Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ዱብ አልሺልን❤❤🎉🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😂❤❤
❤❤❤❤❤❤ሃይሚኔቴ እንካን ተወለድሽልኝ የኔ ልዮ
ቡራየይ
ምርጥ ማይረሳ ጊዜ 🎉🎂🙏❤️
ኤፍ ዊናስ እ😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
ጀግና ናችሁ የምር ደሥታችሁን ያብዛው🎉🎉🎉🎉🎉
ኤፋ ስለሐኒ ለምን አታሣዉቀንም👀👀👀👀
ኤፋ ከጉንዋ ስለሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
ሀይሚን የሚወድ ብቻ እስኪ👍❤❤🎉
እኒ ድሞ ድሙሩኝ❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤
🎉
ምናለ ብቻየን 100k ማሥገባት ብችል😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂
❤❤
ማርክዬን አትጥፋ የምትሉ❤❤👍
ቡታጅሮች እኮ ፍቅር ናቸዉ የሚትሉ ብቻ 👍👈 የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤❤
ለኘ.ሁሉም.ሀጋረችን.ፈቅር.ነት.በቨድዮ.ሰለልወጠ.ነወ.እጂ😂
😢❤❤❤❤
ውስዱኝ ❤❤
ገና ዛሬ አማርብሽ ሃይሚየ ስለ እዉነት ቀሚስ ነዉ የሚያምርብሽ ሱሪዉን ሁሉ ለቃቅመሽ እሳት ዉስጥ አቃጥይዉ ሴት ልጂ ቀሚስ ትልበስ እግዚአብሔርን ስታምሪ በቀሚስ እስኪ ላይኪ አድርጉ በሃሳቤ የምትስማሙ በቀሚስ ወርቅ ነሽ❤
በትክክል እውነት ነው ቀሚሰ በጣም ደሰ ይላል❤❤
አው በጣም አምሮብሻል 🎉🎉🎉🎉
መቸሳያምርባትቀርቶሁሌምእዳመረባትነዉሀይሚ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ያዉደስይላልቀሚሱ
ትክክል❤❤❤
በጣም ሲያምርቢት❤❤❤
ዛሬ እኔም እንደ ሀይሚ ደሰ ብሎኛል መቶ ሺ ብር ለሰው አበድሬ በሰንት ልፋት ብሬ ተመለሰ የምር ከልቤ ተደሰቻለው ቅመሞችዬ አንድ ነገር ልምከራችው ይጠቅማችዋል እዚ ሰው አገር የምንለፋው ለመለወጥ ነው ሰወች አገር ቤት ቁጭ ብለው ቸገረን ሲሉን በማዘን ችግራቸውን በመረዳት ያቅማችንን እናረጋለን እናበድራለን ከወረዱ በዋላ ለመመለሰ ያለው ፈተና ከባድ ነው ሰለዚ ማርያምን ከኔ ተማሩ ማንም ተቸገርኩኝ ብር አበድሩኝ ሲሏችው የለንም መልሰ ይሁን ሲወሰዱ ተደሰተው ሲመልሱ እኛን አሰለቅሰው በገዘ ገንዘባችን ፀብ እንፈጥራለን ይህ ከሚሆን የለንም መልሰ እናድርግ እላለውሀይሚ በመጀመረያ እንኳን ደሰ አለሸ ሀምሳ ሺ ሰለገባሸ በመቀጠል እንኳን በሰላም ወደዚች ምድር መጣሸ ቀሪው ዘመንሸ የፈቅር የደሰታ የሰራ ዘመን እንዲሆንልሸ መልካም ምኞቴ ነው
የኔእህትብርሽንሰርተሽአታኑሪቦታ.ቤትግዥበትማለትሰርተሽአታኑሪእሆነነገርላይአኑሪዉ
እውነት ነው ሰው ማመን ከባድ ነው እኔም አዝኛለው 😢 በራሴ ብር ጠላት አፈራው 🤔
ጥሩ ምክር ነዉ❤❤❤❤❤እንካን ደስ አለሽ
ሀቢበርስደይቲዩ 💞ሀይሚየደስብሎኛል መልካምልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም ጓደኛዮ ከአረብ 4000 ረየል ተበድራ እመለሳለው ብላ ከልተመለስኩ እህቲ ትሰጣሽ አለች ብላ አገር ገብታ አገባች አረባ ለኔ እያስፍራራችን ነው በናቶ በራሳ በሁሉ ለኔ ብሎክ አረገችኝ እናቴ ሂዳ ቤት ስትኳኳ ምን ፈለግሽ በለው እንደ ውሻ አባሮሮት ከአምላክ በታች ሰው ካላመን ማን ይታመናል💔
ብሩኬን እና ሃይሚን የሚወድ ብቻ ላይክ ያርገኝ
አቤት ብሩኬ ውስጥክ ያለው ፍቅር አቅም ንግግር አሳጣክ እፍን አድርገክ ሀይሚን በልብክ❤❤❤❤ ግን ሁለመናክ ሳታወራ ይናገርብካል❤❤❤
የኔ ውድ የኔ ቅመም ምንም ቃላት አይገልፅሽም የኔ ዳይመንድ የኔ አስተዋይ የትንሽ ትልቅ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትባርክልሽ አቤት መታደልሽ በኪዳነምህረት ቀን ነው የተወለድሽው 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂💓💓💓😊💓🍧🍧🍧🍧🍧💗💗💗💕💕💕👈
ሃይሚዬ የእኔ ልእልት እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነው የምንወድሽ አይዞሽ አይክፋሽ የማርኬ አሰተቃቀፍ ብቻ ዝርጅቱን ሙሉ ያረጋል እነ አብርሃም እንዳሉ ያሰመስላል ማርክዬ ተባርከ አብርሽ ኤፋ ሩታ ለልደቷ በተለያየ ምክንያት አልተገኛችሁም ነገር ግን ሩታ ላንቺ የሆነችው የነስሩ ነገር እንዳይረሳ እነ አብርሀምን አስተባብሪና ቆንጆ ቆንጆ ቀሚስ ግዝታችሁ ሰርፐራይዝ አድርጓት ቀሚስ እጅግ በጣም ያምርባታል ልደቱዋ ቀን ቢያልፍም ሰርፐራይዝ ማድረጊያ ቀን አላለፈም ደግሞ አየታችሁታል እያለቀሰች ነበር እንደተባለው አስደስቷ በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ለሀይሚ በላይ አሳይዋት
ሃይሚ በመወለዷ ደስስ ያለዉ ማነዉ🎉🎉🎉
ብሩክ ነዋ❤❤❤
ቡራ ነዋ ❤❤😂
❤❤❤ቡራ
ብሩኬ ነዋ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ለሀሠን ይቱብ ክፈቱለት ለሀይሚ ጓደኛም ክፈቱና ሠረፕራይዝ አረጓቸው
ማነው እስኪ ሀይሚ ስታለቅስ ያለቀሰው የኔ ማር እንኳን ደስ አለሽ ነፍ አመት ኑርልኝ🎉🎉🎉🎂🎂🎉
Ene alkshalehu
እኔ
,እኔ❤❤❤
❤️❤️❤️😘😘😘😘❤️❤️
ኩላሊቴን አሞኝ ሠውነቴ ሆዴ አበጠ 😭😭😭😭😭😭😭ዱአ አርጉልኝ በሠው ሀገር ሀኪም ሥላቸው ሠወቹ ከበዳቸው ለመውሠድ 😭😭😭😭😭
የኔማር አላህ በራህመቱ በዝነቱ ይዳብስሺ አብሺሪ አላህ ሙሉ አፊያሺን ይመልስልሺ ያዩኔ❤❤❤😢😢
የኔዉድ እህት አላህ በእዝነቱ ያሽርሽ እሱ አይሳነዉምና አፊያሽን ይመልሥልሽ እማ ታየኚኮ በሰዉ ሀገር እመም ብቻ አላህ ይደግፍሽ
ፈጣሪ ምህረቱ ይላክልሽ🙏🙏
አላህ ያሽርሽ አብሽሪ የስደቷ እህቴ
አላህ ያሽርሽ አይዞሽ እህት 😢😢😢😢😢
እኔ ግን በጣም በፍቅራችሁ የሚቀናው የምር ኢትዮጵያ ሲመጣ ሁላችንም ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ወዳችኋለሁ የፍቅር ተምሳሌቶች አይሙ መልካም ልደት ❤❤❤
❤❤❤❤❤
ምናለ ብቻየን 100k ማሥገባት ብችል😢😢😢😢😢😢😢
😅😅ስራፈት
አዳድ ሰወች ግን ስራ ፈት ናችሁ ሀብትም ቢሆን ሰርቶ ጥሮ ሲመጣ ነው የሚጣፍጠው ይኸው ወር ባልሞላ 60 ሽ ልገባ ነው እና መቼ አነሰ ስት አመት ለፍተው ይኸን ያላገኙ አሉ
ወላ እኔራሱ😢
ያለዉንየሠጠንፉግአይባልምይበቃሻል
ማርኬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በቤትክ ናልን የምትሉ👍😊🥺🥺
እኔም ደስ ብሉኛል
ስታስጠሉ እንዴ መምጣት ካልፈለጉስ
እኔም😢😢😢😢
እኔም
አንድ አንድ ሰው የውስጡን ደስታ የሚገልጠው በእባ ነው እኔም እደዛ ነኝ መናገር ሲያቅተኝ ቃላት ሲያጥረኝ አልፕቅሳለሁ የምር ሀይሚም እደዛ ነው የሆነችው አብሽሪ❤❤❤
የይሚ ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ
ያምር ሀሰን እንደለው ውለዱ ምክንያቱም እናትህን አያት አርገት ምኞቷን ሚተሰከለት ኤሄን በቅርብ አድርገው ብሩቤ አትለያት እሷ ሰው አክባሪ ናት ❤❤❤❤❤❤
ማርኬ እንዲህ ተደስተህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎኛል 👍
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔም 🥹😘
ብሩኬ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት የምትሉ እጅ ወደላይ
ቀሚስ ስያምርባት ሀይሚ ቀሚስ ልበሺ ከአሁን ብኃላ እና እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ኪዳና ምህረት ትባርክልሽ የጠበቁት ግን ስእለ አድህኖ የኪዳና ምህረት እንድትሰጥዋት ጠብቄ ነበር🙏
የማርቆስ ፈገግታ ያስደሳው በላይክ
እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ግን ከመርክ ፍቅር ይዞኘ
@@-id2zzእ ላጤ መሁን ያወቅሽ ጊዜ እዳይሆን ክክክ
የቡታጅራ ዩቲዩብሮች ይለያሉ የምንለው በምክኒያት ነው ደስ ትላላችሁ ቅመሟዬ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ያድርግልሽ ልዬ የወንድሞቿ ልዕልት 🎉🎉🎉
ሀይሚየ ስወድሺ ብራ ሀይሚጋ እየሰራህ ከሌላ ሴት ጋር ምን አላጠፍህ ሴት ልጅ ሲጎዳ አልወድም ባለውለታህ ናት እዳጎዳት ከሶ ውጪ ሌላ ሴት ጋር ምን አላጠፍህ መልከስከስ አልወድም አክብራት ሳይህ ፍቅር በደብ የምታቅ አይመስለኝም መልክ ብቻ ነህ መሰል ስትከራፍፍ ይልፉሀል ተከባከባት
ከምር እነዚህን ወጣቶች በስነምግባር.. እንደ እርሳስ ቀትፆ ላሳደጋችው ::እናት @ አባት ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ላመስግን ግዴታዬ ነው :: እድሜ @ ከጤና ጋር ይስጥልን .. ከምር ለወጣቱ መልካም አርአያዎች .. እመኑኝ በአጭር ግዜ ውስጥ በጣም ለውጥ አይተን ለብዙ ወጣቶች @ ወገኖች ደራሾች ናችው : 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍 ሀይማኖት @ ዘር እሚባል ቆሻሻ አእምሮ አይበግራችው ::
እውነትሽ ነው ይለያሉ ካንድ አንድ ሰባክያን እዛቸው ይሻላሉ ፍቅር ታማኝነት ከዛቸው ብዙ ነው የምንማረው የወላጆች ፎቅር የጋደኝነት ፍቅር ብቻ ምንም ቃል ኣይገልፃቸውም በጣም ነው የሚወዳቸው የማከብራቸው 😂😂 ኣንድ አንድ ግዜ ቡታጅራ ሂደነ እንውለድ እንዴ እለላለሁ ውሃው እንዳይሆን እንደዚ ያሉ ምርጥ ልጆች የሚወለዱ የትግራይ ልጅ ነይ ሩቅ እንዳይሆን ብቻ 😂😂😂
@@sarahabashi4167 🙏🙏🙏
እስኪ የማዳም ቅመም ነኝ ደገፍ አድርጉኝ ሀይሚየ እንኳን ተወለድሽ❤❤❤
በአላህ 100% እናስገባት አይከፍልበትም መልካምነት ለራስ ነው
ደምሪኝእህትየኔመልካምእህት
ምን በአላህ አስባለሽ አይ ጅልነት
እሽ❤️
ወሬ
ወይ ባአሏህ አላልሽም ስራ ፈት😢
ሀይሚ በዕውነት ይገባሻል ትክክል ቅመም የሚል ቅጽል ስም ይገባሻል የትንሽ ትልቅ ነሽ እንካን ተወለድሽ በርቺ ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የማርቆስ ፈገግታ ያስደሳው በላይክ❤❤❤❤❤
Enemi wolahi 🌹
እኔም🥰🥰🥰🥰
እኔ ከምር ደስተኛ ስላይሁት ደስ ነው ያለኝ
እንየም
ማርኬ እንደዝክ ደስ ብሎክ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በርታ መልካም ሰው 🎉🎉🎉
ሃይሚ 100k ትግባ እሚል በላይክ🎉❤❤❤
ሀይሚ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ❤1000000000 አመት ኑርልኝ ወድድድድድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚነቴ የኔወርቅ እንኳን. ተወልድሽ የናት መልካም እልደት ቀሪዘመንሽን ይባርክልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂እልልልልልልልልል
ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ
ማነውእደኔ።ዊናዬሳይኖረበመቅረቱ።ያዘነው።ዊናዬ።ሄሉዬ።ቢኖሩየበለጠይደምቅነበረ።ብቻሄሉዬ።ዊናዬባላችሁበትፈጣሪይጠብቃችሁ😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ተወለድሽልን ሀይሚዬ🥰🥰🥰 ለሀሰንም UA-cam ብትከፍቱለት
ከቡታጂራ ዩቱብሮች ፍቅር ይዞኛል 😂የምር ግን በጣም ነው ምታምሩት ደስ ምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏ሀይሚዬ መልካም ልደት 🥰🥰
ሀይሚየ አንድ ነገር ልንገርሺ በርግጥ ለስራ ብላቺሁ ይሆናል ከብሩኬጋ የተገናኛቺሁት ቢሆንም በፍቅር ጠብ አድርጊው በምንም ምክንያት ፈጥነሺ ይቅርታ አትጠይቂው በቃ ስሬስ ሁነሺ ስራሺን ስሪ ከሴቶቺ ሁሉ ልዮነሺ አንቺ እውነቴን ነው ወላሂ ብትወጅውኳን እንዳታስመስይ ፈጥነሺ አትገናኚው እሺ የኔ ልዕልት
ክክክክክክ❤
ባዴባባይ ምክር ወዮዉ 😂😂😂😂😂
@ZenatAs-mt9uh አሪፍ ምክር ነው የመከርሻት ተባረኪ እንደዉም እዚህ ቪዲዬ ላይ አሪፍ ላይ ነው ያለችው በጣም ጎበዝ ሃይሚ አንቺ ብዙ ራእይ ያለሽ ልጅ ስለሆን በአጭር እንድተቀሪ አንፈልግም እውነቱ እስክታወቅ ድረስ ጠንቀቅ ለወንድ ፊት አትስጮ
ዛሬ ሁልሽም ተቀደመሻል እንኳን ተወለድሽ ሀይሚዬ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ🎂🎂🎂🎂👍👍👍
ማነው እንዴ እኔ የማርክ አስተቃቀፍ የታየው የኔ አባት ማን እንዴ ወንድም ሁሌም ድምቅ ይበሉልን ወንድሞቻችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የሀይሚ ደሥታ ሚያሥደሥታቹ እጅ ወደላይ❤
የጋሽዬልጆች የተባረኩ ናቸው ጋሽዬየሰሩት መልካም ነገር ለልጆቹ ተረፈ
👌👌👌👌❤❤❤
ማርክ እበመምጣቱ ደስ ያለው ማነው👍👍👍ሀይሚ መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
እኔም ደስ ብሎኛል
ይህ ሀሠን እሚባልልጅ ስራአቱ ደሞ ሢምር ማሻአላህ
የሚገርም ታለት የሚገርም ጥንካሬ ያላት ድንቅዬ ልጅ ሀይሚዬ HBD🎉🎈🎁
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እዳረግጡኝ ቀስ 😂 እንኳን ተወለድሽ ሀይሚዬ ኪዳነ ምህረት ቀሪ ዘመንሽን ትጠብቅሽ ❤❤❤❤
❤❤❤❤ሀይሚዬ የቡታጅራ ፈርጥ የብሩኬ ንግስት የኤፋ የአብርሽ ቀበጥ የሩታዬ የዴልዱ የማርክ የኤፍሬም ሙቢ ስምረቴ ሀሰን ብርታት❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ከተላመዱት ሰው ጋር መለያየት መራራቅ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ አውቃለው እና ዊናን ሳስበው በጣም ይከፋኛል ለጋደኞቹ ማች ፈጥኖ ደራሽ መስዋት ልሁን አላፊነት ልውሰድ የሚል ልበ ቅን ልጅ ነው ውስጡ ምን ስብራት እንዳለ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ዊና ምርጥ ፈጣሪ እድሜ ጤናን ጥንካሬን ይስጥክ ወንድሜ
ሀይሚን የምትወዱ በላይክ ግጩኝ እንኳን ደስ አለሽ❤❤🎉
መነው እዳኔ በጉጉት ሲጣብቃቻው ያናባራው ብቻ ለይክ😢😊ሀይምዬ የማርኬ በደሰትና መሳቅ ደሰ ብልኛላ🎉🎉🎉🎉🎉
የሆነች ቅመም ነገር እንኳን ተወለድሽ የጋሽዬ ትንሽዬ ልጅ የነኤፋ እሕት የቡራ እትን😊ዘመን የፍስሐ እድሜ ለንስሐ ያርግልሽ❤
❤❤❤ ሀይሚየ የኔ ጀግና የኔ እናት አንች ማለት ምንም ነገር ሊግለጸሺ የማይችል ጀግና ሴትነሺ ብርቺልኝ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀሰንም ይክፈት የምትሉ
.“አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና።” - መዝሙር 8፥1🌹🌹🌹🌹🌹
ተመስገን❤
Amen amen amen amen
Amen❤❤❤❤
አሜን
በቃ ማርያምን ምንም ቃል የለኝም ለናተ ትለያላችሁ ሀይምዬ የኔ ቅመም እንኩዋን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ. ብሩኬ የሰው ልክ ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ ውዶችዬ❤❤❤
ስደተኛዋን ከርታታዋን እህታችሁን አበረታቱኝ እስኪ ስደት የሰው ቤት ምርር ነው ያለኝ😢
እኔም ❤❤❤❤❤❤
እረ እኔም ነኝ ምርር ያለኝ 😔
የዛሬው ይለያል እንኳን ተወለድሽልን መወለድሽን ለመልካም ነገር ያርግልሽ ❤🎂 በቅርብ ደግሞ100kእደምገቢ አንጠራጠርም❤ጓደኝነት እደዚህ ነው ትለያላችሁ🥰🥰
ሀይሚዬ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ፣ በፍቅር ዘመንሽን ይባርክልሽ እመብርሃን በእቅፏ ክልል አድርጋ ትጠብቅሽ
ሰው ሁሉ እንደ ሙቢ ቅን ቢሆን ሀይሚ እንኳን ደስ አለሽ ወንድሞችሽ አብርውሽ ባዪኖሩም በዙሪያሽ ብዙ ሰው አለ በርቺ መርክዬ የኔ ወንድም በርታ
ቡርኬ ቀጣይ ቃል ኪዳን እጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤ለሀይሚ አደርግላት የኔ ጫፋጭ ቅመም
"አንተ ጠዋት ተንስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌላኛው ደግሞ ጠዋት ተንስቶ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለና ምንም ባይኖርህም ጤናህን አሟልቶ ለሰጠህ ጌታህ ሁሌ አመስግነው" !! 🤲አልሃምዱሊላህ !!🤲
አልሀምዱሊላህ
ተመስገን ፈጣሪዬ
amen❤❤
እህቴ ሳብስክይብ አርግኝ
መነው እዳኔ በጉጉት ሲጣብቃቻው ያናባራው ብቻ ለይክ 😢😂😂😂😊🎉❤
እኔ 😂😂😂😂
❤❤❤😊❤❤❤😊
❤
ማነው እደኔ ደስስ ያለው የሀይሚ ወዳጆች የትናቹ ❤❤🎉🎉
ጓደኝነታችሁ በጣም ደስ ይላል ግን ሰው በመሀላችሁ አይግባ ይለያያችኋል በተለይ ኮሜንት ላይ እራሱ አንዳንድ ሰው ሰውን የሚለያይ ነገር ይፅፋል አትስሙ
በጣምእኔግንግርምይሉኛል
አዎ ልክ ነው
ወዲሞችዋ ብለመኖራቸዉ ቢከፋኝም በጓደኛቺ ደስ ብሎኛል👍👍
እኮን ተወለድሽ ሀይምዬ የማርኬ በደሰትና መሳቅ ያስደሰተው ላይክ የማርክ አድናቂዎች 1000k አስገቡኝ ስወዳችሁ
በ3 ስልክ ሃይሚና አንተን ሰብስክራይብ አረኳችሁ❤
❤❤❤🎉🎉❤🎉
ሰብስክራይብ አደረኩህ ወላ 😂😂🎉🎉
❤❤🎉🎉🎉
Wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እንኳን ተወለድሽ ሀይሚዬ ቀሪዘመንሽ ይባረክ ማነውየደስታብዛት ስታለቅስ ያለቀሰው እንደኔ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉hbD❤❤❤ሀይሚዬየኔውድትልቅደረጃእንደርሺምኞቴነው❤❤❤❤
አብርሽና ኤፋን ገና ሳይ እንባዬ መጣ
@@BobThetop-y1r እኔም አሳዘኑኝ 😢ተራርቀው ሚስኪን አብረውሚሆኑበትቀን ቅርብያርግልን🌺🌺🌺🌺
Biruke fkrikn sageltelat endiwu kemtitefaferu yishalal 2tachum tiwadedalachu yastawukal so beka mn titebkalachu dayi......enkuwan des alesh 🎉🎉🎉❤❤❤❤hayimye HBD❤❤❤❤❤❤
ሀሰን ይቱቭ ይከፈትለት የምትሉ በላይክ👍👍👍
አውንይከፈትለት❤❤
ሀሰን ይከፈትለት በአላህ
👍👍👍👍👍
👍👍👍👍❤❤❤
ይከፈትለት ኢሻአላህ እናበረታታዋለን
ሀይምዬ ጥንካሪዋ ብለሃቷ ማርያምን የምትገርም ናት እኮ😊😘🎈
ያምር በጣም ደስ ይላል ግን አንተም ብትሰጣት ምንም ያሚያስፈረ ነገር ዬለም ብሩክ አትለያት ኢሺ ፈጣር አይለያቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሰውን አፍ ኡልችለውም ብሎ እንጅ እሱ ይመስለኛል የገዥው አውቆ ነው ፈርቶ😂
ሀይሚዬ ይገባሻል ንግስትነሽ👸❤❤
ሃይሜዬ እንኮን ተወለድሽ አብርሽ ኤፍሬም አሳዘኑኝ ሄወት የፈተና ምድር ናት ይህም ያልፋል አይዞቺሁ እናንተ ጠንካራ ናችሁ 🥰🥰🥰🥰
የኔ ቅመም ሲያንስብሽ ነው ምድረ አሽቃባጭ እርር በሉ አያቹ ፍቅራቸውን
ብሩኬ ሀይሚ ጋ ስናያችሁ ደሰ ይለናል እንወዳችሁዋለን ግን ብሩኬ ሀይሚ ሴትነቷ ይዟት እንጂ በጣም ትወድሀለች አንተም ይገባሀል የምትፈልጋት ከሆነ ፈቅርህን ግለፅላት ካልሆነ የራሷ የሆነ ሰው ስለሚመጣ ምንም እንደማይፈጠር ተናገር የሚፈልጋት ሰው ይግባ
የኔም ሀሳብ ነዉ❤
አጅብ የማታወሩት የለላችሑ አብሮየሠራሑሉይፋቀራልደ?ሢቀጥል ፍቅር በቲፎዞ አይሖንም
እሱ የሚፈልጋት የዬቱዬብ ገንዘብ እንድታመጣለት ነው እናም እንደዛ ከሆነ በጥሩ ጓደኝነት አብራችሁ ብትሰሩ ትችላላችሁ ገንዘብ መስራት ነው ሁለታችሁም ገንዘብ ታገኛላች በጣም አሪፍ ነው ቡራ ግን አንድ ነገር እንለምንህ ሃይሚ ብዙ ራእይ ያላት ለጅ አደራ ካሰበችበት ቦታ ሳትደርስ ለእህትህ እንዳልከው እንዳትሰናከል ለተመልካች መናገር አይጠበቅብህም እና ያለህን ሀሳብ በውስጥ በኩል ለሀይሚ ንገራት ከዚያም ፈጣሪ ያቃል ወደ ፊት የሚሆነውን ሃይሚዬ ግን አደራ እራስሽን ጠብቂ ለሁሉም ነገር ጠንቀቅ በይ ፈጣሪ ይርዳሽ
❤❤❤❤❤❤yelyachu yewnate fekre yalwe ensu gare nawe wdddddddddd nawe yamragchu hyemiy ewadchwalu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጠላት ለዚነው የሚቃጠለው እናብርሽምሲደሰቱ ሀይሚም ተደሰተች ደስአለኝ ተመስገን ሀይሚ ግጥምያስፈልገናል እሽ❤❤❤
ትክክል መቼም ተኝተዉ አያዉቁም ዛሬ በነ አብርሸ ቪዲዮ ጨርሰዉ ያፍጥጡ በሁሉም ነገር ደሰ ነዉ ያለኝ ከሚባለዉ በለይ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉
ሀይሚየ እኳን ተወለድሽ የኔቅመም አብርሽና ኤፋ ባይኖሩም በብዙ ወንድሞችሽ ተከበሽ አከበርሽ የኔልዮዮዮ
ትክክል ነሽ
ይህን ጀመአ ስወደዉ ሀይሚየ መልካም ልደር የኔ ቀበጥ
ሀይሚዬ እንካን ደስአለሽ የኔ ልዩ ሴት ሁሌም ፈገግ በይልኝ አትከፍብኝ የኔ ፍልቅልቅ ብቸልልኝ በንዴ 100k በስገበሁሹ የኔ ቅመም ሀይሚነቴ እወድሻለው💕🌷😘😘😘😘😘😘
ሀይሚዩ መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽልን ዛሬ ሁለት ደስታ ነው ቀሪው ዘመንችን እግዛብሄር ይባርክልሽ ድንግል ማሪያም ካንች ጋር ትሁን እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ለምን ውና ከጣገባችሁ የለም የምር ከፍቶኛል ጓደኝነታችሁ በጣም ያስቀና ነበርአሁን ግን የሆነ ነገር ተፈጠረ ብላችሁ ተለያያችሁ የተፈጠረው ተፈጥሯል ያነን ረስታችሁ ለምን እደ በፋቱ አቀጥሉም እውነት ዛሬ ውናን ከጣገባችሁ ሳጣው በጣም አዝኛለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀሚየእኳንደሥአለሽ
ኤፋ ናፍቋታል አይኑ ያስታውቃል እንኳን ተወለድሽ ህይሚየ
ከቡራና ከሀይሚ አንድ ልጅ አምሮኛል🥰🥰🥰🥰
ኢሻአላህ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍ አብርሺ እና ኤፍሬም የምር አሳዘኑኝ💦💦💦💦💦💦
Adis Ababa nwede yalut???
@@امنه-ج1وአዎ ሸገር ናቸው።
ሙስሊም ክርስቲያኑ በኣንድ ላይ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ❤❤❤
ሀይሚነቴ እንኳን ተወለድሸ የብራ ንግሰት❤❤❤❤
ሀይሚ አንኳን ተወለድሽ እንኳንም ደስ አለሽ ደስታ ሁሉ ይገባሻል።ሰምሪይ ደርባባ
የኔ ቅመም እንኳን ደስ አለሽ ገና ጉዞ100K እያልን ቀሪ ዘመንሽ በደስታ ይባርክልሽ ማን ነው ሀይሚን እንደኔ የሚወዳት እጅ ወደላይ👍👍👍👈👈👈ምርጥ ጓደኞች ናችሁ አይለያችሁ የተንቢ ዛሬ እንኳን ብትገኚ ምን አለበት
እንኳን ተወለድሽ ደግሞ ቀሚስ ያምርብሻል ሁሌ ቀሚስ ልበሽ
ሀሚ 50 ስለገባሽ ደስስ ብሎኛል ለሀሰን ሰርፕራይዝ አድርጊው ዩቱብ ክፈቺለት
የኔ ወርቅ ወርቅ ሲያንስሽ ነው ድያመንድ ነው የሚገባሽ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ሰህ❤❤❤
ሀይሚየ ደስታሽን ከዚህም በላይ እንይ🎉🎉🎉🎉
ወላሂ ቀሚስ ሲያምርባት ሁሌም ልበሽ ሀይሚዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሃይሚየ የኛ ጣፋጭ ቀበጥ እንካን ተወለድሽ ሺ አመት ኑሪ
የኔ ውድ ልእልቲቱ ሀይሚየ እንኮን ተውለድሽ ውደፍትም ከዚህበላይ የምናይ ያድርገን❤❤❤❤
እንኳን ዱብ አልሺልን❤❤🎉🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😂❤❤
❤❤❤❤❤❤ሃይሚኔቴ እንካን ተወለድሽልኝ የኔ ልዮ
ቡራየይ
ምርጥ ማይረሳ ጊዜ 🎉🎂🙏❤️
ኤፍ ዊናስ እ😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
ጀግና ናችሁ የምር ደሥታችሁን ያብዛው🎉🎉🎉🎉🎉
ኤፋ ስለሐኒ ለምን አታሣዉቀንም👀👀👀👀
ኤፋ ከጉንዋ ስለሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
ሀይሚን የሚወድ ብቻ እስኪ👍❤❤🎉
እኒ ድሞ ድሙሩኝ❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤
🎉
ምናለ ብቻየን 100k ማሥገባት ብችል😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂
❤❤
ማርክዬን አትጥፋ የምትሉ❤❤👍
ቡታጅሮች እኮ ፍቅር ናቸዉ የሚትሉ ብቻ 👍👈 የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤❤
ለኘ.ሁሉም.ሀጋረችን.ፈቅር.ነት.በቨድዮ.ሰለልወጠ.ነወ.እጂ😂
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
😢❤❤❤❤
ውስዱኝ ❤❤
ገና ዛሬ አማርብሽ ሃይሚየ ስለ እዉነት ቀሚስ ነዉ የሚያምርብሽ ሱሪዉን ሁሉ ለቃቅመሽ እሳት ዉስጥ አቃጥይዉ ሴት ልጂ ቀሚስ ትልበስ እግዚአብሔርን ስታምሪ በቀሚስ እስኪ ላይኪ አድርጉ በሃሳቤ የምትስማሙ በቀሚስ ወርቅ ነሽ❤
በትክክል እውነት ነው ቀሚሰ በጣም ደሰ ይላል❤❤
አው በጣም አምሮብሻል 🎉🎉🎉🎉
መቸሳያምርባትቀርቶሁሌምእዳመረባትነዉሀይሚ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ያዉደስይላልቀሚሱ
ትክክል❤❤❤
በጣም ሲያምርቢት❤❤❤
ዛሬ እኔም እንደ ሀይሚ ደሰ ብሎኛል መቶ ሺ ብር ለሰው አበድሬ በሰንት ልፋት ብሬ ተመለሰ የምር ከልቤ ተደሰቻለው ቅመሞችዬ አንድ ነገር ልምከራችው ይጠቅማችዋል እዚ ሰው አገር የምንለፋው ለመለወጥ ነው ሰወች አገር ቤት ቁጭ ብለው ቸገረን ሲሉን በማዘን ችግራቸውን በመረዳት ያቅማችንን እናረጋለን እናበድራለን ከወረዱ በዋላ ለመመለሰ ያለው ፈተና ከባድ ነው ሰለዚ ማርያምን ከኔ ተማሩ ማንም ተቸገርኩኝ ብር አበድሩኝ ሲሏችው የለንም መልሰ ይሁን ሲወሰዱ ተደሰተው ሲመልሱ እኛን አሰለቅሰው በገዘ ገንዘባችን ፀብ እንፈጥራለን ይህ ከሚሆን የለንም መልሰ እናድርግ እላለው
ሀይሚ በመጀመረያ እንኳን ደሰ አለሸ ሀምሳ ሺ ሰለገባሸ በመቀጠል እንኳን በሰላም ወደዚች ምድር መጣሸ ቀሪው ዘመንሸ የፈቅር የደሰታ የሰራ ዘመን እንዲሆንልሸ መልካም ምኞቴ ነው
የኔእህትብርሽንሰርተሽአታኑሪቦታ.ቤትግዥበትማለትሰርተሽአታኑሪእሆነነገርላይአኑሪዉ
እውነት ነው ሰው ማመን ከባድ ነው እኔም አዝኛለው 😢 በራሴ ብር ጠላት አፈራው 🤔
ጥሩ ምክር ነዉ❤❤❤❤❤እንካን ደስ አለሽ
ሀቢበርስደይቲዩ 💞ሀይሚየደስብሎኛል መልካምልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም ጓደኛዮ ከአረብ 4000 ረየል ተበድራ እመለሳለው ብላ ከልተመለስኩ እህቲ ትሰጣሽ አለች ብላ አገር ገብታ አገባች አረባ ለኔ እያስፍራራችን ነው በናቶ በራሳ በሁሉ ለኔ ብሎክ አረገችኝ እናቴ ሂዳ ቤት ስትኳኳ ምን ፈለግሽ በለው እንደ ውሻ አባሮሮት ከአምላክ በታች ሰው ካላመን ማን ይታመናል💔
ብሩኬን እና ሃይሚን የሚወድ ብቻ ላይክ ያርገኝ
አቤት ብሩኬ ውስጥክ ያለው ፍቅር አቅም ንግግር አሳጣክ እፍን አድርገክ ሀይሚን በልብክ❤❤❤❤ ግን ሁለመናክ ሳታወራ ይናገርብካል❤❤❤
የኔ ውድ የኔ ቅመም ምንም ቃላት አይገልፅሽም የኔ ዳይመንድ የኔ አስተዋይ የትንሽ ትልቅ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትባርክልሽ አቤት መታደልሽ በኪዳነምህረት ቀን ነው የተወለድሽው 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂💓💓💓😊💓🍧🍧🍧🍧🍧💗💗💗💕💕💕👈
ሃይሚዬ የእኔ ልእልት እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነው የምንወድሽ አይዞሽ አይክፋሽ የማርኬ አሰተቃቀፍ ብቻ ዝርጅቱን ሙሉ ያረጋል እነ አብርሃም እንዳሉ ያሰመስላል ማርክዬ ተባርከ አብርሽ ኤፋ ሩታ ለልደቷ በተለያየ ምክንያት አልተገኛችሁም ነገር ግን ሩታ ላንቺ የሆነችው የነስሩ ነገር እንዳይረሳ እነ አብርሀምን አስተባብሪና ቆንጆ ቆንጆ ቀሚስ ግዝታችሁ ሰርፐራይዝ አድርጓት ቀሚስ እጅግ በጣም ያምርባታል ልደቱዋ ቀን ቢያልፍም ሰርፐራይዝ ማድረጊያ ቀን አላለፈም ደግሞ አየታችሁታል እያለቀሰች ነበር እንደተባለው አስደስቷ በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ለሀይሚ በላይ አሳይዋት
ሃይሚ በመወለዷ ደስስ ያለዉ ማነዉ🎉🎉🎉
ብሩክ ነዋ❤❤❤
ቡራ ነዋ ❤❤😂
❤❤❤ቡራ
ብሩኬ ነዋ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ለሀሠን ይቱብ ክፈቱለት ለሀይሚ ጓደኛም ክፈቱና ሠረፕራይዝ አረጓቸው
ማነው እስኪ ሀይሚ ስታለቅስ ያለቀሰው የኔ ማር እንኳን ደስ አለሽ ነፍ አመት ኑርልኝ🎉🎉🎉🎂🎂🎉
Ene alkshalehu
እኔ
,እኔ❤❤❤
❤️❤️❤️😘😘😘😘❤️❤️
ኩላሊቴን አሞኝ ሠውነቴ ሆዴ አበጠ 😭😭😭😭😭😭😭ዱአ አርጉልኝ በሠው ሀገር ሀኪም ሥላቸው ሠወቹ ከበዳቸው ለመውሠድ 😭😭😭😭😭
የኔማር አላህ በራህመቱ በዝነቱ ይዳብስሺ አብሺሪ አላህ ሙሉ አፊያሺን ይመልስልሺ ያዩኔ❤❤❤😢😢
የኔዉድ እህት አላህ በእዝነቱ ያሽርሽ እሱ አይሳነዉምና አፊያሽን ይመልሥልሽ እማ ታየኚኮ በሰዉ ሀገር እመም ብቻ አላህ ይደግፍሽ
ፈጣሪ ምህረቱ ይላክልሽ🙏🙏
አላህ ያሽርሽ አብሽሪ የስደቷ እህቴ
አላህ ያሽርሽ አይዞሽ እህት 😢😢😢😢😢
እኔ ግን በጣም በፍቅራችሁ የሚቀናው የምር ኢትዮጵያ ሲመጣ ሁላችንም ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ወዳችኋለሁ የፍቅር ተምሳሌቶች አይሙ መልካም ልደት ❤❤❤
❤❤❤❤❤
ምናለ ብቻየን 100k ማሥገባት ብችል😢😢😢😢😢😢😢
😅😅ስራፈት
❤❤❤❤❤
አዳድ ሰወች ግን ስራ ፈት ናችሁ ሀብትም ቢሆን ሰርቶ ጥሮ ሲመጣ ነው የሚጣፍጠው ይኸው ወር ባልሞላ 60 ሽ ልገባ ነው እና መቼ አነሰ ስት አመት ለፍተው ይኸን ያላገኙ አሉ
ወላ እኔራሱ😢
ያለዉንየሠጠንፉግአይባልምይበቃሻል
ማርኬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በቤትክ ናልን የምትሉ👍😊🥺🥺
እኔም ደስ ብሉኛል
ስታስጠሉ እንዴ መምጣት ካልፈለጉስ
እኔም😢😢😢😢
እኔም
አንድ አንድ ሰው የውስጡን ደስታ የሚገልጠው በእባ ነው እኔም እደዛ ነኝ መናገር ሲያቅተኝ ቃላት ሲያጥረኝ አልፕቅሳለሁ የምር ሀይሚም እደዛ ነው የሆነችው አብሽሪ❤❤❤
የይሚ ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ
ያምር ሀሰን እንደለው ውለዱ ምክንያቱም እናትህን አያት አርገት ምኞቷን ሚተሰከለት ኤሄን በቅርብ አድርገው ብሩቤ አትለያት እሷ ሰው አክባሪ ናት ❤❤❤❤❤❤
ማርኬ እንዲህ ተደስተህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎኛል 👍
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔም 🥹😘
ብሩኬ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት የምትሉ እጅ ወደላይ
ቀሚስ ስያምርባት ሀይሚ ቀሚስ ልበሺ ከአሁን ብኃላ እና እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ኪዳና ምህረት ትባርክልሽ የጠበቁት ግን ስእለ አድህኖ የኪዳና ምህረት እንድትሰጥዋት ጠብቄ ነበር🙏
የማርቆስ ፈገግታ ያስደሳው በላይክ
እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ግን ከመርክ ፍቅር ይዞኘ
@@-id2zzእ ላጤ መሁን ያወቅሽ ጊዜ እዳይሆን ክክክ
የቡታጅራ ዩቲዩብሮች ይለያሉ የምንለው በምክኒያት ነው ደስ ትላላችሁ ቅመሟዬ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ያድርግልሽ ልዬ የወንድሞቿ ልዕልት 🎉🎉🎉
ሀይሚየ ስወድሺ ብራ ሀይሚጋ እየሰራህ ከሌላ ሴት ጋር ምን አላጠፍህ ሴት ልጅ ሲጎዳ አልወድም ባለውለታህ ናት እዳጎዳት ከሶ ውጪ ሌላ ሴት ጋር ምን አላጠፍህ መልከስከስ አልወድም አክብራት ሳይህ ፍቅር በደብ የምታቅ አይመስለኝም መልክ ብቻ ነህ መሰል ስትከራፍፍ ይልፉሀል ተከባከባት
ከምር እነዚህን ወጣቶች በስነምግባር.. እንደ እርሳስ ቀትፆ ላሳደጋችው ::
እናት @ አባት ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ላመስግን ግዴታዬ ነው :: እድሜ @ ከጤና ጋር ይስጥልን .. ከምር ለወጣቱ
መልካም አርአያዎች .. እመኑኝ በአጭር ግዜ ውስጥ በጣም ለውጥ አይተን ለብዙ ወጣቶች @ ወገኖች ደራሾች ናችው : 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍 ሀይማኖት @ ዘር እሚባል ቆሻሻ አእምሮ አይበግራችው ::
እውነትሽ ነው ይለያሉ ካንድ አንድ ሰባክያን እዛቸው ይሻላሉ ፍቅር ታማኝነት ከዛቸው ብዙ ነው የምንማረው የወላጆች ፎቅር የጋደኝነት ፍቅር ብቻ ምንም ቃል ኣይገልፃቸውም በጣም ነው የሚወዳቸው የማከብራቸው
😂😂 ኣንድ አንድ ግዜ ቡታጅራ ሂደነ እንውለድ እንዴ እለላለሁ ውሃው እንዳይሆን እንደዚ ያሉ ምርጥ ልጆች የሚወለዱ የትግራይ ልጅ ነይ ሩቅ እንዳይሆን ብቻ 😂😂😂
@@sarahabashi4167 🙏🙏🙏
እስኪ የማዳም ቅመም ነኝ ደገፍ አድርጉኝ ሀይሚየ እንኳን ተወለድሽ❤❤❤
በአላህ 100% እናስገባት አይከፍልበትም መልካምነት ለራስ ነው
ደምሪኝእህትየኔመልካምእህት
ምን በአላህ አስባለሽ አይ ጅልነት
እሽ❤️
ወሬ
ወይ ባአሏህ አላልሽም ስራ ፈት😢
ሀይሚ በዕውነት ይገባሻል ትክክል ቅመም የሚል ቅጽል ስም ይገባሻል የትንሽ ትልቅ ነሽ እንካን ተወለድሽ በርቺ ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የማርቆስ ፈገግታ ያስደሳው በላይክ❤❤❤❤❤
Enemi wolahi 🌹
እኔም
እኔም🥰🥰🥰🥰
እኔ ከምር ደስተኛ ስላይሁት ደስ ነው ያለኝ
እንየም
ማርኬ እንደዝክ ደስ ብሎክ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በርታ መልካም ሰው 🎉🎉🎉
ሃይሚ 100k ትግባ እሚል በላይክ🎉❤❤❤
ሀይሚ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ❤1000000000 አመት ኑርልኝ ወድድድድድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚነቴ የኔወርቅ እንኳን. ተወልድሽ የናት መልካም እልደት ቀሪዘመንሽን ይባርክልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂እልልልልልልልልል
ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ
ማነውእደኔ።ዊናዬሳይኖረበመቅረቱ።ያዘነው።ዊናዬ።ሄሉዬ።ቢኖሩየበለጠይደምቅነበረ።ብቻሄሉዬ።ዊናዬባላችሁበትፈጣሪይጠብቃችሁ😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ተወለድሽልን ሀይሚዬ🥰🥰🥰 ለሀሰንም UA-cam ብትከፍቱለት
ከቡታጂራ ዩቱብሮች ፍቅር ይዞኛል 😂የምር ግን በጣም ነው ምታምሩት ደስ ምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏ሀይሚዬ መልካም ልደት 🥰🥰
ሀይሚየ አንድ ነገር ልንገርሺ በርግጥ ለስራ ብላቺሁ ይሆናል ከብሩኬጋ የተገናኛቺሁት ቢሆንም በፍቅር ጠብ አድርጊው በምንም ምክንያት ፈጥነሺ ይቅርታ አትጠይቂው በቃ ስሬስ ሁነሺ ስራሺን ስሪ ከሴቶቺ ሁሉ ልዮነሺ አንቺ እውነቴን ነው ወላሂ ብትወጅውኳን እንዳታስመስይ ፈጥነሺ አትገናኚው እሺ የኔ ልዕልት
ክክክክክክ❤
ባዴባባይ ምክር ወዮዉ 😂😂😂😂😂
@ZenatAs-mt9uh አሪፍ ምክር ነው የመከርሻት ተባረኪ እንደዉም እዚህ ቪዲዬ ላይ አሪፍ ላይ ነው ያለችው በጣም ጎበዝ ሃይሚ አንቺ ብዙ ራእይ ያለሽ ልጅ ስለሆን በአጭር እንድተቀሪ አንፈልግም እውነቱ እስክታወቅ ድረስ ጠንቀቅ ለወንድ ፊት አትስጮ
ዛሬ ሁልሽም ተቀደመሻል እንኳን ተወለድሽ ሀይሚዬ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ🎂🎂🎂🎂👍👍👍
ማነው እንዴ እኔ የማርክ አስተቃቀፍ የታየው የኔ አባት ማን እንዴ ወንድም ሁሌም ድምቅ ይበሉልን ወንድሞቻችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የሀይሚ ደሥታ ሚያሥደሥታቹ እጅ ወደላይ❤
የጋሽዬልጆች የተባረኩ ናቸው ጋሽዬየሰሩት መልካም ነገር ለልጆቹ ተረፈ
👌👌👌👌❤❤❤
ማርክ እበመምጣቱ ደስ ያለው ማነው👍👍👍ሀይሚ መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
እኔም ደስ ብሎኛል
እኔም
ይህ ሀሠን እሚባልልጅ ስራአቱ ደሞ ሢምር ማሻአላህ
የሚገርም ታለት የሚገርም ጥንካሬ ያላት ድንቅዬ ልጅ ሀይሚዬ HBD🎉🎈🎁
❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉
እዳረግጡኝ ቀስ 😂 እንኳን ተወለድሽ ሀይሚዬ ኪዳነ ምህረት ቀሪ ዘመንሽን ትጠብቅሽ ❤❤❤❤
❤❤❤❤ሀይሚዬ የቡታጅራ ፈርጥ የብሩኬ ንግስት የኤፋ የአብርሽ ቀበጥ የሩታዬ የዴልዱ የማርክ የኤፍሬም ሙቢ ስምረቴ ሀሰን ብርታት❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ከተላመዱት ሰው ጋር መለያየት መራራቅ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ አውቃለው እና ዊናን ሳስበው በጣም ይከፋኛል ለጋደኞቹ ማች ፈጥኖ ደራሽ መስዋት ልሁን አላፊነት ልውሰድ የሚል ልበ ቅን ልጅ ነው ውስጡ ምን ስብራት እንዳለ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ዊና ምርጥ ፈጣሪ እድሜ ጤናን ጥንካሬን ይስጥክ ወንድሜ
ሀይሚን የምትወዱ በላይክ ግጩኝ እንኳን ደስ አለሽ❤❤🎉
መነው እዳኔ በጉጉት ሲጣብቃቻው ያናባራው ብቻ ለይክ😢😊ሀይምዬ የማርኬ በደሰትና መሳቅ ደሰ ብልኛላ🎉🎉🎉🎉🎉
የሆነች ቅመም ነገር እንኳን ተወለድሽ የጋሽዬ ትንሽዬ ልጅ የነኤፋ እሕት የቡራ እትን😊ዘመን የፍስሐ እድሜ ለንስሐ ያርግልሽ❤
❤❤❤ ሀይሚየ የኔ ጀግና የኔ እናት አንች ማለት ምንም ነገር ሊግለጸሺ የማይችል ጀግና ሴትነሺ ብርቺልኝ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀሰንም ይክፈት የምትሉ
.“አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና።”
- መዝሙር 8፥1🌹🌹🌹🌹🌹
ተመስገን❤
Amen amen amen amen
Amen❤❤❤❤
አሜን
በቃ ማርያምን ምንም ቃል የለኝም ለናተ ትለያላችሁ ሀይምዬ የኔ ቅመም እንኩዋን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ. ብሩኬ የሰው ልክ ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ ውዶችዬ❤❤❤
ስደተኛዋን ከርታታዋን እህታችሁን አበረታቱኝ እስኪ ስደት የሰው ቤት ምርር ነው ያለኝ😢
እኔም ❤❤❤❤❤❤
እረ እኔም ነኝ ምርር ያለኝ 😔
የዛሬው ይለያል እንኳን ተወለድሽልን መወለድሽን ለመልካም ነገር ያርግልሽ ❤🎂 በቅርብ ደግሞ100kእደምገቢ አንጠራጠርም❤ጓደኝነት እደዚህ ነው ትለያላችሁ🥰🥰
ሀይሚዬ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ፣ በፍቅር ዘመንሽን ይባርክልሽ እመብርሃን በእቅፏ ክልል አድርጋ ትጠብቅሽ
ሰው ሁሉ እንደ ሙቢ ቅን ቢሆን ሀይሚ እንኳን ደስ አለሽ ወንድሞችሽ አብርውሽ ባዪኖሩም በዙሪያሽ ብዙ ሰው አለ በርቺ መርክዬ የኔ ወንድም በርታ
ቡርኬ ቀጣይ ቃል ኪዳን እጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤ለሀይሚ አደርግላት የኔ ጫፋጭ ቅመም
"አንተ ጠዋት ተንስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌላኛው ደግሞ ጠዋት ተንስቶ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለና ምንም ባይኖርህም ጤናህን አሟልቶ ለሰጠህ ጌታህ ሁሌ አመስግነው" !!
🤲አልሃምዱሊላህ !!🤲
አልሀምዱሊላህ
ተመስገን ፈጣሪዬ
amen
❤❤
❤❤❤❤
እህቴ ሳብስክይብ አርግኝ
መነው እዳኔ በጉጉት ሲጣብቃቻው ያናባራው ብቻ ለይክ 😢😂😂😂😊🎉❤
እኔ 😂😂😂😂
እኔ
❤❤❤❤
❤❤❤😊❤❤❤😊
❤
ማነው እደኔ ደስስ ያለው የሀይሚ ወዳጆች የትናቹ ❤❤🎉🎉
ጓደኝነታችሁ በጣም ደስ ይላል ግን ሰው በመሀላችሁ አይግባ ይለያያችኋል በተለይ ኮሜንት ላይ እራሱ አንዳንድ ሰው ሰውን የሚለያይ ነገር ይፅፋል አትስሙ
በጣምእኔግንግርምይሉኛል
አዎ ልክ ነው
ወዲሞችዋ ብለመኖራቸዉ ቢከፋኝም በጓደኛቺ ደስ ብሎኛል👍👍
እኮን ተወለድሽ ሀይምዬ የማርኬ በደሰትና መሳቅ ያስደሰተው ላይክ የማርክ አድናቂዎች 1000k አስገቡኝ ስወዳችሁ
በ3 ስልክ ሃይሚና አንተን ሰብስክራይብ አረኳችሁ❤
❤❤❤🎉🎉❤🎉
ሰብስክራይብ አደረኩህ ወላ 😂😂🎉🎉
❤❤🎉🎉🎉
Wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እንኳን ተወለድሽ ሀይሚዬ ቀሪዘመንሽ ይባረክ ማነውየደስታብዛት ስታለቅስ ያለቀሰው እንደኔ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉hbD❤❤❤ሀይሚዬየኔውድትልቅደረጃእንደርሺምኞቴነው❤❤❤❤
አብርሽና ኤፋን ገና ሳይ እንባዬ መጣ
@@BobThetop-y1r እኔም አሳዘኑኝ 😢ተራርቀው ሚስኪን አብረውሚሆኑበትቀን ቅርብያርግልን🌺🌺🌺🌺
Biruke fkrikn sageltelat endiwu kemtitefaferu yishalal 2tachum tiwadedalachu yastawukal so beka mn titebkalachu dayi......enkuwan des alesh 🎉🎉🎉❤❤❤❤hayimye HBD❤❤❤❤❤❤
ሀሰን ይቱቭ ይከፈትለት የምትሉ በላይክ👍👍👍
አውንይከፈትለት❤❤
ሀሰን ይከፈትለት በአላህ
👍👍👍👍👍
👍👍👍👍❤❤❤
ይከፈትለት ኢሻአላህ እናበረታታዋለን
ሀይምዬ ጥንካሪዋ ብለሃቷ ማርያምን የምትገርም ናት እኮ😊😘🎈
ያምር በጣም ደስ ይላል ግን አንተም ብትሰጣት ምንም ያሚያስፈረ ነገር ዬለም ብሩክ አትለያት ኢሺ ፈጣር አይለያቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሰውን አፍ ኡልችለውም ብሎ እንጅ እሱ ይመስለኛል የገዥው አውቆ ነው ፈርቶ😂
ሀይሚዬ ይገባሻል ንግስትነሽ👸❤❤
ሃይሜዬ እንኮን ተወለድሽ አብርሽ ኤፍሬም አሳዘኑኝ ሄወት የፈተና ምድር ናት ይህም ያልፋል አይዞቺሁ እናንተ ጠንካራ ናችሁ 🥰🥰🥰🥰
የኔ ቅመም ሲያንስብሽ ነው ምድረ አሽቃባጭ እርር በሉ አያቹ ፍቅራቸውን
ብሩኬ ሀይሚ ጋ ስናያችሁ ደሰ ይለናል እንወዳችሁዋለን ግን ብሩኬ ሀይሚ ሴትነቷ ይዟት እንጂ በጣም ትወድሀለች አንተም ይገባሀል የምትፈልጋት ከሆነ ፈቅርህን ግለፅላት ካልሆነ የራሷ የሆነ ሰው ስለሚመጣ ምንም እንደማይፈጠር ተናገር የሚፈልጋት ሰው ይግባ
የኔም ሀሳብ ነዉ❤
አጅብ የማታወሩት የለላችሑ አብሮየሠራሑሉይፋቀራልደ?ሢቀጥል ፍቅር በቲፎዞ አይሖንም
እሱ የሚፈልጋት የዬቱዬብ ገንዘብ እንድታመጣለት ነው እናም እንደዛ ከሆነ በጥሩ ጓደኝነት አብራችሁ ብትሰሩ ትችላላችሁ ገንዘብ መስራት ነው ሁለታችሁም ገንዘብ ታገኛላች በጣም አሪፍ ነው ቡራ ግን አንድ ነገር እንለምንህ ሃይሚ ብዙ ራእይ ያላት ለጅ አደራ ካሰበችበት ቦታ ሳትደርስ ለእህትህ እንዳልከው እንዳትሰናከል ለተመልካች መናገር አይጠበቅብህም እና ያለህን ሀሳብ በውስጥ በኩል ለሀይሚ ንገራት ከዚያም ፈጣሪ ያቃል ወደ ፊት የሚሆነውን ሃይሚዬ ግን አደራ እራስሽን ጠብቂ ለሁሉም ነገር ጠንቀቅ በይ ፈጣሪ ይርዳሽ
❤❤❤❤❤❤yelyachu yewnate fekre yalwe ensu gare nawe wdddddddddd nawe yamragchu hyemiy ewadchwalu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጠላት ለዚነው የሚቃጠለው እናብርሽምሲደሰቱ ሀይሚም ተደሰተች ደስአለኝ ተመስገን ሀይሚ ግጥምያስፈልገናል እሽ❤❤❤
ትክክል መቼም ተኝተዉ አያዉቁም ዛሬ በነ አብርሸ ቪዲዮ ጨርሰዉ ያፍጥጡ በሁሉም ነገር ደሰ ነዉ ያለኝ ከሚባለዉ በለይ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉
ሀይሚየ እኳን ተወለድሽ የኔቅመም አብርሽና ኤፋ ባይኖሩም በብዙ ወንድሞችሽ ተከበሽ አከበርሽ የኔልዮዮዮ
ትክክል ነሽ
ይህን ጀመአ ስወደዉ ሀይሚየ መልካም ልደር የኔ ቀበጥ
ሀይሚዬ እንካን ደስአለሽ የኔ ልዩ ሴት ሁሌም ፈገግ በይልኝ አትከፍብኝ የኔ ፍልቅልቅ ብቸልልኝ በንዴ 100k በስገበሁሹ የኔ ቅመም ሀይሚነቴ እወድሻለው💕🌷😘😘😘😘😘😘
ሀይሚዩ መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽልን ዛሬ ሁለት ደስታ ነው ቀሪው ዘመንችን እግዛብሄር ይባርክልሽ ድንግል ማሪያም ካንች ጋር ትሁን እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ለምን ውና ከጣገባችሁ የለም የምር ከፍቶኛል ጓደኝነታችሁ በጣም ያስቀና ነበር
አሁን ግን የሆነ ነገር ተፈጠረ ብላችሁ ተለያያችሁ የተፈጠረው ተፈጥሯል ያነን ረስታችሁ ለምን እደ በፋቱ አቀጥሉም እውነት ዛሬ ውናን ከጣገባችሁ ሳጣው በጣም አዝኛለሁ