Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በቤቶች እንካን ደህና መጣችሁ በተለያየ አገር ያለንም ስደተኛች ኮመንት አንድ ቤት ልጆች እሚያረገን እንካን ደህና መጣችሁ ወገኖቸ በሉ እንሳቅ በፈልሙ ተደሰቱ የአገር ልጆች በስራ ስትደክሙ ያዋላችሁ ሁሉ ስስቁ ይለቃችኻል መልካም ሌሊት ይሁንላች ወገን
Mesri sha Mesri አሜን ፫ ላንቺም
Mesri sha Mesri እንኳን ደህና ቆየሽ መሲ ቤቶች ሁሌም በምታቀርቡት ምክር ህዝቡ ተጠቃሚ ይሆናል ኣሪፍ ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናቸዋለን.. .ይመቻቹ።
Mesri sha Mesri Amen Amen Amen
Mesri sha Mesri kkkkk
Mesri sha Mesri hkgkgbbbcputwwdah
ከድራማው ኮመንታሮችዬ ፍርስ አደርጋችሁኝ ስወዳችሁ እኮ ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቅልኝ ባላችሁበት
በጣም አስተማሪ ነገር ነው እንደዚህ ብቻ ሳይሆን እባካቹ የምጠጡ ሰዎች ሽንት ቤት ስትሄዱ ቢራውን ትታቹ አትሂዱ እውነት ወንዶችም ይህንን ዘዴ ይጠቀማሉ
ዋው የቤቶች ዲራማ አባላት በጣም እናማሰግናለን ደስ የሚል እያዝናና የሚያስተምር ትልቅ ቁምነገር የሚጨበጥበት ዲራማ ነው
ቤቶችየስወዳችሁእኮ.በሰአታከችእኮነውየምትሉትአቦሰላማችሁብዝትይበልልኝኮሜቸሮችየስወዳችሁባላችሁበትሰላምናፍቅርተመኝሁልስችውያገሬልጆች
በእውነት መቀየርም። ካለብን በዚህ ፊልም መቀየር እንችላለን በጣም እናመስግናለን ቤቶች። እኔ ብዙ ትምህርት አግቸበታለሁ ክልብ አመስግናለሁ በርቱልን
ilike you betoch በርቱ በረታቱ
እኔ በእውነት ለናንተ የሚሆን ቃላት የለኝም በየሳምንቱ የተለያየ ቁምነገር አዘል የሆነ መልእክት እያዝናናችሁ ስለምታቀርቡልን በጣም እንወዳችኋለን !!!!
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የ2018DV አሸናፌ እድለኞች መካከል አንዱ ስለሆንሁ እባካችሁ በላይክ እንኳን ደስ ያለህ በሉኝ
ባይኖርህም ትኖራለህ enkan das alike egziabar yrdak
tadeleke yeknah belenal
Uባይኖርህም ትኖራለህ
ቤቶችዬ እናንተ ባትኖሩ በምን እስቃለሁ የማዳም ጩኸት ደብሮኝ ነበሩ ሠላማቹ ይብዛ አሪፍ ነው በርቱ ትምህርት ሠጪ ነው 😚😚😚😍😍😍😍
ነገ ሠርጌ ነው እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ የኔ ውዶች💖💖
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነ ኩማ ፊል ኸይር መብሩክ እልፍ መብሩክ
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ እና ነገ ሰርግሽ ሁኖ ነው አሁን ኦላይን ፍጥጥ ያልሽው በይ ዳይ ወደ ዝግጅት ባይሆን አለሁበት 😂😂😂😉😎😎
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ለማህረግአበቃሽእናትትዳርሽይባረክ
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ መብሩክ እልልልልልል
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ መብርክ.መልካም.ትዳራ.የደሥታ.የኢማን.የአፈያ.ትዳር.ይሁናሽ.
ዋውውው ስወዳችሁ በስደት ላይ እንደ ቤቶች ድራማ የሚስቀኝ የለም ቀጥሉበት
ዋው በጣም አሪፍ ነው ማፊየ ዛሬ እንዴት አባሽ እንዳማረብሽ ውድድድ
Hi
ቤቶችዬ ገና ጉድ ታሳዩናላችሁ ያላየናቸው የሃገራችን ስንት አይነት አጠባ አለ! በሉ ወንዶች ተጠንቀቁ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እፍፍፍፍፍፍፍ ኮሚንቶች ግን በቃ ሥራ የለባችሁም እንዴ ልይበት ግን ዛሬ በጣም ነው የከፍኝ እሺ አይዞሽ በሎኝ ማሮች
niberte tsgeyae የኔ እህት ጠላትሽን ክፍት ይበለዉ ምነዉ ምንሆነሽ ነዉ የከፋሽ አብሽሪ በነእርሴቴ ፈታ በይ
እሺ ማሬ አመሰግናለሁ
niberte tsgeyae አይዞሽ እመብረሃን ካንቺ ጋ ትሁን
niberte tsgeyae ayzosh mar
niberte tsgeyaeአይዞሽ ሀያቲ
Betoch drama show is actually really good lessons for everyone specially for me who's living country side obviously I'll be very carful when I go back home Ethiopia. Thanks betoch big fan of you from London🇬🇧💪🏽
መጨረሻ ነኝእንኮንዲስአላችሁ
እናንተ ሲገርም ደሞ እንዲህም አይነት አዘራረፉ ጀመሩ አደጋ አለው ብላለች አዛሉ እውነቷን ነው ቤቶችዬ በጣም እናመሰግናለን ያላወቅነውን እያሳወቃችሁንና ሁሌም ለጥንቃቄ ዝግጁዎች እንድንሆን እየረዳችሁን ነው እናመሰግናለን
ምድነው 1ኛ ነኝ ሁለተኛ ነኝ ዝምብላችሁ አይታችሁ ስጨርሱ ለፊልሙ አስተያየት አትሰጡም
Marta Ayalew በለው
Marta Ayalew ግንከመቸውአይታችሁነው.1.2.3የምትሉት.ምንአለበትበደብአይታችሁብትፅፉ.አይይይትገርማላችሁ
Marta Ayalew. እኮ እሚገርም ጉድ
ቤቶችየ እናመሰግናለን እናተ በላክ ሱውስ የተጠማችሁ ኮማቾች ምን ልበላችሁ ....ሙዳችሁን ቀይሩ እመለሳለው ገና ላይ ነው ቤቶች አስተያየት እሰጣላው ልየውና ደግሞ ቅመም ናችሁ ሁላችሁውም
Marta Ayalew tkekel yenie konjo
ወይኔ ጉዴ 3ለቀልኝ በሉኛ እኔም ከሳምንት የሳኡዲ ዲያስፖራ ነኝ እናም ለመቼ ሀገሬ ገብቼ ፈታ ብዬ ስልጭራሽ በአደንዛዝ እፅ አጠባ ጀምውራችሁ የኢትዮ ነዋሪዎች ውይይይ ልቦና ይስጣችሁ ለማንቻውም ቤትፕች ጥሩ መልእክት አለው እናመሰግናለን ሌላው ደግሞ ይቤ ተብዬው ዛሬ ደግሞ የመጪ አምሮብሀል ውድድድድድ
woyi gude endazi yemigabagabu wodochime hone satochi temiret nw genalegan tayisepor ke wuce metahu eyalu abet yesawu genazab lemabalati segibigeb sawochi yewaredachu betam enamesaginalen betochi love all
አሁን አሁ ን ቤቶችን ሳይኦን ኮመታቹን ላነብ ነዉ ምሬጠዉ በዉነት ዉስጤ ነዉ ኮሜታቹ
ዛሬ ገና ለቤቶች ኮመንት ሰጠሁ እስኪ እንኳን በሰላም መጣሽ በሉኝ እና በላይክ አሳዩኝ።።።።
Selam Selam ክክክክክክክክ እንኳን ደህና መጣሽ
Selam Selam እኳን በሰላም መጣሽ
Selam Selam እንከኳንደህናመጣሽ ደስአለሽይሄውላይክሰጠንሽ ይመችሽ
Selam Selam እኳን ደና መጣሽ
Selam Selam
ያምራል አስተማሪነው ቤቶች ስውች ትጠንቀቁ እናመሰግናለን
ቤቶች ቤታችን ለ4 አመት ያህል በዚህ ትንሽ ስልኬ አየኃችሁ አሁን ብትን ባለው በእናቴ ሶፍና 23 ኢንች ቲቢ ላያችሁ ጉዞ ላይ ነይ ላይክ ግጩኝ ክክክ
ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ ታድለሽ፡ ማሬ ሰላም ግቢ በፅለት አስቢኝ፡ ስደተኛዋ፡ እህትሽ፡ ነኝ
ከምንም በላይ ቤተክርስቲያን ማስቀደስ ናፍቆኛል አመተ ማርያም እባላለሁ በፆለትሽ እርጅኝ፡ ማርርርር
علي المزروعي emeberhan kachegara tehun yeselam guzo yehuneleshe yageri lij
Emnet Brhan የኔ ማር በምን እድሌ እኔ ገና ወደ ስደት አለም ከተቀላቀልኩ ሰባት ወሬ ነው ስለዚህ እቆያለሁ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሁለት አመት በኋላ ለመምጣት አስባለሁ ።
علي المزروعي ayezhoshe yene kojo eneiko wede Hager lehed New yaleshegne meselogn new beka abesher enem rdache negn gezew sederes aberen enenekawalen
ክክክክክ ወይ ጉድ ደሞ ተጀመሬ እንዲ አይነት ሌብነት ቤቶች በጣም ነው ምወዳቹ የተደረገውን እየሆነ ያለውን ለህብረተሠቡ ጥንቃቄ እንዲያረግ እያዝናናቹ ታሥተምራላቹ በርቱ።
ሃገሩ እሚገባውን በ like ስንሸኝ እሚያገባውን በlike ስንድር የተጣሉትን በlike ስናስታርቅ ልደታቸውን በlike ስናከብር እስከመቼ ድረስ ነው like ላይ የተጣበቃችሁት 😃😃😃😃
ስደተኛ ነው ልቤ ይሄ ኮመንት ባይኖር በምን እስቅ ነበር እውነት በዚህም ሆነ በፌስቡክ ኮመንት ማንበብ እወዳለው እንደውም በብዛት ፌስቡክ የምገባው ኮሜንቶች ለማየት ነው አቦ የሀገሬ ልጆች ይመቻችሁ
እኔ ግርም የሚለኝ አንዳንዲ ኮሜንተሮች ላይክ ግጩኝ ቴሽታ ግጩኝ ኢትዮ ልገባ ነው ጀሀነም ልገባ ነው እያላችሁ ቅብጥርጥር ከምትሉብኝ ምናለ ፊልሙን ስትጨርሱ ስለ ፊልሙ አስተያየት ብትሰጡ አይ በሸኩ
ስደተኛ ነው ልቤ kik hagre esikigab darsi kazame like minmi malte akomalwe madam amadam atarignm kuche biye btv ayalwe
Ethiopian widdddwwww
Good lesson , real life situations👍👏💪 learnt from Betoch .keep up.
እንኳን ደና መጣቹ ቤቶችዬ ውድድ እስቲ ጋይስ ነገ ልደቴ ነው h.b.d በሉኝ ቀስ እያላቹ እዳትጋፍ
Hika al melika ere abzagnaw kedmiya comment new yemesetew kkkk
እሺ ማር መልካም ልደት
Hika al melika anyways melkam ledet lanchi 🎁🎁🎁🎁🎁🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹🌹🍰🍰🍰🍴🎈🎈🎈🍷🍷🍷🍷🍷
Hika al melika yanem eko nage naw ledate malekam ledat kinjo h.b.d
NiceHelen Takele nice kkk
ዋው ቤቶችየ ጥሩ ትምህርት ነው ወንዶችም ሴቶችም መጠንቀቅ ነው እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን
አሁንሥ ከድራማው ኮሜንታተሮቹ ያዝናኑኝ ጀመር ያገሬ ልጆች ውድድድ እኔንም ላይክ አርጉኝ😏😏😏
A
ቤቶች እንካን በሰላም መጣችሁልኝ የዛሬው በጣም ትምህርት አዘል ነው በርቱልን መልካም የስራ ሳምት ይሁንላችሁ ይሁንልን ለሁላችሁ ይቤ በጣም ነው ያሳከኝ በርታልን።
ወይኔ በሳቅ ፍርፍር ነው ያልኩት ይቤ እና አኘ እንዲሁም ማፊ ስወዳችሁ😍😍😍ሁላችሁም ቤቶች ውስጤ ናችሁ!!Lik Like
ወይ ሀገራችን የማይመጣባት ነገር የለም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ዛሬ ደብሮኛል እሥኪ ላይክ ግጩኝ😏
መማ
😍😍😍😍😍😍😍😍
አይ ይቤ የሴት አጣቢ ጉድ ሆናችሁጥሩ መልእክት አለው እናመሰግናለን ።መልካም ሳምንት።
ዛሬ ልደቴ ሰርጌ እያላችሁ የምትቀባጥሩት ስልፕ ድራማው ኮሜንት አይሰጡም እንደ
Dggg Gfvbb እረ ሲደብሩ ምድረ ቆዳ
ቤቶችዬ ምወዳቹ እንኳን ደህና መጣቹይቤ አሳዘናችሁኝም አሳቃችሁኝም ውድድሠድ😘😘😘😘
ወይኔ እኔ የምለዉ ወንዶች ናቸዉ ያጥባሉ ሲሉ የምሰመዉ ሴቶችም ጀመሩ አይ መጨረሻዉ ዘመን ምኑን አመጣህብን
maya Salama
ቤቶች ዲራማ በጣም ታምራላቹ ቀጡሉበት በጣም ያስተምራል ከሌላዲራማ የናተ ለየትያለ እምማርክ ዲራማነዉ ዉስጤ ናቹ ሰላም ለናተይሁን
ውይይይይይእኔእምለው ኮመንት አይታችሁነው ከምነየው118ደረሳችሁ
I like Dagnu and Yebe together
ሃሃሃሃሃሃ መቼም ማረሳው ትዝታ አለኝ የመጀመርያ ደሞዜን ታክሲውስጥ የተሰረኩት ሃሃሃሃ እናመሰግናለን♥
ዋው ቤቶች ስትመቹኝ እኮ አዝናኝና ትምርት ሰጪ ነው በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት
ሚነው ኤከ ጠፍ በሰለምነው
kkkkkkkkk ያለ ሳሙናና ያለ ውሃ በደረቁ መታጠብ እንዲህ ነው ወይ ዲያስፓራ
መብሪ የሽሜ
fisiki
መብሪ የሽሜ በጣም እንበላለን ሲባል መበላትም አለ እንደዚህ
Kkkkk ere betame yegeremale
@
ጉድ እኮ ነው 314 በጣም ገረመኝ ለማንኛውም ፊልሙን ሳታዩ ኮመንት አትስጡ ። በሚቀጥል ቤቶችየ ውስጤ ናችሁ
እያየሁ ኮሜንት ማንበብ ውሥጤ ነው😉😉
susu hassen እኔም እወዳለሁ
ወይኔ ይቤ የመጨረሻ ካንተ የበለጠ አጣቢ አጋጠመህ 😅😅😅😅
ወይ ጉድ ምን ጊዜ አያችሁት ?🤔
ካገኙት ልኝፍ ማለት ባልጋ ልብስ ያስቀራል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
እንኳን በሰላም መጣችሁ #ቤቶች ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል በተለይ ወንዶቹ መጠጥ ስትጋበዙ ጥንቃቄ አድርጉ
ዋው በጣም አስተማሪ ነው በየመጠጥ ቤቱ የምትሽከረከሩ ሁሉ ጉድ እንዳትሰሩ ተጠንቀቁ ዋ ብያለው ዋ
welll come.
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እያዝናናችሁ ትምህርትም እየሰጣችሁን ነው በተለይ በዝርፊያ ላይ
ere weyan yebana dagnaa betam nwe yasakachugn
አይበዜ አሳቀኝ ይቤ አገባ ነዉ አስገባ የሚባለው አለ ክክክክክ
ምን ተጌቶ ሣቅ
rahma you
ስሚራ ያረቢ ወስተግፍሪ ወቱብለይክ
እናመሰግናለን ቤቶች ድራማ.ትልቅ አስተማሪ.ነው..
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ስወዳችሁ ♥♥♥♥
በጣም ደስ ትላላችሁ
well bitoch debrogn neber eski feta argugn 😃😃
Astu Tube
ቀልድን እያካተተ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ቤቶች ማህበረሰቡን እየዳሰሰ ብዙ ነገር እንድናቅ እያረጋችሁን ነውና
😀😀😀😀😀😀😀😀😀 እነ ይቤ ግን አንድ ነገር የተረፋቸዉ ምን ይመሥላችኃል? እሥኪ ገምቱ እኔ አዉቄዋለሁ
እ😜😜😜
የቤቶች ድራማ አዝናኝና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
welll😚😙😙😙😙😙😂😂😂comet yelamsa😇😇😇😇😇😇kkkk
ዋውውውው
ካገኝት ላይ ልጥፍ ማለት በመጨርሻ ምን ያመጣል አልጋ ልብስ ያስቀራል ሀሀሀ ኑሩልኝ ቤቶችየ የሳምንት ሰው ይበለን አሜን
እኩዋን ደና መጣችሁ ዛሬ ባሌ ጋር ታርቅን ደስ አይልም በናታችሁ like አድርጉልኝ ስወዳችሁ
የራያዋ ነኝ። ወኔ በሳቅ የቤታቹ ወሬ ታመጣላቹ
እንኳን ደህና መጠችሁ እኔ ስጠብቅ ተቅድሜለሁ
1gna😂😂😜
betoch selam nachu hibe fkr new yene mar.siwedew kogo lij new
ኢትዮ ልገባ ነው like ግጩሁኝ
buzunsh nuri በሰላም ለሀገራሽ ያብቃሽ ማር
buzunsh nuri ምን ትሰሪያለሽ
egezabihare beselam lehageresh yabekash
buzunsh nuri እግዚአብሔር በሰላም ይስገባሽ ሆድየ ላይኩ ይለፍሽ
buzunsh nuri አመሰግናለሁ
ድራማው ሀሪፍና ወቅቱን የጠበቀ ቢሆንም የጋሽ ዘሩ ገፀ ባህሪ ትንሽ ተጋነነ ማንኛውም ወላጂ ልጂ እንድህ አይነት አደጋ ውስጥ ነኝ ሲል ስለ ገንዘቡ የሚያስብ ወላጂ አለ ለማለት ለእኔ ትንሽ ይከብደኛል ለማንኛውም ተመችቶኛል ሀሪፍ ነው በርቱ
Yaw engdih like ke 1 belay bichal noro ye like Susachihun awetaw neber.gn mn ladrig .....🙆
ዛሬስ በጣም ትምህርት አለዉ እናመሰግናለን
አንደኛ ነኝ
betoche sewdachu eko 😘😘
thanks
ክክክክክክክ አይ ይቤ ተሸወድክ ዛሬ አሪፍ ትምህርት ነው በርቱ
ሥምሽ
#መልካም እሁድ ይሁንልን . ፈታ እንበል - ግን ላይክ አርጉልኝ አትብሉ#የላይክ መጋኛ አገኛቹ ልበል
lej piyo ክክክክክክክክክክ እረ እውነት ብለሀል ወንድሜ ሳይሆን አይቀርም
ዋውውውው በጣም አስተማሪ ነው ኑሩልን ይመቻችሁ
ehhhhh asetelaceugn kometateroc like gecugn menamen yagacacu abo
አራዳን አራዳ ሲያጥበው እዴት ያስቃል ክክክክክክክ ወይኔ ወይኔ
እንደት ናችሁ ቤቶች እናንተ like ግጩኝ እያላችሁ የምትበጣረቁ ልጆች ያባቴ ውቃቢ ከግድግዳጋር ያጋጭልኝ 😝😎😌😌👌
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ 😂😂😂😂 your funny girl
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ ክክክክክክክክ ይመችሽ ኣቦ
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ kkkkkk ኧረ በሳቅ የአባቴ ውቃቢ ያጋጭልኝ እና
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ 😀😀😀😀😀😀😀😀
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ kkkkkkkkkkk era amen lanesu sil yet lidires
ቆይግን ኮሜንቶች ስራ የላችሁም ልበል ኧራራራ
የስ 1ኛ ነኝ ዛሬ እንደው like እየገጫቹኝ ሰርፕራይዝ አድርጉኝ
እና ምን ይጠበስ
የተክልየ ባሪያ ነኝ Z የተመቸሽን ጥበሺልኝ ባንቺ ወጪ
ማራ ናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና በቃ እኔ ጠበስኩ 😎
ማራ ናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና sino tirak yigichish abo denaz
eshi Esty Betoch Enkon dehina Metachu
ክማያቁት ጋር ሂዶ ልጥፍ ማለት ባልጋ ልብስ ያስቀራል በጣም ተመችኝ እነመስግነለን ምርጦች
ኧረ በሳቅhahahahahahahaእጥብ ማድረግ ነዉ እንጂ
ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🇪🇹
ማፊየ ከንፈርሽን ክሰል ነውደ የተቀባሽው ? 😝😜😜😝😝
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ haaaa
የፍቅር ሰባኪ ነኝ
የፍቅር ሰባኪ ነኝ 😂😂😂😂😛
እንኩዋን በሰላም ዱቅ አላችሁልን ምርጦችየ
እስኪ ላይክ እያደርጋቺሁኚ ስፕራዝ አዲርጉኚ. በኮሜንት አምላክ ይዣቺዋለሁ
ወይ አዛሉየ በጣም አምሮብሻል
ሄሄሄሄሄሄሄሄ 176ተኛ ነኝ ለብቃቴ ምን ያስፈልገኛል ጀለሶቼ ግጩ እንግዲ
Tiyon Ymaryam lij alhamadi
በጣም.ደስ.ይላል.ትልቅ.ትምህርት.አለው
lik ግጩኝ እምትሉት እዛው ሚገጭ ይግጫቹህ 😏😏
Selamkonjo Konjo እኮ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
Selamkonjo Konjo ዉይ በጣም ሲደብሩ
Selamkonjo Konjo mid
Selamkonjo Konjo 😂😂😂😂
Hy
ቤቶች እጅግ በጣም አዝናኝ አስተማሪ። ናቹ ይመቻቹ
TEKEKEL
እረ እንዳለኮመቱን በሙሉ አነበብኩት ስለ ዲራማዉ አንድም አስተያየትየለ እንደዉ ዝምብላችሁ Likeግጩኝ አጋጩኝ ብቻ ነው ምዲረወሬኞች ቲሽ ለማንኛዉም እኔ ሁሉንም ኮመት ስላነበብኩ likeአርጉኝ ፕሊስ
ላይክ ግጩኝ ምናምን የምትሉ በሙሉ ሂዱና ከመሊክ ሰልማን ጋር ተጋጩ፡፡በእዉነት ላይክ አድርጉኝ ስትሉ እንዴት እንደምታስጠሉ ብታዉቁ፡
ዝምታ ነዉ መልሴ ዝምታ ነዉ መልሴ
ዝምታ ነዉ መልሴ ዝምታ ነዉ መልሴ ትክክል😂
ዝምታ ነዉ መልሴ ዝምታ ነዉ መልሴ ምንላርግሽአፊቁርጥይበልልሽእውነትሽነውልብካላቸውይሞክሩአዳሜሁሉ
Brhan Mola
tefawachew ech astelugn ene rasu duz hula
ውይ ቤቶች በሣቅ እናመስግናለን
Lmfaoo 😭😭😂😂😂😂😂😂
ይህንን ድራማ ልቤ እስኪጠፋ ነው የምወደው ቤቶች እድማችሁ ይርዘም😘😘😘😘😘
ዘረ አንደኛ ነኝ ለክ ግጩኝ
በጣም ነው ምውድሽ አዛልየ ለሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ
wow tmhrt alew yene mrtoch enamesegnalen❤❤❤👍👍👍
wowwww betochi dasi yemil timirtinow yezachu yemaxachut so funny yeset leba!!!
በቤቶች እንካን ደህና መጣችሁ በተለያየ አገር ያለንም ስደተኛች ኮመንት አንድ ቤት ልጆች እሚያረገን እንካን ደህና መጣችሁ ወገኖቸ በሉ እንሳቅ በፈልሙ ተደሰቱ የአገር ልጆች በስራ ስትደክሙ ያዋላችሁ ሁሉ ስስቁ ይለቃችኻል መልካም ሌሊት ይሁንላች ወገን
Mesri sha Mesri አሜን ፫ ላንቺም
Mesri sha Mesri እንኳን ደህና ቆየሽ መሲ ቤቶች ሁሌም በምታቀርቡት ምክር ህዝቡ ተጠቃሚ ይሆናል ኣሪፍ ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናቸዋለን.. .ይመቻቹ።
Mesri sha Mesri Amen Amen Amen
Mesri sha Mesri kkkkk
Mesri sha Mesri hkgkgbbbcputwwdah
ከድራማው ኮመንታሮችዬ ፍርስ አደርጋችሁኝ ስወዳችሁ እኮ ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቅልኝ ባላችሁበት
በጣም አስተማሪ ነገር ነው እንደዚህ ብቻ ሳይሆን እባካቹ የምጠጡ ሰዎች ሽንት ቤት ስትሄዱ ቢራውን ትታቹ አትሂዱ እውነት ወንዶችም ይህንን ዘዴ ይጠቀማሉ
ዋው የቤቶች ዲራማ አባላት በጣም እናማሰግናለን ደስ የሚል እያዝናና የሚያስተምር ትልቅ ቁምነገር የሚጨበጥበት ዲራማ ነው
ቤቶችየስወዳችሁእኮ.በሰአታከችእኮነውየምትሉትአቦሰላማችሁብዝትይበልልኝኮሜቸሮችየስወዳችሁባላችሁበትሰላምናፍቅርተመኝሁልስችውያገሬልጆች
በእውነት መቀየርም። ካለብን በዚህ ፊልም መቀየር እንችላለን በጣም እናመስግናለን ቤቶች። እኔ ብዙ ትምህርት አግቸበታለሁ ክልብ አመስግናለሁ በርቱልን
ilike you betoch በርቱ በረታቱ
እኔ በእውነት ለናንተ የሚሆን ቃላት የለኝም በየሳምንቱ የተለያየ ቁምነገር አዘል የሆነ መልእክት እያዝናናችሁ ስለምታቀርቡልን በጣም እንወዳችኋለን !!!!
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የ2018DV አሸናፌ እድለኞች መካከል አንዱ ስለሆንሁ እባካችሁ በላይክ እንኳን ደስ ያለህ በሉኝ
ባይኖርህም ትኖራለህ enkan das alike egziabar yrdak
tadeleke yeknah belenal
Uባይኖርህም ትኖራለህ
ቤቶችዬ እናንተ ባትኖሩ በምን እስቃለሁ የማዳም ጩኸት ደብሮኝ ነበሩ ሠላማቹ ይብዛ አሪፍ ነው በርቱ ትምህርት ሠጪ ነው 😚😚😚😍😍😍😍
ነገ ሠርጌ ነው እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ የኔ ውዶች💖💖
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነ ኩማ ፊል ኸይር
መብሩክ
እልፍ መብሩክ
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ እና ነገ ሰርግሽ ሁኖ ነው አሁን ኦላይን ፍጥጥ ያልሽው በይ ዳይ ወደ ዝግጅት ባይሆን አለሁበት 😂😂😂😉😎😎
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ለማህረግአበቃሽእናትትዳርሽይባረክ
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ መብሩክ እልልልልልል
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ መብርክ.መልካም.ትዳራ.የደሥታ.የኢማን.የአፈያ.ትዳር.ይሁናሽ.
ዋውውው ስወዳችሁ በስደት ላይ እንደ ቤቶች ድራማ የሚስቀኝ የለም ቀጥሉበት
ዋው በጣም አሪፍ ነው ማፊየ ዛሬ እንዴት አባሽ እንዳማረብሽ ውድድድ
Hi
ቤቶችዬ ገና ጉድ ታሳዩናላችሁ ያላየናቸው የሃገራችን ስንት አይነት አጠባ አለ! በሉ ወንዶች ተጠንቀቁ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እፍፍፍፍፍፍፍ ኮሚንቶች ግን በቃ ሥራ የለባችሁም እንዴ ልይበት ግን ዛሬ በጣም ነው የከፍኝ እሺ አይዞሽ በሎኝ ማሮች
niberte tsgeyae የኔ እህት ጠላትሽን ክፍት ይበለዉ ምነዉ ምንሆነሽ ነዉ የከፋሽ አብሽሪ በነእርሴቴ ፈታ በይ
እሺ ማሬ አመሰግናለሁ
niberte tsgeyae አይዞሽ እመብረሃን ካንቺ ጋ ትሁን
niberte tsgeyae ayzosh mar
niberte tsgeyae
አይዞሽ ሀያቲ
Betoch drama show is actually really good lessons for everyone specially for me who's living country side obviously I'll be very carful when I go back home Ethiopia. Thanks betoch big fan of you from London🇬🇧💪🏽
መጨረሻ ነኝ
እንኮንዲስአላችሁ
እናንተ ሲገርም ደሞ እንዲህም አይነት አዘራረፉ ጀመሩ አደጋ አለው ብላለች አዛሉ እውነቷን ነው ቤቶችዬ በጣም እናመሰግናለን ያላወቅነውን እያሳወቃችሁንና ሁሌም ለጥንቃቄ ዝግጁዎች እንድንሆን እየረዳችሁን ነው እናመሰግናለን
ምድነው 1ኛ ነኝ ሁለተኛ ነኝ ዝምብላችሁ አይታችሁ ስጨርሱ ለፊልሙ አስተያየት አትሰጡም
Marta Ayalew በለው
Marta Ayalew ግንከመቸውአይታችሁነው.1.2.3የምትሉት.ምንአለበትበደብአይታችሁብትፅፉ.አይይይትገርማላችሁ
Marta Ayalew. እኮ እሚገርም ጉድ
ቤቶችየ እናመሰግናለን እናተ በላክ ሱውስ የተጠማችሁ ኮማቾች ምን ልበላችሁ ....ሙዳችሁን ቀይሩ እመለሳለው ገና ላይ ነው ቤቶች አስተያየት እሰጣላው ልየውና ደግሞ ቅመም ናችሁ ሁላችሁውም
Marta Ayalew tkekel yenie konjo
ወይኔ ጉዴ 3ለቀልኝ በሉኛ እኔም ከሳምንት የሳኡዲ ዲያስፖራ ነኝ እናም ለመቼ ሀገሬ ገብቼ ፈታ ብዬ ስልጭራሽ በአደንዛዝ እፅ አጠባ ጀምውራችሁ የኢትዮ ነዋሪዎች ውይይይ ልቦና ይስጣችሁ ለማንቻውም ቤትፕች ጥሩ መልእክት አለው እናመሰግናለን
ሌላው ደግሞ ይቤ ተብዬው ዛሬ ደግሞ የመጪ አምሮብሀል ውድድድድድ
woyi gude endazi yemigabagabu wodochime hone satochi temiret nw genalegan tayisepor ke wuce metahu eyalu abet yesawu genazab lemabalati segibigeb sawochi yewaredachu betam enamesaginalen betochi love all
አሁን አሁ ን ቤቶችን ሳይኦን ኮመታቹን ላነብ ነዉ ምሬጠዉ በዉነት ዉስጤ ነዉ ኮሜታቹ
ዛሬ ገና ለቤቶች ኮመንት ሰጠሁ እስኪ እንኳን በሰላም መጣሽ በሉኝ እና በላይክ አሳዩኝ።።።።
Selam Selam ክክክክክክክክ እንኳን ደህና መጣሽ
Selam Selam
እኳን በሰላም መጣሽ
Selam Selam እንከኳንደህናመጣሽ ደስአለሽይሄውላይክሰጠንሽ ይመችሽ
Selam Selam እኳን ደና መጣሽ
Selam Selam
ያምራል አስተማሪነው ቤቶች ስውች ትጠንቀቁ እናመሰግናለን
ቤቶች ቤታችን ለ4 አመት ያህል በዚህ ትንሽ ስልኬ አየኃችሁ አሁን ብትን ባለው በእናቴ ሶፍና 23 ኢንች ቲቢ ላያችሁ ጉዞ ላይ ነይ ላይክ ግጩኝ ክክክ
ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ ታድለሽ፡ ማሬ ሰላም ግቢ በፅለት አስቢኝ፡ ስደተኛዋ፡ እህትሽ፡ ነኝ
ከምንም በላይ ቤተክርስቲያን ማስቀደስ ናፍቆኛል አመተ ማርያም እባላለሁ በፆለትሽ እርጅኝ፡ ማርርርር
علي المزروعي emeberhan kachegara tehun yeselam guzo yehuneleshe yageri lij
Emnet Brhan የኔ ማር በምን እድሌ እኔ ገና ወደ ስደት አለም ከተቀላቀልኩ ሰባት ወሬ ነው ስለዚህ እቆያለሁ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሁለት አመት በኋላ ለመምጣት አስባለሁ ።
علي المزروعي ayezhoshe yene kojo eneiko wede Hager lehed New yaleshegne meselogn new beka abesher enem rdache negn gezew sederes aberen enenekawalen
ክክክክክ ወይ ጉድ ደሞ ተጀመሬ እንዲ አይነት ሌብነት ቤቶች በጣም ነው ምወዳቹ የተደረገውን እየሆነ ያለውን ለህብረተሠቡ ጥንቃቄ እንዲያረግ እያዝናናቹ ታሥተምራላቹ በርቱ።
ሃገሩ እሚገባውን በ like ስንሸኝ እሚያገባውን በlike ስንድር የተጣሉትን በlike ስናስታርቅ ልደታቸውን በlike ስናከብር እስከመቼ ድረስ ነው like ላይ የተጣበቃችሁት 😃😃😃😃
ስደተኛ ነው ልቤ
ይሄ ኮመንት ባይኖር በምን እስቅ ነበር እውነት በዚህም ሆነ በፌስቡክ ኮመንት ማንበብ እወዳለው እንደውም በብዛት ፌስቡክ የምገባው ኮሜንቶች ለማየት ነው አቦ የሀገሬ ልጆች ይመቻችሁ
እኔ ግርም የሚለኝ አንዳንዲ ኮሜንተሮች ላይክ ግጩኝ ቴሽታ ግጩኝ ኢትዮ ልገባ ነው ጀሀነም ልገባ ነው እያላችሁ ቅብጥርጥር ከምትሉብኝ ምናለ ፊልሙን ስትጨርሱ ስለ ፊልሙ አስተያየት ብትሰጡ አይ በሸኩ
ስደተኛ ነው ልቤ kik hagre esikigab darsi kazame like minmi malte akomalwe madam amadam atarignm kuche biye btv ayalwe
ስደተኛ ነው ልቤ kik hagre esikigab darsi kazame like minmi malte akomalwe madam amadam atarignm kuche biye btv ayalwe
Ethiopian widdddwwww
Good lesson , real life situations👍👏💪 learnt from Betoch .keep up.
እንኳን ደና መጣቹ ቤቶችዬ ውድድ
እስቲ ጋይስ ነገ ልደቴ ነው h.b.d በሉኝ ቀስ እያላቹ እዳትጋፍ
Hika al melika ere abzagnaw kedmiya comment new yemesetew kkkk
እሺ ማር መልካም ልደት
Hika al melika anyways melkam ledet lanchi 🎁🎁🎁🎁🎁🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹🌹🍰🍰🍰🍴🎈🎈🎈🍷🍷🍷🍷🍷
Hika al melika yanem eko nage naw ledate malekam ledat kinjo h.b.d
NiceHelen Takele nice kkk
ዋው ቤቶችየ ጥሩ ትምህርት ነው ወንዶችም ሴቶችም መጠንቀቅ ነው እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን
አሁንሥ ከድራማው ኮሜንታተሮቹ ያዝናኑኝ ጀመር ያገሬ ልጆች ውድድድ
እኔንም ላይክ አርጉኝ😏😏😏
A
ቤቶች እንካን በሰላም መጣችሁልኝ የዛሬው በጣም ትምህርት አዘል ነው በርቱልን መልካም የስራ ሳምት ይሁንላችሁ ይሁንልን ለሁላችሁ ይቤ በጣም ነው ያሳከኝ በርታልን።
ወይኔ በሳቅ ፍርፍር ነው ያልኩት ይቤ እና አኘ እንዲሁም ማፊ ስወዳችሁ😍😍😍
ሁላችሁም ቤቶች ውስጤ ናችሁ!!Lik Like
ወይ ሀገራችን የማይመጣባት ነገር የለም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ዛሬ ደብሮኛል እሥኪ ላይክ ግጩኝ😏
መማ
😍😍😍😍😍😍😍😍
አይ ይቤ የሴት አጣቢ ጉድ ሆናችሁጥሩ መልእክት አለው እናመሰግናለን ።መልካም ሳምንት።
ዛሬ ልደቴ ሰርጌ እያላችሁ የምትቀባጥሩት ስልፕ ድራማው ኮሜንት አይሰጡም እንደ
Dggg Gfvbb እረ ሲደብሩ ምድረ ቆዳ
ቤቶችዬ ምወዳቹ እንኳን ደህና መጣቹ
ይቤ አሳዘናችሁኝም አሳቃችሁኝም ውድድሠድ😘😘😘😘
ወይኔ እኔ የምለዉ ወንዶች ናቸዉ ያጥባሉ ሲሉ የምሰመዉ ሴቶችም ጀመሩ አይ መጨረሻዉ ዘመን ምኑን አመጣህብን
maya Salama
ቤቶች ዲራማ በጣም ታምራላቹ ቀጡሉበት በጣም ያስተምራል ከሌላዲራማ የናተ ለየትያለ እምማርክ ዲራማነዉ ዉስጤ ናቹ ሰላም ለናተይሁን
ውይይይይይእኔእምለው ኮመንት አይታችሁነው ከምነየው118ደረሳችሁ
I like Dagnu and Yebe together
ሃሃሃሃሃሃ መቼም ማረሳው ትዝታ አለኝ
የመጀመርያ ደሞዜን ታክሲውስጥ የተሰረኩት ሃሃሃሃ
እናመሰግናለን♥
ዋው ቤቶች ስትመቹኝ እኮ አዝናኝና ትምርት ሰጪ ነው በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት
ሚነው ኤከ ጠፍ በሰለምነው
kkkkkkkkk ያለ ሳሙናና ያለ ውሃ በደረቁ መታጠብ እንዲህ ነው ወይ ዲያስፓራ
መብሪ የሽሜ
fisiki
መብሪ የሽሜ በጣም እንበላለን ሲባል መበላትም አለ እንደዚህ
Kkkkk ere betame yegeremale
@
ጉድ እኮ ነው 314 በጣም ገረመኝ ለማንኛውም ፊልሙን ሳታዩ ኮመንት አትስጡ ። በሚቀጥል ቤቶችየ ውስጤ ናችሁ
እያየሁ ኮሜንት ማንበብ ውሥጤ ነው😉😉
susu hassen እኔም እወዳለሁ
ወይኔ ይቤ የመጨረሻ ካንተ የበለጠ አጣቢ አጋጠመህ 😅😅😅😅
ወይ ጉድ ምን ጊዜ አያችሁት ?🤔
ካገኙት ልኝፍ ማለት ባልጋ ልብስ ያስቀራል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
እንኳን በሰላም መጣችሁ #ቤቶች ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል በተለይ ወንዶቹ መጠጥ ስትጋበዙ ጥንቃቄ አድርጉ
ዋው በጣም አስተማሪ ነው በየመጠጥ ቤቱ የምትሽከረከሩ ሁሉ ጉድ እንዳትሰሩ ተጠንቀቁ ዋ ብያለው ዋ
welll come.
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እያዝናናችሁ ትምህርትም እየሰጣችሁን ነው በተለይ በዝርፊያ ላይ
ere weyan yebana dagnaa betam nwe yasakachugn
አይበዜ አሳቀኝ ይቤ አገባ ነዉ አስገባ የሚባለው አለ ክክክክክ
ምን ተጌቶ ሣቅ
rahma you
ስሚራ ያረቢ ወስተግፍሪ ወቱብለይክ
እናመሰግናለን ቤቶች ድራማ.ትልቅ አስተማሪ.ነው..
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ስወዳችሁ ♥♥♥♥
በጣም ደስ ትላላችሁ
well bitoch debrogn neber eski feta argugn 😃😃
Astu Tube
ቀልድን እያካተተ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ቤቶች ማህበረሰቡን እየዳሰሰ ብዙ ነገር እንድናቅ እያረጋችሁን ነውና
😀😀😀😀😀😀😀😀😀 እነ ይቤ ግን አንድ ነገር የተረፋቸዉ ምን ይመሥላችኃል? እሥኪ ገምቱ እኔ አዉቄዋለሁ
እ😜😜😜
የቤቶች ድራማ አዝናኝና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
welll😚😙😙😙😙😙😂😂😂comet yelamsa😇😇😇😇😇😇kkkk
ዋውውውው
ዋውውውው
ካገኝት ላይ ልጥፍ ማለት በመጨርሻ ምን ያመጣል አልጋ ልብስ ያስቀራል ሀሀሀ ኑሩልኝ ቤቶችየ የሳምንት ሰው ይበለን አሜን
እኩዋን ደና መጣችሁ ዛሬ ባሌ ጋር ታርቅን ደስ አይልም በናታችሁ like አድርጉልኝ ስወዳችሁ
የራያዋ ነኝ። ወኔ በሳቅ የቤታቹ ወሬ ታመጣላቹ
እንኳን ደህና መጠችሁ እኔ ስጠብቅ ተቅድሜለሁ
1gna😂😂😜
betoch selam nachu hibe fkr new yene mar.siwedew kogo lij new
ኢትዮ ልገባ ነው like ግጩሁኝ
buzunsh nuri በሰላም ለሀገራሽ ያብቃሽ ማር
buzunsh nuri ምን ትሰሪያለሽ
egezabihare beselam lehageresh yabekash
buzunsh nuri እግዚአብሔር በሰላም ይስገባሽ ሆድየ ላይኩ ይለፍሽ
buzunsh nuri አመሰግናለሁ
ድራማው ሀሪፍና ወቅቱን የጠበቀ ቢሆንም የጋሽ ዘሩ ገፀ ባህሪ ትንሽ ተጋነነ ማንኛውም ወላጂ ልጂ እንድህ አይነት አደጋ ውስጥ ነኝ ሲል ስለ ገንዘቡ የሚያስብ ወላጂ አለ ለማለት ለእኔ ትንሽ ይከብደኛል ለማንኛውም ተመችቶኛል ሀሪፍ ነው በርቱ
Yaw engdih like ke 1 belay bichal noro ye like Susachihun awetaw neber.gn mn ladrig .....🙆
ዛሬስ በጣም ትምህርት አለዉ እናመሰግናለን
አንደኛ ነኝ
betoche sewdachu eko 😘😘
thanks
ክክክክክክክ አይ ይቤ ተሸወድክ ዛሬ አሪፍ ትምህርት ነው በርቱ
ሥምሽ
#መልካም እሁድ ይሁንልን .
ፈታ እንበል -
ግን ላይክ አርጉልኝ አትብሉ
#የላይክ መጋኛ አገኛቹ ልበል
lej piyo ክክክክክክክክክክ እረ እውነት ብለሀል ወንድሜ ሳይሆን አይቀርም
ዋውውውው በጣም አስተማሪ ነው ኑሩልን ይመቻችሁ
ehhhhh asetelaceugn kometateroc like gecugn menamen yagacacu abo
አራዳን አራዳ ሲያጥበው እዴት ያስቃል ክክክክክክክ ወይኔ ወይኔ
እንደት ናችሁ ቤቶች እናንተ like ግጩኝ እያላችሁ የምትበጣረቁ ልጆች ያባቴ ውቃቢ ከግድግዳጋር ያጋጭልኝ 😝😎😌😌👌
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ 😂😂😂😂 your funny girl
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ ክክክክክክክክ ይመችሽ ኣቦ
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ kkkkkk ኧረ በሳቅ የአባቴ ውቃቢ ያጋጭልኝ እና
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ 😀😀😀😀😀😀😀😀
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ kkkkkkkkkkk era amen lanesu sil yet lidires
ቆይግን ኮሜንቶች ስራ የላችሁም ልበል ኧራራራ
የስ 1ኛ ነኝ ዛሬ እንደው like እየገጫቹኝ ሰርፕራይዝ አድርጉኝ
እና ምን ይጠበስ
የተክልየ ባሪያ ነኝ Z የተመቸሽን ጥበሺልኝ ባንቺ ወጪ
ማራ ናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና በቃ እኔ ጠበስኩ 😎
ማራ ናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና sino tirak yigichish abo denaz
eshi Esty Betoch Enkon dehina Metachu
ክማያቁት ጋር ሂዶ ልጥፍ ማለት ባልጋ ልብስ ያስቀራል በጣም ተመችኝ እነመስግነለን ምርጦች
ኧረ በሳቅ
hahahahahahaha
እጥብ ማድረግ ነዉ እንጂ
ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🇪🇹
ማፊየ ከንፈርሽን ክሰል ነውደ የተቀባሽው ? 😝😜😜😝😝
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ haaaa
የፍቅር ሰባኪ ነኝ
የፍቅር ሰባኪ ነኝ 😂😂😂😂😛
እንኩዋን በሰላም ዱቅ አላችሁልን ምርጦችየ
እስኪ ላይክ እያደርጋቺሁኚ ስፕራዝ አዲርጉኚ. በኮሜንት አምላክ ይዣቺዋለሁ
ወይ አዛሉየ በጣም አምሮብሻል
ሄሄሄሄሄሄሄሄ 176ተኛ ነኝ ለብቃቴ ምን ያስፈልገኛል ጀለሶቼ ግጩ እንግዲ
Tiyon Ymaryam lij alhamadi
በጣም.ደስ.ይላል.ትልቅ.ትምህርት.አለው
lik ግጩኝ እምትሉት እዛው ሚገጭ ይግጫቹህ 😏😏
Selamkonjo Konjo እኮ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
Selamkonjo Konjo ዉይ በጣም ሲደብሩ
Selamkonjo Konjo mid
Selamkonjo Konjo 😂😂😂😂
Hy
ቤቶች እጅግ በጣም አዝናኝ አስተማሪ። ናቹ ይመቻቹ
TEKEKEL
እረ እንዳለኮመቱን በሙሉ አነበብኩት ስለ ዲራማዉ አንድም አስተያየትየለ እንደዉ ዝምብላችሁ Likeግጩኝ አጋጩኝ ብቻ ነው ምዲረወሬኞች ቲሽ ለማንኛዉም እኔ ሁሉንም ኮመት ስላነበብኩ likeአርጉኝ ፕሊስ
ላይክ ግጩኝ ምናምን የምትሉ በሙሉ ሂዱና ከመሊክ ሰልማን ጋር ተጋጩ፡፡
በእዉነት ላይክ አድርጉኝ ስትሉ እንዴት እንደምታስጠሉ ብታዉቁ፡