Ma man roph, i am so inspired by your work that i got rejected from the job i loved. Anyways i an a college instructor that gets mite energy every day cause of u. Thanks for help guide the generation .......?................. ....?.
Dear Brother I'm honored and humbled by the fact that you are my countryman!! Your existence and enormous influence on our youth gives me hope for my country!! 🙏🏾 🤗💖 And I'm waiting for a harari song from you now!! 😁
በጣም ምጡቅ አስተሳሰብ ያለህ ሰው ነህ! however the only thing that made me puzzled was that the way you tried to put the picture of the past as there was a certain part of the Nation that need to apologize for the others, which I don’t think is the fact. From a person like you who understand history very well, there is fact about history, from all the written facts and artifacts, we conclude that history is true. Do we question the history of the Western Nations, or the history of the Israelites….or so forth. Then the History of Ethiopia is same as those, there are some facts that there are wrong namings to some society parts such as those who are hand crafting( ቀጥቃጭ, ፋቂ…) ተብለው ነበር ያ ስህተት ነበር ። በተረፈ ግን በነበሩት የትውልድ ቅብብል ታሪኮች ውስጥ የሆነ ማፈር ያለበት ኢትዬዽያዊ እንዳለ አድርገህ አትሳል ምክንያቱም ያ በየሁሉም የኢትዪዽያ ክፍላት ነበረ። በሁሉም አካባቢ የዚያው የአካባቢው አለቃና በደል አድራሽ ነበረ በሁሉም ክፍል ጭሰኛም ባርያም ገዢም ተገዢም ነበረ ያ ደሞ በአለም ላይ የነበረ የትውልድ የአገዛዝ ስርአቶች ነበሩ ባሪያ ና የባሪያ ገዢ ሁሉም አለም ነበረ የንጉስ አስተዳደር በሁሉም አለም ነበረ, የመሳሰሉት ስለዚህ ይህ አገላለፅህ ትንሽ እርማት ይፈልጋሉ, እንዲሁም የአባትህን የሙዚቃ tastes ስታመለክት you were so specific, adere, tigrigna, kiros, menzuma, sudanese Selteigna….so specific, but when it comes to your mother’s taste of music you didn’t want to show the exact word for it to call “አማርኛ" songs, not sure why, you had a challenge to call it so, as it was easy for you to elaborate on the names of the other parts of the Nation??? Hope you give it a thought!? I was sure you would love “Kahnye!” Like I was saying that your song “የአማኙ ቅኔ!" took me back to her song, the very first time heard it.
ande sew sinager yeminagrewen bicha mesemat benelemamed teru yimselehnal.....please just listen what he said and accept or deny it. dont tell your fear for no one. we have enough of it.
ባህታዊው ፈላስፋ! የኣስተሳሰብህ ጥልቅነት፥ ኣገላለፅ ፥ ቃላት አመራረጥህ እዉነትም የሰማኒያ ኣመት ሽማግሌ ኣድርጎሃል እንኳንም እንደዛ አደረገህ!!! በርታ መኣዛ በጣም እናከብርሻለን ባንቺ እና በእሱ ጭውውት የጤናማ ትውልድ ሽግግር ነው ሚታየኝ ለሁለታችሁም ትልቅ ምስጋና ይገባችኋል
ሮፊ ፣በጣም ገረሚ ሰው ነህ!! የሶስቱንም ሳምንት ቀለ መጠየቅ አዳምጮዋለሁ እጅግ በጣም በሩህ አዕምሮና ለኢትዮጵያችን የሚበጅና የሚያሸንፍ ሃሳብ፣ ለዛ ካለው ንግግር ጋር ስላደረስከን አመሰግናለሁ፡፡ ፈጣሪ እድሜውን አበርክቶልህ እንደዚሁ የሰው ልጅን ሰውነት ከፍ የሚደርጉ ሃሳቦች ያሉበት ሥራዎችን ለመሥራትና እኛም ለማድመጥ ፈጣሪ እድሉን ይስጠን፡፡ እውነትም ሮፍናን አንበሳ!! መዓዚም እንዲህ አይነት ሥራቸውና ስብዕናቸው ከፍ ያለ፣ከራሳቸው አልፎ ትውልድንና ሃገርን ለማነጽ የሚጠቅሙ ሰዎችን አፈላልገሽ ስለምታቀርቢልን ምስጋናዬ እጅጉን ከፍ ያለ ነው፡፡
በኔ ዘመን ለዚያውም በዚህ ጊዜ እንዲህ አይነት አስተሳሰብብ ያለው ወጣት ከሰማይ ወርዶ ነው? እስከማለት አስደፍሮኛል። አክብሮቴ ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካም!!!
የኔ እህት ብዙኃን አሉ ኢትዮጲያን ማዳን የሚችሉ ሮፍናን አንዱ ማሳያ ነው። ችግሩ የቀደመው ትውልድ አንቆ ይዞታል
Nardos, you expressed it well. I can’t add more!
ገራሚ ሰው ነህ
I have no word how matured and intelligent you are.
Thank you Meaza
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ 💚 💛❤️
እርጋታህና አመለካከትህ በጣም ደስ ይላል መልካም ቤተሰብ እንዳሳደገህ ያስታውቃል ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። አስተዋይ ነህ አሁንም እ/ር የነካኸውን ሁሉ ይባርክልህ።
እጅግ ድንቅ ብሥለት እና ማስተዋልን የታደለ የኔ ዘመን ጀግና💪🏾
ብዙ ብዙብዙ ካንተ እንጠብቃለን
በርታልን
እናአት መሃዛ አቤት ባንቺ ቃለመጠይቅ መደረግ ምንአይነት መታደል ነው ተጠያቂሆቹም አንቺ ጋር ሲመጡ የሠሩትን ስራ ያጎላላቸዋል ይመስለኛል እድሜሽን ያርዝምልን ከነህ ውዱ ባለቤትሽ አባባ አበበ ባልቻ
አዋቂ፣ጨዋ፣ጥሩ ለዛ ያለው፣ በሳል፣ ደግሞም አማኝ ብዙ መልካም ነገሮችን አጣምሮ የያዘ ግን ደግሞ ወጣት።
ሮፊ እውነትም አንበሳ!!!
U r phenomenal u r amazing keep it up please god be with u.
Can't agree more 🤍
ብራቮ ሮፍናን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ዕድሜና ጤና ይስጥህ❤❤!
ድንቅ አቀራረብ መአዚ እጅጉን አከብርሻለው ምታቀርቢውን ጠንቅቀሽ ምታውቂ ድንቅ ስራ ነው ተስፋ በርታልን ነው ምለው
ሮፍናንየ እንኳን ዘፈንህን ኢንተርቪህም እየደጋገምኩኝ ነው ማዳምጠው በጣም በሳል ነህ እንዳንተ አይነት ምርጥ ወንድም ስላለህን ደስ ብሎኛል
መአዚ ታዘብኩሽ የሮፊ ኢንተርቪው በዚ ካለቀ ። እኔ ካንቺ በላይ የሰው ልጅ ስውር ማንነቱን ኢንተርቪው እየተደረገ እንዲያውቅ ማረግ የሚችል ጋዜጠኛ አላውቅም (በሀይሉ ገ/እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ) ሮፊ የትውልዴ ፈውስ ነው ። ሮፊ ካወራው እንደሚበልጥ አውቃለሁ ። መዓዚዬ በጌታ ይሁንብሽ ገና ነው አላወራም በንግግሩ እና በአስተሳሰቡ ትውልድ ይፈውሳል እና በዚ አታብቂ ። በምቶጃቸው ሀገር ትውልድና ባንዲራ ይዤሻለሁ ከሮፊ ጋር ያለሽ ቆይታ ይቀጥል ። በቃ መስከረም እስኪጠባ አራት ሳምንቱን ሮፊ ይቀጥል ። እወድሻለሁ አታስከፊን ❤❤❤
እርጎታክ በሳልነትክ አሰደምሞኛል ከመአዚ በጣም እምወድሸ እማደቅሸ የጎዜጠኛ ቁንጮ ቴዲ አፍሮን በድጎሚ ብትጋብዠን መአዚ እረጅም እድሜ ከጤናጎር ይሰጥሸ ፈጣር
ከዘፋኝ ወይም ከሙዚቃ ባለሙያ እናታችን መሃዛ ጋር ቀርቦ ትውልድን የሚቀርፅ ቃለመጠይቅ ካደረጉ አርቲስቶች ለኔ የምንጊዜም ሶስተኛ ቴዲ አፍሮ ኤልያስ መልካ እና ሮፍናን አንተ ናቹሁ የፈለገው ከፍታላይ ብትደርስ ይህንን ጣፋጭ ምክር አዘል የጨዋ ንግግርክ እንዳይቀየር የውድ አባትክን ነብስ እግዚአብሔር በደጋግ አባቶች እቅፍ ውስጥ ያስቀምጥልን። ተባረክ
Rophnan, I am proud of you, he has a great ideas about Ethiopian & world 🌍. Thanks 🙏 🙏👍👍👍
እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
መርከብን:-ሁነህ አግኝቸሀለሁ።
አይኖችህን እንዳለፍካቸው ተመልክቻለሁ።
ወደ ፊትም አንተ መርማሪ ጠያቂ ስለሆንክ ፍጹም እውነትን መርምረህ አውቀህ እንደምታገኝ ትልቅ ተስፋ አለኝ።
እንዳንተ አይነት አርቲስቶችንም ሆነ ማህበረሰቦችን እንዲያበዛልን ሁላችንም በያለንበት ልንሰራ ይገባል እላለሁ። በተረፈ አንተ አሰላሳይና መልካም ሰብእና እንዳለህ በስራህና በንግግሮችህ የተገለጸ ነው።እንወድሀለን :-ብእርህ ይበርታ ቃልክም ባለም ይብራ
Amen!
ተባረክ ።
"Achievement ነው , interview ብቻ አይደለም "
Rophnan.
Wegahta is #1 and gobe haya and dese all they 🔥
Ma man roph, i am so inspired by your work that i got rejected from the job i loved. Anyways i an a college instructor that gets mite energy every day cause of u. Thanks for help guide the generation .......?................. ....?.
የኔ ትውልድ ዘመን
Very brilliant 👏 👌 guy I love your music Rophnan 🎶
የኔ ትውልድ በመሆንህ እኮራለው እስከዛሬ ያላሰብኩትን ሀሳብ ሁሉ በአይምሮዬ ፈጥርሀል አመሰግናለው ሮፊ መአዚዬም አንቺንም ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም
መአዚ የአንቺ ብቃት የሱ እርጋታ WOW ቀኔን አሳመራቹት 👍💯❤️
Dear Brother I'm honored and humbled by the fact that you are my countryman!!
Your existence and enormous influence on our youth gives me hope for my country!! 🙏🏾 🤗💖
And I'm waiting for a harari song from you now!! 😁
My favourite Artist Rophnan❤❤
Just I want to say thank you🙌❤
Thank u!
ይህ ቃለ መጠይቅ ቢቀጥልስ ?
አረ ትለያለክ ጨዋነትክን ከሚገባው በላይ አሳየከኝ እናታችንን መሃዚን ማክበርክ
አረ ወይኔ ይሄን ባለጉድሬ ወጣት የኛን ዘመን ወጣት ወክሎ ፖርላማ ይግባልን!
ምድረ ጊሽጣ ራስ እኮ ነው ባልኖርንበት ዘመን ታሪክ ዋጋ እያስከፈለን ያለው
አረ ተማረርን!
Well done bro
"ሰከለ" አፈራ የሚለው የግእዝ ግሥ "ሰከለ" (ከ) ላልቶ ይነበብ መዓዚ " አስካል፣ አስካለች፣ አስካሉ..." የሚሉ ስሞች መሠረታቸው ይሄው ነው
የሃገር ፡ አድን ፡ አይምሮ ፡ የተሸከመ ፡ ወጣት ፡ ነገር ፡ ግን ፡ ባስተሳሰብ ፡ የትልቆች ፡ ትልቅ ፡ እድሜ ፡ ጤና ፡ አብስቶ ፡ ይስጥልኝ ፡
እሄን ልጅ አፍቅሬው ልሞት ነው ዳሩኝ😭😭😭
silkish askemiche ena endirishalen konjo
አንቺ ብቻ ሳትሆኝ ብዙ ሴቶች በፍቀሩ ወድቀዋል። ግን አግብቷል ወይም ሊያገባ ነው ተብሏል።
@@abuhaile6517 ኧረ አልተባለም
@@መሰረተዜማ tawkewaleh😅
Fact ግን single ነኝ ብሏል ገና አላገባም
እንዳያልቅ ተመኘው
የልጅ አዋቂ
ከረበሽኩኝ ይቅርታ !
።ሮፍ-ናና።
እኔ በበኩሌ ተደምሜአለሁ ።
ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ።
😍😍😍😍❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜😍😍😍😍😍💜💜💜💜💜💜💜
በጣም ምጡቅ አስተሳሰብ ያለህ ሰው ነህ!
however the only thing that made me puzzled was that the way you tried to put the picture of the past as there was a certain part of the Nation that need to apologize for the others, which I don’t think is the fact. From a person like you who understand history very well, there is fact about history, from all the written facts and artifacts, we conclude that history is true. Do we question the history of the Western Nations, or the history of the Israelites….or so forth. Then the History of Ethiopia is same as those, there are some facts that there are wrong namings to some society parts such as those who are hand crafting( ቀጥቃጭ, ፋቂ…) ተብለው ነበር ያ ስህተት ነበር ። በተረፈ ግን በነበሩት የትውልድ ቅብብል ታሪኮች ውስጥ የሆነ ማፈር ያለበት ኢትዬዽያዊ እንዳለ አድርገህ አትሳል ምክንያቱም ያ በየሁሉም የኢትዪዽያ ክፍላት ነበረ። በሁሉም አካባቢ የዚያው የአካባቢው አለቃና በደል አድራሽ ነበረ በሁሉም ክፍል ጭሰኛም ባርያም ገዢም ተገዢም ነበረ ያ ደሞ በአለም ላይ የነበረ የትውልድ የአገዛዝ ስርአቶች ነበሩ ባሪያ ና የባሪያ ገዢ ሁሉም አለም ነበረ የንጉስ አስተዳደር በሁሉም አለም ነበረ, የመሳሰሉት ስለዚህ ይህ አገላለፅህ ትንሽ እርማት ይፈልጋሉ, እንዲሁም የአባትህን የሙዚቃ tastes ስታመለክት you were so specific, adere, tigrigna, kiros, menzuma, sudanese Selteigna….so specific, but when it comes to your mother’s taste of music you didn’t want to show the exact word for it to call “አማርኛ" songs, not sure why, you had a challenge to call it so, as it was easy for you to elaborate on the names of the other parts of the Nation??? Hope you give it a thought!?
I was sure you would love “Kahnye!” Like I was saying that your song “የአማኙ ቅኔ!" took me back to her song, the very first time heard it.
betam des mil koyeta
His laugh shouldn't be this infections
Manbeb mulu sew endemeyaderge bante ena be teddy new yayewet
ሮፍናን ኑሪ የጋራ ታሪክ የለንም የሚለውን የዘውገኞቹን ተረክ እንደሚቀበለው ዛሬ በሸገር ኤፍ ኤም ቀርቦ ከእውቋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር ተጫውቷል። በ ሮፍናን ዕይታ ለነገስታት እና ለአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ያለን ክብር አዲስ አበባ ላይ ብቻ የተገደበ ነው። ሌሎች በተሰበከላቸው የተለየ ታሪክ ሌላ ዕምነት ይዘው አድገዋል እያለን ነው። በላዩም ምንም ይሁን ምን ይህ ዕውነታ ሆኗል ይለናል።
ከዚህ ጋ በተያያዘ ሮፍናን እንደውም ይህ ሰንደቁን እና ነገስታቱን የሚወደው ክፍል ይቅርታ ቢጤ ፍቅር አይነት ቢያሳይ ምናምን እያለ ሊያመቻምች ሞክሯል። በመሰረቱ ይህ ዘፋኝ የታሪክ ምሁር አይደለም። ታሪክ ራሱን የቻለ የትምህርት ዘርፍ ነው ።የራሱ የአጠናን ዘዴ ያለው ሲሆን እኔ ባለኝ ውስን ግንዛቤ እንኳ ታሪክ ያለፈን ክስተት በተለይ ወሳኝ ኩኑቶች የሚጠኑበት ሲሆን ፣ ይህንንም ለማሳካት ፩ኛ ደረጃ ምንጭ፣፪ኛ ደረጃ ምንጭ፣፫ኛ ደረጃ ምንጭ ወዘተ እየተባለ ተሰንዶ ለትምህርት እና ለምርምር ግብዓት ይሆናል። ታሪክ የምንማረው ዛሬን ስለሚነግረን ነው። የፖለቲካ ግብ ለማሳካት የተረጬ፣ ክለሳዎች ወዘተ ታሪክ ለመባል ይከብዳሉ።
ሮፍናን ተወዳጅ እየሆነ እንደመጣ እሙን ነው። ዳሩ ግን የሚስራቸውን ሙዚቃዎች ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ያጣጥመዋል ማለት አይቻልም። ለምሳሌ እኔ ለማድመጥ የቻልኩ ብሆንም ደጋግሜ ግን እንዳዳምጠው ምንም አልገፋፋኝም። ምናልባት የሱ ዘፈኖች ለኔ አይስቡኝ ይሆናል።
አላውቅም!
ግን ግን ሳስበው ሮፍናን ይሄን ሁሉ ቃለ-መጠይቅ እንዴት ሊያደርግ ቻለ? ማለቴ ልጁ ገና ብቅ እያለ ያለ ሙዚቀኛ ነው ስለ ትውልዱ እና ዕድገቱ ወዘተ ባንድ ቅዳሜ ሁለት ክፍል ልክ እንደ ካስማሠ ማለቅ ይችል ነበር ብዬ አስባለሁ ። እንዴት ዩኒቨርሳል ሳውንድ(ስቱዲዮ) ሊመርጠው ቻለ? ለምን አላማ? መቼም እንዲህ አይነቶች ድርጅቶች የራሳቸው ፖለቲካዊ፣ ማህበረስባዊ፣ ርዕዮታዊ ዕይታዎች ወዘተ ይኖራቸዋል። ስለዚህም ሮፍናን እውቆም ይሁን ሳያውቅ ወደ አንድ ግዙፍ ተቋም አገልጋይ ለመሆን ተስማምቷል ። ይህ ተቋም ባንዳንዶች የሚስጥራዊ ድርጅት ማሳለጫ እየተባለም ይታማል። እንግዲህ አላህ ይሁነው እንላለን ሮፍናንን!
በታሪክ ጋ በተያያዘ ግን እነ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ እና ራቻርድ ፓንክረስትን የመሰሉ ጉንቱ የታሪክ ምሁራን ባለቤት የሆነችን አገር በዘመኑ አፍላ ዘፋኞች አይተኩም እላለሁ።
ande sew sinager yeminagrewen bicha mesemat benelemamed teru yimselehnal.....please just listen what he said and accept or deny it. dont tell your fear for no one. we have enough of it.
እኔ ታሪክ አውቃለሁ የታሪክ ተመራማሪ ነኝ አላለም። ሮፊ ያለው ለዚ ትውልድ መፍትሄ ብሎ የሚያስበውን ዕሳቤውን ነው ያስቀመጠው...!!!
ወይ ጉድ እንደው በጤም ነው የምቶገርመው እሱ የራሱን ምልከታ ተናገረ እንጂ የታሪክ አዋቂ ነኝ አላለም አንተ የታየህ ኔጌቲቭ ብቻ ነው ኢትዮጵያነ ነገስታት የሚያመልኩ ይቅርታ እንዲሉ ምናምን ትላለህ እነሱም ባይሆኑ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ምን አስለቀሰህ አንተ የፈለግከው እንደሚመስለኝ ጦርነት እንዲያበረታታ ነው እንደው ግን ትንሽ ከኛ አስተሳሠብ ወጣ ያለን ሲመስለን ና እኔ የማስበውን አስብ ማለት መጥፎ ልማድ ነው። ደሞ መጨረሻ ላይ እንዲህ ዝነኛ የሆነበት ምክንያትም ከሌላ ነገር ጋር ለማጣመድ የምትራወጥበት መንገድ ይገርማል እንግዲያውስ እግዚአብሔር በፀጋ ያከበረውን ማንም አይሽረውም እሱ ከፍፍፍፍፍፍ ብሎ ገና ያንፀባርቃል የጎጥ አስተሳሰብህን እዛው
Tish
በጣም ትክክል ስለ ታሪክ ብዙ ይቀረዋል
ሮፍናንን አዳመጥኩት አሳዘነኝ አምላኩን ያወቀ መስሎት ሰይጣን ጢባጢቤ የሚጫወትበት መሆኑን የሚያይበት ህሊና እስኪሰጠው
Ere benatachu ljun tewut mn yhunlachu adamtut
አንተን ነው እየተጫወተበህ ያለው
Tish
ይህ ቃለ መጠይቅ ቢቀጥልስ ?