ረዱ እየነዳች ከተማ ወስዳ ጋበዘችኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 418

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 5 годин тому +131

    ማነዉ እዮቤልን እና ረዱን የሚወድ እስኪ የት ናችሁ

    • @FanosYouTube
      @FanosYouTube 3 години тому +1

      Biruk እንዴት እንጀደምወድክ❤❤❤

    • @FanosYouTube
      @FanosYouTube 3 години тому +1

      Biruk እነዴት እንደምወድክ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 51 хвилина тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 години тому +21

    ብዙ ወንዶች ሚስቶቻቸውን መኪና እንዲነዱ አያበረታቱም ጎበዝ እዮባ አድናቂህ ነኝ

  • @hggff9535
    @hggff9535 3 години тому +27

    እዩብ ምርጥ ባል ነህ ሞራል ነው የሆንካት እውነት❤❤❤ እግዚአብሔር መጫርሻችሁን ያሳምርልን❤❤

  • @HelaHela-q8w
    @HelaHela-q8w 4 години тому +36

    ረድየ የኔ ቆጆ እዮባም ቆጆነህ በተለይ ረዱ ከዲቂት ነጻ ታድለሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉

  • @Vjg85hvBmbk7ub
    @Vjg85hvBmbk7ub 4 години тому +36

    ማነው ግን እደኔ በስስት የሚከታተላቸው 👍👍👍👍

  • @Saba-x3f6x
    @Saba-x3f6x 4 години тому +16

    ጎበዝ ረዱ በተለይ እዮብ ምርጥ ነህ ረዱዬ ተመርቀሽ ነዉ እሱላይ የጣለሽ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ይመቻችሁ🙏🏼👍

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Годину тому +1

      ትክክል ነው በጣም ተመርቃነው ታድላ

  • @EyerusTesfaye-f9j
    @EyerusTesfaye-f9j 4 години тому +33

    እንኳን ለስላሴ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ስላሴ ከክፉይጠብቁን❤❤❤

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w 5 годин тому +133

    ዛሬ እኮ ስላሴ ዓመታዊ ባዓል ነው እንካን ኣደርሳቹ የተዋህዶ ልጆች❤ በላይክ ደምሩኝ በቅንነት

  • @AyathMuhammed
    @AyathMuhammed 4 години тому +26

    ወላሂ በጣም ጄግና❤❤❤❤አተም ምርጥ ባል ነክ❤❤❤❤እድግ በሉልኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @Too495
    @Too495 4 години тому +18

    ጎበዝ እረዱ በርቺ እዬባ ለረዱ አሻንጉሊት እና መነፅር ይገዛላት😂

  • @SelamTekeste-z2g
    @SelamTekeste-z2g 3 години тому +8

    ረዱዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ አሁን እማ ላንቺም መኪና ያስፍልገሻል እዮባ ይታስብበት ደሞ ጠፍታችዋል በጣም ❤️❤️❤️❤️🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sintayehuabire7840
    @sintayehuabire7840 4 години тому +17

    ረድ ❤❤❤❤እንዴት እንደምወድሸ አንበሳ ጎበዝ እዮባ ምርጥ ሚሰት አግኝተካል

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Годину тому +1

      እሷ ምርጥ ባል የሚያበረታታ ጀግና ባል አግኝታለች መታደል ነው

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Годину тому +4

    ረድ እናት አባትሽ እንዴት ቢመርቁሽ ነው እንዴትስ ብትታደይነው ይሄንን የመሰለ ሁሉን አሞልቶ የሰጠው ባል ፈጣሪ እንደስጣታ የሰጠሽ ያውም በእዝህ ዘመን ስንት አጭበርባሪ በሞላበት ግዜ እግዚአብሔር በደንብ አመስግኝ ረድየ ስታመሰግኝ ይጨመርልሻል ባልሽን ከአይን ያውጣልሽ በደንብ ተንከባከቢው አድምጭው ፍቅርሽን ሁልግዜ ግለጭለት ጠበቅ አድርገሽ ያዥው ረድየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድድድ❤❤❤❤❤❤

    • @ajebushagza2803
      @ajebushagza2803 55 хвилин тому

      ልክ ነዉ እዮባም በጣም እድለኛ ነዉ ረዱ የመሰለች እንቁ ልባም ሴት በመታደሉ ፈጣሪን እያመሰገነ ሊንከባከባት ግድ ነዉ ሁለቱም እንደ አቅም እና ችሎታቸዉ መጠባበቅ አለባቸው 🙏

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 43 хвилини тому

      @ ረድ የበለጠ እድለኛ ናት ብዙ አጭበርባሪ የሴት ብር የለመድ ወንዶች በሞሉበት ዘመን እዮባን የመሰለ ሁሉ አሟልቶ የሰጠው ልጅ ማግኘቷ በጣም መመረቅ ነው አዋ ረድም ወርቅ ናት የእሱግን ከሀይማኖተኛነቱ እግዚአብሔርን ፊሪመሆኑ እንደው ባጠቃላ ረድ ታድላለች እኔ ለልጄ የመኘው ነው ረድየ የኔ ቆንጆ ጠብቂው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 4 години тому +8

    እረድየ የኔድብሸ 🎉🎉🎉
    እኳን ደናመጣችሁልኝ❤❤❤
    ናፍቃችሁንነበር❤❤❤🎉🎉

  • @EmebetWodaj-f6i
    @EmebetWodaj-f6i 4 години тому +13

    እንደዚ መጥፋት ግን ልክ አይደለም ማርያምን አበዛችሁ ክፉ አስለምዳችሁን 😌

  • @EthioCrypto-k9b
    @EthioCrypto-k9b 4 години тому +20

    በባህላችን መሰረት ሽማግሌ መላክ አለብህ ውዶች ትዳር እቃ እቃ ጨዋታ አይደለም አቦ ይመቻቹ ረዱዬን ግን ባትቀድመኝ ኖሮ ለወንድሜ ነበር 👌🥰🥰🥰

  • @hik1924
    @hik1924 4 години тому +9

    እኩያ ናቸው ግን እዮብዬ እንደ አባት ሚሳሳላት ነገር❤❤

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Годину тому

      ትክክል እዮባ ያለ እድሜው የበሰለ አስተዋይ የልጅ አዋቅቂነው ረድ ታድላለች

  • @Mimi-rs8uy
    @Mimi-rs8uy 4 години тому +12

    የኔ ቆንጆ ግብዝ ❤️

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 3 години тому +7

    ረድየ ጎበዝ ናት ዎው ታድለሽ ስወድ መንዳት ደሞ እዴት እደምወድሽ ብታቂ የኔ ደርባባ መነጽር እና አሻንጉሊት ገስተክ ስጣት ስታምሩ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 4 години тому +10

    የኔ ቆንጅ ተይለሽ ኮ ርዱይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 4 години тому +12

    ረዱ በጣም ጎበዝ ነች ቴንሽኗ ካሜራው ላይ ሊሆን ይችላል ካሜራው ባይኖር ደግሞ የበለጠ ትነዳዋለች ..

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 4 години тому +7

    የኔ ልዩ ሴት ረዱየ ጎበዝ የእዮባ ሚስት

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 3 години тому +4

    እዬብ ምርጥ ባል
    ረድ ጎበዝ❤አትፍሪ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 годин тому +8

    የኔ አበባዋች❤❤❤የኔ ደረባባዋች❤❤❤ስዋችሁ እኮ ❤አረ አትጥፏ😢 ዛሬ ደግሞ ሶስቱ ስላሴዋች ናቸዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤ወጥቶ ከመቅርት እግዚአብሔር ይጠብቀን❤

  • @EmebetWodaj-f6i
    @EmebetWodaj-f6i 4 години тому +8

    ምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 2 години тому +3

    የኔ ማር ረዱዬ ስወድሽ እኮ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @umuyuser-1
    @umuyuser-1 5 годин тому +31

    ረመዳን መጣል ደርስሶ ከሚፆሙት ያረገን ያረብ

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o 2 години тому +2

    እዮባ ጠላ እዴት እዳማርኝ ረዱዬ የኔ እናት ጎበዝ ነሽ አትጣፉ ቶሎ ቶሎ አትጣፉቶሎቶሎኑልን 😘❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TadwsSahe-s4h
    @TadwsSahe-s4h 4 години тому +2

    ጠግባችሆል የምር ያማችሆል እኔ ትናፍቁኛላችሁ 🏌️🏌️🏌️🙄🙄🙄

  • @ajebushagza2803
    @ajebushagza2803 Годину тому

    ረዱዬ ቆንጆ ጎበዝ ትችያለሽ ሁሉ ነገር ሲያምርብሸ እዮባ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ናፍቃችሁን ነበር በርቱ እዮባ ጎበዝ እዲህ ነዉ ማበረታታት መንከባከብ ረዱዬ በጣም ብልህ እና ምርጥ ልጅ ናት ሁለታችሁም ጠላዉ ልዩ ነዉ እኛም እናዘጋጃለን ግን እንደ ሀገር ቤት አይሆንም እንጂ አትጥፉ እንወዳቹሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @Aster-e8c
    @Aster-e8c Годину тому +1

    Raduye yene konjo
    Barchilge gobazi
    Egizaber ayilayachu
    Sitamuru Eyob Ena radun yemiwdi laki gicuge 👍👍❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @samriissak1204
    @samriissak1204 4 години тому +2

    🚗 is very important ....with the children....rodi sweet. Strong girl..beautifulwith out make up...eyob ..very smart man....tadlish...he is very active and confident 🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @molo-f9u
    @molo-f9u Годину тому +2

    የኔ አበባዋች ስወዳቹ እኮ አረ አትጥፉ ❤❤❤

  • @Ruhama-c5c
    @Ruhama-c5c 4 години тому +3

    የኔልዩወች ተናፍቃችሁ ነበር ማርያምን እኳንደህና መጣችሁ እዴትናችሁ አልከሣህም ሀሪፍ ላልይነህ እዮቤ ግን የባለፈውን ቃልየገባችውን ምግብ ትሥራልህእና ታብላህ እኛም ለማየት ጓጉተና ኪችን ይዘጋጂላት በተረፈ ረዱየ የእዮብ ንግሥት ጀግናነሺ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamGuesh-w2b
    @SelamGuesh-w2b 4 години тому +9

    ዛሬ እኮ ስላሴ ዓመታዊ ባዓል ነዉ ኣደርሳቹ የተዋህዶ ልጆች ❤👏ደምሩኝ በቅንነት❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 4 години тому +12

    ጠላ እዴት እዳማረኝ በርግጥ እዚህም እሰራላለን ግን የቤተክርስቲያን የማህበሩ ምናምን ነው የናፈቀኝ እውነት😢😢😢

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 4 години тому

      እኔም ጠላ ስወድ ብታይ ለምን እንድሆነ ጠላ ብየ ልሞት ነዉ

  • @Saada124-vu7hf
    @Saada124-vu7hf 4 години тому +6

    ሩዱዬ ጎበዝ❤❤❤

  • @DaniAbe-kh6nk
    @DaniAbe-kh6nk 4 години тому +4

    ምድነው የጠፋችህ እዮባ በሰላምነው ጠፋችህኮ እረድየ ዋው እንካን ደና መጣችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ ስወዳችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ በርቱልን ተመችቷል እዮባ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abaye-g5t
    @Abaye-g5t 2 години тому +1

    እንዴው ስወዳቹህ በስስት ነው እረዱዬ ጎበዝ በርች የኔ ደርባባ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selitensay3763
    @selitensay3763 58 хвилин тому +1

    ጎበዝ ረዱ ኮንፊደይንስሽን በጣም ነው የምወደው በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ksantehafte
    @ksantehafte 3 години тому +2

    E&R እንኳን ብሰላም መጣቹ የኔ ማሮዎች ደሞ ሰውዳቹ❤❤

  • @DanasewHB2112
    @DanasewHB2112 4 години тому +7

    ዬኔ ውዴች 💗 እንኳን አደረሳችሁ ♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉

  • @ኪያየናቷልጅ
    @ኪያየናቷልጅ 4 години тому +4

    ረዱ❤❤❤ጀግና ሴት❤😊ስወድሽ

  • @GetachewYehualashet-f9v
    @GetachewYehualashet-f9v 4 години тому +4

    ❤❤❤😂😂 አረ ጠላ አምሮኛል አገሬ ገብቼ መቼ ነወ 😢እወዳቿለሑ ምርጦች

  • @EthiopiaHagere-g1z
    @EthiopiaHagere-g1z 5 годин тому +9

    እረ ናፈቃችሁን እኮ❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 5 годин тому +8

    ምርጦቼ❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 години тому +5

    እዬብይ እንኳን ጠላ ጠጅ እንጥላለን አታስብ ያበደ ጠላ ለዛውም😂

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 3 години тому +1

    የኔ ወድች ፍቅርቹሁ እግዚአብሔር ይባርኪላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YyydsusSusus-cc6vh
    @YyydsusSusus-cc6vh 4 години тому +3

    𝘌𝘌❤️‍🩹ዉዶች አይላችሁ የኔ ምርጦች ስውዳችሁ 😰🥰

  • @CalmAquaticWhale-yu5wv
    @CalmAquaticWhale-yu5wv Годину тому +1

    ምን ትከሣለህ እረዱን የመሠለ አግኝተህ🎉🎉🎉

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw 2 години тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ የተባረከ ቤተሰቦች ስዉዳችዉ❤❤❤❤❤❤

  • @Mkah34
    @Mkah34 3 години тому +2

    ማሻአላህእኔምመኖቴነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SommayaGirma
    @SommayaGirma Годину тому +2

    ስወድሽ😢😢😢😢

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 5 годин тому +5

    ምንም መጥፈት በሰላም ነው ወይ በናፍቆት ገበለችሁኝ እኮ የኔ ወርቆች ❤❤❤❤

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 2 години тому +1

    በጣም ጎዝ ነሽ ትብላበት ዝጋላት ደግሞ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AminaEthiopiayaaRabii
    @AminaEthiopiayaaRabii 4 години тому +3

    Waww Dasii tilalachu Radeye Yene Konje 💜💙❤️💙💜💯

  • @ISAAC-Tube64
    @ISAAC-Tube64 4 години тому +9

    እናንተን እያየው ተቀየረኩ የምር ❤

  • @saraፋዲሻፋሚሊ
    @saraፋዲሻፋሚሊ 4 години тому +3

    እንኳን ደህናመጣችሁእዮቤእናእረዱዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 3 години тому +1

    ኢዮባ ምርጥ ሰዉ ሴትን ልጅ መበራታታት ኢንዲ ነዉ አታኮ የገበክ ነክ

  • @SafAgvc
    @SafAgvc Годину тому +1

    Waaaaawwww 🥰 raduyee siwadish yene maarr 💕

  • @BeselfGebre
    @BeselfGebre 36 хвилин тому

    እረዱዬ በሳቅ የገለሽኝ ስትሳለም ፍጥነቷ ጎበዝ በርቺልኝ

  • @suzimulat6611
    @suzimulat6611 2 години тому

    ረዱዬ ኮራሁብሽ የኔ ጎበዝ እዮባ ጀገና እጮኛ❤❤

  • @tewodroskifle9328
    @tewodroskifle9328 2 години тому +1

    Endat ayentu yabezaln geta yibark brother betam new yemwedachw birt ❤❤❤

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 3 години тому +2

    ሁለት አንድ አይነት ልዩ እኮ ናችሁ አትጥፉ ውዶች😘✨

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 3 години тому +1

    የኔ ዉዶች እንኳን ደናመጣቹ
    እንኳን አደረሳቹ ለቅድስት ስላሴዎች

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 3 години тому +1

    የኔ ዉዶች ፋቅር በናተ ይብቃ❤❤❤

  • @Tsega-b2z
    @Tsega-b2z 30 хвилин тому

    ኧረ በጣም ንፍቅ ብላቹዋል የኔ ውቦች ❤❤❤

  • @mafibonsa
    @mafibonsa Годину тому +1

    Anbsa yene konjo❤❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 3 години тому +4

    ዉለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤

  • @CvgCyx
    @CvgCyx 5 годин тому +10

    ማንም አልቀደመኝ አደኛ 😂😂😂😂

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 3 години тому +1

    ጠገባችሁ አይደል ምንድነው መጥፋት ረድዬ ቁጥቤ እማወዘሮ ❤❤❤😂😂❤❤❤

  • @AbebaGidey-f2d
    @AbebaGidey-f2d 2 години тому +1

    ረዱየ በጣም ነዉ ምወዳቹ ግን ባሌቤትሽ በጣም ከፍቶታል ተንከባከቢዉ😂😂😂😂

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 29 хвилин тому

    ባል ማለት እድህ ነው ሴት ሁሉንም እደምችል ማሳየት አለበት በርቱ ግን ጠፋችሁ ሴቶች ጀግና ሁኑው ሁሉንም እደምችሉ ራሳችሁን አሳምኑው ጀግና ሁኑው

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 2 години тому +1

    ጀግና እረዱ እኔም እደት እደምወድ🎉🎉🎉

  • @salem3796
    @salem3796 4 години тому +2

    Reduye you were missed yene mar ❤❤❤

  • @Wudemake
    @Wudemake Годину тому +1

    እረዱ የኔ ትዉት ጎበዝ❤❤❤

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 3 години тому +1

    እረ አታስቀናን እዮብ በጣም ነዉ የማረኝ ጠላ 😢😢😢😢

  • @MeazaMekonn
    @MeazaMekonn 4 години тому +3

    ዉይ መታደላችሁ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 4 години тому

    ጎበዝ ረዱዬ ሹፌር ሢሆኑ እኮ ተሣዳቢነው የሚሆኑት ምክኒያቱም ባለመኪናውም እግረኛውም ሥለሚያናድዱ
    እኔም እየለመድኩነው ግን ያሥጨንቃል ብቻ ኢሻአላህ በደብ መድፈር ያሥፈልጋል

  • @Mesi-z
    @Mesi-z Годину тому +1

    ከተሳደበች ባኃላ አይባልም አላለችም😂 አይ ረዱ😅

  • @Hawa-g4r
    @Hawa-g4r 4 години тому +1

    ዋይኔ ስታምሩ ❤❤❤ውዶቼ 🎉🎉

  • @HeluA-y8n
    @HeluA-y8n 2 години тому +1

    ትችያለሽ እረዱ🎉👍

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 47 хвилин тому

    ጥሩ ባል አለሽ ቶሎ ሰርጋችሁን ደሞ አሳዩን❤❤❤❤❤

  • @woynshetzawdu1541
    @woynshetzawdu1541 3 години тому +1

    ጎበዝ ረዱ ❤❤❤

  • @ZeharaHussen-y5n
    @ZeharaHussen-y5n 4 години тому +1

    ዉይይይ የኔ ስስት ረዱየ እየደጋገምኩ ገና ጨረስኩ እዮባ ጀግናነህ ድፍረት እንድኖራት ማድረግህ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 4 години тому +1

    ስታምሩ የኔውቦች❤❤❤❤❤

  • @SayetEitapia
    @SayetEitapia 4 години тому +1

    የኔ ማሮች በጣም እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤

  • @shukuralaramato7006
    @shukuralaramato7006 Годину тому +1

    Don't drink Don't dirave

  • @ሰሙው
    @ሰሙው 4 години тому +2

    ለምን እረዱው ቤተሰብ ጋር ተዋዉቁው የምትሉውላይክ

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt 2 години тому +1

    ሁሉምነወ የናፈቀን ግኔ ከኔ ብሶብኛል በተላይ እጀራ😢😢😢😢

  • @EneyeGena
    @EneyeGena 2 години тому +1

    ❤❤❤ bexam new lela yamreny

  • @TibletBihonegn-t6w
    @TibletBihonegn-t6w Годину тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለስላሴ❤❤🎉🎉

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk 4 години тому +1

    በሰላም ነዉ የጠፋችሁት🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hayt3990
    @hayt3990 3 години тому +1

    ወላሂ ጀግና ብዬሀለው እሷን ለማስለመድ ምታደርገው ጥረት አደኛ

  • @solomonkiflu9091
    @solomonkiflu9091 2 години тому +1

    ጠፋችሁ ። ስራም ቢሆን እኛን እያሰባችሁ። ረዱማ ነዳችው እኮ ተንደባለህ አቧራው እሰኪጨስ። ለማንኛውም መልካም ጊዜ። በርገር ይቅርባችሁ።ኪሎአችሁን ተመልከቱ።

  • @AbebechAsres-m8z
    @AbebechAsres-m8z 4 години тому +6

    አትጣፉ ቶሎቶሎ ኑልን🎉🎉❤❤❤

  • @fatumaabdu1095
    @fatumaabdu1095 4 години тому +1

    Redu you so quiet you so lucky allha give you nice handsome man Eyob proud of you you did great job 👏 redu his gonna be good dad and husband to 🥰🎉🌹🌹🎁🙏💕💕👍

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 4 години тому +2

    God bless redu mother

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Годину тому +1

    ረድ እዮባ እንክብካቤአንሶታል ምን ነካሽ አረ ባክሽ ያንቺ ስራ እሱን መከባከብመሆን አለበት አለበለዛ ዋዋዋዋዋዋ 😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 4 години тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እዮባችን ረዱአችን እንወዳችኋለን❤❤❤