ልጇን በላች የተባለችው እናት አሳዛኝ መጨረሻ | መንሱርን አሜሪካ አምጥቸው ካደኝ😱| የዘሪቱ አነጋጋሪ ተግባር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 583

  • @ShabaDeribi
    @ShabaDeribi 6 місяців тому +94

    ማርያምን ወድማለም እኔንም አስለቀሳችሁኝ ወድሜን ትመስለኛለህ ላለችው ልጅ ስትገጥምላት የምር ብታገኛትና አለሁ ወድምሽ ብትላት የምትፅናና መሰለኝ ምክንያቱም የወድምን ሀዘን ክፍቱን አቀው አለሁ እኔም የፅዋው ተካፍይ ስለሆንሁኝ 😢

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 6 місяців тому +15

    እዉነትም ድንቃ ድንቅ.. አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ.. ቀጥልበት.. በሠው ሀገር ዘና ነዉ ምታረገኝ.. ሣቃቸው ሀዘኔን ያሥረሳኛል.. ዋው እህት አለም...❤❤❤ May allah bless you ወይ ዘንድሮ.. አንሠማው የለ አናየው የለ.. አይ ሚዲያ..እረ ታገል ሠይፍ ❤❤❤

  • @FoziaAli-yb9kd
    @FoziaAli-yb9kd 6 місяців тому +45

    ህፃናቱን ስወዳቸዉ የሚስቁትን😂😂😂

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 6 місяців тому +79

    ጋይስ ላይክ አርጉኝ ፈልገው ነው 🙄🙄😂😂😂🥰🥰🥰

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 6 місяців тому +22

    ድቃድቅ ሁሌም በጉጉትነው የምጠብቅህ

  • @YahyAlmnsor
    @YahyAlmnsor 6 місяців тому +48

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 6 місяців тому +23

    በእስልምና ሰዉ ሲሞት ጮሆ ማልቀስ ግጥም እየገጠሙ ማልቀስ ልብስ መቅደድ ፀጉር መንጨት ክልክል ነዉ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 6 місяців тому +2

      ትክክል እህቴ ሲጀምር እኛጋም ቢሆን መፃፍ አይፈቅድም ሰዎች ስሜታቸውን መቆጣጠር ስለማንችል ነው

  • @TensaDesta
    @TensaDesta 6 місяців тому +11

    ❤""ዛሬ ደግሞ አምሮብሀል ድንቃችን""❤

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 6 місяців тому +17

    እግዚአብሔር አምላክ ለጨካኞች መራራትን አድል ለአዘኑት መፅናናቱን አድል ለታመሙትም ምረቱን አድል ፍቅር ሠላም ለሀገራችን አድል❤❤❤

  • @leda11
    @leda11 6 місяців тому +5

    ድቃ ድንቅ ከሁሉ የምትሰጠው አስተያየት ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @DdX-r6n
    @DdX-r6n 6 місяців тому +2

    ማልቁሱጥቅም።የለውም።ልክናት።ጥንካሬዋንሳላድንቅ አላልፈም።በጣምጎበዝ።እናትናት የምር።ፍጡርሁሉ ጠፊነው።አንድ።አላህ።ሱባሀነሁ።ውታአላ።ሲቀር።የሆንነገር።ሲፈጠር።ትግስት።ማድረግ።አለብንሁላችንም።ዘሩቱ።ልጆዋን ትወደዋለች።ከራ ሶዋበላይ።ግን የሰጣት።አምላክ መውሰድይችላን።ብላሰለምታምን ብቻነው የተፅናናችው።አላህያፅናሺ።እደዚህ አይነት ትግስት ለመጀመሪያግዜ።ማየቴነው በእውት።ሁሉምነፍስ ሞትንቀማሺነቺ።ሞት ለማንም።የማይቀር።እግዳነው

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 6 місяців тому +6

    ብዙዎች ዘንድ ጃኒ በጣም ተወዳጅ ነች በተሌ ከሱ ጋ አብረዉ ሲያይዋቸዉ ደስ የሚላቸዉ ኦዴንሶች አሉ ለዛ ነዉ የሙዚቃዉ ድምቀት እስዋ የሆነቹ ህዝቡን ብራንክ አድርጎታል ጆን አንተንም ሳይቀር😂😂😅😅

  • @Kalቃልዬ
    @Kalቃልዬ 6 місяців тому +9

    ተመስገን እንደኔ በትዳሩ ደስተኛ ያለሁሉአይመስለኝም ይቅርታግን
    ለኔ ትዳሬ ሂወቴነው
    ፈጣሪን እንደኔደስተኛ
    ትዳር ለሁምእንዲሰጥ
    መልካምምኞቴነው ላንተም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማርያም-ኀ1ፀ
    @ማርያም-ኀ1ፀ 6 місяців тому +9

    ድንቅዬ በርታልን እሺ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 6 місяців тому +7

    እረ በጣም ይደንቃል ምን ዘመን መጣብን እንዴት እንካን የበኩር ልጅ ያሳደጉት ውሻም ሲሞት ደም እንባ ያስለቅሳል ስለተፁናናሽ ተመስገን ግን ለኔ ታምር ነው የሆነብኝ እኔስ ብሆን ስል ለዚህ መልካም ልጅ ነፍሱን በአምላኩ እቅፍ ያስቀመጠው 🎉

  • @AtsedeAlena
    @AtsedeAlena 6 місяців тому +4

    ዘሪቱ፥ምንአይነትእናትናት፥በጣምጨካኝኝ፤አባቱበጣምአዝኗልእግሒአብሄርያፅናው😢😢😢😢

    • @AnnoyedDriftwood-tr3bw
      @AnnoyedDriftwood-tr3bw 6 місяців тому

      Tenegna lathone techilalech

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 6 місяців тому +2

      ግድ በቪዲዮ እራሷን መሳት በሌላ ሰው መደገፍ ነበረባት ምነው የልቧን አዋቂ ነኝ አልሽ 😢😢😢😢

  • @alemalemayhualemayhu1485
    @alemalemayhualemayhu1485 6 місяців тому +4

    ድንቅ ድንቅ በርታ ትመቸኛለክ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 6 місяців тому +4

    ቅንቃድንቅ የኛ ልዩ እውነት ትለያለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አባት❤❤❤❤ ለግጥም አንደኛ

  • @vk2z
    @vk2z 6 місяців тому +3

    ድቃድቅየ እኔም በጣምነዉ የምወድክ ሁሉነገርህን እወድንሀለሁ ሺአመት ኑርልኚ ወድማነሚ ሸአመት ንገስልኚ ጀግናየ አባ❤❤

  • @makde171
    @makde171 6 місяців тому +3

    ዘሪቱ ግን ጠንካራ ናት ልክ ናት በለቅሶ ሰዉ አይመለስም ቢመለስ አልቅሰን በመለስናቸዉ ነበረ የዉስጦን አፍና አምላኮን አስቀድማ እሱ አይሳሶትም እሱ ከኔ በላይ ይወደዋል ስትል ምን ይክል ደስ እንዳለኝ ከሷ በላይ ማንም ይዘነም የተጎዳም የለም ❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 6 місяців тому +3

    አየ ድንቁ ለኔም ስጡኝ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንኳን ደህና መጣህ የኔወንድም ❤❤❤❤❤❤

  • @tadsawodaje1162
    @tadsawodaje1162 6 місяців тому +5

    wow poem 👍የምር ትችላለህ ሁልጊዜ ግጠም ❤❤❤

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 6 місяців тому +4

    እውነትህን ነው ❤ዝምምም ነው❤

  • @SamerahWakchem-we4wd
    @SamerahWakchem-we4wd 6 місяців тому +2

    ድንቃንቅ የእዉነት ዛሬ እኔንም አስለቀስከኝ እኮ ታላቅ ወንድም የለኝም 😢😢😢😢😢

  • @leda11
    @leda11 6 місяців тому +5

    አንዳንዴ ድንገተኛ መከራ የምናደርገውን የምንናገረው አናውቀውም❤❤❤❤❤

  • @Gashaye
    @Gashaye 6 місяців тому +3

    ድንቅዬ❤ ወዬ ሳትለኝ እንዳታልፍ አለበለዚያ መሄድ ይሻለኛል😢😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 6 місяців тому +14

    ዶክተር ጫልቱ ጀግና ነሽ አልተበላሽም።እሷ የማትሰማው መስሎት ጠበቃ ሲያነጋግር ሊቀነጠስ ሲል አባረረችው።አሽቃባጭ ህዝብ በኮስሞ ያበደች አደለችም በራሷ ቆንጆ ናት።

    • @Maryg05
      @Maryg05 6 місяців тому

      የምን ዶክተር ያ አሮጌቶች ዳይበር ቀያሪ ነች አይ ምድር መሀይም ደነዝ ሁሉ መንሱር አጭበርባሪ ደላላ ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 місяців тому +1

      😅😅😅😅😅😅😅ኧር ወይኔ የማንሰማው የለ ሴቶችዬ እራሳችውን ጠብቁ ወንድ በሴት ቀሚሰ ልዘንጥ እያሉ ነው😅😅😅😅

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 6 місяців тому

      ​@@TigistTeklehaymanotGebreselass😂😂😂😂😂

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 6 місяців тому +1

    I'm Ethiopian American but I have lost alot of friends due to shooting when I was in middle school and high school but we all cry when we burry them because you can't help it. It's just hard saying goodbye 4ever or till you meet them again so you cry because it's painful.
    The pain makes you cry

  • @Helen-nd9dy
    @Helen-nd9dy 6 місяців тому +5

    ምርጥ ሰው ነህ ግን ከየት ነው የምታመጣቸው ቢዶችን ❤❤

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 6 місяців тому +5

    ድንቄ በፈጠረህ ለህሌና የሚከብድ የሆነ የሰው ልጅ በፍፁም ይሰራዋል ያስበዋል ተብሎ የማይገመት ነገር አታምጣብን እኛ ሀገራችን ላይ የሚሰራ ግፍ ከበቂ በላይ ነው በሰው ሀገር የሚፈፀሙ ሙሲባወችን አታሰሙን😢😢😢😢

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 6 місяців тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ መልካም ግዜ ያምጣልን እጂ ብቻ 😢😢😢

  • @Lubabh-ft8pd
    @Lubabh-ft8pd 6 місяців тому +1

    ወድሚን ነዉየምትመሥለዉ ቆርጥ ወላ ድቃድቅ እና እደወድሚ እወድሀለሁ ፈጣራ ይጠብቅህ እዉነት በጣም የምወደዉ ወድሚን ትመሥላለህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 6 місяців тому +9

    ድንቅሽ ለረጅም ግዜ ተከታይህ ነኝ ብዙ ባልኮምትም ምታቀርባቸዉ ነገሮች ፈታ ያደርጉኛል ግን መቼ ነዉ ምሸለመዉ😮

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so 6 місяців тому +2

    በጣም ስጦታ የሚባለው ግን በጣም ስነ ልቦና ያስፈልገዋል በጣም ነዎ የጎዳት ልጂታ በጣም ታሳስናለች እኔም ጎሮቤቾች ቢቀርብ እውነታው ይወጣል

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 6 місяців тому +11

    ድንቃድንቅ ሳትሆን ድንቅ ልጅ ነህ በርታ በተረፈ ደምሩኝ በቅንነት

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 6 місяців тому +3

    Welcome back bro.

  • @Lore9072
    @Lore9072 6 місяців тому +4

    ዘሪቱ ትክክል ናት

  • @LamrotAbu
    @LamrotAbu 6 місяців тому +2

    የምር ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ😅❤❤❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 6 місяців тому +6

    የምታቀርባቸው ቪዲዬች ከነአቀራረባቸው ለዛ አላቸው። ምርጫህም ደስ ይላል በርታ!!
    ❤❤👍👍👍👍

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 6 місяців тому +2

    ልክ ነት ፈጣሪ ሥፈጥረጥ ሊመልሠን እጅ እኛ አልቀሥና የምንቀይረው ነገረ የለም

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu 6 місяців тому +4

    ድንቃድንቅ በጣም ነው የምወድህ እንደዚህ ቶሎ ቶሎ አቀርብልን በባህላችን ያስለቀሳል ነገር ግን ይሄን የመሰለ ልጅ ሞቶ እንዳትል አሌክሱ ማለት በጣም ከባድ ነው ግን

  • @b.6015
    @b.6015 6 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂😂 ወይ ጀማል ከመዳም ቅመሞች ጋር ተጣላ 😂😂😂😂😂

  • @ላያስችምአይሰጥም
    @ላያስችምአይሰጥም 6 місяців тому +2

    የምርለግጥሙ አክብረስለገጠምክላት👏👏👏የምር በጄነው ያጨበጨኩልህ ክበርውንዴሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetnegash5934
    @genetnegash5934 6 місяців тому +15

    አንተ ልጅ ማህተብህ የታለ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ አንገትህ ላይ ሳየው። እንደ ታላቅ እህትነቴ ነው የጠየኩህ

    • @ManeWo
      @ManeWo 6 місяців тому

      አንቺ ደግሞ ስለ ገመድ ይጨንቅሻል ? በየሆቴሉ የሚዳሩትን በሙሉ እያቸው ክር አንገታቸው ላይ አለ ። ማጅራት መቺው ሌባውና ነፍሰገዳዩ ሁሉ አንገቱ ላይ ቋጥሯል ።

    • @genetnegash5934
      @genetnegash5934 6 місяців тому

      በመጀመሪያ የኔ አስተያየት ለሱ ነው። ሲቀጥልም እነሱ ይህን አደረጉና ማድረግ እናቁም ማለት ነው? ሁሉም እንደየስራው ነው ዋጋው

    • @HeJw-c9g
      @HeJw-c9g 6 місяців тому

      የእኔም ጥያቄ ነው ድንቁዬ፡መሀተብህን አድርግ

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 6 місяців тому +4

    እኔ የናፈቀኝ ሰላም 😢😢
    ሰላም ለሃገራችን!!!

  • @BEZA-gn8dn
    @BEZA-gn8dn 6 місяців тому +2

    የኔ አባት ውይይይ ኧህ በጣም ደስ አለኝ ግጥሙ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 місяців тому +4

    በርታ ወንድምነት ❤❤❤🎉🎉🎉ትችላለህ 💕💕👌👌

  • @binital
    @binital 6 місяців тому +3

    ድንቅዬ ሰተነበት እደተልፍ አውነት ህወት ጠመዝመዘ መነገድ ነት አንዱን አለፍኩ ስትል አንዱ ይመጠል ወደጅ የነበረው ጠለት ይሆነል ዘመዱም በደ በደው በዶ መንገድ ረሱ የገነኘክ አይመስለቸውም የጨለመ ሚነገ. አይመስለቸውም ወቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 6 місяців тому +1

    ድንቃ ድንቅ ሁሌም ፈታ በልልን❤️❤️❤️❤️

  • @ኑሀሚን
    @ኑሀሚን 6 місяців тому +23

    መጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉኝ🎉🎉🎉

    • @zainabzenu9557
      @zainabzenu9557 6 місяців тому

      ጀማል ነው ቆሻሻ ታሞ የተነሳ እዝጌርን እረሳ እድሜ የመዳም ቅመሞች

    • @צהאימלדה-ס3נ
      @צהאימלדה-ס3נ 6 місяців тому

      እኔም በወድም ሀዘን ዬተጎዳሁ አዷነኝ በጣም ይከብዳል ዬወድም ሀዘን አጥት ሰብሮ ይገባለ

  • @SleepyCabezonFish-rt7od
    @SleepyCabezonFish-rt7od 6 місяців тому +1

    ያጣችው ልጇዋ ነው ስለዚህ ያለቀሰችው በውስጧ ነው ቅዱስ መፀሐፍ ካነበባችሁ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ልጁ እንደታመመ ማቅ ለብሶ ያለቅስ እና ይተክዝ ነበር ልጁ ከሞተ ቡኋላ ግን የሱ ገረዶች ታሞ እንደዚያ የሆነ አሁን ሞተ ስንለው እንዴት ይችለዋል ብለው ነበር እርሱ ግን ማቁን ጥሎ ነጭ ለበሰ እንዴ ቢሎት የሔደው ወደ አባቱ ነው እኔ ወደ እሱ እንጂ እሱ ወደ እኔ መምጣት አይችልም አለ ስለዚህ አለማልቀሷን እደግፈዋለሁ ለዘሪቱ ፅናቱን ይስጣት ለልጇም ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን😢

  • @nadiaahmed9992
    @nadiaahmed9992 6 місяців тому

    ወይኔ እነዚህ ሶስት ሴት ልጆች የሚስቁ በጣም ነው እምወዳቸው 😘😘😘😘😘 please ቡዙ ጊዜ አሳየን

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 6 місяців тому +1

    ድቃድቅ እነዚህ የሚስቁ ልጆች ደቡብ ይመስሉኛል መቸ ነዉ የምታናግራቸዉ😂 ድምቀትህ ናቸዉ❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 місяців тому

      በጣም ደሰ ይላሉ ቢያናግራቸው ደሰ ይላል ❤❤❤

    • @GenteSofe
      @GenteSofe 6 місяців тому

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass አወ ሳቃቸዉ ይጋባል ፈጣሪ ያሳድጋቸዉ

  • @ethiojole
    @ethiojole 6 місяців тому +2

    ድንቃችኝ ቪዲኦ ይመቸኛል ደብሮኝ ደክሞኝ ከሆነ ፈታ እላለው 😂🎉

  • @Eminetn
    @Eminetn 6 місяців тому

    ድንቃድንቅ የምርጥ ምርጦች ዮቱበር ነው የሰውን ገንዘብ ያላጭበረበረ በራሱ ሙድ ሚፈተፈት እንደኔ ማነው የድንቃድንቄን ቪድዮ ሚጠብቅ 👍

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 6 місяців тому +2

    በስዋ ሀይማኖት ማልቀስ ክልክል ሊሆን ይችላል ።የስዋን ሀይማኖት በርግጥ አላውቅም ።የእምነት ነገር ይሆናል አላህ ፅናትና ብርታቱን ይስጣቸው።ሀዘኑ እንደሆነ እስከለተሞት ነው ሰላም ስጥዋት አላህን ከፈራችሁ።

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 6 місяців тому +2

    ፋኖ ነው ባሌ ላይክ አርጉኝ😅😅😅😅😅

  • @DggRthyu
    @DggRthyu 6 місяців тому +1

    ድቅዬ የሳቄ ምንጭ ኑርልኝ ክበርልኝ በርታልን ❤❤

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 6 місяців тому +2

    ድንቃ ድንቅ ሰላም ነህ ወንድሜ በጣም እደምዎድህ ታውቃለህ ፈታ ነው እምታደርገኝ ጓዴ😂😂😂

  • @weinetekestetekeste124
    @weinetekestetekeste124 6 місяців тому +1

    Hi Eritrean from Canada keep up the good show

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 6 місяців тому +2

    እንኳን ደናመጣህ ድቅዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GhvvFhh
    @GhvvFhh 6 місяців тому +2

    የኔ ምርጥ በጣም ነው የምወዴክ❤

  • @nayifMami-yx7wm
    @nayifMami-yx7wm 6 місяців тому +1

    ወይ ድቃድቅየ በጣም እኮ ነው እምወድህ የኔ ሳቂታ ስወድህ

  • @Wede-n8v
    @Wede-n8v 6 місяців тому +2

    Verygood work ❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 місяців тому +4

    👍👍👍👍❤❤❤❤አረ አልክ እንዴ ጉድ መሡር

  • @mariouset142
    @mariouset142 6 місяців тому +1

    አድናቂህ ነኝ❤❤❤

  • @nomo6793
    @nomo6793 6 місяців тому +2

    ድቃድቅ ስወድህ❤🎉🎉🎉🎉

  • @ወለየዋf
    @ወለየዋf 6 місяців тому +3

    እኔ ልውሰዲሕ😂😂😂😂😂😂

  • @የማየልጅብሶተኛዋአልሀምዱ

    በውስጥ አውርተነው ነበር ጀማልን ግን ልጅቱናት ጥፍተኛናት ወሏህ አዕለም

  • @AdiyamPark-n9c
    @AdiyamPark-n9c 6 місяців тому

    ድንቅ ምን ልበልህ ❤❤🎉🎉ውድድድድድድድ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 6 місяців тому +2

    ዲቃዳቅ እኔና ጓደኛየ የምንጠራህ 1ቁጥር ብለን ነው 😂😂😂 ፃፊለት ተብየነው 😂😂😂😂

  • @ميز-ج8ك
    @ميز-ج8ك 6 місяців тому +3

    ዲቃችን እኩዋን ደህና መጣህ
    ዘናኮነው እምታደርገኝ

  • @nisrinnisrin5935
    @nisrinnisrin5935 6 місяців тому +2

    የምወድክ ❤❤❤❤❤

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE 6 місяців тому

    እንዴትእንደምወድህ ድንቃድንቅ ዮሀናእባላለሁ ከእስራኤል ግንእኔወንዶችን ጠልቻለሁ 😢😢😢 ለዘላለምልቤንሰብሮ እንዳይጠገን አድርጎ ሄደ

  • @lofysis
    @lofysis 6 місяців тому

    በክርስትና እምነት ጌታ ሰጠ ነኝ ነዉ ሌላ ታሪክ የለዉም እዮብ ማሐትነዉ እግዚአብሔ ሰጠ እገረዚአብሔር ነኝ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ነፍስ ይማር መፅናናት ጌታ ይሙላባቹ ለመላዉ ወዳጅ ዘመጆቹ ሁሉ😢

  • @myoheeien9966
    @myoheeien9966 6 місяців тому

    በጣም የምትወደድ ነህ ወንድም አለም❤

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 6 місяців тому +2

    እኳን ደና፡መጣክ ድቃድቅ❤❤

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sx 6 місяців тому +2

    Mansur my king ❤❤❤❤❤❤

  • @LaylaMohammed-cs3rn
    @LaylaMohammed-cs3rn 6 місяців тому +2

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ድቁ በርታ እኔኳ ኮመት ፅፌ አላቅም ክክ በቅም አይተሃት አታቅ ጉዳለውሎ

  • @tigesthalaby4948
    @tigesthalaby4948 6 місяців тому +1

    ማልቀሱ ለሱ አይጠቅመውም እን ጥንካሬዋን አይቸባታለሁ እናቴን ካጣሁ 9ወር ሞላኝ ግን ሁሌም አለቅስ ነበር ለማልቀስ ሰበቤ እሷ ነች ዘሪቱን ካየሁ በሗላ ግን ለቅሶየን ተውኩት ምክኒያቱም ለቅሶ የሞተ አይመልስም ፆሎት እንድሁም በነሱ ስም የተራበ ማብላት ማልበስ ማጠጣት እንጅ ማለቅስ ጥሩ አደለም ለኔ ጥንካሬ ሁናኛለች

  • @WELCOMES-1560
    @WELCOMES-1560 6 місяців тому +2

    6:45 አዝግ የሆንክ ክክክክክክ

  • @YusraHussein-z2i
    @YusraHussein-z2i 6 місяців тому +2

    Ine wada uk liwasdih nabar baqa atinadad 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 yimachih bro

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 6 місяців тому +2

    tebrek wondem❤

  • @Mየመርሳዋ
    @Mየመርሳዋ 6 місяців тому

    ❤🎉ንግግርህ ማራኪነው ወድምዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @amen240
    @amen240 6 місяців тому +5

    ዘሪቱዬ ጥሩ አድገሻል።
    እግዚአብሄር አዋቂ ነው።

  • @b.6015
    @b.6015 6 місяців тому +2

    😢😢😢😢😢 እኔ ግን አሳዘነኝ አጀት እርቆታል በዛላይ ቤተሰብ የለውም ደሞ ይወዳታል

  • @selamawithaylu6418
    @selamawithaylu6418 6 місяців тому +1

    መሱርዬ አይዞህ እኔ ሽማግሌ ልኬ አገባካለዉ😂😂😂

  • @የማየልጅብሶተኛዋአልሀምዱ

    ክክክክክክክክ ክፍች ክፍች ይልሻል አላለም

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 6 місяців тому +1

    ብርቅ አይደለም መንሱር 16:14 ሰው አይደለም አይሳስትም

  • @workechalla7505
    @workechalla7505 6 місяців тому

    ድንቃድንቅ ስራዎችህ ያዝናናኛል ቁምነገርም አለው አንተም ስነስርአት አለህ ነገር ግን እነዚህ ወንድ ሆነው እንዴሴት ገፀባሃሪ የሚቀልዱትን አታቅርባቸው በተረፈ በርታ ቅን ልብ አለህ ኑርልን

  • @myoheeien9966
    @myoheeien9966 6 місяців тому +1

    ሩም ይዜን እናጥና?😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tegets
    @Tegets 6 місяців тому +1

    ወንድሜ.በርታልን.እንወድካለን.❤❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏🙏🙏 10:59

  • @b.6015
    @b.6015 6 місяців тому +4

    😂😂😂😂😂😂ወይ መሱር ደግ ሆነሀል ወራዳ ሙስሊም ሴቶች በሞሉበት ሀገር የሌላ ሀይማኖት ስትሄድ ነው የተዋረድከው ወራዳ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 6 місяців тому

      አዎ ባለጌ ነው ካፊር ካፊር ነው አይቤ አይደብቁ አውጥተው ማስጣት ነው

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 6 місяців тому

      ​@@melukongio5148የሚከፍር ይከፍርሽ ክፍት አፍ አንድ አራቱን ያገባልሻል ሌላ ምን ስራ አላችው ከለማበት የተጋባበት ዋኖቹ ይሄንን ንግግር በትውበት ዘመን ሰገጤዎቹ ደሞ የተጋባባቹሁን አንቃቹ ይዛችዋል ያላወቁ አለቁ

  • @AdmasuGemme0273
    @AdmasuGemme0273 6 місяців тому +1

    I love your show ❤❤❤❤❤ keep it up

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 6 місяців тому +3

    እኔ ዛሪአድጥያቄ ልጠይቅህ ድቅአድቅ እነዚህን የሚሱቁ ልጆችን አገናኘኝ ልሳቅ አብራቸው 😅

  • @Tigi-yt4en
    @Tigi-yt4en 6 місяців тому

    ምናለ ቢለቀስለት?ይህን የመሰለ ልጅ ገና በለጋ እድሜው ተቀጭቶ።ማልቀስ የሚቀየረው ነገር ባይኖርም የሰው ልጅ ተለቅሶለት ሲቀበር ደስ ይላል።ይሄ እኮ ተፈጥሮአዊ ነው።ወጣቶቹ ጓደኞቹ እንኳን እንዴት አንዳለቀሱ።ጭራሽ ቤተሰቦቹ ማልቀስ አቃታቸው።በጣም ይገርማል ።አያድርስ ነዉ ።

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs 6 місяців тому

    Zana taragalhe bro thank you

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 6 місяців тому +2

    ጀማል ይያዝ

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 6 місяців тому

    ሃብታም ለሃብታም ቢጋባ ስጦታ ይባላል ...ሃብታም ከድሃ ሲጋባ እርዳታ ይባላል..ድሃ ለድሃ ሲጋባ ምርጥ ፍቅር ይባላል❗

  • @SemiraTenkir-c2h
    @SemiraTenkir-c2h 6 місяців тому +2

    ድንቃድንቅ ሀይ