Thank you for your advising, I live in Ethiopia and I was sick this varicus vain for the last 15 years and now I take surgery and everything you said but as you know we didn't do continuously because life is difficult in Ethiopia and I work in office most of the time I sit on the chair so day to day our weight is going up I can't control it also our varicus vain big and outside my skin what you suggest me the shoes are very expensive here 4500 birr so how can afford it. anyways I will try everything you said Thank you.
Elizabeth እስፓይደር ቬን ይሉታል ብዙ አለኝ Thanks exactly my storey ስለህመሙ እውነትን ነው መናገር አይቻልም። እኔ ግን ከማሳጅ በስተቀር ያደረግሁት የለም አሁን ያልሽውን እሞክራለሁ የፈለገውን ያህል ውድ ይሁን እሞክራለሁ Thank you so much God blues you I will see you text video
Thanks more Meluye awo lik nesh enem chamwn teteqime new lewt yayehubet beteley sra dershe smeta betam pain neberew ahun gin chamawn ena walk madewg sjemer tlq lewt aychebetalehu thanks more for shareing👌🙏💞
እናመሰግናለን እህት በጣም ይጠዘጥዛል ያቃጥላል ብቻ ከባድ ነው
ሜሉ እናመሰግናለን ። እጅግ በጣም ነው የሚያመው ። መግለጽ ያቅታል
ምን ልበልሽ ሜሎ ሁሌም ጠቃሚ ትምህርት ያለው ቪዲዮ ነው አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ ምክሮችሽ እጅግ አስተማሪ ናቸው ግን እያወራሽ በመሃል ባትስቂ ጥሩ ነው
የኔ በስራ ምክንያት ነው ግን የሚያመኝ እንቅልፍ ውስጥ ሆኜ ነው በጣም ስቃይ አለው አንዳንዴዬ እጮሀለሁ እግሬን መዘርጋትም ሆነ ማጠፍ ያቅተኝና እጮሀለሁ ግን አልፎ አልፎ ነው በእንቅልፍ ልቤ ስለሆነ እረሳዋለሁ
እኔም እዳቺነኚ ማር
Faxari yirdan ayizachu hulachinim taxaqi nen
መፍትሂ አግኝሺ
@@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ awo
እኔም እግሬን መፍትሄ
እናመስግናለን ቆንጆ የቬሪኮን stoking ወይም ካልሲም አለ በተለይ ቆሞለሚሰራ ሰው በጣም ጥሩ ነውደም እንዲዘዋወርና የደም መጉዋጎል እንዳይፈጥር ይረዳል
gin yeselechale
ሲጨንቀኝ ደሙ እንዲፈሥ አደረኩት በጣም ፈሰሰ ያለማቆም በጣም ያሥፈራነበር አሥሬ በብዙ ጥረት ደሙ እንዳቆም አደረኩት ግን መልሶ ይተካል ሢጨንቀኝ ፊክሥ እቀባዋለሁ በዚሁ አጋጣሚ ምንትሉኛላቹ
እህት❤❤❤ አታፍሽዉ ደሙንም
ውይ እግዚአብሔር ይህንን ህመም ለጠላቴ አይስጠው በኦፕሬሽን ኢትዮጵያ ራስ ደስታ መሳሪያው ከጀርመን ነው የመጣ ተብሎ ስንት ቦታ ታርጀ ለጊዜው ቆየ ና ተመልሶ ተካ የሚያጣብቅ ካክምልሲ ባንዴጅ ያልሞከርኩትን ነገር እትጠይቁኝ በጣም አስቀያሚ ነው በወር አበባ ጊዜ በግብረ ስጋ ግንኙነት በውሀላ በጣም ነው የሚያመው
ታዳ ምን ተሻለ እህቴ እኔ ልሰራ ነበረ ደም ስሮች ከተወገዱ ቡሀላ እንደበፉቱ እግራችንን ማንቀሳቀስ አይከብደንም ማለቴ አስፈላጊ ስለነበሩ ደም ስሮቹ
እኔ ተሰቀየው ምን ይሻለኛል በተለይ በወርአበበ ግዜ
እና መፍትሄው ምድነው እማ
ዳንሽ እደየ ታዳ
እኔም እርጉዝ ሆኜ ነው የጀመረኝ የእኔ ህመም የለውም ሀኪም ቤት ሄጄ ለእሱ የተዘጋጅ እስቶኪንግ አለ እሱን ጀምምሬው እሱን ሳደርግበት በታም ያሳካል እብጥ እብጥ ያለ ነገር ሲያወጣብኝ ተውኩት በህክምን ምንም አይነት የሚያጠፋ ምመድሀኒት የለውም ምናልባት እስፖርት በመስራት ወይም እንደዚህ ዘይቶችን ቀብቶ ትሪት በማድረግ እንሞክር ።ስለምክርሽ እናመሰግናለን በጣም
በጣም አመስግናለው እህት እኔም ያመኛል ግን ትንሽ ፋታ ማገኘው እግሬን በቀን ሁለቴ እስቅላለው ብዙም ለውጥ አይበታለው እብጠቱ ይቀንስልኛል ጫማ ለሚለው ብዙ አላደርግም ያለውበት ሁኔታ ውጪ ስወጣ እንጂ ሲሊፓር ነው ብዙ ምጠቀመው ሁላችንም አላህ ይማረን ማለት ነው እመሙ ከባድ ነው ሲያቃጥል ያየው ያውቀዋል ብለሽ የለ በተለየ መፍትሄ እንደምትመጪ እንጠብቃለን
በትክክክልል
እናመሰግናለን እህታችን በጣም አመሰግንሻለሁ ትክክል ነው
እናመሰግናለን ይሄ የኔም ጉዳይ ነው ይኸው ከጭኔ ጀምሮ እስከ ጉልበቴ ወሮኛል ጭኔ ላይ ያለው አንዳንዴ በጣም ነው ሚያመኝ ተባረኪ አቦ
የአፕል አቼቶ(ከል) ተቀብተሽ ከታች ወደ እላይ ማሳጅ አድርጊው ሁል ግዜ ይጠፋል 100%
ሊሊ እኔ እየተጠቀምኩ ነበር ግን ምንም ለውጥ አጣሁ
ማርያምን @@liliendale6637
ሜላዬ እንኳን በደና መጣሸ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን በዘር ይመጣል ሰት ፈራሁ እናቴ ላይ አለ
የሁላችንም ችግር ነዉ ህመሙ በጣም ነዉ የሚያሰጠላዉ Thank u my sis❤️
ሰላም የኔ ቆንጆ ምን እደማደርግ ግራ ገባኝ ሁለት ተጽእኖ አለው 1 ለእይታ 2 ህመሙ. በእግሬም በእጄም ላይ ነው የሚታየው
በጠም ወላሂ ዊ የላው ስቀይ
ደምሩኝ
እረ ምንዲነው እሚሻለው የእውነት እየተ ሰቃየሁነው
ለማየት ያስጠላኛል ግን አያመኝም
ዋው ሜላዬ በጣም ጥሩ ምልከታ ነው ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን እያገኝን ነው
አመሠግናለሁ የኔውድ
እጅግ በጣም ከልቤ አመሠግናለሁ የኔ እህት በጣም ውስጤ ያለውን ህመም ነው ያቀረብሽው እስከዛሬ አልሠማሁም ማንም ትምህርት አልሠጠም 13 አመት ሆኖኛል ከወጣብኝ ረጅም ሰአት ቆሜ ነው እምሠራው እምፈልገው በሚቀጥለዉ ቪድዮ ጫማውን የተለያዩ ይጠቅማሉ እምትይውን ማቴሪያል እንደሚትለቂልን በተስፋ ጠብቃለሁ ተበረኪ ድንግል እመቤቴ ትጠብቅሽ ስሜ ብርቄ ዘውዱ ነው እሚመጣልሽ ሳራ ሰናድ ይላል ማዳሜ ይዛብኝ ነው💚💛❤🌷🌷🌷🌷🌷💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏
አዲስ ነኝ ለዚህ ጉዳይ ነበር የገባው እናመሰግናለን 🙏
በጣም እናመሠግናለን የህመሙ ተጠቂ ስለሆንኩ በጣም ነው የተረዳሁሽ
Thank you so much!
It's my problem.
Yes it so bad
እኔም ያመኛል ልክ ነሽ እኔ ደግሞ ታፋየ በሙሉ የደም ስሬ ጠቁሮ ይታያል ምን እንደማደርግ አላውቅም
@Eldana Eldana ምን ማድረግ እንዳለብን እኔም አላውቅም እህቴ ፈጣሪ ይርዳን
እኔም እደዛዉ በጣም ያመኛል
@@momlove3589እኔምነኝ ሠውነቴ 😢😢😢
እኔም መፍትሄ ንገሩኝ 😔🥲🥲
መዳኒት ፍለጋ ስንከራተት አገኘሁሽ ፈጣሪ ሙሉ ጤና ይስጥሽ
ካሊሲዉን እና ብሩሹን ethiopia west yegegnal mn belen nw megezat emnchelw malti semu? Ena creamu yegegnal?
እውነትሽ ነው እኔ ራሱ በግራ እግሬ ላይ ትንሽ ነበር አሁን ግን በጣም በዝቶብኛል ምክንያቱም ሁሉንም ስራ በቁም ነው የምሰራው እግሬን በተለይ ውስጥ እግሬን ያመኛል።
ተባረኪ ጥሩ አቀራረብ የልቤን
ማማየ የኔ ቆንጆ እኔም ነኝ ሲጀምረኝ ትንሽ እንድ መስመረ አሁን ግን ወገቤን በጣም በናተሽ እዴት እደማጠፍው አላውም
በተለይ አረብ ሀገር ለምንሰራ ሰወች አሪፍ ምክር ነው እኔ በጣም ያመኛል
እኔም
ወላሂ አበጣም
ውዴ አድስ ነኝ ለዚህ ቤት ግን በጣም አመሰግናለሁኝ እኔ ሁለቱም እግሬ ነው እደዚህ የሆነብኝ ደግሞ እግሬንም በጣም ያመኛል
በናትሽ አዳድግዜኮ መሮሬን ሁሉ ያስጠላኛል እደሳት ነው የሚነድብኝ በተለይ ወደቻች ጫማየላይ ያለው ያመኛል ።
ውይ የወር አበባ ሲመጣማ እንዴት እንደሚያም ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ጫማውንና እስቶቲንግ ክሬሙን የት እናገኘዋለን
ፖርማሴ አለ
እህታችን በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም እግሬ ያቃጥለኛል መቆም ያቅተኛል ወገቤን ሁሉ ነው የሚያመኝ ጫማ አያስለብሰኝም መሃል እግሬ እስኪ እሞክራለሁ እግዚአብሄር ይባርክሽብተኛ አያስተኛ እሁ የተያዘ ነው ሚያውቀው ይከብዳል በስደት ስተኛ ነው እረፍቴ12ሰአት የቆምኩ 3በኃላ ነው እረፍቴ እኔው እየተውኩት
በጣም ነው ማመሰግንሽ ሜላት፡ ሚገርምሽ ነገር ዛሬ ነው ሆስፒታል ደርሼ የመጣሁት እና surgery ብታደርጊው ይሻላል ብሎውኝ ቀጠሮ ይዤ መጣሁኝ፡ ግን ከመጣሁ በኋላ በጣም አሳሰበኝ ይቅርብኝ ውይስ ላድርገው እያልኩኝ ምክንያቱም ነጮች ያደርጋሉ እና ሲመክሩሽም ቀላል እንደሆነ ነው ሚገልጹልሽ, anyway ለሌላ ነገር ይቱብ ስገባ ያንችን channel ለመጀመሪያየ ጊዜ ነው ሳየው እና በጣም ደስ አለኝ፡ የኔ ብዙ pain የለውም ግን በጣም ብዙ ቦታ ወጥተዋል እና አስጠላኝ፡እባክሽ stocking ወይም ጫማ ገዝተሽ ከሆነ share አርግኝ፡ አመሰግናለው፡
እራሔልየ የኔ ቆንጆ እግርሽ ለይ ለውጥ አገኘሽ ?እኔም አስቸግሮኝ ሰርጀራ አስቤ ነበር ምን ትመክሪኝ አለሽ?
@@newday7200 እኔም ጠይቃት ነበር
እባክሽ ያደረግሽው ነገር ካለ ንገሪን
@@newday7200 እና ሚሚ በጣም ይቅርታ አሁን ነው ያየሁት ጽሁፋቹ almost አንድ አመት ሞላው ለልጅትዋ ከጻፍኩላት፡ እኔም ጥያቄ ነበር የጠየቅኳት ቪድዮ ለሰራቹ ልጅ አላየቹም መሰለኝ አልመለሰችም፡
ለማንኛውም እኔ laser የሚባለውን አደረኩኝ ምንም ለውጥ አላየሁበትም እንድያም ጥቁር ጠባሳ አደረገብኝ፡ ግን አንድ ነገር ጥሩ ነገር ያየሁበት ደግሞ vein አልጨመረም እና አልፎ አልፎ ትንሽ ይጠዘጥዘኝ ነበር እሱ ስሚቱን ጠፍተዋል፡
@@rb2782 ያበጠው ቬን ጠፍቶልሻል? ጠባሳው ይሻላል ከሚገታተር እኔም ሰሞኑን ቀጠሮ ልይዝ ነው ንገሪኝ
ሜሉ እንዴት ነሽ ስለ ቫሪኮስ ቬይን የ ሰራሺውን video ከሳምንት በፊት እይቼ እግሬን በጣም እያመመኝ ስለነበረ የ horse chestnut cream ገዝቼ መጠቀም ጀምሪያለሁ:: ከቻልሽ እስኪ እቤት ውስጥ ስለምትጠቀሚባቸው shoes and tight ሌላም እንችን የረዱሽ ነግሮች ካሉ please ተጨማሪ video ስሪልን many thanks 🙏
ሜላት ተባረኪ ግን አሜሪካ የሚደረገው ህክምና ተመልሶ አይተካም ካለሽ ኢንፎርሜሽን እባክሽን አካፍይኝ አመሰግናለሁ።
Thank you so much! I have flat feet! Girl u saved my life!
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ካልሲውንና ፈሳሽ ቅባቱ የት ይገኛል?
Thank you for your advising, I live in Ethiopia and I was sick this varicus vain for the last 15 years and now I take surgery and everything you said but as you know we didn't do continuously because life is difficult in Ethiopia and I work in office most of the time I sit on the chair so day to day our weight is going up I can't control it also our varicus vain big and outside my skin what you suggest me the shoes are very expensive here 4500 birr so how can afford it. anyways I will try everything you said Thank you.
ጉልበቴ ላይ በጣም ያመኛል ምን እንደሆነ አላወኩም መፍቴው ምንድን ነው ዶክተር
እናመስግናለን እህቴይ ስላካፍልሽን. እኔም አንደ ግሬላይ ጀምሮኝ ዝም አልሁተ ሊጠፋ ይችላል ትንሽ ነው በየ አሁን ግን ሁለቱም ሆነ. እና አብል ቪነገር ጡሩ ነው ተብሎ ግን ምን አልቀነስውም እየረዘመ ሂደ እድሁም ኦልባ ኦይል ለውጥ የለም
በቅዝቃዜ ምክንያት የሚመጣን የደም መወፈር መንስኤውና መፍትኤው ቢቀመጥ?🙏💖 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ሜሉዬ ተባረኪ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የኔ ቆንጆ
ውይይይእኔምልሞትነውበበሺታመቆምአልቺልምስንትቦታህክምናሄዲኩምንምመፍትሄየለውምቆሜመስራትሁሉአቅቶኛልከምር ወገቤንሁሉሺጤንእንዳለአስቸግሮኛልእሺያልሺኝ ዋናው ሁሉአዲርግእሞክራለው ለጠቃሚሺመረጃአመስግናለው
አወ ወዴእህቴ በጣም አሪፍ ምክር ነዉ እናመሠግናለን ተባረክ
ዋው በጣም የምፈልገው መረጃ ግን ለልባችን ምን ጅግር ያመጣል እኔም ላይ ስለወጣብ ነው ሆሆ አመሰግናለው በናትሽ
አረ እኔ ልሞትልሽ ነው
ሜሊዬ you explain like health professional ጎበዝ የኔ ውድ
እኔ እድሜ ለአረብ እገር አሁንማ ህመሙን አልቻልኩም በጣም ውያመመኝ ነው እግሬም ሙሉበሙሉ አይረግጥም
እኔም ውዴ🥺🥺🥺🥺🥺
አረ እኔም ሊገለኝ ነዉ
እር እኔም ልሞት ነው
😢😢😢
እህቶች ግን እኔ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ😢😢😢
ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ ተባረኪ
በእውነት። በጣም አመስግንሽ አለሁ እኔ ብዙ ሰአት ስራ እቆማለሁ አይይ እኔማ የቀኝ እግሬ በጣም ለማየትም
ያስፈራል። በጣም ሁሌም የሚጠብቀው ትምህርት ነው የማመኝ በሙቀት ሰአት ነው በብርድ ሰአት አያመኝም ሜላዬ እማምላክ ባለሽበት ትጠብቅሽ
የኔን አላየሽም እንዴት እንደሚያሳፍር አይ አረብ ሀገር እሱ ተረፈኝ ተመስገን
@@ሳምራዊትሳምሪ-የ2ዐ ምን ይደርግ ማር አይዞን ግን አገር ስንገባ ይተውን
ይሆን ስራ ስንቀንስ እፍፍፍ
Tnx. Yene konjo ene ke 3 amet befit becherer aswegijewalehu edme letekinologi hinem yele demsir yele tebasa yele
አወ እህት እኔ በዚህ ህመመም ተሰቃየሁ በጣም ያመኛል እባክሽ ህት ጫማው የሚገኘበትን ሊንክ አስቀምጭልን ፕሊስ ከጉልበቴ ጀርባ የደምስሮቸ ተቆጣጥረዋል
እኔም 9 ወር እርጉዝ ነኝ በጣም ወጥቶብኛል ሳየው ደንግጬ ነበር እርግዝናው ነው ብዬ ትቼው ነበር ምናልባት ከወለድኩ በዋላ ይጠፋል ብዬ አስባለሁ ኢንሻአላህ
አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህትየ
አይዞሽ የመጀመሪያሸ ከሆነ ችግር የለዉም
የኔ ቆንጆ ሊገለጽ የማይችል ከባድ ህመም ነው እኔ የዚህ ተጠቂ ነኝ እረጅም ሰአት ስለምቆም ለረጅም አመት ተሰቃየሁ አሁንግ እግዚአብሔር ይመስገን የእግር እስፖር ኦሊቭ ኦይል እያረኩ እያሸሁ ህመሙ ቀነሰልኝ
ኦሊቭ ኦይል በየግዜው መቀባትና የእግር እስፖርት መስራት ነው በየቀኑ !!!!
እናመሰግናለን ሜሉ
ወይኔ እኔም አለብኝ ብዙ ስለምቆም በፊት አንድ ቦታ ነበር ያለው ጉልበቴ በታች በፊት ህመም የለውም ነበር አሁን ግን በጣም እያመመኝ ነው ምን ይሻለኝ
ሜልዬ አመሰግናለው እኔም በጣም እያመመኝ ነው መንገድ መሄድ አይሰጠኝም በጣም ነው የሚያመኝ
የተረጋጋች አመቤትነሽ እናመሰግናለን ይሄበሽታአለኝ ለሊት በተለይመተኛት አልችልም ይቆጠቁጠኛል ውስጥ እግሬንያቃጥለኛል የኔውድ ካልሲውን ለማግኘት እፈልጋለው ሰሙን ፃፊልኝ
Elizabeth
እስፓይደር ቬን ይሉታል ብዙ አለኝ
Thanks exactly my storey
ስለህመሙ እውነትን ነው መናገር አይቻልም። እኔ ግን ከማሳጅ በስተቀር ያደረግሁት የለም
አሁን ያልሽውን እሞክራለሁ የፈለገውን ያህል ውድ ይሁን እሞክራለሁ
Thank you so much God blues you I will see you text video
እንደውም አንድ ግዜ በጣም እጠላው ስለነበር በሌዘር ሊያጠፉልኝ ሞክሬ ነበር ግን አልሰራም እንደውም ጠባሳ ጠባሳ ሆኖብኝ በጣም ተናድጄ እከሳቹሀለሁ ብያቸው በመጀመሪያ ቻርጅ ያደረጉኝ ወደ $450 ዶላር ነበር መለሱልኝ ከዛን በሁዋላ ተውኩት አሁን የተወሰነ ቦታ አለኝ
እህ እኔ ስንቱን ሞከርኩት ምንም መፍትሄ የለውም እግርን ባላየው እጠላለሁ
እህቴ እንም ምንምአሞከርርኩትግንብዙ ህመመ የለውም እዳል ጉርብርብብሏል እዳር ትልልቅ ሆን አዱእግሬ
Thanks more Meluye awo lik nesh enem chamwn teteqime new lewt yayehubet beteley sra dershe smeta betam pain neberew ahun gin chamawn ena walk madewg sjemer tlq lewt aychebetalehu thanks more for shareing👌🙏💞
እኔ ከጀመረኝ 2አመቱ አሁን በጣም እያመመኝነው 18ስአትነው በየቀኑ የምቆመው😢😢😢😢 በጣም እያመመኝነው ዶክተሩ በዛ ግን መፍትሄ የለም😭😭❌
እኔም ስደት ከመጣሁ ነዉ የጀመረኝ ከመቆም ብዛት ነዉ ሀገር ስገባ በሚገርም ሁኔታ ጠፋ ተመልሸ አረብ ሀገር ስመጣ መልሶ ወጣ ክክክክ
እናቴና እኔ አለብን በተለይ የወር አበባ ላይ በጣም ያማል እናቴ ኦፕራሶን አድርጋ ነበር ግን ካደኛው ወደ ሌላው ተቀይሮ በጣም አሁንም ያማታል ። እኔንም ይመኛል ግን እደምንም እዬ ጸልይኩ እግሬን እዬ ሰቀልኩ እስካሁን አለሁ ። አይ አርብ ሀገር የስራህን ይስህ !!!!! ቀጥቅሙ ጉዳቱ
Awo egir sekilo metegnat refit madreg newu
ለሱ የሚሆን ስቶኪን አለው ጥሩ ነው በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እያልሽው ያለሽው
Martha Gelaye በጣም እናመሰግናለን እኔም በጣም ለማጥፋት እፈልጋለሁ
እህት በጣም እናመሰግናለን እኔም አለብኝ በጠ
ያመኛል ወይ ታፉየን ጉልበቴን ሁሉ ነው የሚያመኝ ።
የሚያስጠላ ህመም ነው ።
😢😢😢😢😢በእውነት እኔ ይሄ ስሜት ከተሰማኝ ሶስት አመት ሊሆነኝ ነው ያው ቁም ስለ ውል ነው ብየ ሀኪም ቤት ሂጀ አላውቅም😢😢😢😢😢
አሁን እራሱ እንዴት እንደሚያመኝ ያውም በስደት እግዚአብሔር ይማረኝ እንጅ ሌላ ምን አለኝ
ayzosh mare yishalishal fetari kanchi gar new 🥰🥰🥰
@@saramohammed7275 እሽ እህቴ ከልብ አመግናለሁ ሰላምሽ ይብዛ አወ እህቴ በእግዚአብሔር ብርታት ነው ያለሁት እህቴ
Be ergegt hulachinem be egeziabeher erdata new yalenew bicha anchi berchi hulachinem sidet new yalenew 😍😍😍😍
ውይ እኔ የዚህ ህመም ተጋላጭ ነኝ በጣም ነው የምሰቃየው ህክምና እያደረኩ ነው ግን አልተሻለኝም የኔኮ አልፎ አልፎ መቁሰል ጀመረ ህመ ሙ ከባድ ነው አመሰግናለሁ ሜሉ ተባረኪ
ሰላ እት እኔ አንደኛዋ ነኝበቫሪኮስ ህመም አኔ የጠቀመኝ ኤክሰርሳይስና ታይት መልበስ በታአም ለውት አለው ያንቺንም እሞክራለው እናመሠግናለን
ጀዛኪላህ ኽይር እህት ግን መፍትሔ ካላችሁ እባካችሁ ጠኩሙን
በሽምግልና ዘመኔ የሐብታም በሽታ ሰጥቶኝ በዚህ በሽታ አሰቃያለሁ......የኔ እመቤት እኔ በዚህ አስቀያሚ በሽታ የምሰቃይ ወገንሽ ነኝ ሕክምና ጀምሬ ነበር ነገርግን ውጤቱ አመርቂ አይደለም ነገር ግን ይሄው እሰቃያለሁ......ለምክርሽና በትምህርትሽ በጣም አመሰግናለሁ.........!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እኔ ስራዬ ራሱ ከ2 ሰአት በላይ የሚያስኬድ ስራ ነው ያለኝ ግን እንዴት እንደያዘኝ አላውቅም በጣም ህመም ዉስጥ ነኝ
Thank you very much sister💞💞💞💓💓
ኮልስውን ብሩሽ እንድውም ሰል የት መገኘት
እናሠሰግናለን እኔም ወቶብኛል ጭኔ ላይ ነዉ ምያመኝ በጣም
እኔ ሰውነቴ ሁሉ ሸተረር እስትሪችማክ ወርሮኛል ምን ላድርግ ገና አላገባሁም በጣም እያሳሰበኝነው
እኔም ራሱ
እኔምን ሆኝ ነው እላለሁ እግረ ላይ ወቶብኛል ለካ ስለምቆም ነው አለምቆም እሞክራለሁ
ውይይ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር እኔማ እሰው ፊት እግሬን መግለጥ ያሳፍረኛል ገና ለማላውቀው ባሌ ምን ይለኝ ይሆን እያልኩ ያሳስበኛል ክክክክክክክ የእላህ ግን ያስጠላል እረ መፍትሄ ያላችሁ በናታችሁ??? እኔ ሀኪም ቤትም ሁሉንም ሞከርኩ
ሰላም ያባቷ ልጅ Fduffu የኔም ሀሰብ ነው ትክክክክ
ጀዛከላሁኸይር እህቴ"በጣምነው እናመሠግናለን እኔምብዙስለም ቆምነውነ"መሠል ያመኛል"ወላሂ
በትክክል እህቴ እኔ አሁን በጣም አሞኛል ስራ ትች ልመለስ ነው በጣም አሞኛል በጣም ስለምቁም
ዋው እኔም አለብኝ ትንሽ ግን አያመኝም እግሬም ፍላትፊት ነኝ 🤔 እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
ያአላህ እና ምንድነው መፋትሔው ወላሒ እኔም እያሠቃየኝነው መጀመሪያ ሲጀምርኝ ምንም አልመሠለኝ በቀጫጭኑ ሸተርር ሆኖ ከለሩ ቀይነበር ግን እያደር ወደማሪያመቀነት እነት ተቀይኖ ውሀመሳይነገርመቆጠርጀመር ከዚያንወድህ እደት እደሚያቃጥለኝ ያላህ ሀኪቤት ሒጀ አመልያካልሆሺ አይለቅም አሉኝ ግማስታገሻ ክኒን አለው አሉ ግን የ7ወርእርጉዝስለሆኩኝ ፈሩ ነብሠቡርከሆሺ ለፅሡ ትሩ አይደለም አሉኝ ያርብይ አላህ ያጥፋልን
ሰላምሽ ይብዛ እኔ ሀኪም ቤት ሂጃ ለሁ ግን እሚቀባ ሰጡኝ ለዉጥ የለዉም ለጊዜዉ ብቻ ነዉ የወራ ዘይት ሞክሪያለዉ አሁን ራሱ እያመመኝ ነዉ ኦፍ
ሜሉየ ይቅርታ ግን የእኔ እይታ የሚለው ምስል ብታነሽው የምታሳይን ስዕሎች አያሳይም
እኔ አለብኝ ረጅም ሰአት አልቆምም ለትንሽ ቀን ይጠፋል አንዳንዴ እስከታፋዬ ግጥም ብሎ ይወጣ ግን አንድ ቀን እመም ተሰምቶኝ አያውቅም ምን ላርግ
እኔ ውሎየን 1-ሌሊት 12ስአት ቁሜ ነው የምውለው እና አሁን ባጣም አሞኛል ምን እንደማደርግ ገብቶኛል
እህቴ እኔም የመኛል ደምሥሬም በጣም ይታያል እናም እናመሰግናለን እን ለዚህ መደሀኔት ካለው ነገሬን
የግር ጠባሳ እንዴት ማጥፋት ይችላል ትንንሽ ጠባሳ አለብኝ በልጅነቴ ቆስሎብኝ ነበር እና አልጠፋ አለኝ እስኪ መላ ካለሽ
አዎ እኔም አለብኝ በናታችሁ ነገረኛ መዲናዋ መድሃኒት ????
@@elesameteku6743 እኔም ንገሪኝ እያልኩ ነበር
የኔዉድ አኔ አድስ ጀምሮኛል ምን ላድርግ እህቴም ሰርጀሬ ተሰርታ ነበር ግን ምንም ለዉጥ የለዉም አሁን ጭራሺ የደም መርጋት አመጣባት
እኔም በዝህ አሞኛል ከባድ ሁኖብኛል መላስጡኝ ሥራ መሥራት አልቻኩም
እኔንም በጣም በጣም ያመኛል ቆሜ ስሰራ አንዱን እግሬን አንጠልጥዬ ነዉ የምሰራዉ ምን ይሻለኛል በቃ አሁንማ በረመዳን ሰዓት ደነዘዘ 😭😭😭😭ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ
እኔም
የኔ ቁም ነገረኛ ጎበዝ ሚጠቅም ነገር ነው ምታቀርቢው እናመሰግናለን
የኔ እህት በእግሬ እና በእጄ ላይ. ከመጠን በላይ በላይ ደም ስር አለ በአለባበሴም ላይ ብዙ ተጽእኖ ደርሶብኛል
እህቴ እኔ መራመድ ሁሉ እየከለከለኝ ነው ምን ይሻለኝል
የኔ ባጣም ጠቁሮብኛል ሁለቱም እግሬ በጣም ያቃጥለኛል አልቻልኩትም ወላሂ
የእኔ ውዲ እኔም በጣም እያመመኝ ነው ወላሂ
ትክክል ነሽ
እጅግ በጣም አመስግናለሁ በትንሹ እግሬ ላይ አይቻለሁ እግሬን መስቀል ጠዋት ነው የማደርገው መሆን ይችላል
blace sede የጥቁር አዝሙድ ዘይት ነው እማ
ስለመረጃዉ አመሰግናለሁ
Shera camawochi baxam yiqenisalu ireft argu ehitoche ayizachu
እኔንም በአሁን ሰአት በጣም እያመመኝ ነው እረጂም ሰአት ነው ስራ ላይ የምቆመው
Thank you በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሜሉ እኔም እርጉዝ ሆኜ ያመኝ ነበር ጫማ በጣም ወሳኝ ነገር ነው
እናት ቶብ አችን ጫማው አሻረሽ
@@ሀዋሚድያ ሙሉ ለሙሉ ማዳን ሣይሆን የሚመቸኝን ጫማዎች ሣደርግ ለውጥ አያለሁ ተረከዝ ላይ የሚያመኝን ግን ትቶኛል ማለት እችላለሁ
እስኪ የጫማውን አይነት በዋትሳብ ላኪልኝ የኔ ከጉልበቴ በታች እና ከጉልበቴ ኃላ ነው ዴሜ ተገታትሮ አረንጓዴ ከለር ሆኗል።እብጠቱ እናም በጣም ያመኛል ሀኪም ቤትም ሂጄ አልተሻለኝም
@@ሀዋሚድያ እሺ ስልክሽን ላኪልኝ ችግር የለም እልክልሻለሁ አሁን ከቤት አየወጣሁ ነው ስመለስ ልክልሻለሁ
ሙሉ ለሙሉ የማጥፉት ቻንስ የለውም ያች እንዴት ነው ህመምሽ እስኪ ተመሳሳይ ከሆነ ቁጥሬን እልክልሻለሁ
የኔ ሽንጤ ላይ ነው ወፍራራም ነው ብዙ ነው ያመኛል እድሜ ለሀርብ ሀገር
እናመሰግናል እህቴ እኔ የምሰቃይበት በሽታ ወላሂ
ሰላም ፣፣፣እብጠቱ በጣም ጨምሯል አሁን ሰርጀሪ ልሰራ ነው ስለሰርጀሪው ጥቅምና ጉዳት ይበልጥ ብታሳውቂኚ
Hi አንዴ ላናግርህ
እናመሰግናለን እህታችን
አረፈጣሪይባርክሽእሕቴ፡እኔበጣምነውየሚያመኝወገቤንጭምር፡ተቀምጬስናሳመሔድያቅተኛል፡እንዳለባቴ፡በሙሉጥቁርነው፡ቆሜነውልብስየምተኩሰው፡በሙቀሰአትበጣምይበዛብኛል፡በቅዝቃዜግዜደሞይቀንሳል፡እውነትእግሬተበላሸ፡ገራቢገባኝ፡በባዝሊንአሸዋለሁ፡ግንምንምለውጥአላየሁም፡አሁንኮንትራቴንልጨርስ6ወርነውየቀረኝ፡አገሬስገባይተወኛልብዬአስባለሁ፡የአረብአገር፡ሰቃይብዙነው፡እናመሰግናለን፡እሕታችን