Abinet Agonafir አብነት አጎናፍር | ልጄ | Leje Official Music Video 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 77

  • @zahrasied1375
    @zahrasied1375 5 місяців тому +158

    የመጀመሪያዬን ነብሰጡር ሁኜ ይሄን ነበር የምሰማው 😢😢😢😢የወለድኩ ቀን ሞተብኝ💔💔የዛሬ6አመት 😢😢አሁን አልሀምዱሊላህ የ9ወር ልጅ አቅፌ ነው የማዳምጠው ያሳድግልሽ በሉኝ ያረብ 😢😢😢

    • @SenkinehMesge
      @SenkinehMesge 5 місяців тому +5

      ያሳድግልሺ

    • @Amube41
      @Amube41 5 місяців тому +1

      Allah ysdegelse

    • @Meryem-jy8of
      @Meryem-jy8of 5 місяців тому +2

      ያሰድግሽ❤

    • @amentube9168
      @amentube9168 5 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢አይዞሽ የኔውዴዴዴዴ

    • @DestaAmen-zq4os
      @DestaAmen-zq4os 5 місяців тому

      ፈጣሪ አያሳሳትም ለበጎ ነው የኔ እናት

  • @zolamantube2464
    @zolamantube2464 5 місяців тому +22

    እግዚአብሔር ከፈቀደ ልጅ ሰቶኝ በዚህ ሙዚቃ ማለቅስበት ዘመን ይናፍቀኛል ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው ያመኛል ግን እናትዬውንም ያቆይልኝ እላለሁ እጅ ያለ እናቱ ሲያድግ ከባድ ነው

  • @DanielMekasha-eu7ml
    @DanielMekasha-eu7ml 3 місяці тому +4

    ሁሌም ይሄን ዘፈን ሰሰማ አምላኬን ወንድ ልጅ ሰጠኝ ነበር ነበር ምኞቴ ይሄም የጠየኩትን ሰጠኝ ክብር ሁሉ ለፈጠረን አምላክ የጠየክነውን የሚሰጥ አምላክ

  • @azebteferawork7385
    @azebteferawork7385 3 місяці тому +4

    አስባለሁ ብዙ እኔ ገና ያለኸኝ አንተ ነህና
    ይባርከው ባንተ ተስፋዬን ጨምሮ ይስጥህ እድሜዬን ክፋ አይንካህ ልጄ አለኝታዬ ለ አንዱ ልጄ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 5 місяців тому +11

    ❤❤ዘምን ተሻጋሪ ሥራ ❤❤ ምድር ለይ ያላችሁ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤

  • @samtiktok7379
    @samtiktok7379 6 місяців тому +17

    ሳልወልድ ይጨንቀኛል

  • @MohammedUsman-d8k
    @MohammedUsman-d8k 5 місяців тому +12

    ❤❤❤❤❤በጠም ምዎደት ልጅ አለችኝ ያሰድግልህ በሉኝ ❤❤❤ልጆች ዛለለም ይኑሩ❤❤❤❤

    • @zehraissa5162
      @zehraissa5162 2 місяці тому

      አለህ ይሰድግለህ ለኛ ይዉፈቃን

    • @tekalignadimasu768
      @tekalignadimasu768 2 місяці тому

      እግዚአብሔር በፀጋው የሰድግልህ ❤
      ግን ዘላለማዊ እየሱስ ብቻ ነው ስዎች ለዘላለም አንኖርም 😊

    • @SebleHabtamu-p5b
      @SebleHabtamu-p5b 17 днів тому

      Yasadglsh

    • @JItuKEDIR
      @JItuKEDIR 13 днів тому

      Yadadigilish

  • @MahletGreziherabay
    @MahletGreziherabay 2 місяці тому +2

    ወይኔ ልጄ ናፈቀኝ ይሄን ዘፈን ስሰማ ሁሌ ኣለቅሳለው 😢😢😢😢

  • @water_Clean
    @water_Clean 5 місяців тому +10

    ከልጅ በላይ ምን አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክፉ አይንካህ ልጄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጨምሮ ይስጥህ እድሜዬን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Teddydemeke-np1qh
    @Teddydemeke-np1qh 6 місяців тому +9

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸውና እራሱ ባለቤቱ ይጠብቃቸው

    • @YotorAdis
      @YotorAdis 5 місяців тому +1

      ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ይስጠን

  • @Brookbaba
    @Brookbaba 2 місяці тому +1

    ሀገሩን ሰላም ያርግልኝ
    ልጄ ያለ ሀሳብ እንድታድግልኝ❤❤❤😢

  • @kalukal-ki8he
    @kalukal-ki8he 5 місяців тому +3

    በጣም ደስ አሚል አና የውነት ስሜትን አምገልፅ ልጄ አወድሻለሁ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ሁሌም ደህና ሁኝልኝ ፈጣሪ በሰላም ያገኛኘን የኔ ናፍቆት 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @Redmi-tm3bc
    @Redmi-tm3bc 5 місяців тому +2

    ከሥዴትመልሥ 10አመትቆይቼወልጄመጣሁ
    1አመት 4ወርትቼው መጣሁ ዛሬይ ግን እናቴይ ይለኛል ድምፁን ሥሠማድካሜን እርሳለሁ❤❤❤❤🎉 በሠላም ያገናኘኝእጅ

  • @AmanuelBelayneh-ff8gf
    @AmanuelBelayneh-ff8gf 6 місяців тому +8

    Abinet Atnafikegn Lije 1995 Vol.1 Music Video Plzzzz❤

  • @abebechbelay5781
    @abebechbelay5781 5 місяців тому +1

    Amen lije
    Wedhalew edeglign....

  • @BeSh-d3d
    @BeSh-d3d 5 місяців тому +1

    ለእናት የሚሆን ይሰራልን

  • @TigistTilahun-q2j
    @TigistTilahun-q2j 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤kifu ayinkah loje

  • @RobelEshetu-wi6wy
    @RobelEshetu-wi6wy 4 місяці тому +1

    eni abati mn endehon alakime😢 abati yeligem abayi bey yemtirawu abati yeligem😢😢

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 5 місяців тому +2

    ገናዛሪ በቪድዮ አየሁት ይሄን ሙዚቃ

  • @assefamamo5520
    @assefamamo5520 5 місяців тому +1

    በጣም አሪፍ ነዉ!

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 6 місяців тому +2

    Z best music forever

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 4 місяці тому +1

    #WENDEMALEM #ABBI #AGONAFER - you're the Best Singer of our time - Please Have a year-long #Worldwide #Concert in America, Europe Australia and Canada , I Guarantee you will have all SOLD OUT CONCERT, because you're Just Amazing 🙏Thank you

  • @MeseluSemegn
    @MeseluSemegn 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ዋው

  • @ShalomTsegayea
    @ShalomTsegayea 2 місяці тому

    Waw betam des yemil zefen new hulem

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 6 місяців тому +3

    ❤❤❤❤

  • @kido_k1628
    @kido_k1628 6 місяців тому +2

    My favorite ab 🥰🥰🥰

  • @michealberhanu8317
    @michealberhanu8317 6 місяців тому +2

    No 1

  • @YosefGezahagn
    @YosefGezahagn Місяць тому

    Wow

  • @embihggd1173
    @embihggd1173 5 місяців тому +3

    🥰🥰🥰🥰🥰😢😢😢😢😢😢

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ShalomTsegayea
    @ShalomTsegayea 2 місяці тому

    Egzaber lij slesetegn amesegnalew hulem

  • @TinaSeifu
    @TinaSeifu 6 місяців тому +1

    Please concert mech new gogutenal🙏🙏🙏🙏

  • @bilisumarago
    @bilisumarago 6 місяців тому +1

    Abi 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ermiasalex9318
    @ermiasalex9318 5 місяців тому +1

    ኤ ቢ የኤላ አይነት ሰው ይግጠምህ በደንብ የሚረዳህ ስራህን ሞሽሮ ከሽኖ በልክህ የሚሰፋ ይስጥክ

  • @edensolomon9666
    @edensolomon9666 6 місяців тому +1

    🥰🥰🥰

  • @fretsegaye
    @fretsegaye 5 місяців тому +1

    😢😢🎉🎉🎉❤

  • @DereseTesfaye-bn1xh
    @DereseTesfaye-bn1xh 5 місяців тому +1

    Bexam bexam yemiwedew zefen naw lij yalachu abatoch gabzalew

  • @Betimofo
    @Betimofo 5 місяців тому +1

    Ene be sst film lay neber betam make demo betam des ylegn neber ahun lje set nat lesuwa desta bye yhew ymadam kmem hognalew fetari kekfu hulu tebko yasadgln kekenat behuala be sene 23 ldetuwa new5 amet ymolatal

  • @መሶበወርቅMesobeWerk
    @መሶበወርቅMesobeWerk 6 місяців тому +1

    copyright kalteyaze migrem video nbr

  • @mikyasadriano5821
    @mikyasadriano5821 6 місяців тому +1

    ሮቤል መሀሪ ነዉ አይደል ያቀናበረዉ?

  • @DanaHenderson-l2e
    @DanaHenderson-l2e 3 місяці тому

    Johnson Lisa Lewis Gary White Linda

  • @ShalomTsegayea
    @ShalomTsegayea 2 місяці тому

    Egzaber lij slesetegn amesegnalew hulem

  • @MartaMekonen-z5l
    @MartaMekonen-z5l 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesTamiru-g4w
    @MekdesTamiru-g4w 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchuAbera-c5w
    @chuchuAbera-c5w Місяць тому

    ❤❤❤❤❤