አጥቂ ማስፈረም ለአርሰናል ምርጫ ሳይሆን ግዴታ የሆነበት ምክንያት !!!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 22

  • @YayaYetenagne
    @YayaYetenagne 3 дні тому

    አቤና ሳምሪ እንዴት አደራቹ እውነት ነው አቤ የግዴታ ግዴታ ነው አርሰናል ትልልቅ ዋንጫዎችን ማሰብ ከፈለገ በጥር ዝውውር 1አጥቂ እና በሳካ ቦታ ተተኪ ያስፈልገዋል በተረፈ መልካም እድል ለእኔው መድፈኞች ። ያሬድ ነኝ ከአሜሪካን ግቢ ሰናይ ቀን ይሁንልን

  • @jombamanship2789
    @jombamanship2789 3 дні тому

    Abea thank you very much a brief notification about Arsenal !!

  • @SammyFekadu
    @SammyFekadu 3 дні тому

    እንዴት ናችሁ አቤ እና ሳምሪ ማንችስተርን ለመቀየር በጣም ከባድ ነው ያሉትን ልጆች መበተን አለባቸው እነሱን ደግሞ አባሮ ወይም ሽጦ ለመገላገል ብዙ ጊዜ ይፈጃል ኮንትራታቸው ረጃጁም ነው ማንችስተር የተበላሸው በፖግባ ግዜ ነው የዛ ጌዜ ነበር ቶሎ አባሮ ሌላ ሰው ቶሎ ቢያመጡ ይስተካከል ነበር ከዛ በኋላ ነው በውሰት ማምጣት የጀመርነው ትንሽ ክለብ ነው በውሰት ተጫዋች የሚያመጣው ችግሩ ይህ ነው ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ENDALAWETREN
    @ENDALAWETREN 2 дні тому

    በነገራችን ላይ ሊቨርፑል የለ አጥቂ ነው እየተጫወቱ የለው😮😮

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 3 дні тому

    አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል አርሴናል ምንም ቢሆን አይመነዝርም የቬንገር አሰራር ስላልቀረ ምኞት ብቻ ነው ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም

  • @HaydreMohammde
    @HaydreMohammde 3 дні тому

    ያስማማል

  • @AlulaGKidan
    @AlulaGKidan 3 дні тому

    አቤ ሳምሪ እንዴት አደራችሁ ዩናይትድ በነዚህ ተጨዋቾች ከዚህ በላይ መሄድ አይችልም ግን መቼም የመውረድ ስጋት ግን አይኖርም ተንገዳግዶም ቢሆን ይድናል እንዲሁም አሰልጣኙ ከያዙት ድርቅ ያለ ሀሳብ ዩናይትድን ከማዳን አንፃር መለስ ማለት ያስፈልገዋል አሁንም ጥሩ የሚጫወቱ ተጨዋቾችን ቋሚ አድርጎ መጀመር ነው መፍትሄው ስለ ቼልሲ ትንሽ ልበል ትንንሽ ክለቦችን እየናቁ ስለዋንጫ ማሰብ ከባድ ነው ያውም ድንቅነቱን አውርተን ተደንቀን ሳናበቃ ተከታታይ ነጥብ እየጣሉ አይታሰብም በዚህ አካሄዱ ቶፕ 4 መጨረስ ይከብደዋል መልካም ቀን አሉላ ከሸገር ስፖርት ቤተሰብ

  • @BenjaminJo-b3p
    @BenjaminJo-b3p 3 дні тому

    ❤❤

  • @kirubel-man.united
    @kirubel-man.united 3 дні тому

    ሰላም አቤ እና ሳምሪ
    አቤ ይሄ ቡድን እኮ ገና ጅምርም ላይም አይደለም አሞሪም ስራውን ከጀመረ አስር ጨዋታ ነው ያደረገው እነኚ ጨዋታዎች በወር ውስጥ የተደረጉ ናቸው አሰልጣኙም አምኗል እኮ ገና እንደሆኑ ኤቨርተንን 4-0 ካሸነፈበት ይልቅ በኖቲንግሀም 3-2 የተሸነፈበት ጨዋታ እንደሚሻል መናገሩን አንርሳ የሁለቱ ተጨዋቾች ከጨዋታ ውጭ መሆን ጅማሪ ነው ገና ብዙ ተጨዋቾች ተራቸው ሲደርስ በጥር እና ክረምት ተገደው ይለቃሉ
    አቤ አጉል ተስፋ ማድረጉ ጥሩ ባይሆንም ከመጠን ያለፈ ተስፋ መቁረጥ ግን አያስፈልግም ይህ ቡድን ታመመ እንጂ አልሞተም ባለፉት ሁለት ሳምንታት መጥፎ ጨዋታ ብናረግም ።
    አሁንም እንመን ይህ ቡድን በብዙ ታሟል ቀዶ ጥገናው በራሽፎርድ ተጀምሯል በጥር ትልቅ ፍንጭ እናያለን በጥር ከተጨዋች ፊርማ ይልቅ ለቡድኑ የማይበጁትን የመልቀቅ ጅማሬ ነው አሁንም መታገሱ ዋጋ አለው.።
    ሳምሪ ዩናይትድ የቻምፒየንስ ሊግ ደረጃን የሚያጠናቅቅ ይመስልሻል???
    ኪሩቤል የማንቼው❤❤❤❤

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 3 дні тому

    Abe and samri ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesefnGamachu
    @MesefnGamachu 3 дні тому

    ሰላም እንዴት ናቹ አርሰናል በጥር ወር ትልቅ አጥቂ ለማግኘት በጣም ይቸግራል አቤ የሳካን ቦታ ማርቲኔሊ አይሆን ኒያኔሪ ወይም እስተርኒግ መጠቀም ያለበት መልካም ቀን

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaydreMohammde
    @HaydreMohammde 3 дні тому

    ሰላም አቤ ሰምሪ ምንም እንካን አጥቂ ቢይስፈልገዉም. በጥር የሚችል አይመስለኝም

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 3 дні тому +1

    እናት ለልጅዋ:- እረፍ አንተ !! ዋ !!! እምቢ ካልክ ፈጣሪ የማንቸስተር ደጋፊ ያድርግህ ብዬ እረግምሀለሁ። ልጅ:- ኧረ እማ ያልሽን ሁሉ እፈጽማለሁ። 😂😂አህመድ ሊቨርፑል ከፓሩስ።

  • @YosephGulilat-l9r
    @YosephGulilat-l9r 3 дні тому

    አቤ የማለዳ ፎምን ፍራሽ በጣም ያስፈልገኛል

  • @AlulaGKidan
    @AlulaGKidan 3 дні тому

    አቤ እንዴት አመሻችሁ አርሰናል በሊጉ ላይ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቀጠል አጥቂ ማስፈረም አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው ይሄንን ማድረግ ካልቻለ ግን ፉክክሩ እየጠነከረ በሄደ ቁጥር ችግር ውስጥ ይገባል ዋንጫ እየናፈቀው ወደ 22ተኛ ዓመት ይሻገራል በዚህ መሀል የሚያሳዝነው ምስኪኑ ደጋፊ ነው መልካም አዳር

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 3 дні тому

    Ewemet le menager zendero Liverpool edelun asalefo ye setal beye alamnem, it's over

  • @Besmeabweld9728
    @Besmeabweld9728 3 дні тому +3

    አርሰናል እኮ የደጋፊ ሃብታም ነው እንጂ፣ መናጢ ክለብ ነው ማንንም አያስፈርምም

  • @yoyo143-q6s
    @yoyo143-q6s 3 дні тому

    አቤ የሸገር ስፖርት የጥንት አድማጭ ነኝ youtube ቆየው ቤተሰብ ከሆንኩ so በበበበ ይገባኛል አአአ ሳምሪ😢😢

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 3 дні тому

    Abe ena samri endet nachu. Arsenal sakam eyale eko andande goal be magbat budenu sicheger enyaye neber

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 3 дні тому

    Arteta out😂