Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቸኩለን ተጋብተን ሳንተዋወቅ ተለያየን! ‘‘ለልጆቼ የማቀርበው ትልቅ ጥያቄ አለኝ’’ Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaua-cam.com/video/cdMGAWpuxzI/v-deo.html
ጥሩ መካሪነሽ እ/ ግ ይስጥሽ
እናትዬ እኔም የአንቺ እጣ ነበር የደረሰኝ ግን አንድ ልጅ ብቻ ወልጄ ተለያየሁ ልጄን ለብቻዬ አሳድጌ አሁን ልጄ የሶስተኛ አመት ኮሌጅ ተማሪ ነው ተመስገን🙏🙏🙏
Gobiz ❤
@@lovepower1440 ❤❤❤🙏🙏🙏
ለቁም ነገር ያብቃልሽ የልፋትሽን ፋሬ በደስታ ይመልስልሽ ይቺ ሴት 16አመቱዋ ላይ ነው የወለደችው ልጅ ናት ስለሂወት ግንዛቤ የላትም እሱ በብዙ አመት ይመልጣታል ደሞ ጥሩ ኑሮ የነበራት ነበረች ልጅነትም ነው ቁማር ማለት ከሱስ ሁሉ አደገኝአ ነው ሱስ ሁሉ ልክ አለው የቁማር ሱስ ግን ገደብ የሌለዉ መጥፎ ነው አንቺ አዉቀሽበታል
ጀግና
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 Amennnn🙏🙏🙏❤❤❤
በትክክል ነው ያልሸው በሚዲያ ወጥቶ የሆነያልሆነ መናገሩ ጥሩ አይደለም በጣም ጥሩ ሴት ነሸ የፈታሸውን ባልሸ ሰታሞግሸው ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይባርክሸ ጥሩ ወላጅ ያሳደገሸ ሴት ሰለሆንሸ ነው
ይገርማል ከዚህ ታሪክ የተማርኩት ሁልጊዜም ቢሆን ማስረጃ ማስቀመጥ ተገልብጦ የሚነገር ታሪክን ለማጋለጥ ይረዳል::
የእኔ አስተዋይ ሴት ጀግና ነሽ ቅን ልቦና ያለሽ ሴት በርቺ ልጆችሽን እመብርሐን ለአይነ ስጋ ታብቃሽ
እኔ ግን አንዳንድ ጊዜ እሚሰማኚ ለፈተና ብቻ የተፈጠርን ይመስለኛል ሴት መሆን በጣም ፈተና የበዛበት ሂወት ነው ከስንት አንዱ ካልሆነ
ይብዛም ይነስ ሁላችንም ሴቶች በፈተና አልፈናል ብየ ነው ማምነው አንችው ጋ እስማማለው
@@rahelasmerinabelalifestyle5566ትክክል ነሺ ሀሳቤን ስለተረዳሺ አመሰግናለሁ ማለፍስ ትልቅ ነገር ነው እኔስ እስካሁንም በፈተና ውስጥ ነኚ መቸም መውጣት የማልችልበት እስከ እድሜ ልኬ የማይወጣ ብቻ ተመስገን
ዱኒያ ፈተና ናት ሲጀመር
Tekkl Neshi Eko😢
እውነት ነው
የእዮሃ ፕሮግራም አዘጋጆች ትህትናችሁ ሰዎችን እንዴት እንደምታዳምጡ ስብዕናችሁ ያስገርመኛል እወዳችሗለሁ ❤
በጣም
Exactly he is blessed 🙏❤️
እኔ ተረድቼሻለሁ ሴት ችላ ችላ ከቆረጠች አበቃ ወንድ ከረፈደ ነው የሚነቃው ጠንካራ ሴት ነሽ ይሄኔ እርዳኝ ብትይው ደስተኛ ነበረ በሁለት እግርሽ ስለቆምሽ ነው ዛሬ እውነቱን የተናገርሽው
ውይ የእኔናት በጣም ልብ ቀና ናት የእኔ ውድ የእውነት በጣም ግልፅ ሴት አቦ ስልኳን ሰጡኝ በእናታችሁ ሰላምዬ ሰላምሸ ይብዛ
አንድ ሰፈር ነን እኔ አስትሻለሁ አስፈቅጄ
ሰላም ለፈረንሳይ ልጆች ተከታታያችሁ ከጅዳ ❤የተወለድኩት 11 ቀበሌ ነው ሰላምዬ በመጀመሪያ እንኳን ወደ ሚዲያ መጥተሽ አብራራሽልን ቀጥሎ ጎበዝ ነሽ እንኳንም ልጆችሽን ሰጠሽ ከእንዲህ አይነት አባት ጋር መጨረሻቸው ጥሩ አይሆንም ነበር በርቺ አንቺ ገና ወጣት ነሽ ከቻልሽ ትምህርትሽን ቀጥይ
@@asterweldegibrial1625❤❤❤
ለልጆቻቹሁ ደስታ ስትሉ ሰላም ፊጠሩ ስምሺና ስብናሺ የተሰስማማ ሴትነሺ ችግሩ የወንዱነዉ
የጨዋ ልጅ ነሽ ልበ ቀና ነሸ የተለየሸን ሰው በመልካ ማንሳትሸ መልካም ነው
መቼም ቢሆን እናት ለልጆቿ አትከፋም አንድ ቀን ያልረዳሽ ሁሉ ነዉ ክፉ ለማድረግ የሚጥረዉ ደግ አደረግሽ የሱን ክፉ አታዉሪአቸዉ ልጆች በራሳቸው እውነቱን ይረዱታል የእውነት አምላክ አርነት ያወጣሻል
ኮሜንቶች አትቸኩሉ ሴት ልጅ በጣም ቻይ ናት በተለይ ለትዳር ጉጉት አለን ነገር ግን ትዳር ከፈጣሪ ነው ግን የኛ ሀበሻ ወንዶች ፍቅር ሲስጣቸው ያለ እነሱ መኖር እንደ ማንችል ነው የሚሰቡት ወንዶች አረ የሀበሻ ወንድ ካደጉት ሀገራት ተማሩ ፍቅር ሐሠጠት መቀበል
ሴትልጅ ከወደደች እኳን ገዘቧን እራሷን አሳልፋ ትሰጣለች እንረዳሻለን እህታችን
ሴትልጅ ደሀ ማግባት የለባትም ፍቅር የውሸት ነው ጭራሽ ቤተሰቦ ቤት አስገብታ ንብረት አሽጣ ደሀ መሆን
@@Ethioinfomarcy😂😂😂 ለኔም ፈልጊልኝ ባለሀብት
What a graceful woman. She is so positive and honest.❤
የሴት ልጅ ፈተና ብዙነው😢😢😢 እኔስ ፈራሁ ሰውለመቅረብም😢😢 የዚህ ሚድያ ጋዜጠኞችን አለማድነቅ አይቻልም ትህትና ሰው ታዳምጣላችሁ በርቱ
ዋናዉ ቁም ነገር እንኳን የልጆቻችሁን ድምፅ ሰማችሁ ተመስገን በሉ ። ያለፈዉ አለፈ አይመለስም ።
አቤት ጎበዝነሽ ልጅነት እራሱ ከባድ ነዉ ሴት በብዙ ነገር ትፈተናለች እ/ር መልካም ስለሆንሽ ነዉ ልጆችሽ በስላም ያገናኛቹሁ.
በውነት እረጋ ያለች እናት ፈጣሪ ከነልጆችሸ በሰላም ያገናኘሸ በረቱ እናት ነሸ❤❤❤❤
ትክክል ጠንካራ ወንድ አላጋጠማትም እጣፈንታ
ሴትኮ ጀግና ናት ለማንም የማትበገር ወድ ማልት ተሳቢ እሰሳ እባብ ነው የታባቱ ያስለቀሰሽን ያህል እያለቀሰ ይኖራል የታባቱ ይህ ወሮበላ
😂😂😂😂😂ወሮ በላ ተመቸኝ ልጅነትዋን ትምህርት የቤተሰብ ንብረት ዘመድ ጉዋደኛ ብዙ አሳጥቶዋቸዋል
@@ሶፊመሀመድ😅😅😅😅እሳም እኮ ጠነኛ አደለችም
እሳም ጥፋት አለባት ቤት ነበረኝ አለች ቤት ካላት መስራት ትችልነበር አሁን ልክ እዳሳደገሰዉ ትመፃደቃለች ገልቱ😂😂
@@zeritutube alsemashatm ende betun sheta lekumar awalewu eyalechish new
እኔ ሰውዬው አላመንኩትም!!😂😂 ወሮበላ
የኔ እናት በጣም ያማል ግን ጉበዝ ነሸ አሰተዋይ አውንም እንዲቀራረቡ አድርጊ ምንም ቢሆን አባት ነው ተባረኪ እርጋታሸ ደሰ ይላል
አሱ መልካም ሀላፊነት መውሰድ የሚችል የስራ ሰው ቢሆን ይሄ ቤተሰብ አይበተንም ንብረቱም ከጃቸው አይወጣም ነበር 😢 ልጆችም አይበተኑም ነበር 😢 እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አልፎ ልጆቹ ተገኝተዋል ፡ በዚ ደስ ይበልሽ❤❤
እንዳንድ ወንዶች እድላቸውን አሳልፈው ሰጠው ያዝናሉ።
Wey demo weshetachew 😮😮😮
አ፡አ፣ቤት ፣እያላቸው ፣መቸገራቸው፣ብር፣አያያዝ ፣ሰላልቻሉበት፣ነው እንጂ ፣እንደነሱ፣ሀብታም ፣ይለም፣ልጁችም፣አይበተኑም፣ነበር ፣ስንቱ፣ወላጆች ፣በቤት ፣ክራይ፣በጥሩ ሁኔታ ፣የሚሳደጉ፣አሉ ፣🤔🙄
መሬቱ የሱ ቢሁን 🙄 ግን.....
.
ጀግና ነሽ በውሳኔሽ አደንቅሻለው ሱሰኛና ስራ የማይሰራ ወንድ ባናቱ ይተከል እንኳንም እራስሽን አልጣልሽ እሱ ግን ያልቅስ
ልጆቹ ግን ጻሳዝናሉ
ስራ የማይወድ ፡ ሱሰኛ ፡ ሰነፍ ሰው ልጆቹ ቢራቡ፡ ቢጠሙ፡ ቢታረዙ ምን ይገርማል????
Ewnte new. Enam. Yehew. Llegochan teya. Arbe Hager. Teseddeku. Selekaram wende. Batun yafersall. Wy wy men ahelle. Endemeyakatell
የኢትዮጵያ ሴት ከአቅሟበላይ እስካልሆነድረስ ትዳሯን አታፈርስም፣የኛወዶች ችግርአለባቸዉ አብረናቸዉስንኖር አይረዱም ስንለይያቸዉ ኡኡይላሉ፣ እዮሀሚዲያወች ስወዳችሁ❤❤
ትቀልጃለሽ የለመደችው ክፉ ህይወት አላት
Well said 👍🙏
አወ አንዲላይሁንን ዝቅሰንል ትዳራችን እንዲናሰንፉ ልጃቻችን እንዳይሰቃዪአይመሰላቸውም ከጃቸውሰንወጣ ሁሉንይርዱታል በሀሳብደርጃ እኔየማወራውእሬት የሰውወሬ የሚሰማበራሡየማይተማመን ዋጋይከፉላልግንተበዳይአይወርቅም ተበደልእጀእንዳበዲል. አላህከልጃችሺያገናኝሺ
@@seifuamerga5933 የምትለውን አየሰማህ ይህን ማለትህ ምናልባትም አንተም .....😂😂😂😂😂😂 የስንት ሴት እድል የሚሰበረው አላማ በሌላቸው ጥንካሬ በጓደላቸው በተለይም በሥራ ሳይሆን በሰሱ በተጠመድ ወንዶች እጅ ሲገቡ ነው። እናት የወለደቻቸውን ለማሳደግ የማትገባበት ጉድጓድ የለም። ለማንኛውም ልጆቿን በአሉበት ይጠብቅላት። 🙏🙏🙏
@@jffhjhgfghjjj2188በጣም❤
እግዚኦ።እጅግ ከባድ የቤተሰብ ታሪክ ነው። እንኳንም አለፈ።
ሚዲያ ላይ ስላልወጣ እንጂ ሁሉም ወንድ ቀውሷል ቤቱ ይቁጠረውአንቺ ግን ጎበዝ
ቀውሠዋል ብቻ የሠይጣን መጫወቻ ሆነዋል ይጋልባቸዋል ምን ይሻላቸው ይሆን
እኛ ቆራጥ ከሆንን የታባታቸውም አይደርሱም
😅@@dagnetadesse13
ሲጀመር አገራችን ውስጥ ህግ ስሌለ ነው እንጄ ከአ 18 አመት በታች የሆነች ልጅ አስረግዞ በሌላ አገር ቢሆን በቀጥታ እስርቤት ነበር የሚገባው ግን ምያደርጋል የሴት በደል በአገራችን ባህላዊ ሆኖል:: ልጅነቷን ሰበራት ለራሱ ሳቆም እግዚአብሔር የተበደሉ እህቶች ን ሁሉ አስብ 🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሄር ሆይ ከምንም በላይ የተባረከ ትዳር ይስጥ። አለበለዚያ ትዳር ማለት የሲኦል ታናሽ ወንድም ማለት ነው።
ታላቅ ታላቅ
Wond tatari serategna kalihone set betam tichegeralech.
አንድ ሴት ልጅ ወልጄ ማሳደግ እፈልጋለሁ በተረፈ ትደር አልፈልግም ፤ ከወንድጋር መኖር በጣም ከባድ ስለሆነ እኔ በበኩሌ ባል አልፈልግም .....Stress የጭንቀት የተሞላበት ሂወት መኖር አልፈልግም።
@@nardip4999 tiru sira yalew weyim tenikara yesira sew agibina wileji alebelezia bekeris yaleabat litasadigi new
@@nardip4999ልጅ ፈልገሽ እንዴት ትዳር ልትጠይ ትችያለሽ😢😢😢
አደነኩሽ እህቴ በልጦ መገኘት ማለት ኢሄ ነው አንበሳ ልጆችሽ ኑሪላቸው እድሜ ይስጥሽ።
አስለቀስሽኝ .....ዋናው ነገር እድለኛ ናቹህ ፈጣሪ ሁሉንም የተጠፋፋ ቤተሰብ ያገናኝ!!!
የገርማል እኔም የሶስት ልጆቼ አባት መጥፎ ስለሆነ ተለያይን ለብቻዬ ነው ያሳደኩት አሁን ሁለቱ የሶስተኛ አመት የየንቭርስቲ ተማሬዎች ናቸው
ሁለቱም ትንንሽ እውነት ይኖራቸዋል:: ልቤ ግን ይበልጥ ወደ እናትዬዉ አድልቷል:: አይዞኝ!
ሰላምዬ ጀግና እናት ምርጥ ሴት ነሽ ያለፈው አልፏል እንኳን ልጆችሽን አገኘሽ ልበ ብርሃኗ ጥንቅቅ ያልሽ ስንዱ እመቤት ነሽ በርቺ እንደመልክሽ ልብሽም ብርሃን ነው ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን ።
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺ በሰላም ልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ።ሰካራም ቤት አይሰራም ነው ቢሰራም አያኮራም ነው። አይዞሽ ያጣሽን ቤትሽን ልጆችሽ እጥፍ አርገው ይመልስሉሻል ኢንሻላህ😢
ልጆችሽ ጋ ያገናኘሽ እግዚአብሔር ይመስገን። አስተዋይ፣ ትሁት፣ ልበ ሰፊ እና እግዚአብሔርን ያወቅሽ መልካም እናት ነሽ። አደንቅሻለሁ።
አይ ወንዶች ከጥቂቶቹ በሥተቀር ሌሎቻቹ ፈጣሪ አፈር ያሥበላቹ
አሜን ያስበላቸው
ትክክል ፤ 95 ኘርሰት የሚሆኑት ምንም ቁምነገር የላቸውም።
Ameen
ፈጣሪን ፍሩ የአንድ ሰው ታሪክ ሰምታችሁ ነው እንዴዚ አይነት ውሳኔ ላይ የደረሳችሁ
@@esam4069 አዎ አንድ አይነት ናቸው
የጨዋ ሰው ልጅ ነሽ ሚዛናዊ 👌ሰውየው ግን ተመፃደቀ ደሞ ስህተት ወደሱ አጋደለብኝ
እር እንኩዋን እውነቱን ሰማነው አይዞሽ ጠንካራ እናት ነሽ በውነት❤ አንችን የመሰለች ቆንጆ ወጣት እናት እንክዋን ልጆቹ ኖራቸው ተመስገን🎉🎉
እጅግ ይገርማል። እናትየው እጅግ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ብትሆን ነው እንጂ ጨክና ያውም ሶስት ልጆቿ ከአጠገቧ በብዙ ሺህ ርቀት እንዲርቋት አታደርግም ነበር። በዛ ላይ ከሄዱ በኋላ ለብዙ ዓመታት ናፍቆቱ እራሱ አሰቃይቷታል። እግዚአብሄር ይመስገን ወድ እራሷ ዞራ ህይወቷን ለመቀጠል ባትሞክር ኖሮ በጤና ቆይታ እዚህ ጊዜ ላይ ባልደረሰች ነበር። ይሄ ለሁላችንም ትምህርት የሚሰጥ ትልቅ ታሪክ ነው። ልንሸከመው የማንችለው ከአቅም በላይ የሆነ ችግር በሚያጋጥመን ጊዜ ጠንከር ብሎ ነገሮችን ለእግዚአብሄር መስጠት እና ከምንም በላይ መተኪያ የማይገኝለትን ጤናችንን መጠበቅ እህታችን አስተምራናለች። በዙህም ምክንያት ልጇቿ እናታቸውን በጤና የማግኘት ዕድል አጋጥሟቸዋል።አባታቸውም ቢሆን ያለፈው አልፏል እና ልጆቹን ባያስቀይማቸው እጅግ መልካም ነው። ልጆቹ በወላጆቻቸው ውሳኔ ከወላጅ እቅፍ ውጥተው ለአሳዳጊ ተሰጥተዋል። ይሄ ሳይበቃ አሁን ደግሞ የአባት ኩርፊያ ምን ይባላል። ፍፁም ሊገባኝ አልቻለም።
"…እኔ ጥሩ አባት ነው ያሳደገኝ ልጄ ደግሞ ጥሩ አባት እንዲሆን ነው የምፈልገው …ስለዚህ ለልጆቼ የአባታቸውን ክፋት አልነግርም አክባሪሽ ነኝ ለእናትነትሽ ለከፈልሽው ዋጋ ከምንም በላይ ለቅን ልብሽ የልጆችሽን ደስታ ማየት ፈጣሪ የከፈለሽ ዋጋ ነው ። 🙏what Evere Happened i respect you ❤❤❤
የኔ እናት እንኳን ፈጣሪ አሰበሽ ፈጣሪ ከፍሎሻል። ገና አምላክሽ ከፍ ያደርግሻል።
She's well spoken and smart.
የእውነት ምርጥ እናት ነሽ ❤❤❤
This beautiful lady is a real and genuine woman. She is a true wife figure. Sometimes, some useless man doesn't understand what it means to be a real wife.
አጉል ልምድ መጥፎ ነው በተለይ ዎንድ ቤቱን በኢኮኖሚም በቤተሰብም የበላይ ጠባቂነቱም ሙሉ ኃላፊነቱን መዎጣት ካልቻለ ትልቅ ችግር ነው ብርቱ እናቶች በየቤቱ ቢኖሩም ደካማ ባሎች ግን ለቤተሰብ ምስቅልቅል ትልቅ ድርሻ አለው በዚህ ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔር ሥራውን ይሰራል የፈጠረውን አይጥልም 46:05
የእናቶቻችን አይነት እናት በዝህ ዘመን አንቺን አየን በደሎችሽን እንኮን ለመግለፅ ምን ያህል እንደጨነቀሽ አይተናል እንዳአንቺ ያሉ እናቶችን እግዝሐብሔር ያብዛልን ከ ❤.!! አሜሪካን በአንድ ጊዜ ተነስቶ የሚመጣበት አገር አይደለም ግዜ ስጦቸው ዋናው ነገር እንኮን በሰላም ተገኙላችሁ!!
የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ሴት ልጅ ትፈተናለች ግን ደግሞ ጀግና ሆና ከፈጣሪ ጋር ታልፈዋለች😢❤❤❤❤❤
How do you know የእኔ እናት አረ አገናዝቡ ኮመንት ስታደርጉ ጥፋቱ ይእስዋ ነው ስራ ዩሌለው በዚህ በህፃን እድሜዋ ወንድ ልይ መንጠልጠል!!!
እዉነት ነዉ ግን ፍቅር እውር ነዉ ምን ታድርግ ታዲያ😓😓
@@welansatesfaye5384 እስት ዝም በል
@welansa በሰአቱ እሷ ምንም የማታቅ የ16አመትልጅ ነበረች እና እሷን ጥፋተኛ ማድረግ አትችይም። ከ12 አመት በላይ ይበልጣት ነበር ፤ እሱነው ፕላን አቅዶ የሷን ጏደኛ ይዘሻት እኔ ጋር ነይ ብሎ ያላት ፤ እና እሱ ነው ህፃንአግብቶ=እራሱን ያቀለለው ።
How matured she is
ጀግና ነሽ ክብር ይገባሻል የትልቅ ሰው ልጅ መሆንሽ አስመሰከርሽ ጨዋ ወንዶች ልማዳቸው ነው እንኮንም ጌታ ረድቶሽ ቆመሽ አየሽው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት የጨዋ ቤተሰብ ነሽሁሉ ነገርሺን ፈጣሪ አሟልቶ የሰራሽቀሪ ዘመንሺን ሁሉ ፈጣሪ ያሳምርልሽ
ፈጣሪ ልጆቻችሁን ሰላም ያረግላችሁ
በጣም አድናቄሽ ነኝ እግዚአብሔር እያመስገንሽ በስላም ኑሪ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ብስላም ያገናኝሽ አይዞሽ በርች የወንዱች እናት አንዴት ናት ወንዱች ልብ ይስጣችሁ
Eyoha በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግን አላልፍም በጣም የምወዳችሁ ጥሩ ስነምግባር ያላችሁ አነጋገራችሁሁሉም ነገራችሁ መልካም እድሜ እና ጤና እመኝላቸሃለሁ 🙏🙏🙏
መቸም የባልና ሚስት ሚስጢር ከነሱ በላይ ፈጣሪ ብቻ ነዉ የማዉቀዉ የሁለቱም ቃለመጠየቅ ሰምቻቸዉ ኣለሁኝ መፍረድ ከባድ ነዉ እኔ ግን እንደሴትና እንደናት ከሴት ጎንናኝ እኔም እንደናት ሰለተጎዱሁኝ 😢😢😢
እኔም የሷ ደገፍ ነኝ እኘ ሴቶች ተበደይ ናን😎
@@zuzue 👉🙏🙏🙏❤️💐
አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል እኳን የልጅነት ፍሬዎችሽን አገኘሽ እህቴ
ሁለቱንም በደንብ አዳምጫቸዋለሁ 80% እውነት የሱዋ ነው።የሰውዬው 20%ብቻ ነው እውነቱ።
እናትዎ ውሸት አለባት ስትወልዳቸውም ልጅ ስለነበረት ማስተዎል የላትም ትዎሻለች ትሪጉም የለውም የቤታቹ ገሙና መዘክዘክ ሃብታሙ በክፍ አላነሳሽም እሱ አስተዎይ ነው አንቺ ግን ጥፍትሽን ለመሸፈን ስሙ አታጥፍው በሳዓቱ ልጅነት ነበረኝ ብትይ ይቀላል
@@Girlskieayekeleme yabatane neberete sheta newe hiwetane yesetachewe kumareteja newe ynie bale kumare eyetchawete marine gezechalewe tesekayechalewe yalebelachune atekeku werada hula
እሷን እኮ በክፉ አላነሳትም ሀብታሙ እሷ ግን ልጅነት ይመስለኛል ያንን ያደረገችው
እሱ ነው እሷ አንባቢ 😄😄😄🤔 ደስ የሚል ጨዋነት የተሞላበት መልስ ጀግና በቁምሽ ይሄን ስላየሽ ደስ ይበልሽ ይህ ከንቱ እዛው ጠጅ ቤት ነው የሚያረጀው 😊
😷😤ከንቱ ብቻ ወንዶች እኮ የጭቃ ውስጥ እባብ ናቸው
እነሱ እስኪበስሉ እኛ አረርን እኮ
@@netsanetdagne6831መቼም አይበስሉም በጌታ
ሠላም የሴት ጀግና ነሽ,ካነጋገርሽ ስረዳ ቅንና አስተዋይ ነሽ አሁን እግዚሐብሔር ይርዳሽ ዋዉ ሴት እናት እህት ትክክል ብዙም ባትማሪ ከተማሩት ትበልጫለሽ
ሴቶች ሆነን በተበደለች ሴት ላይ የቃላት ውርጅብኝ የምታወርዱ በራሳችሁ ሲደርስ ያኔ ወይኔ ትላላችሁ ሰውየው ጠጪ ቃሚ አጫሽ መሆኑን እራሱ ተናግሯል ፊቱም እንጀራ እየጋገረ አይደለም እንደዛ የተበላሸው በሴት ትከሻ ላይ እየኖረ ስራ አይሰራም ከአካባቢ ሰውም እየተነገረ ነው ጠጅ ቤት እንደገና ቁማርተኛ መሆኑ እየተመሰከረ
😂😂😂😂😂
ትክክል ብለሻል። በተለይ ወጣት በነበረበት ጊዜ የለየለት ዱርዬ ፣ ጠጪ ፣ ቃሚ ነበር። ሰላማዊ ባል አልነበረም። ስራም አልነበረውም ፤ አሁን አርጅቶ ብቻውን ሲቀር በደልተኛ ነኝ እዘኑልኝ ብሎ ሚዲያ ላይ ወጣ ፤ ጥፋቱ እሱጋር ነው ..ሀላፊነት መውሰድ አለበት።
አትፍረድ ይፈረድብሃል
ጥፍተኝ ድሮም ያላቻ ጋብቻ ያገባችው በዛላይ አመሉ
ሰላም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ያሳለፍሽው ከባድ ጊዜ ነበር ትልቁ ነገር እንኳንም ልጆችሽን አገኝሽ። ሐብታሙ ከራሱ ጋር እንኳን የሚግባባ አይመስለኝ
በአጠቃላይ ሁለታቹም ጥፍታቿል ችግር ምክኒያት አይሆንም በጋራ ተጋግዛቹ ክፋ ቀናቹን ማሳለፍ ስትችሉ ልጆቹን አጣቹ አሁን ደሞ እኔ ብቻ ነኝ ወጋ የከፈልኩት እኔ እኔ እያላቹ ነው ያለፈው አለፈ ልጆቹ የጋራ ልጆቻቹ ናቸው ቢያንስ ሰላማቸውን እያያቹ ተደሰቱ ያለፈው አለፈ
የእኔ እናት አንቺ መልካም እናት ነሽ እንዲሁም ለሌሎች አስተማሪ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ.❤❤❤
ፈጣሪ ሆይ መፍረድ አልችልም ግን በጣም የተናድድኩት ለአባቷ አድ ብቸኛ ልጅ ናት 100. ካሬ እንኳን ቅርስ አያስቀምጥም ፈጣሪ ሆይ ልቦና ስጠን
ደሀ ባል በዛላይ የትልቅሰው ልጅ ሆና እውነትም ሴት መውለድ ከባድ ነው
@@Ethioinfomarcyሰንት ጠንካራ ሴት ልጅ አለ
እኔ በውነት በእግዜብሄር እላላሁ ሁለቱን ሰምታችሁ አስትያየት ስጡ በቃ እስቴ እናታችሁን ጠይቁ ይማንኛውም አባት ለሚስቱ ጥሩ አይደለም የያንዳንዳችን እሳት እዚህ ቤት አለ የኔናት እግዚአብሔር ቀሪውዘመንሽን ይባረክ አሰብት የሳም አባት ለእሶ ምበይነት እንደሆነ የኢትዮጵያ እናቶ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል በእውነት ተባረኪ
ሴት መሆን ፈተና ነው እግዚሐብሄር ይርዳሽ ጎበዝ እናት ነሽ
አይዞሽ እናቴ እንኳን ልጆችሽ ቦታ ያዙ የናት ትርፏ ይሄ ነው የሁሉም እናት ፈተና ነው 50 ፐርሰንት የሚሆነው በእሳት የተፈተነ ነው
Woow confidence 100% powerful women 💪🥰
እህቴ አይዞሽ እናት ቢደላት ልጆቾን መቼም አሰጥም😢😢😢
አባትም እንደዛዉ።
@@MesEta-u4h ተው እንጂ
@@MesEta-u4h የዚህ ቻናል አዲስ ነሽ እንዴ ?፤ በአብዛኛው ታሪክ አባት ልጁንና ሚስቱን ጥሎሄዶ እናት ብቻዋን ስታሳድግ ስታዝን ነው የሚያሳየው።
True.
Mtfom enate alu abate endeset hono mysedeg ale
😭😭😭😭😭😭😭 ሕይወትሽ ያሳዝናል በእውነት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር እረድቶሻል
እንኳን ቀርበሽ አየንሽ እህታችን። ያስታውቅ ነበር እውነታውም። ጥሩ ነው ያለሽው በርቺ ልጆችሽ ይካሱሽ
እናትነት እውነት ነው እናት የሆነ ያውቀዋል ለልጆቻችን ብለን እንችላለን ከአቅም ቀላይ ካልሆነ በቀር አባት ግን እበት ነው አባት ባይኖርም አይጎዳም ማን እንደ እናት
ግን ደግሞ ልዩ አባትም አለ ለምሳሌ የኔ አባት
ዊይ ፀየም ባትል ቁጭ እህቴ ነው ምትመስለው ❤ የኔናት እንኮንም አላህ ልጆችሽ በሰላም አገኘሽ ሌላው ሌላ ነው🙏🏽🙏🏽
ተባረኪ እናቴ በርቺ የብዙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ታሪክ ነው
መከራሽን አይቶ ፈጣሪ ይበልጡን ይባርክሽ እህታለም. ምንም ያጠፋሽው ነገር የለም ልጅነትሽ ነው ብዙ ሰው በልጅነቱ ይሳሳታል! እናት በሚያስፈልግሽ ሰአት ነው እናት ሆነሽ ትልቅ ሀላፊነት ውስጥ የወደቅሽው.አይዞሽ. የሆነውን እረስተሽ መልካም ግዜ እንዲኖረሽ እራስሽ ላይ ስሪ አሁንም ገና ወጣት ነሽ. የህይወትን መራራነት ብቻ ሳይሆን ጥሩ ጎኑንም እያየሽ ህወትሽ ላይ ስሪ. በርቺ.
ባደባባይ እየወጡ መወቃቀስ ጥቅሙ ምንድነዉ?ልጆቹ ህይወት ላይ ተፅእኖ ከመፍጠር በቀር።
ይገርማል...ግማሽ እና ብዙ ብዙ የሀሰት ትርክት ስምተን አዝነን ነበር... ምን አይነት የመንፈስ ጥንካሬ ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ?!! እንዲሁም በዛ ሁሉ መካራ አልፈሽ እንኳን÷ ክፉ ላለመናገር የምታደርጊው ጥረት መልካም ስብህናሽን ያሳያል! አይዞሽ ውዴ እህቴ!!! እግዚአብሔር በቀረው ዘመንሽ በፍቅር፣ በሁሉ ይካስሽ! ይጠብቅሽ! እንደዛ ዋጋ የከፋሽላቸውን ልጆች በአይነ ስጋ ለማየት ያብቃሽ! በርቺ🥰🤗
የኔ ቆንጆ አንደበተ መልካም ነገሩን ሁሉ በመልካም መንገድ እውነታውን አስረድተሻል እንኳንም ኖርሽ ለልጆችሽ ችግር ያልፋል የማያልፍ ነገር ብቻ ነው መጥፎ አይዞሽ አመስግኚ አሁንም ፈጣሪሽን ልጆችሽን በሰላም ያገናኝሽ ❤
አይ ዘመን መሰልጠን ነዉ መሰገጥ ዉሉ ነገራችን አደባባይ የእኛ እናት እና አባት ሰንት መከራን ችለዉ ተቻችለዉ ነዉ የኖሩት አይደለም አደባባይ ጎረቤት እንኳን አያዉቅባቸዉም
እኳ በጣም ያስጣላል የባልና የሚስት ነገር ወዴ ወጭ አውጥቶ መናገር ይደብራል
Lemin Tayalesh??
አይባልም .እኔ 10አመት በሥቃይ አለው ሠው በመፍራት ....መች ከዚህ እንደምወጣ በእንባ ብቻ እፀልያለው .ተዎችው ይናገሩ
@@hiwotluel3026 ችግር የለም አላልኩም ትዳር ማለት ሁለት የተለያየ ሰዎች አንድ የሚሆኑበት ማረም የምንችለሁን ማረም የማንችለሁን ደም ችለን የምንኖርበት እኔም ሆንኩ ህሱ ጋር ሰተቶች ይኖራሉ 100% ችግር የሌለበት ትዳር የለም ካልሆነ ደሞ ተፋቶ ህእት ወንድም ሆኖ አንዱ የአንዱን ገበና ይዞ መኖር ይቻላል ሚዲያ ላይ ወቶ አንዱ አንዱን መወንጀል ለልጆቻችንም ያልሆነ ቪዲዬ እንዲቀመጥ መሆኑ ጥቅሙ አይታየኝም የትኛሁም እምነት ዉሰጥ ብንሆንም የአይማኖት አባቶች አሉን በነሱ በኩል መጨረሰ እንችላለን
Open conversation ka family gare selelen enamarbatalen.
ሠላም እህቴ ታሪክሽ ከኔዉ ጋር የሚመስል ነዉ ጌታ ህመምን ያሥረሳል አሁን ሁሉ ሠላም ነዉ❤
ሰላማዊት መልካም እፁብ እናት ነሽ
ሰላም ሰላማዊት እንዴት ነሽ በዚህ የውጣ ውረድ ህይወትሽ ተሞክሮ ታሪክሽ በዚህ አጋጣሚ ከረጅም አመት ቡሀላ አየሁሽ የሰፈርሽ ልጅ ነኝ በልጅነቴ ነው የማቅሽ ይገርማል ብዙም አልተቀየርሽ እኔ ኑሮዬን በውጭ ሐገር ነው እና ሰላም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ልጆችሽንም እግዛብሔር ይባርክልሽ ደህና ሁኚ ባይ
እንደዚህ አይነት ታሪክ መስማት ያስጠላል.:
Ayasetelam sewu mamen alemamenn temaribetaleshe
አትሸወጂ እዶም እንድትነቂ እድትጠነቀቂ ይረዳሻል
ማን አስገደደሽ አተይውም
ማን ይሆን የሚታመን በዚ ዘምን እኔግን ኣባትየዉ ጀምሬ እሰከምጨርሰ እያለቀሰኩነዉ ያዳመጥኩት ማን ይሆን ታማኝ?😭😭
አይ የሴት ልጅ ፈተና እያለቀስኩ ነው ያየሁት ከቶ እዴት ቻልሽው የልጅሽን ናፍቆቶ😭
በጣም ወላሂ ውስጤ ንክት ነው ያለው እኔም ስለማውቀው የልጅን ናፍቆት ይዣለሁ መሰቃየት ማጣት ለያይቶኝ እፍፍፍፍ
በእውነት በጣም ጎበዝ ሚስት ነሽ...የመጨረሻው ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል...
አንደበተ ርቱህ ጨዋ ሴት ጥሩ መልስ ነዉ የመለሰችዉ
ልብ የሚሰብር ነው ወይ ጉድ ፍቅር ላይ እያሉ ሰዎች ሌላ ናቸው ፍቅር ሲያልቅ ደሞ ወንጃይናቸው ያሳዝናል ።
እናት ብዙ ዋጋ ከፋይናት እናም እኳን ደስአለሽ ማማየ ወልዶ መለያየት ከባድ ነው እኔም ባሌ ክፉ ሁኖብኝ ክፍት ጪንቅ ብሎኛን ልጄ አድጎ ሁሉንም እስከሚያውቅ እቸኩልአለሁ ግን ስደት መሆን ከባድ ነው😭
በታሪክሺ በጣም ሀዘን ተሰምቶኝ ነበር በመጨረሻ እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ልጆቺሺንም አገኘሻቸዉ .....ህይወትሺን እግዚዓብሔር የተሳካ ያድርገዉ እህታቺን ::
ጀግና እናት ነሽ የዋ ጥሩ ሴት ነሽ ❤❤❤
እናት እናት እናት የኔም እናቴ እንዳንቺ ነው ያሳደገችኝ ማንበብ ካልኖሩት ምን ዋጋ አለው ያሁን ሰው እከሌ ቤት ገዛ ብሎ ስኳር በሽታ ይይዝ ዋል አንቺ 1700ካሬ ቦታ አተሽ ሰላም መሆን ከእውቀትና ከእምነት በላይ ነው ላሉት ልጆች ስላም ሁኚ የሙት ልጅ መሆን እንዴት ያስጠላል እራስሽን ጠብቂ
ሁለታችሁም ጥሩ ነገር አላችሁ ያለ ማውራት ወስኑ ለልጆቹ አይምሮ ሲባል
ከደዚህ አይነት ባል ፈጣሪ ይጠብቀን አች ግርጊትሽ ያሥታዉቃን ጨዋ ነሽ ልጆችሽም እዳች ናቸዉ
ለሚሰሙት ልጆች ግን ገመናችሁን ባትነጋገሩ በሚዲያ የልጆቹ ሞራል ይነካ የለ
ይስሙ
@@eshetubeyene9557ሀላፊነት የማይሰማዉ ሰዉ አስተያየት
ጀግና እናት ነሽ የከፈልሽውም ዋጋ ቀላል አይደለም እንኳን የልጄችሽን ድምፅ ሰማሽ አሁንም የተሻለ ነገር ይግጠምሽ
ቆሎ ሻጭ እና ሊስትሮ ላልሽው አነጋገርሽ በጣም የወረድሽ ነሽ
ውነቷን ነውጥሩ ስራ ነው?የደሀ ስራ ነው
ጥሩ የእናትነት አንደበትና ፍቅር ያለሽ እናት ነሽ ልጆችሽን በሰላም፡ያገናኝሽ
Eyoha Media የማደንቀው ተበደልን የሚሉ ሰዎችን በሁለቱም በኩል ያለውን ሁኔታ በተለያየ ቀን ማቅረባቸው የሚደነቅ ነው ያለማዳላት ጋዜጠኛ አለምሰገድ በሌለ ጊዜ ኢንተርቪውን የምታደርገውን ሴት ጋዜጠኛም ማጥላላት በጣም ነውር ነው ።
እህቴ ያደገን ልጅ ማንም አይጠላውም አይዞሽ የሁላችንም ታሪክ ነው።እናትነት እውነት ነው።።አባትነት እምነት ነው ።በርቺ በረቺ በርቺ
በጣም የሚያሳዝነዉ ጠጅ ቤት ኄደዉ የሚያዉት ሊስትሮና ቆሎ ሻጭ ነዉ የሚያዉት ስትይ ይከብዳል ቆሎ የምትሸጠዉ መቼ ወዳ ነዉ
Z6Z
መቼ ወዳ ነው አለችሽ እና ጠጅ ቤት መሄዳቸው ትክክል ነው ትያለሽ
ቸኩለን ተጋብተን ሳንተዋወቅ ተለያየን! ‘‘ለልጆቼ የማቀርበው ትልቅ ጥያቄ አለኝ’’ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
ua-cam.com/video/cdMGAWpuxzI/v-deo.html
ጥሩ መካሪነሽ እ/ ግ ይስጥሽ
እናትዬ እኔም የአንቺ እጣ ነበር የደረሰኝ ግን አንድ ልጅ ብቻ ወልጄ ተለያየሁ ልጄን ለብቻዬ አሳድጌ አሁን ልጄ የሶስተኛ አመት ኮሌጅ ተማሪ ነው ተመስገን🙏🙏🙏
Gobiz ❤
@@lovepower1440 ❤❤❤🙏🙏🙏
ለቁም ነገር ያብቃልሽ የልፋትሽን ፋሬ በደስታ ይመልስልሽ ይቺ ሴት 16አመቱዋ ላይ ነው የወለደችው ልጅ ናት ስለሂወት ግንዛቤ የላትም እሱ በብዙ አመት ይመልጣታል ደሞ ጥሩ ኑሮ የነበራት ነበረች ልጅነትም ነው ቁማር ማለት ከሱስ ሁሉ አደገኝአ ነው ሱስ ሁሉ ልክ አለው የቁማር ሱስ ግን ገደብ የሌለዉ መጥፎ ነው አንቺ አዉቀሽበታል
ጀግና
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 Amennnn🙏🙏🙏❤❤❤
በትክክል ነው ያልሸው በሚዲያ ወጥቶ የሆነያልሆነ መናገሩ ጥሩ አይደለም በጣም ጥሩ ሴት ነሸ የፈታሸውን ባልሸ ሰታሞግሸው ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይባርክሸ ጥሩ ወላጅ ያሳደገሸ ሴት ሰለሆንሸ ነው
ይገርማል ከዚህ ታሪክ የተማርኩት ሁልጊዜም ቢሆን ማስረጃ ማስቀመጥ ተገልብጦ የሚነገር ታሪክን ለማጋለጥ ይረዳል::
የእኔ አስተዋይ ሴት ጀግና ነሽ ቅን ልቦና ያለሽ ሴት በርቺ ልጆችሽን እመብርሐን ለአይነ ስጋ ታብቃሽ
እኔ ግን አንዳንድ ጊዜ እሚሰማኚ ለፈተና ብቻ የተፈጠርን ይመስለኛል ሴት መሆን በጣም ፈተና የበዛበት ሂወት ነው ከስንት አንዱ ካልሆነ
ይብዛም ይነስ ሁላችንም ሴቶች በፈተና አልፈናል ብየ ነው ማምነው አንችው ጋ እስማማለው
@@rahelasmerinabelalifestyle5566ትክክል ነሺ ሀሳቤን ስለተረዳሺ አመሰግናለሁ ማለፍስ ትልቅ ነገር ነው እኔስ እስካሁንም በፈተና ውስጥ ነኚ መቸም መውጣት የማልችልበት እስከ እድሜ ልኬ የማይወጣ ብቻ ተመስገን
ዱኒያ ፈተና ናት ሲጀመር
Tekkl Neshi Eko😢
እውነት ነው
የእዮሃ ፕሮግራም አዘጋጆች ትህትናችሁ ሰዎችን እንዴት እንደምታዳምጡ ስብዕናችሁ ያስገርመኛል እወዳችሗለሁ ❤
በጣም
Exactly he is blessed 🙏❤️
እኔ ተረድቼሻለሁ ሴት ችላ ችላ ከቆረጠች አበቃ ወንድ ከረፈደ ነው የሚነቃው ጠንካራ ሴት ነሽ ይሄኔ እርዳኝ ብትይው ደስተኛ ነበረ በሁለት እግርሽ ስለቆምሽ ነው ዛሬ እውነቱን የተናገርሽው
ውይ የእኔናት በጣም ልብ ቀና ናት የእኔ ውድ የእውነት በጣም ግልፅ ሴት አቦ ስልኳን ሰጡኝ በእናታችሁ ሰላምዬ ሰላምሸ ይብዛ
አንድ ሰፈር ነን እኔ አስትሻለሁ አስፈቅጄ
ሰላም ለፈረንሳይ ልጆች ተከታታያችሁ ከጅዳ ❤የተወለድኩት 11 ቀበሌ ነው ሰላምዬ በመጀመሪያ እንኳን ወደ ሚዲያ መጥተሽ አብራራሽልን ቀጥሎ ጎበዝ ነሽ እንኳንም ልጆችሽን ሰጠሽ ከእንዲህ አይነት አባት ጋር መጨረሻቸው ጥሩ አይሆንም ነበር በርቺ አንቺ ገና ወጣት ነሽ ከቻልሽ ትምህርትሽን ቀጥይ
@@asterweldegibrial1625❤❤❤
ለልጆቻቹሁ ደስታ ስትሉ ሰላም ፊጠሩ ስምሺና ስብናሺ የተሰስማማ ሴትነሺ ችግሩ የወንዱነዉ
የጨዋ ልጅ ነሽ ልበ ቀና ነሸ የተለየሸን ሰው በመልካ ማንሳትሸ መልካም ነው
መቼም ቢሆን እናት ለልጆቿ አትከፋም አንድ ቀን ያልረዳሽ ሁሉ ነዉ ክፉ ለማድረግ የሚጥረዉ ደግ አደረግሽ የሱን ክፉ አታዉሪአቸዉ ልጆች በራሳቸው እውነቱን ይረዱታል የእውነት አምላክ አርነት ያወጣሻል
ኮሜንቶች አትቸኩሉ ሴት ልጅ በጣም ቻይ ናት በተለይ ለትዳር ጉጉት አለን ነገር ግን ትዳር ከፈጣሪ ነው ግን የኛ ሀበሻ ወንዶች ፍቅር ሲስጣቸው ያለ እነሱ መኖር እንደ ማንችል ነው የሚሰቡት ወንዶች አረ የሀበሻ ወንድ ካደጉት ሀገራት ተማሩ ፍቅር ሐሠጠት መቀበል
ሴትልጅ ከወደደች እኳን ገዘቧን እራሷን አሳልፋ ትሰጣለች እንረዳሻለን እህታችን
ሴትልጅ ደሀ ማግባት የለባትም ፍቅር የውሸት ነው ጭራሽ ቤተሰቦ ቤት አስገብታ ንብረት አሽጣ ደሀ መሆን
@@Ethioinfomarcy😂😂😂 ለኔም ፈልጊልኝ ባለሀብት
What a graceful woman. She is so positive and honest.❤
የሴት ልጅ ፈተና ብዙነው😢😢😢 እኔስ ፈራሁ ሰውለመቅረብም😢😢 የዚህ ሚድያ ጋዜጠኞችን አለማድነቅ አይቻልም ትህትና ሰው ታዳምጣላችሁ በርቱ
ዋናዉ ቁም ነገር እንኳን የልጆቻችሁን ድምፅ ሰማችሁ ተመስገን በሉ ። ያለፈዉ አለፈ አይመለስም ።
አቤት ጎበዝነሽ ልጅነት እራሱ ከባድ ነዉ ሴት በብዙ ነገር ትፈተናለች እ/ር መልካም ስለሆንሽ ነዉ ልጆችሽ በስላም ያገናኛቹሁ.
በውነት እረጋ ያለች እናት ፈጣሪ ከነልጆችሸ በሰላም ያገናኘሸ በረቱ እናት ነሸ❤❤❤❤
ትክክል ጠንካራ ወንድ አላጋጠማትም እጣፈንታ
ሴትኮ ጀግና ናት ለማንም የማትበገር ወድ ማልት ተሳቢ እሰሳ እባብ ነው የታባቱ ያስለቀሰሽን ያህል እያለቀሰ ይኖራል የታባቱ ይህ ወሮበላ
😂😂😂😂😂ወሮ በላ ተመቸኝ ልጅነትዋን ትምህርት የቤተሰብ ንብረት ዘመድ ጉዋደኛ ብዙ አሳጥቶዋቸዋል
@@ሶፊመሀመድ😅😅😅😅እሳም እኮ ጠነኛ አደለችም
እሳም ጥፋት አለባት ቤት ነበረኝ አለች ቤት ካላት መስራት ትችልነበር አሁን ልክ እዳሳደገሰዉ ትመፃደቃለች ገልቱ😂😂
@@zeritutube alsemashatm ende betun sheta lekumar awalewu eyalechish new
እኔ ሰውዬው አላመንኩትም!!😂😂 ወሮበላ
የኔ እናት በጣም ያማል ግን ጉበዝ ነሸ አሰተዋይ አውንም እንዲቀራረቡ አድርጊ ምንም ቢሆን አባት ነው ተባረኪ እርጋታሸ ደሰ ይላል
አሱ መልካም ሀላፊነት መውሰድ የሚችል የስራ ሰው ቢሆን ይሄ ቤተሰብ አይበተንም ንብረቱም ከጃቸው አይወጣም ነበር 😢 ልጆችም አይበተኑም ነበር 😢 እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አልፎ ልጆቹ ተገኝተዋል ፡ በዚ ደስ ይበልሽ❤❤
እንዳንድ ወንዶች እድላቸውን አሳልፈው ሰጠው ያዝናሉ።
Wey demo weshetachew 😮😮😮
አ፡አ፣ቤት ፣እያላቸው ፣መቸገራቸው፣ብር፣አያያዝ ፣ሰላልቻሉበት፣ነው እንጂ ፣እንደነሱ፣ሀብታም ፣ይለም፣ልጁችም፣አይበተኑም፣ነበር ፣ስንቱ፣ወላጆች ፣በቤት ፣ክራይ፣በጥሩ ሁኔታ ፣የሚሳደጉ፣አሉ ፣🤔🙄
መሬቱ የሱ ቢሁን 🙄
ግን.....
.
ጀግና ነሽ በውሳኔሽ አደንቅሻለው ሱሰኛና ስራ የማይሰራ ወንድ ባናቱ ይተከል እንኳንም እራስሽን አልጣልሽ እሱ ግን ያልቅስ
ልጆቹ ግን ጻሳዝናሉ
ስራ የማይወድ ፡ ሱሰኛ ፡ ሰነፍ ሰው ልጆቹ ቢራቡ፡ ቢጠሙ፡ ቢታረዙ ምን ይገርማል????
Ewnte new. Enam. Yehew. Llegochan teya. Arbe Hager. Teseddeku. Selekaram wende. Batun yafersall. Wy wy men ahelle. Endemeyakatell
የኢትዮጵያ ሴት ከአቅሟበላይ እስካልሆነድረስ ትዳሯን አታፈርስም፣የኛወዶች ችግርአለባቸዉ አብረናቸዉስንኖር አይረዱም ስንለይያቸዉ ኡኡይላሉ፣ እዮሀሚዲያወች ስወዳችሁ❤❤
ትቀልጃለሽ የለመደችው ክፉ ህይወት አላት
Well said 👍🙏
አወ አንዲላይሁንን ዝቅሰንል ትዳራችን እንዲናሰንፉ ልጃቻችን እንዳይሰቃዪአይመሰላቸውም ከጃቸውሰንወጣ ሁሉንይርዱታል በሀሳብደርጃ እኔየማወራውእሬት የሰውወሬ የሚሰማበራሡየማይተማመን ዋጋይከፉላልግንተበዳይአይወርቅም ተበደልእጀእንዳበዲል. አላህከልጃችሺያገናኝሺ
@@seifuamerga5933 የምትለውን አየሰማህ ይህን ማለትህ ምናልባትም አንተም .....😂😂😂😂😂😂 የስንት ሴት እድል የሚሰበረው አላማ በሌላቸው ጥንካሬ በጓደላቸው በተለይም በሥራ ሳይሆን በሰሱ በተጠመድ ወንዶች እጅ ሲገቡ ነው። እናት የወለደቻቸውን ለማሳደግ የማትገባበት ጉድጓድ የለም። ለማንኛውም ልጆቿን በአሉበት ይጠብቅላት። 🙏🙏🙏
@@jffhjhgfghjjj2188በጣም❤
እግዚኦ።
እጅግ ከባድ የቤተሰብ ታሪክ ነው። እንኳንም አለፈ።
ሚዲያ ላይ ስላልወጣ እንጂ ሁሉም ወንድ ቀውሷል ቤቱ ይቁጠረውአንቺ ግን ጎበዝ
ቀውሠዋል ብቻ የሠይጣን መጫወቻ ሆነዋል ይጋልባቸዋል ምን ይሻላቸው ይሆን
እኛ ቆራጥ ከሆንን የታባታቸውም አይደርሱም
😅@@dagnetadesse13
ሲጀመር አገራችን ውስጥ ህግ ስሌለ ነው እንጄ ከአ 18 አመት በታች የሆነች ልጅ አስረግዞ በሌላ አገር ቢሆን በቀጥታ እስርቤት ነበር የሚገባው ግን ምያደርጋል የሴት በደል በአገራችን ባህላዊ ሆኖል::
ልጅነቷን ሰበራት ለራሱ ሳቆም እግዚአብሔር የተበደሉ እህቶች ን ሁሉ አስብ 🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሄር ሆይ ከምንም በላይ የተባረከ ትዳር ይስጥ። አለበለዚያ ትዳር ማለት የሲኦል ታናሽ ወንድም ማለት ነው።
ታላቅ ታላቅ
Wond tatari serategna kalihone set betam tichegeralech.
አንድ ሴት ልጅ ወልጄ ማሳደግ እፈልጋለሁ በተረፈ ትደር አልፈልግም ፤ ከወንድጋር መኖር በጣም ከባድ ስለሆነ እኔ በበኩሌ ባል አልፈልግም .....Stress የጭንቀት የተሞላበት ሂወት መኖር አልፈልግም።
@@nardip4999 tiru sira yalew weyim tenikara yesira sew agibina wileji alebelezia bekeris yaleabat litasadigi new
@@nardip4999ልጅ ፈልገሽ እንዴት ትዳር ልትጠይ ትችያለሽ😢😢😢
አደነኩሽ እህቴ በልጦ መገኘት ማለት ኢሄ ነው አንበሳ ልጆችሽ ኑሪላቸው እድሜ ይስጥሽ።
አስለቀስሽኝ .....ዋናው ነገር እድለኛ ናቹህ ፈጣሪ ሁሉንም የተጠፋፋ ቤተሰብ ያገናኝ!!!
የገርማል እኔም የሶስት ልጆቼ አባት መጥፎ ስለሆነ ተለያይን ለብቻዬ ነው ያሳደኩት አሁን ሁለቱ የሶስተኛ አመት የየንቭርስቲ ተማሬዎች ናቸው
ሁለቱም ትንንሽ እውነት ይኖራቸዋል:: ልቤ ግን ይበልጥ ወደ እናትዬዉ አድልቷል:: አይዞኝ!
ሰላምዬ ጀግና እናት ምርጥ ሴት ነሽ ያለፈው አልፏል እንኳን ልጆችሽን አገኘሽ ልበ ብርሃኗ ጥንቅቅ ያልሽ ስንዱ እመቤት ነሽ በርቺ እንደመልክሽ ልብሽም ብርሃን ነው ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን ።
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺ በሰላም ልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ።ሰካራም ቤት አይሰራም ነው ቢሰራም አያኮራም ነው። አይዞሽ ያጣሽን ቤትሽን ልጆችሽ እጥፍ አርገው ይመልስሉሻል ኢንሻላህ😢
ልጆችሽ ጋ ያገናኘሽ እግዚአብሔር ይመስገን። አስተዋይ፣ ትሁት፣ ልበ ሰፊ እና እግዚአብሔርን ያወቅሽ መልካም እናት ነሽ። አደንቅሻለሁ።
አይ ወንዶች ከጥቂቶቹ በሥተቀር ሌሎቻቹ ፈጣሪ አፈር ያሥበላቹ
አሜን ያስበላቸው
ትክክል ፤ 95 ኘርሰት የሚሆኑት ምንም ቁምነገር የላቸውም።
Ameen
ፈጣሪን ፍሩ የአንድ ሰው ታሪክ ሰምታችሁ ነው እንዴዚ አይነት ውሳኔ ላይ የደረሳችሁ
@@esam4069 አዎ አንድ አይነት ናቸው
የጨዋ ሰው ልጅ ነሽ ሚዛናዊ 👌ሰውየው ግን ተመፃደቀ ደሞ ስህተት ወደሱ አጋደለብኝ
እር እንኩዋን እውነቱን ሰማነው አይዞሽ ጠንካራ እናት ነሽ በውነት❤ አንችን የመሰለች ቆንጆ ወጣት እናት እንክዋን ልጆቹ ኖራቸው ተመስገን🎉🎉
እጅግ ይገርማል። እናትየው እጅግ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ብትሆን ነው እንጂ ጨክና ያውም ሶስት ልጆቿ ከአጠገቧ በብዙ ሺህ ርቀት እንዲርቋት አታደርግም ነበር። በዛ ላይ ከሄዱ በኋላ ለብዙ ዓመታት ናፍቆቱ እራሱ አሰቃይቷታል። እግዚአብሄር ይመስገን ወድ እራሷ ዞራ ህይወቷን ለመቀጠል ባትሞክር ኖሮ በጤና ቆይታ እዚህ ጊዜ ላይ ባልደረሰች ነበር። ይሄ ለሁላችንም ትምህርት የሚሰጥ ትልቅ ታሪክ ነው። ልንሸከመው የማንችለው ከአቅም በላይ የሆነ ችግር በሚያጋጥመን ጊዜ ጠንከር ብሎ ነገሮችን ለእግዚአብሄር መስጠት እና ከምንም በላይ መተኪያ የማይገኝለትን ጤናችንን መጠበቅ እህታችን አስተምራናለች። በዙህም ምክንያት ልጇቿ እናታቸውን በጤና የማግኘት ዕድል አጋጥሟቸዋል።
አባታቸውም ቢሆን ያለፈው አልፏል እና ልጆቹን ባያስቀይማቸው እጅግ መልካም ነው። ልጆቹ በወላጆቻቸው ውሳኔ ከወላጅ እቅፍ ውጥተው ለአሳዳጊ ተሰጥተዋል። ይሄ ሳይበቃ አሁን ደግሞ የአባት ኩርፊያ ምን ይባላል። ፍፁም ሊገባኝ አልቻለም።
"…እኔ ጥሩ አባት ነው ያሳደገኝ ልጄ ደግሞ ጥሩ አባት እንዲሆን ነው የምፈልገው …ስለዚህ ለልጆቼ የአባታቸውን ክፋት አልነግርም አክባሪሽ ነኝ ለእናትነትሽ ለከፈልሽው ዋጋ ከምንም በላይ ለቅን ልብሽ የልጆችሽን ደስታ ማየት ፈጣሪ የከፈለሽ ዋጋ ነው ። 🙏what Evere Happened i respect you ❤❤❤
የኔ እናት እንኳን ፈጣሪ አሰበሽ ፈጣሪ ከፍሎሻል። ገና አምላክሽ ከፍ ያደርግሻል።
She's well spoken and smart.
የእውነት ምርጥ እናት ነሽ ❤❤❤
This beautiful lady is a real and genuine woman. She is a true wife figure. Sometimes, some useless man doesn't understand what it means to be a real wife.
አጉል ልምድ መጥፎ ነው በተለይ ዎንድ ቤቱን በኢኮኖሚም በቤተሰብም የበላይ ጠባቂነቱም ሙሉ ኃላፊነቱን መዎጣት ካልቻለ ትልቅ ችግር ነው ብርቱ እናቶች በየቤቱ ቢኖሩም ደካማ ባሎች ግን ለቤተሰብ ምስቅልቅል ትልቅ ድርሻ አለው በዚህ ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔር ሥራውን ይሰራል የፈጠረውን አይጥልም 46:05
የእናቶቻችን አይነት እናት በዝህ ዘመን አንቺን አየን በደሎችሽን እንኮን ለመግለፅ ምን ያህል እንደጨነቀሽ አይተናል እንዳአንቺ ያሉ እናቶችን እግዝሐብሔር ያብዛልን ከ ❤.!! አሜሪካን በአንድ ጊዜ ተነስቶ የሚመጣበት አገር አይደለም ግዜ ስጦቸው ዋናው ነገር እንኮን በሰላም ተገኙላችሁ!!
የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ሴት ልጅ ትፈተናለች ግን ደግሞ ጀግና ሆና ከፈጣሪ ጋር ታልፈዋለች😢❤❤❤❤❤
How do you know የእኔ እናት አረ አገናዝቡ ኮመንት ስታደርጉ ጥፋቱ ይእስዋ ነው ስራ ዩሌለው በዚህ በህፃን እድሜዋ ወንድ ልይ መንጠልጠል!!!
እዉነት ነዉ ግን ፍቅር እውር ነዉ ምን ታድርግ ታዲያ😓😓
@@welansatesfaye5384 እስት ዝም በል
@welansa በሰአቱ እሷ ምንም የማታቅ የ16አመትልጅ ነበረች እና እሷን ጥፋተኛ ማድረግ አትችይም። ከ12 አመት በላይ ይበልጣት ነበር ፤ እሱነው ፕላን አቅዶ የሷን ጏደኛ ይዘሻት እኔ ጋር ነይ ብሎ ያላት ፤ እና እሱ ነው ህፃንአግብቶ=እራሱን ያቀለለው ።
How matured she is
ጀግና ነሽ ክብር ይገባሻል የትልቅ ሰው ልጅ መሆንሽ አስመሰከርሽ ጨዋ ወንዶች ልማዳቸው ነው እንኮንም ጌታ ረድቶሽ ቆመሽ አየሽው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት የጨዋ ቤተሰብ ነሽ
ሁሉ ነገርሺን ፈጣሪ አሟልቶ የሰራሽ
ቀሪ ዘመንሺን ሁሉ ፈጣሪ ያሳምርልሽ
ፈጣሪ ልጆቻችሁን ሰላም ያረግላችሁ
በጣም አድናቄሽ ነኝ እግዚአብሔር እያመስገንሽ በስላም ኑሪ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ብስላም ያገናኝሽ አይዞሽ በርች የወንዱች እናት አንዴት ናት ወንዱች ልብ ይስጣችሁ
Eyoha በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግን አላልፍም በጣም የምወዳችሁ ጥሩ ስነምግባር ያላችሁ አነጋገራችሁሁሉም ነገራችሁ መልካም እድሜ እና ጤና እመኝላቸሃለሁ 🙏🙏🙏
መቸም የባልና ሚስት ሚስጢር ከነሱ በላይ ፈጣሪ ብቻ ነዉ የማዉቀዉ የሁለቱም ቃለመጠየቅ ሰምቻቸዉ ኣለሁኝ መፍረድ ከባድ ነዉ እኔ ግን እንደሴትና እንደናት ከሴት ጎንናኝ እኔም እንደናት ሰለተጎዱሁኝ 😢😢😢
እኔም የሷ ደገፍ ነኝ እኘ ሴቶች ተበደይ ናን😎
@@zuzue 👉🙏🙏🙏❤️💐
አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል እኳን የልጅነት ፍሬዎችሽን አገኘሽ እህቴ
ሁለቱንም በደንብ አዳምጫቸዋለሁ
80% እውነት የሱዋ ነው።የሰውዬው 20%ብቻ ነው እውነቱ።
እናትዎ ውሸት አለባት ስትወልዳቸውም ልጅ ስለነበረት ማስተዎል የላትም ትዎሻለች ትሪጉም የለውም የቤታቹ ገሙና መዘክዘክ ሃብታሙ በክፍ አላነሳሽም እሱ አስተዎይ ነው አንቺ ግን ጥፍትሽን ለመሸፈን ስሙ አታጥፍው በሳዓቱ ልጅነት ነበረኝ ብትይ ይቀላል
@@Girlskieayekeleme yabatane neberete sheta newe hiwetane yesetachewe kumareteja newe ynie bale kumare eyetchawete marine gezechalewe tesekayechalewe yalebelachune atekeku werada hula
እሷን እኮ በክፉ አላነሳትም ሀብታሙ እሷ ግን ልጅነት ይመስለኛል ያንን ያደረገችው
እሱ ነው እሷ አንባቢ 😄😄😄🤔 ደስ የሚል ጨዋነት የተሞላበት መልስ ጀግና በቁምሽ ይሄን ስላየሽ ደስ ይበልሽ ይህ ከንቱ እዛው ጠጅ ቤት ነው የሚያረጀው 😊
😷😤ከንቱ ብቻ ወንዶች እኮ የጭቃ ውስጥ እባብ ናቸው
እነሱ እስኪበስሉ እኛ አረርን እኮ
@@netsanetdagne6831መቼም አይበስሉም በጌታ
ሠላም የሴት ጀግና ነሽ,ካነጋገርሽ ስረዳ ቅንና አስተዋይ ነሽ አሁን እግዚሐብሔር ይርዳሽ ዋዉ ሴት እናት እህት ትክክል ብዙም ባትማሪ ከተማሩት ትበልጫለሽ
ሴቶች ሆነን በተበደለች ሴት ላይ የቃላት ውርጅብኝ የምታወርዱ በራሳችሁ ሲደርስ ያኔ ወይኔ ትላላችሁ ሰውየው ጠጪ ቃሚ አጫሽ መሆኑን እራሱ ተናግሯል ፊቱም እንጀራ እየጋገረ አይደለም እንደዛ የተበላሸው በሴት ትከሻ ላይ እየኖረ ስራ አይሰራም ከአካባቢ ሰውም እየተነገረ ነው ጠጅ ቤት እንደገና ቁማርተኛ መሆኑ እየተመሰከረ
😂😂😂😂😂
ትክክል ብለሻል። በተለይ ወጣት በነበረበት ጊዜ የለየለት ዱርዬ ፣ ጠጪ ፣ ቃሚ ነበር። ሰላማዊ ባል አልነበረም። ስራም አልነበረውም ፤ አሁን አርጅቶ ብቻውን ሲቀር በደልተኛ ነኝ እዘኑልኝ ብሎ ሚዲያ ላይ ወጣ ፤ ጥፋቱ እሱጋር ነው ..ሀላፊነት መውሰድ አለበት።
አትፍረድ ይፈረድብሃል
ጥፍተኝ ድሮም ያላቻ ጋብቻ ያገባችው በዛላይ አመሉ
ሰላም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ያሳለፍሽው ከባድ ጊዜ ነበር ትልቁ ነገር እንኳንም ልጆችሽን አገኝሽ። ሐብታሙ ከራሱ ጋር እንኳን የሚግባባ አይመስለኝ
በአጠቃላይ ሁለታቹም ጥፍታቿል ችግር ምክኒያት አይሆንም በጋራ ተጋግዛቹ ክፋ ቀናቹን ማሳለፍ ስትችሉ ልጆቹን አጣቹ አሁን ደሞ እኔ ብቻ ነኝ ወጋ የከፈልኩት እኔ እኔ እያላቹ ነው ያለፈው አለፈ ልጆቹ የጋራ ልጆቻቹ ናቸው ቢያንስ ሰላማቸውን እያያቹ ተደሰቱ ያለፈው አለፈ
የእኔ እናት አንቺ መልካም እናት ነሽ እንዲሁም ለሌሎች አስተማሪ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ.❤❤❤
ፈጣሪ ሆይ መፍረድ አልችልም ግን በጣም የተናድድኩት ለአባቷ አድ ብቸኛ ልጅ ናት 100. ካሬ እንኳን ቅርስ አያስቀምጥም ፈጣሪ ሆይ ልቦና ስጠን
ደሀ ባል በዛላይ የትልቅሰው ልጅ ሆና እውነትም ሴት መውለድ ከባድ ነው
@@Ethioinfomarcyሰንት ጠንካራ ሴት ልጅ አለ
እኔ በውነት በእግዜብሄር እላላሁ ሁለቱን ሰምታችሁ አስትያየት ስጡ በቃ እስቴ እናታችሁን ጠይቁ ይማንኛውም አባት ለሚስቱ ጥሩ አይደለም የያንዳንዳችን እሳት እዚህ ቤት አለ የኔናት እግዚአብሔር ቀሪውዘመንሽን ይባረክ አሰብት የሳም አባት ለእሶ ምበይነት እንደሆነ የኢትዮጵያ እናቶ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል በእውነት ተባረኪ
ሴት መሆን ፈተና ነው እግዚሐብሄር ይርዳሽ ጎበዝ እናት ነሽ
አይዞሽ እናቴ እንኳን ልጆችሽ ቦታ ያዙ የናት ትርፏ ይሄ ነው የሁሉም እናት ፈተና ነው 50 ፐርሰንት የሚሆነው በእሳት የተፈተነ ነው
Woow confidence 100% powerful women 💪🥰
እህቴ አይዞሽ እናት ቢደላት ልጆቾን መቼም አሰጥም😢😢😢
አባትም እንደዛዉ።
@@MesEta-u4h ተው እንጂ
@@MesEta-u4h የዚህ ቻናል አዲስ ነሽ እንዴ ?፤ በአብዛኛው ታሪክ አባት ልጁንና ሚስቱን ጥሎሄዶ እናት ብቻዋን ስታሳድግ ስታዝን ነው የሚያሳየው።
True.
Mtfom enate alu abate endeset hono mysedeg ale
😭😭😭😭😭😭😭 ሕይወትሽ ያሳዝናል በእውነት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር እረድቶሻል
እንኳን ቀርበሽ አየንሽ እህታችን። ያስታውቅ ነበር እውነታውም። ጥሩ ነው ያለሽው በርቺ ልጆችሽ ይካሱሽ
እናትነት እውነት ነው እናት የሆነ ያውቀዋል ለልጆቻችን ብለን እንችላለን ከአቅም ቀላይ ካልሆነ በቀር አባት ግን እበት ነው አባት ባይኖርም አይጎዳም ማን እንደ እናት
ግን ደግሞ ልዩ አባትም አለ ለምሳሌ የኔ አባት
ዊይ ፀየም ባትል ቁጭ እህቴ ነው ምትመስለው ❤ የኔናት እንኮንም አላህ ልጆችሽ በሰላም አገኘሽ ሌላው ሌላ ነው🙏🏽🙏🏽
ተባረኪ እናቴ በርቺ የብዙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ታሪክ ነው
መከራሽን አይቶ ፈጣሪ ይበልጡን ይባርክሽ እህታለም. ምንም ያጠፋሽው ነገር የለም ልጅነትሽ ነው ብዙ ሰው በልጅነቱ ይሳሳታል! እናት በሚያስፈልግሽ ሰአት ነው እናት ሆነሽ ትልቅ ሀላፊነት ውስጥ የወደቅሽው.አይዞሽ. የሆነውን እረስተሽ መልካም ግዜ እንዲኖረሽ እራስሽ ላይ ስሪ አሁንም ገና ወጣት ነሽ. የህይወትን መራራነት ብቻ ሳይሆን ጥሩ ጎኑንም እያየሽ ህወትሽ ላይ ስሪ. በርቺ.
ባደባባይ እየወጡ መወቃቀስ ጥቅሙ ምንድነዉ?ልጆቹ ህይወት ላይ ተፅእኖ ከመፍጠር በቀር።
ይገርማል...ግማሽ እና ብዙ ብዙ የሀሰት ትርክት ስምተን አዝነን ነበር... ምን አይነት የመንፈስ ጥንካሬ ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ?!! እንዲሁም በዛ ሁሉ መካራ አልፈሽ እንኳን÷ ክፉ ላለመናገር የምታደርጊው ጥረት መልካም ስብህናሽን ያሳያል! አይዞሽ ውዴ እህቴ!!! እግዚአብሔር በቀረው ዘመንሽ በፍቅር፣ በሁሉ ይካስሽ! ይጠብቅሽ! እንደዛ ዋጋ የከፋሽላቸውን ልጆች በአይነ ስጋ ለማየት ያብቃሽ! በርቺ🥰🤗
የኔ ቆንጆ አንደበተ መልካም ነገሩን ሁሉ በመልካም መንገድ እውነታውን አስረድተሻል እንኳንም ኖርሽ ለልጆችሽ ችግር ያልፋል የማያልፍ ነገር ብቻ ነው መጥፎ አይዞሽ አመስግኚ አሁንም ፈጣሪሽን ልጆችሽን በሰላም ያገናኝሽ ❤
አይ ዘመን መሰልጠን ነዉ መሰገጥ ዉሉ ነገራችን አደባባይ የእኛ እናት እና አባት ሰንት መከራን ችለዉ ተቻችለዉ ነዉ የኖሩት አይደለም አደባባይ ጎረቤት እንኳን አያዉቅባቸዉም
እኳ በጣም ያስጣላል የባልና የሚስት ነገር ወዴ ወጭ አውጥቶ መናገር ይደብራል
Lemin Tayalesh??
አይባልም .እኔ 10አመት በሥቃይ አለው ሠው በመፍራት ....መች ከዚህ እንደምወጣ በእንባ ብቻ እፀልያለው .ተዎችው ይናገሩ
@@hiwotluel3026 ችግር የለም አላልኩም ትዳር ማለት ሁለት የተለያየ ሰዎች አንድ የሚሆኑበት ማረም የምንችለሁን ማረም የማንችለሁን ደም ችለን የምንኖርበት እኔም ሆንኩ ህሱ ጋር ሰተቶች ይኖራሉ 100% ችግር የሌለበት ትዳር የለም ካልሆነ ደሞ ተፋቶ ህእት ወንድም ሆኖ አንዱ የአንዱን ገበና ይዞ መኖር ይቻላል ሚዲያ ላይ ወቶ አንዱ አንዱን መወንጀል ለልጆቻችንም ያልሆነ ቪዲዬ እንዲቀመጥ መሆኑ ጥቅሙ አይታየኝም የትኛሁም እምነት ዉሰጥ ብንሆንም የአይማኖት አባቶች አሉን በነሱ በኩል መጨረሰ እንችላለን
Open conversation ka family gare selelen enamarbatalen.
ሠላም እህቴ ታሪክሽ ከኔዉ ጋር የሚመስል ነዉ ጌታ ህመምን ያሥረሳል አሁን ሁሉ ሠላም ነዉ❤
ሰላማዊት
መልካም እፁብ እናት ነሽ
ሰላም ሰላማዊት እንዴት ነሽ በዚህ የውጣ ውረድ ህይወትሽ ተሞክሮ ታሪክሽ በዚህ አጋጣሚ ከረጅም አመት ቡሀላ አየሁሽ የሰፈርሽ ልጅ ነኝ በልጅነቴ ነው የማቅሽ ይገርማል ብዙም አልተቀየርሽ እኔ ኑሮዬን በውጭ ሐገር ነው እና ሰላም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ልጆችሽንም እግዛብሔር ይባርክልሽ ደህና ሁኚ ባይ
እንደዚህ አይነት ታሪክ መስማት ያስጠላል.:
Ayasetelam sewu mamen alemamenn temaribetaleshe
አትሸወጂ እዶም እንድትነቂ እድትጠነቀቂ ይረዳሻል
ማን አስገደደሽ አተይውም
ማን ይሆን የሚታመን በዚ ዘምን እኔግን ኣባትየዉ ጀምሬ እሰከምጨርሰ እያለቀሰኩነዉ ያዳመጥኩት ማን ይሆን ታማኝ?😭😭
አይ የሴት ልጅ ፈተና እያለቀስኩ ነው ያየሁት ከቶ እዴት ቻልሽው የልጅሽን ናፍቆቶ😭
በጣም ወላሂ ውስጤ ንክት ነው ያለው እኔም ስለማውቀው የልጅን ናፍቆት ይዣለሁ መሰቃየት ማጣት ለያይቶኝ እፍፍፍፍ
በእውነት በጣም ጎበዝ ሚስት ነሽ...የመጨረሻው ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል...
አንደበተ ርቱህ ጨዋ ሴት ጥሩ መልስ ነዉ የመለሰችዉ
ልብ የሚሰብር ነው ወይ ጉድ ፍቅር ላይ እያሉ ሰዎች ሌላ ናቸው ፍቅር ሲያልቅ ደሞ ወንጃይናቸው ያሳዝናል ።
እናት ብዙ ዋጋ ከፋይናት እናም እኳን ደስአለሽ ማማየ ወልዶ መለያየት ከባድ ነው እኔም ባሌ ክፉ ሁኖብኝ ክፍት ጪንቅ ብሎኛን ልጄ አድጎ ሁሉንም እስከሚያውቅ እቸኩልአለሁ ግን ስደት መሆን ከባድ ነው😭
በታሪክሺ በጣም ሀዘን ተሰምቶኝ ነበር በመጨረሻ እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ልጆቺሺንም አገኘሻቸዉ .....ህይወትሺን እግዚዓብሔር የተሳካ ያድርገዉ እህታቺን ::
ጀግና እናት ነሽ የዋ ጥሩ ሴት ነሽ ❤❤❤
እናት እናት እናት የኔም እናቴ እንዳንቺ ነው ያሳደገችኝ ማንበብ ካልኖሩት ምን ዋጋ አለው ያሁን ሰው እከሌ ቤት ገዛ ብሎ ስኳር በሽታ ይይዝ ዋል አንቺ 1700ካሬ ቦታ አተሽ ሰላም መሆን ከእውቀትና ከእምነት በላይ ነው ላሉት ልጆች ስላም ሁኚ የሙት ልጅ መሆን እንዴት ያስጠላል እራስሽን ጠብቂ
ሁለታችሁም ጥሩ ነገር አላችሁ ያለ ማውራት ወስኑ ለልጆቹ አይምሮ ሲባል
ከደዚህ አይነት ባል ፈጣሪ ይጠብቀን አች ግርጊትሽ ያሥታዉቃን ጨዋ ነሽ ልጆችሽም እዳች ናቸዉ
ለሚሰሙት ልጆች ግን ገመናችሁን ባትነጋገሩ በሚዲያ የልጆቹ ሞራል ይነካ የለ
ይስሙ
@@eshetubeyene9557
ሀላፊነት የማይሰማዉ ሰዉ አስተያየት