Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Wayneye አላውቅም ይህ ሰው ይቅርብሽ ምንም ቁምነገር የለውም
አዩ አትጫኛት ወይ ብቻዋን የምትቀመጥበትን ሁኔታ ማመቻቼት ነው ግቢ አትበሏት ይሄ ሰው ጥቅሙ እንዳይቀርበት ነው የሆነ ነገር ያረጋታል
😢😢😢😢😢
ፍፁም አይሆናትም
Ayzoshe Fatari Yrdashe❤❤❤❤❤
ሆ በእጅ ሰቶ በእግር ፍለጋ አሉ እየመጣህ የሰው ቤት አትበጥብጥ ባለጌ መጀመርያ በስነስርአት አትቀመጥም ነበር ደሞ ልትማታ ትጋበዛለህ እንዴ ድንጋይ
ባለጌ ነህ እንደዛ አዋርደህ አባረሃት አሁን መከታተሉ ምን ያረጋል ?? ሴት ካመረረች ፈረስ ከበረረ መመለሻ የለውም 😢😢😢
አንተ ሰው ቤት የሄድከው ለመደባደብ ነው እሷን ለመጽናናት ብለክ አንተን ብሎ መጽናናት በዱላ እያስፈራራት እንዴት ካንተ ጋር ለመታረቅ እንዴት ታስባለች በፍቅር እየለመንካት ነው እንጂ በዱላ በስድብ ቤት ይገነባም እሷ አሁን በፍቅር የሚያባብላት ወንድ ነው የምትፈልገው ለምን ብትል በስደት ውስጧ የተጎዳች እህታችን ናት ስለዚህ እሷ ዱላ አይገባትም አንተ በዱላ የምታምን ሰውነክ የምትሉ በላይክ አድርጉ🥰🥰
Afishir ite lanchi yaale yetemi ayihidim berchi tenker betami tigisti aleshi❤❤❤❤❤❤ lenyama timiritno😍
Samunii isaa sirii jiraa garuu kanaa namichaa😢😢😢
Le. Adera atibeqam 80.000 yeti aderesiki
waniyee atii matii kee kabjee malee jireenyaa kee kana jirtu si qofaa sadadhaan qabeenyaa kee fudhuu
2 tachum teyayizachu tsebel gibu ye sebet atirebishu 😞😞
ንስር አይን ዋገውን ይሰጠል እበከችሁ ለሱ አቅርቡት እህንን ቡቶቶ
@@mesguroyl9362 አይሰሙም ሰው ይንቃሉ
የነሰረ አይን የተደበቀን ነገረ ነው የሚያወጣው ይሕ እኮ ሕግ ይዞታል ይቅረታ አላት ተመላለስ
ምን አገባውና ካልተስማሙ ይለያያሉ እንጂ
እሱ ቪድወ ሲለቅ ለምንኮሜትለይ ሁላችንምእንፃፍለት
እህቴ መጨረስ ካለብሽ እራስሽ ጨርሽ ቤተስቦችሽን አታስገቢ በትለይ ወድሜ እድህ ብሎኛል አትበይ በራስሽ መገድ ጨርሼ
አሰቃየሻት ወይንሸት ተከራይተሽ ኑሪ ባለትዳር ናት ጥሩሰው ቢሆኑኮ ይከብዳል
እግዚአብሔር ይገላግልሺ የኔ እናት ይህ ደነዝ የንግግር ለዛ የለለው ባለየ
ሀዩ ያባዋራ ሚስት እቤትሽ ቁጭ አርገሽ ጦሱ እንዳይተርፍሽ እሷም ችግር አለባት ከቤትሽ ትውጣና ተከራይታ ትኑር
Araa kunii manati sigalchee sijesaa waniyee atti wan murtesuu qabduu murtesii Ayuu atis itti can injedhinii 😅😅
Ayu ati akka ishin namicha kanati debbitu hin godhini qabenishi haa kenufi namichi qabenya ishi barbade malee ishe barbade miti seri haa murtesufi belage kana har'a kan siif fuldurati rukute boru ni ajesa
ጉድድድድ ነው እናቴ ተናኛ ናቹ ዬ ሣው ቤት የምትባታበጡት 🤔🤔🤔🤔አይ ማጃጃል አላበዛቹ አሁንስ ፍቃዱ እና ወኑዋ ታብየው ወይኑዋ ታብየው ሌላ ዘማድ የላሺም እንዴ ላሱ የምማች ቤት ኢህአዳሽ የምቷሻቂዉ 🤔🤔🤔አንቺ ኔሽ ቺግሩ አሌብሽ
Uuuuuffff namichaa gowaa Kan akkan jibbuu
አይደብርሽም እንዴ በዚህ ቤት ለ3 ደባር ሆኖ መኖር።ከቻልሽ ተከራይተሽ ኑሪ።ሀዩ ጥሩ ሰው ናት አንቺ አይከብድሽም።ልጀቷ ሀይለኛ ናት።ውሰጦ አይገኝም
Endsu aybaleme nege Lena new😮😮😮😮😮😮😮😮
@@BelaymeshYelma ሀለኝነት አለባት ይቅር ለእግዚአብሔር ማለት ትችላለች።ሰው ሆኖ ማያጠፋ ማይሳሳት የለም
የሠዉቤት ከባድነዉ ግዜዋን ተምታቃጥል ይቅርተባብሎ መቀጠል
በጣም ከባድ ነው ማሬ እነሱ ጥሩ ሰው ስለሆኑ እንጂ ማንም አያስቀምጥ ለ3 ወር 😢😢
@@LolLol-d5dብቻዋን መኖር ትችላለች ግን እሱ ይገላታል
Uuuuuuffffff 🤲🤲🤲🤲⛪ dhugaa 👍🤲
ፈጣሬ ይጠብቅሽ የኔ እናት❤
አረ ጉድ እየሰውየ ግን ሀይ የምለሁ የለም እንዴ በፈጣሪ😢😢😢
አዩ ጥሩ ሰው ናት
በስራህ ነው የተቃጠልከው እውነትም ነፈሰ ገዳይ ጨካኝ
ሰው ቤት ቁጭ ብሎ ቤተሰቦቼ ቤተሰቦቼ ማለት አይከብድም? ቢያንስ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ እስክታገኚ ቤተሰቦችሽ ጋር ለምን አትሆኚም ታዲያ?
ልጁቱ,እዉናቱነዉአዪ,ከቤተሰቡበላይየለም❤
የኔ አናት 🙏🙏አግዚአብሔር ይርዳሽ
እር ይሄ ስግጤ ይሆን ስውዬ ይቅርብሽ ቤትሽን ትክራይትሽ ኑሪ አዩንም አታስቃያት
Akkanati hadhaa mana ofii galfatuu moo yaa rabbi maali.konii gowaani
Betaasabochee attii bayii ittee sawyee ayii onshiimii daraqii nawwuu ayii afqiiriishiimii motashii bi'oon maniinii iqirtaa yii xayiiqii machii sii maxaa batstii
ቤት ተከራይተሽ ዉጭ በእውነት አስቢ የአዩን ትዳር እየበጠበጥሺ ነው እረ ጥሩ ሰው ስለ ሆነቺ እኮነው አዩ
እዳይሼጠዉ አሣግዱበት ያሼሻል ኢሄ ያሥታዉቃል ኩርኳሚ
ጉቶ እኔ የገረመኝ አድጥፊ እማይመልሥ ወድወድ እሚያጫውተው ለፍቶ እዳመጣልው ገዘብ ሽትቤት አጥባ ላመጣችው ማፈሪያ ቱ
Lamani kessanu tsabala demaa dha achin boo waani hunda’aa goodha fi ye memihir Tasfaye Abera UA-cam dhagefadha barumisaa bayyee qabaa please please dhagefadhaa
er bedefak defet yargeh kefo 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢ምንም የማይገባኝ ሰዉዬ 🤔🤔🤔በእውነት እስስት
Are Beka Eraseshn Chilesh Le Bichash Tekeraytesh Tekemech Eskemeche Nw Sew Ly Siketel Beteseb Tidar Ayihonm Tesmamumu Beka Nibret Le Hulet Bikefel Ke Tikmu Gudatu Nw😢😢❤❤❤
ayu.tsebele.yegeba.sewyew.tanegna.ayedlem.ayu.tegeston.yestesh❤❤
ኤረ ወድያ ወይ ተስማሙ ወይስ ነገሩን ወደ አንድ ቋጩት እውነት በጣም ከባድ ነው በዚህ በተወደደ ኑሮ ሰው ላይ መቀመጥም በጣም ከባድ ነው አዩዬ በጣም መልካም ልጅ ስለሆነች ነው እንጂ አንድ ቀን ማደሪያም ይከብዳል 😢
እሒዳለሑ እሒዳለሑ አወ ሒጂ እሶ ቢት ተቀሜጠሽ የሰው ቢት ማሳቀቅ
እረ ወይን የ መምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ 😢እድሜሽ የሚበላ የሆነ ነገር አለ የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ወይም መተት አለ ጭቅጭቅ ንዝንዝ ስደት መዉጣት መዉረድ መከራ ለምን ቆም ብለሽ አታስብም ትምህርቱን አዳምጭ ከዛ ችግርሽ ይገባሻል 👉ከዛ ዉጭ ለ ህይወትሽ የሚጠቅምሽን እራስሽ ወስኝ
ባለጌነክ። ሚስት እደዚህ አይደረግምዘላ ን ነክ ተወድ እኩል። ትጠራለክ አተ
Einant prank yemitadergut eisu weto hedwal camera yezo yemetaw lemin ayehedem eisu ke weta
ወይንዬ ልጃጤነኝ አይደለም ትክክልኝ እሜወዳት ከሆነ ቤተሰብ ይጠይቅ ልጅ ፀበል መሄድ አለበት
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ🙏
weyinee Namichaa Kan nama morima qabe irraa dhabatu dhabame akka wan ofi hojate fide ofi goti namitan kuna
Sobdi male jalatii😂😂
❤❤❤🎉🎉😢😢😢
ቤትሽ ብትገቢ ጥሩ ነው ወይኑ ቤተሰብ ኑሮሽኝ አይኑርም በቃ ይቅር በይው በቃ አኝቺም ከቀኝ ወደቀኝ እየተጉዳሽ ነው ትዳርሽ ይሻላል አዮ
እንዴት ትግባ ልቦን አቁስሎት ነው የዛሬ አመትም ሴት እዞባት እንግዲህ በሆላ አይደገመኝም ብሎ ይቅርታ አድርጋለት ዙሮ ደገመው ታዳ እንዴት ነው ሁሌም በላያለይ ሴት እየያዝ ሁሌም ይቅርታ ልቦ ደምቶል እደራሳችን ብናየው ከባድ ነው
እረ ታረቂውውው ትዳርሽ ይሻልሻል😢 ሰው ሆኖ እኮ የማያጠፋ የለም ደሞ ደጋግኖ ይቅርታ ጠየቀሽ ይቅርታ አድርጊለት😢😢❤
አዩበዚች ይችሴት የተነሳ እዳያጠፈሺ ሆ ለህግ አሰተላልፈሺ ከሂወትሺ አሶጭ ሲነሳባት አዪን አጋፈጣ ዝምትላለች ነገረእየጫረች ጉድ እዳሰራሺሆ
አች ብትከፍፈሉ ጥቅም አይኖርሽም ቤተሠብ ከፋፍሎ ለመብላትነዉ ከዛዉጭልን ይሉሻል ይቅር ተባባሉና ታለቁ ወልዶቢጠብቅሽ ምንልኮኝነበር አችራሡ ደረቅ ነሽ ሀዩንም አዛአታሥደርጊያት ማሠብ አችይም
Minimmi indalaregatii sii honi yidabiralii😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወድቀሽማ አዮዬ ናት ያነሳችሽ የትኛው ቤተሰብሽ አልታየም ወንድሜ ከዳኝ ስትይ አልነበር አዮን አመስጊኝ እግዚአብሔር ጥሎልሻል እሶን ቤተሰብ ገንዘብ ሽ እሲኪያልቅ አብሮ ያጨበጭባል ከዛ ዞርሎ አያይሽም ከቻልሽ ከባለትዳሮች ቤት እራቂ የራስሽን ኑሮ ኑሪ እነአዮ ኑሮአቸውን ይኑሩበት ትልቅሴትነሽ ከባልሽጋ ተወያይ ወይም ዘመዶችሽጋ ተጠጊ
የሄ ሶውዮው ፊቱ ያሲታዋውቃል አንዲ ቀን ይገዲላታል
የኔ ውድ ትክክል ወንድ ይሄዳል ወንድ ይመጣል ቤተስብ ይሻልሻል❤
Anchi erasish le betesebish kibir mech alesh betam hiyilegna nesh.
Ayyuu atii dhisii baqaa jirenyaa namaa kesaa bahii
እረ ልገዲላት ኖው እንዳ ትሀጂ በላት 😢😢😢
አዩ።እዳገቢ።ይገልሻል😢😢😢
Ache ga maxlwo alalme 😂😢lisaqe wose lalqse
አች ባለጋ ነሽ ሰውላፅናናሽ ሰመጥ መልሥሺ እዴትነው ስርአት የላለሽ አኔች የሠው ትዳር ልታፈርሸነው አኮሀነሽ የሠውቤት ተቀምጦ አይደለም አዩ በዘች ሴታዪ ትዳር አደጋ ላይ የወድቅል ሌላብታ ትቀመጥ
ጤናው ልክ አይመስለኝም ይሄ ሰው አያድፈልግሽም ይቅርብሽ ወይኗ
Ayu atafashi eziga lijutani at segadidit😢😢😢😢
የሃዩን ትዳር አትረብሹ በእውነት ቤት ተከራይተሽ ኑሬ አቦ አይከብድሺም እዴ
አዩ ግን ስታሳዝን እቺ ደሞ ሰገጤ ነች እቺን በምታክል ቤት ከባለትዳር ጋ የራስሽን ኑሮ ሞክሪ
ይቅርታ አድርጉልኚና ይህሰውየብትገባም ይገላታል ያስፈራል እግዚያቤሔር ላቺ የሚሆነው ን ይስጥሺ ይቅርባት አዩየ ተዝክሰውየ በሰላም ትፋታ ቤተሰቦቸን ታላከበር የምናባቱ ባልነውይቅርባት ሰውለማስታረቅ ዋሺቶም ያስታርቃል ሰውየው አይሆናትም ይቅርባት ንግግሩ እራሱ ጡሩ አይደለም ምድነው እሰራላታለሁ የሚለው ምድነውየሚሰራላት ባለጌ ይቅርባትበእግዚያቤሔር በሰውሀገርየተቃጠለቺው አነሳትናነውዴ በሱ የምትቃጠለው
ምናይነት ድጋ ደነዝ ውድ አትሻብኝ ነው ደርቅ አልፈልግም ሲባል አይሰማምዴ እርሱን ማስተዳደር ሲቸግርው እኮነው በግድ አድላይ ልሁን የሚለው ይሂ ጎዶሎ የሆነውድ እትሻብኝ ነው አፍቅሮት ሳይሆን ለግዘቧ ነው
ተመልሰሺ ገብተሺ በሆነነገር አታለሺ ዶክሜቱን አስፈርሚዉ ንብረትሺን መልሺ
እሱ ሀቋን ለምን አይስጥም ፍርድቤት ብቻ አይገላህልሽም እህቴ. ዘብር ገብርኤል. ሂጂ እዳታምኝው. በትራስ አፍኖ እዳይገልሽ
ሽፊ ያቢት በመጀመሪያ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ለሄወትሽ እደሚያስፈራሽ ንገሪ ለፖሊስ ትዳሩን ካልፈለግሽ ሊላው ቤተሰብ ላች ትዳር አያገባቸውም እሰው ጋ ተጠግተሽ መሄጃ የለኝም ስትይ አልነበር ዛሬ ቤተሰብ ቤተሰብ እምትይው ሀዬ ጋ ያለሽው ቤተሰብ ስለለሽ አደለ ደግሞ እደዝህ ስትሆኝ ነይ ያላሉሽ ቤተሰብ ትዳርሽ ስፈርስ ነይ ሊሉሽ ነው ተሳስቻለሁ ይቅርታ ካለሽ ከዝህ ውጭ ምን ይምጣልሽ እየተጋበዘ ነው በስሜት እኔ እዳይገልሽ ፈራሁ
አይዞሽ ወይኔ ይህ ሠውይ ጤነኛ አደለም አዩ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ተነባለቤትሽ
አዩ እሶእራሱ ትክክልአደለችም ከዚሕቡሐላ እጂሺንአሺ
መርዝ ልታበላት ነው ምን አይ ነት ቅልራስ
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
Antee Dingayi nak qoshasha nak jil jiljil jilanfoo😮😮
ይቅርታ እነዚህ ሰወች ምንም ስረአት የላቸዉ ይሂ አሁን ምኑ ነዉ ወደ ሚደያ የሚቀርበዉ ምን ለማን ማስተማሪያ ሊሆን
እንድህ አይነቱን ነቀርሳ አስሮ ነበር መቀጥቀጥ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሚስኪኖች አዪዲያ ማጣት እኮ ነው ምቸገረኝ ገዘብ ያምጣልኝ ብቻ ነው ለሰው ክብር የላቸውም ሁሌ ጭቅጭቅ
ይህን ሰውየ መሽኛውን ነበር በመቆጠጫ ማኮላሸት ምነው ነገር በደላላ ሆነ😮😮😮😂
አመዶ ቅዱስ ሚካኤል ሰጪ ኒቢረትሺን እህቴ 😔🤭🤭🤭
ውሻ አጠገብሸ ኣንዳይደርስ በፍርድቤት ኣስከልክይው
Ayu abaryat kmr anchi lay tazafzafa mn ada alabsh ichi yamaygabat danaz
አዩ. ተየት አትጫኛት. ርሱዋ ተውቀለች
Ere wechi kesaw bat way betsebochish gar hiji enesu endet endamiyargush tayalash .endawm lela agebetak asayat
አንቺ ሴትዬ አይደብርሽም እንዴ አዩንም አታስቸግሪያት በቃ ወይ ታረቂ ወይንም ቤት ተከራይተሽ ውጪ አይደብርሽም እንዴ ሰው እስኪናገርሽ ነው እንዴ የሚጠብቅሽ
እባካችሁ ችግራችሁን ፋቱ የሰዉ ቤየት አትበጥብጡ
መርዝ ሰተሽ ገላግይው እኝኝኝ አትበይ 😢 ሲጀመር ትፈልጊው አለሽ ሸም ይዞሽ ነውጅ😢
መረዝ😮😮 አኡዙቢላ ከሰይጣን ሥራ
በስመሥላሴ
ሀዪ ባትኖር ገሎሽነበር አረኡኡኡኡኡኡ
አዩ እርጉዝ የመሰለችኝ እኔን ብቻ ነው
❤
ቦርጭ
😂😂 አህንጀራና ወጥ@@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@@asterbede4961 😂😁😁
ወይና ይሄ እማ ለትዳር አይሆንም ይሄን አስሮ
ጉቶ አፈር ብላ
🙄ባሌ ትዳር በት ተጎልቶ መቀመጥ ይደብራል የራስሽን ትዳር አስተካክይ ይቅር በይው 😮 በዚች ጠባብ ቤት ለ3ት ይከብዳል እነሱም ፍቅራቸውን ያጣጥሙት😂
😂
አዎ ጥሩ አደለም ቤቷ ገብታ ብወልድ ይሻልሻል😢😢😢
ንብረቷን ከከፈለች በኋላ የራሧ አላማ ሂወት ትይዛለች ይሄጋ ከምትኖር ቢቀር ይሻላል
@@ብትአብዱሠኢድ እሱማ ግድ በዚህ ኑሮ ውድነት ሰው ቤት አስበሽዋል ባሌ ትዳር ቤት ይከብዳል እራሷን ችላ ተከራይታ ብትወጣ እሻላል
👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼
Waynu manwu talamamaxuny alsh😢
ሰውየው ግን እግዚኦ ንብረቷ እኮ የስደት እሳት እኮ ነዉ
ትክክል ስዴትን የኖረበት ሰው ብቻነው የሚያውቀው እንደ እሳት ያቃ ጥላል እህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
💔💔💔💔
ጨቅጫቃናቹው አዩ ላሰው ብሌሺ ትዳራሺን ጣብቅህ

ባለጌነክ። ሚስት እደዚህ አይደረግም
ዘላ ን ነክ ተወድ እኩል። ትጠራለክ አተ

እሱ ሀቋን ለምን አይስጥም
ፍርድቤት ብቻ አይገላህልሽም እህቴ. ዘብር ገብርኤል. ሂጂ እዳታምኝው.
በትራስ አፍኖ እዳይገልሽ