ለ 20 አመት የትዳር አጋሬ ለዉዷ ባለቤቴ መክሊቴን... ተወዳጁ ድምፃዊ አብነት አጎናፍር ያልተሰሙ ነገሮች ..... ክፍል 1 | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 368

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +214

    የዝህ ጀግና አድናቂ ማነው እንደኔ 🙌🙌🙌

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Рік тому +66

    የነሱ ጊዜ ያሉ ባቾች ሁሉም ይመቹኛል ስክን ያሉ ሁሌም እየተወደዱ የሚኖሩ ናቸው ❤ እናንተ ባትኖሩ ደንቁረን ነበር ይሄኔ 😂

    • @hewanayalew973
      @hewanayalew973 Рік тому +1

      betam edemi ke tena gare ysetachew

    • @lubabahussan2965
      @lubabahussan2965 Рік тому +2

      😂😂😂እውነት ነው

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Рік тому +1

      መቼም ጆሮ የማይችለው የለ በነሱ እንፅናናለን

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@hewanayalew973 ደምሪኛ🎉

    • @eshetuman32
      @eshetuman32 Рік тому

      ❤❤❤እወነት ነው

  • @blendarge-ln8qj
    @blendarge-ln8qj Рік тому +31

    ትልቅ ስው ለልጆቹና ለባለቤቱ ያለው ክብር❤ከልቡ ነው ዋው ደስ ይበልክ

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 Рік тому +16

    አብነት አጎናፍር የተረጋጋ ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሰ ምርጥ ሰዉ ነዉ። በህፃናንነት እድሜየ አባቴ ለሠላም አስከባሪ ሩዋንዳ ሄዶ አስቻለሽ ወይ ያለኔ ኑሮ የሚለዉን ዘፈን በወቅቱ በሬድዮ ጋብዞን ስለነበር ሁሌየ ትዝ ሲለኝ ያሥለቅሰኛል።

  • @banchbire4097
    @banchbire4097 Рік тому +1

    ሁሉም ካንተ እርጋታህን ቢማሩ ተባረክ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Рік тому +10

    የኝ ምርጥ አብነት በጣም የማከብርህ የምውድህ መቼም መቼም ቢሆን ያንቸዘፍን ከልብ የማጠፍ ሁሌም እንደአዲስ የሚሰማነው።ስለዚህ ከመላው ቤተስብህጋር እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።ውድድድድድሰ

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ Рік тому +29

    አድናቂህ ነኝ አብነት የወገንህን ህመም በሙዚቃህ የገለፅክ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 Рік тому +5

    በእውነት እርጋታህ ጥሩ ኢትዩጲያዊ ነህ ።ስለባለቤትህ ስታወራ ደግሞ በጣም አከበርኩህ።

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 Рік тому +6

    ክብር የሚገባህ ጨዋ ጎበዝ ከኢትዬጵያ ተወዳዳሪ የሌለህ የገንዘብ ሰው ያልሆንክ ዘፋኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነወንድምህ Respect

  • @ቃል-ወ8ተ
    @ቃል-ወ8ተ Рік тому +45

    መጣልኝ የኔ ተናፋቂ አብዬ ዬ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤ አቢዬን የምትወዱ እስቲ የታላቹ❤❤❤

    • @sasnuri
      @sasnuri Рік тому

      ke seytanu ato abiy endatasmeslut Abenetyen

    • @alam5953
      @alam5953 Рік тому

      እንደኔ አትሆኝም ይለይብኛል

  • @FantahunAle
    @FantahunAle Рік тому

    አብነት በጣም የማደንቅ እግዛብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 4 місяці тому +1

    #WENDEMALEM 🌸#ABINET 👌- you’re Just THE #BEST Singer of Our time 💞

  • @Melat544
    @Melat544 Рік тому

    እኔ ያላንቺ መች ያምርብኛል በጣም እምወደው ስራ ነው ወንድምህ ግን በጣም መከታህ ነው ሀምሳያህ ነው

  • @asmeromaru7122
    @asmeromaru7122 Рік тому +37

    አብነት መልካም ኢትዮጺያዊ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Рік тому +6

    የ90ዎቹ ምርጥ ዘፈን ምግዜም ምርጥ ነዉ ስራህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል❤

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ

    ማሻአላህ በሉት ለትዳሩ ለልጆቹ አላህ ይጠብቅልህ ከሰው አፍ ያውጣህ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Рік тому +5

    ሴፍዬ አብነትን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ለአተም ለሱም ይውንላቹ

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 Рік тому +4

    መጣች ለኔ ብላ ሁሉን ነገር ብላ😢😢😢😢😢😢😢ትዝታ አለብኝ ስወድህ

  • @የስሚር
    @የስሚር Рік тому +13

    መልካም ስው ነህ አድናቂህ ነኝ ዘፈኖችህን ስወድልህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏❤❤❤

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 4 місяці тому +1

    #ABBI #BRO you're the BEST DAD to let your Children Join MARSHAL ART, Great for their Minds, Body and Spirit ✅

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому +2

    ምርጥ የተረጋጋ ባህሪ ያለዉ ሰዉ ስወደዉ ከልቤነዉ ልታይ ልታይ የማይል ቁጥብ ድምፃዊ ነዉ። ዋዉ ገራሚ ተሰጦ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Рік тому +4

    ስላንተና ስለ ቤተሰብህ የተሳሳተ ሰዉ ስህተት ነበር ለካ ያወራልኝ ለሚስትክ ያለክ ነገር ደስ ያሰኛል አክብሮትህ ደስ ሲል ክበርልን አንዳንድ ሰዎች ስለአንድ ሰዉ ጫፍ አወቅን ብላችሁ የተሳሳተ መረጃ አታዉሩ አብነቴ ክበርልኝ አንተ የዘመኔ ሰዉ❤❤👏

  • @eftuwa4380
    @eftuwa4380 Рік тому +3

    Wow Abinet have multi talent man Respect i love his personality

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Рік тому +1

    ዋዉዉዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው፡

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Рік тому +20

    እግዚአብሔር ያፅናልህ ትዳርህን አባዬ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ለቁምነገር ያድርስል ልጆችህን❤❤❤🙏

  • @shylook
    @shylook Рік тому +1

    የኔ ትሁት ጎዋደኛዬ ባዕሪክ አልተቀየረም ከመላዉ ቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Рік тому +2

    AB የሰፈሬ ምርጥዬ የአራድዬ ልጅ ኑርልኝ❤ከነቤተሰብ😎

  • @አልሚነኝጎንደሬዋ

    አንደኛዬ አብነት አጎናፍር ምርጤ ❤ ክፉ አይንካህ አንድ አንተ ነዉ ያለከን የምር 🥰🥰

  • @Miko16459
    @Miko16459 Рік тому +108

    ❤ ውድ ኢትዮጵያዊያን ውድ ኤርትራዊያን ይሄ ሳምንት ቸሩን የምትሰሙበት የልባችሁን መልካም ሀሳብ የሚሞላበት መዳኒአለም ከነ እናቱ ያድርጉላቹ !!!❤

  • @kedestrak123
    @kedestrak123 Рік тому +15

    ዉይ ማነዉ ግን እንደኔ አብነትን ከልቡ የሚወደዉ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Рік тому +2

    አብነት ያስታውቃል በጣም ጥሩ ሰው እንደሆነ እርግት ያለ ነው

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +15

    አብነት አጎናፍር በጣም የምወደው አርቲስት የ2015ምርጥ አልበም ለኔ ትችላለህ 👌👌👌

  • @milan8639
    @milan8639 Рік тому

    በጣም የምወደው ዘፋኝ አብነት! ድምፁ ለየት ያለ ለዛ ያለው ስወድህ❤❤❤❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Рік тому +2

    ዛሬ የጠበኩት ሾው ዋው የ90ናወቹ ፈርጥ Abዩ የኛ ምርጥ እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥል ምርጥ ስራ እናመሰግናለን ሁሌም ክፍ በልልን

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Рік тому +4

    አብነት እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ በስራ ብቻ ብቅ የሚል ጨዋ ❤

  • @elza253
    @elza253 Рік тому

    ላብነት ያለኝ ክብር በጣም የጨመረበት አንድ ዕመት የኪዳነምህረትን ጾም ጻድቃን ማርያም ሱባዬ ስናስቀድስ እሚገርም ስብእናውን አይቼ እንዴት ደስ እንዳለን ክርስቶስ ነው እሚሚሚያውቀው።ሌላው ስለልጅ የዘፈነው በስማም እማይሰለቸኝ ሁሌ ስሰማው ለኔ ልጅና ቤተስብ ስለሚመስለኝ ከእንባ ጋ ነው ተባረክ

  • @rozikonjo2980
    @rozikonjo2980 Рік тому +6

    አንዳንዴ ይገርመኛል ያንዴንድ ስዋች ተፋጥሮ አብዬ እኔ ባስራዋቹ እድሜ ሳውቅህ ውበትህ እስካሁን ያው ነው ሁሌም እንዳማረብህ ከድሜና ጤናጋ ይስጥህ

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 Рік тому +34

    ቴዲ አፍሮ፣ማዲንጎ፣ጎሳዬ እና አብነት አጎናፍር የእውነት ይለያሉ ❤❤❤

    • @frezerabdela3143
      @frezerabdela3143 Рік тому +5

      ተሳስተሀል በጣም የዘነገኸው ታላቅ ሰው አለ እሱም ሚካኤል በላይነህን ምነው ዘነጋኸው

    • @tibebealemtsehay5274
      @tibebealemtsehay5274 Рік тому

      @@frezerabdela3143 አዎ ይቅርታ ዋናውን እረሳው

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Рік тому +6

    ኤቢ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወደአለን

  • @betlhembogale2634
    @betlhembogale2634 Рік тому

    ሙሉ ሙዚቃ የሚደመጥ ምርጥ እያደር አዲስ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadesse8659
    @tadesse8659 Рік тому +1

    የ90ናዎቹ አንደኛው ውድ ነህ

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 Рік тому +1

    ኤቢዬ ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ወንድሜ

  • @azebe858
    @azebe858 Рік тому +4

    በጣም ነው የወደድነው እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ስላሰማከን እናመሰግናለን

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Рік тому +1

    አብነት በጣም እናመሰግናለን ለህዝብ ድምፅ ስለሆንክ

  • @sosikm9pe
    @sosikm9pe Рік тому +33

    አቢዬ ከነ ግርማ ሞገሱ❤ አድናቂዎቹ እስኪ እንያቹ 👍

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Рік тому +2

    አብነት በጣም ነው የማከብረህ ዋው❤❤❤❤

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 Рік тому +2

    አብነት አጎናፍር አጎቴን ነው የሚመሰለው ማርያምን ሰው እንዲህ ይመሳሰላል ቨ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому +4

    አብዬ አይንክ ሲያምር እኮ ድምፅክ የሚገርም ዘፈንክ ዋው ነው ቃላት የለኝም ❤❤

  • @አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ

    አብነት፡ ስዘፍን እጂ ኢተርቪ ስታረግ አይቼ አላቅም ነበር፡ በጣም ነው ምወድክ ማደንቅክ❤

  • @simegnsimegn6466
    @simegnsimegn6466 Рік тому +1

    ኤቢ በጣም ነው የምወድህ የእውነት ❤ መክሊቴ ነሽን ውዱ ባሌ ጋበዞኛል እና ደስ የሚለው ነገር አንተም ለውዷ ባሌትህ ነዉ የዘፈንክላት በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 Рік тому

    ኤቢዬ በጣም ነው የምወድህ ትዝታዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰

  • @elenigetachew4936
    @elenigetachew4936 Рік тому +1

    የሚያምር ዘፈን ዋው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +2

    የተረጋጋ ጎበዝ ሙዚቀኛ ነው ዘፈኖቹ ሁሉ ጥሩ ናቸው ብዙ ሚስቶች የባሎቻቸው መክሊት ናቸው ትክክል ነው 👍❤️

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Рік тому +17

    የ90ወቹ ልጆች የት ናችሁ አብነት የኤልያ መልካ ስጦታ ከሆኑት መካከል አዱ ነው

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Рік тому +4

    አብነት ሙዚቃው ብቻ ሳይሆን ስብዕናውም የሚያኮራ ነው ። ታማኝ ሚስትን ያለማመስገን ንፉግነት ነው።

  • @أحلامالكلامالكراهية

    ከርሳምና ልክስክስ ባንዳ አገር ሻጭ በበዛበት ዓለም የህዝብን እሮሮ በዜሜ የገለጠ ጀግና በጣት ከሚቆጠሩት መሀል ተርታ ተስላፊ አብነት አጎናፍር እናመሰግናለን ቀሪውን ዘመንክን ከነመላው ቤተሰብህ ፈጣሪ አምላክ ይባርክልህ ።አድገሀል ላልከው ሴፉ ፋንታሁን አተ አለህ አይደል አድሮ ቃራ ታጥቦ ጭቃ ልክስክስ ባንዳ ከሄደና ከመጣ ባለስልጣን ጋር እየተሸራሞጣቺሁ አገርን ህዝብን ያዋረዳቺሁ አርቲስቶቺ ጋዜጠኛወቺ የሴፉ ተከታዮቺ ግብርስዶማያን ብሺቲ ሊብዛያን ጌጌ የአጋንት ዲቃሎቺ እድማቺሁን የእስላም የክርስታኑ አምላክ የናተንም የአብይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳ ተመስገን ጥሩነህ አገኘሁ ተሻገር ደመቀ መኮንን አዳነቺ አሌሌን መሰሎቻቸውን ያሳጥርልን ዝቃጭ ባንዶቺን ጠቅላላ

  • @tiggalraya8755
    @tiggalraya8755 Рік тому +3

    በጣም ኮነው የምወድህ አብነትብ🥰
    እግዚአብሔር እድሜህ ያርዝመው🙏💕

  • @wab7691
    @wab7691 Рік тому +2

    ab መርጥ ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር የስጥህ🥰🥰🥰🥰

    • @zinasheyoutube
      @zinasheyoutube Рік тому +1

      መርጥ. ስው እረጅም እድሜ. ከጤና ጋር እግዚእብሔር የስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enkopatupe684
    @enkopatupe684 Рік тому

    AB ዬ ምርጥ ስራ አንጀት አርስ ነው ❤ እወድሀለሁ😊

  • @TiruB
    @TiruB Рік тому +5

    ምርጥ ሰው በጣም እምወደው ድምፃዊ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @realitytalk5919
    @realitytalk5919 Рік тому +2

    Respect 🙏 both of u for memorizing the real legend #EliasMelka,,,,RIP Legend

  • @bdbd4713
    @bdbd4713 Рік тому +2

    አብነትዬ እንዴት እንደምወድክ 🙏እረጅም እድሜ ይስጥክ አቤ

  • @ethiopiawitabraham
    @ethiopiawitabraham Рік тому +4

    Proud to be an Ethiopian like you Sir🙏 TEBAREK!!!!!! Chewa

  • @Bellema822
    @Bellema822 Рік тому +1

    አብነት ነቅንቆ ነው የዘፈነው❤❤ የዓምቱ ምርጥ ሥራ ነ❤❤

  • @uerywe-tz9lj
    @uerywe-tz9lj Рік тому +12

    አብየን የምትወዱ 👍👍

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Рік тому +2

    ውድ አብነት ምርጥ አድናቂህ ነኝ ። ይገርመሃል ምርጥ ፈላስፋ ነኝ ❤

  • @jojolove791
    @jojolove791 Рік тому +1

    ኤሉካ የኢትዮጵያን ሙዚቃ በተለይ የዘጠናዎቹ ፈርጥ ሰላንተ ብዙ አልተነገረም ምናለ ትንሽ ቆመህ በሆነ ነፍስህ ሰላም ትረፍ በልባችን ትኖራለህ ኤቤ ኤሉካን ሰላሰታወሳችሁት ደስ ብሎኛል መልካም የሰኬት ዘመን❤🙏

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ Рік тому

    ሁሌም እምር ያልክ ጨዋ ሰዉ ብዙ ኑርልን

  • @calltech5706
    @calltech5706 Рік тому +1

    በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ

  • @hiwotlalego7726
    @hiwotlalego7726 Рік тому +1

    የአብነትን ኢንተርቪ ሳይ የመጀመሬያዬ ነዉ
    የ90'ዎቹ ፈርጥ አክባሪህ ነኝ 😊

    • @Sara-wi8on
      @Sara-wi8on Рік тому +1

      አለው ከፊትም ስይፋ ጋር ከብዙ አመት በፊት

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +1

    በጣም የምወደው ዘፉኝ ነው

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Рік тому +2

    በጣም ስጠብቀው የነበረው እንቁ ሰው❤❤❤

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 Рік тому

    ምርጥ ልታይ ልታይ የማይል ጎበዝ ሙዚቀኛ አንደኛ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому +2

    Thanks አብነት music 🎵 is my life በተለይ ማነው ያለው ? ነጠላ ዜማሕን እወደዋለሑ አፅናኝና መካሪ መልእክት ነው ማነው ያለው 😮

  • @አስያሰይድ
    @አስያሰይድ Рік тому

    ❤❤❤አለቀዉምነበር ማሻአላህ መልካምሰዉነዉ አብነት

  • @hayati1954
    @hayati1954 Рік тому +4

    🎉🎉🎉❤❤❤መልካም እድል የዲ መልካማ የብሳቢ🎉❤ ዘፈኖችህ ሁሉ እኔን ሚወክሉ ሚመስለኝ ነገርስ 😅😢😢 በተለይ ድክም አለኝ ድክም ልቤ ከዳው አቅም ብቻ ሁሉም ዘፈኖችህ እወድልሀለሁ

  • @dere7406
    @dere7406 Рік тому +2

    ሰይፉ እስኪ ለእንግዶችህ ብዙውን ጊዜ ስጥ! አታስጨርሳቸውም እኮ!!

  • @ElsaTekleyohanes
    @ElsaTekleyohanes Рік тому +1

    እብዬ ኑርልን

  • @salam_love
    @salam_love Рік тому +1

    ስወድው እግዚአብሔር እጠብቅ ያቆይልን

  • @zezetaha4711
    @zezetaha4711 Рік тому +1

    ኤቢዬ እጅግ በጣም ነው የምወድክ የማደንቅክ እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብህ ያድልክ ዘመንክ የተባረከ ፈጣሪ አምላክ ያድልክ😍🙏

  • @merdihussen
    @merdihussen Рік тому +11

    ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Рік тому

      Man yichuh Abiy Ahmed Ustazochun gezto zim asbalachew 😢

    • @figi8869
      @figi8869 Рік тому

      የምን አባሽ ፍትህ ነው ህገወጥ ነው ይፈርሳል ፔንጤ ይነግሳል ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ትጠፋላቹሁ

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Рік тому +2

    አብነት ስወድህ እደሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

  • @Miseraki
    @Miseraki Рік тому +2

    ምርጥ አልበብ

  • @zubichakiso
    @zubichakiso Рік тому +1

    የሰፈሬልጂ እድሚናጤናይስጥክ

  • @ኑራ...ነኝ...ታዛዥዋሀላሌን

    ከልጅነቴ የዛፋኝ ስም የማቀው የማዲጎ ኣፈወርቅ እና ኣብነት ኣጎናፈርን ነው እና ስማቸው ለየት ያለ ስለሆነ ብርቅ ነበር ለኔ 😂😊😍😍😊

  • @ትግራይ-ሸ5ቈ
    @ትግራይ-ሸ5ቈ Рік тому +4

    እኔ የአብነት ፍቅር ሊደፋኝ ነው ከልጅነቴ ጀምሬ የአብነት ሙዚቃ ነው እምውድው❤❤❤

    • @alam5953
      @alam5953 Рік тому

      ማርያምን እኔም❤

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i Рік тому +1

    እንደው ሰይፉ እነአብነት አጉናፍር የተቀመጡበት ወንበር ላይ ዩኒ ሴጋውን አስቀምጠህ ስለጠየከው እኛ የአዲስ አበባ ልጆች በጣም አዝነናል ሁለተኛ እንዳይለመድህ 👍👍👍

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Рік тому

      እሱ እኮ ነው ታዋቂ ያድረገው ዮኔ ጅሉን

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Рік тому +1

    AB እንወድሀለን እናከብርሀለን❤❤❤

  • @HaileBefker
    @HaileBefker Рік тому +1

    አቡይ በጣም ቆጆ አለበም ሰለህን በጣሞ ደሰ በሎናአል

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Рік тому +1

    የኔ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤we love you❤❤❤

  • @joyatube5364
    @joyatube5364 Рік тому +1

    ስታወራው ሲናገር 🎉አንተም እግልዘኛ አበዛህ🎉አቢዬ🎉ምርጥ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 4 місяці тому +1

    Keep Pushing on your amazing #PAINTING #SKILLS, follow your Heart ,as a hobby you are on the Right tracks

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 Рік тому +3

    አብነት የኢቶጵያ ልጂ💓💓

  • @bineweldemarim
    @bineweldemarim Рік тому

    ምርጥ ስራ ነው

  • @leyilaadelil8841
    @leyilaadelil8841 Рік тому +4

    አንደኛ ነኝ በጣም አሪፍ ዘፈን ነው🥰🥰

  • @fvv1680
    @fvv1680 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤አብነት ምርጥ ሰው

  • @mulugeta4865
    @mulugeta4865 Рік тому +1

    ኤቢ ድንቅ ሰዉ❤❤❤

  • @saraa3434
    @saraa3434 Рік тому +2

    ዉይ ኤቢ በጣም ምርጥ አልበም ነዉ እናመሰግናለን 😘😘🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    ጀግና ስውድሁ🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Рік тому +12

    አቢዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እንደኔ ማንም አይወድህ የኔ አንደኛ ሙቼምምምምምም ነው የምወድህህህህህ❤❤❤❤