ጣሊያናዊው የተገኘበት ዋሸሁ እንዴ! - washew ende?@abbay-tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 144

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 Рік тому +254

    መኮንን ላዕከና ነፃነት ወርቅነህ የዋሸው እንዴ እንግዶች ይሁኑ የምትሉ በላይክ ድምፅ ስጡ።🎉

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 Рік тому +53

    ፍልፍሉ እኮ ኮሜዲያኖቹንም ጭምር እኮ ነው የሚያዝናናው። Great man!!

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 Рік тому +1

    በጣም የሚያስጠላ ብልግና ነው የበረከት ቋንቋ በናታችሁ ቃላት ጠብቅ በሉት

  • @birtukanmohammed6599
    @birtukanmohammed6599 Рік тому +4

    ጥላሁን ቅን፣አስተዋይ፣ አመስጋኝ እና ነው። የተሰማውንም፣ በሰአቱ ይገልጻል።

  • @Muna336
    @Muna336 Рік тому +6

    ዋውውው ማርቆስ ልጅህ በጣም ቆንጆ ማርርር ናት አላህ ይጠብቅልህ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +7

    የማርቆሥ ልጅ በጣም ታምራለች

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 Рік тому +10

    ደስ የሚል ስብስብ ነው ጋሽ ኢብራሂም ስላየሁ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ከቻላችሁ የቀድሞ የስራ ባልደረቦቻቹ በመሀል ቡታስታውሷቸው መልካም ነው ብዬ አስባለሁ በተረፈ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ወንድሞቼ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Рік тому +6

    ወይኔ ማርቆስየ አላሕ እቁምነገር ያድርስልሕ ልጅሕን ቆጆ ልጂ አለችሕ

  • @michaelendale861
    @michaelendale861 Рік тому +5

    ጥላሁን በጣም አስተዋይ ነው፡፡

  • @mohammadahmad8730
    @mohammadahmad8730 Рік тому +12

    😂 የኩራዝ ትራፊ 😂ኤም ኤም ምርጥ ልጅ አድርሳሀል የሂወት ሚስጥር ሁሉ ልጆቻችን ጋር ነዉ ያለዉ በተለይ እንደዚህ አድገዉ ስናያቸዉ ደስ ይላል ❤ አላህ ልጆቻችንን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን❤

  • @KwKw-bt6od
    @KwKw-bt6od Рік тому +5

    ❤❤❤❤ወይ፣ማርቆሰ፣ቆጆ፣ልጂ፣አለቺህ፣ብትመለጥም፣አይከፈ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adisbkle1890
    @adisbkle1890 Рік тому +8

    ልቀቁት እሰኪ ፍልፍሉ እኮ አንደኛነው

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Рік тому +4

    ጥሌ ግን የሚያስጨንቅህ ነገር ያለ ትመስላለህ ወይንም ሱስ ነው በጣም ትመሰጣለህ ብቻውን እንደተቀመጠ ሰው ይቅርታ ግን ብራዘር ሁላችሁንም እንወዳችኅለን ❤❤❤❤❤❤

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 Рік тому

      በነገራችን ላይ ጥሌ አይጠጣም ሸገር አዲሡ ገበያ የሰፈሬልጅነው በጭራሽ ከሡስነፃነው እመሠክራለው በግሌ❤

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Рік тому

      @@njadnjad3902 እና ጥርሱ ዝም ብሎ ነው እያልከኝ ነው

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Рік тому +2

    ኦኦኦኦኦ ማርቆስ ትልቅ ሰው በልብህ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tibaremu1357
      @tibaremu1357 Рік тому

      በልብህ ሳይሆን በልጅህ ለማለት ነው😂😂😂

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 Рік тому +6

    netsante werknhen and derege haile Next week Guest please please we love you sosooooomuch from washington Dc😘😘😘😘😘😘😘🙏

  • @derejebirhanucharu6837
    @derejebirhanucharu6837 Рік тому +27

    በሳምት ለምን 3ጊዜ አይሆንም፣ እኛ እናያችዋለን ዋሸውዲ የሳቄምጭ እናተን ነው የምንናፍቀው ደምሴ😂😂😂

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Рік тому

      አረ በሳምንት አስተካክለው ባቀረቡት እንኳን በሶስት ቀን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 Рік тому +5

    ማርቆስ ልጅህ ታምራለች ❤

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 Рік тому +4

    Tilhune elfenhe temhegalhe ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ long live😘

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Рік тому

    ዋዉዉዉዉ የማርቆስ ልጅ ታምራለቼ ፈጣሪ ያኑሪልህ

  • @sudubaid5271
    @sudubaid5271 11 місяців тому

    ነፃነት ወርቅ ነህን ጋብዙልን

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc Рік тому +10

    ከፍልፍሉና አሌክሶ ፍቅር ይዞኛል 😢 የሳቄ ምንጮች😂❤

  • @yimer2543
    @yimer2543 Рік тому +12

    ፍልፍሉ የሙሉ ሰዓት ኮሜድ ሁሉም ነገር ላይ መቀለድ ይችላል !

  • @heyatsyme6420
    @heyatsyme6420 Рік тому +4

    የማርቆስ ልጅ ስታምር

  • @Devid9071
    @Devid9071 Рік тому +5

    FIilfilu you are the Goat !!!

  • @azebmelaku8840
    @azebmelaku8840 Рік тому +3

    Marks you have a beautiful 😍 daughter she so pretty 😍 💗 💕 💖

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    እኔኮ በጣም የሚያሥቀኝ ከጥያቄው በህዋላ የሚቀልዱት ጨዋታ ይመቻችሁ አቦ እኛ የማዳም ቅመሞች ደሥቶኘች ነን

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 Рік тому +5

    እንኮንደህናመጣችሁሀገራችንንስላምያርግልን

  • @arhibukokitube6239
    @arhibukokitube6239 Рік тому +3

    ምረጥ ናቸዉ በጣም ትመቹኞልቹ

  • @Birke-i3g
    @Birke-i3g Рік тому

    ኮመዲያን(ጋዜጠኛ)ድርሹን ጋብዙልን እናመሰግናለሁ።

  • @samuelshiferaw4303
    @samuelshiferaw4303 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ደምስ ግን ትንሽ ነገሮችን ባትደጋግማቸው የበለጠ አዝናኝ ይሆናል በርቱልን!!!

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Рік тому +1

    በአእክምና ሰህተት ሀባቴን አጥቻለው

  • @kassahuntomastona5864
    @kassahuntomastona5864 Рік тому +1

    ሞኮንን ላከዉ እና ነፃነት ወርቅነህ በዚህ ፍሮግራም ላይ እንግዳ ቢሆኑ ያምራል

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Рік тому

    ጥላሁን የዋህ ነው❤ Love all of you❤

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Рік тому

    እውይ ማርክ ልጅህ ስታምር እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልህ❤

  • @dawitworkineh3146
    @dawitworkineh3146 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @SinkineshMideksa
    @SinkineshMideksa Рік тому +2

    ወይ ፍልፍሉ መቼም ቀልድ አያልቅብህ ምርጥ ኘሮግራም ነው በርቱ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Рік тому +6

    እኒ ደሞ እነሱን እያየሁ ሲጠሩኝ ደሜ ነው የሚፈላው

  • @mekdes9790
    @mekdes9790 Рік тому +1

    ከጥልዬ ፍቅር ይዞኛል❤

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 Рік тому

    Yemiyawerut Hulu knew dess ylal .yezemenachin bale kenewach nef amet nuru❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +1

    waw yemarqos lij stamri waw marqi lequm nege yebeqach lij adresahal tdarih lijochih ybarekulin wendeme

  • @amanalex7440
    @amanalex7440 Рік тому

    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 5 місяців тому

    ማርቆስ ጥሌ የኔ የዋሆች ❤ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ🤣🤣🤣❤❤❤

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Рік тому +2

    አባይ TV አንደኛ

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ Рік тому +1

    በጣም ወድጀዋሐሁ ወሸሁዴን

  • @meandmybaby
    @meandmybaby Рік тому

    ፍልፍሉ ለቀልድ ነው የተፈጠረው ። ጥላሁን ❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +2

    ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @afff1569
    @afff1569 Рік тому

    ጠንክሩ አብሽሩ በርቱ ምርጦች ናችሁ

  • @Selam369-b6f
    @Selam369-b6f Рік тому +3

    የጦጣ ፕሪሚየር ሊግ 😅😅 አሻግሬ ነዋ ማለቴ አቡቹ

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 Рік тому

    guys please ፍልፍሉ የሚናገራቸው ቃላቶች ፀያፍ ይበዛዋል ልጆች ያዩታል በጣም ነው የሚያስጠላው ፕሮግራምን ያበላሽባችሃል በሚቀጥለው ካልተስተካከለ በዩቲዩብ አወጣዋለሁ

  • @martaambel281
    @martaambel281 Рік тому

    ke alex fikr yzognal ebakachun mela belugn🥰🥰🥰

  • @abrahamdebasu2751
    @abrahamdebasu2751 Рік тому +3

    27:12 የማርቆስ ልጅ ሜላት ወደ መድረክ ስትመጣ የጥላሁን ኮበሌን አስተያየት ተመልከቱልኝማ 😂😂🙆‍♂

  • @abrahamabera9791
    @abrahamabera9791 Рік тому

    አዝናኝ ነው

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому

    Weyeeee marekoseyeeee i,m happy for you r kids ❤❤❤ melateyeee,,,🎉🎉🎉markoseyeeeeeeee

  • @netsanet2951
    @netsanet2951 Рік тому

    ጥልዬ ስወድክ

  • @habtewoldmelese4617
    @habtewoldmelese4617 Рік тому +1

    Yetersu tewanyanochen Maktebachu betam new desyemilew bertu ketilubet

  • @tadigutema9620
    @tadigutema9620 Рік тому +2

    Wow siwudewuchu🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 Рік тому

    በእውነት በጣም ያሳዝናል የራስ ቲያትር ጉዳይ በልጅነቴ የመጀመሪያ ፊልም የአዲስ አመት መለወጫ ያየሁት እዛ ነው

  • @andyoutube7783
    @andyoutube7783 Рік тому +2

    10,000 እንኳን ትሁን ጨዉ ኣርጉባት እንዳይደብር ጨዋታዉ🙏

  • @twi2415
    @twi2415 Рік тому

    Best show !! Love you guys !!

  • @jerlinabarte1960
    @jerlinabarte1960 Рік тому +3

    ውዱቼ እጉን ደናመጣቹ

  • @melesesisay6620
    @melesesisay6620 Рік тому

    በናታቹ ጥሌን እና አሌክስን አንድ ቡድን አድርጓቸው

  • @tarututarutu8940
    @tarututarutu8940 Рік тому +1

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 Рік тому +2

    የእናተ ታብ ታብ ደሞ አጨብጭቡለት አጨብጭብ ነው በጭብጨባ ብዛት ወላሂ እየተመቻቹኝ ማየት ላቆም ነው

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 Рік тому

      ይቅርታ እሺ እንቀንሳለን ላስተያየታቹ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @Eyoba27-bh8cb
    @Eyoba27-bh8cb Рік тому +1

    አረ ፍልፍሉ😂😂😂😂

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Рік тому +4

    በርቱ 👏👏👏👏👏💐

  • @rozeteddy
    @rozeteddy Рік тому +4

    ሸዊትና ትዕግስት ግርማን አቅርቡልን

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo Рік тому +2

    ፍልፍሉ አልተቻለም፣

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Рік тому

    filefilu betam yasekale kemir👈

  • @fatiyaasfaaw9326
    @fatiyaasfaaw9326 Рік тому +2

    sewadachu iko❤❤❤

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 Рік тому +2

    ኧረ ኩራዝ ብርቅ ነው እንዴ አሁንም አለኮ😂

  • @MussaIsmail-e4m
    @MussaIsmail-e4m 11 місяців тому

    ፍልፍሉ 11111

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому

    Seyfuna and deregieee yekerebuuu

  • @zoro-xm4gr
    @zoro-xm4gr Рік тому +1

    filfilu bravo

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 10 місяців тому

    Have you eaten injera and hot sauce chicken before in the USA ?

  • @ananiyadaniel-hr9ou
    @ananiyadaniel-hr9ou Рік тому +1

    Filfelu teleylek

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay Рік тому

    Filfilu yembalew menem aytemegnem befa yehone dedeb hodam nw .teleshe is best arada asteway markosem asteway nachew lelaw gen menachewem aytemem

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Рік тому +1

    Betam new mewdachwe

  • @WoinishtKidane
    @WoinishtKidane Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase Рік тому

    mekonen lake ena seifu ykrebuln

  • @nathanizm1637
    @nathanizm1637 Рік тому

    Teleyale Filefelu Spil

  • @ኤፍ.ኢ
    @ኤፍ.ኢ Рік тому +2

    አይ ፍልፍሉ የተመታህ

  • @godislove1692
    @godislove1692 Рік тому

    Filfilu yichilal gebez new

  • @aishaa5184
    @aishaa5184 Рік тому +4

    እስኪ ዛሬ ቀን ስት ነው ዞረብኝ በኢትዮጰያ

    • @habviral22
      @habviral22 Рік тому +1

      100

    • @mekumeku3821
      @mekumeku3821 Рік тому

      3 በሐበሻ ነው ግና

    • @melakualebachew9549
      @melakualebachew9549 Рік тому +1

      30

    • @amelebirehanu1422
      @amelebirehanu1422 Рік тому +3

      ውጭ ነኝ ለማለት ነው፣ አራጋቢ😂😂😂😂😂 ዋሸው እዴ

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 Рік тому +3

      አሁን​@@habviral22የተናገረው እውነትም ሊሆን ይችላል ውሸትም ሊሆን ይችላል😂😂😂😂😂

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ጀምሮ እንጂ

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Рік тому +1

    5❤❤❤❤❤

  • @ethiopiantube4647
    @ethiopiantube4647 Рік тому

    Demis bro atrurutachew lewsane....rega bel that is fun of the show

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Рік тому

    Simache yeh pirogeram❤

  • @toybaabubker7191
    @toybaabubker7191 Рік тому

    Telahune mert sew😊

  • @zamilkhan5888
    @zamilkhan5888 Рік тому

    ደስ ይላል 😂😂😂

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i Рік тому

    ስትጀምሩ ታሪክ አርጉት

  • @eyerusalemlemma9590
    @eyerusalemlemma9590 Рік тому

    on 10:16 pm

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Рік тому

    Enkuwan selam metachu abo ymechachu❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂shi saq

  • @kirubelzewdu
    @kirubelzewdu Рік тому

    felfelu gen andagna yatem yalame

  • @SelamGizachew-q8z
    @SelamGizachew-q8z Рік тому +1

    ኧረ ተዉ ግን አሌክስን አገናኙኛ 😢😢

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Рік тому

    Seyifu fantahun ena netsanet wrkinh yikirbu

  • @TemesgenTadess-un7wn
    @TemesgenTadess-un7wn Рік тому

    Awo awo awo

  • @binyamatsbeha9465
    @binyamatsbeha9465 Рік тому +1

    ጥላሁን የተባልከው ...ልጅት ...ካባቴ ጋር አልኖርኩም አያለች(የማርቆስ) አንተ ምን ያልክ ነው ? ወይስ ጦዘህ ነው....ከመቾከል ማሰብ ይሻላል እሺ...

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Рік тому

      የኔን ኮሜንት ተመልከች ዛሬ ጥሌ ጡዟል 😅

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 Рік тому

    ጥሌ ምስጥር ሊያወጠ ነበር ዉጣ 350 ከፍ በል አልገችንም

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ Рік тому +1

    ፍልፍሉ የፕሮግራሙ ድምቀት ነው