የመሃመድ ሳላህ እጅግ አስገራሚ የውድድር ዓመቱ ቁጥሮች !!!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 18

  • @MesefnGamachu
    @MesefnGamachu 4 дні тому +1

    ሰላም አቤና ሳምሪ መሀመድ ሳላህ የሚያባክናቸዉ ኳሶች እጅግ በጣም ብዙ ናቸው እንጂ ከዚህ በላይ አዳዲስ ይሰራ ነበር ዛሬ የጨዋታ ቀን ነዉ የኛ አርሰናል በፍጹም ነጥብ መጣል የለበትም መልካም ቀን ❤❤

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c 4 дні тому +2

    አቤ ሁሌም ደስተኛ ነኝ እኔ ዮናይትድ ደጋፊ ነኝ የመሃመድ ሳላሃ በቃት ዘንድሮ የለያል አፍሪካዊ በመሆኑ እንጂ አሮፓዊ ቢሆን ኖሮ የሚዲያ ሽፋንያገኝ ነበር 🎉

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i 3 дні тому

    egyptian messi king 💪🏿💪🏿💪🏿 ዘንድሮ በተላይ አስደናቂ ሆነው የመጣ ይቀጥላል አስደናቂነቱ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @dagnachewbelay2158
    @dagnachewbelay2158 4 дні тому

    አብዬ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ግን የሞህሳላህን ወቅታዊ ብቃት እጅግ አስደናቂና አስገራሚ ሆኖ ነው ያገኘሁት። ዳኙ ገላግሌ ከቦሌ

  • @danielyesema1770
    @danielyesema1770 3 дні тому

    Am the part of the family , danirlfrom crystal palace, south east london.
    YNWA !!!!!!!!

  • @yosefbeyene5430
    @yosefbeyene5430 4 дні тому

    ሠላም አቤ፣ሣምሪ እንዲሁ ም የሸገር ስፖርት ቤተሠቦች ደስ የሚሉ ግዜያት ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን ።።።⚽️⚽️🏆🏆🥇🥇

  • @WendesunNiguse
    @WendesunNiguse 4 дні тому

    ሰላም አቤ እና ሳምሪ
    የሞ ሳላህ የዘንድሮ ብቃት አጅግ አስደናቂ ነው፤ ሊቨርፑል እንደ ቡድን አሪፍ ቢሆንም የሳላህ ብቃት ግን ይለያል። ቡድኑ ወደ ጨዋታው መመለስ በሚፈልግበት ወቅት ግብ ያስቆጥራል፣ እድሎችን ይፈጥራል፣ ጨዋታውን መግደል በሚያስፈልግበት ሰአት ሳላህ ይህንን ያደርጋል። በስሎት ታክቲክ ምክንያት የአጥቂ ክፍሉ ቢለዋወጥም እሱ ግን ከሁሉም የአጥቂ ክፍል ጋር በአስደማሚ ብቃት ይጫወታል።
    እንደ አርሰናል ደጋፊ ግን ከዚህ በላይ እንዲሳካለት አልመኝም 😂
    መልካም ቀን

  • @mikemeku7085
    @mikemeku7085 4 дні тому

    አቤ እኔ የሊቬ ደጋፊ ነኝ የዘንድሮ የሳላ ብቃት ካለፉት አመታት በጣም የተለየ ነው ብዬ አስባለሁ ።በዚሁ ከቀጠለ ባሎንዶር የሚወስድ ይመስለኛል ።❤🙏🙏🙏🙏 ሚኪ ነኝ ከፈረንሣይ

  • @yoyo143-q6s
    @yoyo143-q6s 4 дні тому

    አቤ አንተ እንዳልከው ነው በ አሞሪ ተስፋ አለኝ እንነሳለን happy new year 🎉🎉🎉 በጉ ሲገባ አለን ከሌለም አለን yoni

  • @AlulaGKidan
    @AlulaGKidan 4 дні тому

    አቤ ሊቨርፑል በሊጉ ላይ ያለውን ጥንካሬ አይቼዋለው ግን እንደባለፉት ነጥብ የጣለባቸውን ጨዋታዎች ነጥብ ሊጥል ይችላል በሚል ስጋት ነው መልካም ቀን

  • @EdenHabtamu-g5f
    @EdenHabtamu-g5f 4 дні тому

    Selam abei

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub 4 дні тому

    ሰላም አቤ ሳምሪ ሸገሪያንስ ያባይን ውሀ እየጠጣ አለም ላይ እየነገሰ ያለው ሞሳላ በቃ he is super man
    መልካም በአል ለሁላችን።

  • @AlulaGKidan
    @AlulaGKidan 4 дні тому

    አቤ ሳምሪ እንዲሁም ውድ የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች አርሰናል የዛሬው ጨዋታ በጣም ወሳኝ ነው ምክንያቱም የሊጉን መሪ እግር በእግር ለመከተል ግድ ነው በየጨዋታው 3 ነጥብ እያገኘ ካልሆነ በቀር የሊጉን ክብር ለማሸነፍ እየአንዳንዱ ጨዋታ በትኩረት መጫወት ያስፈልገዋል ዩናይትድ አላስፈላጊ ተጨዋቾችን በጥር መሸኘት አለበት ካልሆነ ግን የቡድኑን ውጤታማነት ማየት ከባድ ነው ክፍተት ባለበት ቦታ ተጨዋቾችን ማስፈረም ይኖርበታል በመጨረሻም ሞ ሳላህ ዘንድሮ ደምቆ እየታየ ነው ባሎንዶር ለማሸነፍ ግን ሊጉን እና ሻምፒዮንስ ሊጉን ማንሳት ይገባዋል ያ ግን በጣም ከባድ ይመስለኛል መልካም ቀን ተመኘው የዘወትር አድማጫችሁ አሉላ

  • @yosefbeyene5430
    @yosefbeyene5430 4 дні тому

    01/01/2025 arsenal ❤❤❤❤❤❤ .yosef b.

  • @yawiwe
    @yawiwe 3 дні тому

    ይህ የአንፊልድ እና የፕሪመርሊጉ ንጉሥ ነው ።ዘንድሮ ቻፕዮንስልግ ቢበሉና ባሎንዶር ቢያሸንፍ ደስ ይለኛል

  • @muhamedSeyid
    @muhamedSeyid 4 дні тому

    አቤ 2024 ትይቶችን ባቀረብክበት progiram ላይ አስተያየቴን አይተኸው ያቀረብከው ነው የመሠለኝ