ይድረስ ለባሌ ውሽማ የአራት ልጆቼ አባት የሆነውን ባሌን ተይልኝ!ሃብት ሲመጣ ያልጠበኩትን ጉድ ይዞብኝ መጣ! Eyoha Media |Ethiopia |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 911

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Рік тому +107

    እረ ሴቶች እባካችሁ ንቁ እና ጠንቃቃ እንሁን ለእንደዚህ ደነዝ አይነት ወንዶች እጅ አንስጥ እባካችሁ

  • @hirut7396
    @hirut7396 Рік тому +176

    እናትና ምድር እማትችለው ጉድ የለም ክብር ለእናቶቻችን ስንት ተንከራተው ያሳደጉን ❤❤❤❤

  • @romangina5121
    @romangina5121 Рік тому +7

    አለምሰገድ አተን የወለደች እናት የተባረከች እድሜ ይሰጣት የኔጌታ እርጋታህ የሰውን ችግር ማዳመጥህህህህ❤❤❤❤❤❤

  • @MinaAg-t2u
    @MinaAg-t2u Рік тому +155

    ጋዜጠኛዉ አንዴት አንደምወደው በርታ ወንድሜ ❤❤

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Рік тому +19

    አይ ሞኞ ወንድ ልጅ በለመንሽው ቁጥር ይሸሻል ይልቁን ጠንካራ ሴት ነሽ ቆፍጠን በይ ለልጆችሽ ኑሪላቸው

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Рік тому +54

    እባካችሁ እኛ ሴቶች እንደምንም ብለን ከወንዶች ጥገኝነት ለመውጣት እንሞክር። እንዲህ አይነት ጠብደል ማሀይም ቢቀርብሽ ይሻላል። ትርፉ በሽታ መሸመት ነው። ለልጆችሽ በህይወት ብትቆይላቸው ይሻልሻል። ከዚህ በላይ ምን ይመጣብሻል? አይዞሽ ጠንከር በይ። በዚህ አያያዙ ዕድሜም የለው። ብቻ ለዚህ ባለጌ የስራውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጠው።

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 Рік тому +6

      ጠብደል ተመቸኝ😅😅 እደው መቸነው ግን ሴቶች ወዶችን እሚያማርሩት ሁሌ ሴቶች ነን ተጎጅ እኔ እሚገርመኝ ከቤተሰብ ወድን እሚያስበልጡ ሴቶች ናቸው

    • @ሰናይሰላም
      @ሰናይሰላም Рік тому +2

      ትክክል

  • @amarche5385
    @amarche5385 Рік тому +114

    ጋዜጠኛው እድሜ ጤና ይስጥልን የማዳመጥ ችሉታህ ሳላደቅ አላልፍ❤ ትክክለኛ የህዝብ ልጅ ነህ❤
    ሌላው ተከድኖ ይብስል😢😢

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 11 місяців тому

      Were yewdal enelsu l'ébénisterie amemj yehywet tarik lemsmat geze yelm ater ater esoi meshaf tesaf

    • @hmhm6071
      @hmhm6071 9 місяців тому

      😢

  • @alemmeleaku
    @alemmeleaku Рік тому +27

    የኔ እናት ስታሳዝን አለባበሷ ሰውነቷ መጎዳቶን ያሳያል የኔ እናት ከተመሰቃቀለ ህይወት እግዚአብሔር ይጠብቀን😢😢😢

  • @mrvip2706
    @mrvip2706 Рік тому +51

    ተጎድታለች ከምር አለባበሳ አይ እቤታማ እደት ትሆን ያረቢ ከተመሰቃቀለ ትዳር ጠብቀን😰😰

  • @mrvip2706
    @mrvip2706 Рік тому +62

    ጋዜጠኛው አቤት የማዳመጥ ችሎታው ረዥም እድሜ ተመኘውልክ🎉🎉

  • @tsehaysintayehu49
    @tsehaysintayehu49 Рік тому +17

    ምን አይነት መልካም ሴት ነሽ?
    የምታምኚው እግዚአብሔር ይፍረድልሽ ይርዳሽ እህቴ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    እረግ የሄዴን ወንድ ተይልኝ አይከብድምሞይ ሲቀጥል ከሌላ ጋር መሄዱን እያወቅሺ አብረሺ ትተኛለሺ ምንማለትነዉ ይህ ለፍቅር የተከፈለ መፂዋት ነዉ ለእኔ አያሳምነኝም ከሌላ ሴት ጋር ሂዶ ካየሁ የእኔና የሱ ግንኙነት እዛላይ ያቆማል አለቀ😷

    • @HinanHinab
      @HinanHinab Рік тому

      እኔ ብሆን ጥርግ በል ነው የምለው የምን ልመና

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 3 місяці тому

      ወንድ እኮ ያጠቃል ምንም ቢሆን ሴት ሴት ናት

    • @AdemEndris-hv9rq
      @AdemEndris-hv9rq Місяць тому

      እኮ

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 Рік тому +241

    የካላ ጉዳይ
    የእህቶቿ ሱሰኛ ናት ብለው የሚያሳድዷት የስርጉት ጉዳይ
    አሁን ደሞ በቅርብ ከቀበሌቤት የሰረዟት ከምን ደረስ በጌታ 🙏🙏🙏

    • @SefinaSema
      @SefinaSema Рік тому +12

      የእኔም ጥያቄ ነው

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 Рік тому +7

      የኔም ጥያቄ ነዉ መፍትሄ ላይ አልደረሱ ይሆናል ለማቅረብ ያልቻለዉ

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 Рік тому +9

      እኔም ሁሌም ነው የማስባት እናታቸው ቀርበው ተናገሩ ግን መጨረሻው ምን ይሆን

    • @genetgebrwold8859
      @genetgebrwold8859 Рік тому +3

      @@EnjoyTrucking አላስጨነቀሽም ጉዳያቸው 😥

    • @hyatt127
      @hyatt127 Рік тому +2

      ለኔም

  • @MimiKeberw
    @MimiKeberw Рік тому +56

    *እኔ የምልሽ እህቴ አንዴ ወንድ ውጫ ከለመደ ላቺ አይሆንም ልጆችሽን በሰላም በፍቅር አሳድጊ ዋናው የልጆቹን አይምሮ መጠበቅ ነው

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز Рік тому

      ትክክል ነሽ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому

      ትክክልወላሂ አብዛሀኛውሴት በቃወንድልጅ በልጅየሚታለል የሚቀርየሚመስላቸው አሉ ወንድ ልጅ የፈለገነገርቢሆን በልጅ አይታሰርም ሲጀመር ትዳርውስጥ ያለመግባባት ያለ መተማመን ካለ በአድልጅ ይበቃልሀቂቃ

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Рік тому +13

    ሰውየው አነቸ ትወጀዋለሽ
    እሱ ሀላፊነት መቀበል የማይችል
    ደካማ ወንድ ነው ለራስሽ ለልጆችሸ ኑሪ❤

  • @Meseretabose-zr2vu
    @Meseretabose-zr2vu Рік тому +27

    ፈጣሪ ሆይ በሰው ህይወት ፈራጅ አታድርገኝ ግን ሁሌም ተጎጂ ሴት ናት ለወንድ ልጅ ዋጋ መክፈል ከባድ ነው

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Рік тому +17

    ሰዉዬዉ ልብሽን አይቶ ነዉ የሚጫዉትብሽ!! አኔ ያሳዘኑኝ አናትሽ ናቸዉ

  • @ארגיואיינאן
    @ארגיואיינאן Рік тому +3

    አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እራስሽን ጠብቂ አትፍሪው በህግ ንብረትሽን ተረከቢ እንዲህ አይነት ወድ ገደል ይግባ አይዞሽ

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba Рік тому +9

    እህ ደከመኝ አሁንስ 😢😢😢😢😢 የምለውም ጠፋብኝ 😢😢 እስኪ ማን ነው የአለም ሰገድ ፕሮግራም በቲቪ ይቅረብላቸው ለኢትዮ ህዝብ የምትሉ እባካችሁ በላይክ አሳውቁኝ ለእንደነዚህ አይነት ከሀድ ወንዶች ትምህርት ይውሰዱ ብዙም ዩቱብ አይጠቀሙም አብዛሀኛዎቹ ሰዎች ምን አልባት ቢገባቸው😢😢😢😢

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Рік тому +14

    ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ይላል ያገሬ ሰው ወንድ ልጅ አልፍልግሽም ካለ በግድ ተመለስ ብትይው ይብስ ይንቅሻል

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Рік тому +69

    ትዳርን ፈጣሪ ባርኮ ካልሰጠ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ። ልጆቹን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ።

  • @اال-ل4ي
    @اال-ل4ي Рік тому +33

    ጋዜጠኛውእድሜ ጤና ይስጥልን ጀግና ኢትዮጵያዊ እውነት አመሰግናለሁ በርታልን ሰላም ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Рік тому +5

    አለምሰገድ ከዚ ሁሌ ለምትሰማው ጭንቅት የሁሉ የሰው ተንኳል ይህ ስራ ይቅርብህ ሁሌ የሰው ጭንቀት በመስማት ጤንነትህ ጠብቅ እረፍት ውሰድ ተባረክ እወዳሃለው ቴዲ ወዲ አስመራ

  • @getachewbelachew3471
    @getachewbelachew3471 Рік тому +131

    ብዙ የሆኑለት ሰው ውለታውን የሚመልሰው ልብ በመስበር ነው😢😢

    • @milli12354
      @milli12354 Рік тому +5

      ትክክል በተለይ የኛሰው😢😢

    • @ሄኖክሄኖክ-ኈ2ተ
      @ሄኖክሄኖክ-ኈ2ተ Рік тому +2

      ትክክል❤

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba Рік тому

      በትክክል

    • @genetbati9518
      @genetbati9518 Рік тому

      Tikikili 😢 lamgidali erasu yefaligalwliu

    • @ሐናየድሬዋ
      @ሐናየድሬዋ Рік тому +2

      ትክክል አሉ እግዚአብሔርን የማይፈሩ እህቶች እና ወንድሞች የፈለገ ብትሆኘላቸዉ ከራሳቸው ስሜት ዉጭ ሌላየማያስቡ እነሱ እሚፈልጉትን ሲያጡ የእህታቸውን የጓደኞቻቸዉን ባል የሚፈልጉ ሌላዉ ቢጎዳ ቢሰቃይ ምንም እማይመስላቸዉ እነሱ የግዜዊ ስሜታቸውን ካረኩ የሌላዉ ትዳርመፍረስ ለነሱ ደስታ የሚሆንላቸዉ አረእግዚአብሄር የስራችሁን ይስጣችሁ ክፉዉች።

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 Рік тому +114

    እህቴ የሠራሽበትን ገንዘብ ለሱ ከመስጠት ለዚች ልጆችሽ ላሳደገችልሽ እናትሽ መስጠት ነበረብሽ ይህ ሰው የሚታመን ሰውአይደለምእናትሽ ጥሩ ደግ እናት ናት❤❤❤

    • @yeneMB
      @yeneMB Рік тому +2

      Tesfa alekorti eyaleni eko newu..yemelesale eyale...enji..

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Рік тому +7

      😢 አንፉረድ. እሷ ፉቅሮ አለባት አይና ተጋርዶ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢😢

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Рік тому +2

      ፈጣሪ ይድረስላት እውነት ብለካል አሌክስ የተረገመ ወንዶ ነው 😢😢😢

    • @ሚሚሐበሻዊት
      @ሚሚሐበሻዊት Рік тому +1

      ትክክል እህቴ የእናት ምርቃት ጥሎ አይጥልም አንዳንድ አለሌ የሴት ጎረምሶች ሰው ሀገር ተቃጥለው ለወንድ ይሰጣሉ ወንድ ቁጭ አድርገው ይቀልባሉ ጅሎች😂😂

    • @merdasaetenesh8515
      @merdasaetenesh8515 Рік тому

      አንች፣ጥናኘ፣ነሼ፣የምትናገርዉን፣ተዘበራሩቆብሼል፣

  • @eyobwoldemariam3914
    @eyobwoldemariam3914 Рік тому +6

    በጣም በጣም የምትገርመኝ ሰው ነህ አቶ ዓለም ሰገድ ታደሰ የማዳመጥህ ከሁለቱም በኩል ያለውን ሀሳብ ሳታዳላ መስማትህ አብሮ መጨነቅህ ትህትናህ ሰላምታህ ይገርመኛል ይህ ይብዛልህ ተባረክልኝ

  • @TanjiroEditsBest
    @TanjiroEditsBest Рік тому +10

    ሴቶች ወንድን የምንወድበትን መጠን ልክ እንዲኖረው ማረግ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @Sara-iw2uk
    @Sara-iw2uk Рік тому +39

    ሴቶች ለወንድ አታሉቅስ ቆራጥ ሆን የምን መላቃቀሰ ነው💪💪💪💪

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw Рік тому +37

    አይ የሴት ልጅ መካራ ብዛቱ እግዝአቤሔር የተበረከ ትደራ ይስጥን ጋዜጠኛው እግዝአቤሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j Рік тому +10

    የእኔ እናት በጣም የዋህ እናት ናት የዋህነት ሲበዛ ዋጋ ያስከፍላል ረስሺን ጠብቄ ጠንቃቃ አስተዋይ ሆኚ መጣም አልመጣም ፋይዳም የለው አንቺ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 Рік тому +3

    አቶ ባል ትዳርህን እንኳን ብትጠላው ንብረትህን በምን አይነት ነው ልጆች እያሉህ በሌላ ሰው ምታደርገው ብትሞት አርባህ ሳይወጣ ይከፋፈሉልሀል ልጆችህ ጎዳና ላይ ይወጣሉ ማለት ነው ባልየው ስለትዳራችሁ የራሳችሁ ጉዳ ስለንብረትህ ግን አስብበት በልጆችህ ማረግ ትችላለህ

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 Рік тому +72

    እሱ ካልፈለገ ያንች ሚዲያ ላይ መዉጣትሽ ምንም አይጠቅምሽም ልቡ ከሸፈተ ተይዉ የምሬን ነዉ ራስሽን አታስጨንቂዉ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt Рік тому +6

      አይ ከባድነው እናትመሆን ልጆቾ እዳይጎዱነው 😢 አንዳንድ ወንዶችግን ልብየላቸውም የፈለገ ዋጋ ቢከፈልላቸው እኮ አይገባቸውም

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Рік тому

      ትክክል

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 Рік тому +1

      እሷ እሱን ፈልጋው አይመስለኝም ለልጆቿ ነው ተቸግራ ነው 😢

    • @rihannaseid4669
      @rihannaseid4669 Рік тому

      @@meazatefra6336 ለልጆቿ አባት መሆኑ የት ይቀራል እኔ ደግሞ ያልኩት ሚዲያ ላይ መቅረቧ ምን ይፈይድላታል የአንድ ሰሞን ወሬ ማድመቅያ ከመሆን ውጭ

    • @FatySam
      @FatySam Рік тому

      እሱን ባጸልግነውዴ ሚዲያላይ የወጣችው እሱንጂ ልጆቿንማ እደእናቷ ሁና ማሳደግ ትችልነበር​@@meazatefra6336

  • @PrincesAlmaz
    @PrincesAlmaz Рік тому +12

    የኔ ማር እግዚአብሔርን ይርዳሽ የዋ ነገር ነች❤❤❤ ኡፍ ወንዶች ልኑር ለብቻየ

  • @abenetebogale5093
    @abenetebogale5093 Рік тому +2

    አለምሰገድ በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ ጥሩ አድማጭ ሰዉ አክባሪ ትህትናህ ልዩ ነህ አንደኛ ነህ ፈጣሪ ጨምሩ ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Рік тому +7

    ጠንካራ ሁኚ የገረመኝ የእናትሽን ቅርስ መሬት ለሱ ማግበስበስሽ ያናድዳል ሴቶች ስንወድ ባላችን አባታችን ይመስለናል ያሳዝናል😢

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 Рік тому +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠካራ ሁኚ ለልጆችሽ
    ወንዶች እባካችሁ የሴት ሂወት አታበላሹ

  • @SosinaHaddis-i7w
    @SosinaHaddis-i7w Рік тому +8

    አስተዋይ ሚስት ነበርሽ ሰውየው ተሸውዷል መልካም አንደበት አለሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ አይዞሽ እሱን ከህይወትሽ አስወጭው ለራስሽ ኑሪ ልፋትሽ ከንቱ አይቀርም ፈጣሪ አለ ዝም አይልሽም ።
    ጋዜጠኛው አለምሰገድ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ አንተ ቀና ልጅ ነህ ።

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 Рік тому +12

    እናትነት በጣም ከባድ ነው እናት መሆን ሳልችል አቅሙ ሳይኖረኝ አደራህን ጌታዬ ሁሉን አዘግየው ከባድ ነው አለምዬ ኑርልን አዳመጭነትህን እዴት እደምወደው

  • @rutatewelde2864
    @rutatewelde2864 Рік тому +4

    ወንዴሜ❤በጣም ትግስተኞ ነክ❤ በትግስት በጣም በጣም ሁሌ ይገረም አለሁ እግዛብሔር ሞገሡ ጨማምሮ ይስትክ ወንድሜ❤❤❤❤❤🙏

  • @jdcell63
    @jdcell63 Рік тому +16

    ልጆቹን ከረዳ ምን ይሰራልሻል ጥንቅር ይበለን ሳይረዱንም ብቻችንን እያሳደግን ነው
    እረ ለዚህ ሚዲያ መውጣትም አያስፈልግም

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 Рік тому

      ልጆቹ አንዱ አድገዋል ለምን አትተይውም

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Рік тому +15

    የአለምዬ ብዙ የሰራክ ብዙ ያልተባለልክ የሰለም አባሳደር እንዴትነክልን በርታልን

  • @berran1347
    @berran1347 Рік тому +13

    አቤት ጋዜጠኛው የማዳመጥ ችሎታው 🤗😍🤗🤗የኔ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Рік тому +41

    አረ ሴቶች እባካችሁ አንድ ወንድ አይደለም ትዳርና ልጆች እያሉት ባይኖረውም እኮ ለማወቅ ልቡን ለማግኘት ከባድ ነው ለልጆቹና ለሚስቱ ያልሆነ እንዴት ለኔ ይሆናል ብላቹ(ብለሽ )ታስቢያለሽ አረ አረ ተው እንማር ከህቶቻችን እንዴ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Рік тому +35

    ባሌን ተይልኝ ማለት አይከብድም ሲጀመር ባልሽ አልነበረም ለማንም አይሆንም አራሙቻ በይዉ

    • @asniit1199
      @asniit1199 Рік тому +7

      ቆንጆ ቸኮልሽ በተለቀቀ በ1 ደቂቃ ከቪዲዮ እኩል ምን ሰምተሽ ነው ሃሳብ የሰጠሽው

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 Рік тому +3

      ​@@asniit1199ስሚያትማ ትናደጃለሽ ሙች 😂

    • @asniit1199
      @asniit1199 Рік тому

      ​​@@nejatliben6293አሁን ሰማሁበደንብ😂 እኛ ሴቶች እውነታውን እያወቅን እንደማይሆን ልባችን እየነገረን በግድ እራሳችንን እናሳምናለን ለማንኛውም እኛ ብዙ እየተማርንበት ነው አዝማሚያው ካላማረ ቶሎ መቀየስ ሳይቀድመን መቅደም ነው

    • @እራህማአስንአላህወኪል
      @እራህማአስንአላህወኪል Рік тому

      ​@@nejatliben6293ምን😂😂😂😂

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 Рік тому

      ​@@nejatliben6293😂😂😂😂😂

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +9

    ወንዶች እራሳቸው ይህንን ብለዋል "ከሰጠሽው ሰርጉን እርሽው" የእውነት እኔ ምን እንደሚሻል አላእቅም በሀገራችን ሦስት አይነት ጋብቻ አለ
    የሐይማኖት
    የሽምግልና በሽማግሌዎች እውቅና
    በፍርድ ቤት
    ቢያንስ ባንዱ መጋባት አለብን እንዴት ዝም ተብሎ ይኖራል።
    በጣም የዋህ ነሽ እህቴ አሁን "የልጆቼን አባት መልሺ" ብትያት ምን ዋጋአለው እሱ ፍላጎት ቢኖረው ስብእና ቢኖረውኮ መጀመሪያውኑ ትቶ አይሄድም ነበር።ልክ እንደ እናትሽ ጀግና ሁነሽ ልጆችሽን አሳድጊ።እሱ ገና መጦ እዚህ ልብሽን ይበልጥ ያቆስለዋል ። ለሱ አይገባውም እዚህ መምጣትሽ።እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ በርቺ 💕💐👏👏
    የባል ሌባ ሴቶች ዛሬ ቀምታችሁ እያወቃችሁ ያመጣችሁት ነገ ሌላዋም ትነጥቀናለች ብላችሁ አታስቡም ? በጣም ታሳፍራላችሁ ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👏

  • @Etagegn3326
    @Etagegn3326 Рік тому +1

    ተባረክ አሌኬሰ አቤት,እግዛአብሔር ባተ እንዴት ደሰአደሚለው ምክንያቱም የብዙች አዳማጭ አባት አባሸ ,አባሸ ሰለሆንክ ጌታ ይባረክሕ
    እሕቴ አንቺ ቅን የዋሕ ታማኘ በነገርሸ ላይ የሚታመን ሰው እኮ ነው ሰውን ሚያምን በዚሕ ደሰ,ይበልሸ ጌታ ታማኞችን ይዎዳል ተባረኪ ሰታዎሪ አፈሸ ላይ ሰለእግዛአብሔር ድምቀቱ ክብሩ ይታያል መታመንሸ መረዳትሸ ሰታሰረቺ ጀምረሸ እሰክጨርሸ እግዛአብሔር ኦዳልሸ ዝም ብለሸ የእግዛአብሔርን ሰም ብቻ በመጥራትሸ ሰዎች ይፈወሳሉ ይፅናናሉ እግዛአብሔርን,ያዩታል ሰሙ ደሞ ሞገሰሸ ክብርሸ ማሸነፊያሸ ነው ድል ያቺ ነው በርቺ ልጆችሸን ይባርክልሸ አዲት ነገር ልገሮሸ አቺና እሱ ባላችሑ አለመግባባት ልጆቹን,አታሰገቢ የሚያውቁት ነገር,የለም ይጎዳሉ ለነገ ትዳርን እዲጠሉት ይሆናሉ ሰለፓንቱ ከልጄ ጋር አዎራን ሰትይ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ሸማግሌ,አይደሉም እኮ ልቾች ሰሜታቸው ይጎዳል እዴ ፀልይ በርቺ በነሱ ፊት የተፈጠረውን, አትግለጭው ከለይከላይ የተገለጠውን ብቻ የሚያቁትን ቀለል እያረግሸ ኑሪ እኛው,እንደተገናኘን,እኛው,እ❤❤❤❤ጨርሰ,ይሔ የብዙ,ወላጅ ችግር ነው ሰንሰማማ አያዬም አልጋላይ ሰንታረቅ ሰንጣላ,እነሱን ማሰለቀሰ,ጉድ እኮ ነው እንዳይጎዱብሸ አባታቸውም ሰለሆነ ክፋቱን,መሰማት ይከብዳቸዋል እና እዘኘላቸው አቺ ሁሉንም ወደነሱ አታምጭ ቻይው ትውልድ ነው እግዛአብሔር የሰጠሸ እኔም ተምሪ ነው ይሕንን ምክር እምሰጥሸ በርቺ አይዞሸ እግዛአብሔርን,ይዞ የዎደቀ አላየሑም❤ ባገኘሸ ደሰ,ይለኘ ነበር

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye3882 Рік тому +19

    ወይ አለምዬ የእዉነት ሰዉ ሰዉ ነዉ ቤተሰቡ ታድለዋል እንዲ አይነት ሰዉ ማግኝት ይከብዳል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Рік тому +7

    አለምዬ ለእውነት የቆምክ እድሜ ዘመንህን ለእውነት የቆምክ ያርግህ ቤተሰብህን ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Рік тому +29

    አንቺ ደግሞ ባሌን ተይልኝ ምን አይቶ ሄደ ምን ጎሎበት ይመለሳል አንቺን ያደረገሽን እሷም ትየው ወገብሽን ጠበቅ አድርገሽ ፈጣሪን እየለመንሽ ልጆችሽን አሳድጊ አለቀ ምነው ሸዋ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому +3

      እና ቢጎልበት ልትቀበይ ነው ከሰው አፋተሽ ችግሩን በምክክር መፍታት እየቻለ ለማንኛውም ባለጌዎችን አታበረታቱ

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር Рік тому +1

      😂😂የተመታ ኮሜት

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Рік тому +2

      @@ጠቢየፍቅርሃገር ምን ማለት ነው እኔ እኮ አናዳኝ ነው መልሽልኝ ምን ሊጠቅማት አንዴ ሄዷል አለቀ

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Рік тому +1

      @@hshhehsge7113 ቢጕልበት ባይጎልበት ሳይሆን እሱም የሄደባትም ዘልዛሎች ስለሆኑ ነው እና ምንም እንዳልጎደለበት እያወኩ ለመልከስከስ የሄደውን ና ተመለስ ልለው ነው ሄዷል የሄደባት ሴት እንደኔው ሴት መሆኗን ሲገባው እራሱ ልመለስ ሲል ይቅርታ ለቃላቶቹ ቂጡን በካልቾ ብዬ እኔም በተራዬ አባርረዋለው እንጂ አልቀበለውም ።

    • @M.ነኝ
      @M.ነኝ Рік тому

      ወንድ እኮ ከባድ ነው አንደ ልቡ ክተሰወረ መመለቻውን አያቀውም አየፍረድ እህት የነበረበትን ድህነት የረሰዋል:: ​@@hshhehsge7113

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג Рік тому +51

    ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ትትናው አሰተዋይነቱ የማዳመጥ ችሎታው የአጠያየቅ ችሎታውና እርጋታው እጅግ በጣም በሙያው የተካነ ነው

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba Рік тому +1

      እረጅም እድሜ ከነቤተሰቡ ይስጠው የሚደነቅ ጀግና ጋዜጠኛ ነው አቦ❤❤❤❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Рік тому +22

    አለም ጌታ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እርጋትህ ምክርህ ሰዎቹን በማስታዋል የምታደምጠው ነገር በጣም ደስ ይላል ።እግዝአብሄር ያክብርህ ወንድሜ ለሰው ያለክ ክብር ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
    • @akjulan7084
      @akjulan7084 Рік тому +1

      ​@@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ ኧረ ላሽ የተንቢ ዩቱፑ አይደለም 👎👎👎

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ Рік тому

      አላህ😢👋👋👋👋👋አች👎👎👎👎👈​@@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ Рік тому

      ​@@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ😅😂 ይቅረታ ለምለም መሥላኝ ነው😅😅😅

  • @lylykonjo5130
    @lylykonjo5130 Рік тому +5

    መፈራረሙ መብትሄ አይሆንም ተጋብቶም ይፋታሉ ግን እማይሆንሽ ከሆነ እናትሽ እንዳሳደገችሽ የወንድ ሴት ሆነሽ ማሳደግ ይሻላል አንዴ ወንድ ከወጣ እራስን መጉዳት አላስፈላጊ ነው ራስሽን ጠብቀሽ መኖር ያለብሽ 1:02

  • @rohobotethiopianrestaurant1935

    አለምሰገድ በጣም አድናቂህ ነኝ ኮሜንት ባልፅፍም ዛሬግን ለመፃፍ ያስገደደኝ ይህ ታሪክ እናትሽን በድለሻል እሱአይወድሽም አንች ትወጂዋለሽ ቆራጥ ሁኚ ወንድ እደጂ ከወጣ ጥሎሽ ሰባራ እንስራነው አንች እሱን ማራገፍ የነበረብሽ የናትሽ ከብቶች ከጠፉ ወዲያ ነበር ቆራጥነት ይጎልሻል የናትሽ ልጂ ሁኚ

  • @FantahunAle
    @FantahunAle Рік тому +8

    ወይ አለምዬ እንዴት ነው ሰውን የምታደምጠው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ

  • @tegestayele1900
    @tegestayele1900 Рік тому +11

    በቃ ካልፈለገሽ ተይዉ ምንም መለማመጥ አያስፈልግም:: አብዛኛዉ ወንድ የሚፈልገዉ መተዉና መናቅ ነዉ ::ስታከብሪያቸዉ አይወዱም::እመኚኝ ከዚህ በሁዋላ ባል አይሆንሽም

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk Рік тому +22

    አዳድግዜ እራሳችንን የምናረክሰው እኛውነን ሴቶች ልብግዙ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +2

    ጋዜጠኛውን እራሱ ግራ አጋባሽው አይዞሽ የልጆችሽ አምላክ ፈጣሪ ይርዳሽ እሱ በህይወትሽ ይግባ

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Рік тому +41

    ወይ ዘንድሮ ጌታ መልካም ጊዜ አምጣልን ሰላም ለምድራችን

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Рік тому +14

    ስታሳዝን እንዲህ ጥብስብስ ብላ ለቤት ለቤቷ ስትንከራተት እሱ ያሸበረቀችን ቤት አፍራሽ እርካሽ ሴት አቅፎ ያድራል 😰😰 አይ የሴት ልጅ እድል

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Рік тому +11

    እደናት አይነት ከይር የሚሰራ ያብዛልን ድንቅ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @seaditube7799
    @seaditube7799 Рік тому +1

    እራስሽን ጠብቂ ከልጆችሽ ጋር ደስተኛ ሂይዎት ኑሪ የነገን ፈጣሪ ያውቃል

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Рік тому +22

    ነይ ሲልሽ ትሂጃለሽ ሂጂ ሲልሽ ትሂጃለሽ። ምን አይነት አተሳስብ ነው እራስሽን እምታስከብሪው እራስሽ ነሽ እንዴጫወትብሽ ስለፍቀድሽለት እሱ ጥፋት የለበትም

    • @mrvip2706
      @mrvip2706 Рік тому

      እኮ እደቃ ነው የቆጠራት

  • @selamgetu-x7e
    @selamgetu-x7e 8 годин тому

    የኔ እህት ከሰዉ ከመንገር ለእግዚአብሔር አልቅሽ::ለገብርኤል ስትይ ሰምቻለሁ ግን ማህተብ እንኳን አላደረግሽም::መስቀልም እሰሪ ከብዙ ነገር ይጠብቅሻል::በእኔ በእሱ መሀል መላእከ ሰላም ላክ በይዉ

  • @feker122
    @feker122 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን. የባለቤትሽን ልቦና እግዚአብሔር ይመልሰው በጣም ከበደ ነው

  • @UdukjKfdjk
    @UdukjKfdjk Рік тому +2

    ኡኡኡኡ ገዜጠኛው ትናተኔው ደስ ስል❤❤❤ አላህ ይጠብቅክ በጣም ነው ምወደዉ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Рік тому +9

    አይዞሽ የኔ እናት የልጆችሸ አምላክ ይርዳሽ

  • @mulukenmeseret-os1bd
    @mulukenmeseret-os1bd Рік тому +2

    በአውነት እግዚአብሔር በዚህ ቤት የገባውን እርኩሰ መንፈስ እግዚአብሔር ወደ ጥልቁ ይጣልላችሁ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Рік тому +8

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀሎት አድርጊ።

  • @ሲኖሪታ
    @ሲኖሪታ Рік тому +3

    የኔ እህት አቺ እራስሽን ጠካራ ሆነሽ ልጆችሽን አሳድጊ እሱን ከነበረበት እዲነሳ አርገሽዋል እሱ ትላቱን ረሥቶ ዛሬ አቺን እደጥፋተኛ እያየ እሱ ግን ከሌላ ሴት አየወሰለተ ነው አቺጋ ያለውን ወረቀት እዳትሰጪው ምንም ተመልሻለው ቢልሽ እዳታምኚው እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤❤❤ልጆችሽን እግዝያብሄር ያሳድግልሽ

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed Рік тому +8

    አለምዬ ኑርልን❤❤
    ልጅቷም ጎበዝ ናት❤

  • @Kuku_sha41
    @Kuku_sha41 Рік тому +1

    አለምየ ውስጤ ነህኮ እድሜ ይስጥህ ወድሜ ❤ምስኪን ሴት ነች ይች ልጅ 😍ለልጅሺ አሳውቂ እሺ እዳይገልሺ ተጠቀቂ ሺጉጥ ስትይ ሰማሁ መሰል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +27

    ሁሉም ወንዶች እንደ አለምዬ ቀና አመለካከት ቢኖራቸው የትዳር ፍቺ ባልበዛ ነበር😢❤

    • @nininini6235
      @nininini6235 Рік тому +1

      እህቴ ውጪ የለመደ ስለሆነ ነገም ሌላ ቀነው ።።።የተነቃነቀ አይበጅሽም

  • @ሰአዳለሆና
    @ሰአዳለሆና Рік тому +3

    ወላሂ እኔም ለባለቤቴ ብዙ ዋጋ ከፍያለው ቢሆንም መልሶ ለኔ እየኖረነው ዋጋዬን አላሳጣኝም አሁን እደልእልት ነው የሚያኖረኝ ሺአመት ኑርልኝ የልጆቼ አባት

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ

    አለምዬ ሰላም ላንተ ይሁን የኛ ወንዶች እኮ ሀገር ላይ ያሉት ብቻ መሰሉህ በውጪ ያሉት ይብሳሉ ከእናቶች ጋር ሲለያዩ ልጆቻቸውን ምንም በማያቁት የአባትነት ፍቅር ሳያገኙ የሚያድጉት እጅግ በጣም ብዙ ናቸው ልጆች ባይጎዱ ደስ ይላል ምክንያቱም ፈልገን ነው ወደዚህች ምድር ያመጣናቸው❤

  • @Aster-j6s
    @Aster-j6s Рік тому

    የእውነት በጣም የሚገራርሙ ታሪኮች ነው የምንሰማው ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን
    አሌክስ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድም አለሜ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ

    ሱበሀናላህ አዳድ ሴቶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ባለትዳር ወንድላይ ሲጥ የምትሉት ወንድ ጠፍቶ ነው የሰው ትዳር የምትበጠብጡ ዱንያ አሄራች አይመቻችሁ

    • @16Titi
      @16Titi Рік тому +6

      ችግሩ ይሄ ነው ወንዱ ልጆቹን ሜዳ በትኖ ሚስቱን ትቶ ቤቱን በትኖ ሌላ ሴት ጋር ሲሄድ ያቺኛዋ ሴት አታላው አሳስታው ይባልለታል ዋናው ቤቱን ትዳሩን ልጆቹን ሜዳ ላይ የጣለውን ወንዱን ትታቹ ሴቱአን ትተቻላቹ ወዶቹም ይሄን ስለሚያቁ በጣም በቀላሉ ሌላ ሴት ጋር ይሄዳሉ

    • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
      @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ Рік тому

      ወይኔ ወደትዳር ለመግባት ፈራሁ መደበቂያ አረብ አገር ሆነኮ እስቴ እራሳችንን እንቻልና አላህ ያቃል

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Рік тому +1

      ባሏ እኮ አይደለም ውዴ በእምነትም በህግም ያልያዙት ትዳር መጨረሻው መዋረድ ነው እባካቹ ሴቶች ሳትጋቡ አልጋ ላይ አትውጡ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому

      Silk newu chigr yametabin

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому

      ​@@tarikenew2614tdarim bihon yawu nnewu. Eyayen aydel kelebet Argo misit yfelgal

  • @Amen809
    @Amen809 Рік тому +2

    እቺ ሴትበጣም ታማኝ ትመስላለች ነገር ግን ወዶች ክፉሆች ናቸዉ በጣም ብዙ ወዶች ተመሳሳይ ናቸዉ በጣም ይገርማል እግዚያብሔር ማሰተዋልን ይስጣቸዉ ለዚህ አለም ይህን ያህል ክፋት

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому +3

    ዘመኑ ምን አይነት ዘመን ላይነን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ በምህረትህ አሥባት አለም ሠገድ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ አንተ የኢትዮጵያ የእርቅ አባት ነህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 Рік тому

      ዘመኑ ምን አደረገ ይመሻል ይነጋል እኛ እንጂ!

  • @munamuna3713
    @munamuna3713 Рік тому +3

    ብዙ መስዋት የሆነኑለት ሰው መጨረሻው ልብ መስበር ነው😢 ግን ለምን በሰው ህይወት መጫወት ምን አስፈለግ😢??

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    ወይ ዘንድሮ ምንድነው የምንሰማው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤን ደከመኝ 💔💔💔💔💔💔 አይ እማማ ኢትዬጵያ ስንቱን ቻልሽው

  • @hibretbogale7307
    @hibretbogale7307 Рік тому

    ሁሉንም ሰማው ቤ/ር መዝጋት የሚባለው ነገር ግን አልገባኝም የህን ቃል ሰለደጋገመችው ነው

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Рік тому +4

    እኔ ዘመኑ እጂ ሴቶቹም ውዶቹም ግራ አጋቡኝ ጌታሖይ መልካም ዘመን አጣልን😢😢

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782 Рік тому +1

    አለምዬ እኔም ከስደት ስመለስ የማዋይህ አለኝ በጤና በሰላም ያቆየን ክብር ለኛ ለሴቶች ለናቶች❤

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Рік тому +7

    ሰላም አለምዬ ሂወትህ ዘመንህ ይባረክ ሁለት ሺ 16 ሚሰማው ሁሉ ይቀፋል ፈጣሪ ሂወቴን አሳምርልኝ

  • @muluemebetseyoum1404
    @muluemebetseyoum1404 Рік тому +1

    አንተ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @yonasabraham1965
    @yonasabraham1965 Рік тому +11

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወንዶች

  • @hamirwt8081
    @hamirwt8081 Місяць тому

    ሲጀመር ታሪክሽን ስሰማ ትልቁ ችግር ያለው አንቺ ጋር ነው የሚያሳዝኑት ምንም ሳያልፍላቸው ያለፉት እናትሽ ናቸው እናቴ ነብሣቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 Рік тому +10

    ምን አገባሽ ፍቅር የጋራ ነው እህቴ አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ ያዋረድሽ ባልሽ ነው ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ በቃ እርሱ ካልፈለገሽ ምን ይደረጋል በቃ እህቴ ተይው

    • @amelakeselasse9086
      @amelakeselasse9086 Рік тому

      ምን ማለት ነው እሱ ካልፈለገሽ ማለት ፈልጎ አይደል እንዴ ልጆች ያፈሩት ወይስ አንተም (ቺም) እንደዚህ ማድረግን ደጋፊ ነህ አገራችን ላይ ፍትህ ስለስሌለ ነው

  • @goldencell3461
    @goldencell3461 5 місяців тому

    አቺ፣ጠካራ፣ሴትነሽ፣እድ፣እናትሽ፣ስለዚህ ነገ፣በልጆችሽ፣ተደሰተሽ፣ትኖሪያለሽ፣እሱ፣የራሱ፣ጉዳይ፣ጥንቅር፣ይበል❤❤❤❤❤❤

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Рік тому +18

    ሴቶች እራስችውን ጠብቁ እራስን በመጣል ምንም አይገኝም የባሰ የሸፈተውን ወንበዴ ማስደሰት ነው ::

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 місяців тому +1

    አይዞሽ የኔ እህት

  • @rednote105
    @rednote105 Рік тому +4

    ተባረክ ወንድማችን❤❤

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 Рік тому +1

    መቼም አንተ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ለተጎዱ እህቶች ብሎ ያመጣህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ዋጋህን እጥፍ አድርጎ በምድርም በሰማይም ይክፈልህ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ አንቺም ለልጆችሽ ስትይ እንደ እናትሽ ዋጋ እየከፈልሽ ነው በእግዚአብሔርም ያለሽ እምነት በጣም ደስ የሚል ነው አይዞሽ አሁንም እግዚአብሔርን ያዢ አይጥልሽም ሰው እንደዚህ ነው አምላክ ግን እስከመጨረሻው አይጥልም ተስፋ አትቁረጪ ነገ በልጆችሽ ትካሻለሽ በርቺ

  • @beza1960
    @beza1960 Рік тому +8

    እናታለም ታፈቅሪዋለሽ በጣም በጣም ችግሩ የሀበሻ ሴት ወንዱን ቂጧ እስከሚንቀጠቀጥ እየወደደች ደብቃ መኖር እመትፈልገው, ከሌላ ከሴት ጋር አድሮ እየመጣ አብረሽ ትተኛለሽ በጣም ይቀፋል ሰዉየዉ ናቀሽ እኮ
    አሁን እስኪ ወደራስሽ ተመልሰሽ እራስሽን ጠብቂ መጀመሪያ
    አስር ጌዜ ሙንታንታዉ ሙታንታዉ አትበይብን, ሰዉየዉን ትተሽ ልጆችሽ እምታስተዳድሪበትን ጠይቂ ,
    ወሸላ ቢሄድ ወሸላ ይመጣል
    ቆፍጠን ብለሽ ልጆችሽን አሳድጊ

    • @rakibgirma7019
      @rakibgirma7019 Рік тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Рік тому +3

      የተመታ ከመት ሞትኩ ቡታተው ቡታተው አትበይ😂😂😂😂😂😂😁😁😁

    • @Sara-iw2uk
      @Sara-iw2uk Рік тому +1

      ቱ😂😂😂😂

    • @HelenBeshu
      @HelenBeshu Рік тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 Рік тому +1

      😂😂😂😂

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 Рік тому

    አቤት ትግስትህ አለምዬ ይሄ ታሪክ ግን አልያዝ አልጨበጥ አለኝ ግን ጎበዝ ናት

  • @endale2533
    @endale2533 Рік тому +21

    በጣም የምታበሽቅ ልጅ ናት አንተ ወንድሜ እግዚአብሔር ሽይባርክህ ጤነኛ ሰው ብዙ ይማራል

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Рік тому +2

      አትፍረድ

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 Рік тому +4

      ያለንበት ጊዜ በጣም ተበላሸ ወንዱ የሰው ሚስት መንጠቅ ሴቱ የሰው ባል መንጠቅ ትዳር ማፋታት ... ልቦና ይስጥ እግዜርን ፍሩ:::

    • @ሰናይሰላም
      @ሰናይሰላም Рік тому +1

      በጣም ደሞ አታፍርም ይህን ሚዲያ ላይ ይዛ የምትመጣው.

    • @HiwotBelachew-hg2st
      @HiwotBelachew-hg2st Рік тому

      የፈረዳችሁት እግዚአብሔር ይፍረድባቹ

    • @Edilegna1999
      @Edilegna1999 Рік тому

      Balege neh weys yebala zemed neh devil 👿👿🤮🤮

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 3 місяці тому

    አለም ስገድ ምን ብዬ ልመርቅህ ትዕግስት አስተምሮህ መልካም እግዚእ ብሄር እም ልክ ይባርክህ እድሜ ጤና ፅጋ ይልብስህ ቤተስቦችህን ይባርክልህ ይጠብቃቸው እም ልክ ምነው አባታችን ጌታ እግዚአብሄር ኡምላክ ያብዛልን ያንተን እይነት መንፈስ ቀና ተባረክ ውንድሜ ❤❤❤

  • @zahara612
    @zahara612 Рік тому +6

    አይይይይይይ ሚስኪን የወደደሽ መስሎ ቀርቦሽ ነው እንጂ አልወደደሽም መደበሪያ ነው የፈለገው አንቺ ነው ያፈቀርሽው

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Рік тому +10

    ቸር ወሬ አሰማን አምላክ ሆይ 😢

  • @asmeretkidane3416
    @asmeretkidane3416 Рік тому +1

    ጋዜጠኛው የዘመናችን ምርጥ ሳላመሰግን አላልፍም እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይርዳህ