Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኸረ እኔ የምወድልሽ ገነት ያቺ ልክ ረጋ ያለችውን ነው በእናትሽ በየሚዲያው አትውጭ ሁሉም ሰው የሚሰጠው አስተያየት ልጆቹን ይጎዳል
የዱሮ የቀረበ ነው ተረጋጉ ዝም ብላችሁ ኤጭ
የቆዬ ነው
የቆየ ነው።
የኔ እናት እንዴት እንደምውድሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሺ ❤
ሁሌም ሰይፉ ያቦካካውን ነገር የምትጋግረው ነገርህ ይገርመኛል
በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ።
ገንዬ ቆንጃ ሁልግዜ የማደንቅሽ እና የምወድሽ ነኝ ተባረኪልንን ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ ከመላውቤተሰባችሽ ጋር🙏🏾🙏🏾❤️❤️
እረ ጎበዝ እነዚህ ሰወች በእርጅና ፈነዱብን እኮ፤በየሚድያው እየወጡ attention ለማግኘት ይቀበጣጥሩና ያለቃቅሱብናል
በሊቢያ ነው የምኖረው UA-cam ቻናሌ 2000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
😅😅😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😮😮😮😮😅😅l😮😮😮😮😮😮😮😅
እሺ በርቺ❤❤❤
አላህ ያያታሰበውን ሰጥቶህ ለሀገርህ ያብቃህ
ስምና አድራሻ አካውንት ስልክ ቁጥር ይፈለጋል
ፈጣሪ ያሣብሽዉን ያሣካልሽ❤❤❤❤
የኛ ሐገር ሰው ሞራል ሰባሪ ነው በንብረት አማኝ ነው፣ እኔ በግል አላውቃችሁ ግን በጣም ጠንካራ ነሽ በርቱ አይዣሽሁ፣
ጀግነነሽ እኳን 4ልጂ 1ልጂ የከብዳል በሳቅ የተደበቀ ሀዘንአለ❤❤❤❤
You are so strong. God bless you and your family .
Smart, Beautiful, unremarkable Artist, and mother, don’t ever stop being positive and keep that laughter.
"በርቺ ጎበዝ
ሰይፍ ሾዉ ላይ ቀርበሽ እንኳን ስለሱ በደል ችግር አላወራሽም ይህ ትልቅነትሽን ያሳያል ...የሴቶች መከታ ብዬሻለሁ ❤❤❤
ገኒዬ ቆንጆ! ባክሽ ሞኝ አትሁኚ ሁለተኛ እድል ስተሽ ልጆችሽንም አስደስተሽ ለናንተም ይመቻችሁ! እንደገና ተጋቡ!
አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጐ ነው እህቴ
ገኒ አነጋገርሽ ቅን መሆንሽን ይመሰክራል። በርቺ ማንም ምንም ሊል ይችላል ብዙ አሳልፋችዋል ከነ ባለቤትሽ እህል ውሃ የሚባል ነገር አለ ወደፊት እንጂ ወደ ኦላ የለም ከዚህ የተሻለ ቦታ ለመድረስ ጠንካራ ሁኚ። ልጆችሽንም አበርቼ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በተለይ ሴቷን አያያዟ ያስታውቃል።
ገኒ አራት ልጅ ወልዶ አብሮ ኖሮ መለያየት እንደዚህ ቀላል አይመስለኝም።ቆራጥ እና አስተዋይ ሴት ነሽ።ጀግና!!!
የቆየ ኢትርቪው ነው ህዝቤ ተረጋጋ ገኒ ጅግና ናት
ምርጥ እናት❤❤❤❤❤
ጠንካራ ሴት ነሽ ❤ በርቺ
እኔ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ከምንም በላይ ትልቅ ልብ አለሽ እግዚአብሔርም ይቅርታ አደርጉ ያጠፋውም ዋጋውን ይክፈል ይላል የማይከፈልም ከሆነ በሰላም ይኑር ነው እናም ማንንም እንዳትሰሚ ከፈጣሪ በቀር ይሄ የበፊት ቀረፃም ቢሆን አሁንም ስለሚወራውም ለማንም ጆሮ አትስጭ የምትኖሪው አንች ስለሆንሽ❤❤❤❤❤❤
ገኒ እኔ የሚመክርሽ ሁሉ አላፊ ነው ወዱ የልጆችሽ አባትጋር ለፈጣሪ ብለሽ ብትታረቅ መልካሙን ታገኝያለሽ እባክሽን።
ገኒ ጎበዝ ጀግና ብርቱ ጠንካራ ለብዙ ሴቶች ምሳሉ የምቶኚ ምርጥ እናት ነሽ
ልመርቃችሁ አሜን በሉ በነገሮቻችሁ ሁሉ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ የጎደለው ይሙላላችሁ የጠመመወን ያቆናላችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ ተባረኩ 🙏🥰
ይህ ከአመታት በፊት የታዪ ነው ምንድነው እንደገና
እራሷን ችላ የምትተዳደር ሴትን ሰነፎችና ምቀኞች አይገባቸውም በርችልን!😊
ይህ ከአመታት በፊት ካሌብ ሾው ላይ የተቀረፀ ነው አሁን እንደ አዲስ ለዩቲብ ዕይታ ፍጆታ የቀረበ ነው እባካችሁ እነሱን ተዋቸው ከራሳቸው በላይ ስለነሱ አታውቀም እና ጎራ ለይታችሁ አትፈትፍቱ ገኒና ሙሌም ስለእናንተ አዝኛለሁ እራሳችሁን የሰሞኑ የማህበራዊ ሚዲያ መሸቀያ ስላደረጋችሁ ልጆቻችሁ ምን ያህል እየተሸማቀቁ መሆኑን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው። ይበቃል ስራችሁን በተመለከተ ካልሆነ በስተቀር ስለነበራቸሁ የትዳር ህይወት በየሚዲያው አታውሩ።
እየተወነችኮ ነው::
ገኒዬ በርች እግዚአብሔር ያደረገልሽን እና በሲንግል እናትነት ውስጥ እንዴት ነጥሮ መውጣትና ስኬታማ መሆን እንደሚቻል በማስተማርሽ ሴቶች በቀላሉ ተስፋ እንዳይቆርጡ ያደርጋል
Very positive, this is the way
ተው ግን ይሄ እኮ የስንት አመት ቀርፃ ነው አስተውሰዋለሁ ካሌብ ሾው ላይ ነበር የቀርበችው
ችግር እንዲህ አስክኖ ፤ መልካም ሰው የሚያደርግ ከሆነ። የዕለት ፀሎታችን ፈጣሪን በመጠኑ ችግር ከዕኔ አታርቅ ይሁን።
ገንይ አይዞሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤
የልብሽ አምላክ ያበርታሽ የኔ ብርቱ ሴት ❤️🩹🤍
የኔናትአይዞሽ
እባካቹ እናንተ ለርካሽ ገንዘብ ስትሉ በተለያየ ማህበራዊ ሚድያ እንዲህ ነበሩ እንደዚህ አደረጉ እያላቹ የምትፅፉ ከነነውራቹ ባህሪያቹ ብታቆሙ መልካም ነው በሰው ጉዳይ ባትመፃደቁ ይልቅስ የራሳቹ ንሮና ባህሪ ብትመለከቱ መልካም ነው እኛ ከነዚህ የተማርነው ከተለያዩ ቡሃላ በእልህና በበቀል ሳይሆን እንዴት አድርገው በፍቅርና በመተሳሰብ ልጆቻቸው የሚሳድጉበት መንገድ ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል እላለሁ
አንዳንዴ ሁሉም ነገር ሲጋነን ደስ አይልም አድማጭንም የመናቅ ይመስለኛል እንደው ጅል አረግ ሽን እንዴ ስላልተስማማችሁ መስሎኝ ትዳር የሚባለውን ትልቁን ተቋም ያፈረሳችሁት ሁሉንም ለልጆች ሲባል ይኛን ጉዳይ ወደጎን ተውነው ይሄ ይበል የሚያሰኝ ነው በዚህ እናደንቃችሀለን ሌላው የምትቀባጥሪው ግን ተይ በየፍርድ ቤቱ አየተካሰስሽ በአንድ መኪና ተመለስን የራይድ ላለመክፈል ነው በይኝ ምን ማለት ነው የተማርን ሰለሆንን ብትማሩማ ፍርድቤት ከመሄድ ይልቅ ተቆራጩን በቤተሰብ በንግግር በፈታሽ ነበር ተይ ድራማ አትስሪ ዝም ማለት ማንን ገደለ በየሚዱያው ያወቅሽ መስሎሽ ብቅ ብቅ እያልሽ ገበናችን አሰጣሽው እኔ ለልጆቹ አዘንኩ በቤተሰብ ማፈር ከባድ ነው እህቴ ልምከርሽ እቤትሽ ቁጭ በይ የተኛውን ጉድ አትቀስቅሺ
በቃ ለምን ከሚድያ ርቀቹ አትኖሩም ሚድያ ለይ ብዙ መተያት መጨረሻው ጥሩ አይደለም🙏🙏
የሬሷምሰጢር ይኖሬታል እኛ የማናውቀው እነሱ የሚያውቁትሰለዚሕ ብዙ አናምንትላለች አክሰቴ በትዳር መሀከል ያለው እግዚአብሔር ነው ትላለች እና እኛ ጣልቃ ባንገባ ብየ እላለሁ ለምን ከኛ በላይ እነሱ ስለሚያውቁ ሠላሙን ይሰጣችሁ
ወይ ዉሳነ😭😭😭እዉነት ነዉ
ወይ ስራ ማጣት!!እባክሽ እየሽቀልሽ ልጆችሽን ኣሳዳጊ:ዝም ብሎ በየሚድያው መለፍለፍ ምን ጥቅም እንደሚስጥሽ ኣይገባኝም:ለ ኢንተርቢው ከተከፈለሽ ጥሩ ነው::
እጅግ በጣም የቆየ ቪዲዮ ነው
It is interesting ❤ and inspiring. Thank you
አሁን ከዚህ ምን ልንማር ነው የትዳር አስከፊነትን ነው የምታሳዪን?
The best mother.
የኔ ናት ገኒየ እኔ ወላሂ ተማልሳቺሁ ማየትነው የናፈቀኚ 😢😢
ገኒ በጣም ትልቅ ተዋናን ናት በትዳራም መልካም አመለካከት ያላት ናት ገኒ ሁልግዜ ስትቀመጪ እግርሽን ትደራሪባለች ገኒ አግር ደራርቦ መቀመጥ አይመከርም ሚክንያቱም ኩላሊት በሽታ መንሴ ነው ስለዚ እግር አትደራርቢ ።
Eriey adey habeney keberetey menenetey ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️
እረ ገኒዬ ክፉ አይንካሽ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደምልሽ ከኋላሽ ይከተልሽ ከጎንሽ ይሁንልሽ ሌላውን ተይው
ገኒዬ የሆንሽውን የሆንሽው ለልጆችሽ ስትይ ነው ስለዚህ ምንም እንዳይቆጭሽ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤በጣም ድንቅ እናት ነሽ በተለይ ለልጆች ፈጣሬ መጨረሻ ውን ያሳምርላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትወና ጎበዝ ነሽ
Ke ametat befit yetekerse new
Beautiful person in and out.
አርቲስት ግን ሂወታቸው በሙሉ ማስመሰል አሁንግን ምንም እእንዳልተፈጠረ በየሚዲያው ማስመሰል አስመሳይ
በተለይ ትንሹ ልጅ እስካሁን ያስለቅሰኛል እውነት ገኒ ቁረቡ ስለ ልጆችሽ ብለሽ ጠላት እርርርርር ይበል
እዎን እስከነ ተረቱ "የተማረ ይግደለኝ"ይባላል ለገባን ገብቶናል ..👈🏽ብሎም ትዳር ብዙ ውጣ ውረድ እለው...ፍቅር ብቻ ቤት እያቆምም...ለልጆቻችሁ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎቻችን የሚያስተምር እካሄድ ነው የሄዳችሁት..የእናንተ እና የእናንተ የሆነሁሉ የተባረከ ይሁን እሜንንንንንንx3 👏🏽👏🏽👏🏽
ትልቅ ሰው መጀመሪያ ጊዜ ገነትን አየሁት እንደትልቅ እናትሽ ቢሆን ደስ ታምሽ አላሙዲን ባዓት ያደረ ኢንተርቪ ወደ ኋላ ተመልሰሽ ሚድያ ደስ ይላል በጣም ነው ሚታውቅልሽ ያለሽ አንቺ እና ባለቤትሽ
የቆየ ነው ለምን ፖሰትከው
ምን አገባን ግን?
I like u. Strong woman
ገኒ ድንቅ ሰው ነሽ
በርቱ
ኧረ እባካችሁ የሚመለከተንን ጉዳይ ብቻ አጋሩን
ይሄ በጣም የቆየ ነው ስዉ በቃ ስራ የለውም ማለት ነው? አገራችን ስንት መወያየት ያለብን ነገር እያለ በስው personal ህይወት ውስጥ ገብተን መፈትፈት ምን ይባላል ? እረ ተዉ እስቲ ለአገራችን ሰላም በጋራ እንፅልይ እስቲ ለአገራችን ኑሮ እንፅልይ ስንቱ ነው ዛሬ አንዴ እንክዋን በልቶ የሚያድረው እኛ ምናገባን በነሱ ህይወት እባካችሁ የደረሱ ልጆች አልዋቸው ለነሱ እንክዋን ስትሉ ተዋቸው ለትንሽ ሳንቲም ተብሎ የሰው ህይወት መበጥበጥ ምን ይባላል እኛ ብዙ ችግር አለብን please ተዋቸው ችግራቸውን ለራሳቸው ተዉት
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝
እኔ የምለው ለምን ተለያይተው አልቀሩም ለምን በጋራ አሳደጉ ነው አልገባኝም በመሀል እኮ ልጅ አለ በምንም ይሁን ተለያዮ ግን 4 ልጅ አለ በመሀላቸው መቼ ነው ወቃሽ ወሳኝ አውቃለው ማለት መፍረድ የምናቆመው
እኔም ይገርማል ስላም ፍቅርይሻላል ከጥላቻናከበቀል ባለመስማማት መስማማት የትልቅነት ምልክት ነው
ምነው በየሚድያው ወጠሽ ባትንዘለዘሊ በዚህ እድሜ ለምን ለልጆችሽ ስነልቦና ብለሽ ረጋ ኣትይም ታድያ ኣሁን ይሻላል ልጆችሽ ምንም ይሁን ኣባታቸውን እንዲህ በየሚድያው ሲንቋሸሽ ማየት ልባቸው ኣይሰበርም ምንም ይሁን ኣባታቸው ነው ራሳቹ ናቹ በየሚድያው ስትንቀጀቀጁ የሰው መቀለጃ የሆናቹት
ጋኒ ጀግና ነሽ ባልሽን ግን የአንን ፕሮግሪም እከታተላለሁ ግን አቃምሽ ደስ ይላል እሱኩ የሆነ አክቱ ሁሉ ሴትም አታረግም እና ግዜው ስለተበላሸ ወንዶቹ የሱንእናዳይወርሱ ምከሪያቸው አክቱ ደስ አይልም
Balage tishi
መጠጥ፣ይጠጣል፣እንዴ፣ባለቤቷ?መልኩ፣እንደዛ፣ይመስላል😮😢በጣም
ብትታረቁ፡ይሻላችኋል፡ልጆችሽን፡እየጎዳሽ፡ነው።ሚዲያ፡ላይ፡በመውጣታችሁ፡ተጎድተዋል፡እረፉ።እረፉ።ሥላሴን ፍሩ።
እኔ እመለው ገመናችሁን አደባባይ ማውጣቱ ለምን አስፈለገ? ለሌላው ለማስተማር በሚል ከሆነ አይዋጥልኝም ። የልጆች ስሜትስ? ሞራላቸውስ ? በየጊዜው በየሚዲያው እየቀረቡ አርእስት መሆን ጥሩ አይመስለኝም።
የቆነ ነው
😢ይቅርታ እንዳንቺ ምንም ባላውቅም ከዚህ ሰው ፍቅር ካላችሁ ወንድምህ ሰባ ግዜ ቢበድልህ ይቅር በለው ይላል ይህ ማለት እኛ የምንረዳው ሰባ ብዜት ሳይሆን ፍጹም ማለት ነው ስለዚህ ለእምነትሽ ሰማእትነት እስከ ሸክሙ ተሸከሚው እስከለተ ሞትሽ ሰማእ ሆንሽ ማለት ነው ካለበለዚህያ ግን አርፋችሁ ተቀመጡ ይህ ዝና አይደለም በየሚዲያው የሚወራ ምኑ ያስተምራል ነውር ነው በቃ ተደበቁ የዝሙት ችግር ነው እግዚአብሔር ለምኝለት በፀሎት አስቢው እና አብራችሁ ሁኑ በተረፈ ጥሩ መልክት እያስተላለፋችሁ አይደለም እና ለሌውም መልካም ነገር እያስተማራችሁ መስሎ ከተሰማችሁ በፍጹም ም ነውር ነው እረፉ ።
እንዲያ፡ነው።ማስተማሩ፡ትክክል፡የሚሆነው፡ይቅር፡ተባብለው፡አብረው፡ቢኖሩ፡ነው።
እኔ ግን በጣም አደንቃታለሁ!!!
Enme❤
አምሮብሻል ገኒ
ውይ ያስለቀሰኝ ድራማ
እባክሸ አሁንም አዲስ ሆኖ መፈጠር ይቻላል።እንደ እግዜር ቃል።
ይቅርታ አድርጉልኝና እኔ እንዳየሁት ከሆነ ሚድያዎቻችን ፍቺ የምያበራቱ ይመስል ፣ተቀባበሉት ።ገኒ በጣም የምንወዳት ሌጀንዳችን ነች እንወዳታለን ደሞም እውነትዋ ነው፤ነገር ግን እኛ ወጣቶች ምንድነው የምንወስደው? ምክያቱም ሁሉም ሰው ነገሮች የሚያይበት ደረጃ ተመሳሳይ አይደለምና ። መልካም ነገሮች ማበረታት ተገቢ ቢሆንም ፣አማርኛ ፊልሞቻችን ሌብነትን እንዳስፋፉ ይሄም ማስተዋል ይሻል ባይ ነኝ። ስለዚ ሚድያዎች ጥንቃቄ ያስፈልጋዋል !ልክ ነው ካላቹ ላይክ ግጩኝ አቦ ይመቻቹ
ካልተስማማ ምን ማድረግ ይቻላል ፍች መፍትሄ ባይሆንም በሰላም መለያየት ጥሩ ነው የውሸት ከመኖር
የቆየ ቪድወ ነው አቤት አጋጣሚውን ተጠቅቅማችሁ
Eko betam yasaznale sew legenzeb blo endi mehon😢
This is an old interview
Wowwwww ❤❤❤ gennii
ኤጭ ምነው የሀገረ ጉዳይ አስመሰላችሁትሳ ?
😂😂 so true
ታራቁ ባቃ ምን አላህስ ብዙ ነጋር አጥፍታን ይቅር ይላን ዬላም😢😢ምድነው ማጋባድ
ኮሚክ ነሽ❤
የድሮ ቀረፃ ነው እኮ ኮማቾች
ቆይ ለምን ይሄን ያክል ፍቅር ካላችሁ፤ ስተትን በይቅርታ አርሞ በስርአት መኖርን፤ መቻቻልን አታስተምሪም፡፡ በእውነት ጥሩ ነገር አታስተምሪም፡፡ ምንድነው የምታስተምሪው? ፍችን ነው? ይቅርታን እና የትዳርን ክቡርነት የፍቅርን ታጋሽነት ይቅርታ ባይነት ብታስተምሪ የተሻለ ነበር፡፡
yetayeta new mewadede ende sofeya shebabawu sideberu
እሄኮ የቆየ ቀረፃ ነው አሁን ምን ተፈልጎበት ነው ያለቀቃችሁት?ወይስ የሰሞኑ መነጋገሪያ ስለነበር ህዝቡን አጀንዳ ልትሰጡት ነው?
የኛ ህዝብ ጭር ሲል አይወድም ይቺ ሴት ደግሞ ብዙ ፈት ሴቶች በትዳር ላይ ሲሆኑ የተረጋጉ ናቸው ሲፈቱ ግን ምላሳቸው እግዚዮ ነው አርፋ ልጆቿን ብታሳድግ
አስትማሪውን ክፍል ደብቀውታል ሌላው የተሰማ ነው ስንት ሚድያ ያጡ አስተማሪ ስራ ታሪክ ያላቸው አሉ ምንድነው ነው አንድ ነገር ለይ ክችች ማለት?
የኔ እህት በየሚዲያው ማውራቱ ጠቃሚ አይደለም ማንም እናት ያሳለፈችው ሕይወት ነው ይቅርብሸ ሚድያ ብዙ አይነት ሰዎች አሉ ።አሁን ደግመሸ መውጣትሸ አልታየኝም ለሌላው ዬቲዬበር ሰራ እየፈጠርሸ ነዉ በቃሸ ።
መማር መማር ብለሽ ሞትሽ በየሚዲያው ሼም ነው የተማር አይልም ያስገምታል
Saatwek atawera yhi ye koye video new
ሁሉም ነገር ለበጐ!
Wonderful. Women
ገንዬ ብርክ በይ
ወይዘሮ ገነት ልክ አልሰራችሁም ሰው ብዙ ሊል ይችላል የሰውን አሉባልታ ለመመለስ የቤታችሁን ገበና መነገሩ ልክ አደለም ሊያውም ምንም ትምህርት የማይሰጥ ወደድንም ጠላን ፍቺ ለትውልዱ ጥሩ መልዕክት ተደርጎ አይታሰብም እናንተ የምትሉን እህትና ወንድም ደግሞ አይጥና ድመት ባንድ ቤት እንዴት ማደር እንደሚችሉ አላውቅም አላምንም ይልቁንስ ልጆቻችሁን ሰላም ካረገላችሁ እዛው መጨረስ ስትችሉ ሚዲያ ላይ አምጥታችሁ ስትናገሩ ያንቺም ውሽማ የሙልጌታም ብዙ ተማሪዎቹን የፈጀበት በማርክ ሰበብ ተሰረገፈ ምነው እዛው ብትተውት ተይ ገነት አትውረጂ!
ይሄ የቆየ ቪዲዮ ነው
ህዝቦች አትሳሳቱ ይህ ኢንተርቪ ካሌብ ሾዉ ላይ የተፋቱ ጊዜ ነው አሁን እንደ አዲስ የተለቀቀዉ ባለፈዉ በሰይፉ ሾዉ ላይ ባለቤቷ ድርጊቱ /ያደረሠባት በደል ቆጭቶት ሲንሰቀሰቅ አሁን ላይ የሱን እንባ ሲያዩ እሷን ለምን ይቅር አትይዉም በማለት የስድብ ናዳ ህዝቤ ሲያወርድባት ነው እስኪ በደሏን አመዛዝኑ እኔ በጣም አደንቃታለሁ አሁን ላይ የወንድማዊነት እንክብካቤዋን !!!
ስለዝህ አንድ ላይ እንዳትኖሩ ያደረጋችሁ ምንድነው ነው ነኔ ጥያቄ?
ከአንች መልካምነትንንና ጥንካሪን ተመሪያአለሁ❤❤❤
ባለጌ ነህ ካሌብ እንደ አዲስ ትለጥፍለህ እንዴ የቆየ በጣም የቆየ ነው
Geneye berget tenkara lejoch alush.yemanem sew aseteyayet aysebrachewum.gen anchi yasalfeshiwu selemetawuki yetem midiya atekrebi sewedesh?yerasesh sera becha seri ya lesew araya yehonew program seriy wude ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ምርጥ አክተር
እረ ገኒ በየሚዲያዉ እየወጣሽ አታዉሪ አንዳንድ ስርአት የሌላቸዉ ሰዎች የሚሰጡት አሰተያዬት የልጆችሽን ሞራል እንዳይጎዳዉ እፈራለሁ
መመለስ ከፈለጋችሁ ተመለሱ በየሚዲያዉ እናንተን መመልከት ሰለቸን
Yhi betam yekoye new ke tekerese
ኸረ እኔ የምወድልሽ ገነት ያቺ ልክ ረጋ ያለችውን ነው በእናትሽ በየሚዲያው አትውጭ ሁሉም ሰው የሚሰጠው አስተያየት ልጆቹን ይጎዳል
የዱሮ የቀረበ ነው ተረጋጉ ዝም ብላችሁ ኤጭ
የቆዬ ነው
የቆየ ነው።
የኔ እናት እንዴት እንደምውድሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሺ ❤
ሁሌም ሰይፉ ያቦካካውን ነገር የምትጋግረው ነገርህ ይገርመኛል
በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ።
ገንዬ ቆንጃ ሁልግዜ የማደንቅሽ እና የምወድሽ ነኝ ተባረኪልንን ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ ከመላውቤተሰባችሽ ጋር🙏🏾🙏🏾❤️❤️
እረ ጎበዝ እነዚህ ሰወች በእርጅና ፈነዱብን እኮ፤በየሚድያው እየወጡ attention ለማግኘት ይቀበጣጥሩና ያለቃቅሱብናል
በሊቢያ ነው የምኖረው UA-cam ቻናሌ 2000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
😅😅😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😮😮😮😮😅😅l😮😮😮😮😮😮😮😅
እሺ በርቺ❤❤❤
አላህ ያያታሰበውን ሰጥቶህ ለሀገርህ ያብቃህ
ስምና አድራሻ አካውንት ስልክ ቁጥር ይፈለጋል
ፈጣሪ ያሣብሽዉን ያሣካልሽ❤❤❤❤
የኛ ሐገር ሰው ሞራል ሰባሪ ነው በንብረት አማኝ ነው፣ እኔ በግል አላውቃችሁ ግን በጣም ጠንካራ ነሽ በርቱ አይዣሽሁ፣
ጀግነነሽ እኳን 4ልጂ 1ልጂ የከብዳል በሳቅ የተደበቀ ሀዘንአለ❤❤❤❤
You are so strong. God bless you and your family .
Smart, Beautiful, unremarkable Artist, and mother, don’t ever stop being positive and keep that laughter.
"በርቺ ጎበዝ
ሰይፍ ሾዉ ላይ ቀርበሽ እንኳን ስለሱ በደል ችግር አላወራሽም ይህ ትልቅነትሽን ያሳያል ...የሴቶች መከታ ብዬሻለሁ ❤❤❤
ገኒዬ ቆንጆ! ባክሽ ሞኝ አትሁኚ ሁለተኛ እድል ስተሽ ልጆችሽንም አስደስተሽ ለናንተም ይመቻችሁ! እንደገና ተጋቡ!
አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጐ ነው እህቴ
ገኒ አነጋገርሽ ቅን መሆንሽን ይመሰክራል። በርቺ ማንም ምንም ሊል ይችላል ብዙ አሳልፋችዋል ከነ ባለቤትሽ እህል ውሃ የሚባል ነገር አለ ወደፊት እንጂ ወደ ኦላ የለም ከዚህ የተሻለ ቦታ ለመድረስ ጠንካራ ሁኚ። ልጆችሽንም አበርቼ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በተለይ ሴቷን አያያዟ ያስታውቃል።
ገኒ አራት ልጅ ወልዶ አብሮ ኖሮ መለያየት እንደዚህ ቀላል
አይመስለኝም።ቆራጥ እና አስተዋይ ሴት ነሽ።ጀግና!!!
የቆየ ኢትርቪው ነው ህዝቤ ተረጋጋ ገኒ ጅግና ናት
ምርጥ እናት❤❤❤❤❤
ጠንካራ ሴት ነሽ ❤ በርቺ
እኔ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ከምንም በላይ ትልቅ ልብ አለሽ እግዚአብሔርም ይቅርታ አደርጉ ያጠፋውም ዋጋውን ይክፈል ይላል የማይከፈልም ከሆነ በሰላም ይኑር ነው እናም ማንንም እንዳትሰሚ ከፈጣሪ በቀር ይሄ የበፊት ቀረፃም ቢሆን አሁንም ስለሚወራውም ለማንም ጆሮ አትስጭ የምትኖሪው አንች ስለሆንሽ❤❤❤❤❤❤
ገኒ እኔ የሚመክርሽ ሁሉ አላፊ ነው ወዱ የልጆችሽ አባትጋር ለፈጣሪ ብለሽ ብትታረቅ መልካሙን ታገኝያለሽ እባክሽን።
ገኒ ጎበዝ ጀግና ብርቱ ጠንካራ ለብዙ ሴቶች ምሳሉ የምቶኚ ምርጥ እናት ነሽ
ልመርቃችሁ አሜን በሉ በነገሮቻችሁ ሁሉ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ የጎደለው ይሙላላችሁ የጠመመወን ያቆናላችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ ተባረኩ 🙏🥰
ይህ ከአመታት በፊት የታዪ ነው ምንድነው እንደገና
እራሷን ችላ የምትተዳደር ሴትን ሰነፎችና ምቀኞች አይገባቸውም በርችልን!😊
ይህ ከአመታት በፊት ካሌብ ሾው ላይ የተቀረፀ ነው አሁን እንደ አዲስ ለዩቲብ ዕይታ ፍጆታ የቀረበ ነው እባካችሁ እነሱን ተዋቸው ከራሳቸው በላይ ስለነሱ አታውቀም እና ጎራ ለይታችሁ አትፈትፍቱ ገኒና ሙሌም ስለእናንተ አዝኛለሁ እራሳችሁን የሰሞኑ የማህበራዊ ሚዲያ መሸቀያ ስላደረጋችሁ ልጆቻችሁ ምን ያህል እየተሸማቀቁ መሆኑን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው። ይበቃል ስራችሁን በተመለከተ ካልሆነ በስተቀር ስለነበራቸሁ የትዳር ህይወት በየሚዲያው አታውሩ።
እየተወነችኮ ነው::
ገኒዬ በርች እግዚአብሔር ያደረገልሽን እና በሲንግል እናትነት ውስጥ እንዴት ነጥሮ መውጣትና ስኬታማ መሆን እንደሚቻል በማስተማርሽ ሴቶች በቀላሉ ተስፋ እንዳይቆርጡ ያደርጋል
Very positive, this is the way
ተው ግን ይሄ እኮ የስንት አመት ቀርፃ ነው አስተውሰዋለሁ ካሌብ ሾው ላይ ነበር የቀርበችው
ችግር እንዲህ አስክኖ ፤ መልካም ሰው የሚያደርግ ከሆነ። የዕለት ፀሎታችን ፈጣሪን በመጠኑ ችግር ከዕኔ አታርቅ ይሁን።
ገንይ አይዞሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤
የልብሽ አምላክ ያበርታሽ የኔ ብርቱ ሴት ❤️🩹🤍
የኔናትአይዞሽ
እባካቹ እናንተ ለርካሽ ገንዘብ ስትሉ በተለያየ ማህበራዊ ሚድያ እንዲህ ነበሩ እንደዚህ አደረጉ እያላቹ የምትፅፉ ከነነውራቹ ባህሪያቹ ብታቆሙ መልካም ነው በሰው ጉዳይ ባትመፃደቁ ይልቅስ የራሳቹ ንሮና ባህሪ ብትመለከቱ መልካም ነው እኛ ከነዚህ የተማርነው ከተለያዩ ቡሃላ በእልህና በበቀል ሳይሆን እንዴት አድርገው በፍቅርና በመተሳሰብ ልጆቻቸው የሚሳድጉበት መንገድ ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል እላለሁ
አንዳንዴ ሁሉም ነገር ሲጋነን ደስ አይልም አድማጭንም የመናቅ ይመስለኛል እንደው ጅል አረግ ሽን እንዴ ስላልተስማማችሁ መስሎኝ ትዳር የሚባለውን ትልቁን ተቋም ያፈረሳችሁት ሁሉንም ለልጆች ሲባል ይኛን ጉዳይ ወደጎን ተውነው ይሄ ይበል የሚያሰኝ ነው በዚህ እናደንቃችሀለን ሌላው የምትቀባጥሪው ግን ተይ በየፍርድ ቤቱ አየተካሰስሽ በአንድ መኪና ተመለስን የራይድ ላለመክፈል ነው በይኝ ምን ማለት ነው የተማርን ሰለሆንን ብትማሩማ ፍርድቤት ከመሄድ ይልቅ ተቆራጩን በቤተሰብ በንግግር በፈታሽ ነበር ተይ ድራማ አትስሪ ዝም ማለት ማንን ገደለ በየሚዱያው ያወቅሽ መስሎሽ ብቅ ብቅ እያልሽ ገበናችን አሰጣሽው እኔ ለልጆቹ አዘንኩ በቤተሰብ ማፈር ከባድ ነው እህቴ ልምከርሽ እቤትሽ ቁጭ በይ የተኛውን ጉድ አትቀስቅሺ
በቃ ለምን ከሚድያ ርቀቹ አትኖሩም ሚድያ ለይ ብዙ መተያት መጨረሻው ጥሩ አይደለም🙏🙏
የሬሷምሰጢር ይኖሬታል እኛ የማናውቀው እነሱ የሚያውቁትሰለዚሕ ብዙ አናምንትላለች አክሰቴ በትዳር መሀከል ያለው እግዚአብሔር ነው ትላለች እና እኛ ጣልቃ ባንገባ ብየ እላለሁ ለምን ከኛ በላይ እነሱ ስለሚያውቁ ሠላሙን ይሰጣችሁ
ወይ ዉሳነ😭😭😭እዉነት ነዉ
ወይ ስራ ማጣት!!እባክሽ እየሽቀልሽ ልጆችሽን ኣሳዳጊ:ዝም ብሎ በየሚድያው መለፍለፍ ምን ጥቅም እንደሚስጥሽ ኣይገባኝም:ለ ኢንተርቢው ከተከፈለሽ ጥሩ ነው::
እጅግ በጣም የቆየ ቪዲዮ ነው
It is interesting ❤ and inspiring. Thank you
አሁን ከዚህ ምን ልንማር ነው የትዳር አስከፊነትን ነው የምታሳዪን?
The best mother.
የኔ ናት ገኒየ እኔ ወላሂ ተማልሳቺሁ ማየትነው የናፈቀኚ 😢😢
ገኒ በጣም ትልቅ ተዋናን ናት በትዳራም መልካም አመለካከት ያላት ናት ገኒ ሁልግዜ ስትቀመጪ እግርሽን ትደራሪባለች ገኒ አግር ደራርቦ መቀመጥ አይመከርም ሚክንያቱም ኩላሊት በሽታ መንሴ ነው ስለዚ እግር አትደራርቢ ።
Eriey adey habeney keberetey menenetey ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️
እረ ገኒዬ ክፉ አይንካሽ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደምልሽ ከኋላሽ ይከተልሽ ከጎንሽ ይሁንልሽ ሌላውን ተይው
ገኒዬ የሆንሽውን የሆንሽው ለልጆችሽ ስትይ ነው ስለዚህ ምንም እንዳይቆጭሽ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤በጣም ድንቅ እናት ነሽ በተለይ ለልጆች ፈጣሬ መጨረሻ ውን ያሳምርላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትወና ጎበዝ ነሽ
Ke ametat befit yetekerse new
Beautiful person in and out.
አርቲስት ግን ሂወታቸው በሙሉ ማስመሰል
አሁንግን ምንም እእንዳልተፈጠረ በየሚዲያው ማስመሰል አስመሳይ
በተለይ ትንሹ ልጅ እስካሁን ያስለቅሰኛል እውነት ገኒ ቁረቡ ስለ ልጆችሽ ብለሽ ጠላት እርርርርር ይበል
እዎን እስከነ ተረቱ "የተማረ ይግደለኝ"
ይባላል ለገባን ገብቶናል ..👈🏽ብሎም ትዳር ብዙ ውጣ ውረድ እለው...ፍቅር ብቻ ቤት እያቆምም...ለልጆቻችሁ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎቻችን የሚያስተምር እካሄድ ነው የሄዳችሁት..የእናንተ እና የእናንተ የሆነሁሉ የተባረከ ይሁን እሜንንንንንንx3 👏🏽👏🏽👏🏽
ትልቅ ሰው መጀመሪያ ጊዜ ገነትን አየሁት እንደትልቅ እናትሽ ቢሆን ደስ ታምሽ አላሙዲን ባዓት ያደረ ኢንተርቪ ወደ ኋላ ተመልሰሽ ሚድያ ደስ ይላል በጣም ነው ሚታውቅልሽ ያለሽ አንቺ እና ባለቤትሽ
የቆየ ነው ለምን ፖሰትከው
ምን አገባን ግን?
I like u. Strong woman
ገኒ ድንቅ ሰው ነሽ
በርቱ
ኧረ እባካችሁ የሚመለከተንን ጉዳይ ብቻ አጋሩን
ይሄ በጣም የቆየ ነው ስዉ በቃ ስራ የለውም ማለት ነው? አገራችን ስንት መወያየት ያለብን ነገር እያለ በስው personal ህይወት ውስጥ ገብተን መፈትፈት ምን ይባላል ? እረ ተዉ እስቲ ለአገራችን ሰላም በጋራ እንፅልይ እስቲ ለአገራችን ኑሮ እንፅልይ ስንቱ ነው ዛሬ አንዴ እንክዋን በልቶ የሚያድረው እኛ ምናገባን በነሱ ህይወት እባካችሁ የደረሱ ልጆች አልዋቸው ለነሱ እንክዋን ስትሉ ተዋቸው ለትንሽ ሳንቲም ተብሎ የሰው ህይወት መበጥበጥ ምን ይባላል እኛ ብዙ ችግር አለብን please ተዋቸው ችግራቸውን ለራሳቸው ተዉት
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝
እኔ የምለው ለምን ተለያይተው አልቀሩም ለምን በጋራ አሳደጉ ነው አልገባኝም በመሀል እኮ ልጅ አለ በምንም ይሁን ተለያዮ ግን 4 ልጅ አለ በመሀላቸው መቼ ነው ወቃሽ ወሳኝ አውቃለው ማለት መፍረድ የምናቆመው
እኔም ይገርማል ስላም ፍቅርይሻላል ከጥላቻናከበቀል ባለመስማማት መስማማት የትልቅነት ምልክት ነው
ምነው በየሚድያው ወጠሽ ባትንዘለዘሊ በዚህ እድሜ ለምን ለልጆችሽ ስነልቦና ብለሽ ረጋ ኣትይም ታድያ ኣሁን ይሻላል ልጆችሽ ምንም ይሁን ኣባታቸውን እንዲህ በየሚድያው ሲንቋሸሽ ማየት ልባቸው ኣይሰበርም ምንም ይሁን ኣባታቸው ነው
ራሳቹ ናቹ በየሚድያው ስትንቀጀቀጁ የሰው መቀለጃ የሆናቹት