ከአሁን በኋላ አንቺም እዚህ ነው የምትሆኝዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 тра 2024

КОМЕНТАРІ • 984

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Місяць тому +161

    ua-cam.com/video/SYkLRBwm7DY/v-deo.htmlsi=F-lnOE_mUswqE5GR የቅዲስ ጊወርጊስ ወዳጆች ሊኩን እየተጫናችሁ ቪድዮዉን እዩት 👈👈👈

    • @user-ht2xy7yq7c
      @user-ht2xy7yq7c Місяць тому +2

      አረ በድግል ቢቸናን😢

    • @torishtorish7655
      @torishtorish7655 Місяць тому +1

      እሙ ምነው ፈለገን ሳታሳይን😢😢😢😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @makyayasin3345
      @makyayasin3345 Місяць тому +2

      እመቤትየ አገሬን ብቸና ሳይ እንዴት ደስ እኔዳለኝ❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Місяць тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏼🙏🏼👍

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8w Місяць тому +238

    እመቤትን የምወድላት ኮንፊደስ 100% በማንነቶ የናታፍር ጀግና

    • @user-jo9nb6hu7y
      @user-jo9nb6hu7y Місяць тому +1

      ደምሬኝ ውድ

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 Місяць тому

      በጣም የኔ አንበሳ ናት

    • @user-rs3hd5kj7n
      @user-rs3hd5kj7n 29 днів тому

      ለምን ታፍራለች

    • @user-nn3dm4uf8w
      @user-nn3dm4uf8w 29 днів тому

      @@user-rs3hd5kj7n ውዴ አንዳንድ ሰወች የነበሩበትን ፈፅሞ ማንሳትም ሆነ አድነሳባቸው አይፈልጉም በተለይ ገጠር ከሆነ ጭራሽ አያሳዪም አሁን ያሉበትን ብቻ ነው መሆን የሚፈልጉት ሶ እሶ ተቃራኒ ነች ሶ አደንቃታለሁ ለዚያ ነው

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Місяць тому +128

    የጀግኖች አገር ውድድ ሲያልር ድል ለአማራ ጀግናው ፋኖ የጀግናው በላይ ዘለቀ ሀግር የውቦች ሀገር ክብር ለጀግኖቹ💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i Місяць тому +2

      💚💛❤️🥰🥰🥰🥰የኔ ውድ ሀገር ሰላምሽ ይመለስ የኔውድ ሀገር አማራው ወገኔ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Місяць тому +4

      የፋኖኖኖወች ሀገር የነዘሜ ሀገር
      ኢንሻአላህ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝና ሙሉ አማራ ክልልን ለመጎብኘት እቅድ አለኝ
      ከድል ቦኋላ ኢንሻአላህ 💪💪💪💪💪

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Місяць тому +3

      ከወሎ ቤተ አማራ ቦረና

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Місяць тому +1

      እዚህ ላይ ባጽፉ ለእሙ ሲባል

    • @user-gi9wz3om3b
      @user-gi9wz3om3b Місяць тому

      ፋኖ ፋኖ ምትሉት እናተ ህዝባችሁ አያሳዝናችሁም እናተ እዚ ተቀምጣችሁ ሚስኪኑ ህዝብ ታስጨሩስታላችሁ ከትግራይ ተማሩ ትግራይ ያተረፈው አሁን ምድነው ህዝቡ አስጨረሰ

  • @user-vt9ik9vw2r
    @user-vt9ik9vw2r Місяць тому +97

    ❤❤ እናት❤❤
    ጓደኛ ሲያፈቅር ኪስ ይመለከታል የጎደለብህ ቀን ቤቱ ይከተታል ሚስት ስታፈቅር ደምግባት ታያለች የረገፈ ለታ ትታ ትሄዳለች ዘመድም ሲያፈቅር ዝናን ተመልከቶ ጀርባውን ይሰጣል ቀን ሲጥልህ አይቶ እናት ስታፈቅር የላትም ዳርቻ ነፍሷን ትሰጣለች እሷ ላንተ ብቻ
    ክብር ለእናቶቻችን

    • @Alemtube-fr7nj
      @Alemtube-fr7nj Місяць тому +3

      እኔም እናቴ ናፍቃኛለች ❤❤❤

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Місяць тому +2

      ትክክክል ክበር ለናቶች❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 Місяць тому +1

      ትክክል 👍

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Місяць тому +1

      👍 ።

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому

      የእሙድምጽልክድምጿደስይላል

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 Місяць тому +161

    እሙየን ሚወዲ ላይክ አረጉኝ❤🎉

  • @Samrey-do5sd
    @Samrey-do5sd Місяць тому +162

    ክብር ለሹፌሮች👌👌

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Місяць тому +96

    እሙዬ በማንነቷ የምኮራ ምርጥ ኢትዮጲያዊይ ነች እረጅም እድሜና ጤና ለቤተሠቦቻችን ይስጥልን በተሀይ በስደት ያለን ናፍቀዉናል 🙉🙉

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому +74

    ይሄ ሕይወት የማይናፍቀው ማን አለ ብለሺነው❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Місяць тому +55

    አማራየ😢😢😢😢😢የኔ ለምለም የደግ ህዝብ ሀገረ አማራየ ❤❤❤❤❤❤ኢንሸአላህ ሁሉም ያልፍ ይሆናል😢😢😢😢እሙየ በሰላም ገቡ ውዴ❤❤❤❤❤

    • @JamilaJamila-wx2cw
      @JamilaJamila-wx2cw Місяць тому +5

      Enee oromoo negn wlh betam new mewodach😢❤❤❤😢😢😢😢😢gonder mahed efalegalw inshaallaah😢😢😢😢😢

    • @Almiab
      @Almiab Місяць тому

      wuda maryamn enga eqo betam nw mnwddew lpoltica belew yatlunal enji ena enqan gurga neng wdd oromo amhara​@@JamilaJamila-wx2cw

    • @user-lm1lt7xk7i
      @user-lm1lt7xk7i Місяць тому

      ❤❤❤❤እሽ አላህ ያልፍ

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell Місяць тому +41

    የእናትሽ በራስ መተማመን የተፈጥሮ ጸጋነው እንዴት ደስ እንደሚሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bq6if2pc1u
    @user-bq6if2pc1u Місяць тому +108

    ከእናቴ ጋር ልገናኝ አንድ ወር ከአስራምስት ቀን ቀረኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰላም እንዳገኛት❤❤🎉

    • @Alemtube-fr7nj
      @Alemtube-fr7nj Місяць тому +2

      ድንግል ማሪያም በሰላም ታገነኝሽ የኔ ውድ ደምሪኝ ❤❤

    • @marya-fo2en
      @marya-fo2en Місяць тому

      Emebete tirdash

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Місяць тому +3

      በሰላም ያገናኝሽ
      እኔም ትናንት ደውየ ልጀ ነይቶሎ
      የቤት እቃ እያዘጋጀሁልሽ ነው
      ምጣድ ገዝቸ አሟሽቸልሻለሁ ስትለኝ
      በጣም ተሰማኝ
      7አመቴ ኢንሻአላህ በቅርብ እገባለሁ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Місяць тому

      አለህ ሆይ ለዚህ ሚስኪን ወገኔ ቀን አውጣለት

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r Місяць тому +2

      እኔ3 ወር ቀረኝ ሠላም ያድርሰን

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Місяць тому +63

    እኔ አማራ አይደለሁም ግን ፍቅርኛዬ የጎጃም ልጅነው ፈጣሪ ከፈቀድ ከስደትመልስ ጎጃምን አያታለሁ
    ❤❤❤❤

    • @wessenfisha3001
      @wessenfisha3001 Місяць тому +3

      ያሳካልሽ ማር

    • @hiwet6014
      @hiwet6014 Місяць тому +4

      ነይ ወርቅ የሆነ ህዝብ ነዉ የሚቀበልሽ❤

    • @meram123
      @meram123 Місяць тому +2

      ❤❤❤ነይልንንንን

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 Місяць тому +4

      ኧረ ጎጃም ጎጃም ጎጃም ወለላዉ
      ለፈረሱ ጥሬ ለሠዉ እንጀራዉ💚💛❤እኔም ጎጃም ነዉ የማገባዉ😅😅😅

    • @asri6330
      @asri6330 Місяць тому +4

      ነይ ማርያምን 😢😢😢😢 አውሪኝ በውስጥ

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b Місяць тому +27

    ተወቅጦ የሚጠጣ ቡና ነው ያማረኝ ጎረቤት ሲወቀጥ ድምፁ ትዝ ይላችዋል❤

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er Місяць тому +20

    እሙየ ባሌ ሽፌር ነበር አስታወስሽኝ አድሳበባ እኔ ከጎኑ ሆኝ እደዚህ በደስታ ነበር የደርስነው የዛሬን አያርገው እና አሁን ሁለታችንም በየመን ሳውድ ነን አልሀምድሊላ❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Місяць тому +33

    አይይይይይ የባይ መንገድ ናፈቀኝ ይህ ቤተክርስቲያን በጣም ነው ደስየሚልኝ እግዚአብሔር ከስደት መልሶ ሰላም ለሀገራችን ያብቃን ጎጃም ውቢቷ ሀገሬ ሰላምሽን ያሰማኝ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @fantateka2428
    @fantateka2428 Місяць тому +266

    ስደት መሮኛል ደምሩኝ ስውፕዳችሁ😭😭😭😭እንኳን የሰው ቤት ያደከመው ላይክ😭😭😭

    • @ጥሩየ
      @ጥሩየ Місяць тому +7

      አይዞሺ እህቴ ሁላችንምነን ❤❤❤እግዛብሄር ሀገራችነን ሰላም አድረጎ የእረፍት እጀራ ያዘጋጂልን ለሁላችንም ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @xpk5509
      @xpk5509 Місяць тому +5

      እህ ገና ባንድ አመቴ ምርርር አቅለሸለሸኝ አገራችን ሰላም በሆነ

    • @jgsgsghcsv9530
      @jgsgsghcsv9530 Місяць тому +2

      ከላል ደከመን ያልፋል

    • @user-yw3qf9hg6x
      @user-yw3qf9hg6x Місяць тому +2

      አይዞሽ እህት ሁላችንም መሮናል😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fatmaal1446
      @fatmaal1446 Місяць тому +1

      Ayezoshe.eht😢😢

  • @almshhhh8245
    @almshhhh8245 Місяць тому +36

    መሽ አላህ እታተይ እንኳን ለቤትዋ አበቃወት

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube Місяць тому +21

    ዋው ጒጃም ደስ ይላል ዋዋ ዋ ዋሀገሬ ይሄዘፈን በአሁን ሰአት መዘንፍ አለበት ❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Місяць тому +23

    ማሻአላህ ያምራል ቤቱ አቤት ቆጥ አሰራር ዋው በጣም ነው የሚምር የገጠር ቤት አይመስልም❤❤❤

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w Місяць тому +11

    የቤተሰብን ደስታ ማየት ከምንም በላይ ነዉ ደስ የሚለዉ እሙ እንኳን ደስ አለሽ
    ❤ከፎቁ በታች የከብቶች ነዉ ያልሽዉን ከብቶች አታድርጊበት ከብቶቹን ለብቻቸዉ ይሄንን ምርጥ አድርገሽ ከታች ያለዉን ለሌላ ነገር አድርጊዉ

  • @user-sj9xj2pz5j
    @user-sj9xj2pz5j Місяць тому +56

    እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን እኔስ አልታደልኩ ሁኖ እናት የለኝም

    • @selamalebachw4572
      @selamalebachw4572 Місяць тому

      እኔም

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z Місяць тому +1

      አይዟችሁ ውዶችየ

    • @eyeruesalem4031
      @eyeruesalem4031 Місяць тому +2

      😭😭😭 አይዞሽ እማ እኔ የለኝም እናቶች ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ እያለቀስኩ ነው የምጨረሰው ብቻ አምላክ ያለው ይሁን ለበጎ ነው

    • @user-nf6yh2kn1y
      @user-nf6yh2kn1y Місяць тому

      እኔም የለኝ😢😢😢😢

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 Місяць тому

      😢😢😢አየወዞሽ ማር

  • @etagegenalamraw2193
    @etagegenalamraw2193 Місяць тому +21

    ዋው እሙ በጣም እናመሠገናለን ሀገራችን ሰላሰጎበኝሺን

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Місяць тому +20

    የኔ እናት እደዚህ እደልቦ ከጎረቢትጋር መሆንድስይላቸዋል ማን እደገጠር ንጹህ አየር እየተነፈስን ሁሉነገር. ንጹህነው ኦርጂናልነው. የከተማ የሚገዛውሁሉ የማይቀለቀልበትየለም. ለራሳቸውየማይበሉትን ይሸጣሉ

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Місяць тому +18

    ትዝታየ. አይ. እኔስደት በጣምደክሞኛል ያአላህ በሀገሬ ሁልንነገርስጠኝ እስከመቸ የኖሪ አኖኖሪሁኝ

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x Місяць тому +14

    እሙ የእናትሽን እድሜ ያርዝምልሽ እግዛብሔር ስወዳቹ

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +131

    አብይ አላህ ይናቅለው ይከን ሚስኪን ነው የሚገለው ጎጃም ወሎ ጎደር ሸዋ አንድ አማራ ድል ለተገፋው አማራ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-jo9nb6hu7y
      @user-jo9nb6hu7y Місяць тому +1

      ደምሬኝ ውድ

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 Місяць тому +1

      Laba anta eraseke abehen lamasdamade wandemeken eyagadalke abeye nawe telalke hezebe awekobehal anta laba eska sabate bate zare eyafagake kante mahayme masatwalke yatawqsadabeke

    • @almedenderkiyab9126
      @almedenderkiyab9126 Місяць тому

      weda sedet mereren subscribe adergen hagera lesera???

    • @TesgaTesga
      @TesgaTesga Місяць тому

      💪💪💪💪💪💪🇪🇹

    • @TesgaTesga
      @TesgaTesga Місяць тому +1

      💪💪💪💪💪💪🇪🇹

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Місяць тому +16

    ተባረኪ እንኳን አሰራሽላቸው በደብ አስጨርሽላቸው❤❤❤

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Місяць тому +26

    ዋ ሀገሬን ዋዋ. አትኩ አገሬን ዋዋ😢😢😢

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Місяць тому +11

    እሙዬ ጀግኒት እናትሺ እኮዋን በሰላም ለሃገራቸዉ አበቃቸዉ

  • @ahlam0301
    @ahlam0301 Місяць тому +7

    ማሻ አላህ ቤቱ ስፋቱ ልዩነው ኡሙየ ጀግና በባህልሽ የሚትኮሪ 😍

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Місяць тому +19

    አቤት ዝጀሮ ለማየት የምጠራራው ነገር ወደገጠር ስሄድ ደስ ሲልኮ አየረ እኔ ያዲሳባልጅ ነኝ ግን ጎጃምና ወሎ ሄጃለው ደስ ይላል መገዱ

    • @ggyy6406
      @ggyy6406 Місяць тому

      😂😂😂😂😂 አትመስይም

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Місяць тому +12

    ደስ ስትሉ እሙ እናቶች ለዘላለም ይኑሩ ❤❤❤

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Місяць тому +16

    እሙዬ እንኳን በሰላም ገባቹህ ደጀን የኔ አገር ነው ጭር ብሎ ሳየው ውስጤ አዘነ ምንም የሰው እንቅስቃሴ አላየውም ብቻ እግዝያብሄር ይመስገን ❤🙏🙏🙏🙏

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому +15

    በሰደት የምትገኙ እህቶች አላህ ይጠብቃኒ ደግሞ የቅመሞችየ ደምሩኝ አበረታቱኝ ሰወዳች አንደሺ አሰገቡን በቂነናቲ❤❤❤❤❤❤

  • @mamalov109
    @mamalov109 Місяць тому +21

    እኔ እዳቺ በዚ ዘመን ባህሉን ከልቡ ሚካራበት ሰው አላየሁም በጣም ነው ማደቅሽ በርቺልኝ እሙይ

  • @user-md2ij7ni7w
    @user-md2ij7ni7w Місяць тому +8

    እሙየ ሀገሬ ብቸናን 12 አመት በሆላ አሳየሽኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባርኪልኝ እሙ❤❤❤❤❤

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb Місяць тому +17

    አራ ያስፈራል እንዳት ወድቂ ደስ ይላል የ ገጠር ኑሮ

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 Місяць тому +12

    አይ ሰደት አይንህ ይጥፋ ዉዲቱ ሀገሪ ሰላምሺ ይመለሰ ❤❤❤

  • @emuoesama-e2q
    @emuoesama-e2q Місяць тому +16

    መሸአላህ የኔጀግና ዋው አደኛ ለካ ካገርም እየተኖር ማሰራት ይቻላል

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Місяць тому +18

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ለእሙ❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Місяць тому +13

    ወይኔ መንገዱ ሰላም ነው ወይ በሰላም ያድርሳችሁ

  • @user-qr4lw8gy8r
    @user-qr4lw8gy8r Місяць тому +31

    እፉ እንደኛ እንደ ኢትዩጵያውያን የታደለ ማነው

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Місяць тому +6

    እሙ ገጠር ናፍቆኝ ነበር በስመአብ ገደላ ገደል አለዉ ሀገርሽ ደስ ሲል በስም ነበር የማዉቃቸዉ የምጠሪያቸዉን ሀገሮች በካሜራ ታግዘሽ ስላሳየሽን እናመስግናለን ፈጣሪ ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛ ያብዛ ጠላቷን ይጣልላትና ህዝቦቿም ሳቅና ደስታቸዉ ይመለስላቸዉ።

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c Місяць тому +4

    የኔ እናት ደስ ሲሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Місяць тому +16

    እሙ በሠላም ገቡ ዋው ያምራል ፈጣሪ አማራክልልን ይጠብቅልን

  • @reame2681
    @reame2681 Місяць тому +3

    እታተይ እቤቶ ገቡ እኳን ደህና ገቡ የኔ የዋህ አችም በሰላም ተመለሽ እሙየ ክብር ለናቶች

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Місяць тому +22

    በሰላም ሀገሬ ከገባሁ ጎንደርና ጎጃም እሄዳለሁ ኢንሻ አላህ ያምራል ልማት ወደ ኃላ ቀርቶ እንጂ ጎራና ዘንተረሩ ሜዳው ያምራል😢አማራዬ ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ😊

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Місяць тому +3

      ኢንሻአላህ ከድል ቡኋላ አማራ ክልል በሙሉ እጎበኛለሁ

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 Місяць тому

      በጣም

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Місяць тому +8

    እንደ እግዚአብሔር ፈቃደ ቀጣይ አመት ኢትዮጵያ ነኝ

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Місяць тому +4

    በጣም ነዉ አገሩ እሚአምሩ እናት ለዘላለም ትኑር ተባረኪ በጣም ነዉ ደስ አለኚ 🙏😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Місяць тому +7

    ታትዬ እረዥም እድሜ እና ጠና ይስጠወት እሙዬ ውዴ መንገዱ እስር ነው ስትመጭ ግን በመኪና አትመለሽ ባህር ዳር ሂደሽ በፕሌን ተመለሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx Місяць тому +4

    እንኳን በሰላ ገባችሁ እሙዬ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-le1rg4ug3y
    @user-le1rg4ug3y Місяць тому +5

    ውይ አግሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክሽ ሰላምሽን ይመልስልሽ ጌታሆይ በቃበለን ማረን በውነት አገሬ ናፈቀኝ እናቴም ናፈቀሽኝ መቸነው ከሰቀቀን እምንወጣው

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Місяць тому +6

    እንኳን በሰላም ገባሸ እሙ እናትሸን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Місяць тому +4

    ማነዉ እደኔ እናት እና ገጠር ሴያዩ እባዉ የሜመጣዉ እሙየ በርች ማዘርንም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ

  • @user-dc3ls4my5r
    @user-dc3ls4my5r Місяць тому +2

    ማሻ አላህ እምየ ሀገሪ አላህ ሰልምሽን ያብዛልን እሙይ የኔ ጀግና

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Місяць тому +7

    ጎበዝ ነሽ ሌላዉ ቢሖን አያሳይም ያደጉበትን እየረሱ ያሳፍራቸዋል

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Місяць тому +6

    ውይ ሲያምር እሙየ እናመሰግናለን

  • @Legna27
    @Legna27 Місяць тому +3

    እሙዬ መንገድ ተከፈተ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ በሰላም ግቡ🙏🙏

  • @fatumadawed3088
    @fatumadawed3088 Місяць тому +2

    ሀገሬን ብቸና ስላሳየሽኝ ደስ ብሎኛል ደሞ በሀገርሽ በብሀልሽ የምትኮሪ ጀግና ሴት ነሽ

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts Місяць тому +7

    እታተይ እንኳን በሰላም ወዳገርሽ ተመለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s Місяць тому +3

    ኮፊደንሳን ስወድላት በራሷ የምትተማመን ሴት ጀግና ናት እሙዬ❤

  • @user-bi8xh8nz9x
    @user-bi8xh8nz9x Місяць тому +2

    ሙዚቀው ያበደሙዚቃነው እመቤትየ ያገሬልጅ❤❤❤❤

  • @01-le3cq
    @01-le3cq Місяць тому +2

    ማሻ አላህ እሙየ ጀግና ነሽ እህታለም በርች

  • @user-gk2cx5vn1j
    @user-gk2cx5vn1j Місяць тому +11

    ሀገሬ ወለላው ጎጃም ❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Senaytgonderaw
    @Senaytgonderaw Місяць тому +28

    የጀግኖቹ ሀገር ድልለአማራፋኖ💚💛❤️

    • @user-de4rm2ps6z
      @user-de4rm2ps6z Місяць тому

      😂ፋኖ ከፋኖሽ ገደል ግቢ

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa Місяць тому +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ እሙዬ❤

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d Місяць тому +3

    አገሬ ናፍቆኝነበር እሙየ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Місяць тому +3

    እኳን በሰላም ገባችው💚💛❤

  • @tegistbaye6750
    @tegistbaye6750 Місяць тому +1

    የእኔ እናት እንኳን በስላም ገባቹህ እሙ የተባርክሸ❤❤❤❤

  • @user-cv9kg5zb2j
    @user-cv9kg5zb2j Місяць тому

    ጀግና ነሺ እሙየ ቃል የለኝም በርች አንችን አለማድነቅ አይቻልም ❤️🙏🏽

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Місяць тому +4

    ዋዉዉዉ በርቺ እሙዬ ጠካራ ሴት

  • @xxo-bx9jp
    @xxo-bx9jp Місяць тому +3

    እሙየ ቢቸናን ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ስትመለሽ እኛ ቤት ቡና ጠጭ

  • @helengetachw
    @helengetachw Місяць тому +2

    ዋዋዋ ደስትሉ የኔ ቆንጀ ደሰትሉ እግዝይር ይጠየቃቸው.

  • @user-sj2ir5wv4e
    @user-sj2ir5wv4e Місяць тому +2

    አገራችሁ ሲያምር❤❤❤

  • @mekiyahussen7639
    @mekiyahussen7639 Місяць тому +3

    እኔ የናፈቀኝ ነገር ከእናቴ ጎን ቁጭ በይ ወሬ ማውራት ወላሂ😢

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Місяць тому +3

    ማነው ግን እንደኔ የምወዳው እሙዩ ጀግናው❤❤❤❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Місяць тому +2

    እማዬ እንኴን እግዚአብሔር ለቤተዎ አበቃዎት እሙዬ ጎበዝ እንኳን ቤት ሰራሺላቸው በደንብ አሳምሪላቸው ኩሺና ለብቻው ስሪላቸው ቤት ውስጥ ቆርቆሮ ይጎዳል

  • @hannabirhanu3178
    @hannabirhanu3178 Місяць тому +2

    Gobeläng enebuske yene Jenna ehite Waw Emanuel ena stunden yemiyakebir julen yibarekal❤️❤️❤️❤️

  • @user-mt5ot1bn6v
    @user-mt5ot1bn6v Місяць тому +4

    እህት ይቅርታነ እናቴ ❤🌹 ጀስመቸዉአይተይ ጡሩአይደለም 🎉

  • @user-pj1dr9ev6c
    @user-pj1dr9ev6c Місяць тому +3

    ቢቸና ሀገሪ እመሰግናለን እሙየ

  • @user-bc3vy2jf3w
    @user-bc3vy2jf3w Місяць тому +2

    እሙየ በጣም ጎበዝ ነሽ. የምር አረብ አገር ከመሠድድ. ምንም መፍትሄ የለም በሀገር ላይ ማግኘትን ባች አየሁ ❤❤❤❤❤

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Місяць тому +2

    አባት ሀገር አማራዬ ❤😊
    ድል ለታላቁ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @MalkamTamen
    @MalkamTamen Місяць тому +3

    ዉይኔ ሀገሬ ደስስ ሲል እታተይ እኳን ደናገባችሁ ወደለምለማ ጎጃም

  • @sarangish4220
    @sarangish4220 Місяць тому +3

    አያቴ ትዝ አለችኝ የኔ ዉድ እናት 😢እዴት እደናፈቀችኝ😒😒😒😞😞😞 እሙ እናትሺን እመ አምላክ ትጠብቅልሽ ❤❤❤❤

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c Місяць тому +2

    ጀግና ነሽ እሙዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ የዋህ ኮንቪደንስሽ እኮ ይለያል

  • @user-dc3ls4my5r
    @user-dc3ls4my5r Місяць тому

    ማሻ አላህ አሰራሩ እሙየ አላህ እረጅም እድሜ ያኑርልሽ እናትሽን የኔ እናት እናት አልሚቱ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Місяць тому +7

    ማምየ እንኳን ለቤተወት አበቀወት በማምየ አያቴን አስታወሱኝ አለባበሳቸው ምድጃቸው ለዚህ ምስጊን ህዝብ ጦርነት ፈጣሪ ሆይ አገራችን ሰላሟን መልስልን
    እሙየ ነች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባሀሏን እማትረሳ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽረ
    እሙ ፊልሙን እረ ፍጠን

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Місяць тому +4

    እሙይዬ ብርቱ ጠንካራ ልባም ሴት ማን ያገኛታል💯 ♥♥♥♥👍

  • @habtamneshadamtie6410
    @habtamneshadamtie6410 Місяць тому

    ጎበዝ ሴት በማንነትሽ የምትኮሪ፡፡ በርች እሙ፣ የቡና መውቀጫውን ወድጀዋልሁ

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Місяць тому +1

    እሙ ከልብ ቅን ሰው ነሽ ። እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr Місяць тому +15

    እሙ ግን አሁንባትለቂው ይህንሙዚቃ በጣምእፈራለሁ አሁን በጣምነው ስበብእሚፈልጉልን አማራ በመሆንሽብቻ ያስሩሻልእያልኩኝእሰጋለሁ

    • @user-sf6np5ft4l
      @user-sf6np5ft4l Місяць тому +3

      ቆየኮ አዲስ አይደለም 1 አመት በፊት ነው የተለቀቀችው

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Місяць тому +1

      የሚጠብቃት መዳህኒአለም አይተኛም

  • @TamaraMobile-jb6js
    @TamaraMobile-jb6js Місяць тому +3

    ❤❤❤ሀገሬ

  • @engidategegn
    @engidategegn Місяць тому

    lovely mother. Long live mama! Haadha bareedduu!

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Місяць тому +1

    ሰላም እሙዬ ለእናትሽ እረጂም እድሜና ጤና ተመኝሁላቸው ሳምሊኝ እሙዬ እኔእናቴ በልጂነቴነው የሞተችው😭😭😭እናት ያላቹ ታድላቹ ሁላቹንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ገጠር በጣምነው የምወደው

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Місяць тому +5

    በጣም የሚናፍቀኝ የአባይን የደጀንን መንገድ ስላሳየሽኝ ደስስስ ብሎኛል ; ፍኖተሰላም ; ማንኩሳ; ብርሸለቆ -- ላይ ብር / ታች ብር / እርሻልማትን ፣ ቡሬ ; አየሁ እርሻልማት ; ዳንግላ ; በለስ እርሻልማት ; ባህርዳር ስለማውቃቸው አስታወሺኝ፣
    እሙዬ ጀግኒት ከቤተሰብሽ ጋር እንደልብሽ ዘና ፈታ በይ መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ !!!
    ❤️❤️❤️❤️❤️👌👍

    • @zewdietsion1422
      @zewdietsion1422 Місяць тому

      Yeterashachewn akababiwoch siwodachew finote geray.... ❤❤❤❤❤

  • @hawalewye738
    @hawalewye738 Місяць тому +3

    ሀገሬ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Місяць тому

    እሙ የኔ ማር ኡፉፉፉፉ በማንነትሽ ጀግናነሽ የምር ማዘሯ አላህ እድሜና ጤና አሏህ ይሥጥሽ

  • @user-eq6bh6hi6d
    @user-eq6bh6hi6d Місяць тому +2

    Wow Emuye❤❤ dess sel beye kenu video eyeserash lekekilen