ከበቡሽ ሙሉ ፊልም - Kebebush Full Amharic Movie 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2022
  • New Ethiopian Movie 2022 - ከበቡሽ ሙሉ ፊልም - Kebebush Full Amharic Movie 2022 don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
    #EthiopianMovie
    #Gorebete
    #SalkanTube
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 163

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Рік тому +4

    እኔም እንደዚህ አይነት የጥቅም ሰው ነበርኩ የእራሴን ታሪክ ደግሜ ነው ያየሁት ፈጣሪ ግን ምህረቱ ብዙ ነው የምህረቱ ደጅ ሳይዘጋ ማለቴ ወይ ክርስቶስ ወደእኔ ወይ በሞት ከነሀጥያቴ ሳልሞት አምላክ ደረሰልኝ እየሱስን አምኜ አላሳፈረኝም የዘላለም ህይወትን ሰጠኝ የነበርኩበትን ሀጥያት እንድፀየፈው ፀጋው እረዳኝ ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Рік тому +18

    ሔኒና እዩቤ ካሉበት ምርጥ ፊልም ነው ጥርጥር የለውም እስኪ ልጀምረው❤

  • @samritube645
    @samritube645 Рік тому +17

    *ደስ እሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሄኖክ በብቃት ተወተኸዋል*

  • @user-ob4tu2wo7v
    @user-ob4tu2wo7v Рік тому +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው በቱ

  • @user-nz1he7vv8s
    @user-nz1he7vv8s Рік тому +2

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው የአርቱን ዓለም እግዚአብሔር ሊያጠፋ ነው ንስሐ ባትገቡ ይላቹሃል ጌታ ወየው ልምትጠፋ ነፍስ ጆሮ ያለው ይስማ 👂👂👂👂👂👂

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Рік тому +7

    ሄንዬ እደጉድ አዘነብክልን ይሄን ፊልም እድህ ፈታ አርገን እኛን የመዳም ቅመሞች🥰🥰🥰🥰

    • @telot8238
      @telot8238 Рік тому

      ፈልም ያስጠላል😲😲😲
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/26LUSmax3SY/v-deo.html

  • @esabetksau6394
    @esabetksau6394 Рік тому +3

    በጣምአሳዘኑኚስንቱእንደዚህበተሰቡንበትኗል

  • @HiHi-cq6qe
    @HiHi-cq6qe Рік тому +3

    ዋዉ አስተማሪ ነዉ መጨረሻዉ ደስ ይላል

  • @HawaAlebachewu-hg8dx
    @HawaAlebachewu-hg8dx 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ሄኖክየ እወድሀለሁ የኔ ጀግና

  • @haymanothay8911
    @haymanothay8911 Рік тому +9

    ህጻኒቱ ስታምር

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Рік тому +2

    ዋውው ምርጥና አስታመር ፍልምነው

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Рік тому +4

    ዋው በጣም ቆጆ ፊልም ነው🥰🥰👍👍

  • @ggguhjhvnhh2728
    @ggguhjhvnhh2728 Рік тому +2

    መቸም እዩብ ያለበት ምርም ሞቸኘው የማየው እስኪ ልጄምረው❤❤

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Рік тому +4

    Henock Dinku you played the character very well. Well done Brother

  • @tsegamersha8770
    @tsegamersha8770 Рік тому +1

    Nice

  • @ghfg5988
    @ghfg5988 Рік тому +2

    ዋዉደስየሚልፊልምነዉ👍

  • @mesarathmesu8462
    @mesarathmesu8462 Рік тому +1

    በጣም.አሪፍ..ፊልም.ነው

  • @rahmarahmatemam6252
    @rahmarahmatemam6252 Рік тому +1

    ዋውውውው ምርጥ ነው

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Рік тому +2

    ዋው አሪፍ ነው

  • @zaa4689
    @zaa4689 Рік тому +4

    አቤት ይህቤት ስት ፊልም ስትሠሩበት ምናለ ቀየር ብታደርጉት

  • @hammoudcell4273
    @hammoudcell4273 Рік тому +1

    አሪፍ ነዉ ሰርታችሁታል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +45

    ኤረ ሄኖክ እንደ ጉድ ነው የተጫወትከው አይገልፀውም ከአራድነት ወደ ጅልነት ይሉታል ይሄ ነው ያምርብሃል ጅልነት እዮባ እፃን መቅዲ ዋው ነው በርቱልን 🥰🥰

    • @telot8238
      @telot8238 Рік тому +1

      ፈልም ያስጠላል😲😲😲
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/26LUSmax3SY/v-deo.html

    • @birukalemu1344
      @birukalemu1344 Рік тому

      Dewylet anchinm endegud yachawutshal

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Рік тому +1

    ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️ትንሿ ቅመም በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔ ቅመም ❤

  • @firaol1193
    @firaol1193 Рік тому +1

    Wow 👌

  • @godhelp7020
    @godhelp7020 Рік тому +8

    He is the best actor ❤ I love him 😍

    • @telot8238
      @telot8238 Рік тому

      ፈልም ያስጠላል😲😲😲
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/26LUSmax3SY/v-deo.html

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 Рік тому +1

    በታም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን አድናቂያቹ ነኝ

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc Рік тому +1

    Wow

  • @nesromohamed7206
    @nesromohamed7206 Рік тому +2

    አሪፍ ነው😘😘😘

  • @user-xl9ug5jt4y
    @user-xl9ug5jt4y Рік тому

    Woww

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Рік тому +2

    በጣም አሪፍ ዲራማነዉ በርቱልን

  • @dubabadubaba7546
    @dubabadubaba7546 Рік тому +3

    በጣምቆጆፍልምነዉ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Рік тому +5

    ሄኖክ አቤት ከአራድነት ወድ ጂልነት 😂😂😂😂በሳቅ ነው ያየሁት ክክክክክክ

  • @fantatesfaye6606
    @fantatesfaye6606 Рік тому +4

    ዘና አደረገኝ

  • @estifanos1514
    @estifanos1514 Рік тому +12

    ሄኒ ሰው ያውራ አንተ ስራ አድናቂክ ነኝ ❤️

    • @user-kr2ne3gn2p
      @user-kr2ne3gn2p Рік тому +1

      ክክክክክክ. አይ የኛሰው. ይህም ስራ ተባለ በቀን 44 ፊልም እያላገጠ ሲለቅ ስለሚውለው ነው ፊልምስ ስራስ አላያችሁም ምድረ ቅራቅቦ

  • @eyerus2964
    @eyerus2964 Рік тому +2

    ደስ የሚል ነው አብሶ ሰው ከስህተቱ ሲመለስ ክበሩልኝ እግዚሐብሔር ያክብራችው🙏🙏🙏🙏

  • @divine7allah856
    @divine7allah856 Рік тому +2

    ከፍተኛ ሂሳብ 1- እውቀት 2-ጥበብ 3-መረዳት 4-ባህል (ነፃነት ለአርባ እና ከዚያ በላይ ሲተገበር) 5-ኃይል 6-እኩልነት 7- እግዚአብሔር 8- ይገንቡ ወይም ያወድሙ 9-የተወለደ ዛሬ ከወሩ ሃያ አምስተኛው ቀን... ዛሬ ሂሳብ የጥበብ ሃይል ነው ሁሉም ወደ እግዚአብሔር የሚጨምርልኝ እና እኔ እንዳየሁት የራሴን ቅጥ ያጣ ጥበብን ከውስጥ ካለው መለኮትነት አንድን ስራ ለመጨረስ የሚያስችል ሃይል መሆኑን ብቻ ያረጋግጣል። ምክንያቱም ሁለት ሲደመር አምስት ሰባት እኩል ነው።

  • @muleman1665
    @muleman1665 Рік тому +5

    Henok dinku you are so best actor.

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Рік тому +13

    ዋው በጣም ኣሪፍ ፊልም ይመቻቹ እናመሠግናለን
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

    • @telot8238
      @telot8238 Рік тому

      ፈልም ያስጠላል😲😲😲
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/26LUSmax3SY/v-deo.html

    • @nejbiyakemal5122
      @nejbiyakemal5122 Рік тому

      አሚንንን

  • @nibrasjemal3567
    @nibrasjemal3567 Рік тому

    Yesemonu filmu echi lij Nate

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Рік тому +1

    ክክክክክክክ ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉባት ጎበዞች

  • @jondres8695
    @jondres8695 Рік тому +1

    Arif new gen acheraresu dess ayilm

  • @weseneabiyote8042
    @weseneabiyote8042 Рік тому +1

    Filmu arife new enbel gin Kal ezi bet lela bet yelm ende hulum filmochi ande bet west er tew inji entesaseb ...beterf Heny betam arif film endeserak new yemingerk Hulu gize arada. Mehon sayehon jelentunm lemedew

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Рік тому +11

    ኧረ ሄኖክ ይሄ ፊልም መሸለም አለበት እንዴ ትወና በፈጣሪ ስም ሞሮ ሆኖኮ መስራት በጣም ከባድ ነዉ እንዴት ሄና💪🥰🥰🥰

    • @user-kr2ne3gn2p
      @user-kr2ne3gn2p Рік тому

      የፊልሙን አለም ተቆጣጥሮ ሌላሰው የለምዴ እስኪባል. በቀን 44 ፊልም በዚህ ግባ የማይባል ፊልም አይሉት ዝባዝኬ ስለሚሰራ ነው አይሰው ምድረ አሰልቺ

    • @zenebechamdetsion7745
      @zenebechamdetsion7745 Рік тому

      አውbetam😉😉😳😳😀😀😀😍😍😍😍😍

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa Рік тому

      @@user-kr2ne3gn2p የሱን መብዛት ሳይሆን ማዬት ያለብሽ የሚሰራቸዉ ስራወችን ነዉ ትችት ጥሩ አደለም

    • @user-lr6ey2pm1n
      @user-lr6ey2pm1n Рік тому

      @@user-kr2ne3gn2p ቅናት ነው በየ ኮሚት እየሄድሽ መልስ ትሸጫለሽ ቦርኮ

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j Рік тому +1

    Wow yabede nw bertu

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Рік тому +3

    ምን አይነት ክፉ ሴት ነሽ ሳትደክም የሰውን ሕይህወት የምታባላሽ እርኩስ ሴት

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Рік тому +1

    እናንተ ሁላቹሁም ጎበዝ
    አርቲስቶች ናቹ ይሄ ድራማ
    ለእናንተ የሚሆን አልነበረም::

  • @kfnmobile325
    @kfnmobile325 Рік тому +3

    እዮብየ ስወድሕ

  • @mimi-no1se
    @mimi-no1se Рік тому +1

    ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @ashash9382
    @ashash9382 Рік тому +1

    inezei Lejochei wad fetei balei ina mistei ihonllwou 👌

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Рік тому +10

    እዮብየ የኛ ብላቲና ትወና 1ኛ
    ሄኖክ ተወንከው እኮ ምርጥ ስራ ነው
    ቅመሜ እድግ ብይ❤❤❤

    • @febenanargae6320
      @febenanargae6320 10 місяців тому

      ደሥይላሎእዮበጥምንዉምወድህ

  • @user-rh7md1gx7l
    @user-rh7md1gx7l Рік тому +1

    እዮ ውብ

  • @ekruabate9101
    @ekruabate9101 Рік тому +3

    ታሪኩ ባባን አስታወሰኝ ሞኙ ያራዳልጅ እሚለው ላይ የተወነውን አይይ ሞት እፍፍ

  • @asmamaxamed4967
    @asmamaxamed4967 Рік тому +3

    🥰🥰🥰

  • @bjgu
    @bjgu Рік тому

    Wooooooooooooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Teddyyiz
    @Teddyyiz Рік тому +7

    ሄኒ ከምር ተጫውቶታል: መጨረሻ ላይ እኔን እራሱ አሳመነኝ!

  • @burtukanedosa2331
    @burtukanedosa2331 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 Рік тому +5

    ዋው የሄኖክ ካራክትር አሪፍ ነው ከአራዳነት ወደ ጅልነት ክክክክ በረቱን አስተማሪ ነው✅

  • @weeklyki
    @weeklyki Рік тому

    ahun gena dena film sera

  • @rraaan430
    @rraaan430 Рік тому +2

    😘😘😘

  • @user-zh7mo7ty4r
    @user-zh7mo7ty4r Рік тому +1

    😭😭😭😭💔💔

  • @user-ni9tl4fl9e
    @user-ni9tl4fl9e Рік тому +1

    እውነት መች ይለቀቃል የስኔ ጌርግር በጉጉት እጠብቃልሆ

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 Рік тому +1

    😃😃😃😃😃😍😍😍😍

  • @hayatabera3050
    @hayatabera3050 Рік тому +1

    ክክክክክክ ሄኖክ ዋው

  • @mackymubarek5431
    @mackymubarek5431 Рік тому +1

    😍🤩

    • @telot8238
      @telot8238 Рік тому

      ፈልም ያስጠላል😲😲😲
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/26LUSmax3SY/v-deo.html

  • @asmamaxamed4967
    @asmamaxamed4967 Рік тому

    henok weda kebarlgn dastlalke

  • @bilalmustefa6353
    @bilalmustefa6353 Рік тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 Рік тому

    Eyoba ewedhalehu !. Sititefa chenqogn neber.

    • @feriha6392
      @feriha6392 Рік тому

      Yehe bet sent felim tesrabet gobez

  • @makimaki4545
    @makimaki4545 Рік тому +1

    ዉይ ሄኖክ ሲያሲቅ😂😂😂😂😂

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 Рік тому +4

    ዋውውውው ተወነኸዋል ሄኖክ

  • @AlamAlam-ny8ex
    @AlamAlam-ny8ex Рік тому +1

    😥😥😥😥😥

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Рік тому +1

    ክክክክክክ ሄኖክጂልሁኖሢሠራ እዴትእዳሣቀኝ ወዬው

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 Рік тому

    Yehi bit ferdebet

  • @user-je9eu6xg6k
    @user-je9eu6xg6k Рік тому

    ❤❤❤❤ሄኖክየ😂😂😂ሳሞትኩ😅

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Рік тому +5

    ሄኖክ ግን ችሎበታል.😂😂😂

  • @nemracanu7251
    @nemracanu7251 Рік тому

    ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @rozaroza2256
    @rozaroza2256 Рік тому

    እዴ ብሩስ??

  • @user-mf4lj5ux7m
    @user-mf4lj5ux7m Рік тому

    ክክክክክክክ አተው ግን ፈጣሪ ይቀየምል ግን ለምን መንፈሳዊይ ፊልም አሰሩም የቅዱሳኖታ ሪክ አረተው አንክሰር ✝️

  • @user-jx9lt1ux3q
    @user-jx9lt1ux3q Рік тому +1

    ሄኖክ ድንቁ የማፍያ ፊልም እና አተራማሽ ፊልሞች ነው መስራት የሚያምሩበት 🤣🤣 ዋው ፊልሙ ላይ ያሉት ሁለቱ አጭቤ ቺኮች ሲመቹ በተለይ ወፈር ያለችው ሙድ አላት🤣🤣🤣

  • @neimaneima6259
    @neimaneima6259 Рік тому +4

    ሄኖክ በሳቅ ገደለኝ

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Рік тому +1

    አይ !!!
    ኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም አካባቢ እና በየትኛውም ማሕበረሰብ ውስጥ ተወልዶ በዚህ ቅንነት እና ይቅር ባይ ማንነት ታንፆ የሚያድግ ትውልድ የለም !!
    የምትሰሩልን ፊልም ቢሆንም እንደው ትንሽ ትንሽ...
    ወደ እውነተኛ ታሪክ የተጠጋ ቢሆን መልካም ነው አለበለዚያ ተውት !!
    ማንም ጅል ቢሆን የዚህን ያክል አይጃጃልም
    ማንም አፍቃሪ በዚህ ልክ ደግም ይቅር ባይም አይሆንም።
    ከአንዱ ከክርስቶስ በቀር !!
    ኢየሱስ ይወዳችኋል።
    እውነተኛ ወዳጅ እውነተኛ አፍቃሪ ኢየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው እርሱ ያድናል ።

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta 11 місяців тому

      Amen 🙏
      በማያቸው ፊልሞች ውስጥ እንደዚህ አይነት ኮሜንት ሳይ በጣም ደስ ይለኛል! 😊☺️

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 Рік тому +1

    ድምፅ ከኛ ነው

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 Рік тому

    1 bet kaa henok diniku gaa ehe bet gin manafasha new ende

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Рік тому +3

    ሄኒ..ዋዉ..ሰርተህዋል

  • @user-cp2vv5sn6n
    @user-cp2vv5sn6n 8 місяців тому

    😅😅😅😅👍👍👍👍👍👍

  • @siltube2735
    @siltube2735 Рік тому

    ወይኔ ይሄ ቤት በቃ ሁሉንም ፊልም በተለይ ሄኖክ ያለበት ድራማ ልበለው ብቻ ሁሉንም እዚህ ቤት ነው በቃ የሚሰሩት እረ እንደው ቀለሙን እንኳን ቀይሩት ቤቱን እንኳን መቀየር ባትችሉ

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 Рік тому

    Gena eza hub 😅

  • @haromsataresa9386
    @haromsataresa9386 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Amiexym9189
    @Amiexym9189 Рік тому +1

    ኧረ ሄኖክ ሲያስቅ ማሪያምን 😄

  • @ygermalsileshi8930
    @ygermalsileshi8930 Рік тому

    MINIM MAYIMESIL NEGER ENDET NEW ENE ENDEZIH TEDERGE ENDIH BEQELALU YIQIRTA LIL YEMICHIL ERE YE ETHIOPIYA FILM INDUSTRY GIN WODET EYEHEDE NEW WUSHET BICHA WUYI AHUNS SELECHEHUGNI.

  • @ahmedinabdurahaman3577
    @ahmedinabdurahaman3577 Рік тому

    Waditdi ye eadchu nwo

  • @rawdamohammed7569
    @rawdamohammed7569 Рік тому +1

    😁😁😁😁🤭🤭🤭🤭🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Edenyabatua
    @Edenyabatua Рік тому

    ለገንዘብ የምትስገበገቡ ሰወች መጨረሻችሁን በዚሁ ተማሩ

  • @abdulshakursani9
    @abdulshakursani9 Рік тому

    እንዴት ነው አባል መሆን የሚችለው እባክዎ? እናም ሳልቃን አባል ለመሆን ክፍያው ስንት ነው?

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 Рік тому +1

      Salkan tube lay join bilash click adirigiw wagaw izaa laay ala

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Рік тому +3

    ግን እንደዚ አይነት ሰው አለ
    ይገርሜል

  • @hayatmeme7009
    @hayatmeme7009 Рік тому

    Enidet kadime masabi yakitagnali kkkk

  • @meronqumbiiintalaaoromoo1390

    Henok dinquu❤️🙏💕🥰

  • @sawa8227
    @sawa8227 Рік тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

    • @bilalmustefa6353
      @bilalmustefa6353 Рік тому

      😭😭😭😭

    • @telot8238
      @telot8238 Рік тому

      ፈልም ያስጠላል😲😲😲
      👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/26LUSmax3SY/v-deo.html

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Рік тому +6

    የእኛ ፊልም ዜናው... ልክ እኮ እንደ ዜና ነው ፊልም በየቀኑ የሚሰሩት.. የማንም መፈንጫ ሆነ ፊልማችን...ስናሳፍር ፊልማችን በነዚህ ዱርዬዎች ስር ሲወድቅ...

    • @RahmaWati-wt1nt
      @RahmaWati-wt1nt Рік тому +1

      Muluu👍👍😂😂

    • @ashash9382
      @ashash9382 Рік тому

      in Anchei Lamnei Attisrmei

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT Рік тому +1

      @@ashash9382 እንዳንቺ ፊልም ሰሪዎች ሆኜ ህዝቤ የሃገር ፊልም ከማየት ፋንታ የውጭ ፊልም ላይ እንዳይቸነከር ብዬ ነዋ...

    • @ashash9382
      @ashash9382 Рік тому

      @@NORTAMRAT 😏

  • @makonj
    @makonj Рік тому +1

    meche yhon hzebun ymimeten sera yemetserut

    • @telot8238
      @telot8238 Рік тому

      ፈልም ያስጠላል😲😲😲
      👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/26LUSmax3SY/v-deo.html

  • @martayohannes3988
    @martayohannes3988 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔