኝም??

    • @rabiayimam3588
      @rabiayimam3588 Рік тому

      እሺ፣ተጨማሪ፣የድሮባሌ፣አድስቤት፣2"የተያያዙ ቤቶች፣ሊገዛ፣እየተነጋገረ፣አብሬዉ፣አለሁ፣እና፣አንቺዝምበይ፣ያአባትሽ፣ቤት፣መሠለሽእንዴ፣ይለኛል፣ሌላም፣ሰዎች፣አብረዉን፣አሉ፣ተጣላን፣በእዉነታዉ፣2ታችንም፣ባለትዳር፣ነን፣ፍችልኝ፣ከይቅርታ፣ጋር፣እናቴደሞ፣አዳድስ፣እቃ፣ብርጭቆእሰከነ፣ጆኩ፣አዉጥታ፣ሊትሸጥ፣ሲትል፣ተይ፣ይሔኮ፣አድስነዉ፣እላታለሁ፣ሳይሸጥ፣ቀረ፣ምንድንነዉ፣ፍችልኝ?

  • @sofi8983
    @sofi8983 Рік тому

    ዘሬ ነበር መፈታት የነበረበት የውነት ታዘብኩሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому

      የሚቀጥለው ኢንሻ አላህ አንድ ቪደዮ ላይ ያለው ጥያቄ በአንድ ቪዴዮ ማጠቃለል ከባድ ነው

  • @wttdgg6221
    @wttdgg6221 Рік тому +1

    ስለሰረሪትስሪ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому

      ua-cam.com/video/PX2xN30fsH8/v-deo.htmlsi=GSOWZdlFWA70uEcL

  • @mentymenty5188
    @mentymenty5188 Рік тому

    እህቴ ለቤትሽ አድሥነኝ በነትሽ እኔ ውጭነኝ ያለሁት ፍቅርኘየ አገር ቤትነው ሁሌ በአካል ነይ ይለኘል በህልሜ በመሥኮት እቃ አቀብሎኝ ሄደ ከዛም ቤቴይ ቆሽሾዎ ነበር እነ በሆዴ ሣላጵዳው መጣ እያልኩ ሤቀጥልም በሌላ ግዜየ ጨማ ሡቅ ያለው ይመሥለኘል አንድ የሥፕርት ጫማ እነ አንድ ነጭ ለክች እሥጠዎለሁ ከዛም ውጭነኝ ያለሁት ነይነ ጫማሽን ሥጦታ ልሥጥሽ ይለኘል ከዛ እኔ ቆይ እንችራ ልብላ ሥለው ነይ እኔ እሥጥሻለሁ እያለኝ ነበር

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому +3

      በጣም ይፈልግሻል የምትገናኙበትን ቀን ይናፍቃል

    • @mentymenty5188
      @mentymenty5188 Рік тому

      @@addismedia9882 በጣ አመሥግነለሁ እህቴይ

  • @MissAmena-d2z
    @MissAmena-d2z Рік тому

    Bizinab mibisbis

  • @tayetuasefa8191
    @tayetuasefa8191 Рік тому

    Ara wayef 20 berena 50 Bere wasedany setbre sabrte gene beren algnhume ebkshe fechlny bala tedr nanye

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому

      አልገባኝም

    • @tayetuasefa8191
      @tayetuasefa8191 Рік тому

      Wafe 20 berena 50 bere wasdbnye setebr sekatlte samye laye batnche gen berune algnyhutem

    • @tayetuasefa8191
      @tayetuasefa8191 Рік тому

      Yena wude maleshlny amcgnlwe

    • @tayetuasefa8191
      @tayetuasefa8191 Рік тому

      @@addismedia9882 ara ayewe algnyhume huluneme vedeyoshen ayewe gen atwe

    • @tayetuasefa8191
      @tayetuasefa8191 Рік тому

      Ena meder laye hunyenwe eko esawen sabarte yenbera wafetwa damo samaye laye eybarche berane yezabnye kaza batnchbny sefalg agnyhutem kamdamga tatalwe mane mare chnqnye

  • @JamelSaln
    @JamelSaln Рік тому

    ሥለጋብቻየለቀቅሽዉላይ,ፀፌልሽ,የኔንአልፈታሽልኝምዉደ,አሰለቸሁሽመሠል,ሻዉር,ወሥጀ,ሽቶሥቀባ,የብትብቻ,ሽቶ,መዳሜ,እያየችኝ,ነበር,ጓደኛየም,ከሷጋርሁነዉ,አዩኝ,ሻዉር,እደጨረስኩ,ላሥቸግርሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому +1

      ለባለ ራእዩ ከሚታዩት መልካም ምልክቶች አንዱ ሁኔታው ​​ጥሩ እንደሆነ እና በህይወቱ ውስጥ የሚያጋጥሙትን መሰናክሎች እና ችግሮች በሙሉ ማስወገድ፣ ቀዝቃዛ ሻወር የመውሰድ ራእዩ ነው፣ እና የህይወት እና የእረፍት ስሜቱ የማገገም መልካም ዜናዎችን ይወክላል። ከበሽታዎች እና ሙሉ ጤንነቱ መደሰት. ግን ስትታጠቢ ያዬሽ ላንች ያላቸውን ጥላቻና ለግቦችሽ መሰናክሎች ናቸው

    • @JamelSaln
      @JamelSaln Рік тому

      @@addismedia9882 ዉደ,ሥታጠብ,ሳይሆን,ያዩኝ,ታጥቤ,ጨርሸ,ልብሴንለብሸ,ሽቶዉን,ሥቀባ,ነዉ,ያዩኝ,በጣም,አሥቸገርኩሽ,ይቅርታ,አላህ,ይዉደዲሽ,በጣም,አመሠግናለሁ,

  • @fiafia342
    @fiafia342 Рік тому

    እሺ አላህ ካችጋ ይሁንበኮሜት ብቻ መልሺልኝ 😢ማሚ ህልሜ ከባለቤቴጋር ከተለያየን ቆየን እሱ በእውነት አለም ከሌላሴትጋ ኒካ አስሯል በርቀት ።በህልሜ ከኔጋ ተማልሰን ይመስለኛል እሱ እናቴጋ ሄዶ ከናቴጋ ይጣላል ይናገራታል ከዛ እኔ እናቴን ሄደህ ይቅርታ በል ብየ እንጣላለን እንጨቃጨቃለን ከዛ ከብዙ ጭቅጭቅ በኋላ እናቴን ሄዶ ይቅርታ ይላታል ህልሜን ተፍስሪልኝ ውደ ግን በመማለሳችን ቅሬታ ነበረኝ ተፍስሪልኝ።

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Рік тому +1

      የተፋታች ሴት የቀድሞ ባልዋን በሕልም ካየች, ለትዳሯ ተጸጽታለች እና ለማሰብ ትቸኩላለች.
      የምትወደውን የተፈታች ሴት በህልም ስትናደድ ማየት በሕይወቷ ውስጥ የቤተሰብ አለመግባባቶችን ያሳያል

    • @fiafia342
      @fiafia342 Рік тому

      @@addismedia9882 💕

  • @فوزيةسيد-خ8س
    @فوزيةسيد-خ8س Рік тому +1

    እህትአመሠግናለሁ😍😍😍