ፍቅር ተከሽኖ/ Fkir Tekshino : New Ethiopian Amharic Full Movie 2021

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 207

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 2 роки тому +73

    እዬባ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ሁሉም ምርጦች ናቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ

    ሃብት የሚገኘው ሠውን ገሎ ማግኘት ከሆነ
    ይቅርብን ድህነታችን ክብራችን ነው።

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 роки тому +48

    ደሞ ምወዳቸው ተዋናዮች ናቸው ልየው 🥰

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 2 роки тому +16

    ፍቄ የሚለውን ገፀ ባህሪ የሚጫወተው ተዋናይ ፀጉሩም ጥርሱም ትወናውም ሰይጣኑን አላውቀውም እንጂ እሱን ነው የሚመስለው!!!!!

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 роки тому +33

    ስላም ለኢትዮጵያ እያልን እንይ 😘💚💛❤

  • @riima5804
    @riima5804 2 роки тому +45

    ኢትዮ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፈጣሪይ🇪🇹

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +9

    አሪፌ ነው ግን ሚስትየውና የአቤል አፍቃሪ የአቤል እናት ሁሉም ሰብሰብ ብለው እውነቱን ማወቃቸውን ብናይ በጣም ያምር ነበር። በርቱ አሪፊልም ነው

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 роки тому +17

    እዮቤ የኔምርጥ😍😍😍

  • @seadamekonnenasfaw5706
    @seadamekonnenasfaw5706 2 роки тому +9

    የእዮብ ጉንጭ ግን የት ገባች

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 роки тому +5

    ይቅር ይበለኝና ይሄን አክተር በጣም ነዉ የምጠላዉ ጸጉሩ ጥርሱ ደሞ ሁሌም የሚሰጠው ስራ አስቀያሚና በጭካኔ የተሞላ ነዉ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 роки тому +14

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን እዮባ ስወድህ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 роки тому +3

    ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
    በቆፈረው ጉድጓድ እራሱ ይገባል
    ሰርቶ ያገኙት ያስደስታል ሰላም ይሰጣል የሰውን ሀብት ገሎ ወይም አጭበርብሮ መብላት በምድርም የህሊና ሰላም የለውም በሰማይም ፍርዱ ከባድ ነው ጥረህ ግረህ በላብህ በወዝህ ብላ ነው ብሎ ያዘዘን ፈጣሪያችን የሰውን የምትመኙ በሰው ድም መበልፀግ ለምትፈልጉ ለዚህች ኮንትራት አለም አትሳሳቱ የሰማዩ ቤታችሁን አታበለሹት ልቦና ይስጠን አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነው 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @mimibassie3262
    @mimibassie3262 2 роки тому +3

    ምን አስጠላሽ ብትሉኝ እነሱ ጀምረው ተመልካችን የሚያስጨርሱት ነገር አይሸክካችሁም አቦ አደብሩና ስንት ነገር ለመርሳት እኮነው እናተን የምናየው ኢጪ

  • @tigi273
    @tigi273 2 роки тому +6

    አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ከዚህ የበለጠ ለመስራት ሞክሩ የተደጋገመ አታድርጉት

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 роки тому +5

    ቆንጆ ነው መጨረሻው ላይ እናትና ልጅ አብረው ሆነው ቢሰሙት ጥሩ ነበር ሆኖም እውነታውን ባልዮው ማወቁ ትዳራቸው አይፈርስም መጠጥ አትጠጡ የሚባለው የሚያሰክር ለዚህ ነው

  • @wintakidane258
    @wintakidane258 2 роки тому +14

    ዴቭ ያለበት ይመቸኛል💙

  • @OsamaHolmes
    @OsamaHolmes 2 роки тому +4

    መቼ ነው መጨረሻውን አስተካክላችሁ የምጨርሱት፤ ሁሌም እኛ ጨርሰንላችሁ ይሆናል

  • @abdosaad9933
    @abdosaad9933 2 роки тому +4

    ይህ ፍቄ የሚሉት ሠው ሠይጣን ዲቃላ ወልዶት ነው እንደ ምን ይመስላን ሁለመናው

  • @zabibahassen6704
    @zabibahassen6704 2 роки тому +11

    ያያቹት ካላቹ እንዴት ነው ልያው ፕሊስ መልሱልኝ

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 2 роки тому +12

    ኢትዮጵያ ሃገሬ ሰላምንሽን ይመልስልን ፈጣሪ 🙏 ፊልሙ ጥሩ ይመስላል ልጨርሰውና እኮምታለው 😌

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +8

    ሀገሬ ውለጅ 😢🙏🏿

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 2 роки тому +2

    Woww Woww nice 😍 Beautiful 😍 😘 ❤ 💕 👌 💖 😍 Beautiful

  • @mekdesayantu3886
    @mekdesayantu3886 2 роки тому +6

    🤗😘😇ዋው ነው ጨርሱት

  • @ፍቅርተአርሴማ
    @ፍቅርተአርሴማ 2 роки тому +4

    ፀጉሩን የሚያሳድግ ወንድ ኤጭጭጭ ያውም ትልቅ ስው

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 роки тому +2

    አኡዙቢላህ አላህየ ወዳጂ መሰሎ ጠላትን ሲያምኑተ ከድቶ በጀርባ አራጂ ቀናተኛ ምቀኛ ከይሲ ሴረኛ የዘመድ የወንድም የወዳጂ ጁንታ አጥፍቶ ጠፊ ህዋሀት ፀባ ይ የግብፅ ፀባይ ያለው የአሜሪካ ተንከሲስ የሱዳን ሸለመጥማጥነት በራሱ የሚሸማቀቅ የሞራል ልእልናና በራስ መተማመን የሌለው ለጥቅም ለቆሻሻ ገንዘብ ሲል የእናቱን ጡት / ልብ / ኩላሊት / ሁለት አይኗን ጎልጉሎ የሚሸጥ የማንም አሽከር ከሆነ ሰወረ መሰል ሰይጣን የሚቀናበት የሰይጣን አባት አንተው ሰውረን ያረቢ አናመሰግናለን በርቱ በነገራችን ላይ ሁለቱንም አክተሮች አልወዳቸውም እዬቤ ስላለነው ያየውት።

  • @mayawit12
    @mayawit12 2 роки тому +4

    Eyoba ke ሚሪንዳ wede ወይን kebade lewet
    Selame le hagerachen yehune🙏 💚💛❤

  • @allheisone3806
    @allheisone3806 2 роки тому +6

    ምርጥ ፊልም ምርጥ ባል

  • @tamiratminda7381
    @tamiratminda7381 2 роки тому +6

    Fetar Ethiopian selem yergat

  • @temietube12
    @temietube12 2 роки тому +5

    ኢትዮ ሀገራችን ሰላም ያርግልን💚💛❤️

  • @getrekt9137
    @getrekt9137 2 роки тому +4

    በጣም አጨራረሱ ያሥጠላል እስኪ ከቱረክ ፊልም ተማሩ የጭ

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 роки тому +2

    Dukitam men yetagni film post yemtadergut 🤮

  • @hasittube4313
    @hasittube4313 2 роки тому +3

    እስኪ ፊልሙን ልየውና እመለሳለው ውዴቼ ይቱቤን አሳድጉልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑት🇪🇹

  • @temesgentamrie774
    @temesgentamrie774 2 роки тому +3

    ፍቄ ግን በ1 ሸሚዝ ፊልሙን ጨረሰዉ እኮ...🤣

  • @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
    @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 2 роки тому +2

    ሀገሬ🙏አላህ ሠላምሽን ይመልሥልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪👍

  • @zdchanal3739
    @zdchanal3739 2 роки тому +1

    እኔ ምንም አልተመቸጘም በደብ ሰሩ እያሰመሰላቺሁ እደሁ ቀደብ ይነበባል አሰተካከሉ መልእከቱ ጥሩ ሁኖያለ ተዋናይወቹ ብቁ አደሉም 😏😏አሰተካከሉ

  • @ፍቅርተአርሴማ
    @ፍቅርተአርሴማ 2 роки тому +2

    ወደ ችርሥ ደረሥክ እዮባ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 роки тому +8

    ኮሜንተሮች የት ናቹ ብቻዬን ደበረኝ 😒

  • @azemerazeben6620
    @azemerazeben6620 2 роки тому +3

    Eyobaye swodihi ante yalehibet film des silgi

  • @slam1281
    @slam1281 2 роки тому +3

    እዮቤ ሥወድህ

  • @seadaapp3133
    @seadaapp3133 2 роки тому +1

    የሽማግሌ ውሸታም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +2

    Waw ምርጥ ፊልም ግን እዮባ እና ልጅቱ ታርቀው አንድ ላይ ብታይ ይበልጥ ያምር ነበር

  • @arabgaali521
    @arabgaali521 2 роки тому +3

    Www

  • @mekides
    @mekides 2 роки тому +3

    ሰላም ለዚህቤት ሰላም ላገራችን ይሁን ደስየሚልና አስተማሪ ነው እናመስግናለን🙏

  • @slam1281
    @slam1281 2 роки тому +2

    ሠውዬውግን ዘጊነው

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 7 місяців тому

    የኢትዮጵያ ፊልሞች ይገርመኞል የልጅቷ እናት ምንም ሳታጣራ አቤልን የወረደችበት አኳኋን ፊልሙን አወረደብኝ...

  • @djjxj5974
    @djjxj5974 11 місяців тому +1

    እዮበዬዬዬዬ ስዉድክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shengoentertainment5763
    @shengoentertainment5763 2 роки тому +1

    እይን ለምን እሰከዛሬ አላየሁትም ቆንጆ ፊልም ጋበዝኳቹ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ
    @ሲፈንየማርያምልጅ 2 роки тому +1

    አሪፍ ፊልም ነው ግን ምን ሆናቹ ነው አላለቀም ምትሉት ከዚ በላይ እንዴት ይለቅ

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 2 роки тому

    ሰውዬ ምን ያድርግ አንቺ ለምንሄድሽ ከባልሽ ውጪ ብለምን ከሰው ጋር ጣጣሽ😂😅😅😅😂😂😂😅😅😄😄

  • @አዚቴ
    @አዚቴ 2 роки тому +2

    እዮብ የኔ ማር

  • @Toybayoutube-t5b
    @Toybayoutube-t5b 2 роки тому +2

    አዮብ አድናቂህ ነኝ ንግግርህ ሁሉ ይመቸኛል

    • @slam1281
      @slam1281 2 роки тому +1

      በጣም ይመቻል

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego1589 2 роки тому +1

    VERY GOOD MOVIE. DEVIL ARE DEVIL NO MATTER WHAT. IT'S WRIGHT MONEY IS DEVIL . IT IS VERY EDUCATIONAL MOVIE. YOU HAVE TO LOVE YOUR BROTHER AND SISTER. THE MOST IMPORTANT IS YOUR FAMILY AND FRIENDS BUT DON'T BELIEVE IN MONEY. MONEY CAN BUY ANYTHING NOT A FAMILY OR FRIENDS. LOVE YOU ALL ETHIOPIANS. BROTHER FROM ERITREA

  • @jemalmohammed5601
    @jemalmohammed5601 2 роки тому +2

    Felimu menm ayelem

  • @aswanaswan5941
    @aswanaswan5941 2 роки тому +2

    እረ እባካችሁ ፊልም ሥሩ

  • @ብዙአለምአለልኝ
    @ብዙአለምአለልኝ 2 роки тому

    ምን አይነት ነዉ በምን አለቀ መጨረሻ ላይ ያስጠላል ፍርድ ሲቀበል ማሳየት ነበረባችሁ እነዛ ደግሞ በፍቅር ሲኖሩ መታየት ነበረበት

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp Рік тому

    feka sewdeke😂😂serawchke hulu yasekugale becha temcegalek beteleye tekwaye hunek yeseraku betame yasekgale😂

  • @marthahailu8989
    @marthahailu8989 2 роки тому +2

    Batam arf new

  • @ecaccount7816
    @ecaccount7816 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሁላችሁንም እወዳችዋለው በተለይ እዮባን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ እዮባየ በጣም ነው እምወድህ በሀካል አግቸህ አድናቆቴን ብገልፅልህ ምኞቴ ነው

  • @hananethio1254
    @hananethio1254 2 роки тому

    የኢትዩጰያ ዲራማ የሚገረመኝ ሳይጨረሱ ጨረስን ልምን ደስታቺሁን ሳናይ ኡፋፋፋ እኔ ስናደዲ መክረሜነው ሲታሰረ ወሸቱ ከነሱፊት ሳይወጣ

  • @fafi5908
    @fafi5908 2 роки тому +1

    ይሄ ፍቄ ተብየ ሰውየ አይመቸኝም ሁሌ የሚሰራው ስራ አፀያፊ ሥራ ነው የሚሰራው ክፉ እና ክፉ ብቻ ነው ያናደኛል 😂😂😳😳😳👊👊 ጭቅላቱን ማለት ነበር

  • @nanieethioboye217
    @nanieethioboye217 2 роки тому +1

    eyobe sewodie yani merite bast aciter

  • @nugatube6495
    @nugatube6495 2 роки тому +1

    bexame yamrale beretu

  • @seifeamekonnen4011
    @seifeamekonnen4011 2 роки тому

    አረረ በፈጠራችሁ ዳይሬክተሮች የሚያምር ፁሁፍ የሚያምር ታሪክ ግን የማያምር አጨራረስ እስቲ ከስኬት በሁላ ለ 2 ደቂቃ የሚቀጥሉትይ አኗኗር አሳዩይ

  • @todayethiopiaeftube3920
    @todayethiopiaeftube3920 2 роки тому +2

    good

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 2 роки тому

    በጣም የምጠላዉ አርቲስት ቢኖር ሹሩቤዉን ሰውዬ እባካቹ ለዚ አዉሬ ገፀባሪ አትሰጡት እሰኪ የምትጠሉት

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 2 роки тому

    የኔ ምስክን እዮባ አይዞህን

  • @merrymerry4929
    @merrymerry4929 2 роки тому +4

    Menale sele filmu betaweru,

  • @ጥንቅሿነኝየበረሀዋእርግብ

    እዮብ ሥዎደው እሡ ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል

  • @ፍቅርተአርሴማ
    @ፍቅርተአርሴማ 2 роки тому

    ተደጋገመ ማታ ጠብዘሽ ሲነጋ ምን ተፈጥሮነው ምንድነው ያደረግነው ኤጭጭጭ አስጠሊታ ፊልም

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ 2 роки тому

    ፈጣሪ አገርችነን ፈጣሪ ያሣማን ደሥ የሚል ፊልም ነዉ አድኒቂቹህ ነኝ ደሥ ሢትሉ🥰🥰🥰🥰💔

  • @ፍቅርተአርሴማ
    @ፍቅርተአርሴማ 2 роки тому +1

    የሴት ሱስኞች ይሄንን ፊልም????

  • @muluwakeshem9952
    @muluwakeshem9952 2 роки тому +1

    እዮብ የኔ ቆንጆ ስወድክ

  • @ahlamtube3466
    @ahlamtube3466 2 роки тому

    Wayine Ayiche Ayiche macharashalayi mndinaw Acherarasu Ere Ebakachuh endezih Atargun mn ayinet sira naw Latamlkachim kibr yinurachuh hoho

  • @danieldesta3426
    @danieldesta3426 2 роки тому +1

    Faxari agarachini selami yadirgi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ferehiwet_bereeket1069
    @ferehiwet_bereeket1069 2 роки тому +3

    Nu abrien enshufewu esit

  • @kirubelhd906
    @kirubelhd906 2 роки тому

    በጣም ሀሪፍ ነው ግን ምንድ ነው እዮባና ቤተሰቡ ሳይታረቁ አለቀ

  • @smharloveethio2699
    @smharloveethio2699 2 роки тому +1

    ስጀምረው ይደብራል ተውኩት

  • @aliafar3417
    @aliafar3417 2 роки тому

    ሳላም ❤️ለሀገራችን 🇪🇹😘👌

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 роки тому +2

    ዋው አስተላለቁ ውብ ነው ደስ ይላል

  • @ሱራጅአዎል
    @ሱራጅአዎል 2 роки тому +1

    ጨርሼ ሰለይ ነው ኮሜንቲ ምፅፋው

  • @Enen550
    @Enen550 2 роки тому +1

    መጨረሻው አይነፍም ፖርት 2 ቢኖረው ደስ ይል ነበር

  • @slam1281
    @slam1281 2 роки тому +2

    የኔማር ስወድህ ከልቤነው

  • @fionasabado5035
    @fionasabado5035 2 роки тому +2

    Wowww

  • @seadatube970
    @seadatube970 2 роки тому +1

    Harif film new

  • @mulualemgetu8702
    @mulualemgetu8702 2 роки тому +3

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @ydhgsfegjvfb6177
    @ydhgsfegjvfb6177 2 роки тому

    ምየምር ነበረ ማጨረሸው አየምርም እንዴት አንድ ድረማ ሰየልቅ የልቀል???????

  • @zs7735
    @zs7735 2 роки тому

    Arifinew gin aceraras bexam yasixalal

  • @dstgt4326
    @dstgt4326 2 роки тому +1

    Jamali

  • @ዜና-ጘ7ደ
    @ዜና-ጘ7ደ 2 роки тому

    አዲስ ፊልም ተጋበዙልን ua-cam.com/channels/93ys0OK8EMVCF1SagG_VQA.html

  • @hamiris1049
    @hamiris1049 2 роки тому

    100 % Nice movie with 0% finishing

  • @gondermedianetwork
    @gondermedianetwork 2 роки тому

    አጨራረሱን ካልቻላችሁ ተውት ፊልም አትስሩ

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 роки тому +1

    Betam Arif filem new

  • @hadiyaethiomuslimwondimneg7800
    @hadiyaethiomuslimwondimneg7800 2 роки тому

    ግን ደይሬክተሮቹ በጣም ይገርመኛል ያለ መጠጥ ሙቭ መስራት አልቻሉም ውይንስ ከመጠጥ ገር የገቡት የማይሻር ስምምነት አላቸዉ?

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp Рік тому

    Maziy temchshge abo edanchy yaluten yabzalen feta ❤❤

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 роки тому +2

    አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን

  • @amarechkindie618
    @amarechkindie618 2 роки тому +1

    Konjo film new

  • @ABSD-xu9bg
    @ABSD-xu9bg 2 роки тому +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @direboyzxirruuosman9039
    @direboyzxirruuosman9039 2 роки тому

    New mobile ke 1 dekika bohala berto camera seraleh 😀😀😀 ethio movie funny

  • @sofivloges9752
    @sofivloges9752 2 роки тому +1

    Wow

  • @maezamaeza7080
    @maezamaeza7080 2 роки тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻቺን