ጥላሁን ቀረጻ ጥሎ ወጣ - washew ende?@abbay-tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 209

  • @ፋጡማሙሀመድ-ኰ9ኈ
    @ፋጡማሙሀመድ-ኰ9ኈ Рік тому +51

    ውድ የመዳም ቅመሞች ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን ጉሉ አሚን

  • @destanurlign3364
    @destanurlign3364 Рік тому +7

    ጥላሁን ግን ምስኪን ነው የምር የዋህ ነው ፈጣሪ ጤና እና ሰላም ይስጥህ

  • @banchibaba-p9c
    @banchibaba-p9c Рік тому +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል ግዛቸው እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ እንዲሁም እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አሌክስ ማርቆስ ፍልፍሉ ወይም በርዬ ጥላሁን ኮበሌ እና ደምስ በጣም እወዳችዋለው ምርጥ ፕሮግራም ፋታ ነው የምታረጉን በተለይ በስደት ላለነው❤❤❤❤

  • @turegnassefa5140
    @turegnassefa5140 Рік тому +10

    በዓሉን በትክክል የገለፀ ዝግጅት ነው
    እናመሰግናለን!!

  • @EsubeaFiker
    @EsubeaFiker 5 місяців тому +1

    ጥሌ በጣም ነው ደስ የሚለኝ የ ሁሉም ግን ወዳጅ ነኝ--------- ከ አለም ውዱ ነገረ የ እናት እና የ አ ባት ፈገግታ ነው አናም ይሄን ይመልከቱ

  • @meccaselman5328
    @meccaselman5328 Рік тому +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን!! አምስቱም በጣም ነው የሚያዝናኑኝ፣ ነገርግን ፍልፍሉ የሚያቀርባቸው ታሪኮች ግልፅ ያልሆኑና ተዓማኒነት የጎደላቸው በመሆኑ ማስተካከል አለበት!!

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +2

    የሞገሥ ፀባይ በጣም ደስ ይላል

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ

    እንኳን አደርሳቹ በጣም ደስ ትላላቹ ጤና ፍቅር ስላምን ለሃገሬ እመኘላችኃለው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Рік тому +2

    መጎስ መብራሃቱ አብሮ አደጌ እድሜና ጤና ይስጥህ. የርዳኖስ ተስፉ እንኳን ለብርሃነ መስቀል አደረሰህ አደረሳቹ የዓባይ ቲየቪ

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f Рік тому +8

    ዋውውው አለባበስ ስታምሩ ዋሸሁ እንዴ❤❤

  • @saravera4082
    @saravera4082 Рік тому +5

    እንኳን አደረሳችው የባህል ፈርጦችን ስላቀረባችው እናመሠግናለን 💖💖💖💖

  • @busyline5298
    @busyline5298 Рік тому +7

    ከፍቶኝም ቢሆን ግን ከልቤ አሳቃችሁኝ
    የኢትዮጵያ ልዩ ኮሜድያኖች
    አንኳን አደረሳችሁ

  • @Tamrat343
    @Tamrat343 Рік тому +19

    እንኳን አደረሳቹ ጥለሁንን ሰላም በሉልኝ አብሬ ቤልሻንጉል ሄጄ ነበ እኔ ስፖርተኛ ነኝ እና በጣም የማደንቀው አርቲስት ነው ለርጅም ግዜ ከመድረክ ርቆ ነበረ እንኳን ደህና መጣ በሉልኝ ጥለሁንን

    • @hayatmae3622
      @hayatmae3622 2 місяці тому

      በኣላህ ከጥላሁን ጋ ኣገናኝኝ ወደመጣሁበት ሳልመለስ

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Рік тому +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጉጉት ነበር የጠበኩዋቹ የዛሬ ደግሞ ለየት የሚያደርገው በዓሉን በተመለከተ ድንቅ ትምህርት አስተላልፋቹላን እህቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @abet.2013
    @abet.2013 Рік тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ። የዛሬው ልዩ ነው። በጣም ያምራል።

  • @topianaa
    @topianaa Рік тому +3

    አልጠበኩም ነበር ያዝናናል ብዬ 😂😂😂ቺኮችን ጋብዙ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +3

    እጅግ በጣም ታዝናኑን አላችሁ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
    ደስስ ትላላቹ ቀጥሉበት
    መጨረሻ ላይ ያቀረባቹልን እህቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን❤

  • @biadge34
    @biadge34 Рік тому +12

    በዚህ መጥፎ ግዜ የሳቅ መድረክ መኖሩ ትልቅ ሚና እንዳለው ደስ ይላል ያለው እንዳለ ሆኖ

    • @biadge34
      @biadge34 Рік тому

      @user-nq5ne9ik2d ሁሌም ሀበሻ አንድ ነን🤝🫶♥️

  • @NNora-mi1te
    @NNora-mi1te Рік тому +7

    እዉይ ማነዉ እንደኔ ይሄን ሾዉ የሚወደዉ😍

  • @fuadali1348
    @fuadali1348 Рік тому +2

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመዉሊድ አደረስን, በመቀጠልም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀሉ በአል አደረሳችሁ🙏🙏 አዲሱ ዓመት አጀማመራችሁ ልዩ ነው በርቱ በጣም እየተዝናናን ነው ከመላ ቤተሰቦች ጋር ሐገራችንን ፈጣሪ በበረከቱ ይይልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +1

    በጣም ነው ያዝናናችሁን❤❤❤

  • @momina-omer
    @momina-omer Рік тому +11

    በጣም እሚመቸኝ ኘሮግራም ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን ዘረኝነት ይጥፋ

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t Рік тому +2

    Love you so soooo much our dear brothers keep up 💪♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Рік тому +3

    የዛሬው በጣም ልዩ ነው አቦ።

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +1

    ባያችሁ ባያችሁ ምንም አልጠግባችሁም❤❤❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +3

    በጣም ነው እምንወዳችሁ💗💗💗💗💗💗

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @moneali7435
    @moneali7435 Рік тому +7

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Рік тому +3

    የዛሬው ያበደ ነው😂😂😂😂 እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +2

    አንድን ፕሮግራም ደጋግሜ ነው የማዬው ከመውደዴ የተነሳ👍👍👍👍👍

  • @weshman7655
    @weshman7655 Рік тому +6

    Love this show 😂😂😂😂

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 Рік тому +9

    ለሁሉም የአገሬ ህዝቦችና ለሁለቱም ሃይማኖቶች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ።

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Рік тому +1

    አሜንን👏👏👏👏💚💛❤👏👏

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d Рік тому

    Endat endamewadhawe yen pirogeram❤❤❤❤

  • @asterabebe14
    @asterabebe14 Рік тому

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ። እባካችሁ ፍልፍሉን አባሩልኝ። አሁን ምን ብዬ ነው ለአሜሪካን ልጆች ስለሞጀሌ የማስረዳው? ኸረ ተው ተው በውጭ ላለንም እዘንልን። ❤ስለበዓሉ ያስተማራችሁት ልጆች ተባረኩልን። ሁላችሁንም በጣም እንወዳችኅለን። ❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Рік тому +1

    ቆንጆ ፕሮግራም ። እናመሰግናለን

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 Рік тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ የሳቄምጭ ፍልፍሉ😂😂

  • @Jnat-cp9ty
    @Jnat-cp9ty Рік тому +3

    ደስ ትላለላቸሁ ቀጥሎሎበት

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +2

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🙏🙏🙏❤😊

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +1

    የዛሬውን ይለያል እውነት በሳቅ ሆዴን አመመኝ 🤣🤣🤣down down ፍልፍሉ shame on you ማርቆስ 🤣🤣ይመቻችሁ አቦ 🥰እንኩዋን አደረስቹ ለመስቀል በሃል 🌻🌻

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Рік тому +4

    እስከ እሁድ ሰላም ያገናኘን

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Рік тому +5

    ሓሙስ😂 ይሁን ብቻ አትቅሩ ❤እንወዳቹሃለን

  • @fikadukorme6078
    @fikadukorme6078 Рік тому +2

    Betam arif show new enameseginalen

  • @mediethio4428
    @mediethio4428 11 місяців тому

    Atere betam chawatachuh rezem btadergut❤

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Рік тому

    Dawn Dawn እኔንም አስደንግጦኛል😎🤩😍😂😂😂😂😂 awesome surprise

  • @munaali8696
    @munaali8696 Рік тому +1

    የዛሬዉ ይለያል በጣም አሪፍ ነዉ ዋዉ

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 Рік тому +1

    Bertu betam dess yilal programachu

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +1

    አቤት ሥወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 Рік тому

    አሌክስ እና ማርቆሰ አባዛቹት ቃለ ምልልስ

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Рік тому +2

    አረ በማርያም ሽልማት አበጁለት ለዚህ ፕሮግራም🎉

  • @ZahraYousif-hp7ti
    @ZahraYousif-hp7ti Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አለባበስየተለየነው

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Рік тому +1

    Kkkk felefelu is the best comedy

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому

    በጣም እወዳችሆለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ሠላም መጣችሁ ሥታምሩ ግዝሽ 😘ሞጌ 😘አሌክስ ❤

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Рік тому +3

    ስታስቁ😂😂😂😂 ደሞ ስለመስቀል የተናገሩት ደስ ሲልል 😢😢😢 ዘፍን ከምታዘፍኑ በአሉን እሚገልፅ እደዚህ ሁለየም ብታቀርቡልን

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому

    The funniest show I love it ❤️💖

  • @mohammadahmad8730
    @mohammadahmad8730 Рік тому +2

    😂ወይ ፍልፍሉ የመግደል ሙከራ 😂ይመችህ አቦ

  • @zerihunhabteyes1484
    @zerihunhabteyes1484 Рік тому

    ዳውን ዳውን ተመችቶኛል❤❤❤

  • @gutawondemu1381
    @gutawondemu1381 Рік тому +4

    የድሮ ስጋ ተልባ ነበረዉ ወድጄዋለሁ

  • @wowproduction8368
    @wowproduction8368 Рік тому +2

    ጥሌ እና ፍልፍሉን አጣምሩልን የምትሉ

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому +2

    እኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ Рік тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @neimawale203
    @neimawale203 Рік тому +2

    እካን አደረሳቹ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Рік тому

    enkewane adersiachu yelbi derkoche ❤❤❤❤❤

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 5 місяців тому

    አይ ጥሌ❤

  • @sabaalemy1345
    @sabaalemy1345 Рік тому +2

    የሳቄ ምንጮች እንኳን አደረሣችሁ

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 Рік тому +2

    Amen

  • @Yair-yk4hg
    @Yair-yk4hg Рік тому

    ዋው ፍልፍሉ አሳቀኝ ሙጃሌ ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 Рік тому +2

    በፍቅር የተከፋፈሉ😂😂

  • @AhmadAhmad-cg1mm
    @AhmadAhmad-cg1mm Рік тому

    እኔ ደግሞ ልጅቷን ተመስጬ እየሰማሁ ድንገት ብድግ ብሎ ዳዉን ዳዉን ሲል የምን መፈንቅለ መጣ ብየ 😮ሆሆሆ ቀልቤን ገፈፈዉ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому

    ሁለቱንም ዘፉኞች እወዳችዋለሁ

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ

    ደስ ስትሉ

  • @nebamiki2275
    @nebamiki2275 Рік тому +1

    ሰይፍን ፋንታሁን እና ነፃነት ወርቅነህ አቅርቡልን

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому

    ማርቆሥ በጣም ያሥቀኛል

  • @semarya27
    @semarya27 Рік тому +2

    ኧረ በየቀኑ በሆነ ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ አርጉት በስደት ላለን ምን ያህል ብርታት እንደሆናችሁን በተለይ እኔ በጣም ከሰለቸኝ ሥራ ልብስ መቶከስ ነው የናንተን ፕሮግራም ያለፈውን ሁላ እየደጋገምኩ እያየው ሳይታወቀኝ ቶክሼ ጨርሳለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልን❤❤❤❤

  • @Melack2
    @Melack2 Рік тому +1

    Filfelu is the GOT

  • @AmenatEssa-ux9vj
    @AmenatEssa-ux9vj Рік тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጦች

  • @easypc4464
    @easypc4464 Рік тому +6

    እኳን አደረሳቹ❤❤❤❤❤

  • @SisayAsefa-pe5wz
    @SisayAsefa-pe5wz 3 місяці тому

    ምረጥ ፕሮግራም ነዉ

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m Рік тому

    አይ ሠዉ መልካም ቃል ብትናገሩ ምናለበት አይከፈልበት😉😏

  • @kimo428
    @kimo428 Рік тому +4

    ማርቆስ አረ አረጋጋው ልጅ ልጅ አትጫወት role ይኑራቹ

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Рік тому

    😂😂😂ወይኔ ፍልፍሉ

  • @AlexMee-d2w
    @AlexMee-d2w Рік тому

    Enkwan adderesachu yezarew demo ke mengizewem belaye arife neber bertu.

  • @rebka5068
    @rebka5068 Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደስን ፎጋሪዎቹ እንኳንም በደህና መጣችሁ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +1

    ቶሎ ቶሎ ኑልን

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Рік тому +1

    Mirex pirogeram nw❤❤❤❤

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 Рік тому

    Wnkuwan abro adrshn adrsachww🎉🎉🎉

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 Рік тому

    እናመሰግናለን 🙏

  • @hanalema6718
    @hanalema6718 10 місяців тому

    ❤❤❤ Love U All !!!!!!!!!

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 Рік тому

    ማርክ ፡ ስለ ፡ ክትፎ ፡ ስለ ፡ ጉራጌም ፡ ያወራኸው ፡ ትክክል ፡

  • @እፍትል
    @እፍትል Рік тому +1

    ኣንዴ ከመለሱ መልስ መቀየር ባይቻል ጥሩ ነበር

  • @Nur_sevenstar7
    @Nur_sevenstar7 Рік тому +1

    የመግደል ሙከራ የተመቸው😂

  • @DerejeDera-p3z
    @DerejeDera-p3z Рік тому +1

    ይናገር ፍልፍሉ አሪፋ ፕሮግራም ደስ ትላላችሁ

  • @teshnet
    @teshnet Рік тому

    Menalen yet magegnt yechalale adrshwan plis

  • @tigestgorobet9616
    @tigestgorobet9616 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mikiyaseengdashet3940
    @mikiyaseengdashet3940 Рік тому +1

    አይ ጥላሁን አንተ ከዚህ ግሩፕ ብትወጣ በጣም ያምር ነበር ፕሮግራሙ ህፃን ነህ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому

    በርቱልን👏👏👏👏👏👏

  • @natnaeladane1754
    @natnaeladane1754 Рік тому

    ስወዳቹኮ😅😅😅