ገንዘቡን የላከችሁ ለኔ ነው.. 😭 እናቷ መታመማቸውንም መሞታቸውን አለሰማውም/ አይን ያወጣ ክህደት / ማነው ታማኝ -የጥንዶች ፈተና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 51

  • @abentertainment4828
    @abentertainment4828  8 місяців тому +7

    ውድ ተመልካቾቻችን ከተለያየ አለም ሆኖችሁ ሀገር ውስጥ የሚገኝ ልታስፈትኑ የምትፈልጉት ሰው ካለ:- 0973655152
    0938071805 እየደወላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 8 місяців тому +13

    በናትህ አስመልስላት እዳልክ ቢሆን አቆ ያስመልስላት ነበር

    • @menberdebela6977
      @menberdebela6977 8 місяців тому +1

      እንዳልክን ያያችሁ እባካችሁ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 8 місяців тому +4

    ለሚን ለቀቀው ምን ያርግልኛል ወረ ብቻ በፖሊስ ማስያዝና ገንዘብዋ መቀባል ነበረብህ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 4 місяці тому +1

    ይህ አዲስ ትውልድ ኢትዮጵያዊ በክፋትና በጭካኔ የተሞላ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።

  • @purplestars029
    @purplestars029 8 місяців тому +2

    Don't think your life will be right 😌 no matter what you do,you will come 💯 and ask her forgiveness 💯 ✨️

  • @abrahamlibsekal2994
    @abrahamlibsekal2994 8 місяців тому +2

    ለምን ፡ ለህግ ፡ አታቀርበውም

  • @ምስግናይንፈጣሪይኩን
    @ምስግናይንፈጣሪይኩን 8 місяців тому +1

    ወድዛ መናጢ ንገንዘባ ክምዝምዝ እዩ እምበይ ምስኣ ወላ ሓንቲ ፍቅሪ የብሉን እዚ ብሕጊ ክታሓዝ አለዎ ገንዘባ ክምልሰላ አለዎ::

  • @ganatmeherat1631
    @ganatmeherat1631 8 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 8 місяців тому +3

    በወንድ የሚበሉ ሤቶች አያሣዝኑኝም ወንዶች ብሉ ካገኛችሁ በገንዘብ እቃ እንጅ ሠው አይገዛም ሁሌ ይነገራሉ ይነገራሉ አይሠሙም ሁሌ መሸወድ አትማሩም

    • @fayzamohammad5473
      @fayzamohammad5473 8 місяців тому +1

      ሰሕ😊

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 8 місяців тому +1

      Tikikle ❤ yebelu, wende begenzeb aygezam, tedar hulu yafatalu 😂😂😂

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 6 місяців тому

    አተግን ለምን ለህግ ሰጥተህ አታስመልስላተም ከዛውከዛው ላይ ማውራት ምን አስፈለገ እዳልክን እይ

  • @seyushseya-g7w
    @seyushseya-g7w Місяць тому

    Enezin neber sebsebo makatel

  • @MeseretEshetuAboye
    @MeseretEshetuAboye Місяць тому

    😢😢😢

  • @hika1333
    @hika1333 8 місяців тому

    ለእንደነዚህ ሴቶች ሒሳባቸው ነው እውነት ነው ለእናት ሒክምና ብሆን ወንድም አላት አሁን ስትበላ ወደ እናቱዋ አዙራ በሚዲያ ልትተነፍስ መጣች የሴት አሳዳብ ።

  • @SelamawitMebrahitu
    @SelamawitMebrahitu 8 місяців тому +1

    Pls yene natt wede hgi bihd tur nebrr 💔💔💔

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @purplestars029
    @purplestars029 8 місяців тому

    OMG 😢😢😢

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 8 місяців тому +1

    እኔ እሚያስቀኝ ውዳ የሰጠችውን ገንዘብ እናንተ ምን አገባችሁ የተገዛ ባል እምደሚሸጥ ማውቅ ነበረባት

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 8 місяців тому

    ልጀታ ዋጋዋን ነው ያገኘችው ምክንያቱም ሴቶች ሲፈቅሩ ማንንም አይሰሙም ከእንቅልፍቸው የሚነሱት የሚባነኑት ገንዘባቸው ተበልተው ሲካዱ ዘመደና ቤተሰባቸው ያኔ ነው እንደሆኑ ትዝ የሚላቸው በተለይ አረበ አገር ያሉ ሴቶች በፍቅረኛቸው መበላት ገንዘብ መስማት ሰለቸን ምናለ አለም ላይ ምን ተፈጠረ በሎ ዜና መስማት ይልመዱ

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql 8 місяців тому

    ❤❤😢😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 8 місяців тому

    በፈጠረህ ብሩን አስመልስላት ለህግ አቅርበዉ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 6 місяців тому

    ደግከረጋት

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 6 місяців тому

    አስመልስላት ወድም አለም

  • @SeadaAli-y7d
    @SeadaAli-y7d 8 місяців тому +1

    በናትህ ይሄ ስርቤት ይገበዋል

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 8 місяців тому +2

    ማን ላኪለት አላት ደግ አረጋት አዚሕ እንዴተ አፈር ድሜ ግጠን ነው የምንኖረው ለወንድ የሚልኩ ሴቶች ይበላቸወ የራሳቸው ጉዳይ ነው

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 8 місяців тому

      እኔም በጣም ስልችት ያለኝ ነገር ነው ?
      ለመሆኑ አረብ አገር የሚሄዱት ለወንድ ብለው ነው ?
      እንዴት መከራ አይተው ያሳደጉ እናትና አባት ይረሳሉ የእነሱስ ግፍ እሠይ ደግ አደረጋት ?

    • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
      @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 8 місяців тому

      አትፍረድዱ.እዳይ😞ፈረድባችሁ

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 6 місяців тому +1

    ደግ አርካት ገርድ ማናባቷ ላኪ አላት

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 6 місяців тому

    የእናቷ ገዳይ እሷ እራሷ ናት ?

  • @linaahmed3470
    @linaahmed3470 8 місяців тому

    beg nat bele teru sew atebel 😂😂😂😂😂😊

  • @Mihrat-d1p
    @Mihrat-d1p 5 місяців тому

    Liba nehe balga

  • @dingilEnate
    @dingilEnate 8 місяців тому

    አንቀህ ገዘበ
    አንቀህ ገዘቧን አትቀበልላትም እዴ ገዘበ
    ን አታ እናቷንም አታ ለህግ መቅረብ አለበት ልጁ

  • @AbbuyeeTasafayee
    @AbbuyeeTasafayee 8 місяців тому

    Balge wandi

  • @purplestars029
    @purplestars029 8 місяців тому

    But you will regret? But her mom was sick 😫 you already say so much about her how bad she was she did not like her 🤔 😢😢😢

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 3 місяці тому

    አፍንጫውን ይዞ ቅሊንጦ ማስገባት ነው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 8 місяців тому

    ይሄ ከሀጂ ለማኝ ለነገሩ ደግ አረጋት ቤተሰቧን ጥላ ለመገደኛ ይሄን ሁሉ ብር የማትረቢ ደግሞ ለምንድነዉ አሳስሩት የማትለዉ ደግ አረገሽ ደግሞ ለወንድ ለነዚህ ከሀጂውች እንኳን በላሀት ደግ አረክ

  • @halimaroba9634
    @halimaroba9634 8 місяців тому

    It is her own fault, how can she trust him?

  • @HyatEbrahem-jb7ji
    @HyatEbrahem-jb7ji 8 місяців тому

    ሴቶች!ወንዶች!አምናቹ!የምተልኩ!እዚህመጣቹ!የምትናፋረቁ!ደግአደረገ!ወላሂእኔ!ከወንዶች!መስጠት!ለመሳኪንመስጠት!አወዳለሁ!ሴቶች!ሴቶች!ገደልግቡ!ምን!አስፈለገ!ለሱ!መስጠት!ጅል

  • @ትግስትወሎየዋ-ሐ6ፀ
    @ትግስትወሎየዋ-ሐ6ፀ 7 місяців тому

    ምንም አስሙም ለወንድ አትስጡስትባሉ

  • @sikosilo3595
    @sikosilo3595 5 місяців тому

    ጉበዝ ነህ. በጣም የከርማል

  • @rawtrrr9653
    @rawtrrr9653 8 місяців тому

    400 ሺህ ከኔ የባሰች ጅል ነች በፈጣሪ ሰም😢😢

  • @ሰብኩን-ሰ3ኸ
    @ሰብኩን-ሰ3ኸ 6 місяців тому

    ደግ አደረገ ደደቦች አትነቁም እንዴ በሰው ፊት ተገርፍቹ ለወንድ ልጅ የምትልኩ አፈር ብሉ

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 8 місяців тому

    የማን አባቱ ድንጋይ እራስ ቆሻሻ ነው 🤮🤮🤮

  • @hshshshshshsh4959
    @hshshshshshsh4959 8 місяців тому

    ወረኛ ብራን ሳትቀበል ወረምንያረግልናል

  • @SaronAndom-n6y
    @SaronAndom-n6y 8 місяців тому

    ደደብ አይገልጽህም ደደደብ

  • @tigabugebre5599
    @tigabugebre5599 8 місяців тому

    😢😢

  • @yeshakakililu5739
    @yeshakakililu5739 8 місяців тому

    😢😢😢😢😢😭😭😭