Nhatty Man -'Mamesgegnaye (Official MV) ናቲ ማን - ማመስገኛዬ Ethiopian Music

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @NhattyMan
    @NhattyMan  Рік тому +51

    ቁ ፫ አዲስ አልበም ተለቋል vol 3 New Album is out now
    ua-cam.com/play/OLAK5uy_lWVPjMlTg2ve6X50-xIqHK2n91y-hAoEI.html

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 3 роки тому +186

    ሳልወልድ በፊት ይሄን ዘፈን ስሰማው ይከፍኝና በሀዘን አለቅስ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር መንታ ልጅ ሰጠኝ አሁን ዘፈኑን ሰማው እውነት በደስታ አለቀስኩ ዘፈኑ የበለጠ ስወልድ ገባኝ

  • @NhattyMan
    @NhattyMan  6 років тому +604

    ስለ መልካም አስተያየቶቻችሁ ሁላችሁንም እጅግ አመሰግናለው ተጨማሪ ሙዚቃዎችን ለማግኘት ua-cam.com/users/yttahn

    • @lamrof
      @lamrof 6 років тому +5

      ይዘቱ ለየት ያለ ዜማ ነው ያቀረብከው በዚህች ዘፈን። እንስታንን ተባዕታንንም ሰፍ የሚያደርግ ድንቅ ድንቅ። ገጽህን ኣይቼዋለሁ። ኣደምጣቸዋለሁ። በርታ ኣብይ።

    • @gwarojwanga9340
      @gwarojwanga9340 6 років тому

      Nhatty man

    • @hannakidani5102
      @hannakidani5102 5 років тому +4

      ቃል የለኝም አንደኛ

    • @raduyadengeleljiradu4770
      @raduyadengeleljiradu4770 5 років тому +1

      Natiye god boy

    • @aljawal7191
      @aljawal7191 5 років тому +4

      ናቲዬ በርታ እግዚሀብሄር ያሳድግልህ

  • @tihtinamengistu2238
    @tihtinamengistu2238 Рік тому +12

    በጣም ምዎደዉ ሙዚቃ ነው አልውለድኩም ባል ትዳር ነኝ ሳልሰማዉ መዎል አልችልም በእግዚአብሄር ፍቃድ ልጅ እደምሰጠኝ አውቃለሁ

    • @dessiearega6004
      @dessiearega6004 11 місяців тому

      የልብን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ/ህ

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 10 місяців тому

      አይዞሽ /ሽ ይሖናል ከፈጣሪ ነው ሑሉ የሚስጠው ትዳርና ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነውና ይሖናል ❤❤❤

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 10 місяців тому

      ናቲ የዘፈነው ለሑላችን ነው በጣም የምወድለት ዘፈኑ ከልጁ ጋርማ ሲጫወት እንዴት ደስ እንደሚል ባል እንደሱ ይስጠኝ እላለሑ ስው ወልዶ ልጁን እንዲሕ ነው ማሳደግ ደስ ሲል ይባረክልሕ ናትየ❤

  • @buzayhu8318
    @buzayhu8318 Рік тому +15

    ናቲዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የውስጤን የሀሳቤን ስሜት ለውዱ ልጄ ለሚናስ ብዙአየሁ ስለገለጥክልኝ እግዚአብሔር ይህንን የጥበብና የማስተዋል የመረዳት መንፈስ ስለሰጠህ ጌታን አመሰግናለሁ አመስግነው ተባረክ በርታ አይዞህ ፅና !

    • @Windoshorts
      @Windoshorts 5 місяців тому

      ጌታ ይባርክህ

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 Рік тому +11

    This is the best song ever ተመስገን❤ፍጡር አይጓዝ እንዳሰበው እንኳን እንደኔ ሞልቶ ሞኞቱ ዝም አይበል አንደበቱ ተመሰገን የድንግል ማሪያም ልጅ

  • @mimidessalegn851
    @mimidessalegn851 6 років тому +32

    እንኳን የወለዱትን ያልወለድነውንም ልጅ ያለን ያህል እንዲሰማን የሚያደርግ ልዩ ስሜትና ሃይል አለው፡፡ ያሳድግልህ ናቲዬ

  • @AsmeromTadesse-ck2pq
    @AsmeromTadesse-ck2pq 9 місяців тому +4

    I love your music dear Natty specially you're thanksgiving to our God so good job continue it .
    Am eritrean from swizterland.

  • @DanieltesfayAmen
    @DanieltesfayAmen 24 дні тому +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚ ያበቃሀኝ

  • @fekertaabza3804
    @fekertaabza3804 6 років тому +884

    ያልወለዳቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ 🙏🙏🙏
    ናቲዬ የኔ ምርጥዬ ፈጣሪ ያሳድግል 😘

  • @muluken97
    @muluken97 Рік тому +4

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው!! ልጆቻችንን እግዚአብሔር ባርኮ ያሳድግልን!! ልጄ ባባ እወድሀለሁ!! እግዚአብሔር ያሳድግህ!!

  • @leyuetesfaye5663
    @leyuetesfaye5663 4 роки тому +6

    ማመስገኛዬ አሜንዬ የልጅነት ልጄ በ17 አመቴ ፈጣሪ የሰጠኝ ስጦታዬ ህይወቴን በፍቅርህ ጣዕም እንደሞላከው መንገዴን ያሳመርክልኝ ልጄ ህይወቴ እስትንፋሴ ኦክስጂኔ
    እንኩዋን እንደኔ ሞልቶ ሞኞቱ ዝም አይበል አንደበቱ ስለማይጠገብ ስጦታክ ተመስገን
    # የተደረገለት እንዴት ዝም ማለት ይቻለዋል

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 5 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ሰጥቶኛል ያሳድግልኝ ክብርን ሁሉ ውሰድ አባቴ መድሃኒያለም 🙏❤😢

  • @itisme5996
    @itisme5996 3 роки тому +43

    እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችንን ይጠብቅልን ማመስገኛችን ናቸው ልጆቻችን 😘😘

  • @TGMulugeta-w5i
    @TGMulugeta-w5i Рік тому +3

    😢😢😢በሰማሁት ቁጥር የማለቅስበት የሚገርም ምስጋና ❤ዘመንህ ይባረክ ናትዬ

  • @zelalemabera8070
    @zelalemabera8070 6 років тому +60

    እኔም እንደዚህ አይነት ቡችላ አለችኝ፡፡ ስሜቱን ለመግለፅ ቃላት አቅም ያጥራቸዋል፡፡ እግዚአብሔር ሆይ ልጅ ለሚፈልጉ ሁሉ በቸርነትህ አድላቸው፡፡

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Рік тому +2

    ይህንን የመሰለ ምርጥ የምስጋና ስራ በደንብ ሳልሰማው በመቆየቴ በራሴ አዘንኩ
    ግን አረፈደም ልጄ 18 አመት ሞላችልኝ ሁሌም ፈጣሪን አመሰግናለሁ ።ደግሜ ደሞ አመሰግናለሁ አምላኬን ጤነኛና ፀባዬ ሰናይ ልጅ ስለሰጠኝ ። ናቲዬ ልጅህን እግዚአብሔር በጥበብ ና ሞገስ ባርኮ ያሳድግልህ ❤
    ተባረክልኝ Love You ❤

  • @itisme5996
    @itisme5996 4 роки тому +15

    ስወልድ ነው ይህ ዘፈን የገባኝ ናቲዬ ምርጥ ነው ይደጉልን ልጆቻችን

  • @hiwotyee
    @hiwotyee 6 років тому +83

    ‹‹ እንኳን ጥያቄው ሞልቶ- መልስ አግኝቶ
    ምኞቱን በአይኑ አይቶ፣
    ፈቅዶ በቸርነቱ- ላከረመው
    ምስጋናን ለእሱ አይንፈገው
    …ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ
    እንኳን እንደኔ ሞልቶ ምኞቱ
    ዝም አይበል አንደበቱ….
    …ፍጡር አይጓዝም እንዳሰበው
    ሰው አይኖር እንዳለመው…
    ማንስ ከቶ ችሎ በምድር ላይ
    መጪውን ሕይወቱን ሊያይ…
    …እስትንፋስ ሰጥቶ በቸር ላቆየው
    አፉ ዝም አይበል - አንደበት ያለው
    ተመስገንን አይንፈገው…!..››

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 років тому +26

    እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን 👆🙏ናትዬ ምርጥ ሰዉ ለቤትህ አዲስ ነኝ ፈጣሪ ያሳድግልህ😍😘

  • @zeyedweldegerima6069
    @zeyedweldegerima6069 2 роки тому +2

    ከልጅ በላይ ያምላክ በረከት ምን አለ ልጁ እወድሀለሁ ኑርልኝ

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 3 роки тому +5

    የማይጠገብ ምርጥ ስራ ለወለደም፣ ወልዶ ለተፋታው፣ ላልወለደም ወልዶ ላጣም ማመስገኛየ ይወክለዋል።
    ተባረክ ናቲ በርታ ጌታን ያመሰገነ ሲከብር ይኖራልና 👍

  • @zeyenebahmed1494
    @zeyenebahmed1494 3 дні тому +1

    I should sing this to my baby girl

  • @meryyluana5996
    @meryyluana5996 3 роки тому +1

    በጣም አንደኛ ዘፈን አይደለም ወልጄ ሳልወልድም በጣም ነበር የምወደው ናቲዬ 1ኛ

  • @samiyasamiya3010
    @samiyasamiya3010 6 років тому +19

    ናቲ ፈጣሪ እንደምትመኘው አርጎ እቅፍ ድግፍ አርጎ ልጅህን ያሳድግልህ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ ለሁላቹም!!! በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድማችን ሰላማቹ ይብዛ 😍😍😍

  • @אמסלואנדלאו
    @אמסלואנדלאו 8 днів тому +1

    Thank you very muc for this song...its so exiting me....i love you so much...hiii from israel!!!!!

  • @meskeremayalew6013
    @meskeremayalew6013 3 роки тому +5

    ይሄ ታሪክ የራሴ ታሪክ ነው ገለፅክልኝ አመሰግንሃለሁ ።

  • @ሳምራዊትሳምሪ
    @ሳምራዊትሳምሪ 6 років тому +1

    ማመስገኛዬ አንተ የልጅ ጣእም ስላየህው እኔ ባንተ ሙዚቃ ምርጥ እናት ሆኛለው ሁሌም ሳልሰማው አላድርም ማመስገኛዬ!!!!!!!

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 років тому +762

    ናቲይ እኔም እንዳንተዉ ነኝ የመጀመርያ ልጄን አጥቻለሁ አላህ ካለ እንደገና ለመዉለድ አላህን እያመሰገንኩ በሱ ተስፍ ቁጭ ብይ እየጠበኩ ነዉ ልጅ የትዳር ድምቀት የቤት አበባ ነዉ አላህ ለሁላችንም ጤነኛ ልጅ ሰቶን የምንስም ያድርገን በጣም ጥሩ ነዉ ❤❤❤😚

    • @kalkidanyaregal6657
      @kalkidanyaregal6657 6 років тому +22

      መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ ፈጣሪ ይክሳል አይዞሽ

    • @metiasifa7959
      @metiasifa7959 6 років тому +10

      መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ Azose lebego new

    • @vivaviva6594
      @vivaviva6594 6 років тому +6

      መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ abesheri

    • @biniseifu3085
      @biniseifu3085 6 років тому +4

      allah tenama lej yesteh or yestesh abo

    • @obsaasbo7664
      @obsaasbo7664 6 років тому +6

      እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @diyosigratya1574
    @diyosigratya1574 5 років тому +19

    ናቲ ማን እጅግ መንፈስን የሚያድስ ሁሌ ቢደመጥ ተመልሶ አዲስ የሚሆን ሙዚቃ ነው የሰራከው፡፡፡ በርታ ከዚህ በላይ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ፡፡፡

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 роки тому +7

    የተባረከ የምስጋና መዝሙር
    በፀጋው ያሳድግላችሁ ግሩም ቅንብር ናቲ

  • @abejedaba
    @abejedaba 2 роки тому +1

    ናትዬዬዬዬዬ ይህ ዘፈን ለብዙ ነገር መልስ አለው ለልጅም ብቻ ሳይሆን ሁፍፍፍፍፍ

  • @selamyihun9623
    @selamyihun9623 6 років тому +3

    ናቲዬ እግዚአብሄር አምላክ መካሻህን ማመስገኛህንና ብሌንህ የሆነውን ልጅህን በቁመት በጥበብ መማስተዋል ያሳድግልህ ይባርክልህ ለወግ ለማዕረግ ያብቃልህ:: እሱን በክፉ ያየብህ ፀሃይን ያየ ይሁን! ጠባቂ መላኩ ከ ሚጎዳው ነገር ሁሉ በክብፎቹ ይጋርድልህ ፅኑ ቅጥር ይሁንለት!1ሆኖ ሳለ እንደስራዊት ያዝፈራ! ንፁህ በሆነው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፈን! ግርማና ሞገስህ አንተን አባቱንና እናቱን እንዲሁም ሃገሩን አኩሪና አክባሪ ይሁንልህ! ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው የደስታህ ጥግ ይሁን! ከጅማሬ ፍፃሜ ይበልጣልና! ሌላም ልጅ ላንተ ለመካሻም ወንድም እህት ጭምሮ ይስጣችሁ ቤታችሁ የደስታና የሳቅ ቤት ይሁን!
    እኔ ባጎደልኩት ባላልኩት ሁሉ በረከት ይባረክልህ!

  • @hermelahaila
    @hermelahaila 6 місяців тому +2

    በትክክል ይሄ ዘፈን ልበለው መዝሙር የእኔ ህይወት የሚተርክ ይመስለኛ በስው ሀገር በውጣዉረድ አድካሚ በሆነው መገዴ ላይ ጥርሴን መግለጫ ማመ ስገኛ የሆነች ስጦታ ስጥቶኛል 🙏❤

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 11 місяців тому +1

    ናቲዬ ሰለዚህ ጥልቅ መልእክትና ቀና መንፈስ ስላለው ሙዚቃህ አመሰግናለሁ። ፈጣሪዬን ስለሰጠኝ ነገር ሁሉ ላመሰግነው ስፈልግ እሰማዋለሁ። እንኳን ደስ አለህ, እንኳንም ምኞትህ ሞላ! ነገርን ሁሉ በግዜው ውብ አድርጎ የሰራ አምላክ ይመስገን❤

  • @vivaviva6594
    @vivaviva6594 6 років тому +165

    ናቲዬ ስወድህ ምን እንደምልህ አላውቅም በጣም አድናቂህ ነኝ ውድድ ልጅህ ደሞ ቆንጅዬ አላህ ያሳድግልህ 1k like ብቻዬን ሰጥቼሀለው

  • @D-r-e-a-m-e-r252
    @D-r-e-a-m-e-r252 Місяць тому +1

    ማመስገኛዬ በጣም ምወደው ሙዚቃ ነው ሁሌም ለልጄ አንጎራጉርላታለሁ ማያየ ❤️❤️❤️

  • @BABR7826
    @BABR7826 6 років тому +49

    ለልጁ የዘፈነ የመጀመሪያው አባት ናቲሻ እግዚአብሔር ያሳድግልህ የስራዎችህ አድናቂህ ነኝ ይመችህ

    • @yonimagajalmadaethiopia2356
      @yonimagajalmadaethiopia2356 6 років тому

      Natnael Kinde ፀሀዬ የመጀመሪያ።( ሳቂልኝ)

    • @lidieybabe7929
      @lidieybabe7929 6 років тому +3

      Natnael Kinde ምነው አብነት አጎናፈርሳ

    • @Shanko12
      @Shanko12 5 років тому

      "ተማር ልጀ..." አለማየሁ. እሸቴ

    • @hey1232
      @hey1232 5 років тому

      Ere bezu aluu

  • @የድንግልልጅ-ሠ5ኸ
    @የድንግልልጅ-ሠ5ኸ 5 років тому

    ደስ የሚል ዘፈን አዎ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ድግሞም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በነገራችን ላይ የናቲ ዘፈን ለኔ የዘፈነልኝ ያህል ነው የሚሰማኝ ልጅ በጣም እንዳለው በመጨረሻም በእርሱ ፈቃድ አገኘው ልጅ ሳገኝ ደግሜ የተወለድኩ ያህል ነው የተሰማኝ ያንስበታል ምስጋና አንደበት ያለው ሁሉ ዝም እንዳይል ያመስግን!

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 5 років тому +4

    ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው እንደኔ ልጅ ምትወዱ እጅ አውጡ...እግዝአብሔር በጥበቡ የተባረኩ ልጆችን ይስጠን አሜን

  • @kirseteshome31
    @kirseteshome31 6 років тому +1

    ናትዬ የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 5 років тому +7

    ናቲ ልቤን አስለቀስኸው
    መታደል እኮ ነው ከልጅ ጋር መኖር የኢትዮጵያዊነቱን እያስተማርኸው ሳየው እንዴት ደስ እንዳለኝ በፈጣሪ ውስጤን አስለቀስኸው። እግዚአብሔር ይባርክልህ። የድንግል ልጅ እንቅፋት ሳይነካው እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድግልህ።

  • @lifelife4043
    @lifelife4043 6 років тому +1

    *ይቺ አለም ከንቱ ናት ይበልጥ ደግሞ ይህንን ስላደረገልህ ዜማና ምስጋና ለሚገባ ለእግዚአብሔር በዜማ ብታዜምለት እንዴት ግሩም ነበር እኔ ይህንን ስልህ መንፈሳዊ ሆኜ አይደለም ግን አስተያየት ለመሥጠት ያህል ነው እንጂ መንፈሳዊ ቢያደርገኝና ልቤን ስብሮት እድሜ ዘመኔን ብገዛለት ምኞቴ ነበር*

  • @almasa4056
    @almasa4056 6 років тому +12

    ናቲ ማአን ልጅ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ባባዬ እድግ በል

  • @sisayabera2565
    @sisayabera2565 5 років тому +1

    Ewneti natiye be fiker new miwedewu yihen zefen egzabheri amlki le wege marege yabqaliki degmo wendim wayim hiti ende miyasfelgewu atirsu asebubeti

  • @ውዱባለቤትሁሌእወድሀለሁየ

    😢😢😢😢እኔም ልጂ የምወልድበት ቀን ናፈቀኝ የአሏህ ተው መርሀባ በለኝ አንተም ላይቸግርህ እኔም ደስ ይበለኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እኛ ስደትን በቃ ብሎን ወልደን የምንስም አሏህ ያድርገን ኢንሻ አሏህ

    • @simasima2475
      @simasima2475 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን 🙇

    • @goodnews7295
      @goodnews7295 4 роки тому +1

      Edemesh sayalf wedehagersh gebi egzyabeher yasakalsh

    • @rahamayasin1459
      @rahamayasin1459 3 роки тому

      አሚን ንንን ያረብ

  • @habeshanp8986
    @habeshanp8986 3 роки тому +1

    Yehe mezmur new Misgana natiye tebarek 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sendekuaregawi5915
    @sendekuaregawi5915 4 роки тому +6

    ናቲ የ አስለቀስከኝ ቃላት የለም♥♥♥♥♥

  • @arditube5698
    @arditube5698 5 років тому +1

    Ewenet new egizabhir enkwan lezhiiii abekahi egziabhir hulum melkam new bedgami le zhi kibr selabkahi dese belogal Natisho

  • @gentgatahew7583
    @gentgatahew7583 6 років тому +15

    ዋው ናቲማን በጣም ደስስስስስ ይላል
    እግዚአብሔር። ይመስገን ናቲማን እኳን ለዝህ አበቃህ
    እግዚአብሔር። ያሳድግልህ
    እመብርሀን ትጠብቅልህ

    • @teddyafro6696
      @teddyafro6696 3 роки тому

      እስታዋይ የእመብርሀን ስም ሰጠራ። እዴትነብሴ ደስስ ይላታል

  • @mogesdesta5963
    @mogesdesta5963 3 місяці тому

    ማመስገኛየ ተመሰግን

  • @freetafreeta3817
    @freetafreeta3817 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዘለአለም
    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ተመስገን አምላኬ 🙏♥️

  • @ኤልዳናቅዱስ
    @ኤልዳናቅዱስ 6 років тому

    ናቲዬ በዚሁ ቀጥል ከምንም በላይ ለልጄ ስለዘፈንክልኝ ከልብ አመሰግናለው ልጄ ከምንም በላይ እውድካለው የፈጣሪ ልዩ ስጦታዬ እግዚአብሔር ያሳድግ ምሩዬ የኔ ማመስገኛ ልጅ

  • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
    @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 6 років тому +240

    ማመስገኛየ
    የፈጣሪን ፀጋ መመስከሪያየ
    ደግነት ቸርነቱን
    ክብሩን ማያየ 👌👌😍 እግዚአብሄር ሊባርክ ሲል መጀመሪያየ በልጅ ይጀምራል 🙏🙏ናቲየ አሪፍ ስራ ነው በርታ 😍👌😍 እኛም ልጅ ወልደን ማመስገኛየ ለማለት ያብቃል 😌💚💛❤️

  • @fikramsaluamharic85
    @fikramsaluamharic85 5 років тому +1

    ናቲየ ድንግል ማርያም ታሳድግልህ

  • @mesayworku5071
    @mesayworku5071 5 років тому +56

    ናቲ ይህን ክሊፕ ሳየው በጣም ነው የማለቅሰው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እግዚአብሔር ልጅህን በፀጋ እና በጥበብ ያሳድግልህ

  • @ቲጂእናቴንናፋቂ
    @ቲጂእናቴንናፋቂ 5 років тому +1

    ማመስገኛዩ ማኪዪ ውድ ልጄ እወድህ አለሁ ምንም እንኳን ማጣት ቢያለያየንም አንድ ቀን ያ ፍቅራቺን ይመለሳል

  • @hayatfikr7722
    @hayatfikr7722 6 років тому +14

    እውነትም ማመስገኛ ከዚህ በላይ ምን ማመስገኛ አለ ያሳድግልህ ናቲየ የኔ ምርጥ!!!♥♥♥

  • @Yidne-e1t
    @Yidne-e1t Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ It is 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 6 років тому +186

    አንደበቴ ዝም አይልም ሁሌም ተመስገን እላለዉ!!!
    ክርስቲያን የሚባል ወንድ ልጅ አለኝ አምላክ ይባርክልኝ

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 4 роки тому +1

    ውይ ይሄን ዘፈን ስሰማ እያለቀስኩ ነው ፈጣሪ ድርሻውን ቢወስድብም የምፅናናበት ቆንጆ ልጅ ሰቶኛል ተመስገን

  • @eyaak7031
    @eyaak7031 6 років тому +14

    ተመስገን ጌታዬ ለኔም ይህን ትልቅ ስጦታ እና ፀጋ ስለሰጠኸኝ .🙏🙏ፈጣሪ ልጅህን ይባርክልህ

  • @saranega1884
    @saranega1884 3 роки тому

    ዋው ሁሌ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ 😥😥😥

  • @seniasetu8666
    @seniasetu8666 6 років тому +27

    ናቲዬ የኔ አደኛ ስወድክ ፈጣሪ ይጠብቅክ መካሻንም ለቁም ነገር ያብቃልክ ሁሌም እንወድካለንንንንንንንንንን

  • @natyketema8501
    @natyketema8501 6 років тому +2

    ናትዬ ምርጥ ስው እንዴት ደስ እንደምትሉ ፍጣሪ ካንተጋር ይሁን ፍጣሪ ያሳድግልህ ትልቅ ደረጃ ያድረስልህ ምርጥ ስራ ነው አድናቂህ ነኝ

    • @jonitsegai2806
      @jonitsegai2806 4 роки тому

      እዩ ፍቅር ሀበሻ !🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 5 років тому +6

    እስትንፋስ ሰጥቶ በቸር ያቆየው
    አፉ ዝም አይበል አንድበት ያለው
    ተመስገንን አይንፈገው።

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ናትዬ ቀሪህ ዘመንህ ይባረክ ጣፋጭ ልጅህን ያሣድግልህ ያሰብከው በሙሉ ይሣካልህ ማማሰገኛዬ ሰራህ ከህይወቴ ጋር የተገናኝ ነው ሠለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመሰገን

  • @SalamSalam-ki7dt
    @SalamSalam-ki7dt 6 років тому +65

    እውነት ቃል ያጥረኛል ምን ብያ ልገርክ በጣም በጣም ነው ምታምሩት የድንግል ልጆ ፍቅሩን ያብዛላቹ እሱ ከፊታቹ ይቅደም

  • @yesmenyesmen7758
    @yesmenyesmen7758 6 років тому

    አንተም በልጅነትህ እንደዚህ ነበርክ ምታሞላቅቅ እናት ያሳደገችህ ጨዋ የሰፈሬ ልጅ በርታ ደግመህ ውለድ

  • @hanalove9601
    @hanalove9601 6 років тому +8

    ለእኔም እምወዳት የምትናፍቅ ልጂ ስለስጠኧኝ ሁልጊዜም አመስግንሀለሁ አሁንም ወደፊትም በቤትህ ታሳድግልኝ ዘድ የእናቴ የድግል ማርያም ልጂ አማኑኤል አባቴ አተ እርዳኝ ጥበቃህ አይለያት

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 7 місяців тому

    አሜን ወንድም ዓለም

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 6 років тому +66

    ማመስገኛየ ናቲየ በጣም እናመሰግናል እኔም በልጅነቴ ወልጀ እራሴን የመሰለ አቤኔዘር የሚባል ልጅ አለኝ ግን እርቄው ናፍቆቱ ጨርሶኛል እቅፍ አድርጌው ይህን ዜማ አዜምለትአለሁ እፍፍፍፍ💕🤴👩‍👦💔

  • @amnualebiruk3983
    @amnualebiruk3983 Рік тому +1

    ሰሎሜ የኔ ውድ ልጅ በጣም እወድሻለው አባትሽ አማኑኤል

  • @አሳርፍተጠንቀቅ
    @አሳርፍተጠንቀቅ 6 років тому +11

    የኔ አባት አላህ ያሳድግህ መኩዬ ስወደው ናቲ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ ከጅዳ ለኔም ፀልይልኝ እደ መኩዬ ያለ ፍድቅድቅ ያለ ልጅ እዲሰጠኝ ♥

  • @ethiopialoved6853
    @ethiopialoved6853 6 років тому

    እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ በጊዜሁ ውብ አርጎ ስራ ሁፍ ደስ ሲል ልጅክ ልክ እንደ አንተ አሳዛኝ ነው ናቲማ የኔ ምርጥ ሁለም ተመራጭ ተደማጭ ነክ እግዚአብሔር ያሳድግልክ መልካም አዲስ አመት

  • @fikiryibeltal9424
    @fikiryibeltal9424 6 років тому +6

    ናቲሻ በጣም የሚገርም ግጥም, ትርጉም
    የልጅህን ነገር ምን ቃላት የለኝም
    Like Father Like Son
    1M yansachehole

  • @muluyemuluye5526
    @muluyemuluye5526 4 роки тому +1

    Wowo በጣም ዳስ ያሳኛል አባት እና ልጅ ፋጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕❤️❤️💕

  • @BefiYad
    @BefiYad 6 років тому +7

    ያሳድግልህ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው!!

  • @meronmeriti4613
    @meronmeriti4613 6 років тому +1

    ናቲዬ ፈጣሪ እንኳን የልብህን ስብራት በደስታ ጠገነልህ አምላክ ያሳድግልህ ምርጥ ዘፈን

  • @hannykonjoh3264
    @hannykonjoh3264 6 років тому +18

    ልጄን እያሰብኩ ነው ሁሌም የምሰማው በትክክል ይገልጸዋል እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ጸጋ ስለሰጠኝ።

    • @mekdesgenanew6906
      @mekdesgenanew6906 5 років тому

      ልጆችን እያስብኩ ነው የምስማው ተባርክ ናቲማን እግዚአብሔር ያሳድግልህ

    • @zainabyemam8723
      @zainabyemam8723 2 роки тому

      Ljea ulu ngara nat ulgzme tnfqyaleshei

  • @kidusdereje8068
    @kidusdereje8068 2 роки тому

    ይሄ ዘፈን ሳይሆን መዝሙር ነው::
    እግዚአብሔር ይባርክህ!!
    ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
    ብዙ ብዙትዝታ ቀስቅሶብኝ ፈጣሪዬን አመሰገንሁት!!
    ብሩክ ሁን

  • @kal5344
    @kal5344 6 років тому +6

    ማመስግኛየ ማመስገኛየ ኦኦኦ ናቲየ ለካ የልጅ ፍቅር ከራስ ፍቅር ይበልጣል ውይ ስደትትትት አይኑ ይጥፋ

  • @ZenawMokonen
    @ZenawMokonen 2 місяці тому

    ይሄን ሙዚቃ በየቀኑ አለመሥማት ልጄን እንደረሣዋት ነው የምቆጥረው ቤቴ ይደመቃል በድምጽሕ ናቲዬ❤ እኔም የ1ሤተልጅ አባትነኝ

  • @sntayobabe656
    @sntayobabe656 5 років тому +8

    ወንድሜ በጣም ነው ደስ የሚለው ሙዚቃህ😍😍

  • @abudisisay7102
    @abudisisay7102 6 років тому +1

    ማመስገኛየ ማመስገኛየ የፈጣሪን ፀጋ መመስከሪያየ ናቲየ ቃላት ያንሰኛል የኔ ውብ ፈጣሪ በስላም ያሳድገው መካሻየን

  • @zdgt130
    @zdgt130 4 роки тому +5

    ይህ ዘፈን ለልጅነት ልጄ ለቅዱስ ያሬድ ይሁንልኝ አቢዩ ስማልኝ ማመስገኛዩ ነክ አቢዩ

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 6 років тому +1

    Opsss betam des yemil zfen new betam enji. Leji siseteh fetarihn endet endemtamesegnew hulu yetefabhal befelekew qonqo yemsgana aynet betangagaw enqon atrekam Natye lejihn yasadglh

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 6 років тому +9

    ናቲዬ ምርጥ ስራ ነው ♥ መኩሻ😍😙😙 እግዚአብሔር ያሳድግህ♥♥♥♥

  • @loveuallhabsha4197
    @loveuallhabsha4197 5 років тому

    ናቲየ ለዚህ ስራህ ቃል ያጥረኛል እኔም እምወልደበት ቀን ይናፍቀኛል ወለድኩም አሎለድኩም ግም ይህ ስራ ለኔ ገራሚ ነው ድንግል ማርያምን በርታ የኔ አበሳ በጣም ነው ምወድህ

  • @Shoy1304
    @Shoy1304 2 роки тому +9

    Привет 🙋🏻‍♀️ из Узбекистана я живу и работаю в Турции, и со мной работают два девушек из Африки- Итопия. Эту прекрасную песню услышала от них и мне очень понравились. Но когда я услышала печальную историю и очень растерялась 🌹😥

  • @hawahawa8827
    @hawahawa8827 5 років тому +4

    እኔም ማመስገኛየ እምየና ልጄ ናቸው ሰላማችሁ ይብዛልኝ 😘

  • @rebeccatariku84
    @rebeccatariku84 4 роки тому +7

    I just realized how blessed i am when i become a mom. Mamesgenghaye micoye edegilingh lije

  • @zizilove4418
    @zizilove4418 6 років тому +1

    Sitameru fetari yasadigelh betam liyu sira new ketilbet

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. 6 років тому +113

    *አግብቼ ስወልድ ልጄን አቅፌ ማመስገኛዬ እያልኩ አዜምለታለሁ ደስ የሚል መነቃቃት ፈጥሮብኛል በርታ ናቲዬ*

    • @elizabethgezahegne9997
      @elizabethgezahegne9997 6 років тому +2

      ስናመሰግን እናገኘለን ልክ ብለሀል ናቲ መካሻን እግዛብሄር ባርኮ ያሳድግልህ

  • @fanusguta1019
    @fanusguta1019 6 років тому +2

    Woww. ..Natye fetari yasadglki🙏betami arfi nawu barta yegne jagna💪👍mechi nawu gen egnemi ke segdati temlsen weldan mensemawu sela hulum fetrai gezae alwu esawu awke nawu😭🙏

  • @habibabdurahman4951
    @habibabdurahman4951 6 років тому +7

    I don know what to say, It really touch my heart. God is the best planner Natty...Good work.

  • @marthamande
    @marthamande 3 місяці тому

    Egziabher yiremesegene yihun. Edg yibelilih 🙏 🙏 ❤❤

  • @mestitsisay203
    @mestitsisay203 5 років тому +6

    እውነት ቃል ያጥረኛል ምን ብያ ልገርክ በጣም በጣም ነው ምታምሩት የድንግል ልጆ ፍቅሩን ያብዛላቹ
    ማመስገኛየ
    የፈጣሪን ፀጋ መመስከሪያየ
    ደግነት ቸርነቱን
    ክብሩን ማያየ 👌👌😍 እግዚአብሄር ሊባርክ ሲል መጀመሪያየ በልጅ ይጀምራል 🙏🙏
    😍👌😍 ል 😌💚💛❤️

  • @dejenereda8976
    @dejenereda8976 6 років тому

    ሁሉ ነገር ለበጎ ስለሚሆን ለተደረገልን ነገር ማመስገን ብቻ ነው፡፡እውነት ብለሀል ናቲ፡፡በጣም ቆንጅየ ልጅ ወልደሀል ያሳድግልህ፡፡አይዞህ በረታ

  • @ሳምሬየማረቆሷ
    @ሳምሬየማረቆሷ 5 років тому +3

    ናቲዬ ያሳድግልህ ልጅ በጣም ነዉ የምወደው