GOAT in the making, you are a generational icon, and you are recalibrating the yardstick to success in our generation when I see you I see these qualities. Hard work! wisdom! patriotism! rational! talent! faith! humble! Man, your prime years are ahead of you. we are lucky to have you!
The respected women Mrs Meaza Birru ! And Ropnan it obvious ur family raise you well; they teaching u love , respect , mutual understanding ,tolerance ........ የማክበርሽ መዓዛ ሁሌም ጀግናይ ነሽ ፤ ሮፍናን በደንብ መልካም ልብ ባላቸዉ ቤተሰቦች እንዳደክ it obvious!
Wise man, we need more artists like you to show us our beatiful diversified culture and languages. our generation need to know our country beyond our dirty politics.
Ye Rophy guwadegoch gen tadelew ...ke methaf ga endemewal new ..ene ejegun tedenekalehu ..yeminageraten eyeandandun bemulu ewket yemiyak liyu sew Bante mekaget alebn! Thank you Rophy!
This is such a blessing to hear words of wisdom , grace , truth , creativity as love expressed with faith ! May God bless him with more light and wisdom and love ! Blessings to sheger a platform of bridging thoughts and generations!
“ለተሰንበት ተሸክማ የምትሮጠውን ማሰብ ማናችንም አይከብደንም..ባንዲራ ይዛ በመሮጧ ኮርተን ሌላኛውን በጀርባዋ የተሸከመችውን እውነታ ከካድን፣ ይሄ ትክክለኛ የሀገር ፍቅር አይደለም.. አያስኬድም.."
Thank you Rophnan t🙏🏾
እምነት ኣገላለጽ በሚችል ሰው ሲገለጽ ልብ ይነካል። ኣድናቆዬን ክልብ ልገልጽልህ እወዳለሁ። ፍልስፍናህ በጣም ያስደምማል። ከታናሾቻችን መማር ስንችል ተስፋችን ይለመልማል። መኣዚንም ኣንተንም እናከብራችኋለን
ለሶስተኛ ጊዜ ሰማሁት ይሄ ኛውን ክፍል።የኔ ትውልድ ምልክት ነህ።ድንቅ ብስለት፣አስተውሎት፣ትህትና፣ጥልቀት___ታድለህ!!ቃልህ ውስጥ የጠጣኸው የእናትህን ንፁህ ፍቅር አየሁት ቤተሰብህ ውስጥ የተሰራህበት የእርስ በእርስ መዋደድን አየሁ።አንተ የኔ ትውልድ ኩራት ነህ በርታልን። እናመሰግናለን
በስመአብ እ/ር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ 🥰
እንደሮፍናን ዐይነት ወጣቶችን ሳይ ያንቺና የብዙ መሰሎችሽ ኢትዮጵያዊያን ሕልማችሁ የሚሳካ መሆኑ ስለሚታየኝ ይበልጥ እንድወድሽና እንዳከብርሽ እገደዳለሁ። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህሽ።አንቺ የሀገር ዕንቁ ።
ባህልን፣ሐይማኖትን እንዲሁም ቤተሰባዊ ፍቅርን ደስ በሚል የቃላት አገላለጽ ነው የገለፀው። እውነት አንደበተ ርቱዕ ነህ።ከሙዚቃ ህይወት እንደዚህ አይነት ሰው መኖሩ በራሱ አስደንቆኛል። ስራውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነው። ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ።
ሮፊ አንተን መስማት ማልት አንድ ሙሉ መፅሃፍ እንደ ማንበብ ማለት ነው ከነ ጥዑም ላዛህ Thank you so much you inspired me a lot🙏💕💕💛❤️
ዘፈኑን ደጋግሜ ሰምቼ ሳልጨርስ ቃለ መጠየቁን ልደጋግመው ነው።
ብዞቻችን በእናት ሀዘን ተጎድተናል መጨረሻ ላይ ስለ ሀዘን እና እና እግዚአብሔር አይሳሰትም ያልከው ነገር እራሴን እንዳይና እና ከሀዘን ይልቅ የአምላክ ነገር ልክ እንደሆነ እንዳስብ አርጉኛል።።
የምንወደዉን ሰው በስጋ ስናጣ የአምላክ ልክነት ማሳብ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
እጅ ነስቻለሁ
ረጅም እድሜ ከምርጥ ሥራ ጋር እመኛለሁ 🙏🙏🙏
nice
በደንብ ጀግና መደረግ ያለበት ሰው ነው። የኔን ትውልድ ሊያስታርቅ የሚችል። እባክህን ሮፊ በፍጹም አንዱም ፅንፍ ስር እንዳትገባ፣ ለአንድም ቡድን እንዳትወግን ውግንናህ ሁሉ ከእርቅ እና ሰላም ጋር ሆኖ ይቀጥል። ጥበብህን ለዛ መጠቀም እንደጀመርከው ቀጥልበት። ቲቮዞዎች እንዳያሳስቱህ። የዘመኔ የሰላም ጥበብ ጀግና መሆን ትችላለህ። ሌላው ሃይማኖት ላይም ብዙም ለአንዱ በጣም መቅረብህን ለሚድያ ባታቀርበው ባይ ነኝ።
አንተ ሮፍናን ፈላስፋም የስነልቦናም ባለሞያ ነህ ወረቀቱ ነዉ የቀረዉ እደግ ተመንደግ በሞያህ በአካል ይበቃል አስራትን መሆን የለብህም ተባረክ ልጄ
"ወይኔ ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ "...ምስጥ ብዬ ነው.. የሰማሁት።
ማሻአላህ እማይገባ እዉነት።የሚገባ እምነት።ደስ የሚል ስርአት።
ማሻአላህ ፍልቅልቅ የመአዛ ድምጽ።
ብርዱን ነዉ የገፈፈልን።እናመሰግናለን።
ቆሜ ነዉ ያጨበጨብኩት በቃ ሮፍናን ሊቅ ነው።ሙዚቃ በእዉቀት እንደሚሰራ አሳይቶናል ስለ ሃገር እና ስለለተሰንበት የገለፀበት መንገድ እዉነተኞ ሰዉ መሆኑ አስመስክሯል🙏🙏
GOAT in the making, you are a generational icon, and you are recalibrating the yardstick to success in our generation when I see you I see these qualities. Hard work! wisdom! patriotism! rational! talent! faith! humble! Man, your prime years are ahead of you. we are lucky to have you!
ውይ መአዚ በስመአም ረቂቅ የሆነ ልጅ እናመሰግናለን መታደል ነው በዚህ ዘመን ልባም ልጅ ማግኘት ተባረክ
የሮፍናን ትህትና ሙሉ ትግራይ ይገልፃል ወጋሕታ እኔ ስሰማው የናቴ ነው የሚመስለኝ የትግራይ ወጋሕታ ፈጣሪ ያሳየን ፈጣሪ ❤️💛🙏
እንዴት መታደል ነው ሮፍናል ውስጥሕም ውጭሕም ወርቅ ነው አርቀሕ የምታስብ አሁን ካለው ትውልድ ትለያለሕ እንደሚመስኝ ከሌላ ፕላኔት ነው የመጣኃው ድንቅ ሰው ነሕ እኔ በሐምሳዎቹ መጨረሻ ላይ ነኝ ግን ልቤን ነው የነካሐው ተባረክ ትውልድን ቀይረው እባክሕ ተከታይሕ ብዙ ሰለሆነ ተጠቀምበት እባክሕ ልጄ ልበልሕ አስለቅሰሐኛል ፈሪሐ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር በውስጥሕ ጥግ ድረስ ነው የሐገር ፍቅር እጅግ ያስደንቃል ሐገር ሐገር ናት መቀየሪዬ የላትምና በርታ የኔ ጌታ አንተን መግለፅ ከባድ ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁት ተብረክ ልጄ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤
Rophnan looks to be the yardstick setter in celebrities. Can Teddy Afro and others take lessons from this enlightened young man?
ቆንጆ ጉዞህን እና ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን የእናትህ ነፍስ በገነት ያኑርልን
Thank you for inspiring us. i'm relating to you in so many levels.
የአንተ ትውልድ
how relaxed i feel to hear you talking meaza, all my respect goes to you. And rophnan keep up the excellect work!!
Libam mehonhin ayichalew egziabher bezemenh hulu atsinito be ewnet yanurh.♥️🙏
best interview ever አንቺም ትችያለሽ እሱም ይችላል 👌👌👌👌🙌🙌🙌🙌
The respected women Mrs Meaza Birru ! And Ropnan it obvious ur family raise you well; they teaching u love , respect , mutual understanding ,tolerance ........ የማክበርሽ መዓዛ ሁሌም ጀግናይ ነሽ ፤ ሮፍናን በደንብ መልካም ልብ ባላቸዉ ቤተሰቦች እንዳደክ it obvious!
ባመነው ሰው በእምነቱ ልክ ሊያገኝ ግድ ነው።
ልባችን ላይ ትልቅነት እናትም ወገን ሮፊ ክበርልን
እፁብ ድንቅ ነው በእውነቱ።
ሮፍ በርትተህ አበርታን ። ጀግናችን ነህ ።
እየጻፍን ጎበዝ
ወ/ሮ መዐዛ አንቺ የሀገር መዝገብ የሀገር መዝገብ ቤት ጭምር ነሽ።
Wise man, we need more artists like you to show us our beatiful diversified culture and languages. our generation need to know our country beyond our dirty politics.
የእውነት ትልቅ ሰው ተሰጠን
BIG RESPECT ROPHNAN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕
ፈጣሪ ይባርክህ #ሮፍናን
I don’t have enough words to say thank you for your amazing and inspirational words.
You’re amazing God bless you!!!
Be video bihon wey siyawera simset ❤️ ere antes men gud neh gin 🤔🤔 no words 😶 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሮፊ...ብጣዕሚ እየ ዘድንቐካ😎
ግሩም ቆይታ !!
አንጀት:አርስ::!!!እግዚሐብሄር:ይጠብቅ!!
አስተዋይ እና የወጣት በሳል በዚህ ውይይት ብዙ ነው የተማርኩት
Rophi ❤️u r amazing 🤗❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘
ሮፍናንንንንንን
Oh my God. His wisdom is amazing. You can tell he genuinely thinks about these things. He isn’t pretentious. So refreshing.
Ye Rophy guwadegoch gen tadelew ...ke methaf ga endemewal new ..ene ejegun tedenekalehu ..yeminageraten eyeandandun bemulu ewket yemiyak liyu sew Bante mekaget alebn! Thank you Rophy!
Thanks God bless you more i don't have words brother 🥰🥰🥰🥰
እውነት ሮፍናን ሙዚቀኛ ብቻ ነክ?? በዘመናችን ከምናውቃቸው ሙዚቀኞች በብዙ እጥፍ የበዛ እውቀት አለክ.. ቃለመጠይቆቹን ከሰማው ቦሀላ በጣም ተገርሜ ዝም ብዬ ሳሰላስል ነበር... እና በመጨረሻም ሮፍናን አንተ የዚ ትውልድ ሰው አልመስልክ አልከኝ.. የወደፊት ዘመን ወይም የጥንቱ ዘመን ትውልድ መሰልከኝ::
እግዛብሄር ይጠብቅክ...
መዓዚ ባቀረብሻቸው እንግዶች እረ ስንቱን ጉደኛ ሰዎች ሰማናቸው... ወጣት ስታቀርቢ እንደ ልጅሽ አቅርበሽ እንደገና ጎልማሳ ስታቀርቢ እንደ የቅርብ ጏደኛ ደሞም እንግዳሽ አዛውንት ሲሆኑ ከልጃቸው ጋር እንደሚያወሩ አድርገሽ ውስጣቸው ያለውን እንድሰማቸው አርገሽ ታቀርቢያለሽ.... መዓዚ እድሜ ከጤና ይስጥልን... ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር... ሸገር የኛ ነው..
Rophy , you are so different, I'm big phan of you . Love you Rophy
You are a Legend! Truly
This is such a blessing to hear words of wisdom , grace , truth , creativity as love expressed with faith ! May God bless him with more light and wisdom and love ! Blessings to sheger a platform of bridging thoughts and generations!
I. really love this postive beautiful man.
እግዚአብሔር ይባርክህ። ስታወራ ልብ ታሞቃለህ።
ቃላት የለኝም
በጣም ጉበዝ በርታ ቤተሰብህ የሰጠህ ነፃነት የማንንነትህ መሰረት ነው ።
🙏🙏🙏
Genius man rophnan
Fetari yibarkeh abo🙏
በሳል ሰዉ ነክ !!!
ሮፍናን የሚያክል ማንም የለም!!!!!!!!👍👍
Can't get better inspiration
አሁን ይሄን ኢሉምናቲ ማለት ነውር አይሆንም
በልጅነቱ ጥላቻ እየተነገረው ያደገ ሰው ማንነቱን ፈልጎ የማግኘት ተስፋ ተቀምቷልና ሆኖ ያደገውን ነው መሆን የሚችለው እንዲህ በፍቅር ያደገ ደግሞ በዚህ መጥፎ ጊዜም እንኳ ሰው መሆኑን ማንም አይቀማውም
በ30 ዓመት ምን አይነት ብስለት ነው? you speak ,I listen. You carved well.
I can hear you all day ROPHi🥵🔥
Proud of you 👏🏽
ጉድ እኮ ነው ምርጥ የኔ ትውልድ
አክባሪህ ነኝ!
በስማም ሙዚቃ እንዲ በ እውቀት እንደ ሚሰራ ስላሳየህን እናመሰግናለን
ስብከት እንጂ interview አይደለም
3ኛ ሳምንት ይቀጥል!!!
የዘመናችን ክስተት
Rophnan amazing 🤩🙏🙏🙏🙏🙏
Yene jegna kal yelgnnnn yeze twld jegna yene kur kinggggggggg🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯👑
Omg!! Thanks
ሰው የሚወደደው በደስታውም በመከራውም ግዜ ነው ደሰታውን ተካፍሎ ሲከፋው አላቅህም ማለት ነውር ነው
እሚገርም ብስለት ነው በእውቀት ሆኖ መስራት ሙሉ ሰው እንደሚያደግ ባንተ አየሁ "ሰው ራሱን ብቻ ካየ ከራሱ አያልፍም" አልክ....
ምንም ነገር ጥናት ተሰርቶ ሲሰራ ድንቅ እንደሚሆን አሳይተንሃል:: እውቀት,ጥበብ, ትህትና የተላበስክ 🙏
My legend
rphnanye egziabher ye enatihinina ye abatihin nebs yimar antenim edime ystih
Omg sew
Roffey 🥰🫶🥰🫶🥰🫶🥰🫶🥰
There is 2 artist in Ethiopia desheta Gina and rophnan nuri the rest are eke ,Weldo be teklliel ye miyagba nwernga
ይሄ ሙዚቀኛ የአንበሳ ቢራ ማስታወቂያ የሰራው ነው? የተከለከለውን።የሚያውቅ ካለ እስቲ መልስልን።አንበሳ .....አንበሳ በሚል የተሰራው ሙዚቀኛ ነው፧??
2017❤❤❤
GOAT
Amazing
Rophnan 369
አረ ይሄ ልጅ አገር ይምራ
😘
Please sit down
ትለያለህ ስልህ በሞክንየት ነው ሞሰጣህን ግንዛቤህን እይታህን እና እናትህን ሳላደንቅ አላልፍሞ የስሜኑናአ ካከብ ናት
Qal ብለክ በዘፈንከው ቴድሮድስ ካሳሁን እንዴት ያፍራል ይሆን 😂
yezemenu mert sew bewnete
አስተሳሰብህ በጣም ረቂቅ ነው