ዳጊን ሞሸርነው ልዩ ቀን አሳለፍን❤️🙈😆

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #nahitube #habesha #couples

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @DagiTube123
    @DagiTube123 3 місяці тому +1096

    ጉድ ሆንኩኝ ቤተሰብ🙉🙈

    • @ሰአዱከላላዋ
      @ሰአዱከላላዋ 3 місяці тому +21

      ተቀበልዳጊ😂😂

    • @ሰአዱከላላዋ
      @ሰአዱከላላዋ 3 місяці тому +5

      ቤተሰብአርገኚወንዱም

    • @GenetYehia
      @GenetYehia 3 місяці тому +2

      😂😂😂

    • @susu21250
      @susu21250 3 місяці тому +3

      ቻለዉ😂😂😂😂

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 3 місяці тому +3

      አይዳጊ ልታለቅስነበርዴ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሀናታደግ
    @ሀናታደግ 3 місяці тому +286

    እንደዚህ ነው ቪደው መስራት እምትሎ👍✅

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 3 місяці тому +100

    እሱ ትንሽ ሁኖ ነው እንጅ ልጅቷ እዴት እደምታምር ኦርጅናል በዛ ላይ እርጋታዋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 3 місяці тому +36

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ነዉ ሁሌም እንደዚህ ሰሩ የምትሉ 😂😂😂😂

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 місяці тому +24

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂በሰደት ያላችሁ እህት ወድሜች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 місяці тому +123

    ልጅቷ ግን ዋዉ ናት ታምራለች ተጣምራችሁ ዝለቁ ዳጊ😊😅😂ወይ እሩጫ ዳጊ❤😅

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 місяці тому

      ደምርኒ በቅንነት ❤🎉

    • @ffghfghh9615
      @ffghfghh9615 3 місяці тому

      @@merhawitmuaz1619 እሺ አንቺም🙏🦋

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉❤😂🎉

    • @ffghfghh9615
      @ffghfghh9615 2 місяці тому

      @@merhawitmuaz1619 እሺ አንቺም🙏🦋

  • @ዜዶየቃል
    @ዜዶየቃል 3 місяці тому +286

    ውብዬ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ የሚል በላይክ❤

  • @BurhanMensur-tv3vz
    @BurhanMensur-tv3vz 3 місяці тому +35

    መኪና ቢኖር ይበልጥ ያበደ ነበር የሚሆነው I appreciate you wobya you are creative .keep going

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 місяці тому +1

      ደምርኒ በቅንነት 🙏❤😍

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 3 місяці тому +20

    ማርያምን እንደ ዛሬ ስቄ ላቅም ሁሌም ቤታች በሳቅ ይሙላ ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 місяці тому +40

    እፍፍፍ የዳጊ እሩጫ በሳቅ ገደለኝ😂😂ልጅቷግን ቆጅዬናት ዳጊ ትንሽ መሆኑ እጂ ❤❤❤🎉

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 3 місяці тому +40

    ውይ ውብዬ የተመታሽ በሳቅ ገደለኝ በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት❤❤❤

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 3 місяці тому +65

    እግዚአብሔር ቤታቹህ በሳቅ ይሞላ በጣም ነው ያሳቃቹህኝ❤❤❤❤😂😂😂

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 місяці тому +23

    ወይኔ ዳጊ ፈነደሁ 😂😂😂😂😂😂ተከራይተሽ ኑሪ አላለም ባል ነው እንዴ እምትከራየው 😂😂😂😂

  • @sewbelew678
    @sewbelew678 2 місяці тому +5

    እነዚህ ቤተሰቦች የሚሰሩት ፕራክ እዴት እደሚመቸኝ😅😅

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 місяці тому +4

    ኤረ ዳጊ በሳቅ ሆዴን አቆሰልከው እኔ ገና ልጅ ነኝ አላደኩም አንቺ አድገሻል 😂ወይ ዳጊ እናቴ ድረሺ አላለም 🤣🤣😅
    ልጅቱዋ በጣም ነው የምታምረው👌🌹❤

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 3 місяці тому +20

    ዋው ዋው በሳቅ ሞት ጉዳጌ ስሮጥ ውቢዬ ወይ ቆይ ይበቃል ይሻል ጠብቂኝ አንቺ አንቺ ራስ ጥሩ በቀል ነው የመተባሹ ዳጊ ደሞ አይላቅሺም 🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 3 місяці тому +44

    😂😂😂😂😂 ሠላማችሁ ይብዛ የአረብ ቤት ስልችትትት ብሎኝ ከፍቶኝ ነበር የዋልሁት መድሐንያለምን በጣም ነዉ የሣቅሁት ሑሌም የሠላም የፍቅር ይሁን ቤታችሁ

    • @shetajordan7141
      @shetajordan7141 3 місяці тому +1

      አይዞሸ እህቴ ፈጣሪ አለ መድሀኒያለም ሀሳብ ምኞታችን አሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤

    • @haymanotmoges2386
      @haymanotmoges2386 3 місяці тому

      @@shetajordan7141 አሜን አሜን አ ሜን ሠላም ይመልሠን

    • @ayalbogal
      @ayalbogal 3 місяці тому

      ሞትኩ

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 місяці тому

      ​@@shetajordan7141ደምርኒ በቅንነት 🙏❤😍

    • @SofiyaAli-ic1cc
      @SofiyaAli-ic1cc 3 місяці тому

      አይዞሺ አይክፋሺ ያልፋል ኢንሻአላህ በርችልኝ

  • @Terefech-y5j
    @Terefech-y5j 3 місяці тому +27

    እግዚአብሔር ቤታቹሁን በሳቅ ይሞላለችሁ በጣም ነዉ ያሳቃቹን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FikirJon
    @FikirJon 2 місяці тому +4

    ወይ ደጊ ለዚህ ነበር እንዴ የምር ምርጥ ፕራንክ ነው አዲስ የመጣ እስታይል የሠርግ ስንስርዓት ነው በቁጥርጥር መሆኑ ደግሞ የበለጠ ያምራል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +6

    😂😂😂ዳጊዬ የኔ ፀባዬ ወርቅ ❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 3 місяці тому +16

    ወይ ዳጊ ለዝ ልክ ናው ሁሌም ፍቅራኛ ፍቅራኛ ምትለው 😂😂😂 እና በርታ ልክ ናህ መጀመራ እደግ 🎉🎉

  • @fotofoto378
    @fotofoto378 3 місяці тому +11

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዳጊ ገደለኝ እኮ እንደ ዛሬ አልተዘናናሁም በዩቱብ በጣም ነው የሳኩት❤❤❤

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 3 місяці тому +28

    ውብዬ ከደረቀች አትመለስም😂😂😂😂
    ይመችሽ ውቤ ስወድሽ የኔ ብድር መላሽ❤

    • @كفيكن-ب7ع
      @كفيكن-ب7ع 3 місяці тому

      እናቴ ድረሽ አላለም አይዳጊ😂😂😂😂😂 እኔእራሡ ሥደነግጥ እናቴድረሽ ነው እምለው😂😂😂😂😂እህ ሆደቆሠለ በሣቅ

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 3 місяці тому +6

    አቤት ውብዬ ሰራሽለት የሴት ልጅ ብልሀት አያልቅባትም ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AricaShamero
    @AricaShamero 14 днів тому +1

    አራ እንደ እነ በሳቅ የሞተ ማነ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @MuniraaShamsu
    @MuniraaShamsu 3 місяці тому +59

    ልጅቱግን ስታምር

  • @እሙየገብርኤል
    @እሙየገብርኤል 3 місяці тому +106

    ድራማው እንደቀጠለ ነው የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @33-ስአዳይቱብ
    @33-ስአዳይቱብ 3 місяці тому +38

    ማነውእደኔውቡዬየምትመቸው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 2 місяці тому +5

    እደዚህ ስቄ አላቅም ዉብዬ ብደር አመላለስ ከበድ❤❤❤❤❤❤😅😅

  • @سكيناسكينا-ط7غ
    @سكيناسكينا-ط7غ 3 місяці тому +4

    እረዳጊ እንደዛሬው ስቄአላቅም ልጅቱን ማድነቅአይቻልም 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @nenareu2882
    @nenareu2882 3 місяці тому +18

    አብረን እናድጋለን አለችው እዴት አለ አች እኮ አድገሻን አላለም🤣🤣🤣ዳጊ በስቅ ሆዴን አቆሰልከው የዛሬው ይለያል ውብዬ ይመችሽ🎉🥰

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 місяці тому

      ኧረየዛሬውይለያል

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 місяці тому

      ደምርኒ በቅንነት ❤❤❤

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 3 місяці тому +10

    የእውነት በሳቅ ነው የሞትሁት 😂😂😂😂😂😂 ዳጊ የኔ ወድም😂😂😂

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 місяці тому +165

    የመጀመሪያ ሙሽራ በፀጉር ስሬት የተሞሸረችው

  • @BIrshetTube
    @BIrshetTube 2 місяці тому +3

    ውብዬ የምር በጣም እሚገርም ፕራንክ ነው ያረግሽው ልጅቷ እራሡ እምገርም ትወና ትችላለች 😂😂

  • @زينب-ح8ي6ح
    @زينب-ح8ي6ح 11 днів тому

    አረ ወይኔ😅😅😅😅😅😅😅እናቴ ድረሽ😅😅😅😅😅😅አይ ዳጊእኔ አላደግሁም አላለም የኔሚሲጊን😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 місяці тому +48

    ወይኔ አምላኬ ሆይ የዳጊ ፍራቻ

  • @SeadaSeid-un3bh
    @SeadaSeid-un3bh 3 місяці тому +14

    ወላሂኮመትፅፌአላውቅም ውብየ በጣምነው ያዝናናሽኝ

  • @nomo6793
    @nomo6793 3 місяці тому +8

    ዋው ሥታሥር ያለሜካብ ያለምናምን የኔ ማር❤❤❤❤❤❤ዳጊእራሥህ የመጀርከው ነው ቻለው😂😂😂😂

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 місяці тому +7

    ሰራችልህ. ዳጊ. ወይ ውቤ. ምሪጥ ቤተሰብ. ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AricaShamero
    @AricaShamero 14 днів тому +1

    አራ አንች አድገሻል አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂ዳግ 😮😮😮😮😮

  • @seble6210
    @seble6210 3 місяці тому +47

    😂😂😂እናቴ ድረሽ ዳጊ😂😂😂አረ ሆዴ🙊🙉

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 3 місяці тому +86

    ዳጊ ሲያሳዚን 17 አመቴ ነው እኮ ገና ልጅ ነኝ😂

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 3 місяці тому +12

    አችኮ አድገሻል አለ ሆዴ ቆሰለ በእውነት😂😂😂😂😂

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 2 місяці тому +2

    አረረረረ ወይን አረረረ ኡኡኡኡ በሳቅ ሞትኩ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይንንንንንን የምር እንደ ዛሬ ሳቅ አለቅም🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @ነኝተስኛዋ
    @ነኝተስኛዋ 2 місяці тому

    ማርያምን ልቤ ሊፈሰነበር😂😂😂 ወይኔ ዳጊ እናቴ ደረሸ አላለም

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 місяці тому +22

    ስታምር ልጂቷ ግን ፈገግታዋ

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 3 місяці тому +12

    ውብዬ አችን ትመስላለች ስታምር ❤❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 місяці тому +23

    ልጅቷ ስታምር ማሻ አሏህ ብያለሁ

  • @HayatBelete-p8s
    @HayatBelete-p8s 2 місяці тому +1

    ለዳጊ ሡፍ ይዘሽለት በነበር ውብየ በጣም ያምር ነበር በይኔ በሣቅ ሞትክ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 місяці тому +2

    እመኑኝ ዳጊ ፍቅር ሊይዘው ነው ውበቷን በቬሎ አይቶ ጠብቁ😅😅😅😅😅

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 3 місяці тому +10

    ውብዬ ሰራችልክ ወይኔ በሳቅ ሞትክ ቅመክ ነበር የዛን ቀን እቤት ይዘካት ስትሄድ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @MdabolkorimHossain
    @MdabolkorimHossain 3 місяці тому +4

    እግዘብሔርን ቤተሳባችሁን ይባርከው ❤❤❤❤❤ዳጊዬ እጮኛ አለኝ ልበላት ወይኔ የዛሬው ይለያል🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hawaapp3619
    @hawaapp3619 3 місяці тому +11

    ወይኔ የውብየ ጉድ አያልቅም የኔ ደርባባ በሣቅ ፍርሥ ብየ ሞትኩ

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 місяці тому

      ደምርኒ በቅንነት ❤❤❤🎉

  • @Semira-sz2sz
    @Semira-sz2sz 3 місяці тому +1

    ወይኔ ዳጊ ሆዴ ቆሰለ ልደግበት ደስ ይላል

  • @Kaliyeman
    @Kaliyeman 3 місяці тому +2

    ዉብዬ ልጅቱዋ አቺን ትመስላለቺ የምር 🫰🫰💞💞🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ 3 місяці тому +8

    ወይ ጉድ ዘሩ ቀለጠ የሚግረም ነው የገረመዉ በላይክ😂😂😂😂

  • @MayeDarje
    @MayeDarje 3 місяці тому +6

    Motu ባ ሳቂ ኑሪልኝ አግዚአብሔር ይ ባርካችሁ ✅✅✅✅✅✅

  • @HabitamAdimasu
    @HabitamAdimasu 3 місяці тому +12

    መቸም ይሄን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂😂😂❤

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 місяці тому

    ቤተሰብ በሳቅ ሞትኩት ኮመንት የኔ ብቻ ነው 😂😂😂😂😂

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 місяці тому +1

    አየ ዳጊየ😂😂😂 ውቤ የምር በጣም ነው ዘና ያደረገኝ ይደገም የዚህ አይነት ቪዲዮ 😂😂😂 ማሪያምን እደዛሬ ስቄ አላቅም

  • @AschalewWondimu-o4o
    @AschalewWondimu-o4o 3 місяці тому +9

    ይመቻችሁ በጣም ደስ ይላል በሳቅ ሞትኩኝ ❤❤❤❤😂😂

  • @SolomonBayu
    @SolomonBayu 3 місяці тому +9

    ዳጊ ( ኩቻ )ብራቮ ብራቮ እንኳን ለዚህ አበቃህ። ለዚህ በመብቃትህ ደስታዬ ልዩ ነው።ያው ባለፈው ፕራንክ ብለህ ግን ብትሸውደንም ነገር ሁሉ ተደብቆ ላይቀር ይፋዊ በመሆኑ እንኳን ደስ ያላችሁ።

    • @ወለተማረያም
      @ወለተማረያም 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂ኧረ ወይኔ

    • @LeoLe-r2m
      @LeoLe-r2m 3 місяці тому +1

      አረ በሳቅ ፕራንክ ነውኮ 😁😁😅😅

    • @SolomonBayu
      @SolomonBayu 3 місяці тому

      @@LeoLe-r2m ተው ተው ኩቻ በፕራንክ ስም አትሸውደን። ለማንኛውም ከዚህ በላይ ብዙ በዝርዝር ልትሸውደን መሞከርህን ብንኖርና እግዚአብሔር ቢፈቅድ ትምህርትህን በአግባቡ አጠናቀህ ራስህን ስትችል በደንብ እናወራዋለን እንጂ አሁን የመማሪያና የማደጊያ ጊዜህን አላባክንብህም።

  • @አይንዬየሄኖክእናትአይንዬ

    😂😂😂😂እደዛሬ ከሳቅሁ ቆይቼነ ነበር ከምር ኩቻ አመሰግናለሁ

  • @uaua1419
    @uaua1419 3 місяці тому +1

    አረ እኔ አላገባሽህም አይ ዳጊ kkkkkkk ውብዬ በራክሽህ ተመቸኝ ልጅቱ ችሎታዋ ተመቸኝ

  • @NesimaMohammed-q8s
    @NesimaMohammed-q8s 3 місяці тому +1

    ኮመንት ፃፌ አላቅም በጣም ነዉ የምከታተላቺሁ ዛሬግን አልቻልኩም በሳቅ መሞቴ ነዉ 😁😁😁

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 3 місяці тому +15

    😂😂እናቴ ድረሽ ዳጊ😂😂 እረ ሆዴ ግን ስታምሩ❤❤

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 3 місяці тому +11

    😊😊😊😊😊😊😊 ከም ለሚ ስሒቀ ኣይፈልጥን ኩሻ ሽኮርር❤❤❤❤

  • @GkhFuh
    @GkhFuh 3 місяці тому +32

    ዳጊ አሳዘነኝ እጮኛ አለኝ አላለም ለዚህም ደርሰሀል😅😅😅😅😅❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @shalom897
      @shalom897 2 місяці тому

      በዚህ ድንጋጤ ሚስት አለኝ አለማለቱ ጥሩ ነው

  • @RakExpo-e1f
    @RakExpo-e1f 3 місяці тому +5

    በጣም ነዉ ያሳቁኝይመቻችሁ

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 2 місяці тому +1

    የኔቆጆ መሸአላህ❤❤ልገጂቱ አረጋ ያለይ ነት ❤❤በጣሪ ይጠምርልሺ❤❤❤

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd2744 3 місяці тому +10

    የዳጊፍራት😂😂ናሂ በህግ አምላክ😂😂😂😂😂

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 3 місяці тому +8

    ወይኔ ዳጊ ሠሩልህ አግኝታሀለች ዉብዬ ❤❤

  • @nuhaasfaw
    @nuhaasfaw 3 місяці тому +8

    Kuchaye wayne 🏃‍♂️ 🏃 🏃‍♂️ run😂😂😂😂

  • @Selamenesh
    @Selamenesh 2 місяці тому +1

    እኔ ልጅ ነኝ አላለም😂😂😂ያበደ ፕራንክ ነው

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 2 місяці тому

    እናቱም ነግረዉታል ደስ አይልም እዉነቱን ነዉ ያለ እድሜ ጋብቻን ታበረታታለች ሁ በትዳርና በሙሽራ ልብስ አይቀለድም

  • @Ahlamይቱብ
    @Ahlamይቱብ 3 місяці тому +8

    ልጂቷ ስታምር❤ወላሂልዑልትነች❤

  • @SellamSellam-g7d
    @SellamSellam-g7d 3 місяці тому +11

    ልጇቶ ስታምሩ

  • @sweet-jh4vb
    @sweet-jh4vb 3 місяці тому +17

    ሥታምር❤❤❤❤❤❤

  • @Afleza
    @Afleza 2 місяці тому +1

    አረ ፈተ አረገቹኝ ክክክክ ሰለመቹ ይብዘ

  • @MdSalla-rr8uw
    @MdSalla-rr8uw 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደብሮኝ ነበር ፈታአረጋችሁኝ ክበሩልኝ

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 3 місяці тому +8

    እረ ዳጊ አምለጥ አሁን😂😂😂😂😂😂

  • @AhmedKabir-u9b
    @AhmedKabir-u9b 3 місяці тому +9

    ልጀቱ ሰታምረ❤❤❤

  • @AsA-em7tc
    @AsA-em7tc 3 місяці тому +8

    ❤😂😂😂😂😂ወይ እኔ ከሜት ጠፍአላቅም ነበር ዛሬ😂😂😂ነው የጣፍት

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 2 місяці тому

    ፍቅር እደዚክነው በህግ አምላክ አለዳጊ 🤭🤭ውብየ ያበደነው ❤❤🎉

  • @VhusafheleSaesa
    @VhusafheleSaesa 2 місяці тому

    አረ ነሆም እንዶም 2ቱም ምታርፊ ነዉ ሌለ ብትጨምሩ ትችለሌች ዬማያቅ ፀጋነዉ አረ ማንም ያልጨረሰ ነዉ

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 3 місяці тому +8

    ስታምር ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ

    ውብዬና ልጅታ ይመሳሰላሉ የምትሉ ላይክ

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 3 місяці тому +2

    አንችኮ አደገሻል አላለም ወይኔ ኩቻየ የኔ ልጂ❤❤❤❤😃😃😃👍👍👍👍

  • @OiOl-f7j
    @OiOl-f7j 25 днів тому

    ውብየ የኔናት ያዝ በዛጋ😂😂😂😂😂😂

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 2 місяці тому +1

    ዳገየ የኔ የዋ ጉዲ ሰሩብክ አይደለ ውይነ ሆዴ በሳቅ ገደሉንኮ😂😅😂😅

  • @bzu-dt1st2pf4k
    @bzu-dt1st2pf4k 3 місяці тому +4

    ዉብየ ገፍሸ እቅፍት ያዛት አላለችም😁😁😁😁🙈🙈🙈

  • @marti5961
    @marti5961 2 місяці тому +2

    ዉብየ የኔፍልቅልቅ እግዚ አቤሔር ይጠብቃችሁ😘😘😘😘😘💚💛❤️

  • @MadinaOmar-vp5iv
    @MadinaOmar-vp5iv 3 місяці тому +10

    ስታምር

  • @BbaaeryhBAASRCFF
    @BbaaeryhBAASRCFF 3 місяці тому +1

    ወለሂ የናንተ ቪዲዮ እስከዘሬ አዝናንቶኝ አየዉቅም😂😂

  • @Dalia-i8y
    @Dalia-i8y Місяць тому

    ወይኔ፡በሣቅሞትኩኝሤትልጅጠይቃብታገባ፡ታየኝ፡ጠይቀውም፡ያነጫንጫቸዋል❤❤😢😢😢

  • @shamsaddiintube7661
    @shamsaddiintube7661 3 місяці тому +2

    ውብየ ግን አምሮባታል እርጉዝነችደ

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 3 місяці тому +14

    ይችን የምር መልሳችሁ አቅርቡለን ደስየምትልልጅናት

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 місяці тому +4

    ዋውሥትምር ክክክክ ተበቀላችሁት

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 3 місяці тому +1

    ይሄ pranke ግን የምክክር pranke ነው በደንብ ያስታውቃል

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 3 місяці тому

    ልደግበት ሲላት አብረን እናድጋለን ዳጊ አንቺ እኮ አርገሻል ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂

    • @Tumorelo
      @Tumorelo 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂