አንቺ ከሀዲ አጠገቤ እንዳት ደርሽ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 бер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x 3 місяці тому +576

    እሙ እኮ በምነቷ የማትደራደር ጀግና ነች እሙን ያላቹህ 👍👍❤❤

  • @user-iv6tw7wm5g
    @user-iv6tw7wm5g 3 місяці тому +569

    ስቅ ስቅ ብየ ነው ያለቀስ ሁት እሙ ለእመብርሀን ያላት ክብር ልቤን ነከኝ ❤❤

    • @UaeDibba-tv8gq
      @UaeDibba-tv8gq 3 місяці тому +16

      ከምትዘፍን ብትዘምርላት ብየ ተመኘሁ እመቤቴ የሁላችን እናት በተለያ ለኔ የስደት ስቄ ከብዙ መከራ ሸፈነችኝ😢😢😢😢😢

    • @YeshiyeAsamenew-pj3rf
      @YeshiyeAsamenew-pj3rf 3 місяці тому +3

      ድልን እኔም ከላይ ከነጥፍሬነው የወረረኝ😢😢😢😢😢

    • @genetabera8957
      @genetabera8957 3 місяці тому +2

      leza newa mtzefnew wegegna😂😂

    • @user-dt2pc1eq2n
      @user-dt2pc1eq2n 3 місяці тому +2

      ሁሉም ነገረ በግዜው ይሆናል እግዚአብሔር መልካሞን ነገር ይምራት

    • @user-op8mn2vz9v
      @user-op8mn2vz9v 3 місяці тому +1

      😅😅😅ካሜራ ደቅኖ እንድህ ማለት ምንም ማለት አይደለም ብዙ አትደነቂ

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 3 місяці тому +214

    እሙ ትለያለሽ የእውነት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አች ባለባበስሽና ለሀይማኖትሽ ያለሽ እይታ ከሌሎች የተለየ ነው ስት ራቁት የሚሄዱ አሉ❤❤❤❤❤

    • @UmuEmane
      @UmuEmane 3 місяці тому +4

      እኔም ሙስሊምነኝ እኔምየእሙ አዲናቂነኝ ከነአለባበሷ ❤❤❤

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

      ይቺሰገጤየታባታመሀይምናት፡ቡዳየጅብ፡ደብተራዘር

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g 3 місяці тому +8

      እርዕስ አይቸ የገባሁት አልከታተላትም ሙስሊሞች አላህን አትፈሩም የነሡን እየደገፍችሁ ነዉ አላወቃችሁትም ቱቱቱ በቻላችሁ አጫጭር ኪታቦችች ቅሩ ኡስሉ ሠላሳ ቀዋዒድል አርባአ ቀዋዒድል እስላም እሽ ሙስሊምም ነን ብትል በአነጋገራች ትከፍራላችሁ ተጠንቀቁ ብዙ አሉ ከእስልምና የሚያስወጡ እሽ እኛም እንወዳት አለን መሪየምን ግን እንደነሡ ድንበር አናልፍም
      ታድላ ነዉ እሽ እስልምናን ማገኚት እሽ

    • @fjdh4514
      @fjdh4514 3 місяці тому

      😂😂አንቺ ታዲያ ምን እየሰራሽ ነው​@@user-ew6qp1lt3g

    • @user-tt2vm3bc4r
      @user-tt2vm3bc4r 3 місяці тому

      ሙሲሊሞሞቺግንወደትነዉቆምብላችሁአስቡ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 3 місяці тому +128

    የኔ እናት እመቤት የምር እንዲህ ነው የእመቤታችን ፍቅር

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

      የደብተራፈስደጋሙቡዳጅብዘር

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq 3 місяці тому +151

    በስላሴ ስም እንዴት እንዳለቀስኩ😮 😭😭😭😭😭 ምንኛ መታደል ነው የድንግል ልጅ መሆን እንዲህ ነው በርቱ ጎበዞች ይህ መልእክት ልብ ያለው ልብ ይበል ነው እና ላስተዋለው እምነት ምን እንደሆነ ምስክር ነው እሙ እና አዩ ተባረኩ እወዳችኋለሁ 💐👏👏😍😘👍🙏

    • @user-em5ys4iv5f
      @user-em5ys4iv5f 3 місяці тому +4

      በትክክል ከእምነት በላይ ምንም የለ እኔ በእምነቴ ከሚመጡብኝ ቢገሉኝ ይሻለኛል

    • @eexx5392
      @eexx5392 3 місяці тому +1

      በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @comceil7126
      @comceil7126 3 місяці тому +1

      😢😢እሙየ

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

      ይቺየደብተራፈስደጋሚዘርሰገጤጠገበች

    • @eheheheh502
      @eheheheh502 3 місяці тому

      ❤❤❤😢😢

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 3 місяці тому +406

    የረመዳን ስራ እዴት ነው ቅመሞችየ በላይክ አሳዩኝ😊🌹👍

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 3 місяці тому +46

    ከአፍሽ እማለያት እመ ብዙሐን ወላድተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በሔድሽበት ሁሉ አትለይሽ እሙየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr 3 місяці тому +25

    በእምነት አይቀለድም ግን ጥሩ መልእክት ነው ያንገበግባል የእመቤቴ ፍቅር ፍቅሯን በልባችን ያኑርልን

  • @serkeasefa
    @serkeasefa 3 місяці тому +142

    የመዳም ስራ የሠለቸው ናበእምነታቸው ሲቀልዱ የሚስጠላችሁ በላይክ አሳዬኝ 👍

    • @user-or2xm2tl6t
      @user-or2xm2tl6t 3 місяці тому +1

      ደግሞ ለካፊር መቸም አትማሩም የጀሀነብ ነችሁ ወላሂ

    • @Kalye-yb9rf
      @Kalye-yb9rf 3 місяці тому

      ​@@user-or2xm2tl6t😂😂😂😂😂😂😂

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 3 місяці тому +4

      ማነው የጋሀነም ክክክ በኔ ያመነ የዘላለም ሂወት አለው ቢሞትም በሂወት ይኖራል ይላል ቃሉ እና ለራሱ ማይኖር አላህ ሚሉት የማካ ጣኦት ነው ገነት ሚያስገባ😢 በተለይ የሞስሊም ሴቶችኮ የገነት ተስፋቹ የላቸውም ምክንያቱ ማሜ ተናግረዋል 😂በምንድነው ተጭኜ ሂጄ በእሳት ሚቃጠሉ ብዙ ሰዎች አየሁ አብዛኞች ግን ሴቶች ነው ብሏል😂😂😂

    • @user-qc8qu5nh4s
      @user-qc8qu5nh4s 3 місяці тому +3

      ❤❤❤❤እውነት ነው ውዴ ፣ወላሂ፣ምንም ይሁን ምን በእምነቱ፣ጠንካራ፣ይመቼኛል

    • @user-qc8qu5nh4s
      @user-qc8qu5nh4s 3 місяці тому

      አልገባኝም ዬእኔውድ ግልፅ ብታደርጊልኝ ከይቅርታ ጋር?​@@komaistekle4512

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 3 місяці тому +307

    በእምነት ድራማ አትስሩ ይደብራል በእውነት😢😢😢

    • @asteramaha733
      @asteramaha733 3 місяці тому +26

      የሚደረገውን ነው በፕራን ያሳዩን ያስተምራል አንዳንድ ሆዳም ሰዎች ስላሉ

    • @mesii6226
      @mesii6226 3 місяці тому +3

      Betam yichi ayu yemtebale demen afelachew

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 3 місяці тому +12

      አሰተማሪ ነዉ እህታለም ሰዉነቴ እየተቀጠቀጠ ነዉ ያየሁት😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-vl6zt6is6d
      @user-vl6zt6is6d 3 місяці тому +8

      እህቴ ትልቅ ትምህርት ነው 😢😢😢

    • @user-ow5ef7gq4q
      @user-ow5ef7gq4q 3 місяці тому +6

      ወላሂ ትገርማላች ብላችሁ ብላችሁ በእምነት ፕራንክ መስራት ጀመራችሁ እረ ወደት እሄድን ነው ጎበዝ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w 3 місяці тому +22

    እግዚአብሔር እስከመጨርሻው ያፅናሽ እሙየ ከዘፈን ስራ አውጥቶ የቤቱ አገልጋይ ዘማሪ ያርግሽ ሀዩ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 місяці тому +29

    እሙየ እመብርሀን ከነ ልጇ በእመነትሽ ታፅናሽ እምነት የመኖር ዋስትና ነው ❤❤❤

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

      ሂጂሌባዎች፡እናተብሎአማኞች፡ምድረደብተራፈስደጋሚ፡መተትሰሪሁላ

  • @uyth8675
    @uyth8675 3 місяці тому +15

    እመብርሃን ቀልድ የለም ✝️

  • @welotube463
    @welotube463 3 місяці тому +97

    ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤ እሙ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😂😂😂

    • @eexx5392
      @eexx5392 3 місяці тому +1

      🥰😁

  • @sinteom4vm
    @sinteom4vm 3 місяці тому +30

    ዋውውውውው እሙዬ እመብረሀን ትጠብቅሽ በእውነት አከበርኩሽ ከመቼውም በላይ አሥተማሪ ነገር ነው አምነት በቁሥ አይለካም ትክክል እሙዬ የተመቸችው ላይክ 🌹

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

      ይቺሰገጤየቡዳጅብደብተራዘር፡ድራሻይጠፋል

  • @amarechchruko7335
    @amarechchruko7335 3 місяці тому +5

    እየሱስ ክርስቶስ የነፍስ በዛ ነው እንጂ የቁሳቁስ አይደለም
    እየሱስ ክርስቶስ ያዲናል ይታደግማል
    እግ ር አንዲያ ልጅ እስከ ስጥ ድረስ ዓለሙኝ እንደ ውዶልኛ የዬሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3/17::

    • @masiiadduna2219
      @masiiadduna2219 3 місяці тому +1

      Yes Yesus yadinal geta yesus Hiyot now inji yè kusakus aydelem endazi ayinet dramachun akum irasachun chilachalo

    • @user-no9sk9ms5z
      @user-no9sk9ms5z 2 місяці тому

      ❤❤

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g 3 місяці тому +26

    እሙ የኔ ጠካራ ሴት ለሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር ደስ ሲል ስዎድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

      ይቺባለጌሰገጤ፡የደብተራቡዳጅብዘር

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

      ድራሻይጠፋልይቺቆማጣ

  • @mekdesawoke5441
    @mekdesawoke5441 3 місяці тому +48

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እንዲህ እያሉ ነው እህቶቻችን አሳምነው የሚወስዷቸው እዛው የኛ ስወች በጎደኛ በዘመድ ለገንዘብ ስንቱን ስው ከማይወጣ አዘቅት ወድቀዋል 666

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

      ይቺሰገጤጠገበች፡ይቺቆማጣብዳደብተራ

    • @user-xb2xq9zh2p
      @user-xb2xq9zh2p 3 місяці тому

      ምን አሳደበሽ​@@user-qn3jr9zd4u

    • @user-fy3qr2ec3k
      @user-fy3qr2ec3k 3 місяці тому +1

      የፈጠራቸዉ አሏህ ስለመራቸዉ እንጅ ማንም በገንዘብ አልገዛቸዉም !!!

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 3 місяці тому +2

    በግንዘብ የመጣ እምነት ሳይሆን ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከፍሎ የሰጠን ህይውት ነው ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱየእግዚአብሄር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ዮሃንስ 1:12

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому +36

    በጣም ትልቅ ትምርት አለው እምነት ሳልባጂ አይደለም ዝምተብሎ አይቀያየርም በየሳምቱ ለሚቀያይሩት ይድርሳቸው እመቤትካሳ የኔ ጀግና ሀዩ ጥፊው እዴት ነው ቻይው እግዲህ 😂😂😂😂በርቱ ጎበዞች ሁሆ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 3 місяці тому

      ያሳታን በምነት ቀልድ ይለም

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 3 місяці тому +14

    እሙ አቦ ይመችሽ ማርያምን የድግልጂ ምንም አያሣጣሺ የኔውድ እመቤት አንች ትለያለሽ ደግ አርግሻት ጥፉው ተመቸኝ ለሌለውም ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 3 місяці тому +9

    እሙዋዬ ትክክል ነሽ አወ እመ ብዙ ሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልንአሜን፫❤❤❤

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 3 місяці тому +36

    እሙ ዛሬ አርሴማ ነች በእለተቀኗ ትጠብቅሽ የኔ ሀቀኛ በእምነቱ ጠካራ ሰው ማለት እዳችነው ሰው ነጠላ ለብሶ ስለታየ አይደለም እምነት ከልብነው ይመችሽ የኔ ውድ ❤ ሁላችሁም በእምነታችሁ አትደራደሩ ትልቅ ትምህርትነው❤

    • @bzou632
      @bzou632 3 місяці тому +1

      😍😍👍👍

  • @user-mr8ii4fb1d
    @user-mr8ii4fb1d 3 місяці тому +7

    ኢላሂ ኢሥልምናን ወፍቃቸዉወደቀጥተኛዉ መገድህምራቸዉ አተፊት ቆመዉሲጠየቁ የአባትየአያቶቻችንንመገድተከተልን ተሚሉትአታድርጋቸዉ እኛንም በኢሥላምላይ አኑረህዉሰደን አሚን

    • @user-ti7zj1ks8l
      @user-ti7zj1ks8l 2 місяці тому

      አሚን

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb 2 місяці тому

      mn agebash

    • @user-mr8ii4fb1d
      @user-mr8ii4fb1d 2 місяці тому

      @@HaJc-in1yb በጣም ባጣም ያገባኛል ወብየሆነዉ ወነተኛዉ ሀይማኖቴ እደሜገባኝ አሥተምሮኛል

    • @user-mr8ii4fb1d
      @user-mr8ii4fb1d 2 місяці тому

      @@HaJc-in1yb ገባሽ

    • @asnichootube8032
      @asnichootube8032 2 місяці тому

      Kebt, chelama wust eyalshe, sawun wada chelama teteralesh 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 3 місяці тому +4

    የእመቤቴ በድንግል ማርያም በተዋህዶ ቀልድ የለም እሙ ጀግና❤❤❤❤

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h 3 місяці тому +61

    እሙ ምን አለበት ሁሉም ሰው እዳች ቢሆን የውነት በጣም ነው የምወድሽ

    • @nas7117
      @nas7117 3 місяці тому +4

      ማርያምን እኔ በሀይማኖቴ ቀልድ የለም ለምን ዘልዝለው አይሰቅሉኚም

  • @user-zx3ro4nh7u
    @user-zx3ro4nh7u 3 місяці тому +2

    የወላድት አምላክ የድንግል ማርያም የአምላክ እናት ፍቅር የገባው እደዚህ ነው ቅድስተ ቅዱሳን እናቴ ማርያም የጭንቅ አማላጆ የአሥራት ሀገሮን ሠላም ታድርግልን 😭እኛንም ሥደተኞችን ትዳብሰን🙏🙏🙏እሙየ ጠንካራ ነሽ ይጨምርልሽ መድሀኒአለም❤❤❤❤

  • @adentube221
    @adentube221 3 місяці тому +13

    እሷን በማመንሽ ከፍ እንጂ ዝቅ አላደረገችሽም ከዚህ በላይም ታደርግልሻለች ልጇን እና እሷን አምኖ የወደቀም የተራበም የለም ። ከዚህ በላይ እንድትፀኝ እና እምነትሽ እንዲጠነክር እሷ እስከ ልጇ ትርዳሽ የእውነት ከልብ የመነጨ እምነት ከሆነ በጣም ይደንቃል ለላይክ እና ለኮሜንት ከሆነ ግን በእምነት ያውም በልጇ እና በእሷ አይቀለድም ሲጀመርም ቪዲዮ አይሰራም ግን ያም ሆነ ይህ በዚህ እንድትፀኝ እሷ ትርዳሽ ታፅናሽም የኔ ቅን ልብ በጣም ትገርሚያለሽ።

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 3 місяці тому +56

    ቅመሞች ማነው እንደኔ የሥደት ኑሮ ምርርርር ያለው የሮመዳን ሥራ ወገቤን አራሤን አግሬን አመመኝ ኡኡኡ ፀልዩልኝ😢 እሙ ጎበዝ በዛኝቷ 😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 3 місяці тому +1

      አይዞሽ እኔስ ይመስገን አይበዛብኝም

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw 3 місяці тому

      የኔዋ አብሽሩ😢😢

    • @user-ft9wk6he4j
      @user-ft9wk6he4j 3 місяці тому

      አይዞሽ በርች ለሁሉም ግዜ አለው

    • @nabsu.gabre2139
      @nabsu.gabre2139 3 місяці тому

      😢😢😢ተይ.እስክ.ሆድ-ይፍጀዉ😢

    • @user-je3ji8co8y
      @user-je3ji8co8y 3 місяці тому

      አይዞሺ እህት በሁሉም ነው 😢❤

  • @user-to7om3ks8z
    @user-to7om3ks8z 3 місяці тому +10

    ወይኔ የቅድስት ድንግል ፍቅር በምንም አይቀየርም የኔ እህት❤❤❤❤

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 3 місяці тому +5

    ጅግና ነሽ ተባረኪ✝️💘🙏🥰

  • @user-mi9sh9cl8z
    @user-mi9sh9cl8z 3 місяці тому +10

    እሙ የኔዉድ እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki 3 місяці тому +99

    እስኪ ማነው እንደኔ ፕራንክ እያሉ አውቀው ሚተዉኑት ስልችት ያላቹህ 🙌🙌🙌

    • @hiwietho8891
      @hiwietho8891 3 місяці тому +1

      እኮ ፕራንክ ሲደርግ ካሜራ የት እዳለ ታውቃለች ካሜራ የት ነው እያለች ሙድ የሚይዙብን ሲያስጠሉ በእምነት ቀልድ መሰልጠኗ ነው 🫣

    • @user-no9sk9ms5z
      @user-no9sk9ms5z 2 місяці тому

      እኔ

    • @user-pl3lj5uc5y
      @user-pl3lj5uc5y Місяць тому

      Gilitsi new deros lemeyamenu sewoch gn yaskugnal

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 місяці тому +18

    እውነት ነው መኃተቤን ከንበጥስ አንገቴ ይበጠስ እሙ ልክ ብለሻል ለእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ ደስ ይለኛል 😘

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 місяці тому +6

    እመብርሃንን እሙ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql 3 місяці тому

    የአብርሐሙ ስላሴ ፍፃሜአችን ያሳምርልን

  • @user-zs2zj4it1t
    @user-zs2zj4it1t 3 місяці тому +15

    እሙየ የኔ አይማኞተኛ ፈጣሪ አሳብሽን ሁሉ ይፈፃምልሽ ❤❤❤❤

  • @HawaHawa-ke4mf
    @HawaHawa-ke4mf 3 місяці тому +15

    ይሔን ቪዲዮ ሳይ ኡዝታዝ አቡ ሐይደር ያለዉ ነገር ትዝ አለኝ አልሐምዱሊላህ ሙስሊም ያረገኝ ጌታ ቆይ ይች ልጅ አምናበት ብትቀይ ከፈጣሪ የመጣን ትዛዝ ለመሠረዝ ይሞክራሉ ግን አይችሉም አላሕ ያቀናዉን ማንም አያጠመዉ አላህ ያጠመመዉን ያልገለጸለትን ማንም አይመራዉም።ስልጣኑ የሱ ብቻ ነዉ

    • @user-ev2vd3ti9d
      @user-ev2vd3ti9d 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @user-em5ys4iv5f
      @user-em5ys4iv5f 3 місяці тому +9

      ክክክክ በቃ ተናገርሽ ተዋህዶ መሆን መመረጥ መታደል እደሆነ አታውቂም ለዛ ነው ለማንኛውም በሀይማኖት ባንከራከር ጥሩ ነው አትኩን አንነካችሁም አለቀ

    • @HgGr-jd5gj
      @HgGr-jd5gj 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p 3 місяці тому +4

      ተናግረሽ ልብሽ ወልቋል ትረት ትረት😂😂😂😂

    • @user-bc9bx3rr4s
      @user-bc9bx3rr4s 3 місяці тому

      ሁለታችውም ያሳዝናሉ

  • @user-ii3hm7iq1q
    @user-ii3hm7iq1q 3 місяці тому +1

    እሙየ እድሜዘመንሽ ይባረክ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤እሥኪ ማህተቤን ለቁሥ አልበጥሥም የሚል በጎሜን አሣዩኝ ፈጣሪ ኢቶጲያ አገራችን ሠላም ያረግልን የወጣነውንም በሠላም መልሠን

  • @SmilingCherryDumplings-yk4tp
    @SmilingCherryDumplings-yk4tp 3 місяці тому +19

    ተው በፆም ምድር በሀይማኖት አትምጡ
    ጠቅላይሚንስተራችን እሚነካካን በቃን

  • @Rahmat-fw5bp
    @Rahmat-fw5bp 3 місяці тому +62

    በምነት የሚቀልድ ሰው ያስጠላኛል😢

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 3 місяці тому +8

      ቅልድ ሳይሆን ትምርት ነው አሁን ለይ ለፍቅር እና ለገዘብ እያሉ ስቶችናቸው ሀይማኖታችውን የሚቀይሩ ገዘብ እና ፍቅር ቤተሰመይ የሚያውርሳቸው ይመስል😢😢😢

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 3 місяці тому

      ሰዉ እንዲማር እንጂ መቀለድ አይደለም

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

      እመቤት፡ተብዬ፡የቡዳጅቡ፡ደብተራ፡የፈስደጋሚ፡፡መተተኛዘር፡ድራሽሽይጠፋል

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

      አልፈልግም፡ማለትሳለ፡ሰውትደበድቢያለሽ፡አንቺመሀይምሰገጤ

    • @fekrameqant438
      @fekrameqant438 3 місяці тому

      በጣም

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 3 місяці тому +12

    ኣይ ኣዩየ ሁሌም ቪድዮ ለጓደኞቻ ትሰራላቸዋለች በተለይ ለእሙ ምስኪን ናት እሙ ኣንድቀን እንዃን ለጓደኞችሽ ስርላቸው ፍቅር ኣብሮ መተባበር ነው በተረፈ መልካም ጾመ አርባኣ 🙏

  • @user-kz4yn5ur3z
    @user-kz4yn5ur3z 3 місяці тому

    Emuyee werk yeemamilak lij tsegawun tabzalish❤❤

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p 3 місяці тому

    እውነት ነው እሙ ይች አለም ሀላፊ ጠፊናት በእምነት ፀንቶ መኖርን የሚያክል ፀጋ የለም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 3 місяці тому +29

    በእምነት አትቀልዱ ሰይጣን ይገፋፋችሆል እሙዬ የኔ ጠካራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahimahi-jc6sw
    @mahimahi-jc6sw 3 місяці тому +9

    በእምነትዋ ጠንካራ ጀግና ሴት እሙ❤

  • @user-jr1jl6cw7q
    @user-jr1jl6cw7q 2 місяці тому

    ወይኔ እመብርሃን ለሁላችን ፍቅሯ ታሳድርልን ብእምነታችን ያጽናን ብዝዎች ለገንዜብ ብለው እምነታቸው የካዱ አሉ ያለ ነው ፈጣሪ ይመልስልን በእውነት ብዙ ያስተምራል😢❤

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 3 місяці тому

    ጎበዝ ጀግና ሴት እግዚአቢሔር ተብረት ያጥናሽ

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 3 місяці тому +8

    ደህና አቀመሻት እሙ ፍቅር ባሀይማኖት አትቀለጅ አንቸ ደሙ❤❤

  • @user-vz3dp8ph1c
    @user-vz3dp8ph1c 3 місяці тому +9

    አኡዙቢሏህ ሚነሽይጧን ረጂም አስተግፍሩሏህ እልህ ሂድያዉን ይስጣችሁ ያረብ ያረብ የመጨረሻችንን ነገር አደራ ጥበቃህ ኩሉ አይለየን በሠማይም በምድርም ያለዉ ሁሉ ብጂህ ነዉና እደኛ ማመፅ ሳይሆን እደዉ በቸርነትህ በምህርት አይንህ አስተዉለን ያኢላሂ

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 3 місяці тому +1

    ዋው እሙዬ ምንብዬ እንደምገለፅሺ አላቅም እመቤቴ ልጅሺን ትጠብቅልሺ ሌላምን ይባላል ❤🎉🎉🎉🎉

  • @birtukantesfaye893
    @birtukantesfaye893 3 місяці тому

    ጀግና ነሽ ኪዳነመህረት በቃልኪዳኗ ትጠብቅሽ ደጋግሜ አየሁት ያንችን ሁኔታ ማየት አስደሰተኝ

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 3 місяці тому +4

    ልጅቷ ግን ተርፋለች 😂😂ቀጠቀጠቻትኮ 😂የእመቤቴ ፍቅሯ የገባዉ እናትነቷ የገባዉ
    እዲህ ያረጋል ዋዉዉ ደስ ይላል

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 місяці тому +2

    እሙዬ ጅግና ነሸ ተባረኪ በእምነት ቀልድ የለም ❤❤❤❤❤

  • @yemaleda
    @yemaleda 3 місяці тому +1

    እሙዬ የኔ እናት ከዚህ በላይ ድንግል ማርያም ፍቅሯን ትጨምርልሽ ❤❤❤❤

  • @user-rc2cf8bh1z
    @user-rc2cf8bh1z 3 місяці тому

    ትምህርት አለው በማስተዋል ላዳመጠው ሰው ጠየቂዋም ጎበዝ ትምርት ይሆነናል እንደዚህ እያረጉ ሰለሆነ ብዙዎች የሚሸወዱት እና እሙየም ጎበዝ ነሽ ጠያቂዋም የምር ክዳት ሳትሆን ትምርት ይሆነን ዘንድ ብላ ነው ጎበዞች🙏

  • @mekdestafesse7572
    @mekdestafesse7572 3 місяці тому +15

    በእምነት ባትሰሩ ይመከራል ሁሉም የፈለገውን መከተል ይችላል እመቤት ያደረሽው ነገር ጥሩ አይደለም

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 3 місяці тому +4

      ትምህርት ነው በገንዘብ ተታለው እምነታቸውን ለሚቀይሩት

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 3 місяці тому +1

      እደውም ጥሩ ነው ትምርት ነው እኮ

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

      እመቤት፡ተብዬባለጌ፡ዋጋዋንታገኛለች

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 місяці тому +6

    እኔ
    ጰንጤ
    ነኝ
    ግን አሰለቀሰችኝ ውይ እሙዬ ለሀይማኖትሸ ያለው ክብር አሰለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭

    • @alemtsehayzinabu8798
      @alemtsehayzinabu8798 3 місяці тому

      Anchi pente adeleshem!!! Weset men yaderegal yesew Haymanten menak tro adelm gena legena Ortodokse lemesedest bela wyem le UA-cam gbi bela!!!

    • @sahayEtho
      @sahayEtho 3 місяці тому +2

      አንችንም ወደ ቤቱ ይመልስሽ😢😢😢

    • @user-no9sk9ms5z
      @user-no9sk9ms5z 2 місяці тому

      ዉሸት 😂 ጴንጤ አይደለሺም

  • @ekramseid9552
    @ekramseid9552 3 місяці тому +1

    ሰለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @taliilliikoohinboorauu5642
    @taliilliikoohinboorauu5642 3 місяці тому +2

    Emebeye atii tokkaffadha garuu Ayyuu attii amanata irratti hin qoseni pirak wantaa godhaani gutee ❤️❤️❤️👌👌👌👌

  • @Tigitube-km3ij
    @Tigitube-km3ij 3 місяці тому +9

    እንዴት በእምነት ይቀለዳል ስታሳዝኑ

  • @user-sw6bu3sf8y
    @user-sw6bu3sf8y 3 місяці тому +9

    እዉነት ማለት ትርግሙን ካወቃቹ ለፕራንክ እዉነት አይባልም ስቀጥል በእምነት አትቀልዱ ስንት የቀድበት ነገር እያለ እሙ ከይቅርታ ጋር

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 місяці тому +1

    እሙዬ በእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅሽ።

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 3 місяці тому +1

    በስመ ሥላሴ አይይይ በእምነት ቀልድ የለም የኔ እመብርሃን የጠሉሽ ይጠሉ ።

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x 3 місяці тому +4

    መልካም ጋድኛ ማለት እዴ ነዉ እሙየ የኔዉድ❤❤❤

  • @Etagegn3326
    @Etagegn3326 3 місяці тому +16

    እየሱስ ክርሰቶሰ ነው መድሓኔት እና አዳኘ በእርሱ እመኑ ሌላው ሁሉም ጌዜአውይ ነው የሓንሰ ወንጌል3:16-18

    • @jamelahkadasah
      @jamelahkadasah 3 місяці тому +1

      አወ ግን አቺ ወይም መሰሎችሽ የምትሉት ኢየሱስ ሳይሁ የኛ የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ድንግልን የጠላ የክርስቶስ ሊሆን አይችልም

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d 3 місяці тому +1

      ​@@jamelahkadasahሳ ትክክል ንገር አድርጊልኝ ወሬኞች

    • @user-vw883
      @user-vw883 3 місяці тому

      ​@@jamelahkadasahmarihamini egna anitalami enate nachi mititaluti mahoni simi iyesatachu

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 3 місяці тому +1

    ስለ እውነት ክህደት በዝቷል💔😥
    እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም በእምነታችን ያፅናል አሜን!!!

  • @user-fh8hs4ve8o
    @user-fh8hs4ve8o 3 місяці тому

    ውይ እሙየ የኔውድ የአብርሀሙ ስላሴ በቤቱ ያፅናሽ❤

  • @enat245
    @enat245 3 місяці тому +3

    ትክክል እሙዬ ውደ👌❤❤❤

  • @senightsenight3772
    @senightsenight3772 3 місяці тому +3

    በፆም እደዚህ አይነት ቪዲዮ አይሰራም!እሙዬ የኔ heymanetegna 🥰ወይኔ

  • @asterbasaznew2694
    @asterbasaznew2694 3 місяці тому +1

    እየዘፈነች እመብርሀንን መቀለጃ አደረገቻት እመብርሀን ጨዋ የቤተክሲያን አገልጋይ ነች መነገጃ አይደለችም የሱዋን ስም በፈለጋችሁት ቦታ አትጥሩ ልጁዋ ያዘዛችሁን አድርጉት አታጭበርብሩ❤❤❤❤❤❤

    • @UaeUae-gc5bm
      @UaeUae-gc5bm 3 місяці тому +1

      😢😢😢😢እሰኪ እራሳችን እንፈትሺ ሰለ ሰው ከምናወራ

  • @darartudaratu1401
    @darartudaratu1401 3 місяці тому

    Wow Emuu Emaberihanin❤❤❤❤❤❤❤❤ nurulinii ba'a TAWIDOO derderi yelami ishii👍👍👍👍👍

  • @zemenaybaye7457
    @zemenaybaye7457 3 місяці тому +8

    አንገትሽ ይበጠስ አለች የኔ ዉድ እሙ ❤❤❤

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise 3 місяці тому +13

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን በዚህ ጾም ሰአት ጸሎት ልመናችንን ተቀብሎ ሰላምን ያውርድልን

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx 3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @jameela123ali6
      @jameela123ali6 3 місяці тому +1

      አሚን አሚን ውደ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 3 місяці тому +1

    _ዋው እሙ የኔ ጠንካራ ማርያምን አስለቀሽኝ😢። ሐይማኖታቸውን ለገንዘብ ለቁስ ለወንድ ለሴት ብለው ለሚቀይሩ ርካሽ ሰዎች ይድረሳቸው። "ሐይማኖት ሳልባጅ አይደለም።" መራር እውነት። እመብርሃን ቤትሽን በበረከት ትሙላው🙏 ተባረኪ🙏🥰🥰🥰_

  • @workeyeferede7375
    @workeyeferede7375 3 місяці тому +2

    I appreciate Emoye strong stand for her religion. The other lady she is innocent she is trying to convince her to accept her idea or her believes. If Emoye will not accept just walk awy not fight like this

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 3 місяці тому +7

    በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ለገንዘብ ብለው የሚደለሉ ስግብግብ ሰዎችን ያመለክታል እሙዬ የኔ ብርቱ በጣም ጎበዝ ነሽ👌👍😘

  • @TigstRoby
    @TigstRoby 3 місяці тому +12

    አልታይ ስላችው በሀይማኖት መጣችው ያሳዝናል😢😢😢😢

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 3 місяці тому +3

      ግን አስተማሪም ነው መናፍቃን የሚያረጓቸው እንደዚህ እያሉ ነው

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t 3 місяці тому

    እሙ የኔ እህት ዘመንሽን ሀያሉ ልዑል የድንግል ማሪያም ልጅ ብርሃን ያድርገው ❤

  • @rimaabozahr7886
    @rimaabozahr7886 3 місяці тому

    Ijishi ybaraki 🙏🙏🙏🙏

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 3 місяці тому +5

    የኔ ጀግና እምየ እመቤቴን ስኮምትሕሽ እያለቀስሁ ነዉ 😭😭😭💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-kj6eq3kh9r
    @user-kj6eq3kh9r 3 місяці тому +5

    አይይ ህዝቤ ካለማወቁ የተነሳ ጠፍቷል ወደራስሽ ይመልስሽ በማይቀለደው ቀልድ😢😢😢

  • @user-jv3fz5yb7m
    @user-jv3fz5yb7m 2 місяці тому

    እመቤቴ ትጠብቅሸ እሙዬ በቤቱ በቃሉ ያፅናሸ የእኔ ጀግና እዉነት ነው የዚህ አለም ኑሮ ቀሪ ነው 😢😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 місяці тому +1

    ስይጣን ስንቱን ሲኦል ከቷል ገንዘብን በመስጣት ልብ ያለው ልብ ይበል ትልቅ ትምህርት ነው

  • @eyerusalemgeberam756
    @eyerusalemgeberam756 3 місяці тому +25

    እመዮ ያኔ ውድ እውነት ነው በእምነት ቀልድ የለም 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bzou632
    @bzou632 3 місяці тому +6

    ጎሸ ደግ አረገሻት እሙየ 👍👍አዩ ቻይዉ 😃😃😃😃

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c 3 місяці тому

    ትልቅ ትምርት ነዉ እሙየ ለእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ❤❤❤በሳሙናና በዱቄት ከፋ ካለ ደሞ በብርና በመኪና እርዳታ የመጣ እምነት😂😂😂

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 3 місяці тому +1

    ትልቅ ትምህርት አለው እሙየ የኔ ጀግና

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 3 місяці тому +4

    የዘመኑን ሰዎች ቁጭ አረግሻቸው

  • @teje7615
    @teje7615 3 місяці тому +25

    አዮ አልተረፈችም😂😂
    እሙ ምናለ እዲ በእምነት የምቀልዱትን
    እሙ ብደበድባቸው😂😂😂

  • @user-ux9dn2hz3e
    @user-ux9dn2hz3e 3 місяці тому

    የኔ ብርቱ እሙ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ በእምነትሽ በጤናሽ ያኑርሽ ጥንካሬሽ ይገርመኛል እዩን ስትገርፊያት ግን አስቀሽኛል😂❤❤❤

  • @user-dp6ry2tz8b
    @user-dp6ry2tz8b 3 місяці тому

    Emuye yene wud tebareki❤❤❤❤

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 3 місяці тому +7

    😢😢😢😢edazi ati siru tur hiy dalami

  • @user-ps4ej8vs9e
    @user-ps4ej8vs9e 3 місяці тому +6

    ሰላም ሰላም ፍፁም የክርስቶስ ፍቅር ይብዛላችሁ እሙ የኔ ጀግና ይሄን ኮሜንት ከነበብሽው በቅርቡ ወደሀገሬ እገባለውና ላገኝሽ እፈልጋለው የሀገሬልጅ የወንዜ ሁሌም እፅፍልሻለው ግን አትመልሽልኝም በምን ልደውል ቁ😒ጥጥጥጥጥርሽን በምን ላግኘው ሆዴ😍😍👭

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p 3 місяці тому +1

    የኔውድእሙዬእመቤቴማረያምትጠብቅሽባለሺበት

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 3 місяці тому

    እሙ ባለማህተቦ የድግልጅ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እመብርአን ትጠብቅሽ እዴት ደስ እዳስባልሽኝ❤❤❤

  • @user-nn8fx4jg6g
    @user-nn8fx4jg6g 3 місяці тому +4

    አረ ገና እሙ ልትከረባበት ባንዳም ልትሆነው ብየ ነበር አዩ ሽር ብጥስ አለች እኮ❤❤❤😘😘😘

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 3 місяці тому +4

    እሙ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እህቴ😢😢😢😢

  • @kebebushabebe4931
    @kebebushabebe4931 3 місяці тому +2

    እሙ በጣም የምትወደጂዉን ያህል አጠፊሸ ምንም ነገር ብታምን ማስረዳት ነው ያለብሸ የማይባል ነገር ነው ያልሸው ሰውን በፊቅር ነው ወደራስሸ የምትመልሸው እንጂ በዝህ መንገድ አይደለም ከሰዋች ጋር ሁሉ በሰላም ኑሩ ነው የሚለው

  • @user-tu8yr7yo8e
    @user-tu8yr7yo8e 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እሙዬ