Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጥሌ ገራገር የዋህ ትሁት ሁሉን በእኩልነት የምትወድ የምታከብር ምርጥ አርቲስት ነህ😊👑❤️
እንዳታቋርጡት አምስታችሁም ፍልፍሉ ደምስ ማርቆስ ጥሌ አሌክስ በጣም ተወዳችኅል ጥሩ ምላሽ እያገኘ ነው ❤❤❤❤
ቀጥሉበት አሪፍ ፍሮግራም ነው እቺን ኮመንት ለምታነቡ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያውርድልን❤❤❤
እኔ በዳታ ነው ምጠቀመው ግን በጣም ነው የምወዳቹ ከመቼው ተለቀቀ እያልኩ ዩቱይብ እመላለሳለሁ ❤❤❤❤❤❤ ትመቹኛላቹ ቀጥሉበት እንዳይቋረጥ
አዝናኝ ነው ቀጥሉበት ሁላችሁም ተወዳጅ ናችሁ አባይ ❤
ጥላሁን እልፍ ነህ የአለበት ህልግዜም ልዩ ነው በርቱ መልካም አድስ ዓመት፣፣
በኮበሌ ዘፈንህ ነው በጣም ታዋቂ የሆከው እና የወደድከው እደኔ እይታ
ጥሌ አንደኛ ነክ መኩ ሁላችንም ❤❤❤ ትለያላችሁ።
2016ላሽነፊወቺ፣ሽልማት፣ይዘጋጂላቸዉ❤❤❤
Yehe yerasachu fetra selehone now ❤ aref new ketelut ke Switherland 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
መኮነን ላከን በጣም ነው የምንወደው
እኔም
Me more
ምርጥ ኘሮግራምነው እዳታቋርጡት🙏❤😍
❤❤❤❤ በጣም ተወዳጅ አዝናኝ ፕሮግራም ነው ጥሌ እኔ በበኩሌ በዋሸው እንዴ ነው በደንብ ያወኩህ በርቱ ሁላቹም ውድድድድ ነው ማድርርጋቹ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ
ፍፁም ጎበዝነህ በርታ
የዓባይ ቅዳሜ አረ ይጀምር❤
የዓባይ ቅዳሜ አረ ይጀምር
በጣም ያምራል
በጣም ጣፍጣችዋል 👍👈
ስራውን ወዶት እንደሚሰራ ምታውቀው የሰራቸው ስራዋችን ኣይረሳም::
ሴት ኮሚዲያንን አበረታቱ ቤቲ ዋናዉስ ትቅረብልን
አዝናኝ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት እንዳትጠፉ እንወዳቹዋለን❤❤❤
I enjoy very things thank ❤
ምርጦቹ😘😘😘😘😘😘😘
የምሬነው ብዙ ቪው ይገኝበታል
Teruuuu sebesebeee new, hasabune ymetawe gen ♥
ይሄ ፕሮግራም አሪፍ ነው. ዋሸው እንዴ?
በርቱ
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ
ጥሌ ያራዳ ልጅ - ሌሎቹስ ኢንተርቪ አይደረጉም አባይ ቲቪ 😮
I love it Washu endi keep it up ❤❤❤❤❤
የማድንቅህ የምወድህ አርቲስትነህ ::ዋሽሁ ፕሮግራምን የምከታተለው የምወደቅ ፕሮግራም ነው:: የአንተን ሳቅ አይቶ የማይስቅ የለም ::እኔ ገና የመጀምሪያ ቀን ነው ስብስክራይብ ያደረክዋችሁ ብዙም ሼር አድርጌያለሁ ::በ2016 ደግሞ ከዚህ የበለጠ እንደምትስሩ እንደንስቅ ተስፋ አደርጋለሁ ::ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!እስቲ ከቻልክ እሸው የሚለውን ሙዚቃህን አስማን አመስግናለሁ ::
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላምናችሁ
ሽልማት ቢኖረው ጥሩ ነው
Can anyone please tell me the song of Minalushe song that Tilahun was singing on the 16:07
የሳቄ ምንጮች
❤❤❤❤ sewedachu eko 🥰🥰🥰🥰
አረ ተናፍቃቹሀል ❤❤❤
ጥልዬ❤❤❤🎉
የህንድ ጠንቋይ መስለሀል ዛሬ አረ በፈጣሪ😂
አስተያየት ሲባል አይመቸኝም። ብዙ ጊዜ አስተያየት የሚል ፕሮግራም የሚመጣው ፕሮግራሙ ሊቋረጥ ሲል ነው። ልታቋ ርጡ እንዳሰባችሁ ጠረጠርኩ።
ዘፈኑ ሲወጣ ጥሌ በዋሸው ይለቀቅ
Very nice show! 👍 😂
Very Nice Show 👍 😂
Baxam miwadhaw pirogeram nw washewande❤❤❤❤❤😂😂😂😂
Lemeskel behal entebik wes next Sunday engenegn
🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
Degami new endea
Hi guys, on your show with haileyesus feyisa, he claimed that ene nafikeshignal is his song, it is not right the original singer is Yimenu Mengistu.
አደራ አሻሻልን ብላችሁ ጣዕሙን እንዳታሳጡን።
ሳክስን መኩ ይሰክሳት 🤣 17-15
Yenga twedage artestochachne 😊
ልቀቁት
Er bertu
አሪፋ ፕሮግራም ነው በዚው ቀጥሉ
❤❤❤😂
tile tilk sew erejim edmeba tena yisth hulachuhym tichilalachu especially filfilu comedi yichlal
You have to make correction.
ጥሌ አስብበት ያልኩህን
abow ymechachu
ጥሌ ሰንሰለቱ አልበዛም
The way dress not good u guys need organizers
አምስታችን ኮመድያኖች ነን ያልከው ጥሌ አላሳመነኝም ምክንያቱም እዚህ ቲም ውስጥ ያለው ኮመዲ 1 ሰው ብቻ ነው ሃይ ኮፒ ደግሞ 3 4ኛው ግን በጉልበት ኮመዲ ነኝ ባይ ነው።ማን ማን እንደሆናችሁና 3 ሀይኮፒዎች ማን እንደሆናችሁ ተሳሰቡና እራሳችሁን በየ ቦታችሁ መድቡት
❤❤❤
ጥሌ ገራገር የዋህ ትሁት ሁሉን በእኩልነት የምትወድ የምታከብር ምርጥ አርቲስት ነህ😊👑❤️
እንዳታቋርጡት አምስታችሁም ፍልፍሉ ደምስ ማርቆስ ጥሌ አሌክስ በጣም ተወዳችኅል ጥሩ ምላሽ እያገኘ ነው ❤❤❤❤
ቀጥሉበት አሪፍ ፍሮግራም ነው እቺን ኮመንት ለምታነቡ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያውርድልን❤❤❤
እኔ በዳታ ነው ምጠቀመው ግን በጣም ነው የምወዳቹ ከመቼው ተለቀቀ እያልኩ ዩቱይብ እመላለሳለሁ ❤❤❤❤❤❤ ትመቹኛላቹ ቀጥሉበት እንዳይቋረጥ
አዝናኝ ነው ቀጥሉበት ሁላችሁም ተወዳጅ ናችሁ አባይ ❤
ጥላሁን እልፍ ነህ የአለበት ህልግዜም ልዩ ነው በርቱ መልካም አድስ ዓመት፣፣
በኮበሌ ዘፈንህ ነው በጣም ታዋቂ የሆከው እና የወደድከው እደኔ እይታ
ጥሌ አንደኛ ነክ መኩ ሁላችንም ❤❤❤ ትለያላችሁ።
2016ላሽነፊወቺ፣ሽልማት፣ይዘጋጂላቸዉ❤❤❤
Yehe yerasachu fetra selehone now ❤ aref new ketelut ke Switherland 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
መኮነን ላከን በጣም ነው የምንወደው
እኔም
Me more
ምርጥ ኘሮግራምነው እዳታቋርጡት🙏❤😍
❤❤❤❤ በጣም ተወዳጅ አዝናኝ ፕሮግራም ነው ጥሌ እኔ በበኩሌ በዋሸው እንዴ ነው በደንብ ያወኩህ በርቱ ሁላቹም ውድድድድ ነው ማድርርጋቹ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ
ፍፁም ጎበዝነህ በርታ
የዓባይ ቅዳሜ አረ ይጀምር❤
የዓባይ ቅዳሜ አረ ይጀምር
በጣም ያምራል
በጣም ጣፍጣችዋል 👍👈
ስራውን ወዶት እንደሚሰራ ምታውቀው የሰራቸው ስራዋችን ኣይረሳም::
ሴት ኮሚዲያንን አበረታቱ ቤቲ ዋናዉስ ትቅረብልን
አዝናኝ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት እንዳትጠፉ እንወዳቹዋለን❤❤❤
I enjoy very things thank ❤
ምርጦቹ😘😘😘😘😘😘😘
የምሬነው ብዙ ቪው ይገኝበታል
Teruuuu sebesebeee new, hasabune ymetawe gen ♥
ይሄ ፕሮግራም አሪፍ ነው. ዋሸው እንዴ?
በርቱ
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ
ጥሌ ያራዳ ልጅ - ሌሎቹስ ኢንተርቪ አይደረጉም አባይ ቲቪ 😮
I love it Washu endi keep it up ❤❤❤❤❤
የማድንቅህ የምወድህ አርቲስትነህ ::ዋሽሁ ፕሮግራምን የምከታተለው የምወደቅ ፕሮግራም ነው:: የአንተን ሳቅ አይቶ የማይስቅ የለም ::እኔ ገና የመጀምሪያ ቀን ነው ስብስክራይብ ያደረክዋችሁ ብዙም ሼር አድርጌያለሁ ::
በ2016 ደግሞ ከዚህ የበለጠ እንደምትስሩ እንደንስቅ ተስፋ አደርጋለሁ ::ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!
እስቲ ከቻልክ እሸው የሚለውን ሙዚቃህን አስማን አመስግናለሁ ::
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላምናችሁ
ሽልማት ቢኖረው ጥሩ ነው
Can anyone please tell me the song of Minalushe song that Tilahun was singing on the 16:07
የሳቄ ምንጮች
❤❤❤❤ sewedachu eko 🥰🥰🥰🥰
አረ ተናፍቃቹሀል ❤❤❤
ጥልዬ❤❤❤🎉
የህንድ ጠንቋይ መስለሀል ዛሬ አረ በፈጣሪ😂
አስተያየት ሲባል አይመቸኝም። ብዙ ጊዜ አስተያየት የሚል ፕሮግራም የሚመጣው ፕሮግራሙ ሊቋረጥ ሲል ነው። ልታቋ ርጡ እንዳሰባችሁ ጠረጠርኩ።
ዘፈኑ ሲወጣ ጥሌ በዋሸው ይለቀቅ
Very nice show! 👍 😂
Very Nice Show 👍 😂
Baxam miwadhaw pirogeram nw washewande❤❤❤❤❤😂😂😂😂
Lemeskel behal entebik wes next Sunday engenegn
🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
Degami new endea
Hi guys, on your show with haileyesus feyisa, he claimed that ene nafikeshignal is his song, it is not right the original singer is Yimenu Mengistu.
አደራ አሻሻልን ብላችሁ ጣዕሙን እንዳታሳጡን።
ሳክስን መኩ ይሰክሳት 🤣 17-15
Yenga twedage artestochachne 😊
ልቀቁት
Er bertu
አሪፋ ፕሮግራም ነው በዚው ቀጥሉ
❤❤❤😂
tile tilk sew erejim edmeba tena yisth hulachuhym tichilalachu especially filfilu comedi yichlal
You have to make correction.
ጥሌ አስብበት ያልኩህን
abow ymechachu
ጥሌ ሰንሰለቱ አልበዛም
The way dress not good u guys need organizers
አምስታችን ኮመድያኖች ነን ያልከው ጥሌ አላሳመነኝም ምክንያቱም እዚህ ቲም ውስጥ ያለው ኮመዲ 1 ሰው ብቻ ነው ሃይ ኮፒ ደግሞ 3 4ኛው ግን በጉልበት ኮመዲ ነኝ ባይ ነው።
ማን ማን እንደሆናችሁና 3 ሀይኮፒዎች ማን እንደሆናችሁ ተሳሰቡና እራሳችሁን በየ ቦታችሁ መድቡት
❤❤❤